ወይ እኔ ወይ እሷን ምረጥ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #marketube #abtube #haymi tube

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Месяц назад +501

    ኤፍርምን 100K እናስገባው የምትሉ❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +3

      ተይእኔንምደምሪኙ❤እኔንማንያስገባኚ😢

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 Месяц назад +3

      ቤዚን አታስከፋት የኔ ቆጆጆጆ ቤዚዬዬዬ ❤❤❤

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn Месяц назад +220

    ቢዚ ረጋ ያለች ድንቅ ሴት ናት የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Месяц назад +362

    የጋሽየን ልጆች በሙሉ የምትወዱ እስኪላይክ

    • @kabadakabada4176
      @kabadakabada4176 Месяц назад

      mubee duniya fuh

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @አያንቱ
      @አያንቱ Месяц назад

      ❤❤❤ዋናዬ አንቴም ጭሚራ እንዋዳዋቹዋሎ❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Месяц назад +448

    ኤፍሬምን እና ቤዝየን የሚወድ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Месяц назад +1

      ደምርኝ ማሬ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад +1

      . አረተተወ 🎉🎉

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 Месяц назад +1

      ደምሪኚ

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭

    • @MoniMoni-fm6wi
      @MoniMoni-fm6wi Месяц назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs Месяц назад +127

    ሩታዬና ቤዚን የሚወድ👍👍👍ሀይሚንም አታሰቃያት ኤፋ ግፍ ነው😔

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Месяц назад +101

    የስድት እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ 😢😢😢

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy Месяц назад +566

    ሀይሚና ብሩክ ቪድዎ ይስሩልን የምትሉ😢😢😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Месяц назад +107

    የሀይሚ ፕራክ እኮ በቃ 👌😂❤❤ቤዚን ግን አታስከፏት 😳❤

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Месяц назад +87

    በቃኝ ሊባል የሚችል ነገር ? ተናገሩ ኮሜተሮች
    እኔ እትና አና እትና አብረው ይምጡ እያሉ ድርቅ የሚሉ ኮሜንተሮች ክክክክክ እውነት የሚል ላይክ

    • @AgzegneElahi
      @AgzegneElahi Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም

    • @user-lr4tz4kz7w
      @user-lr4tz4kz7w Месяц назад +3

      ምድርቅብቻ ስግጥነውእጂ😂😂😂

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Месяц назад

      @@user-lr4tz4kz7w እኮ

    • @MyLove-ov3gi
      @MyLove-ov3gi Месяц назад +3

      እኮ በየኮሜቱ እትናና እትና እያሉ አሰለቹንኮ የምር 😃😃

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @EnatEth
    @EnatEth Месяц назад +37

    የፕራክ ሰይጣን አለብሽ የለው ቡሩኬ እውነቱን ነዉ ግጥምሽ ይሻልሻል ሐይሚይ የነኔ እናት እወደሻለዉ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Месяц назад +28

    የሐይሚ ተኮል እዳለበት መጀመሪያም ጠርጥሬ ነበር😂😂😂❤❤❤❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Месяц назад +53

    ቤዚየ ተመካክረዉ ተጫወቱብሽ አይደል ደርባባዋ ሀይሚ በኤፋማ አትምጭባት ብድርሽን መልሽ😂😂❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Месяц назад +86

    ቤዛን እና ኤፋን የምትወዱ ሀሚ የፕራክ ችግር አለቀቃትም የኔ ውዶች የጋሽየን ልጆች የምትወዱ በላክ የኔ 😍😍😍😍😍ልዩወች😘😘😘😍😍😍👍👍👍👌

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p Месяц назад +26

    ወይ ሀይሚ የአለሽበት ሁሉ ድምቅ የምታረጊው የቡራ ንግስት

  • @EnatEth
    @EnatEth Месяц назад +136

    ሐይሚ ከብሩኬ ጋ መች ነው የምመጭዉ እየጠበቅንሽኘዉ የማሰሩ ከሆነ ይገሩን የምትሉ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +2

