What a backward looking view! You are undoubtedly pro-shabia/Eritrea. Ethiopia will never give up demanding its natural rights of access to the Red Sea. It is a MUST to do mission!
It is time to wake up, stop dreaming, stop fomenting hatred and preach for peace, prosperity and progress. You can ask for access to ports based on international law and the goodwill of maritime countries. We Eritreans never denied Ethiopia access to the sea. Refer back to your own history and check out what Melles sayed. No force in the world, be it the UAE or others, will force Eritrea to give up its ports. We are here vigilant and ready for any inconvenience.
Asseesb is Ethiopian port Fr n the beginning but western and othes countries gave to Isayas Afawsrki. He was supported by so many Arabic countries During the shabia and Wayne wat . For example, Sudan Alibashir, Syrain , Egypt and other's were good helpers.
Ahaaa entante tmotalachu areboch hzbun afenaklo meret be nexa Ethiopian areb le mekeyer be aby ahmed eyesera new.poletik new enji aby ahmed rasu muslim new.
ዋው እንዴት እንደምትመችኝ
የቀይ ባህር ጉዳይ አበቃ ለአንድ አመት ተደበርንበት ጊዜያችንን አሳልፈናል መዝገቡም ተዘግቷል
የውሻ ልጅ
ያንተ ሥሜት ነው ያበቃው
እድሜ ይሥጥህና የኢትዮጵያ ወደብ በአይንህ ታየዋለክ
እንዴት አበቃ እባክህ ቂሎ? እኛ የሞትን ቂል አህዮች መሰልንህ?
ወደብ አጥተን ሌሎች ጥቃቅን ጉሮሮአችንን ማነቅ ከቻሉ፣ እውነትም የደናቁርት ክምር ብቻ ነን ማለት ነው።
Bhegwet ytewosd wodebachin enasmelsalen. 2 wbedy 120 Milion yseruten show show bedel yEthiopia hezbe awokotal wollahi egypt atadenhem ant kemal parasite. Aythwo ymatkro ketat ytebkehal beznillajlh !
What a backward looking view! You are undoubtedly pro-shabia/Eritrea. Ethiopia will never give up demanding its natural rights of access to the Red Sea. It is a MUST to do mission!
ብዙ አትቀደድ የጭቃ ምን ይባላል ከጅቡቲ ጋር ያሉበትን ደረጃ መርምር
ጌቶቹ የሰጡትን ነው የሚበጠረቀው፤ ተወው ይህንን ወናፍ ጋዜ.... መጋኛ
ሁሉም ወደቦች የኢትዮጵያ ነበሩ ነገር ግን የገራችን ጠላቶች ለኛ በማይሆን ለነሱ እኛን በሚያዳክም ጦርነቶችን ሕቧንም በማሣሣት እንድንደክም አድርገው ወደቦችዋ ተነጥቃለች ያ አላማቸው አሁንም እየሠሩ ናቸው
እኛ ግን ሠንፈናል
ወድሜ በታልን በጣም ነዉ የማከብህ ጥልቅ የሆነ ትንታኔ ነዉ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
ምንድነው ምትለፈልፈው ?ወደብ እንዳናገኝ ያረገችውን በማስረጃ ንገረን ሀሜትህን ትተህ እንዴት ታሳፍራላቹ
ይህ ሚዲያ ሁሌ ትችትና ሃሜት ብቻ ነው 😅
የእኔም እይታ ነው
እኔም እንደዚያ ነው የሳልኩት
😂😂እኮ
አየእ አበሻ ድንቁርና :አሁን እንደዚህ አይነት ትንታኔ ከየት ታገኝለሽ በግ እረኝ
ከኢትዮጵ ፎረም አይብስም
ከምዕራባዊያን እርዳታ ይልቅ ዱባይ ለልማት የምትሰጠው ሀብት ይሻላል።
Wara. Becha
ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጲያ ያርብ ከሴርኞቺ ጠብቅልን ዘርኝነትን አላህ ያጥፍልን😢
አርብ ማለት እኮ አይጨበጡም የሚያውቅ ያውቃቸዋል በገንዘባቸው እንደተጫወቱ አይቀሩም
እነ አውሮፓ እና አሜሪካ ስ
ይፍን ጥላቻ ..
