"ተዓምራዊ ውበት -ወንጪ" Etv | Ethiopia | News
HTML-код
- Опубликовано: 3 окт 2024
- "ተዓምራዊ ውበት -ወንጪ" #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
በሁለት አመት ተጠናቀቀ ለማለት ይከብዳል በጣም ከአይምሮ በላይ የሆነ ስራ ነወ።
አብሶ ለአካባቢው ነዋሪ የተሰጠው የባለቤትነት ስሜት በጣም አስደሳች ነው። ለሌላም የልማት ስራዎች አነሳሽ ነው።
ጋዜጠኛውም ኢንጅነሩም በጣም ጎበዞች ናቹ። ጥሩ ገለፃ ስላረጋቹሁልን እናመሰግናለን።
ዶ/ር አብይ ዘርህ ይለምልም አንተ ድንቅ መሪ ነህ ክፉ ነገር ከአንተ ይራቅ! ሺ ዓመት ንገስ
ወንጪ ሀይቅን ከዛሬ 15 አመት በፊት ፣ በበቅሎ በፈረስ እና በእንጨት ታንኳ ከኢትዮጵያ ራድዮ ባልደረቦቼ ጋር፣ ውቢት ኢትዮጵያ በተሰኘ ሀገርህን እወቅ ማህበራችን አማካኝነት ጎብኝተን ነበር፣
ዛሬ ይህንን ድንቅ ግንባታ ስመለከት እጄን በአፌ አስጭኖኛል...
ሰዊዘርላንደን በኢትዮጵያ ያየኋት ያህል ተሰማኝ....
እትዮጵያ ታመሰግናችሃለች የአገሬ ልጆች አሻራችሁ ለትውልድ ተሻጋራ ነው ተባረኩ
That is Oromiyaa. ♥️💚♥️
በሁለት አመት ተጠናቀቀ ለማለት ይከብዳል በጣም ከአይምሮ በላይ የሆነ ስራ ነወ።
አብሶ ለአካባቢው ነዋሪ የተሰጠው የባለቤትነት ስሜት በጣም አስደሳች ነው። ለሌላም የልማት ስራዎች አነሳሽ ነው።
ጋዜጠኛውም ኢንጅነሩም በጣም ጎበዞች ናቹ። ጥሩ ገለፃ ስላረጋቹሁልን እናመሰግናለን።
ተዓምር ነው 🤩🤩🤩🤩✈️✈️✈️
ኢትዮጵያዬ 💔💔💔💔🗼🗼🗼
ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ❤❤❤❤
እጅግ አስገራሚ ቦታ ነው erv እናመሰግናለን እግዚአብሄር ሰላማችንን እንዲመልስልን በየእምነታችን እንፀልይ ሀገሬ ተሰፋ አላት
ይሄ ሁሉ ነገር እያለን ነው እርስ በእርስ የምንባላው እንኳን ለኛ አይድለም ሌሌላው ይብቃል ዶ/ር አብይ ድንቅ ስራ እናመስግናሃልን
God bless Ethiopia and the leadership. Wealth health and happiness to Ethiopian people. Let peace prevail throughout the world 🌎❤🎉.
Medemer in action!!!❤🎉.
ጥሩ ስራ ነው የኘላስቲክ ወንበር በባህላዊ መቀመጫ ቢቀየሩ
Berta Abiy you are our hero keep going Ethiopia ❤❤
እጅግ ድንቅ ሥራ!
Amazing!!👏 I see hope for our Ethiopia!!❤❤❤
አብቹ መለኛው ከፅንፈኞች እጅግ እርቋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሠርቶ በተግባር የሚያሳይ ድንቅ መሪ !!
አብቹ ❤❤❤
ፌሚኒስትና ጌ የሚደግፍ መንግስት
@@AssabisEthiopianwhat?😅
@@YonasButta why is the parliament 50% feminist?
@AssabisEthiopian empowering the women. Next prime minister will be a women.
Very Nice for me ,l respect and amazing
Ethiopia Mama ! this is an amazing Natural beauties ::
Simply amazing.