      😂😂😂😂ደምሪኚውደ 7:36

    • @AmrAommm
      @AmrAommm Месяц назад +1

      እረ በግድነው😂😂😂😂

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc Месяц назад

      ኧረእፈሩ ወድሞቿን😂😂😂

    • @dfdg3580
      @dfdg3580 Месяц назад

      እተዋቸዉ እነሱ ለተመልካች ክብር የላቸዉም ለጥምጀ

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 Месяц назад

      wey Gudi Eski Egnnn Atibelu Beka Tefatewachew Mn Mejajal New

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Месяц назад +61

    ቤዚን ኤፊን የምትወዱ እስኪ😂

  • @user-hb1dg8jf7l
    @user-hb1dg8jf7l Месяц назад +155

    ይሄ ተኮል የሀይማ ነው የምትሉ ብላይክ👍👍

    • @NaM-ju4qn
      @NaM-ju4qn Месяц назад

      ምንጥርጥር አለው

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs Месяц назад +59

    ሀይሚ የኤፋን ብድርሽን መልሽ ወደ ቡታ ጂራ ሳትመለሽ የምትሉ👍

  • @user-ob1zz8ic1r
    @user-ob1zz8ic1r Месяц назад +24

    ሀይሚ እኮ ፕራንክ አታድርግ ቅመም የሆነች ልጅ❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Месяц назад +23

    ሀይም የፕራንክ ሰይጣን አለቀሰ ብሎል ብሩኪ እንግዲህ ቅመሽ ቢዚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ይመቻቻችሁ❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Месяц назад +24

    የመጀመርያ ነኝ ቤዚየ ምርጥ ስው ናት ወደናታል❤ ደግሞ ረጋ ያለች የማትቸኩል ልጀ ናት ❤ efie❤ ምርጥ ስው ነህ ወንድምነትን ባንተ አይተናል ለ አብርሃም የከፍልከው ንንን❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +81

    ሀይሚየ የኔ እቁ የጋሽዬ ልጆች በቃ ይለዪብኛል❤❤ቤዚዬ ተገኘሽ😢😂

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Месяц назад +27

    ሃይምዬ የስራሽን ይስጥሽ 😂😂😂የበዝ አንጋገር የተመቸ ብቻ👍👍👍

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 Месяц назад +62

    ሀይሚነቴ አንችን ለማየት የማልሄድበት የለም የኔ ልእልት
    ኤፋየ ሀይሚን ተከባከብልኝ እወዳችሗለሁ ቤዚየ

  • @user-yr5ps9mw9f
    @user-yr5ps9mw9f Месяц назад +15

    ብሩክ ብሩክ እምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ሀይሚ አላለምኮ ጓደኞቼን ብሎ ሂደ አይደል በቃ ዝበሉ እናተ ምን አገባችሁ በሰው ሂወት እምትፈተፍቱት በቃ ተዋቸው ቲሽ

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 Месяц назад

      አንችም አይማለከተሽም 🤮🤮🤮👎

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Месяц назад

      Achi erasishi segexe mina agebashi hayimi bureke isaye 😂😂😂

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 Месяц назад

      እግልዝኘዉ እንደርስበተልን ከፈለጌሽ እንስተምርሽልን
      ሰለ ሱወ አተዊር እሽ አሽቀበጫ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Месяц назад +50

    የሀይም ግጥም በጣም ናፍቆኛል ከምር እኔም እያሰኩ ነበር ፕረንክ ለቤዚ ❤❤

  • @maryamsabt2468
    @maryamsabt2468 Месяц назад +10

    የሙዚቃው ነገርስ አይወሎ የፍቅር ሀገር❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Месяц назад +27

    የሀይሚ ፕራክ እኮ አያድርስ ነው😂

  • @user-sy1vb6ot5l
    @user-sy1vb6ot5l Месяц назад +23

    ወለሂ ያሀይሚ እነ ያቡሩኬ ፍቅር እዞኛል ማለ በሉኝ❤❤❤❤❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Месяц назад

      ኤረኔም ወላሂበነጋበመሸእነሱንፋለጋ እነሱምቀሩ

    • @ወሎየዋBH123
      @ወሎየዋBH123 Месяц назад +1

      ውጭ ከዚህ አረቢም እህ ሁሉንም በየቤታቸው እይ አለቀ

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd Месяц назад +1

      ደምረኝ የኔ ውድ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Месяц назад +20

    ሀይምዬ ያንች ፕራክ ምንም አይችሎም ግን ቤዝዬ አታስከፉት 😔

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 Месяц назад +58

    ይሄ ተኮል የሀይሚ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-lt5rm4vj2s
    @user-lt5rm4vj2s Месяц назад +10

    ቤዛን አታስከፍት ስውዳት እርጋታዋ ደስ ስትል❤🥰🥰🥰🥰

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u Месяц назад +15

    ሃይም ፍራክ ኮ ያበደነው 😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    በዚዬ የኔ ቅመም አይዞሽ ቻይ 😢😢

