Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከሰደት መልስ ደስ የሚል ሂወት አግብቶ መዉለድ ደስ የሚል ቤተሰብ መመሥረት የሚመኝ እስኪ ለሁሉም ደስ የሚል ሂወት ይስጣችሁ አሚንን
አሜን አሜን አሜን ኢክሩዬ እወድሻለዉ እሽ የኔ ማር 😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
Amnnnnnn
Amen maen ehtalem
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
ጀግና ሴት ለሁላችን እውነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ይስጠን❤️👏
amen deg adergechew
አሚን
Amen
ውዶቼ ደምሩኝ አበረታቱኝ
ጥሩ ቅጣት ነው ፍርድቤት ከሚቀጣው እንደዚህ በባለጉዳዩ ሲቀጣ ዋዉ ያምራል ሁሉም ተበዳይ ማለቴ ወንዱም ሴቱ ስትበደሉ ሰው ከመግደል ወንጀለኛ ከመሆን እንደዚህ መቅጣት ነው ደስ ይላል
ከዚህ ሁሉ ንግግር የሰማሁት ነገር ሚያምር ነገር አካባቢያቸው አዛን ሲል
ሣህ❤❤❤
የሰዉ ፈላጊ የራሱን ያጣል😃😃😃😃ለእንዳንተ አይነት ወዶች ጥሩ መማሪያ ነዉ
ድሮ ድሮ ሴቶች ነበሩ ለብር ሚስገበገቡት አሁን ወንዶች ብሶባቸዋል ልቦና ይስጣቹ እንደዚ አይነት ሴትም ወንድም ።ከፍቅር የሚበልጥ አንድም ነገር የለም
ጀግና ሴት ነሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሴትን እሚያሰድቡ ሳይሆን ሴቶችን የሚያኮሩ ይብዙልን
አሚን🥺🌹🌹🌹🌹
እህቴ በጣም ደስ የሚል መጨረሻ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
እንደዚህ አይነት ሴቶችን ያብዛልን
ሲቱች።እራሳችሁንጥብቆ
በጣም እሽ እውነት በጣም ተመቸችኝ
መሽአሏ ያዛን ድምፅ ሰማሁ 💖💖ዋዉ👌
እኔም ደስስስስስ አለኝ
❤❤❤
እግዚአብሔር ከእንዚ አይነት ባልና ፍቅረኛ ይጠብቀን በተለይ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤
አሜን ዉዴ
እደዚ አይነት ሴቶች ለሁላችንም አረያ ይሆናሉ በጣም ምርጥ አሥተማሪ ቪዶ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እኮ አብረው ሲያሳልፉ ሞት ተቀበርኩ ይሉና ልጅ ሲመጣ የሚፈረጥጡት ገንዘብ አምላኪ ጥሩ አስተማሪ ነው
አይደል? እኔም የሚገርመኝ ይሄን ነገር ነው ::
እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏🙏ከእንደዚህ አይነት ስግብግብ ወንድ ገንዘብ አምላኩ ወንድ ሴት ልጆቼን ጠብቅልኝ ወንዶችንም ከስግብግብ ዘንዘብ አፉቃሪ ጠብቅልኝ ብሩህ ደስ የሚል የፉቅር ትዳር ስጣቼው 🙏🙏🙏🙏
ተመስገን፣አምላኬ፣የተባረከ፣ትዳር፣ስለስጠከኝ
ጀግና ነሽ ምርጥ ትምህርት ነው 👌👌👌
@@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ ዋው
ውይ ወንዶች ግን ልጅ ሲባል ደማቸው ነው ሚፈላው 😂😂😂😂
😄😄😄🤣
አንቺ ዋ🤣
ቀላል!!!🤔🤔🤔🤔🤔
እግዳሳ እዛች ነገር ላይ ሲንጦለጦሉ ልጂ መምጣቱን አያስታውሱም ክክክክ
አያሰቅም ወደ ልይ የደስታ ምጭ ነዉ ግን አሁን አሁን የሀዘን መገለጫ ይመሰላል ይከብዳል🤒🤒🤒🤒🤒
ብር ወዳድ ለሆኑ ሰወች ይገባቸዋል አሪፍ አድረጋችሁ ነው የሰራችሁት
😂😂😂😂😂😂😂😂❤️አይ ወንዶች ዉይ ዉይ ምን አይነት ጉድ ናችሁ እናንተ 😂😂😂
😂😂😂🙈🙈
🙊🙊🙊በጣም
ሴቶችም አሉ ግፈኞችህ ወንዶችህ ብቻ አይደሉም
@Mintesinot Abitew ክክክ ተናደረክ 😂
አይይይይይ ወዶች እስስቶች ንፁህ ልቤን ቆሻሻ ወዶች አቆሸሹት
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ወደኣገራቹሁ ያስገባቹሁ. ልደታ ማርያም ትጠብቃቹሁ. እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ልደታ ናት
ምስራቅን ሳላደንቃት አላሎፍም በርቾ የኔ ጀግና
እስይ ደግ አደረገችህ ይገባሃል አንተ ና መስሎችህ
ዋውውውውው ምርጥ ትምርት
ዋው በጣም ነው ደስያለኝ አስተማሪነው እንደዚህ አይነት ወንዶች እባካችሁ የሚወዳችሁን አትበድሉ ጊዜ ተዘዋዋሪናት
ጀግና ሴት ሁላችንምእንደዚ መንቃት አለብን አድናቂሽ ነኛ ተባረኪ🙏🙏
ውይ ወንዶች መልከስከስ ሲወዱ ልቦና ይስጣቹ😌😌😌😥😥😥
የተባቱንስ ደግ አደረግሽ ምነው እውነት በሆነ
ሀሉም ሰው ከጋብቻ በፊት የሆነ መፈተዝኛ ዘዴ ኖሮት ስንዴውን ከእንክርዳድ ቢለይ ጥሩ ነበር።ግን ችግሩ ከጊዜ በኋላም ሊመጣ ይችላልእግዚአብሔር ቅዱስ ጋብቻን ይባርክህ🙏
አይ ገንዘብ ስው ይገዛል ጥሩ ትምህርት ነው ሴቶችየ ከዚህ ብዙ መማር እንችላለን
እሰይ ሰራችለት እንዲህ ነው ሴቶችዬ ጀግና መሆን
👍👍
እበላለሁ ብሎ ተበላ ጥሩ ትምህት ነው ይመቻችሁ
ሲትኩብልህናት።
ደስ ይላል አስተማሪ ነው
ከአስመሳይ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን
መጀመሪያ ላይ ተናድጀ ነበር አንጀቴን ነው ያራሰችው 💪ሴቶችዬ ብልህ እንሁን❤አየየየየየየየየ ወንዶች😂😂😂😂😂😂😂መጨረሻ ላይ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂
