ሄሉዬ የኔ ውድ እህት ላንቺ ምንም ይገባሻል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 окт 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @NaM-ju4qn
    @NaM-ju4qn 9 часов назад +386

    የኔውዱች ❤ ሄሎነት እናሱፊን የሚወድ እስኪ 👍ግጩኝ

  • @ዳነ
    @ዳነ 7 часов назад +54

    የኔ 2 ወርቆች❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊ ወደ ጉራጌ ምትያት ነገር ያስቀኛል😂😂😂😂ቶፊቅ ግን ከብዙ ጥፋቱ ቤቱንና እቃዎቹን ስለተወላት ጥፋቱን ልቤ ውስጥ ወደ ጥሩ አዘነበለ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 часов назад +341

    መነው እዳኔ ሄሉዬና ሶፉዬን😢😢ከልቡ ያሚዋዳቻው 😢😢😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 7 часов назад +35

    ሶፊ እራስሸንጠብቂ እህቴ ልብ ህመም ካለብሽ የኔማር ሁለታችሁንም ውድድድድድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 9 часов назад +225

    ሶፊ ምን እደምልሽ አላቅም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ለሄሉ ያደረግሽው ነገር

  • @wensahs2947
    @wensahs2947 6 часов назад +32

    ሶፊዬ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሸ እግዝያብብሄር ጨምሮ ይሰጥሺ ሄሉየ የኔ ቆንጆ አይዞሺ❤❤❤

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 9 часов назад +130

    ዛሬስ ማንም አልቀደመኝ አንደኛ ኮማች ነኝ ሄሉዬ የኔ ስስት የኔ ልዩ የኔ ሰቀቀን የኔ ልእልትትትት የምወድሽ ሙትት ብዬዬዬዬዬ አይዞሽ በርች የኛ ጀግና ከጎንሽ ነን ሁሌም ሶፊዬ የኔ ውድ የኔ አስተዋይ ስወዳቹህ 🙏

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 9 часов назад

      እኔ ቀድሜሻለሁ😂😂😂

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 часов назад +1

      ❤❤❤❤

    • @እራፐሯ
      @እራፐሯ 9 часов назад +1

      @@ZeharASSEN አልቀደምሽኝም ውዴ 😂😂😂😂😂😂🤭🤭

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 8 часов назад +1

      @@እራፐሯ እሽ ማሬ

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 4 часа назад +9

    ሶፍዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 😢የእውነት ቃል የለኝም❤❤❤ጌታሆይ ሄሉዬንና ሶፊዬን አንተ ጠብቃቸው በጣም ነው እምወዳችሁ የኔ ጀግና ሴቶች በርቱልኝ❤❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 8 часов назад +73

    የኔ ጀግና ሴቶች😢ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ😍

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 7 часов назад +15

    አይ ጎደሬ ከራሱ በላይ ለሰው ነው ሚጨነቅ የኔ ውድ ሶፊ ቃል የለኝም የኔ የዋህ ያገሬ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 9 часов назад +141

    ሶፊ የምር አፉ በዪኝ ከዚህ በፊት የመይሆን ነጋር ተነግሬሻለሁ ለአለህ ብለሽ አፉ በዪኝ የሰው ፉፁም ዬለም እነም በጣም ጡሩ ሰው ነሽ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 9 часов назад +10

      የኔናት አወ ሠዉ ሣያቅብዙነገር ይላል መሣሣት አይደለም ሠዉ ከሥተቱ መማሩነዉ ትልሻለች

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 9 часов назад +5

      ወላሂ እኔ ራሡ በዉስጤ ያንኛዉ በሰራዉ ቢዶ መጥፎ አሥቤ ተቀይሚት ነበር ግን በፀሁፍ እኳን ተናግሬ አላቅም

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied 9 часов назад +1

      እኔዴሜስ ወዳትበአለፈውበኢሞአውርቻት አጄቴንበልታኝባለፈውበቪድወስታለቅስአብሬአለቀስኩኝ❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 6 часов назад +5

