#0066

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 322

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 года назад +28

    0:00 መግቢያ
    13:32 ምእራፍ አንድ : የምትፈራው ምንድነው? ለምን?
    33:44 ምእራፍ ሁለት : ልታስወግደው አትችልም
    01:00:59 ምእራፍ ሶስት : ከስጋትና ስቃይ ውስጣዊ ኃይልን ወደማካበት የመሸጋገሪያው መንገድ
    01:39:13 ምእራፍ አራት : ፈለግከውም አልፈለከውም ያንተው ነው
    02:25:35 ምእራፍ አምስት : ፖሊያና ስታንሰራራ!
    03:06:52 ምእራፍ ስድስት : ወዳጆችህ እድገትን ሳይፈልጉ
    03:57:02 ምእራፍ ሰባት : ጉዳት የማያስከትል ውሳኔን እንዴት መወሰን ይቻላል?
    04:45:16 ምእራፍ ስምንት : መላው ህይወትህ ምን ያህል የተሟላ ነው ?
    05:19:24 ምእራፍ ዘጠኝ : በእሺታ ራስህን ነቅነቅ አድርገህ ሁኔታዎችን ተቀበል
    05:54:56 ምእራፍ አስር : ፍቅርን መምረጥ
    06:39:47 ምእራፍ አስራአንድ : የባዶነት ስሜትን ማስወገድ
    07:13:26 ምእራፍ አስራሁለት : ጊዜ ሞልቷል

  • @life_hope-21
    @life_hope-21 3 года назад +59

    ለደራሲዎች...ለተርጓሚዎች እና ላንተ ይሄን ያክል ግዜ ሰውተህ ደስ በሚል አቀራረብ ላቀረብክልን ውድ ወንድማችን ከልብ አመስግናለሁ።

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 2 года назад +6

    ገራሚ መፀሀፍ ጭንቅላቴን ፈወሰኝ እኮ!!!! ዋዉ አመሰግናለው ወንድማችን ተባረክ

  • @Gozhini
    @Gozhini 3 года назад +23

    የጠፋብኝን የህይወት ቁልፍ ስላገኘሁት አመሰግናለው፡፡ ድንቅ መጽሃፍ ፣ ድንቅ ትርጉም እና ድንቅ ትረካ !!!

  • @mimidegefa7803
    @mimidegefa7803 3 года назад +10

    ገራሚ መፀሀፍ ነው እየሰራሁ ነው የሰማሁት እራሴንም በከፊል አግንቻለሁ እራሴንም እንደሚጠቅመኝ ተረድቻለሁ ጠቃሚ መፀሀፍ ስለሆነና ስለመረጥክልን አመሰገንኩህ ከልቤ።👍👍👍👍

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 8 месяцев назад +2

    አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሄር ይስጥልን ሁላቹህንም

  • @behailubekele5350
    @behailubekele5350 3 года назад +7

    ፀጋ ይብዛልህ፤ በጣም አመሰግናለሁ ።👍

  • @ZelalemcholeBoncho
    @ZelalemcholeBoncho Год назад +1

    እንደት ያለ ትልቅ ስው ነህ ለእኔ መርህ ሆነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @meazakebede880
    @meazakebede880 2 года назад +1

    ድንቅ መጽሐፍ። ያላነበበ ሰው አመለጠው ያስብላል። ተባረክ ወንድሜ።

  • @saron6
    @saron6 2 года назад +2

    እግዛቢሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ዉስጤን ነዉ የገነባዉ ከነበርኩበት መጥፎ ስመት አሽቀንጥሬ እንዲወጣ ነዉ ያደሬገኚ 🙏

  • @ethiopianortodoxmezmur8022
    @ethiopianortodoxmezmur8022 2 года назад +8

    ዋው ይሄን መፅሀፍ በጣም ደጋግሜ አንብቤዋለው ካነበብኳቸው መፅሀፎች. በጣም የምወደው ነው በድምፅ ስለሰማውት በጣም ደስ ብሎኛል ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል

  • @ephremb2
    @ephremb2 3 года назад +19

    የሚገርም መፅሐፍ ነው 2008ዓ.ም ላይ አንብቤዋለሁ
    የመጀመሪያ ጠላቶችህ ቤተሰቦችህ ናቸው!!
    ለአቅራቢው ትልቅ ክብር አለኝ thanks alot

    • @benzalex9520
      @benzalex9520 3 года назад

      Why beteseb endet telat yihonal

    • @tedeltubeethiopia
      @tedeltubeethiopia  3 года назад

      እናመሰግናለን✌

    • @ተሙተሙ-ኀ2ሐ
      @ተሙተሙ-ኀ2ሐ 2 года назад

      @@tedeltubeethiopia በፀሃፊን በአማረኛ የተተረጎመ የት ነው እምናገኛው

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 11 месяцев назад

      በአማርኛ ተተርጉሟል?