እኔስብትይ😂😂😂😂
ሰራችለች 🥰🥰 ወይ አርፈው አይቀመጡ በኋላ ልጅ ሲሏቸው ደም ይጎርሳሉ 😏😏😏
ወይ ጉድ አይንሸን ላፈር ያለው ሰውየ ገንዘብ ሲያዬ ፍቅር ፍቅር አላለም 😂😂😂
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹🌷🌷🌻🌻
እሺ
ክክክክክክክክክክክክ አየ ፍቅር እንደዚህ አረከሳችሁት እስከሞት ድረስ ዋጋ የተከፈለበትን ያሳዝናል ሰዉ በብር ይሰክራል ለስሙ ድራማ ነዉ ግን ትክክለኛ አለ
የኔ የእውነት ታሪኬ ነው
እኔማ እንደነዚህ አይነት አረመኔወችን እያየሁ ቆሜ ቀረሁ እንደ ዛፍ ትዳር ሲሉኝ 🤔መጋኛ ሚይዘኝ እየመሰለኝ🚶♀️
እኔም ነኝ ውዴዋ
😂😂😂
😂😂😂😂
❤❤
ያሰኛል
እዲነበር ማረግ በሴት ሂወትላይ እሚቀልዱ ወዶችን
በአሁን ግዜ ከ ሺ አንድ ትክክል የትዳር የፍፍቅ አላማ የገባው እንጂ ሌላው ሁሉም የጥቅም ፍቅቅረ ነዋይ ከሀዲ ነው ወንዱም ሴቱም
ማሻአላስታምሩለስደተኝቺትምርትነውወላሂስታምሩ ማሻአላየኔቆጁስታምሩአብሺሩ
አይወንጆች፣ብርነብሳችሁነው፣የሰውልጅፍቅርነውልጅ፣የእግዚአብሔርስጦታነው።
ወንዶቻችን ወንድሞቻችን ተማሩ ቀሰው ሂወት ከማበላሸት በፊት እናስተውል እንዲም አይነት ቅጣት አለ
ትክክል
@@አዩየድንግልልጂ ደምሪኝ❤
@@አዩየድንግልልጂ አንቺም ደምሪኝ
@@blentube3002 እሺ አንተም ቢኒ
#ደምሩኝ በእናታቹሁ
እሰይ ልቤን ነው ያራሰችሁት ወይ ወንዶች ቅጥልልልል በሉ እንሻ አላህ
በጣም ሀሪፍ ት/ት ሰጭ አየ ወንዶች በቃ ብር ጋ ልትሞቱ ነው😂😂😂
MENGSTE SEMAYAT KERBALECH ENA NSHA GBU MARANATA 🤲🙏
ህህህህህህህ እስይ ሁሉም ሴቶች እንደዚህ ብንሆን ባለ ተጎዳን ነበር
አረወዶች ተው ብርጋ አትሙቱ ደግሞ ስት መልካም ወዶች አሉ እነሱን አብራችሁ አታሠድቡብን በስመ ወድ ለማንኛውም ምርጥ ናችሁ በርቱ
ክአስመሳይ ወዲ ፈጣሪ ይጠብቀን
አምላኬ ሆይ የስደት ኑሮ በቃችው ይበለን እና የራሳችን ኑሮ ትዳር ይስጠን🎉🎉 አሜን
ፓ ፓ ወንዶች ቅጥፈት ለብር ያላቸው ጦልጧላ አፍር ብሉ
ዋው ምርጥ ትምርት ነው
እሰይ ደገአረገቺወ ከገዝብ የልቅ ሰወ ይቅድማል የታባቱ
አይ ወንዶች ለገዘብ እጂ ለፍቅር ቦታ እደሌላችዉ የታወቀ ነዉ
ሁሉም አንድ አይደሉም
@@يارباخبكيارباخبك አረ ነዉ እፍፍፍፍ
@@ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ አይደለም እኔ ባሌ ልጆቹ በጣም ይወዳል
ውይይይ አተና ሉሊት ግን ክፋት ብቻ የምትተውነት??
