የስንዴ ዳቦ አሰራር( how to make whole wheat bread )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • 6 cups Wheat flour
    3 cups corn flour
    1 teaspoonful salt and dry yeast or injera yeast
    2 teaspoonful black cumin
    2 teaspoonful ajowan seed and corridor flour
    Luck warm water and bake with medium heat.

Комментарии • 32

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  4 года назад +3

    ሰላም በያለንበት ይብዛልን።
    እንኳን ደህና መጣችሁ፣ subscribe, like,share በማድረግ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሠግናለሁ፣ የዚህ ቪዲዮ አሠራር description box ውስጥ አለ።

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ዜድዬ
      Z የገብስ ቆሎ ነበረኝ ቢፈጭ ለበሶ ይሆናል ? ወይስ የገብስ የበሶ የተለየ ነው ?
      አመሰግናለሁ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ
      ይሆናል ፈጭተሽ መንፋት ነው ከዛ ትንሽ ጨው፣ቀረፋና የኮረሪማ ዱቄት ጣል አርጊበት አሪፍ ነው የሚሆነው

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

      @@zedhabeshafood2518
      እግዚአብሔር ይባርክሽ ይስጥሽ እህቴ ምን ላርገው እያልሁ ነበር ።

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 года назад +4

    ዋው ዜድዬ የናቴን ጢብኛ አስታወሽኝ ጠዋት በሻይ ያደግንበት ነው አመሰግናለው ብዙ ነገር አስታወሽኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

    Zed@ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 7 месяцев назад

    ሰላም እህተ። በጣም ያምራል። የተባረከ። ይሁን ምጣዱን። የት ሀገር። ነዉ የገዛቹት

  • @mimigobena4327
    @mimigobena4327 4 года назад

    ዋውውው ልዩ ነው ዜድዬ በርቺ የኔ ባለሙያ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 года назад +1

    በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም ወደ እኔ ነይና ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 7 месяцев назад

    👍👍👍

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ዜድ ግን ለብቻዉ የበቆሎ ዳቦ የለም ሞክረሹ ታቃለሽ ገዝቼ ልሞክር ወይስ አይሆንም

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 года назад

    ዜድየ እኔ እኮ በጣም ነው የምወድሽ

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 года назад +1

    🙏🙏🙏

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 4 года назад

    Wow betam yamral berchi demerkushi demrigne

    • @ET-oq2sd
      @ET-oq2sd 4 года назад +1

      ዜዴዬ በጣም የሚያምር ጢቢኛ ነው የጋገርሽው ።
      እናመሰግናለን በርቼ።
      ሌላው ዜዴዬ፣ እባክሽ
      1. የድቄቱን መጠን ስትለኪ አሳይን የትኛውን ኩባያ
      እንደተጠቀምሽ ።
      2. የዱቄቱን አይነት አሳይን እና የት እንደገዛሽው
      እባክሽ ንገሬን።

  • @ranaheart9126
    @ranaheart9126 4 года назад +1

    😘

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +1

    እስኪ የስዴ ዱቄት ፎቶዎ ብታሳይኚ እኔ ፈልጌ አጣሁ የስንዴ ዱቄት በተረፈ በርቺ አድናቂሽ ነኝ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 4 года назад

    Masha Allah endet nw eskemetechereshew nw yementebeqew degemo bebereber nw beteshale menged gomen ayeb rahabeteja asemeselshen etu

  • @be8cab
    @be8cab 4 года назад +1

    Zeddddyeeeee wedddddd

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    ልዩ ቴኪው

  • @messeret911
    @messeret911 4 года назад +1

    Thankyou sweetie 😘

  • @lulakidanemhiretadeykununi5909
    @lulakidanemhiretadeykununi5909 4 года назад

    የተጠቀምሹ በ እንግልዘኛ ወይ ትግርኛ ጽፍልን pls

  • @alemenata752
    @alemenata752 4 года назад

    erguz neg amareg

  • @zehabeshafood3409
    @zehabeshafood3409 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ደምሪኝ ደምሬሻለው