ኤፍሬም የሚወዳት ልጅ አገኛት ደስ የሚል ቀን ነበር🙏❤❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @abtube7318
    @abtube7318 4 месяца назад +1955

    ወንድም አለምዬ የኔ ታናሽ ወንድም ያጣፉጥልህ እወድሃለው🙏👍

    • @fahdmtere-uj6vu
      @fahdmtere-uj6vu 4 месяца назад +64

      አብርሽዬ የሩታዬ ንጉስ ሩታን አምጣልን ናፍቃናለች

    • @ዬድንግልልጅ
      @ዬድንግልልጅ 4 месяца назад +24

      አብርሺዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Hgjh-cp5pk
      @Hgjh-cp5pk 4 месяца назад +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ሚጡየሩቲሙርከኝ
      @ሚጡየሩቲሙርከኝ 4 месяца назад +23

      እሩታዬ አምጣልን

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 4 месяца назад +21

      ኣብርሽ ሩታን ይዘህ ና❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 месяца назад +566

    አብርሽ እና ኤፍሬምን የሚያደንቅ እስኪ 👍👍👍

    • @MoroToro-uh3kj
      @MoroToro-uh3kj 4 месяца назад

      እኔ😊😊😊❤🎉

    • @FafiFafi-n8q
      @FafiFafi-n8q 4 месяца назад

      ❤❤❤

    • @KemilaMohammed-c6z
      @KemilaMohammed-c6z 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ErgoyeMohammed-e2h
      @ErgoyeMohammed-e2h 4 месяца назад

      የኔቅመም፣ሀይሚየ፣ወላትለያላችሁ፣❤❤❤❤❤❤ኤፋየንይመስልልጂ፣አግኝታነው

  • @Etsub21
    @Etsub21 4 месяца назад +220

    ልጂቱ እድለኛ ናት አንተ የመሰለ ቤተሰብ አግኝታ ነዉ❤❤❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 месяца назад +17

    አንቺ ልጅ በጣም ጨዋነሽ ክብር ይገባሻል

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 4 месяца назад +119

    ኤፊ ተሳካለት😍 ታላቅ ወድም የሚጠቅመው ለዝህ ግዜ ነው ቀጣይ ከሩትየ ጋር ትምጣ የምትሉ👍💞

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 4 месяца назад +770

    የጋሽየን ልጆች በሙሉ የሚወድ ብቻ እስኪ👍👍

  • @ቀበጧነኝያባቷ
    @ቀበጧነኝያባቷ 4 месяца назад +208

    ደስ ሲል ኤፍሬም እኳን ደስ አለህ የምትሉ❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 4 месяца назад +101

    ቆፍጣና እና ክብሯን የምጠብቅ ሴት ውስጤ ናት ይመችሽ።

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 4 месяца назад

      በጣም እርግት ያለች ልጅናት🥰🥰ሴት እርጋታ ዋ ይባልየል

    • @AsdFh-h8q
      @AsdFh-h8q 4 месяца назад

      ሳ🎉

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 4 месяца назад +30

    አብርሽዬ የፈለከዉነገር ሁሉ በእጅክይሁን ተባረክ የኔ ጀግና ኤፍዬ መልካም እድል❤❤❤❤

  • @ሀዩቴነኝየሐራዋፍልቅልቅ
    @ሀዩቴነኝየሐራዋፍልቅልቅ 4 месяца назад +25

    እኔ የሚገርመኝ ነገር አብርሽ አያይዘህ የምሽኛችዉ ነገር

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 4 месяца назад +334

    ማነው እደኔ የጋሽዬ ልጆች ደስታ የሚያስደስታችሁ😢❤ሁሌ ሳቁልኝ❤

  • @meditube147
    @meditube147 4 месяца назад +222

    እኔም ሳፈላልጋት ነበር 🥰🥰🥰ልጅታ በመገኘትዋ ደስ ያላቹ እስኪ ላይክ👍👍👍👍 አርጉኝ ፈልጌው ነው😂😂😂😂

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 4 месяца назад +3

      መዲ ሰብ አርጊኝ ፈልጌው ነው👍🥰😆

    • @meditube147
      @meditube147 4 месяца назад +2

      @@yenemartube1 አርጌሻለው ብድር መልሺ😂😂😂ፈልጌው ነው

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 4 месяца назад +2

      በግዜው አሳዝኖኝ ነበር ኤፋ ጥሩ ነገር እመኛለሁ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 4 месяца назад