  • @yousefyakob5601
    @yousefyakob5601 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይክብርን በጣም እናመስግናለን ። ብርቱልን ። የመኖር ትርጉም ያወኩበት መጽሐፍ ነው ።

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic 2 года назад +4

    This is an amazing book that has changed my life!

  • @mesfinmare7076
    @mesfinmare7076 2 года назад +1

    ድምፅህ ግለፅና ጎርናና ስለሆነ በጣም ለማዳመጥ ይመቻል እናመሰግናለን

  • @ashebermamo7438
    @ashebermamo7438 3 года назад +5

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እየሰራሁ ስለማዳምጠው ረጅም ሆኖ ሳይቆራረጥ ስለሆነ ተመችቶኛል በጣም ብዙ በረጃጅም ትረካዎችን አድምጫለሁ አይቻልም እንጂ ብችል ማስታወቂያዎች ባይገባ ምርጫዬ ነው ረጅም መሆኑ አንጥላው ከአቆምንበት ስለምንቀጥል በሌላ በኩል በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ሆነው የሚያዳምጡ ስለሚኖሩ እና ቢቆራረጥ የሚቸገሩ አሉ ለማለት ነው ። ቢቆራረጥ እንደማልቸገር ባውቅም ግን ባይቆራረጥ ምርጫዬ ነው ።

  • @ghideighebresillassie7164
    @ghideighebresillassie7164 3 года назад +3

    Wow Amazing book and hepefull. May the lord bless

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 3 года назад +12

    በርታ!!! ድምፅህ አእምሮክ ይባረክ!

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 2 года назад +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቃል ያጥረኛል በጣም ግሩም የሆነ መፅሐፍ ነው ትረካው ምርጥ እና ጉሩም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @abebaabebe9930
    @abebaabebe9930 2 года назад +1

    ግሩም መፀሀፍ ነው ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @amyabraham3639
    @amyabraham3639 3 года назад +3

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥልበት ለብዙ ሰው ጥሩ መለወጥ ነው

  • @asfawendiro9735
    @asfawendiro9735 3 года назад +10

    I like it personally to avoid frustration and sycological weakness. God bless.

  • @life_hope-21
    @life_hope-21 3 года назад +2

    አንተ ልዩ ሰው ነህ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል

  • @life_hope-21
    @life_hope-21 3 года назад +3

    ከዚህ መፅሓፍ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад +4

    እናመሰግናለን የሚያስፈልገኝ ሳይመስለኝ ጀምረው በፍቅር በጥሞና በማዳመጥ ጨረስኩት እጅግ በጣም ወሳኝ ነጥቦችን ተካተውበታል ...!
    ፍራትህን አትፍራው
    በትልቁ ማሰብ
    ለአሸናፊነት መገዛት የሚሉትን ጨርሻቸዋለሁ እቀጥላለሁ

  • @danielhagos5513
    @danielhagos5513 3 года назад +22

    ግሩም እና ድንቅ አተራረክ ነው!!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ውንድሜ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ

    ትልቅ ስራ ነው እጅግ በጣም እናመስግናለን ወንዴም አሌሜ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @aymenmohamad8686
    @aymenmohamad8686 2 года назад +1

    Masha allh betam turu new berta

  • @saraali8994
    @saraali8994 2 года назад +2

    ዋዉ ድምፅክ ለራሱ ማራኪ ነው ለመስማት ኣያሰለችም እናመሰግናለን 💖💖💖💖💖

  • @amaregenet6911
    @amaregenet6911 2 года назад +1

    እግ/ር ይስጥህ ምርጥ ሰው በረታ

  • @fatumaahmed2273
    @fatumaahmed2273 3 года назад +18

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ስራ ነው

  • @rozaarozaaoromoo2309
    @rozaarozaaoromoo2309 3 года назад +2

    Mashaa alhaa Galtomaa🙏 Dhugaa kitabaa kanar wan bayee bree jiraa Alhamdulillah 🐅🐅💪💪❤❤

  • @demere6405
    @demere6405 2 года назад +5

    ጸሀፊዋ ፈላስፋ ነች ማለት ያንሳታል በስራዋ ትኩራ ትደሰትም እኛን አስተምራናለች እና ! የተርጓሚው እና የአንባቢው ችሎታ እጅግ በችሎታና በጥበብ የተሞላ በመሆኑ ያለማድነቅ ጨርሶ አይቻልም!
    እናመሰግናለን።

