I feel sorry for those who spent their time on facebook, tiktok and other social medias instead of listening this kind of amazing constructive and life changing audio book. Thank you somuch TEDEL TUBE for taking your time and read this amazing book. There is no doubt it changes many lives forever. Atleast it changes mine!
This was the book that our school director always recommend us when me and my friends were grade 9. Thank u very much Tedel tube for sharing this book for us.
@@askematube509 imagine if people know the power of big thinking and apply in their lives... Ethiopia will have a difference history by its nation who can think big things.
THANK YOU VERY MUCH!!!!!!!!!!!!!!!!! It's really amazing to get this book in our native language, you knew I had been reading it, but it's not easy to understand and implement in our life. Now you make me simple and unforgettable. love you .....ያገሬ ልጅ
ሰላም ላአንተ ይሁን ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ሰራ ነው በርታለልን እና ከቻልክ አነዚህን መፅሐፍቶች ተርጉምልን 1Rich and poor Dad 2 The Richest Man in Babylonian 3 Tony Robblns 4 The alchemist .
0:00 :- መግቢያ the magic of thinking big
6:25 :- ስኬታማ መሆን እንደምትችል ስታምን ይሳካልሃል
20:01 :- እምነትን እንዴት ማዳበር ትችላለህ?
23:27 :- ክፉ ነቀርሳ ከሆነው ሰበብ መፍጠር እራስን ማዳን
25:59 :- አራቱ በጣም የተለመዱ ሰበቦች
32:06 :- በህመም ማሳበብን ለማቆም የሚረዱ አራት ምክሮች ወይም ጥቆማዎች
33:46 :- ድንቅ አዕምሮ በኖረኝ ኖሮ….
39:43 :- በእድሜ ማሳበብ
46:41 :- “ዕድሌ ጠማማ ነው”
48:19 :- ዕድልን በሰበብነት የማቅረብ ሕመምን ማስወገድ የምትችልባቸው መንገዶች
1:06:47 :- ሰዎች ለምን ሰዎችን ይፈራሉ? ማፈርስ ምክንያቱ ምንድነው? ለዚህ መፍትሔውስ ምንድነው?
1:16:08 :- በራስ የመተማመን መንፈስን የሚያዳብሩ ሶስት ተግባራዊ ልምምዶች
1:22:52 :- ከፍ አድርጎ ማሰብ እንዴት ይቻላል
1:29:10 :- ታላቅ አስተሳሰብን የሚቀርፁ የቃላት አጠቃቀሞች
1:31:31 :- ከሆነው ባሻገር ሊሆን የሚችለውን ተመልከት
1:51:10 :- ታላቅ አስተሳሰብ በማንኛውም መንገድ አዋጪ ነው
-የፈጠራ አስተሳሰብንና ሕልምን እንዴት ማዳበር ይቻላል
1:53:46 :- የፈጠራ ችሎታን ለማዳበር የሚያስችሉ ዘዴዎች
2:24:45 :- ሐሳቦችን በተመለከተ ያለው ዕውነት
2:28:56 :- አንተ “ነኝ” ብለህ የምታስበውን ነህ
2:54:38 :- አካባቢህን ተቆጣጠር
3:32:03 :- አመለካከትን ማዳበር
3:54:41 :- ውጤታማ መሆን ወይም የተግባር ሰው መሆን
4:21:54 :- ሽንፈትን ወደ ድል መለወጥ
5:01:01 :- እንደ መሪ አስብ
Omsmsmsmsmslsmsmsmsmslmsmsxmsmaalaamaaamaclacacacamcafafacacaalamas
I wlll be sucessful
Thanks Dr. David J.