      እኔ ባየኋት ቁጥረ አንጀቴን ነው የምትበላው ሶፊ ምረጥ ልጅ ናት

  • @Zeenath-d1f
    @Zeenath-d1f 5 часов назад +8

    የኔ ሴት ማሻ አሏህ ትለያለሽ አሏህ ምርጡን ትዳር ይወፍቅሽ

  • @AnshutiAnshu
    @AnshutiAnshu 9 часов назад +64

    ሶፊ ላንቺ ቃል የለኝም ወላሂ ጀዛውን አላህ ይክፈልሽ❤😊

    • @hyaihyabilolo
      @hyaihyabilolo 6 часов назад +1

      🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc 8 часов назад +11

    ሄሉ በርቺ ጠንካራ ሆነሽ ማየት እፈልጋለሁ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 9 часов назад +92

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 9 часов назад +1

      ሱለላህአለይሒ ወሰለም💐💐

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 9 часов назад +3

      ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላ ሀኢለላ አላሁ አክበር ወላሂ ሰሂህህ✅✅✅ስለሏህ ወአለይ ወሰለም ደምሬሻለሁ ግን በውስጥ ባወራሽ ያረብ 🤲🤲🤲

    • @አየሱሰ
      @አየሱሰ 9 часов назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @NefisaYimer
      @NefisaYimer 9 часов назад +2

      ሱለላህአለይሂወሰለም

    • @ZhehabSherif
      @ZhehabSherif 9 часов назад +2

      صلى الله عليه وسلم جزاك الله خيرا

  • @enanu7590
    @enanu7590 7 часов назад +8

    ሶፊየ የምር ምርጥ ጓደኛ ነሽ ተባረኪ ሄሉም ጠንካራ ሁኝ ሁለታችሁም ጀግና ሴቶች ናችሁ

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 9 часов назад +69

    በደብ ስሩ በጣም desss😭ትላላችሁ ሶፊ ቆንጆ መልካምነትሽን ያለማድነቅ አይቻልም በእውነት መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ያላሰብሽውን ደስታ ይስጥሽ 💕💕💕💕

  • @SenyaMusema
    @SenyaMusema 6 часов назад +7

    ማሻአሏህ አለህይጨምርልሽ ሶፊ እንዲህ ደስተኛሆናችሁ እንደ እህትማሞች ተመከክራችሁኑሩ ሄሉም አንቺጋይሻለታል በርቱ ጎበዞች

  • @DenkuyeTube
    @DenkuyeTube 9 часов назад +46

    ሶፍ ምርጥ እህት ነሽ ለሄሉ😢ተበረክ❤❤❤❤❤በጣም ነው የወደድኩሽ❤❤❤

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 7 часов назад +9

    ሶፊየ ፈጣሪ ይባርክሽ የምታምኝው አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ የኔ ማሮች ሄሉየ አንችን የመሰለ እህት አላዛርን የመሰለ ወንድም ፈጣሪ ሰጣት ሄሉየ ማሬ በርቱ ጠንካራ ሁኑ በርቱ በደንብ ትታከም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሚጣ-ሚጣ
    @ሚጣ-ሚጣ 9 часов назад +62

    መጅምራያ ነኝ ላይክ ጋይስ🥺🥺ሄሉነቴ የኔ ሴት ሰፈዬ😔🙏

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 6 часов назад +6

    ሶፊዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናቴ በርቱ የማያልፍ ነገር የለም እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን።

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 8 часов назад +21

    እርግጠኛ ነኝ ምርጥ ጓደኛማቾች ይወጣችሁአል ሶፊም የዋህ ናት ሄሉም እንደዛው ናት እና ደግሞ በጣም ትልቅደረጃ እንደምደርሡ አልጠራጠርም የኔ ከርታታወች❤❤❤❤❤

  • @ShafeqaAa
    @ShafeqaAa 8 часов назад +5

    Heluye yene jegna korat eko neshi berchi tenkri tnkaren KeSofi temari yene ❤❤❤❤❤ wdoch bertabelu EnshaAllah hulum yalfal

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 9 часов назад +37

    ቪዲዮ በግዜ ይለቀቅ የምትሉ😢😢 0:32

  • @EthEth-w1o
    @EthEth-w1o 7 часов назад +2

    ሶፊ አላህ የጨምርልሽ ሄለን ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ ሶፊያንም ሄለን ሄለን እስልምናን አላህ ይስጥሽ የምትሉ ላይክ