ኤሜረት ❤
ኢትዮጵያ ለምለም አፈር፡ዝናብ፡ትልልቅ ወንዞች፡ተስማሚ አየር ንብረት፡የሰው ሀይል፡ያላት ሥሆን
ዱባይ ዶላር ነዳጅ ወርቅ አላት ምድረ በዳም ናት ሁለንተናዊ እድገት የጋራ ጥቅም ፍለጎት አጣመራቸው
ሐገረ ወደብ ያጣችው በራሷ ልጆች ምክንያት ነው ለምን በሰው ሀገር እናላክካለን፣የባህር በር ያጣነው በራሳችን ሀገር ሰዎች ምክንያት ነው
ባሕሩን ያስበላዉ ወያኔ እንጂ ዱባይ አይደለም በርግጥ የዱባዬቹን ማመን ኢሮፖቹን(ዌሥተርኖችን እንደማመን ይቆጠራል የኢትዬጵያን እድገት የሚፈልግ ጐረቤትም ወዳጅም የለንም ሊጠቀሙብን እንጂ
🐕🚽
Amesginalwu.. Wondime...
Nigerliyn
ትክክል አይደለም አገላለፀህ ኢሜሬት የጅቡቲ ወዳጅ አይደለችም
ዱባይ ወዳን ሳዮን እየተዘረፈ በሚሰጣት ወርቅና ህዝቦች እየተፈናቀሉ በሚሰጧት ግዙፍ መሬቶች ስለተሰጣት ነው
ቂል
@@birhanjommyቂልስ አንቺ መቸ ነው የሚገባችሁ በየኮመንቱ ቂሎ ትያለሽ ደነዝ
የኢትዮጲያ ወዳጅ ሳትሆን የአብይ አዛዥ ነች እንጅ የኢትዮ ወዳጅ አይደለችም
😢 እግድህ ፈጣሪ አለን
የሟርት ያህል እያወራችሁ የኢትዮጵያን የቀይ ባህር ፍላጎት እንደ ሞተ ለማስወራት ብትሞክሩም ለአብይ ካላችሁ ጥላቻ የተነሳ፤ እሱ ራሱ አሳክቶት ህልማችሁን ያጨልመዋል፥ ሟርታችሁን ያፈርሰዋል። ምንም ቢሆን ሀገር በምንም አይተካም ከዘር በላይ ነች።
Yamewal ende 😃😃☝️☝️🙆
ደግ አደረገች እና ሁሌ ድሮን እድትረዳ ነው ምትፈልግ ንፁሃን እንዲያልቅ ምን አለ በተጣሉ 🤣🤣🤣
የአውቀት ማነስ በዝህ መድያ ሞልታል ዱባይንና አቡዳቢን ለይ ቶ አንካን አያውቅም
አይ የ ኢትዮጵያ ዜና ያሳዝናል!!
@@teshomeshene908 አዲስ አበባ ና በሕር ዳር ከተማ ፡አቡ ዘቢና ዱባይ ከተማ ።
አቡዳቢና አአ ይልቁንስ ቀይ በሕርንና የባብልኤል መንደብን በተመለከተ ነው ዋናው የሚግባቡበት ጉዳይ።
በዝህ ዞራችሁ 😅እንስራበት ሰላማችንን አትበጥብጡ➩ለኛ ዱባይ እናት ልዩ ሀግራችን ናት ሰላም ወተን የምንገባባት እየሰራን ብር የምናገኝባት ምርጥ የህግ ሀገር ናት ምነው የምታወራው አጣህደ ሆ 😮 ማን ፈቶ ልቀቀህ ወድሜ
አወነት።ነው
😢😢
4ኛው የኑክለር ሃይል !
የኮሪዶር ልማት ማለት፡ ኣንድ ሰው ተርቦ እያለ ከምግብ ይልቅ ሱፍ ብታለብሰው ዜት ብትቀባው ምን ጥቅም ይሰጠዋል። ኤማራት ከኤርትራ ምንም ዝምድና የላትም።
አገልግሎት ላይ ማተኮር ይበልጥ የውጭ እርዳታና ካፒታል ላይ ጥገኛ ያደርጋል። አምራች ዘርፍ በተለይም የማምረቻ መሣሪያ አምራችነት ላይ ስትበረታ ከጥገኝነት ትላቀቃለህ።
❤❤❤❤❤
የዘንዶው ወዳጅ በሚለው ይስተካከል
አብይ ሲቀየር የኢትዮጵያ ማንነትና ቅርጿም ይቀየራል !
