አናርጅ እናውጋ |ከአብዮታዊ እይታ የሴቶች ጥያቄ መታየት አለበት ብሎ መጀመሪያ ያስተዋወቀው ብርሃነመስቀል ረዳ ነው| ክፍል4 | S02 E05.4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 54

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 года назад +3

    Fascinating! I have learned so much from this interview. Basically, he summarized the entire Ethiopian political phenomenon in the early and late 70s based on his knowledge.
    I thank you so much for sharing your knowledge. This interview should be archived and kept in Ethiopia several library for history.

  • @bisratgirma
    @bisratgirma Год назад

    I am glad you are alive to tell the story from the beginning. Amazing!!!

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 2 года назад +3

    ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር፣ግን ስግብግብ ዩቱበር ማስታወቂያ ብቻ አርገውት ማዳመጥ አልቻልኩም።

  • @MyD1010
    @MyD1010 3 года назад +6

    ዶክተር እዚህ ጋር ነው ጠላት እና ወዳጅ የሚለው የከረረ ለእረጅም ጊዜ የቆየ አሁንም ሊለቀን ያልቻለው በሽታችን የጀመረን በነገራችን ላይ እርሶንም በበቂ ሁኔታ ዳኛው ማነው በሚለው መፅሀፋቸው ወ/ሮ ታደለች በበቂ ሁኔታ የእርሶን ባህርይ ከትግል አቋሞ ጭምር የገለፁት በእዚህ ቃለ መጠይቆም ንግግሮ ከአጀማመራችሁ በበቀል እና ጠላትነት ላይ መሠረት ያደረገ ክፉ እጅግ ክፉ እርኩስ መንፈስ ይዛችሁብን ሀገር የገባችሁት፣ ሀገራችን ችግር ቢኖራትም ሀገራችን ዘውዳዊው አገዛዝ ባይጠቅማትም እናንተ በባስ ሁኔታ የከፋ በጥላቻነት መሠረት ያደረገ እሳቤ ነው ያስተዋወቃችሁን፣ እስቲ ያስቡት ዶክተር እናንተ እኮ ዲሞክራሲ ባለበት ሀገር ላይ ሆናችሁ ነው ፀረ-ዲሞክራሲ ንግግር የሌለበት ከአጀማመሩ ሚስጢር እና ህብዑ የሆነ የእርኩሳን ስብስቦች ነበራችሁ ቢባል አልሳሳትም፣ ከይቅርታ ጋር ኢህአፖ እና መኢሶን You fall before u start.

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 3 года назад

      Erkus minamin, yemibal neger ezih wust ayiseram but intellectual rational thinking should be applied to understand the wind of change around the world divided into two groups.

    • @MyD1010
      @MyD1010 3 года назад +1

      @@Tefera-hf8fw Wind Of Change? Killing each other ነው Wind Of Change intellectual rational thinking, ይኸው ነው በቃ Demonized መደራረጉ ነው ለውጡ ይዞት የመጣው ንፋስ? የከረረ በሃሳብ የተወጠረውን ጥላቻ ብቻ የሚያስተናግደውን ነው

    • @gt9605
      @gt9605 3 года назад +3

      @@MyD1010 what he is telling you is a history of the past which he was part of. No need to annoy yourself as you can't change the past. Just listen please.

    • @MyD1010
      @MyD1010 3 года назад

      @@gt9605 I know he is telling us a history of the past. ለእራሱ ባመቸው መንገድ የሚነገር ታሪክ ታሪክ ሳይሆን የሚባለው አፈታሪክ ነው፣

    • @gt9605
      @gt9605 3 года назад

      @@MyD1010 ለራሱ ማድላቱን እንዴት አወቅህ አንተ በዛን ጊዜ ነበርክ ወይስ ካነበብከው ነው ወይስ አሉ እሚባል ወሬ ይዘህ? ለመሆኑ ታደለችስ በየትኛው ገጽ ላይ ነው ስለሱ መጥፎ ባህርይስ የጻፈችው? ለማንኛውም እስኪ ማስረጃህን አቅርብና በማስረጃ እንነጋገር። አለበለዚያ እጅህን ሰብስብ።

  • @sabri5460
    @sabri5460 7 месяцев назад

    ... AN AMAZING GUY! PURE REALITY!! THE LIVING WITNESS OF AN unadulterated STORY!! PAST!!

  • @sabri5460
    @sabri5460 7 месяцев назад

    SO INTERESTING!! ONE OF THOSE CREDIBLE HUMAN BEINGS! AUTHENTIC HONEST OR REAL!!