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 9 часов назад +48

    ሶፊ ጀዛኪላሁ ኸይር ሄለንን ስለተንከባከብሻት ሰዉ በራቃት ሰአት አንቺም አላህ አፍያ ያርግሽ የኔ ዉድ እህት

  • @KrkdiKrkdi
    @KrkdiKrkdi 8 часов назад +4

    Yene jegnoch fexari kegonachu yhun bertu tedegagefu yene konjowech❤❤❤❤❤❤❤swedachu

  • @ሀይሚኖት
    @ሀይሚኖት 9 часов назад +37

    ሔሉዬ እግዚአብሔር የጨርሶ ይማርሽ ጥሩ ጎደኛ ነሽ ፈጠሪ ይጨምርልሽ ቅመም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @retibeta
    @retibeta 4 часа назад +2

    ሶፊ ላንቻ ቃል የለኝም ብድርሽን እግዛቤር ይክፈልሽ አንቻ ጠንካራ ሴት ነሽ ሄሉም እንደዛ በርቱ በግልፅ ተወያዩ ልምዳችሁን ጠንክራችሁ ለሌ ሴቶች ተምሳሌት ትሆናላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MonaAls-ko9ki
    @MonaAls-ko9ki 9 часов назад +30

    እውነት ምን አይነት መልካም ሴት ነሸ ሳፊዬ ፈጣሪ ያክብርሸ❤ሄሉዬ እንዲህ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ሰለሰጠሸ በጣም ደሰ ብሎኛል የኔ ጀግና እህቶች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በደሰታ ኑሩልኝ❤❤

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 6 часов назад +5

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፍዬ አላህ አፍያ ያድርግሽ የኔ ልዬ ሄልዬ አንቺም አላህ ጠካራ ያድርግሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @FoziyaFoziya-my3zm
    @FoziyaFoziya-my3zm 9 часов назад +40

    ሳፊየ የኔ ጨራቃ ሰወድሸኮ የኔ አዘኝ ኣላህ ይጠበቅሽ❤😢😢❤👑

  • @ማመስገንነውልማዴ
    @ማመስገንነውልማዴ 3 часа назад +1

    ማርያምን ሶፊ በጣም ጥሩ ሴት ጥሩጓደኛ ጥሩ እህት ነሽ ሄሉየ በጣም እድለኛ ነሽ እግዝኣብሄር ኣምላክ ይጠብቃቹ የኔ ኣቦቦች 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Ferdos-n3n
    @Ferdos-n3n 9 часов назад +53

    ደስታሽ ደስታዬ ነው ሃሉዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስለቀረሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሁሌ ደስተኛ ሁኚልኝ

  • @ameriyaameri
    @ameriyaameri 2 часа назад

    የኔ ውድ ሶፊዬ ችግራችን ተባብረን ተደጋግፈን ሲሆን ሁሉም ነገር ይቀላል ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 9 часов назад +27

    ሱፊ የኔ ውድ የእውነት ትለያለሽ የሰው ህመም የምትረጅ ምራጥ ልጅ ፈጣሪ ያሰብሻውን ሁሉ ያስካልሽ ሄሎ ጣካራ ፈጣሪ ይጉደለውን ሁሉ ይሞላላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zittagashaw2119er
    @zittagashaw2119er 5 часов назад +3

    ሶፊዬ የኔ መልካም ሴት አግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 9 часов назад +58

    ላይክ አርጉኝ የሶፊ ወዳጆች❤❤

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 5 часов назад

      እኔንም አድሪጊኝ

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 4 часа назад +2

    ሶፍዬ እግዚአብሔር ይስጠሽ መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 9 часов назад +38