      😂😂❤❤🥰🥰🤣😂🫣🫣🫶🙋👍👍🫂💞🫶🫶

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 4 месяца назад +1

      👍👍👍👍👍❤

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 4 месяца назад +38

    ኤፍሬም ምርጥ ወንድም ነው
    ለሩታም ለአብርሽም መጨረሻችሁ ይመር ምርጥ ወድማማቾች
    አብርሽ እና ሩታም ከቤተሰብ ጋር አንድ ያድርጋችሁ ሩታንም አይዞሽ በሏት
    ሁሉም ያልፋል ቤተሰብ አሥጠይቁ
    ትላልቅ ሽማግሌ. ልካችሁ. በክብር ይጠየቁ. በተናገሩትንም አትቀየሙ
    ሁሉም ቤተሰብ እሚያደርገው ነገር ነው
    በሚድያ ብዙ ስለሚወራ😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 месяца назад +22

    ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣኋት አወይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አየኋት የወደድኳትን ልጅ ያቻትና ያቻትና በይበል ኤፊ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ

  • @merd24
    @merd24 4 месяца назад +10

    Abrham ማለት በቃ ሁሉ ነገር የሚሳካለት ልጅ ነው።
    ምርጥ ወንድም
    አብርሽ በርታ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 месяца назад +375

    ኤፋ እንደ ጓደኞቹ ይጣመር የሚል ብቻ እስኪ

    • @ስድትኛዋ
      @ስድትኛዋ 4 месяца назад +1

      ኧረ ሀይሚ እንደ ጓደኞቹ እንደ ፍቅርኛኦች🎉🎉

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 4 месяца назад +1

      Hameye enkane dese aleshe Efreme ageigate❤❤❤

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 4 месяца назад +3

      እና እኛ ፊት ቀርቦ ላይጣመር ነው በግድም ቢሆን እናጣምረዋለን በግ ፊትም ቢሆን ሞተሩ እንዲቀሳቀስ እናረጋለን ክክክክ

    • @AyshaNamani
      @AyshaNamani 4 месяца назад

      ሀይሚ ነገ ከብሩክ ጋ🎉🎉🎉

    • @mimemulunesh8384
      @mimemulunesh8384 4 месяца назад +3

      ሃይሚ አይደለችም🤔 ሌላ ሰው ነው 😂

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 4 месяца назад +385

    ወድም በወድም ሲደጋገፍ ማነም አይጥለዉ የምትሉ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 месяца назад +6

      እሩታን እኮ ያጣመረው ኤፍሬም ነውእያረጋጋአብርሽን

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 месяца назад +1

      ትክክል

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 месяца назад

      ,ትክክል❤❤❤❤❤

    • @ghhjjgghhu370
      @ghhjjgghhu370 4 месяца назад +1

      በጣም ❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 4 месяца назад +133

    ልጅቷን አደቃት አለሁ ቶሎ ብላ ለወድልጅ ልቧን አለመክፈቷ ቆፍጣና ዋዋ👍👍👍

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 4 месяца назад +1

      በጣ.ምየኔ.ጀግና❤❤

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 4 месяца назад

      በጣም ጀግና ናት የምር

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 4 месяца назад +1

      እኮ😂

    • @fal7583
      @fal7583 4 месяца назад +5

      ሳህ የሴት ልጅ ክብሯ ይከነው

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 4 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 4 месяца назад +7

    የጋሽየ ፍሬዎች መተሳሰባችሁን ስወደው ኤፉ ብቸኝነት ይበቃል ጠበቅ አድርገህ ያዝ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 4 месяца назад +27

    ማነው እደኔ የአብርሺን መልካምነት የሚወዲ

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 4 месяца назад +2

      በፊትም አብርሽ በተፈጥሮው ደግና የዋህ ሰው ነው የወንድም ጥግ ነህ አብርሽ

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 4 месяца назад

      ❤❤❤🙏🙏

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 4 месяца назад +116

    የጋሽዬ ልጆች ሁል ግዜ ደስታ በደስታ ያድርጋችሁ ሀዘን ያርቅላችሁ ጠላት ይያዝላችሁ ጉዞዋችሁ ወደ ፊት ብቻ ውድድድ በማያልቀው ማን ነው የጋሽዬ ልጆች ደስታ እንደኔ የሚያስደስተው👍👍🌹