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Месяц назад +78

    ጋሽዬ ዩቱብ 100K እናስገባቸው ሀይሚ የፕራንክ ቅመም ቤዛ ተገኝተሻል ቤዚ ብዙም ፕራንክ አትወድም እኮ ሀይሚ የልጅ አዋቂ ናት የምትሉ👍👍👍👍👈👈👈👈

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Месяц назад +54

    ሀይሚ ተሳስተሻል ከቤዛጋር ሁነሽ ኤፋን ነበር ማድረግ ያለብሽ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +2

      ደምሪኚውደ🎉 6:22

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd Месяц назад

      እኮ ♥️♥️♥️😢😢

    • @user-fc4vr3td5r
      @user-fc4vr3td5r Месяц назад

      @@ekramemohamad7392 እሽ

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Месяц назад +5

      ሀይሚ ከቤዚ ጋር ሁኚና ኤፋን ፕራንክ አድርጊ ከመሄድሽ በፊት እንጂ እሷን ቀድመሽ ፕራንክ ማድረግ አልነበረብሽም በይ በደንብ ካሻት

    • @Bisratgirma-tm4qx
      @Bisratgirma-tm4qx Месяц назад +1

      እኔም የጠበኩት እሱን ነበር

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Месяц назад +8

    ወይኔ ሀይሚ የተሙታሺ ግን ልጅቱን ዛሬ ትግስቷን ሳላደቅ አላልፍም❤❤❤❤❤

  • @user-om3mu5lp4k
    @user-om3mu5lp4k Месяц назад +12

    ኤፌሬም ቆፊጠን በል ወይኔ የልጅቶ እሪገታ እድለኛ ነህ ኤፌሬም

  • @user-ib2nr4kd3d
    @user-ib2nr4kd3d Месяц назад +12

    እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሂይወት ነው

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 Месяц назад +15

    እርጋታዋ ደስስትል😢😢

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Месяц назад +27

    ቢዚ የእግዚአብሔር ስጦታ ናት❤❤❤❤ አች ምት ሃይሚ😂😂😂

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Месяц назад +4

    ፈጣሪ አይለያችሁ እናንተ የጋሽዬ ፍቅሮች ተንኮለኛ ሰዉ ተንኮል ነዉ ሀሳቡ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Месяц назад +8

    ሀይምዬ ፍቅር እዎድሻለዉ ግን መች ይሁን ከ ቡራ ጋሪ መተሽ ምታሳርፍን 😌ቡራ ከ ሆነ የኛ የመዳሞች ቂመሞች ጩሄት መልስ አልሰጥም ብሎ ፀጥ አለ በጣም አዝነናል በሱ 😢

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore Месяц назад

      😂😂😂👐

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Месяц назад +1

      እከይ እንኳን አልሠማ ጀግና ብየዋለሁ አደንቀዋለሁ እሱንም በቤቱ እሷንም በቤቷ እዩ አለቀ ሀይሚቲ እኝዳሠሚ አንልም እማ ዝም ብለው እኝኝኝኝኝኝ ይላሉ ኤጭ

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru Месяц назад +18

    ያኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤ ስወደቹ ኑሩልኝ EF ታወያት ሀይምዬ ቤዝዬ ስወድሽ

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Месяц назад +18

    ወደዛ እከሌን ምረጡ እከሌን ምረጡ አይባልም ቤዚንም አታስከፉ ኤጭ ሀይሚ ተይ አይባልም

  • @Marem-dc5mo
    @Marem-dc5mo Месяц назад +24

    አረ በፈጣሪ ሀይሚና ቡራ አምጡልን 😢

    • @user-bu1ih1sy6w
      @user-bu1ih1sy6w Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-tr5tw1yq3e
      @user-tr5tw1yq3e Месяц назад

      😂😂😂😂 መገን ሰዉ

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd Месяц назад

      አዎ ባጥም ናፍካንል 😢😢♥️♥️♥️

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Месяц назад +1

      ዛሬም እዛው ነሽ በናተ ምክንያት ሰቃቅቄ ልሞት እኔ ቱ ልሳደብ ነበር አፌን አላገማም

  • @naatytube
    @naatytube Месяц назад +11

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራየዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