መፀሀፎቹን ማግኛት አንችልም
እግዚያብሔር ይስጥልን ወንድሜ:: ይህ በጣም ምርጥ እራስንየመቀየሪያ መፀሀፍ ጊዜህ ሠውተህ ስላበረከትክልን:: ፍቃድህ ከሆነ Atomic Habit by James Clear የሚለውን መፀሀፍ ከስራክ ዝርዝር ውስጥ አድርግልን:: መልካም ልምዶችን ለመገንባት እና መጥፎ ልምዶችን ለመተው ቀላል እና የተረጋገጠ መንገድ የሚያሳይ መፀሀፍ ነው::
እዩዬ💋
@@cocolover8932 weye coco yene konjo
ምርጥ ንባብ እና ምርጥ መጽሓፍ ፻%
እዩዬ ❤አንቺም ምርጥ ነሽ እኮ👏
Eyuye yene konjo
I feel sorry for those who spent their time on facebook, tiktok and other social medias instead of listening this kind of amazing constructive and life changing audio book. Thank you somuch TEDEL TUBE for taking your time and read this amazing book. There is no doubt it changes many lives forever. Atleast it changes mine!
This was the book that our school director always recommend us when me and my friends were grade 9. Thank u very much Tedel tube for sharing this book for us.
@@askematube509 imagine if people know the power of big thinking and apply in their lives... Ethiopia will have a difference history by its nation who can think big things.
@Mulualem Abate u r right
ለማይት ስላልታደሉ እና ስለማይፈልጉት ነው እንጂ ስለ መፃፍ ማንበብ ሲያስቡ ያገኙታል
"ሰውነትህን ከመርዛማ ምግቦች እንደምጠብቀው ዐምሮህንም ከመርዛማ ሀሳቦች ጠብው" ልዩ ሰው ነህ ወዳጀ ከልብ እናመሰግናለን ☆
This is the best quotation thank you for mentioning it.
እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ብዙ ነገር ተምሬአለው።
ከማይረባ RUclipsr እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን . No more poletics💪🏽
ወንድም ከህይወት ወጣዉረድ ትግል
ወተህ ጊዜህን ሰተህ ስለቀረብክልን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
መሰሎችህን ያብዛልን በርታ ቀጥልበት
እናም rich dad por dad ሀብታሙና ድሃዉ አባቴ
የሚለዉን መፅሀፍ ብታቀርብልን
አቅርቦታ እኮ እዛ ውስጥ ገብተህ እይ
Atomic Habits የሚለውን መጽሀፍ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለኛል በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው ሙሉውን ስለምታቀርብልንም እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታ:: well done
Really its awesome and usef content 🙌
Betam mirt metsaf nw nice bro kechallk the power of now milewn.....
ይህ መጽሐፍ በ1984 ዓ.ም (ከ30 ዓመታት በፊት) በተስፋየ ብርሀኑ ወደ አማርኛ ተአምረ ስኬት በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ለአንባቢያን ደርሶ ነበር፡፡ ያለችኝን አንዲት ኮፒ እንደ ጸሎት መጽሐፍ ይዣት እዞራለሁ፤ ድንቅ መጽሐፍ ነው፡፡ ዳግም ታትሞ ሰው ቢያነበው ህይወቱን በቀና መንገድ ይመራበታል፡፡ በተለይ ደግሞ ‹የህይወት ጉዞ› ለመጀመር ለወጣቶች በጣም በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
Who’s repeating this amazing book like me.
Tebark hulum enamesegnalen
This book is one of my favorite book which has shaped my personality
thank you @tedel Tube for sharing with your beautiful voice
Thank you & God bless you.
ምርጥ ሰው በጣም አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ወንደማችን ጊዜህን ሰዉቴህ ስላቀሬቢክልን ምስካናችን የላቀ ነዉ
Wondeme geta abizto yibarikiki amelekaketen keyirotel betam ameseginalewu beritalgn
This book is amazing that pushes us toward greatness.Keep on doing the same!
Thank You, Excellent work.