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 месяца назад +74

    ተፈጥሮዊ ውብቷን ይዛ ስለመጣች ደስ ብላኛለች❤❤❤❤❤❤ኤፍየ እንኳን ደስ አለህ

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 4 месяца назад +47

    የኔ ውድ ልጅቷ ሀርድ ናት በአንድ ቀን ስልኬን አልሠጥም ማለቷ ጎበዝ ኤፋየ በል አጥብቀህ ያዝ ሁለተኛ ጠፋች እዳትል ሆ😂

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 4 месяца назад +3

    ጀግና የሤትነት ክብር ይሄ ነዉ ሤት ልጅ ሥትግደሰደር ነዉ ደሥ የሚለዉ❤❤❤❤

  • @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ
    @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ 4 месяца назад +16

    እደለኛ ናት የጋሽየ ቤተሰብ የመሰለ ስለገባች ስወዳቹህ ሁላችሁም ቤተሰብ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 месяца назад

      በጣምየፍቅርቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 месяца назад +209

    ኤፍሬም እና አብርሽን የምትወዱ እስኪ 👍👍👍

    • @SoSolina-v8z
      @SoSolina-v8z 4 месяца назад

      ውሸታም ሰው አኖድም😂😂😂

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 месяца назад +39

    ኤፋ ምርጥ እድል ይሁንልህ የሩቲ ሸባላ የወንድምነት ጥግ ባንተ ይምራል የጋሽየ ልጆች

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 4 месяца назад +135

    የኤፍሬም አፍቃሪዎች ነፍስ ይማር😂😂እኔሚገርመኝ አብርሽ አያይዞ የሚሸኛቸው ነገር😅😅😅

    • @seadamelaku3377
      @seadamelaku3377 4 месяца назад +8

      ስሜቱን በደንብ ስለሚያዉቀዉ ነዋ😂😂😂😂

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 4 месяца назад

      ኪኪኪኪ😂😂😂

    • @705-r6k
      @705-r6k 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
      @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 4 месяца назад +5

      እኮ ባለፈውም አያይዞ ሸኛቼው ዛሬም ደገመው 😀😀😀😊

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 4 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j 4 месяца назад +71

    የጋሽየን ልጆች በሙሉ የምትወዷቸዉ እስኪ👍👍👍

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 4 месяца назад +5

    አረአብርሽ አስቀኛል ፈጣሬ ቤተሰብ ሁሉም አይለያቹ ፍቅራቹ ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhussen
    @fhussen 4 месяца назад +171

    የጋሽየን ልጆች የሚወድ👍😊

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 месяца назад +1

      እኔ ❤❤❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 4 месяца назад

      ​@user-yl8uj3cu❤❤❤❤❤❤❤8h

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      ​@@Firoz-i9zደምሪኝ🎉🎉

    • @RtGh-e9s
      @RtGh-e9s 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @AassAszs
      @AassAszs 4 месяца назад +2

      እኔበጣምነውእመወዳቸውውድድድድ❤❤❤❤❤

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 4 месяца назад +159

    አብርሽ ምርጥና ጀግና ወንድም ነው የምትሉ❤❤❤

  • @Hulumyalfal-o2g
    @Hulumyalfal-o2g 4 месяца назад +46

    ማነው እንደኔ የጋስዬ አበቦችን የቡታጅራ ፈርጦችን የምትወዱ ብቻ በ 👍👈💞💞💞 ኤፊ እንኳን ደስ አለክ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BIrshetTube
    @BIrshetTube 4 месяца назад +1

    ዋው ኤፍሬም እንኳን ደስ አለሕ ልጅቷግን ጀግናነች የምር ተመቸችኝ ሤትፈለግ ምንኛ ደሥ ይላል🥀

  • @fhfgggfgdgdhfyy5023
    @fhfgggfgdgdhfyy5023 4 месяца назад +3

    ኣብርሽየ በጣም ነው የምወድህ ስልክህ ስጠን❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 4 месяца назад +26