    ሁለት ጀግኖች የኔ ጠንካራ ሴቶች ፈጣሪ ከልባቹ የምትስቁበት ቀን ቅርብ ያርግላቹ❤🎉

  • @احلاماحلام-غ1غ
    @احلاماحلام-غ1غ 5 часов назад +3

    ሶፊዬ በርቱ የኔቆጆ ፈጣሪጨርሶ ይማራችሁ ለታችሁንም ዘናበሉኝ ወዳቾሆላለሁ❤❤❤❤

  • @TensayTemechew
    @TensayTemechew 9 часов назад +25

    ❤ሶፊየ አንች ልዩ ሴት ነሽ በጣም ጀግና ለሠዉ ያለሽ ክብር ደግሞ የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነዉ የምወድሽ ለሄሉ ደግሞ የምታደርጊዉ ነገር አመሠግንሻለሁ ቃል የለኝም

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 5 часов назад +2

    የሴት ጀግኖች አሁንም አብራቹ ኑልን አላህ ጀግናው ሴት ያድርጋቹ አብሽሩ ሁሉም ያልፋል የኔ ቆንጆዎች😢😢😢😢😢😢

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 9 часов назад +32

    ተመስገን ሶፊዬ ከለቅሶ ከማዘን ወጥታ ለሰው ስተርፍ ሰው ስታፅናና እንደማየት ምን መታደል አለ 😢😢😢አንቺን ያጠነከሩሽ ከእግዚአብሔር በመቀጠል ኦዴንሶችሽ ነንና አሁንም ሄሉዬ ካንቺ ተምራ ተደጋግፋችሁ ጠንክራ እደምትቆም ተስፋ አደርጋሉ የኔውዶች😢😢😢😢ሂይወታችሁን አመሰቃቅለው ያስለቀሷችሁ ወንዶች ይስራቸውን ይስጣቸው አይዟችሁ እሺ በርቱ❤❤❤❤እማያልፍ ጊዜ የለም

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 6 часов назад

      እሴት ልጅ ስታፈቅር እኮ አዴነዉ እደዚህ ትሆናለች ብየ ሄሉን ምንም አስቤ አላቅም ነበር ሶፊንስ አሁን በቅርቡነዉ ማየት የጀመርኩ ካየዋት ቀን ጀምሮግን በጣም የዋህ ነች በተለይ ለሄሉ

  • @DigitalScreen-i7m
    @DigitalScreen-i7m 4 часа назад +1

    እግዚያቤር አምላክ ይጠብቃችሁ ሄሉዬ የኔቆጆ ፈጣሪ የድሮ ደሥታሽን መልሦልሽ ስቀሽ ያሣዬን❤❤❤❤

  • @GgHh-t1l9d
    @GgHh-t1l9d 9 часов назад +26

    የኔ ወርቆች ሁለት ጀግኖች ድስት ፈታ በሉ የምን አባቱ ማሮቸ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 часа назад

    ሄሉየ የኔ ጸባየ ሠናይ ሶፊየ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @አህላም-f5m
    @አህላም-f5m 9 часов назад +19

    እኔስ ቃል አጣሁልሽ ሶፊየ የኔ ናት ለሁለታችሁም ሙሉ አፊያችሁን ይስጣችሁ የኔ ጠካራጀግኖቸ እወዳችሁዋለሁ የኔ ብርቅየወች💓ሄሉና ሶፊየን የምትወዱ እኔንም አበርታቱኝ❤🎉

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 5 часов назад +2

    ማሻ አላህ በርቱ ሶፊ እኮን ደስ አለሽ 100ሽው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 8 часов назад +16

    ወይኔ ሶፊ ትለያለሽ የእውነት ተባረኪ ሄሉዬ በጣም ታምራላቹ ❤❤❤

  • @ححح-ن2و
    @ححح-ن2و 5 часов назад +2

    የመመሹ ምክኒያት ሙባ ፍቅሽ ሞቶ ስለቀበረዉ ነዉ የምትሉ ላይክ አድርጉ አምሮኝነዉ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 9 часов назад +17

    ወይ ሶፊዬ የኔ ቆጆ እግዝያብሄር ጨምሮ ይስጥሺ ሄልዬ የኔ ልእልት አይዞሺ መልካም ጋደኛነው ያገኘሺው እባክሺ እራስሺን ጠብቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fuhade2024
    @Fuhade2024 6 часов назад +2

    #ሶፊ - የምር ድንቅ ልጅ ፤ ለምታደርጊውና የምትፈልጉትን ፈጣሪ ያሳካላቹ። #ከሄለን ባህሪ ይልቅ የሶፊ ትዕግስት አሸነፈ፤ #ሶፊ❤እናመሰግንሃለን !!

