ለእናቴ ትልቁን ስጦታ ሰጠዋት ፡ በእንባ ተራጨን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 507

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 8 месяцев назад +228

    ይሄን ልጅ እናቱን ስለሚወድ ወደድኩት

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 8 месяцев назад +87

    ምርጥ ልጂ ማለት አንተ ነህ ወላሂ እናቱን የሚወድ ልጂ ደስ ሲለኚ ሲገባው መከራተቷ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 8 месяцев назад +151

    ያሪብ እኛንም በሰላም ከናታችን እቅፊ ያብቃን እደኔ እናቱ የናፊቀችዉ 😢😢❤❤

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 8 месяцев назад +44

    ይን ልጂ አለማድነቅ አይቻልም ለእናቱ ያለው ክብር

  • @takelederesa
    @takelederesa 8 месяцев назад +70

    እናት ውለታ ከባድ ነው እናት የፈጣሪ ስጦታ ነች እናት የምትወድ በላይክ አሳያት

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 8 месяцев назад +55

    ታድላ መታደል ነው የተባረከልጅ ማግኝት
    ❤❤❤

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae 8 месяцев назад +49

    አንተ ልጅ እናትክ እንዲህ ለማስደሰት እምትጥረውና እናትክን ደስተኛ ሁና ስታያት ❤ለስዋ ደስታ ብዙ ትጥራለክ እውነት በጣም ከምልክ በላይ ወደድኩህ እናት እኮ ምንም መተክያ የሌላት ብቸኛ ናት soእናትክ በምድር እስካለች ድረስ ተንከባከባት እምየ እወድሻለው💝 ኑርልኝ✍️

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 8 месяцев назад +9

    ሞክሼ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ወርቅ ልጅ ነው የወለድሽው ሁላችንም ያደግንበት ነው ህይወት ከፍ ዝቅ ታደርጋለች። እንዲህ አይነት ልጅ መውለድ መካስ ነው። ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 8 месяцев назад +7

    እደዚህ አይነት ልጂማገኝት መታደለነው ከዚህም በላይ እድትክሳት እረጂም እድሜ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 8 месяцев назад +4

    ታድላ. መታደል ነው የተባረከ. ልጅ. ማገኝት. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
    @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 8 месяцев назад +3

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ጀግኖ ውድሜ የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 8 месяцев назад +4

    ስትናደድም ስትስቅም ፍንድሽድሽ ያለች እናት ስወደት ❤❤ እናትህን የበለጠ እንድታስደስታት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ❤

  • @MafraShurki
    @MafraShurki 8 месяцев назад +4

    በልጅነት,መዉለድ,መተደልነዉ,ገነ,ወጠት,እኮነት,እነትክ,መሸ,አለህ🎉🎉🎉

  • @HanaTsegu
    @HanaTsegu 8 месяцев назад +14

    የኔ አናት ሁሉም ለዘላለም ትኑር ❤️🥹አግዚአብሔር ይባረክ የኔ ወንድሜ 🥰ቅናው የደስታ ቅናት 🙏

  • @mebezazeyne5884
    @mebezazeyne5884 8 месяцев назад +4

    ኡፍፍፍ ታድላ እናቴ ቃል የልም ❤

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 8 месяцев назад +1

    የናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም አላህ እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች ❤❤❤ በርታ ወንድሜ አላህ ያግዝህ 🎉🎉🎉

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 8 месяцев назад

    የእናት ውለታዋ ከባድ ነው ተባረክ ወንድማችን

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 8 месяцев назад +2

    በጣም ነው ያስደሰትኩኝ ያስለቀስከኝ ልክ ለኔ እንደተደረጉ ማለት ነው 👍👍🙏🙏 በዚኽ ምክንያት ብቻ subscribed and like አስደረገኝ እልኻለሁ ተባረክ ሺ ሁንላት ለጀግናዋ እናትኽ 🎉🎉🎉🎉

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 8 месяцев назад +4

    የዛሬ ልጅ ዳሪኝ ብሎ ከማፋጠጥ ዉጪ ሌላሥራ የለዉም ትናትላገኛትሤት የናት ዋጋዋ ተከፍሎ ባያልቅም ይሄን ያክል ትግል። እሧን ለማሥደሠት አላህ ያሣድግህ ከማለት ዉጪ ምን እላለሁ ❤❤❤