በሃገራች ኢትዮጲያ ከተነሱት ሃገርን የማበልጸግ ህብረተሰባችንን የመቀየር ጠንካራና ሰራተኛ ትውልድን ለማፍራት ከተነሱት እንደ አንዱ ነህ ብል ማጋነን አይሆንም ። በተለይ በውጭ አለም ለእኛ በውጭ ለምንኖር ቁጭ ብለን ማንበብ ጊዜ እና ልማድ ለሌለን በጣም ያግዛል ። ተባረክ በርታ ።
Thanks a lot bro
I really appreciate you. You are hard worker and TEDEL TUBE is the best in the world. Thank you so much
ምርቃት ለራሳቹህ ነውና ሰዎችን መርቁ ይላል ንባቡ የስህበት ህግ ተደል ወንድማችን ደሞ እናትህ የባረከች ስለሆነች የተባረክ ስራ የሚሰራ ተሰጣት ሁሌም እድገት እመኝልሃለው ።
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው መፅሐፍ ነበር
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ።atomic habit የሚለውን ፍቃድህ ከሆነ ብተረጉምልን በዙ ሰው ያግዛል ይጠቅማል
You are doing great bro I have to say tank you
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው መፅሐፍ ነበር እና በፍቅር ነው ያዳመጥሁት እራሴንም አይበታለሁ God bless you !
እጅግ በጣም ጥሩ ስራ አላህ የድካምን ዋጋ በጥሩ ይክፈልህ።
አላሀ ይስጥክ በጣም ነው የተለወጥኩት ለመጻፍ ያለኝ ፍቅር ጨመር ውስጤ ደስተኛ ሆነ
እጅግ መልካምና ወገንህን አክባሪ ድንቅ ወንድም ነህና ከልብ ምስጋናየ ይድረስህ ::
አመሰግናታለሁ
ተባረክ ሀላፊነትህን እየተወጣህ ስለሆነ::
Betam enameseginalen egiziyabhir yibarkihi ene asitawusalehu eng Alasibimi neber kezi bewala gin endasib adirgehigali 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን Tedel Tube.
ማንበብ ብቻ በቂ ኣይደለም ምን መጽሐፍ ማንበብ እንዳለብን በምትመርጣቸው መፅሐፎች ብዙ ኣውቄለው
Thank you Tedel Tube you are doing big socialism service y doing good job for all our 🇪🇹 people 2 thanks don't give up continue .
ቃል አጠረኝ ላተ እፍፍፍፍ ዘመንህ በደስታ ይለቅ
የሁሉም ሰው እሴት መመስረቻ ነውና ልጠቀምበት ወስኛለሁ።
ከልብ አመሰግናለሁ ።
❤ Thanks brother
THANK YOU VERY MUCH!!!!!!!!!!!!!!!!! It's really amazing to get this book in our native language, you knew I had been reading it, but it's not easy to understand and implement in our life. Now you make me simple and unforgettable. love you .....ያገሬ ልጅ
Betam enamesegnalen wedmachn....endezi gize belelebet alem lay tekemten manbeb gizew baynorim betwest serachenin eyeseranim endinsema tru hasse new....bzu gize degagime new yemadamtew...bezaläy lebzuuu Sew share eyareku new....bertalin....tebarek
Thank you sir🙏
እናመሰግናለን!
እጅግ በጣም ወሳኝ ነው
አቀራረብ ድምጽ ግሩም ነው!
Be blessed men
😃mirt book nw 👏👏😃🙏enameseginalew beritalin !
Endezh personal development book lay atekur 😊👏
ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ተባረክ
amesegnalew...yemanbeb lmd alneberegnim be dimts madmetu betam temechitognal
እጅግ በጣም አስተማሪ ትምርት ነው እዝጌር ይስጥልን።❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድም ጤና በረከቱን ያብዛልህ
Thanks❤❤❤❤❤
ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ገንቢ የሆነ ትምህርት ሰጭ መፅሐፍ ነው ያነበብህልን ሰላምህ ይብዛ
ከልብ እናመሰግናለን አይምሮህ ይባረክ
Betam enamesegnalen
እናመሠግናለን ተባረክ
በእውነት በጣም ነው የምናመሰግንህ ወንድም ትልቅ ቁምነገር ያለው ስራ ነው እየሰራህ ያለህው ምን ያህል አድካሚ የሆነ ስራ ለ አድማጮችህ ስትል ስለከፈልክ ከልብ ላመሰግንህ እወዳለው በቀጣይ ደሞ
Rich dad poor dad
Atomic habit
How to influence people ( dale carnige
ቀስ በቀስ እቅድህ ውስጥ ብታስገባልን እና ብታቀርብልን ባይ ነኝ ። በተረፈ 🙏🙏🙏🙏
Thank you you are Amazing brother
እጅግ ድንቅ መፃሀፍ ነው በጣም እናመሰግናለን
በጣምአመስግናለሁ
ሰላም ላአንተ ይሁን ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ሰራ ነው በርታለልን እና ከቻልክ አነዚህን መፅሐፍቶች ተርጉምልን 1Rich and poor Dad 2 The Richest Man in Babylonian 3 Tony Robblns 4 The alchemist .