Just wow❤
❤❤❤
በጣም ድንቅ ስራ።መሪያችን አሏህ ይጠብቅህ
አቢቹ አባቢያ ድንቅ መሪያችን በእውነት ጌታእየሱስ ካንተ ጋር ነው ያለው በዚህ ሁሉ ወጀቡስጥ ኢትዮጵያንን ከፍ እያረክ አሳይተህናል አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🇪🇹💪💪💪💪♥️♥️♥️🌳🌳🌳🌳🌳
ሠርቶ በተግባር የሚያሳይ ድንቅ መሪ !!!
ትክክል
God bless Ethiopia and our leaders!
Mashallah. May Allah bless Dr Abiy's hand and everyone who participated in this extraordinary project. Ethiopia is indeed a paradise, like PM Dr Abiy told us many many times.
Thank you engineer Berehanu for your commitment, dedication and hard work. You guys did a fantastic work. High Quality. Eco friendly. People centered. High tech. Efficient. Therapeutic. Beautiful scenery. Natural wonder.
ሰው ለምን ሀገርህን ታለመለህ ተብሎ ይገደል ይበላል😭😭!!! ዘረኝነት ጥንብ ናት
Your eyes only see death, hatred, and destruction. PLEASE wake up and smell the coffee. What you are witnessing is the discovery, development, and demonstration of natural beauty. Enjoy.
Meqejent nw besheta selehon cheger nw fetari yemarachew
Meqejent nw besheta selehon cheger nw fetari yemarachew
Zeregna malet yerasun Tito yesew felagi malet new. Zeregna ene bicha yemil seyixan new. Sewun kene hiyiwetu yemitebsi besew chinkilat yemichawet aremene new. Zeregnochi yitefalu. Egna endihi enamiralen. Hulun akifen abiren eninoralen
@selam ትክክል ብለሻል
💪Ethiopia, Beautiful❤
Thanks so much for U the Heroes Ethiopian people front fhiter AiR Force. ኢትዮጵያ አለች ትኖራለችም በኛ ደምና አጥንት ።
በእዉነቱ በጣም የሚያምር ግንባታ እና መሐበረሰቡን የጠቀመ ስራ በማያቴ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ደግም መንግስትም ሆነ የሆነ አቅም ያለዉ አካል በየክልሉ አንዳነድ ዘመናዊ የገበሬ መንደር በመመስረት ያንን ሞዴል በመመልከት ይሔ በየሰፈሩ እየተነሳ የኔ ብሔር ጠበቃ ኘኝ እያለ በራሱ ቤተሰብ ላይ የሞት አዋጅ እያወጀ መዉጫ መግቢያ ከሚያሳጠን በገበሬዉ መንደር ዉስጥ ት/ቤት የዶሮ ርባታ የእንሰሳ እርባታ ዘመናዊ መካናይዝድ እርሻ ያለዉ ህብረተሰቡን አወያይቶ መገንባት ቢቻል ምናልባት ማህበረሰቡ በጥርጣሬ የወሬ ከሚወዛገብ ስራ ላይ አተኩሮ የራሱን ህይወት ይመራል ብዬ አስባለሁ
Praise God amazing place 🙏❤p❤
GOD BLESS Ethiopia 🇪🇹 and the People ❤
❤Good work keep up everything will be ok because our hope come from God.....❤
is just amazing, acknowledged!
It is hard to say that it was completed in two years.
The sense of ownership that gives to the local residents is very interesting. It is an inspiration for other development works.
The journalist and the engineer are very talented. Thank you for the good explanation
ድንቅ ስራ 👌
ይህንን የምደነቅ ዉብ ስፍራ በሀገር ዜጎችና አከባቢ ነዋርዎች ለመጎበኘት እንዲችሉ :ዋጋዉ ካለዉ የኑሮ ሁኔታ አኳያ እንዴት ነው? በተረፈ እጅግ ያምራል ::
GOD bless you dr abiy infront of you ememy
ማየት ማመን ነው ኢቲዬጰያችን በጠንካራው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ሀገራችን በቱሪስት ጉብኝት በሚያደርገው እንቅስቃሴ ተጠቃሽየሆነቺው እጅግውብየሆነ የወንጪየተሰራው በእውነት ሀገረችንልዩ የደርጋታል ።ታዲያ ይህ ብቻ አይደለምአጅግ እጅግ ብዙ ነገሮች እናያለን ታዲያ ከኛ የሚጠበቀው አንድ እንሁን ፍቅር ይኑረን ልዩነታችንበመነጋገር እንፍታ የህን ካደረግን የውጭ ጠላቶቻችን ቀና ብለው አያዩንም መሪያችን እንከተል እናግዛቸው።ኢቲዬጰያችን ፈጣሪ ይጠብቃት!!
ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ንገስ የሚገባው በሙሉ ክብሩ ስጠራው( ለአለምየሰላም ሎሬት፣ኮሎኔል፣ ዶክተር፣ኢንጂነር፣ ጠቅላይ ሚኒስትር )፣አብይ አህመድ ነው። ተባረክ እግዜር እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ። በኢትዮጵያ እድገት የሚቀኑ በዚህ አካሄድ የአለም ቁንጮ እንደምትሆን ስለሚያውቁ ኋላቀርነቷን ለማስቀጠል የተለያዩ የቤት ስራዎችን ይሰጡናል፣ ለዚህ ማሳያው በአምስት አመት ውስጥ መንግስት የሰራቸው ትልልቅ ፕሮጀክቶች ኢትዮጵያ ሰላም ካለ የምትመነጠቅ ናት። ለዚህ ደግሞ ህዝብ ለተሰሩ ስራዎች እውቅና መስጠት ይገባል ዝም ብሎ ጥላቻ ከየት የመጣ ነው?በአንድነት በህብረት ሃገራችንን ከፍ እናድርግ።
wow! Looking forward to enjoy this amazing place! Dr Abiyeye, may God bless you, your family and all hard working leaders and their families! Long live Ethiopia!!!
Imagine ❤❤Amazing Wonchi Resort ,❤❤❤ brilliant Engineering x Atchitectural Magic scenes❤❤❤
❤ Yes Amazing
Engineer Birhanu ! Almighty God Bless You ! An Icon ! ! We let you to replicate this legacy !
Definitely, this is going to be my next destination
❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋው
yetbarek aymerow yhen plan yaweta
denk sera
zemnhe yebarek Abchow💙❤🙏
Absolutely speechless, guys!!
What a beautiful destination?!!!
Abichuu jagina manim manim antan ayidarsihim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Heaven on earth. Once developed fully, it will be busy with tourists. Good news for Ambo, Wellisso, and everywhere in between.
Amazing ❤🙏🙏🙏
Amazing 👏 👏👏👏
Wow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
Good job Viva Ethiopa ❤❤❤
This is Oromiyaa
outstanding accomplishment. truly wonderful location that I am eager to see. Please use online and simple ways to make reservations.
Thanks Ethiopia.
የህን የማያይ አዕምሮ ዘገምተኛ የሆነ ብቻ ነው።።
Wow አብቹ በርታ❤ we love you
FOR TOKERS .BIG ANSWER. ANY WAY. THIS IS ETHIOPIA. WITH KING ABEIY
በጣም ቆንጆ መዝናኛ ነው ነገር ግን የደህንነት ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው
Absolutely amazing!❤❤
Bxm gerami new bertu
This will generate a lots of business. Well done !
WooWu, Amazing. Please keep working in other areas at a faster pace.
ናፍቆኝ ነበር ደስ አለኝ
ለምንኛውም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እናምስግንሐለን እናም እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት በዱር በገደሉ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ያለሕ የምትኖር I'm Former Ethiopian people Front fhiter Naval forces ጦሩን አውቃለሑ ጀግናውን ።
Good work
Gebeta lehager 🌹🌹❤❤ we will go forward with Excellency PM DR ABIY AHMED (unique and genius prime minister in the world)
God bless Oromiyaa and Oromo Nations 🙌!
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Wow amazing work
Good job💚💛❤💚💛❤
❤❤❤❤ኦኦኦኦ አቢቹ የዓለማችን ብርቅዬና ብቸኛመሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤Synergy of Nature x Nurture ❤❤❤@ its best Wonchi Architectural Engineering genius Par Excellence ❤❤❤
በየ ፓርኩ እና መናፈሻው የቱሪስቶች እና የጎብኚዎች የደህንነት ጉድይ ይታሰብበት ። ሌባው ፣ ማጅራት መቺው እዛ ከሚሰሩት ጀምሮ አስጊ ነው ።
Lovely. Given by the almighty GOD.