    ወይ ፍቅር ዘንድሮ ነገሰ እሰይ ተፋቀሩ ተዋደዱ ደስ ይላል ኤፊ 👍ድምጿ ያምራል😍

  • @Malaka-sv6zk
    @Malaka-sv6zk 4 месяца назад +20

    ሴት ልጅ እንዳዚ አፋር አስግጣ ስትመጠ ደስ ይለኛል እንደዳዱ ልይስፍስ ብሎ ሰይሆን ጅግና ናሽ ወላሂ ይመችሽ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 4 месяца назад +26

    የጋሽዬ ልጅች ሁሌም ደስ ይበላች የኔ የዋሆች እነተን ለመጣል የአጎቶቻችሁ ልጆይ ሁሉ ነው የተነሱት ይች ለምለምና ኤፍሬም እነኝህ የዘመድ ምቀኞች

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 месяца назад

      ቱቱቱ ምኗ ነገረአቀጣሪ ነሽ😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 4 месяца назад +1

      ሲያነድዱ😊

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 месяца назад +2

      ፈጣሪይሁናቸዉየኔየዎሆች

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 4 месяца назад +3

    ኤፋ እንኳን ደስ አለህ አብርሽ የወሃ የሰው ልብ ለይ የለው ነገር የምታውቅ ብልህ ልጅ ነህ ፈጠር ይጠብቃቸው

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 4 месяца назад

    ሴት ልጅ እንደዚህ ስትኮራ ደስ ይላል አብርሽ አንተ ተለምነህ ጠበስክ ቤዛ ደግሞ መለመን አለባት

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 4 месяца назад +90

    ትናት ብቻውን ኬክ ሲበላ አሳዝኖኝ ነበር አብርሺ እና ሩታ እዲሁም ጓደኞቻቸው ጥንድ ሆነው ሲበሉ እኳን ደስ አለህ በመገናኘታችሁ ደስ ብሎኛል የጋሺዬ ቤተሰቦች ፍቅር ናቸው በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ👍🌹

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 4 месяца назад +2

      አወ እኔ እራሱ እንዴት እዳዛዘነኝ የናቱ ቪዶዎ

    • @QaYu-x5m
      @QaYu-x5m 4 месяца назад +4

      ወላሂ አይቸው ግን ሳልኮምት ወጣሁ በራሴ አዝኘ አሁን ይልቤን ኮሜንት አገኘሁ😂😂😂😂😂

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 4 месяца назад

      😂😂እኔም😢

    • @kedijaabdu4481
      @kedijaabdu4481 4 месяца назад

      እኔ ረሱ በጣም አሳዝኖኝ ነበር

    • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
      @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 4 месяца назад +2

      @@QaYu-x5m እኔም በጣም ነበር ያሳዘነኝ በዛሬው ቢድዩ ደስ ብሎኛል

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 4 месяца назад +17

    ቅመሞችዬ😂😂ማነው ሲጠብቅ የነበረ😂የኤፍ አፍቃሪዎች ፅናቱን ይስጣቹ❤😂😂ኤፊ የኔ የዋኸ😂😂❤❤አይለያቹ❤

  • @Misge930
    @Misge930 4 месяца назад +18

    ኤፌዬ እንኳን ደስ አላህ መታገስ ዋጋ አለው 🥰🥰🥰

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 4 месяца назад +3

    ኢፌ ልዩ እኮነህ የኔወድም ልጅቱም ማር ናት ይጣመሩልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwiLove-u1q
    @HiwiLove-u1q 4 месяца назад +2

    የኔ ዉዶች የጋሽየ ልጆች አድናቂወች👍👍ኤፋ አጥብቀህ ያዝ እደዉ በፍለጋ እዳትል ደሞ ቆጅየ ናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 4 месяца назад +16

    ዋዊ የወንድም ጥግ የሩታየ ንጉስ የኤፋ መከታ❤❤❤❤❤❤የሀይሚ መከታ❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቸሁ ምቀኛ ወደታች እናተ ወደፉት የጋሺየ ልጀቸ❤❤❤❤❤ዉድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 4 месяца назад +17

    ሰራችን ማጣመረ አይደል መች ይቀራል❤❤❤ ኤፊ በረታ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 4 месяца назад +33