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 2 года назад +2

    ዋው ሣላደንቅና ሣላመሠግን ባልፍ እራሥ ወዳድነት ይሆንብኛል 😢በጥሞና አደመጥኩት እፍፍፍ እንዴት ደሥ እንደሚል በጣም አመሠግናለሁ ብዚ ነገር አሥተምሮኛል 👍👍👍👍👍💪😍😍😍😍

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 3 года назад +6

    እጅግ የከበረ ስራ ነው ብዙ ተምሬበታለው !!

  • @addisken24
    @addisken24 2 года назад +1

    የሚያስፈልገኝን አቅም የሚገነባ ቃላት አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 3 года назад +6

    ወንድም እጅግ እናመሰግናለን ይህ ሶስተኛ መፅሐፌ ሰምቼ ስጨርስ ለመግዛት ካንተ ቲዩብ ተባረክ:: አንድ ሀሳብ ግን አለኝ ሙሉውን በአንድ ቪዲዮ ከሚሆን ከፉፍሎ መጫኑ ለስሚውም የሚመች ላንተም ብዙ ተደራሽ ትሆናለክ የኔ ሀሳብ ነው::

    • @tedeltubeethiopia
      @tedeltubeethiopia  3 года назад +1

      በጣም እናመሰግናለን ወዳጃችን ጠቃሚ ሃሳብ ነው የሰጡን እኛም ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተጨማሪ ላሉ ተግባር የሚውል ሁለተኛ ቻናል ከፍተን በክፍል በክፍል ማስቀመጥ ጀምረናል ለዚህም ይረዳዎት ዘንድ የተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ ruclips.net/video/f1m2DlvLxiw/видео.html በድጋሚ እናመሰግናለን ይበርቱልን!!!

  • @tsegayebelete2937
    @tsegayebelete2937 3 года назад +6

    አመሰግናለሁ

  • @coldcut8321
    @coldcut8321 3 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ወንድም :ይህን በጎ ሰራህን ቀጥልበት በረታ!!!

  • @mesobmuday
    @mesobmuday 3 года назад +5

    Thanks a lot

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 3 года назад +3

    ተባረክልን ውድ ወንድማችን

  • @aidahassen4090
    @aidahassen4090 3 года назад +1

    Betam Areeeeef astemare Amsegenalehu

  • @saronamanuel7931
    @saronamanuel7931 2 года назад

    Thank you so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @life_hope-21
    @life_hope-21 3 года назад +2

    አድናቂህ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን ሼር ላይክ እያደረኩኝ ነው ውድ አድማጮች እንደረዳን እኛም በሼር እና በላይክ እንምበሸብሸው እባካችሁን.....ድጋሜ አመሰግናለሁ።

  • @aynalemeshete3058
    @aynalemeshete3058 2 года назад +3

    Thank you for your dedication

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 3 года назад +7

    ትልቅ ስራ ነው በጣም ነው ምናመሰግንህ በርታ

  • @_dibora3949
    @_dibora3949 3 года назад +3

    The power of now ብታዘጋጅልን.! ተባረክ 🙏

  • @mesihabesh6137
    @mesihabesh6137 2 года назад +1

    Wawwww er enidet des enidemil ijig bexam ameseginalew🙏 ene ke ennigid kenezi mesafi alem hiyiwoten alarikim ke mesafum betechemari yanit dimis bexam yanekakal yasebikew melikam mignot hulu yisakalik🙏 Tediy beritalin🙏🙏❤❤❤👍👍👍

  • @zdwelloyewa3747
    @zdwelloyewa3747 2 года назад

    ትለያለህ የእውነት ክበርልን ወንድማችን

  • @አብደላመሀመድ-ኸ7ጐ
    @አብደላመሀመድ-ኸ7ጐ 3 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ቴዲ

  • @meseretdabala8145
    @meseretdabala8145 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን! ልንጠቀምባቸው የስፈልጋል።

  • @gbnknmkuucbku3673
    @gbnknmkuucbku3673 3 года назад +1

    Betam amesgnalhu my bor🙏🙏🙏

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ነው

  • @habtamutadele1178
    @habtamutadele1178 2 года назад +1

    ደስ ይላል ሌሎችም እንደዚህ ቢቀርብ ደስ ይለኛል

  • @aymenmohamad8686
    @aymenmohamad8686 2 года назад +1

    Enamesginalen barta .