በአፍሪካ 1-3ኛ ኢኮኖሚያዊ ና ዲፖሎማሲያዊ የአፍሪካ መሪ ሁና
በሚሊታሪ ሃይልም እንደዛው ከ3 ወደብ ማያንስ ይኖራታል።
አንድ የዘነጋሀው ነገር uae ከጂቡቲ መባራን ነው እና ለሷ ያለገኝችውን ባህር ለኛ እንዴት ታሰጠናለች
ይህቺ ሚጢጢ ተራራ የሚያህል ወርቅ ነው ከእኛ የምትፈልገው ።
ይህች አገር ወዳጅነቷ ለጠቅላዩ እንጅ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም
ጅል! ገንዘባቸውን የሚዘረግፉልህ ለአንድ ሰው ነው?
ፈታ Daily 👎 ማፋታት ችግርማውራት ሰለ ሻቢያ ማውራት,አፍራሽ ነሀ👎
አንዴ እየደገፈች ነው፣ አንዴ አልፈለገችም የምትሉት ለምንድን?
ይህ ባንዳ ቀለብተኛ ጋዜ... መጋኛ ነው። ጌቶቹ የሰጡትን ነው ወጥቶ የሚበጠረቀው፤ አንድም እውነት ውስጡ የለም ቅጥረኛ ጋዜ...መጋኛ ነው። በማር የተለወሰ መርዝ ትንተና።
ኢሚሪት ያማራ ህዝብ የሚአልቀዉ በሶማየ
የሀገራት ዲፕሎማሲ ዊ ግንኙነት ማለት ከሁሉም ጋር መልካም ግንኙት ፈጥሮ የራስን ሀገር ጥቅም ማስጠበቅ ሲሆን ይሄ ደግሞ ሣይመች በተናጠል ሲመች በጋራ የሚደረግ ጥምረት ሆኖ ዐረብ በመሆኗ ድምጿ ሣይሰማ ከሶማሌ ላንድ ወደብ ስትከራይ ባንጠቀምበትም 19 % ያጋራንን ዐረብ ሀገር ማነው ?ዛሬስ ቅሬታ የምናቀርብባት ማንን ምን እንድትል ነው ?
ሚዛናዊ ዜና አይደለም
Port is a poletical issue
ይሄ ምድያ ብዞ ግዜ አሎባልታና አውሸት ያበዛል
ያሳዝናል!!
Hi
የራሷ ጉዳይ ሥንት የራሴ የሚያሥጨንቀኝ እያለ ለሀብታም ጭቀት
Banda
Qes belen hulun hasab ananesm esatu yefajale eyabelalan kalatefanew
ወዴ ታጁራ ኢትዮጵያን UAE ማምጣቱ ተርሳ???
ሰላም, በቀረበው ጽሑፍ
" ኢትዮጵያ ከምዕራባውያን ጥገኝነት ብዙ ዓመታት ከመባል ይልቅ, መቸ ነው ያለ ጥገኝነት ያለፈው ዓመት?"
ወሬ ስንችልበት ግን ሲረድን ጥርጣሬ ሲጠሉን ምሬት ለራስህን እንዴት ጠላት ትሆናለህ አይ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ አሎባልታ ብቻ እዉቀት የለም
መቼ ነው ግን ከሐሜት የምወጣው ይህ RUclips?
የምትታማን ወዳጅ ብለህ አርመው፡፡ የሜይተማኑት ምዕራባውያን ናቸው፡፡ አረብ ኤምሬት በችግራችን ግዜ ከጎናችን ነበሩ፡፡
አጅብነው ወላሂ
Ethopia yematetamen hager neche::
ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራ አትቀርበንም ወይ?
እና ለምን ከኤርትራ ገር አንደረደርም
ግረ ገብቶሀል ሆሆ
የመንግስት ወደጅ ከሆነችማ ተግዘነለች
Ethiopia waxay doonaysaa badcsana Somaliland ayaa maamusha somalia halkee Ethiopia kasinayaaa waayeebee mou Somaliland and Ethiopia signed but others isnot condensering
የትኛውም ሀገር የራሱን ሂሳብ ሳያሰላ ለሌላው ለገር አይደግፍም የኛው ህፃን መሪ ደግሞ ድሮን እና ተተኳሽ የሚሰጠው ካገኘ ሚስቱንም ይሰጣቸዋል😅
UAE 🤌
ለማኝ መሆን ለማኝ ሆነህ ትኖራለህ የኢትዬጵያ እድሜ በተረት ተረትም ቢሆን ስንት ነዉ??????