    ኤፍየ የኔ የዋህ እኳን ደስ አለህ አብርሽየ የሩታየን ነገር አደራ የኔ ስስት 😢😢😢😢😢

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 4 месяца назад +1

      ሩታ ሩታ ሩታ ኮሜቱ ሁሉ ያረብ የሰው መውደዲ ይስጠን ሀይሚ ቤት ሩታ ሙቢ ቤት ሩታ የአላህ ሩታየ የሰው መውደዲ ይስጠን

    • @705-r6k
      @705-r6k 4 месяца назад

      ​@@Jamela-ql5eh አሚን አሚን

    • @LaylaHussein-t6m
      @LaylaHussein-t6m 4 месяца назад

      ​@@Jamela-ql5ehአሽቀበጭ።ሁለ😂😂

    • @የማያእናትነኝልባሟሴት
      @የማያእናትነኝልባሟሴት 4 месяца назад

      @@Jamela-ql5eh አሚን ታሳዝነኛለች

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 месяца назад

    ኤፊ ምርጥ ልጅ ነው ❤
    ሀይሚም ኤፊም አብርሽም ቀልጠፍ በሉ ጥሩ ጥሩ ሰው ይዛችኃል ቶሎ አፈጣጥኑት

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 4 месяца назад +3

    ኤፊ ምርጥልጅነው
    ልጅቷም ምርጥናት አደኛ ሥትልጅ ሠከንጰሥቴልነው የሚያምረው❤❤

  • @YashiGondariwa
    @YashiGondariwa 4 месяца назад +57

    ለመላኩ ለቅዱስ ሜካየል አመታዊ በሀል አደረሳችሁ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 4 месяца назад +18

    ቲዩቡ የኤፋ ሆነ እንደ ዛሬ አየሁት ደስ ይላል ኤፋ ቤዚን ስላገኘሀት እንኳን ደስ አለህ ❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 месяца назад +93

    ኤፍ እኳንም ደስ አለህ አባቴ🥰ይጣመሩ የምትሉ❤👍

  • @user-ro6fh9cb7d
    @user-ro6fh9cb7d 4 месяца назад +3

    ዋው ብዬሻለው እራሶን ምታከብ ሴት እዲ በፍለጋ ነው ምትገኘው ❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 4 месяца назад +39

    #የጋሺየ ልጆች ፀባየ ሰናይ ናቸው የምትሉ✋❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 4 месяца назад +27

    እሰይ ጠቅላላ የጋሽዬን ልጆች ደስታቸውን ሳየው በጣም ደስ ደስ ይለኛል እንደ ጋሽዬ ደጎች ቅኖች ናችሁ ኤፍሬም አብርሽ መላው የጋሽዬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 4 месяца назад +13

    ስጠብቀው ነበረ እኳን ደስ አለህ ኤፍርየም🎉🎉🎉🎉አብርሽ ምርጥ ወድም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 месяца назад +197

    መነው እዳኔ ቀኑን ሁሉ ሲጣብቅ የዋላው ለይክ አሰዩኝ 😮😢🎉😂❤😂

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 4 месяца назад +5

    ኤፋ እንኳን ደስ አለክ ያዱገነት ልጆችን ቡታጅራ እየሳባቹሀቸው ነው አዱገነቶች ፈዛቹሀል ቆጆዎቹ እየታፈሱ ነው😂😂😂😂😂

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 4 месяца назад +1

    የምር ፍቅራቹ ይማርከኛል እርስ በራሳቹ ያላቹ መተሳሰብ ፍቅር መከባበር የእውነት ይጨምርላቹ wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 4 месяца назад +42

    ዋው 76 ተኛ ኮማች ላይክ እፈልጋለሁ😅

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 4 месяца назад +46

    የጋሽየ ልጆች የሚድያው ድምቀቶች የኔ የዎሆች እንዴት እንደምወዳቹ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ከመቀኛ ከቀነተኛ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚ኤፋዬ የኔ ዝምተኛ የወንድምነት ጥግ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ አለም😁❤️