  • @heavenzaid4939
    @heavenzaid4939 3 года назад +9

    I don’t know what to say Wendme this is the best book 📚 ever 🇪🇷

  • @solomonmg1688
    @solomonmg1688 3 года назад +2

    በርታ ወንድሜ

  • @kamohammed2500
    @kamohammed2500 3 года назад +3

    በጣም የሚያስተምር ማፃፍ ነው.

  • @henoktechane1095
    @henoktechane1095 2 года назад +1

    wow amazing book .thank you bro

  • @Keder_Ahmed
    @Keder_Ahmed 3 года назад +5

    እናመሰግናለን ምርጥ መፅሃፍ ነው😊

  • @eyobtefera5718
    @eyobtefera5718 2 года назад +1

    አመሠግናለሁ ምርጥ ነው

  • @bereketisamuel2482
    @bereketisamuel2482 3 года назад

    ቃላት የለኝም ብቻ አመሰግናለሁ ቴዲዬ ፈጣር ዕድሜ እና ጤና ያድልህ ወንዲሜ ቀጥልበት አመሰግናለሁ በድጋም

  • @mitkunigussie7344
    @mitkunigussie7344 3 года назад +4

    Thank you very much indeed Mate ur an Amazing

  • @meazaghebremeskel
    @meazaghebremeskel 2 года назад +3

    I can relate. My fear is holding me back for a long time I hope One day God will help face my fear. Amen

  • @grmaychento8425
    @grmaychento8425 Год назад

    Thank you ❤

  • @dagmawit2028
    @dagmawit2028 3 года назад +3

    Betam enamesegnslen🥰🥰

  • @abiyoteshete5308
    @abiyoteshete5308 Год назад

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @redmimi6106
    @redmimi6106 3 года назад +2

    Thank you soe much

  • @ኩንፈየኩን-ኈ1ጨ
    @ኩንፈየኩን-ኈ1ጨ 3 года назад +2

    ቃላት የለኝም ብቻ ባለህበት ፈጣሪይጠብቅህየኛእንቁምንያህልእየደረስክልንእንደሁአታውቅም

  • @mulugetagabrielhuit1726
    @mulugetagabrielhuit1726 3 года назад +1

    በርታ በጣም ጠቃሚ ነው የሁሉም ስው ችግር ነው thankyou infinity times

  • @Teame2402
    @Teame2402 3 года назад +5

    ወንድሜ ተምበርክኬ እየኣመሰገንኩህ ነኝ🙏!!! በቃ ቃላት ያጥረኛል ኣንተን ለማመስገን 🌿🌿🌿🌿

    • @tedeltubeethiopia
      @tedeltubeethiopia  3 года назад +2

      ዋው!!! ወዳጄ ምስጋናዎትን ዝቅ ብለን ተቀብለናል ✌

  • @Ethiohit
    @Ethiohit 3 года назад +3

    Thank you!!!

  • @zeytunahassen1344
    @zeytunahassen1344 2 года назад +1

    Thanks a lot 🙏🇪🇹

  • @bizuasmare2563
    @bizuasmare2563 2 года назад

    Thanks. Very important

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 3 года назад +2

    እውነት በጣም እናመሰግንሃለን

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 2 года назад

    በጣም ነው የማመሰግነው ይሄን ሁሉ ሰአት መስዋዕት ከፍለህ ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠኸኝ ክበርልኝ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 года назад +2

    በርታ!! ትችላለህ

  • @helenberhane2479
    @helenberhane2479 2 года назад +1

    Thanks for your hard work

  • @abumedia8385
    @abumedia8385 3 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ቴዳ

  • @tigsteeshetu3902
    @tigsteeshetu3902 3 года назад +1

    🕊🕊🕊Amesegenalehu terekawe yemeleketeghale defretem setoghale

  • @mekdeseshetu3530
    @mekdeseshetu3530 2 года назад

    Yemigerem nw betam.....yemalakewn ene new yagegihuwat bezih metsihaf lay

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @solomonkebede9024
    @solomonkebede9024 3 года назад

    Kal yelegnim ewnet betam new yeminamesginih hulum yemitakerbachew metsafoch gerami nachew wektun yamakele new thanks betam!

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
    ሰአቱ ግን በዛ ትንሽ ቀነስ ብታረጉት ጥሩ ነው

  • @gechc.3372
    @gechc.3372 3 года назад +8

    I was reading this book for five years, which helped me a lot. now you make me easy to read with audible mood. Thank you very much. keep going. Love You.