  • @Menbulala
    @Menbulala Месяц назад +14

    ድሮም ቅመምን የነካ ማንም ፕራንክ አይችሎትም አትኳት ውድድ አረጋችዋለሁ ።
    ቤዚ ቻይው❤❤❤❤❤

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Месяц назад +5

    ቤዝዬ እኔም እርር ብዬ ነዉ የተቃጠልኩት ከልብ አልቅሻለሁ ዜዚዬ የአነጋገር ለዛዋ አስተዋይነቷ የሚገርም ነዉ አንቺ እህት እኔ ጓደኛዉ ታድያ ምንያገናኘዋል ብላ ለማሳመን መሞከሯ ደግሞ ሀይምን ለማሳመን እየጣረች የኤፊ ሀሳብ ነዉ ተስፋ ያስቆረጣት ደግሞ ቤዝዬ እንዳንቺ ሳትቀባባ በተፈጥሮዋ ዉበት ደምቃ የምትታይ ሴት ለመሆኑ ኤፊ ከየት ያገኛል? ሌላዉ ይቅር ምንም አይነት ዉበት ባይኖርሽም እንኳን ከማንም ከምንም በላይ ምንም አይነት ልፕስቲክ ኩል ሻዶ ሳትቀብ ለህዝብ መቅረብሽ ከሴቶች ሁሉ ልዩ ያደርግሻል ሪቺም እንዳንቺ ናት ጸጋ ብዝት ይበል

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Месяц назад +1

      ሀይሚም አትቀባ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ቆንጂየ እስማርት ወብ የትንሽ ትልቅ ናት ያ ማለት በዚ አታምርም እያልኩ አይደለም ፁሁፍሽን አስተካክሊ ሁላችውም የራሳቸው የተሰጣቸው አለ ከፈጣሪ

    • @user-wg5jt5zg2i
      @user-wg5jt5zg2i Месяц назад

      ​@@Mነኝ234ትክክል👍👍

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Месяц назад +10

    ሀይሚዬ የኔ ጣፉጭ ክቡራዬ ጋር ቪደዮ ስሩ የምትሉ ላይክ ግጭኝ❤❤❤❤

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 Месяц назад +21

    ዳግ አዳርግሽ ሀሚዬ ግን ቤዚን አነበርም ኤፋን ቢቻ ሲሪ😢😢😢😢😂😂❤

  • @SebeleWende
    @SebeleWende Месяц назад +9

    ወይ ሀይሚ በሄድሺበት ሁሉ ፍራን ትችያለሺ🎉❤❤

  • @ቤተ
    @ቤተ Месяц назад +2

    ወይኔቤዜ እርጋታሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም ሀይሜ ፕራንክሽ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂ኤፋዬ ምርጥ እድል ነው ያጋጠመህ ቤዜን ስላገኘህ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl Месяц назад +8

    ወይኔ ኤፋ ሃይሚ ነብሳቹ ኣይማርም ግን የቤዚ ትግስት ገርሞኛል በጣም ሲበዛ እንደ ሩትየ ትግስተኛ ናት👍 እኔ ቢሆን ገና ነገሩ ሲሰማ ጥያቹ ጥርግ እል ነበር 😂

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Месяц назад +1

      ጣም ቤዚና ሩታየን ብራክ አታርጉ እደ አበዛሺው ሀይሚ ኤፋና አብርሺን አርጊ እደ ሴት ለሴት ሁናችሁ ብራክ እር ጉአቸው ኤፊና አብርሺን

  • @madinaali1147
    @madinaali1147 Месяц назад +7

    ማሻአላህ ዲምቅ ነው የምታደርጋቺሁ ሀይሚ

  • @hassen093
    @hassen093 Месяц назад +13

    ሀይሚዬ የኔ ሚጥሚጣ❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Месяц назад +6

    ኤፍሮም 100k እናስገባው ውዶችዬ❤❤

  • @user-ws9rk6lv7j
    @user-ws9rk6lv7j Месяц назад +15

    አንዳኛ ነኝ ለይክ ኤፈን ሀይሚን ቤዚን ያሚወድ❤

  • @ወሎየዋBH123
    @ወሎየዋBH123 Месяц назад +2

    ሀይሚየ ግን አንድ ነገር አደራ የምልሽ በፕራንክ ሙሉ ጊዜሽን አታባክኒ አንች በድንገት ይመጣልሻል ያ ደም በቂ ነው ለፕራንክ ትልቅ ታለት አለሽ ማሻ አላህ ተጠቀሚበት በትልቅ ነገር እጠብቅሻለሁ አደራ ሀይሚነቴ እስማርቷ ደሞ ኮሜታተሮችን ተያቸው አትስሟቸው በሁለታችሁም ላይ በሚባለው ነገር ቅር እንዳይልሽ እወድሻለሁ