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 4 месяца назад +14

    ልክ እደሩታ ተቀባይነት አግታለች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад +5

    እውነት. ❤አብሩሽ የጋሽ ዩቱብ ❤ ለእፍሬም ይስጠው ይቀየር አብሩሽ ቀይረው❤ serpiraz አርገው ይቀየር❤

  • @OhKh-ek9us
    @OhKh-ek9us 4 месяца назад +2

    የኔቆጆ ኤፍሬም እደለኛነህ አጥብቀህያዝ

  • @አልሚየራያዋ-ቘ3መ
    @አልሚየራያዋ-ቘ3መ 4 месяца назад +11

    ደሥ ስል የጋሽየ ልጆች ሥወዳችሁ❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 4 месяца назад +11

    ዋው ኢፈዬ እንካን ደስ ኣለክ ❤የጋሽየን ልጆች በሙሉ የሚወድ ብቻ በላይክ ኣሳዩን❤👍👍

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 4 месяца назад +35

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🥰🥰

  • @Yisahaktesfaye
    @Yisahaktesfaye 4 месяца назад

    ወንድማችን እንኳን ደስ አልክ ፍቅር ፍቅር ይላቸው አብረሽ ስላገኘህት እንወድሃለን በጣም ❤🎉🎉🎉🎉

  • @zebiba8265
    @zebiba8265 4 месяца назад +1

    ኤፋየ እኳን ደስ አለህ አባቴ

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 4 месяца назад +31

    እኳን ደህና መጣቹሁ የጋሽየ ልጆች እደኔ የሚወዳቸው አለ❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 4 месяца назад +32

    እኔ እናተን በምንም ነገር ብትመጡው ከማደነቅ አላልፉም ምክንያቱም ምርጦች ቅናዋች ጋበዛች ሰለሆናቹሁ 🙏👍👍😘😘😘

  • @ZebibaMohmud
    @ZebibaMohmud 4 месяца назад +7

    ደስሲል ኤፍ እንኳን ደስአለህ የጋሽየልጆች መልካምናቸው አላህ ቴልቅቦታ ያድርሣችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BemenetAngawu
    @BemenetAngawu 4 месяца назад +3

    የኔ ምርጦች በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችው❤❤❤❤

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 4 месяца назад +1

    የጋሺዬ ልጆች ስወዳችሁ ኤፋዬ ጌታ ይቅደምህ❤❤😍😍😍

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 4 месяца назад +44

    1:08 የመጀመሪያ ኮማች ለኤፊ😊
    የጋሽዬ ምርጥ ቤተሰብ
    በቅርቡ ሰርግ የኤፊን😊

  • @JasminMd-z3o
    @JasminMd-z3o 4 месяца назад +27

    ❤❤❤❤ዛሬ አንድኛነኝ

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 4 месяца назад +8

    ወገን ከምኔዉ ነዉ የምትገቡት ቆይ አረ ጠብቁኝ😂😂❤❤❤ኤፋ ኮንጎራ 🎉🎉ጠበቅ አድርግ❤❤🎉🎉

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 4 месяца назад +2

    እልልልልልልልልል እንኮን ደስ አለህ ኤፊ ወደም ማለት እደአብርሺ ነዉ ምርጥ ወደም ተለያለህ❤❤❤❤

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 4 месяца назад +4

    ብርቅነሽ ስጠብቃት ነበር እንኳን ተገኘች ቤዛ እንኳን ደህና መጣች

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj 4 месяца назад +12

    ኤፋችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደሥ አለህ

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 4 месяца назад +4

    አብርሽይ የኔዉድ ስወድክ እኮ እሩታና የታለች ትርታይ ኤፍሬም በርታ ታምራለች በጣም ከምር ❤🎉🎉

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 4 месяца назад +4

    ኤፋ,ለንተ,ብዙ,ሆኖልሀል,ይሄም,ያንሰበታል,መልካም,ወንድምህ,ነው

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 4 месяца назад +2

    አብርሸ የምወድክ ወንድሜ የአሏህህህህ ያንተ ለየት ያለነው
    ኤፋ ወንድሜ የኔ መለሎ ያስምርልክ የምር ልጅቷ የምትወደድ ነች ወሏሂ