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 9 часов назад +24

    ሶፊየ አላህ እርዚቅሺን ያብዛልሺ የኔ ቅመም የሰደት ጓደኛየ ብዙ ነገሬ በዛላይ ሰለምቴ ነበረች ሀገር ገብተን በቤቷ እድህ ነበር የምትንከባከበኝ ምን መከባከብ ብቻ ሲከፍኝ ሰደሰት በሰሰት ነበር የምታየኝ ውዷ ጓደኛየ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 3 часа назад +1

    ደሥ ሥትሉ ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ሶፊ ጀዛሺን አላህ ይክፈልሺ

  • @masarat2998
    @masarat2998 8 часов назад +12

    ትችያለሽውዴ ሶፍየ❤❤❤❤ሄሉ አይክፋሽ😢😢😢

  • @winniea9803
    @winniea9803 6 часов назад +2

    የኔ ልዩዎች ሶፍዬ ፈጣሪ ያክብርሽ ሄሉዬ አቺንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤❤

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar 9 часов назад +28

    ሄሉየ የኔየዋህ የኔጀግና የኔሱስ ሶፊየኔቆጆ ቀጣይ እኮምታለሁ እዳቀድሙኝነው ነኮመኩት😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ሄሉየ ሦፊየ ጠቃችሁን አላህያብዛላችሁ ሁሌከዝህቡሀላ ደሥተኛሁኑልን ጠክሩሉን😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 9 часов назад +21

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ አይለያችሁ ልባችሁንም ይጠግንላችሁ😢😢😢😢😢

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 3 часа назад

    አይዞሽ ሶፊ እግዚአብሔር ይማርሽ
    ሄሉን ለማስደሰት የምታደርጊውን ሳላደንቅ አላልፍም በእውነት ጥሩ ልጅ ነሽ አላህ በእጥፍ ይሙላልሽ!!!!

  • @user-HayuQuee
    @user-HayuQuee 9 часов назад +19

    ሄሉእናሶፊን የምትወዱ እስኪ❤❤

    • @አየሱሰ
      @አየሱሰ 9 часов назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MasaratMasarat-i9i
    @MasaratMasarat-i9i 7 часов назад +2

    Wowww yene wudochi siwadechu fetari yetabikachu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ S 🥰 H 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m 9 часов назад +14

    ሄሉዬ ሶፍዬ በማያልቀዉ ነዉ ምወዳቹ 😢😢 አላህ ይጠብቃቹ

  • @Bdethfcv
    @Bdethfcv 14 минут назад

    ሶፊዬ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @TsegeDasala
    @TsegeDasala 9 часов назад +12

    ሶፊዬ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤️ ሄሎ እንደዚህ ጠንካራ ሴት ነሽ እወዳችኋለሁ ሁለታችሁንም ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 3 часа назад

    ሶፊየ ቆንጆ ማሻአሏህ በጣም ነው የምታምሩት ሄሉየ ቆንጆ የኔ ጀግኖቺ ነግ ሌላ ቀን ነው ያማያልፍ የለም የኔ ጠካራወቺ

  • @tub9380
    @tub9380 9 часов назад +17

    ሶፊ ምርጥ ሰው የኔ የዋህ

  • @Abtam-ce4lj
    @Abtam-ce4lj 5 минут назад

    ሶፊ ግን ምን ቃል ይገልፅሻል እግዛብሔር ይስጥሽ ጠክርሽ ምታጠነክሪ 🎉🎉 አይዟቹሁ❤❤❤❤

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 9 часов назад +16

    ማሻ አሏህ ደስ ትላላችሁ ሶፊ &ሄሉ በርቱልኝ

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 4 минуты назад

    ሶፊየ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ ሄሉነቴ የኔ ጠካራ በርችልኝ❤❤🎉🎉🎉

  • @tiabayasuf2359
    @tiabayasuf2359 9 часов назад +13

    ሶፊየ የኛእቁ አለህይስጥሽ ከጎኗሁኝ አለሁሽበያት አህያሽርሽ የኝጠጋራ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Час назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
    @ኡሙሪያን-ቈ5የ 9 часов назад +10