It is time to wake up, stop dreaming, stop fomenting hatred and preach for peace, prosperity and progress. You can ask for access to ports based on international law and the goodwill of maritime countries. We Eritreans never denied Ethiopia access to the sea. Refer back to your own history and check out what Melles sayed. No force in the world, be it the UAE or others, will force Eritrea to give up its ports. We are here vigilant and ready for any inconvenience.
Asseesb is Ethiopian port Fr n the beginning but western and othes countries gave to Isayas Afawsrki. He was supported by so many Arabic countries During the shabia and Wayne wat . For example, Sudan Alibashir, Syrain , Egypt and other's were good helpers.
Ahaaaa enezih hlmachew Ethiopian arab mekeyer enji ena Ethiopia mekotater new flagotachw. Tesakalachew demo Ethiopia setoch demo medam eyalu tegezto tewardo eyenoru nachew.r.
Ethiopia nedaj awetalehu kalech gn andena telat saudi arabia nat.
አረብ መብላት ብቻ ነው የሚያቀው
እናተስ አትበሉም ራሃብተኛ ለምን በሉ ነው ሲያግዛቹሁ ሊወሩን መጡ እችን ቅድስት ሀገር ትላላቹሁ ስትረዱ እየመረራቹሁ ቢሆን ዝም ትላላቹሁ አንረዳም ሲሉ ትሳደባላቹሁ 😂😂😂
Abey need good foreign advisors he lost Americans even Chinese don't trust him he bragging too much
Ahaaa entante tmotalachu areboch hzbun afenaklo meret be nexa Ethiopian areb le mekeyer be aby ahmed eyesera new.poletik new enji aby ahmed rasu muslim new.
Blabla
እንደ ሃበሻ የደደበ ግን እራሱን ከአለም በፊት የሰለጠነ የእምነት መጀመሪያ እንዲሁም ጀግና አድርጎ በድፍረት የሚናገር የለም በዚህ ላይ እንደምናየው ፖለቲካ የማይገባው ሰው ሲፈላሰፍ ይገርማል ምክንያቱም አንድ ሃገር ወዳጅህ ወይም ጠላትህ ሆኖ የሚቆየው ስትመቸው ነው ለምሳሌ አረብ ኤሜሬት ኢትዮጵያን የምትፈልጋት ስትረዳ ልትኖር ሳይሆን አውጥታ ልታተርፍባት እንጂ በፅድቅ ገነት ልትገባባት አይደለም ኢትዮጵያም የተጠናከረና ሁለትዮሽን ለማስጠበቅ ተረት ውስጥ ያለውን በእርዳታ እንጂ ተሰርቶ ማደግ እንደሚቻል የማይገነዘበውን ተማርኩ ብሎ ሰራ የሚሰጠው እስከሚያገኝ ቁጭ ብሎ የሚውለውን ወጣት የሚያርስበት በሬ ቸግሮት በሬ በሚገዛ ገንዘብ መሳሪያ የሚገዛውን ደካማ ህዝብ አንቅቶ እራስን ከአካባቢው ሃገራት አጠናክሮ ተፈላጊነትን ማስፈን ስትችል ብቻ ነው
bull . The money that foolish abiy expend for palace construction is from the capital budget of ethioia not from UAE
Wishetam journalist, u r the one, bro. Fake news
What is your proof that AEU is against Ethiopia access to the sea? Your talks are baseless.
የምስራቅ አፍሪካ ህዝብ ግን በጦርነት አዙሪትና ድህነት ውስጥ እየኖሩ የህዝቡ ብዛት የማይቀንስው ነገር ግን አይገርማችሁም 😂
ethiopia 3 shih amet tarik'alat
yemilew ye'wushet tarik woyim
AFE'TARIK'nw
poor ethiopia yetemeseretechiw ke 150 amet befit nw
lezihm'nw poor ethiopia
eskahun ke dehenet yalwotachiw lejochua
wushetamoch selehonu'nw
wodedkem - telahem ye poor ethiopia edme 150 amet becha NW OK
ante gemed'aff tultula turumba 🎺
ye'tenesh wusha pupu 🐕🚽
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪.
🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