  • @Frehiwet6246
    @Frehiwet6246 8 месяцев назад +5

    ጥሎብኝ እናቱን የሚወድ እንዴት አባቴ እንደሚወድ ደግሞ የኢትዮጵያ እናቶች ደግም የተለዩ ናቸው በወገባቸው ልጅ አዝሎ ሽንት ተቃጥሎ እየራባቸው ለልጃቸው አጉርሶ ለራሳቸው ሳይለብሲ ለልጃቸው አልብሶ የሰው ቤት ሰርቶ የቀን ስራ ሰርቶ ጣላ ሸጦ እኮ ነው ያሳደጉን እናቶቻችን ክብር ምስጋና ለኢትዮጵያ እናቶች ለሁሉ
    እናት ልዩ ናት የእናት ፍቅር በምን ይገለጣል❤❤❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 8 месяцев назад +4

    የኔ ጀግና ወድም እናት ዋጋዋ የሚተመን አይደለም የኔ ብሶተኛ እናት ሁሌም በልጆችሽ ደስይበልሽ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 8 месяцев назад

    የእናትን ውለታ የምታቅ ምርጥ ልክ ነህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክልህ

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 8 месяцев назад +5

    መታደል ነው ለናቱ ያለው ክብር

  • @מולוטייצאו
    @מולוטייצאו 8 месяцев назад +3

    ይገባታል ❤❤❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 8 месяцев назад +2

    አናቴ ሁሌም ደስ ይበልሽ ወንድ ልጅ እንዲህ እናቱን ሲያስደስት እንዲህ እናቱን ሲንከባከብ አላህ ትልቅደረጃ ያደርሰዋልና በርታ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 месяца назад

    የኔ ማልቀስ😢😢 አላዘር የእናት ደስታ❤❤❤💓💓💓

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 месяцев назад +3

    እናት ያላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻው ❤❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 8 месяцев назад +5

    ደሥ የምትሉ እናት እና ልጂ ማሻ አላህ ፍቅራችሁ ልዩ ነው አይለያችሁ ሁሌም በደሥታ ኑሩ

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 8 месяцев назад

    እንደው ምን ልበልህ ቃል አጣሁልህ ለነትህ ያለህ ክብር ለደስታዋ መጣርህ ምን ልበል እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ከፍ ያድርግህ እነቶቻችን ከዚህም በላይ ይገባቸዋል የኢትዮጵያን እነቶች ከዚህ በላይ ቢደስቱ ሳንስ ነው አይበዛም ።እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 8 месяцев назад +3

    ጀግና ልጅ ኢሄን አየዉ ወላሂ ማሻአሏህ የናቱን ልፋት አይቶ ከልጅነቱ ጀምሮ አሥቦ እሥካዉን ድረሥ ለእናቱን ዉለታ የሚከፍል ኢሄን ወድ ልጅ አየዉ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ አትምንም ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሥክ ወድሜ ማዘሯ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አላዛሬ በእውነት ለእናቶች ይገባናል

  • @Halima-p8o
    @Halima-p8o 8 месяцев назад +3

    እናት ዋጋዋ በጣም ዉድ ዉድ ዉድ ነዉ::

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 8 месяцев назад +38

    ማነው እደኔ እናቱ የናፈቀችው ማን እደ እማ እናቶቻችነን አላህ እድሚያቸውን ረጅም ያድርግልን

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 8 месяцев назад

      አሚን ያርብ

    • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
      @Jemilawelyewaeslamnehiweta 8 месяцев назад

      አሚንያረብ

    • @saudiksa5166
      @saudiksa5166 8 месяцев назад +1

      እኔ አለው 6 አመት በነፍቆቷ ተቃጤ የራቢ በሰላም አገነኝን

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 8 месяцев назад

      አሚን አሚን አሚን አሚን

    • @HonorX6-sm5mw
      @HonorX6-sm5mw 8 месяцев назад

      Amiin ya rabbii 🤲🤲🤲🤲❤❤

  • @bettymarle
    @bettymarle 8 месяцев назад +16

    አስለቀስከኝ አንደኛ ነህ እናት ከዚ በላይ ነው ግን ጎበዝ ነህ በርታ እኔም ቢሞላልኝና ባርግ ደስ ይለኛል ፀልይልኝ❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc 8 месяцев назад +1

    አነተማ የናትሕን እድሜ ታረዝማለሕ የኔ ጌታ ስወድህ የኔ ፈድሻ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍💐💐🌻🌻🌿🌿💐💐🌻😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💕💕💕💞💞💖💖💖💕💕💞💞💖💖😘😘😘😘💕💞💞💖😘

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 8 месяцев назад

    መታደል ነው ይህን የመስለ ልጂ መውለድ እግዚያብሔር ይጠብቅልሺ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክክ
    እናትህንም አንተንም እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጣቹ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 месяцев назад

    እናት ትለያለች እረጂምእድሜና ጤናይስጣቸው እማ❤❤

  • @felsanbuti4290
    @felsanbuti4290 8 месяцев назад +1

    Maasha allha hooyo mcn❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 8 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና የእናት ውለታ የገባህ ጎበዝ ወጣት ነህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ 🙏
    ለናት ያለህ ክብር ሰወድልህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች ለአባቶች ይሰጣቻው🙏❤❤❤