  • @MyD1010
    @MyD1010 3 года назад +8

    ሌላው በቃለመጠይቆ የሚታየው መኢሶንን በተመለከተ ሲናገሩ አሁንም ያለፈው ጥላቻዎ ድምፆ ላይ አለ፣ ምናልባት በቁጥር በጣም ጥቂት የሆኑ አባላቱ ናቸው በህይወት ያሉት ለምን ተገናኝታችሁ ይቅር አትባባሉም???? ዶክተር ነገደ ጎበዜ አሉ ሌላም አንድ አውሮፖ የሚኖሩ የመኢሶን ሠው አሉ እርሶም ከአቶ ኢያሱ አለማየሁ ፈረንሳይ እና ሌሎች እነ አቶ ክፍሉ ታደሠ አይነትን ይዛችሁ ተወቃቅሳችሁ ታረቁ በህይወት ሳላችሁ

    • @zewdereta6176
      @zewdereta6176 3 года назад

      እውነት ነው

    • @gadi6563
      @gadi6563 Год назад

      መኤሶንና የክፍሉ ታደሰ አጫፋሪዎች የቅር ካሏቸው ከደርግ ጋር ተሻርከው ያስገደሏቸውን ኢህአፓዎች እመቃብራቸውጋ ሄደው ይታረቂ ይጠይቁ እንጂ
      ከእነ ኢያሱ አለማየሁ ሙሉ ህይወታቸውን ለሀገራቸው ከሚታገሉት ጋርማ እፊታቸው ቆመው ሊታረቋቸው አይችሉም።

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Год назад +1

    ዶር፥ እየሳቱ መሰለኝ!!! ብዙ ስተዋል!!! የተማሪዎች እንቅስቃሴ በሃገር ቤት እና ውጪ ተቋቋመ ። እዚህ ሃገራችን ውስጥ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሲሆን፤ በውጪ አገር ደግሞ በሰሜን ኣሜሪካና ኣውሮፓ ተመሰረተ ።ልሳንም ነበራቸው፤ ስሙም "ታገል" የሚል ነበር ።
    ንጉሱ ስልጣን ሲለቁም፥ ተደራጅተው ታግለዋል። 1)መላው የኢትዮጵያ ሶሻላስት ንቅናቄ (መኢሶን) በዶር ነገደ ጎበዜ እና ኃይሌ ፊዳ የሚመራ፤ 2) ኣብዮታዊ ሰደድ ፤ በመንግስቱ ሃይለማርያም የሚመራ፤ 3) ኢጭኣት፥(የኢትዮጵያ ጭቁን ኣንድነት ትግል) 4) የወዛደር ሊግ (በሰናይ ልኬ እና ኮሎኔል ሽታዬ በቀለ የሚመራ፤ 5) ማሌሪድ (ማርክሲስት ሌኒንስት ሪቮሉሽናዊ ድርጅት) በ ሃይለየሱስ በርሄ ይሚመራ ነበሩ ። እዚህ ሃገር ቤት ባሉት ተማሪዎች የተመሰረተው፤ ኢህኣፓ ሲሆን፤ በእሸቱ ጮሌ ነበር ። የኮሙኒስት ፓርቲ የተባለው ደግሞ፤ በነብርሃነ መስቀል፤ በኋላ የጠፋ ነበር ።

  • @sabri5460
    @sabri5460 7 месяцев назад

    I WANT TO THANK THIS GUY FOR BEING REAL!!!

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 2 года назад +3

    ሳሙኤል እያሱ መልአኩ ፀሎተ ፀጋዬ ደብተራ ክፍሉ ታደሰ 😍 በየዋህ ጉልምስናና በየዋህ አዲስ አበቤ ሳይኮሎጂ በዘረኞች ተከድተዋል።🙏😍😢

  • @merkemerkato1023
    @merkemerkato1023 2 года назад +3

    በጣም የገረመኝና ያሳዘነኝም ነገር ዛሬም እነሱ እና እኛ ሲል ስለሰማሁና አሁንም ጣት መጠቋቆሙ አለማቆሙ ነው:: ይህ ሰው በሰራው ስራ ምንም የተፀፀተ አይመስልም የዛያ ሁሉ አልግባብ በየሜዳው የፈስስ ለሀገሩና ለቤተሰቡ ብዙ ለውጥ ሊያመጣ ይችል የነበረ ወጣት ጥቂት ሲፅፀተው አላየሁም እሁንም እድሉን መልሶ ቢይገኝ ያንኑ የሚድግም አይነት ንግግር ነው ያለው::

  • @solomonyohannes7602
    @solomonyohannes7602 7 месяцев назад

    It would be great if Dr Melaku from EPRP and Ato Adargachew from AESN could meet and discuss face to face.

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 8 дней назад

    ዶር መላኩ ! ትዝታህ ጥሩ አድርገህ አቅርበሀዋል ሆኖም የኢሕአፓ መነሻና መድረሻ የገባህ አይመስልም:: የኢሕአፓ ትግል ወይም ጉዞ ገና ነው ጠብቅ ትደርስበታለህ! እስከዛው ፐርጠ ምን እንደሆነ ጥናት አድርግ!!!

  • @Ymercato
    @Ymercato 7 месяцев назад

    እስካሁን ድረስ የኢትዮጵያን ሁኔታ በተጣመመ መልኩ ተረድቶ የተቀመጠ ዶ/ር ማየት ይገርማል:: በደፈናው የኢትዮጵያ ህዝብ ጭሰኛ ነበር ይላል:: ነገርግን መላው የኢትዮጵያ አርሶአደር ጭሰኛ እንዳልነበር ብዙ ፀህፊያን እየፃፉ ነው::

  • @meetabdre4072
    @meetabdre4072 2 года назад +4

    What makes me surprises that you still act proudly as if You did Good. The politically failed person

    • @eliasworku3228
      @eliasworku3228 6 месяцев назад

      They tried their best, we have to take the time into consideration. They were brave and militant.