  • @zuzujemal1240
    @zuzujemal1240 3 года назад +3

    ከፈርሃቴ እንዴት እንደምላቀቅ እያሰብኩ ነበረ ለማንበብ ደግሞ ሞራል አልነበረኝም ያንተን ኦዲዮ ሳገኝ በጣም ደስአለኝ ልትመሰገን ይገባሃል 🙏🙏 ከልቤ ነው የማመሰግንህ

  • @tigistbussa8309
    @tigistbussa8309 3 года назад +2

    Thankyou for your outstanding reading, i appreciate you and worth following you. Keep on going

  • @abrhamnahusenay6158
    @abrhamnahusenay6158 3 года назад +1

    ወንድሜ እናመሰግናለን ትልቅ ነገር ነው አያደረክልን ያለኸው::

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 3 года назад +1

    Thank you brother for sharing

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 3 года назад +3

    Thank you so much, keep up the great job.

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን 6

  • @hileyefggj464
    @hileyefggj464 3 года назад +1

    ቴዲዬ በጣም አሪፍ ነው መፅሀፉ ስለሚገልፀው ነገር የተወሰኑ ቪድዮዎች ቢገቡ አያሰለችም :በርታ!

  • @berhanueshetuwondmu7425
    @berhanueshetuwondmu7425 3 года назад +1

    Thank u Teddy

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 года назад +18

    0:00 መግቢያ
    13:32 ምእራፍ አንድ : የምትፈራው ምንድነው? ለምን?
    33:44 ምእራፍ ሁለት : ልታስወግደው አትችልም
    01:00:59 ምእራፍ ሶስት : ከስጋትና ስቃይ ውስጣዊ ኃይልን ወደማካበት የመሸጋገሪያው መንገድ
    01:39:13 ምእራፍ አራት : ፈለግከውም አልፈለከውም ያንተው ነው
    02:25:35 ምእራፍ አምስት : ፖሊያና ስታንሰራራ!
    03:06:52 ምእራፍ ስድስት : ወዳጆችህ እድገትን ሳይፈልጉ
    03:57:02 ምእራፍ ሰባት : ጉዳት የማያስከትል ውሳኔን እንዴት መወሰን ይቻላል?
    04:45:16 ምእራፍ ስምንት : መላው ህይወትህ ምን ያህል የተሟላ ነው ?
    05:19:24 ምእራፍ ዘጠኝ : በእሺታ ራስህን ነቅነቅ አድርገህ ሁኔታዎችን ተቀበል
    05:54:56 ምእራፍ አስር : ፍቅርን መምረጥ
    06:39:47 ምእራፍ አስራአንድ : የባዶነት ስሜትን ማስወገድ
    07:13:26 ምእራፍ አስራሁለት : ጊዜ ሞልቷል

  • @mesfingirma3173
    @mesfingirma3173 3 года назад +1

    Thank you good job

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 3 года назад +7

    እናመሰግናለን በዛላይ አተራረክህ ዋው ልገልፀው አልችልም👌 ግን ከማንበብ ና ከትረካ የቱ ነው አሪፍ አንድነቱና ልዩነቱ ምንድነው ብዙዎቹ ለማወቅ የሚፈልጉ ይመስለኛል

    • @God_is_always_with_me
      @God_is_always_with_me 3 года назад

      Bichal manbeb yeteshale nw...yanebebkewun atiresam...tireka sihon gin meliktun bicha nw yemtastawsew...kerase limd.

    • @tedeltubeethiopia
      @tedeltubeethiopia  3 года назад

      እናመሰግናለን✌

    • @dagemhilu1458
      @dagemhilu1458 3 года назад

      @Nurhussen Jibril official ልክ ነህ ግን እኔ የጠየኩት የሚገባን ለውጥ የምናይበትና ለአይምሮ እድገት ወ.ዘ.ተ የሚጠቅመው የቱ ነው?

    • @dagemhilu1458
      @dagemhilu1458 3 года назад +1

      @Nurhussen Jibril official አመሰግናለሁ አሪፍ አገላለፅ ነው ግን መልሱን ከራሱ ብንሰማውስ ቴዲ ምን ትላለህ

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 3 года назад +2

    Be blessed 🙏

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 3 года назад +4

    What an amazing reader, you added a beauty and sweetness to the book. I will listen to it over and over again. Thank you so much 🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад

    Betam enameseginalen alen wendimachin betam bizu temire bet alewu egiziyabhir yibarkihi

  • @eg-xd7iz
    @eg-xd7iz 3 года назад +3

    Thanks so much 😍 u gonna change so many mind