  • @mustahaji707
    @mustahaji707 8 месяцев назад +1

    ጎባዝ ወላሂ እነት ለዘለላም ትኑር ያረብ❤❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 8 месяцев назад +3

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም እናቶች

  • @ዮርዳኖስ21
    @ዮርዳኖስ21 8 месяцев назад +3

    አላዛርየ ግን ትለያለክ እናርህን እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 месяцев назад +29

    ወይ ጉድ አዲስ አበባ እንደምትወስዳት እየነገርካት ከአዋሳ አዲስ አበባ ድረስ አይኗን መጨፈን ሆ እኔ ገርመኸኛል ግን ተባረክ❤🎉

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 8 месяцев назад +1

      የዋህ ይፈታታል እጂ እውነት ይሸፍናልዴ መንገዱን

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 8 месяцев назад +1

      ደጋረገ ምን አገባሽ

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 8 месяцев назад +1

      አትሰዳደቡ

    • @amutube2400
      @amutube2400 8 месяцев назад

      Deram nawe😂😂

  • @hayataliali42
    @hayataliali42 8 месяцев назад

    የኔ ውድም እናትህን አላህ ይጠብቅልህ የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @yeshyesh5397
    @yeshyesh5397 8 месяцев назад +1

    አናት የአልቹ ሳውች ታዳልች 1000🎉🎉🎉🎉😘😘🥰😘👌ካጠናጋራ ትኑርልርቹ 👌👌👌🙏🙏🙏

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 8 месяцев назад +3

    ፋዘርንም እሥኪ አምጣልን አላዛር

  • @GenetWende
    @GenetWende 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢 ምርጥ እናት ትለያለች የአላዙ እናት አንደኛ ናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣት

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 8 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና የእናት ውለታ የገባህ ጎበዝ ወጣት ነህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 8 месяцев назад

    አላዛር ምርጥ ልጅ ነህ እናትህም ጠንካራ ናት❤❤እድሜ ይስጣችሁ

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 8 месяцев назад +1

    ሁሌም የማትቀየር ያድርግህ ወንድሜ አስለቀስከኝ ወላሂ

  • @geremew4232
    @geremew4232 8 месяцев назад

    የዚ ዘመን ወዶች አርአያ ትሆናለህ በርታ

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከዚ በላይ ይስጥህ እናቱም በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ ❤❤❤

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 8 месяцев назад +1

    ተባረክ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮይስጥህ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 8 месяцев назад

    ፍቅር የወነች እናትና ልጅ ተባረኩልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 8 месяцев назад +1

    እናት ለዘላለም ትኑረ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 8 месяцев назад +4

    ዋዉ ትለኛለህ ወድሜ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይልህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢

  • @فاطاماهه
    @فاطاماهه 8 месяцев назад +5

    ልጅ ይውጣልህ 🌹

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 8 месяцев назад +1

    ጎበዝ ነህ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewMekore
    @GetachewMekore 8 месяцев назад +1

    በጣም ደስየምትሉ እናትናልጅ ናችሁ ለትም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ አናትህንም እርዠሞ እድሜናጤና ይስጥልህ ከልቤነው እምውዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 4 месяца назад

    ዋው የኔ ወድ ወንደሜ አንትከን ሺ ዓመት ይንርለክ. የኔ አብት 😢😢😢😢😢😢😢የናት ውልታ ብመን ይክፍላል 😮😮

  • @MariamAbu-dj9uw
    @MariamAbu-dj9uw 8 месяцев назад +4

    Wwwwwwoooo jabadhaa MAshaallaa ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j 8 месяцев назад

    የኔ ዉድ እናት ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤

  • @AsiyTube-np9tp
    @AsiyTube-np9tp 8 месяцев назад

    ለናት ከዘህ በላይ ይገባታል በረታ ወድም የምር ደስ የምትል እናት አለችህ እደሜና ጤና ይሰጠልህ ለናትህ ለሞላው የሰውልጅ እናት ሁሉ❤❤❤

  • @hareg8865
    @hareg8865 8 месяцев назад

    አምላክ እረጀም እድሜ ይሰጥልክ እናት በመሆኔ ደሰ ይለኛል

  • @mekids7842
    @mekids7842 8 месяцев назад +1

    አተ ልይ ስወድህ ከእማየ ጋር የኔ ውድ እናት ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarianAboujaoude-ps3gj
    @MarianAboujaoude-ps3gj 8 месяцев назад

    ሺ አመት ትኑርልሕ በርታ ጎበዝ አንተም እግዚአብሔር ያክብርሕ❤

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 8 месяцев назад

    እናቱ የሚወድ ❤ በጣም ነው የምወደው ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @Abaaboo-e5o
    @Abaaboo-e5o 8 месяцев назад