እናንተን እያየሁ ታዳ እንዴት እናግባ አደለም ወንድ ወድጄሻለሁ ሲለኝ ልሰማሁ ገና ሀይ ሲሉኝ ደሜ መፍላት ጀምሯል የምር ኢትዮም ያሉት እዚም ያሉት ብር ብቺ ሆነ ፍሊጎታቸው 😢😢
ኤወላ አስቸጋሪነው በተለይ ለኛለስደቶኞች እፉፍ
መልካም እብደትይሁንልህ 😅😅😅😅 አቺ ደሞ በጣም የሴት ጀግና ይመቺሺ
እዉነት እዴት እዳስደሰትሽኛ እዳች ያሉእሴቱች ብዝትብዝትዝትይብሉ
ወይይይ ወንድ ናት የሰውን ፈላግ የራሱን እንደምጣ አሰማሪ ነው
እውነት ግፍ ነው
ጥሩና አስተማሪ ነው ነገር ግን ንብረቱ ዬወርስ ስለሆነ መካፈል እሚቻል አይመስለኝም
አይ አንዳንድ ወንዶች ገንዘብ ብቻ ነው የሚገዛቸው ተው ገንዘብ ያልቃል ፍቅር ግን አያልቅም
በሴት ላይ ሴት የምትደርቡ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
አረ ብያንስ ስልክ ስታወራው ባሏን አጠገቡ ሆና እያወራች እንደሆነ ያስታውቃል ራቅ ብላ ብታወራ ጥሩ ነበር😒
Wowow ymachish libam setii ❤❤❤❤
ሀረግ ላይ ኤፍራታን ልቀቅልን እንዴት ታፍናታለህ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ ወንዶች ገንዘብ ያላት ሴት ስታዩ ማስመሰል ትችሉበታላችሁ
Emegareme new Esaye Esakmache mablat setochi 👏👍👍
ዋዉ ጀግና ሴት ነሽ ይመችሽ
የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ሥር ነው የሲኦል ማገዶ እንዳያደርጎት ጠንቀቅ ይበሉ
አረ መጨረሻው 😂👍👍ተመችቶኛል ወላ
ሁሉም ሴት እንዲህ ብልሀት ቢኖራት እንዴት ደስ ይል ነበር
ወንዶች ወንዶች የምትሉት ኮሜንት ላይ ሁላችንንም ማን አንድ አደረገን የታሪኩ ላይ ያሉትን ሰዎች ላይ ትኩረት አድርጉ
🤓 ወድ መሆን አለብህ ክክክ አትናደድ
ልክ ነክ
ክክክ እና እውነቱ በድራማ እያሳዩን እኮ ነው እነ ወስላቲት
😂
እኳን ደና መጣቹ
😍😍😍
በሂዉት እምጠላዉ ገዘብ የሚዉድ ስዉ ነዉ
ወይኔ መጨረሻዉን ያየ ጉዲ 😮😮😮😮😮
አሜን❤❤
Jegna nesh Abo😂😂🤗yemn gelshalew new yemote sew sewn yigelal ende ke fker gnzebn yemrtk ken Newko yemotkew🙄Astemari sra new bertu💓🙏
ቀላባጅ ሁላ🤣🤣🤣🤣አይ ወንዶች እንድህ ሁናችሁ ቀራችሁ🙄
እሰይ ደስ ሲል ለልክስክስ ወንዶች ይገባቸዋል
ጀግና የሌባ መዳኒት💪
Gororoke yezegie
Tariku endi bisara yamral 👍👍👍
😂😂😂😂የታባክ አጭበርባሪ ወንዶችን እንድህ መስራት ነው
እኔ የታየችኝ ኪዳነምህረት እናቴ😢
ጀግና ሴት ለማይፀፀት ሰው ይሄ ነው ዋጋው
setoch hulu yezichn lej beltet yestachu!!!! amennnn
ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤
ፕርት 2 እጠብቃለሁ
አስመሳይ ሰዉ ጠላዉ ዛሬስ ሰለቸኝ ደግ ሁነሀል
ይኸልጂ ኤፍራትን ስላገታትበጣምነዉየምጠላዉ🤕🤕🤕🤕
ወዶች ለብር የማይሆኑ ነገር የለም ምላሥቸው ቅቤ
አቤት ወንዶች ሆዳሞች በቃ ብር ካዩ መክነፋ ነው የማትረቡ
ጥሩ አደረገች
ከአስመሳይወድፈጣሪይጠብቀን