  • @samprincess378
    @samprincess378 Месяц назад +3

    ሀይሚዬ ቅመም ቤዚዬን አተሰከፋት ረጋታዊ ደስ ይላል በጣም ነው የምወድት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Месяц назад +16

    ሀይሚሻዬ የወንድሞቻ ድምቀት የምወድሽ የፕራክ አባሳደር ኮ ነሽ ቀባጥዋዬ❤ ኤፋ ግን ተው ከናተ ጋር ትሁን እንዳትመለሺ ለብቻሽ ሆ😢

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Месяц назад +15

    😂😂ሀይሚን ፕራክ አታርግ መልሱ እዳነዉ

  • @medna5856
    @medna5856 Месяц назад +4

    ኤፋን 100kአናስገባው እኛወሎየወች የምትሉ እስኪ ልያችሁ😊

  • @የአሜን
    @የአሜን Месяц назад +9

    አይ አይሚዬ ቅመሟ የፕራክ ነገር አይሆንላትም እኮ😂😂

  • @sabo8756
    @sabo8756 Месяц назад +6

    ቤዚ እርጋታዋ ደስ ስትል😊❤❤❤❤

  • @GenetMtku
    @GenetMtku Месяц назад +6

    የሀይሚን የትወና ብቃት ሳላደቅ አላልፍም ዋው ሀይሚዬ ቅመሟ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፕራክ አቺ ብቻ ስሪው❤❤❤❤❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Месяц назад +4

    ቀጣይ ኤፋን ነው ማስጨነቅ ቻይው እግዲህ የፕራክ ሂወት እዲህ ነው አይዞሽ 🥰🥰🥰

  • @nomore8101
    @nomore8101 Месяц назад +2

    ሐይሚዬ የኔ ልዕልት አንቺ ፕራንክ ስታደርጊ ደስ ይለኛል ከኤፉ ደግሞ በጣም ነው የምታምሩት አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZTube-l4z
    @ZTube-l4z Месяц назад +2

    ሀይሚዬ የኔ ተከለኛ ስወዳት እኮ ❤️ እስኪ እንደኔ የሚወዳት👍👍

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር Месяц назад +6

    አብርሽንና እሩታን ፖራንክ አድርጊልን ሀይሚዬ😂❤❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Месяц назад

      ተይ ሩቲ በፋት አርጋቸዋለች ሀይሚ መኪና እራሱ ብራክ አርጋቸዋለች ሩታየንናአብርሺን እዶታርጊ ሩታየን ሀይሚ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Месяц назад +1

    የእኔ ቆንጆ አስደነገጣችኋት የሐይሚ ነገር በቃ ማስደንገጥ ነው ስራሽ😂❤❤❤❤❤❤

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ Месяц назад +6

    ሀይሚየን የምትወዱ 😢❤❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Месяц назад +53

    የወሎሙዚቃ ለሁሉ ድምቀት ወሎየወች አላችሁ💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Месяц назад +3

    የጋሽዬ ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ ቤዜ የምር አሳዘናችኝ ወይይ ሀይሚ አስደነገጥሻት የኔውድ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Месяц назад +3

    ወይኔ ቤዚዬ አይዞሽ የኔ ዉድ እንዴት እንደከፋት ጌታን የኔ ቆንጆ አንቺም ተበቀያቸዉ አንድ ቀን አሳቡን ነግርሻለዉ እኔ ❤❤❤😂😂

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 Месяц назад +9

    ሀይሚ የኔ ልእልት የምትለይብኘ❤❤

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 Месяц назад +9

    ቤዜ የዋህ ነች የምር እሷ ፕራንክም አታደርጋችሁም አታብዙባት ግን አች ተኮለኛ የሆንሽ ሀይሚ አይድያ ንገሪያትት

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Месяц назад +9

    ቤዚ ቻይው እግዲህ ሀይሚ በቃ ይሄነገርሽ አይለቅሽም እንዴ ተይ ግን😅

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @Jerry21-vb6mb
    @Jerry21-vb6mb Месяц назад +7

    እረ ሀይሚ እና ብሩክ መቼ ነው የምትመጡት ቁርጡን ንገሩን?