Awo betam arif comment nw please tergumlin rich dad poor dad .....
ተባረኪ ብዙ ግዜ እጠይቃለሁ ተተርጉመውደሁ እያልኩ poor dad&rich dadን
Thank you Tedele.God bless you that changed me the hol my life thinking biggest
Selam selam
all the time I'm following you...God bless you!
thanks
Thank you so much Tedel Tube !
Brother you did great job, in our society such kind of tasks are very important I really surprised. Keep it up, we expect a lot.
Bless you .
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ደጋግማችሁበደብረ አዳምጡት ይጠቅማል እራሳችንን ያሳየናል
በጣም እናመሰግናለን መፀሐፍ ማንበብ አስተሳሰባችንን ይቀይራል በጣም ተለዉጪበታለሁ ቀጥልበት
በጣም አመሰግናለሁ
Thank you
በጣም በጣም እናመሰግናለን 😍💯👍
Woww amazing reading thanks so mach
አይዞን ቀጥልበት
God bless you
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይሰጥህ እናመሰግናለን 🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: አመሰግናለው!!!
I am so impressed. Thanks
The richest man in Babylon btliln betam tru neber wendmie
Keep going bro.wed gizhn mesewat adrgeh selakrbkln betam enamsegenaln
እናመስግናለን ወንዴም ኣለሜ ደስ የምል መፅሀፍ ነው!!!
Thank u🙏
Betam Amesiginalewu...!! Bizu negr endawik Rertachugnal..Big Respect🙏🙏🙏.
Betam amesegnalehu !.
Thanks 😊 so much GoD 🙏 bless you
wow so powerful audiobook. Thank you so much for sharing us
I hope ketay rich dad poor dad
በጣም ነው የምናመሰግንህ ወንድማችንን ምንየሀል እንደሚያደክምህ እናውቃለን እና ትልቅ መሷእትነት ነው ለዎገኖቸህ እያረክ ያለሀው በርታ ቀጥል!!!!!!!!!
Thank you so mucus
it's awesome message Keep it up
Most welcome 😊
10Q betam betam enamaseginalen bertu
Thank u
በጣም አመሰግንሃለሁ።
thank you a lot!
Thank you my brother, You gave us lifetime successful lesson!!!
Thank you.
The power of positive thinking esun tergumelen
lik endemitlew " wow wow" qalat yelegnm enamesegnalen
ኣመሰግናለው❤❤❤🎉
Dream big it's free
-Grant cardone
በጣም እየረዳኝ ነው
Eyu life እዩ
I LIKE THIS COMMENT
እግዚያብሔር ይስጥልን ወንድሜ:: ይህ በጣም ምርጥ እራስንየመቀየሪያ መፀሀፍ ጊዜህ ሠውተህ ስላበረከትክልን:: ፍቃድህ ከሆነ Atomic Habit by James Clear የሚለውን መፀሀፍ ከስራክ ዝርዝር ውስጥ አድርግልን:: መልካም ልምዶችን ለመገንባት እና መጥፎ ልምዶችን ለመተው ቀላል እና የተረጋገጠ መንገድ የሚያሳይ መፀሀፍ ነው::
Enamsegenalen betam 🙏🏽
Thank you so much bro