    Wow እግዚአብሔር ይባርክህ በደስታ ብዛት አለቀስኩ እንዳተ ያለ ሰው ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MizuTube-x1x
    @MizuTube-x1x 8 месяцев назад +13

    የኔ እናት ጠንካ እናት ረጂም እድሜ ይስጥልን እናቶቻንን የተከበራቹ እቺ ኮሜንት ምታነቡ ሁላቹም የማታ እንጀራ ይስጣቹ እናቱን የሚወድ በቅንነት ሳብስክራይብ ኣሩጉኝ🎉🎉❤❤😊😊❤😊❤❤

  • @asnakeshalemu205
    @asnakeshalemu205 8 месяцев назад +2

    ምርጥ ልጅ 👌አላዛር እናትዬ ሽ ዓመት ኑሪልኝ ❤❤

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 8 месяцев назад

    እናትህ ታድላ❤❤❤❤

  • @nebiathagos9518
    @nebiathagos9518 8 месяцев назад +2

    ምርጥ ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaiyraKhalil
    @HaiyraKhalil 5 месяцев назад

    አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ያረቢ

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ❤🎉

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 8 месяцев назад +1

    ስወድሽ ሺ ዓመት ኑር የልጅ ልጅ እይ የነቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯✅✅✅✅
    አንቴ ልጅ ተባረክ ዘመንህ ይባረኩ ቆንጅዬ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 8 месяцев назад

    Wow 🎉🎉🎉🎉wow ❤️❤️❤️
    አሜን አሜን አሜን አሜን እማ ሁሌም ሳቂልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ሺ አመት ኑሩ

  • @FilterKenaw
    @FilterKenaw 8 месяцев назад

    ጀግና ነህ ❤❤❤❤

  • @mireop
    @mireop 8 месяцев назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤❤ማሻአላህ ♥️♥️♥️♥️👍👍👍

  • @HalimatHassen-p5l
    @HalimatHassen-p5l 8 месяцев назад

    ደስ የምትል እናት❤❤❤❤

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 8 месяцев назад +2

    ጎበዝ የኔ ወንድም❤❤❤

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 8 месяцев назад

    ለእናት ምንም ቢደረግ ዋጋዋን አይተካም😢😢😢😢ታድለሀል አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ እኔ በስደት እናቴን አጥቼ ይኸው በፀፀት አለው😢😢😢😢😢እናት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 8 месяцев назад +1

    እናትሺአመትኑር❤❤❤❤❤😢😢

  • @فاطاماهه
    @فاطاماهه 8 месяцев назад +4

    እተልቅ ደረጃ ይድርስህ🌹

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 8 месяцев назад +3

    😢😢😢 ማሚየ ውድድድ የኔ እናት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 8 месяцев назад

    የእናት ዋጋ ብዙ ነው ተዘርዝሮ አያልቅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን😍😍😍

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 8 месяцев назад +5

    ጎበዝ ነህ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 месяцев назад +1

    ዋውውውው በውነት በጣም ነው ደስስስ ያለኝ መዳኔ የወጣቶች ተምሳሌቶች❤❤❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 8 месяцев назад

    መታደልነው መልካም ልጆች ውልደሻል

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 8 месяцев назад

    እናት በልጅዋ ትደሰት ማሚ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 8 месяцев назад

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @mineygebremdhin1607
    @mineygebremdhin1607 8 месяцев назад

    Uffff yene enat ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 8 месяцев назад

    Yegbashali mamiyee ❤❤❤❤❤❤

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 8 месяцев назад +3

    ጎባዝ ህይ እናት ላዘላለም ትኑር ራጅም እድሜ ትኑር 🙏😍😍😍

  • @ንግሰቲግርማይ
    @ንግሰቲግርማይ 8 месяцев назад

    የኔ ጀግና የእናት Love🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 8 месяцев назад +7

    ቦሌቄ ሳይበቃት አረቄ ቸርቸራ እሶ ሳትበላ ለልጅ የምታበላ😭😭😭

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 4 месяца назад

      ያደገበትንአይረሳምአንዳንዱያለፈውንይረሳል

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn 8 месяцев назад +1

    ❤❤እናቴለኔስትብዙሆነሻል እናቴእወድሻለሁ፣እረጅምእድሜለሁሉምእናቶች❤❤❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 8 месяцев назад

    Geta Eyesus zemnachu yibarek, Ewinet Gobez neh kufu ayinikah🙏❤🙏

  • @aminabintmehammed
    @aminabintmehammed 8 месяцев назад +2

    ለናትህ ብለህ ክብር ፎሎ አድርጌ አለሁ