ፅንፈኞች እና ዘረኞች ፣ ምቀኞች እጃችሁን ከሀገራችን ላይ አንሱ ትደግበት??
የወንጪ ሐይቅ መዝናኛ በጣም ደስ የሚል ነው።ግን በሀይቁ ውስጥ ስላለው ሕይወት ሲነገር
አልሰማሁም ።ሐይቅ ሲባል ዓሳን
ወፎችና ዳክዬዎችን ማሰብ ተፈጥሯዊ ነው። ወይስ የቮልካኖ
ሐይቅ ስለሆነ አይታሰብም ነው?
የምንጭና ወንዝየሚገባበት ከሆነስ መለወጥስ አይቻልም ??
እስቲ አንድ በሉን 🎉🎉
በአብይ ዘመን የምገርሙ ልማቶች ተሰሪቶዋል ወንጀለኛ በዘ እንጅ
ህዝብ በሰለም መኖር አልቸለም ደከመ ደህንነት ነዉ የለዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንካረ አገዛዝ ይፈልገል ስፔሸል አማረነ ኦሮሚያ ክልል የሉ ፀረ ሰለም ሀይሎች እንዳ ልብ በነፀነት የምንቀሰቀሱ ክልሎች ነቸዉ
😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow really amazing
አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው።
ይህንን እና ሌሎችን ፕሮጀክቶችን ስመለከት ዶ/ር አብይን እጆግ በጣም ላደንቃቸው ተገደድኩ.
እውነት ለመናገር በጣም እቃወማቸው ነበር ከዛሬ ጀምሮ ምንም አማራጭ የለኝም በሰሯቸው ፕሮጀክቶቻ ከመደሰት ውጪ.
ሌላው የፀጥታው ጉዳይ እኔ ከነቤተሰቦቼ ወንጪን መጎብኘት እንፈልጋለን.
ጥያቄው ያለምንም ኮሽታ ጎብኝተን መመለስ እንችላለን ወይ?
So beautiful please add English French subtitles is Please educate local kids and provide well education for local guides
Need directional signs to help guide people to the correct path.
ወንጪን አይቼ ወደድኩት ላየውም ጏጏሁ: ሸኔንም ፈራሁ.. ምን ተሻለ ጎበዝ
አብይ ፕሮጀክት አፈፃፀም አንደኛ
The best project manager everrr!!!
እዛው እንደነበርኩ አርገህ አስበኘህን እናመሠግናለን አንተንም EBC ንም
አብይ ጀግናችን ነው
Astonishing!!!
👏👏👏
Wow it's gorgeius!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም የሚገርም ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ገና ያልተነካ እምቅ ሀብታም እንዳላት ያሳያል
ሀገር ሰላም ሳትሆን አይደለም ወንጪ መልካም ምድሯ ሙሉ ኢትዮጵያ ወርቅ ብትሆን ምን ያደርጋል !?!?!
VIP ኢትዮጵያ ውስጥ አይስራም ወንድሜ ይሔ ነገር ቢቆም ጥሩ ነው ብር ያለው ማለት ነው VIP ticket 😅ማለት ሑሉም እኩል ይሑን ኢትዮጽያ ውስጥ በየትኛውም ቦታ ብር ጭንቅላት አይሖንም ሌባውም ነፍስ ገዳዮችም ብር አላቸው ልክ ነኝ ?😅
በእንግሊዝኛ ወይንም በአማርኛ አውራ እባክህ።
ወንጪ ሪዞርት የአለም አቀፍ ሪዞርትን የሚወዳደር ነው። ሰለሆነም የሀገር ውሰጥ ጎብኚዎች በዚህ ሪዞርት ቢጠቀሙ ለሀገር ውሰጥና የውጪ ቱሪሰቶች ፕሮሞት ማድረግ ይችላሉ።
👍👍👍👍👌❤
Amazing keep up, if it's possible please avoid plastic chairs