    የኔውዶች በርቱ ደካማ ጎናችሁንእዳታሳዩ ሄሉ &ሶፊየ አላህያሽራችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @Aminat725
    @Aminat725 3 часа назад

    የኔዉዶች ሁለትእንቁወች ሦፊየ የኔጀግና ሄሉ የኔጠንካራ ሸክላ ተሠብሮ እራሡ ተፈጭቶ ማንነቱንይዞይሠራል እና እንተም ሁለትልባችሁ የተሠበሩ ልጆች ናችሁና ተጠጋግናችሁ ከፍያለ ጄረጃ ዴርሣችሁ ማየት እፈልጋለሁ ቢኢዚኒሏህ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 9 часов назад +39

    እስኪ ዛሬ ቦታ ልያዝ ቀስብላችሁግቡ ምንግዜም ቢሆን ከጠንኳሮች ጋር ነን በርቱልንሶፊ እስኪ ፀጉርሺን ሸፍኝ በደንብ ሄሉእንኳን ለመሸፈን ብዙ ግዜ ትታገላለይአንቺግን ልብ አላልሻትም ተሸፈኚ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 7 часов назад +1

    ማርያምን ሄሉ ምርጥ ልጅ ነዉ ያገኘሸዉ ሶፊ ምርጥ ልጅ ነት😍😍😍እድለኛ ነሸ ሄሉ

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 8 часов назад +4

    የኔ ውድ ሶፊዬ ሁላችንም ነው ያስደሰትሽን የኔ ቆንጆ ❤ ፈጣሪ ይማርሽ ውዴ ሄልዬ አብርሻት ሁኚ የምትሉ❤

  • @sarasaro229
    @sarasaro229 3 часа назад

    ስፍ ❤️❤️❤️❤️የኔ ቆንጆ ታባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስታምሩህ 💞💞💞❤️ የኔ ውዴች 😍😍 ፈጣሪ ይጠብቀችሁ 🎉🎉🎉❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 9 часов назад +11

    የኔ እናት ሚሥኪን እኳን አሥደሣሻት በጣም ደስ ይላል አላህ ከጎናችሁ ይሁን

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 4 часа назад

    ሶፊያ🎉🎉🎉🎉 100k 😊 ሱሱዬ ሰው በጠፍበት ሰው ከልቧ ሰው የሆነች አላህ ከቶፊቅ ያስታርቃችሁ ሲበዛ መልካም ናት

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 9 часов назад +14

    ሶፊዬ ፈጣሪ ያላሀሰፍሹው ደስታ ይስጥሽ ትለያለሽ❤❤❤❤የምር ሴት ነሽ❤❤❤

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 5 часов назад

      እኔንም ደምሪኝ

    • @rakiyoutub22214
      @rakiyoutub22214 5 часов назад

      @@ZabebaJamle ደመርኹሽ

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 5 часов назад

      @@rakiyoutub22214 እሺ የኔ ውዴ

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    ሶፊ የእኔ የዋህ መልካምነትሽ እንኳን
    አድርገሽ ዝም ብሎ በይታ ያስታዉቃል
    ሄሉዬ ከሶፊ ጋር ስለተገናኘሽ ደስ ብሎኛል
    እና ተደጋገፉ እህቶቸ በርቱ ሴት ልጂ ማልቀስ
    ብቻ አይደለም ጠንካራም ሆና መታየት አለባት ። ❤❤❤

  • @Aesha.aliiii
    @Aesha.aliiii 9 часов назад +12

    እንኳን ደስ አለሺ 100k ስለገባሺ።

  • @حواءعبدالله-ن7م
    @حواءعبدالله-ن7م 4 часа назад

    ሶፉየ የምወድሽ አላህ የምታስቢውን ሁሉ ያርግልሽ ሄሎየም አይዟችሁ

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 8 часов назад +8

    ሶፍዬ ጄዛኪ አላሁ ኸይር❤❤❤ሄሉዬ ፈገግ እድትል ስላደረግሽልን አላህ ሁለታችሁም የምትደሰቱበት ቀን ቅርብ ያድርግላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 5 часов назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሶፊየ ስጥ ይሰጥሀል ነዉ ሚረዝቀን አላህ ነዉ በምንችለዉ አቅም ሰዉን ብናስደስት አላህ ይወደዋል ሄሉየ አይዞሽ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 9 часов назад +9

    ሶፊዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ መልካም ቅን አሳቢ ሄሉዬ ሁሌም ሳቁልን አብራችሁ ስሩ❤❤❤❤❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 3 часа назад

    ሶፊ እግዚአብሔር ያክብርሽ መልካም ሰው ነሽ ህይወትሽ ያማረ የሰመረ ይሁን

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    የኔ ዉዶች ሄሉዬ ሶፉዬ የኔ ብርቅዬወች ዉድድድድድድ በማያልቀዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌም ሳቁል የኔ ልዕልቶች❤❤❤

  • @marthaeth4240
    @marthaeth4240 7 часов назад +1

    Wooww godegna inde new heluye ayzosh ishi❤❤❤❤❤

  • @ተመስገን-ነ4ኘ
    @ተመስገን-ነ4ኘ 9 часов назад +6

    ሄሉዬ የኔ ስስት የኔ ፈንዲሻ የኔ ሲንደሬላዋ አይዞሽ በርቺ የኛ ጀግና ከጎንሽ ነን ሶፊዬ መልካም አስተዋይ ፍቅር የሆናቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Murshida-z5q
    @Murshida-z5q 7 часов назад +2

    ሳፊ ምን እደምልሽ አላቅም አላህ ጀዛሽን ይክፊልሽ ለሄሉ ያደረግሽው ነገረ

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 9 часов назад +8

    አይዞሽ እማ ሶፊነት የኔ ውድ ደሜ ክበሪልኝ🙏❤❤❤
    ሄሉነት አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል በርችልን🙏🙏🙏ጉዞ ወደ ፊት 🙏❤
    ከሶፊ ጋር ጠንክራችሁ ስሩ 🙏❤
    ከሄሉ ጋር ያለው እውነት እንዲወጣ እንፈልጋለን ለምንድነው ነው እውነት እንዳታወጣ የታፈነችሁ በቅርቡ ጋቢ ሾ ላይ አዲስ ነገር አላችሁ ብላን ነበር እኮ🙏❤እውነት አንዳታወጣ የተፈነች ይመስለኛል ግን ለምን ይሆን እሷ እየተጎዳች ሌሎቹ እሽኮለሌ የሚሉት 🙏😥የሄሉ የሶፊ ወዳጆች የት ናችሁ 🙏❤

  • @Resttub21
    @Resttub21 Час назад

    መሻላህ ስታምሩ ኢንሻላህ ሶፊዬ ስመጣ አገኝሻለሁ❤ሂሉን ብቻማ አታጉርሽም😂ቀናው መሰል😂

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 9 часов назад +4

    የኔ ምርጦች ሁሌም ሳቁልኝ ሄሉዬ የኔ ልባም ሴት ሶፊዬ የኔ የዋ ፈጣሪ ፍቅራቹን ይጨመርላቹ ሶፊዬ አሰደሰሺናል ፈጣሪ ያሰደሰትሺ የኔ እናት ተባረኪ ሄሉዬ ሰትሰቂ ሳዬ ደሰታዬን መቆጣጠር አልችልም የኔ ሙሉ ሴት እወዳቸዋለው❤❤❤❤

  • @ريماالدغيمان
    @ريماالدغيمان 8 часов назад +1

    Sofii thank you helu goni sila honshi yene maroch ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 9 часов назад +6

    ሶፊዬ፡ንፁልብነው፡ያለሽ፡ሄሉ፡የኔደርባባ፡ስታምሩ፡ፈጣሪ፡ፍቅራቹን፡ዘላቂያርግላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @idgshjxhzgha5289
    @idgshjxhzgha5289 6 часов назад

    ሶፊየ አችን አለማድነቅ አይቻልም ሶፊየ ሄሉን አደራ ሁሌም ከጎኗ ሁኒ ሄሉየ የኔ ጠካራ አይዞሽልኝ እህት