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 3 года назад

    Am in awe of your intellectual prowes , what a generation Ethiopia had unlike now who buy their degrees useless generation

  • @sabri5460
    @sabri5460 7 месяцев назад

    ቂቂቂቂቂቂ የማይዋሽ የድሮ ታጋይ!! SELFLESS ታጋዮች ዘመን!!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 года назад +2

    The 1966 was mainly students, taxi-drivers, and the army uprising. No farmer played any role. Do not bring a lot of wrong assumptions.

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Год назад

    በደርግ የሚመራው መንግሥት፤ ኣምስቱን የሶሻሊስታዊ ኣይዶዎሎጂ ይመሩ የነበሩ ። ካገር ቤቱ ኢህኣፓ የሚለዩት ትልቁ ነጥብ ፤ ኣምስቱም የመሬት ስሪት ለውጥን ሲቀበሉ፤ ኢህኣፓ ኣትቀበልም ነበር ። ትልቁ ልዩነት ይህ ነበር ፤ ሌሎቹ በጣም ማይነሮች ነበሩ።

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 8 дней назад

    በተጨማሪ ዶር ማርጀትህን መቀበል ይኖርብሀል!

  • @hailugebretsadik7400
    @hailugebretsadik7400 2 года назад

    ዶ/ር መላኩ፣ ስለ ሰጠኸው ቃለ ምልልስ አመሰግንሃለሁ። መፅሐፎችህን ፈልጌ አነባለሁ። አንዳዶች ከመቸት ውጭ በጭፍን ኢሕአፖን ሲተቹ ሳነብ ምን አልባት የተቀናቃኝ ፓርቲዎች ደጋፊ የነበሩና የነሱ ፕሮፖጋንዳ ሰለባ ሆነው የቀሩ ይመስለኛል። ኢሕአፓ ስህተቱን አልደበቀም። ለትውልዱ ትምህርት እንዳይቀርልን ለምን ቃለ ጉባኤ ቀረበ ብሎ ትችት ጭፍን ጥላቻ ነው።

  • @mesfenwondemagegnehu9064
    @mesfenwondemagegnehu9064 3 года назад +1

    I wonder what he think retroactively now.

  • @esetebirru2625
    @esetebirru2625 3 года назад

    አናርጅ እናውጋ ከዳ/ር መላኩ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል ሁለትና ሶስፕ

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom 9 месяцев назад

    ይኸን ግለሰብ ከአነሳሱ ተገቢና ጤነኛ ዜጋ አይደለም::

  • @redatadiyos3907
    @redatadiyos3907 5 месяцев назад

    I dont like this disgusting music in the middels of the speech

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 года назад +1

    fack meyson fack ehapa!Who Cares??

  • @ayalewhailu5693
    @ayalewhailu5693 3 года назад +3

    አሸሞች አሰከዛሪ ጥሩነበራችሁ እንደዚህ ያለ የበሸቀተ ሰው እያቀረባችሁ ተመልካች እንደታጡ ከእንደዚህ ያለ ሰው ደንቆሮ ምን አዲሰ ትምህርት ይገኛል

    • @semung2513
      @semung2513 3 года назад +1

      You are so rude and arrogant, you are not a man of reason may be DIGITAL WOYANAY

    • @gebrug7123
      @gebrug7123 3 года назад

      ምን አልክ የታሪካችን ክፍል እኮ ነው የሚያወራው ደንቆሮ አልክ የ20 ኛ ክፍል ምሩቅ ሁሉ ይህ ትእልድ ጡዘት መስማት ነው የሚወደው ለዚህ ነው ችጋር ያለቀው

  • @mtewahade
    @mtewahade 5 месяцев назад

    It is ok to be tricked by the empty promises of communism at the age of 20 but to remain communist and stupid at age of 70 is senile. Please do not utter any more word

  • @ESk146
    @ESk146 3 года назад +2

    አዲያ ደደብ ኮሙኒስት ሀሉ

    • @gebrug7123
      @gebrug7123 3 года назад

      ጎበዞቹ ምድረ የ10 ክፍል ምሩቅ

  • @ayalewhailu5693
    @ayalewhailu5693 3 года назад +1

    እንደዚህ ያለው በሸቀጣ በomn ቲቪ ነው መቅረብ የለበት ስራችሁን ለውጣችሁ የኦሮሞ ሚዲያ ከሆናችሁ ንገሩን የማንንም በራሱየማይተማመን የበታችነት የሚሰማውን ምሁርተብየ አታሰተናግዱ ለእንደዚህ ይሉትን ሰዎች ወደ ኦሮሚያ ሚድያ ላኳቸው

  • @ESk146
    @ESk146 2 года назад +1

    Eprp was so stuipd until now