  • @hassen093
    @hassen093 Месяц назад +11

    ሀይሚዬ ❤❤❤

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk Месяц назад +3

    ወይን ሐይሚ ታዪ ታዪ ታያ 😂😂😂😂😂😂 የጋሸየ ለጆች ሰዎዳች❤❤❤❤❤

  • @user-cv3qy4jx1m
    @user-cv3qy4jx1m Месяц назад +6

    ሃይሚየ የኔ ውድ እንደዚ ያለ ፕራንኪ ይቅርብኝ አፍ እንደዚ ያለ ፕራንክ ኣታብዙ ቤዙየ ኣይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 Месяц назад +1

    ኤፍረም አረ ለጋደኛህ ኣቤላ ንገረው ሩታ ኣፈቅረዎለች ግን ልረዳት ኣልቻለም 😢❤ ደሞ ኣባራታቱ

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Месяц назад +3

    ውይ አችቅመም ነፍአመትኑሪልን ማማማየ ትለያለሸ እህት አለሜ የኔውድ ጀግናነሸ እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dr2hk4kq6s
      @user-dr2hk4kq6s Месяц назад

      አሪፍነው ወጥም የሚጥመው ኮረሪማ ሢኖረውነው አችም ደሞ የፍቅር ቅመመምነሽ የኔው ድ የኛድምቀት ❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Месяц назад +1

    ምስኪን ቤዚ የውነት ምርጥ ልጅ ነሽ ተከራከርሽ ስራሀት በምላው አነጋገር ሳላደንቅሽ አላልፉም አይሚ አንቺን ረሙ ነበር ማገናኝት 😂❤❤❤👍

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ Месяц назад +19

    😂😂ኮመታተሮች ቃስ አርጉኝ 1ኛ ናኝ

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Месяц назад +1

    ኧረ ሀይሚን ፕራክ አደራርግ እዴትነች በላይክ👍👍👍👍

  • @fafitube1
    @fafitube1 Месяц назад +3

    ቤዚ ተበቀያት ሀይሚን ባበደ ፕራንክ ውይ ሀይሚ የተመታሽ😂😂

  • @emebete6
    @emebete6 Месяц назад +11

    ሀሚዬ የብራክ መጋኛ መቶታል🤣🤗

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r Месяц назад +6

    ኤፊን ሀይምዬ በዚዬ የምትወዱ እሰኪ❤❤❤❤😂😂

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz Месяц назад +1

    ውዶችየ ሁሉም ያምርባችህል ወደፊት ❤❤❤🎉🎉

  • @user-ky7vl2qb7m
    @user-ky7vl2qb7m Месяц назад +9

    Be maryam haymiy endiyaw swedsh benatsh abrshna rutin prank argilin huletunm emoyancherechr gerami prank argilin 🙏❤

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Месяц назад +1

    ሀይሚዬ ለቤዚ አሪፍ ግጥም ግጠሚላት

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k Месяц назад +10

    ፕራክ ቅመም ሀይሚየ 🥰

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 Месяц назад +1

    እዉይ ወይኔ ቤዚዬ አይዞሽ ሚወዱሽ እነሱ ቢቻ አይደሉም እኛም በጣም ነዉ ምንወድሽ ❤❤❤❤

  • @user-fk7rq3ng2n
    @user-fk7rq3ng2n Месяц назад +4

    ሀይሚዬ የፕራክ ቅመም ሠወድሺ የኔ ልዩ❤ቤዝዬ አይዞሺ ቻይዉ😂😂😂😂😂

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Месяц назад +9

    እስኪ እንይ ማንኛቸው ይሆን ፕራክ የተደረጉት😂😂

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ Месяц назад +6

    ሀይሚየ የኔቅመምስወድሺኮ❤❤❤❤

  • @user-us5lf4gb8m
    @user-us5lf4gb8m Месяц назад +2

    ሀይሚ እራስዋ ካረጋች ፈገግ ትላለች ሰው ካረገ አትወድም❤❤😂😂

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Месяц назад +2

    ሀይሚየ እኮ ቆንጆ ናት❤❤❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Месяц назад +1

    ቤዚ ሰለማታዉቃት ነዉየፕራንክ ህመ ምተኛ ነት አትፍረጂባት አሁን ብትለይዉ ኤፍሬም እራሱ ያብዳል ቤዚ ቆንጆ ከሰዋ ጋር ሆነሺ አሪፍ ፕራንክ እንጠብቃለን የጋሽዬ ልጆች ፍቅር ናቸዉ እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