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 4 месяца назад

      ወላሂ ትወጅዋለሽ ወድምሽ አደለም

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh 4 месяца назад +2

    ዋውውው ኤፍሬም እንኳን ደስ አለክህ አብረሸ ምረጥ ጀግና ወንድም ነው 👍👍👍❤❤❤😘😘

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 4 месяца назад +9

    የጋሺየ ልጆቺ የሚዳያ ዲምቀት ናቸዉ👍ሁሉም የዋህ ናቸዉ👍👍🌹🌹🌹🌹

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 месяца назад +2

      በጣምእነሱከለሉበጣምነዉየሚያስጠላዉ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 месяца назад +2

      እደሣቸው የመወደው የለኝም የጋሺየ ልጆቺ ይለያሉ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 месяца назад +7

    አብርሽ ብድርህን መለስክ ሩቲዬን እኮ ኤፋ ነዉ የለፋዉ የምር ❤❤❤❤❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 4 месяца назад

      በጣም ኤፊ ነው ሩታየን ለአብርሺ የዳረው ብዙ ለፉቷል ኤፊ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 4 месяца назад

      በጣም ኤፊ ለፍቷል ለአብርሺ ሩታየን በጣም ስለሚወዶት ሩታየን ኤፊ

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 4 месяца назад +17

    አቤት ሴት ኤፋዬ ቁጥር ስቸ አለ የኔ ሚሥኪን😂

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 4 месяца назад

    አብርሽ ምርጥ ሰው ግን እኮ የሩታ እህት ነበር የመሰለችኝ

  • @samprincess378
    @samprincess378 4 месяца назад +1

    ደሰ ሲል ኤፋ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሡሡየናቷ
    @ሡሡየናቷ 4 месяца назад +77

    ይጣመሩ የምትሉ በላይክ❤❤

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 месяца назад

      እኔ❤❤❤

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 4 месяца назад +2

      አቤት.እኛ😂😂😂😂😅😅😅ማጣመር.ሆነ.ስራችን😂😂😂

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 4 месяца назад +1

      ሰረቸን.ኡሱን.ሆና

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 4 месяца назад

      እግዲ😂ተጀመረ እኮ😮😂የኛ ስራ😂ክክ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 месяца назад

      ደሚርኝማ ማማዬ

  • @EnidryaseDutamo
    @EnidryaseDutamo 4 месяца назад +47

    ጋሽዬ ናፍቆናል ይምጣ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 4 месяца назад +39

    ኤፍሬም ኡንኳን ደስ አለህ❤😂 ግን ሩታስ😢 በሉ ሩታን አምጡልኝ ነፍቀኛለች😢 የኔ አለም ሩታዬ❤❤❤❤❤

    • @ራህማወሎ
      @ራህማወሎ 4 месяца назад +3

      ያንች አለም ሩታ ናት ከንቱ😂😂😂😂

    • @705-r6k
      @705-r6k 4 месяца назад +2

      Ruta Camera man nat 🥰🥰😂😂😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 4 месяца назад

      አው ነት ምን አገበሽ ገልቱ ውጪ ከኮሜንቴ ስር አትልከሽከሺ😊​@@ራህማወሎ

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 4 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 месяца назад

      ደሚሩኝማ

  • @FjFh-o6v
    @FjFh-o6v 4 месяца назад +1

    አብርሽዬ❤ የኛ አስታዋይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @SofiyaAssefa
    @SofiyaAssefa 4 месяца назад

    አብርሺየ ምርጥ ወንዲም ነህ ይመችህ

  • @Jamal-j1s9e
    @Jamal-j1s9e 4 месяца назад +20

    ማነው እደኔ ሲጠብቅ የዋለ😅 ❤❤❤❤

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 4 месяца назад +6

    ደሰ ሲል ኤፋሬም እኳን ደሰ አለህ❤❤❤❤❤

  • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
    @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 4 месяца назад +5

    *ኤፍየ እንኳን ደስ አለህ ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉*

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 4 месяца назад +2

    እሷ አትመስልም
    ይቺ ሌላ ናት
    ደሞ በዝች ልትጀምሩብን ነው ድራማቹ አያልቅም 😂😂😂😂😂

  • @Zerye-xz2sm
    @Zerye-xz2sm 4 месяца назад +1

    የወድምነት ጥግ ወላሂ እናተልጆች ዴስትላላችሁ ውዴታችሁ አይለያችሁ ሁሌም