ወንዶች ግን ውሸት ማስመሠል አብሯቸው ነውደ የተሠራው ሱብሀን አላህ
Woooowwww በጣም ጡሩ ትምህርት ነው
ጀግናነሽ
ከሰደት መልስ ደስ የሚል ሂወት አግብቶ መዉለድ ደስ የሚል ቤተሰብ መመሥረት የሚመኝ እስኪ ለሁሉም ደስ የሚል ሂወት ይስጣችሁ አሚንን
አሜን አሜን አሜን ኢክሩዬ እወድሻለዉ እሽ የኔ ማር 😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
Amnnnnnn
Amen maen ehtalem
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
ጀግና ሴት ለሁላችን እውነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ይስጠን❤️👏
amen deg adergechew
አሚን
Amen
Amen
ውዶቼ ደምሩኝ አበረታቱኝ
ጥሩ ቅጣት ነው ፍርድቤት ከሚቀጣው እንደዚህ በባለጉዳዩ ሲቀጣ ዋዉ ያምራል ሁሉም ተበዳይ ማለቴ ወንዱም ሴቱ ስትበደሉ ሰው ከመግደል ወንጀለኛ ከመሆን እንደዚህ መቅጣት ነው ደስ ይላል
ከዚህ ሁሉ ንግግር የሰማሁት ነገር ሚያምር ነገር አካባቢያቸው አዛን ሲል
ሣህ❤❤❤
የሰዉ ፈላጊ የራሱን ያጣል😃😃😃😃ለእንዳንተ አይነት ወዶች ጥሩ መማሪያ ነዉ
ድሮ ድሮ ሴቶች ነበሩ ለብር ሚስገበገቡት አሁን ወንዶች ብሶባቸዋል ልቦና ይስጣቹ እንደዚ አይነት ሴትም ወንድም ።ከፍቅር የሚበልጥ አንድም ነገር የለም
ጀግና ሴት ነሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሴትን እሚያሰድቡ ሳይሆን ሴቶችን የሚያኮሩ ይብዙልን
አሚን🥺🌹🌹🌹🌹
እህቴ በጣም ደስ የሚል መጨረሻ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
እንደዚህ አይነት ሴቶችን ያብዛልን
ሲቱች።እራሳችሁንጥብቆ
አሜን አሜን አሜን
በጣም እሽ እውነት በጣም ተመቸችኝ
መሽአሏ ያዛን ድምፅ ሰማሁ 💖💖ዋዉ👌
እኔም ደስስስስስ አለኝ
❤❤❤
እግዚአብሔር ከእንዚ አይነት ባልና ፍቅረኛ ይጠብቀን በተለይ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤
አሜን ዉዴ
እደዚ አይነት ሴቶች ለሁላችንም አረያ ይሆናሉ በጣም ምርጥ አሥተማሪ ቪዶ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እኮ አብረው ሲያሳልፉ ሞት ተቀበርኩ ይሉና ልጅ ሲመጣ የሚፈረጥጡት ገንዘብ አምላኪ ጥሩ አስተማሪ ነው
አይደል? እኔም የሚገርመኝ ይሄን ነገር ነው ::
እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏🙏ከእንደዚህ አይነት ስግብግብ ወንድ ገንዘብ አምላኩ ወንድ ሴት ልጆቼን ጠብቅልኝ ወንዶችንም ከስግብግብ ዘንዘብ አፉቃሪ ጠብቅልኝ ብሩህ ደስ የሚል የፉቅር ትዳር ስጣቼው 🙏🙏🙏🙏
ተመስገን፣አምላኬ፣የተባረከ፣ትዳር፣ስለስጠከኝ
ጀግና ነሽ ምርጥ ትምህርት ነው 👌👌👌
@@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ ዋው
ውይ ወንዶች ግን ልጅ ሲባል ደማቸው ነው ሚፈላው 😂😂😂😂
😄😄😄🤣
አንቺ ዋ🤣
ቀላል!!!🤔🤔🤔🤔🤔
እግዳሳ እዛች ነገር ላይ ሲንጦለጦሉ ልጂ መምጣቱን አያስታውሱም ክክክክ
አያሰቅም ወደ ልይ የደስታ ምጭ ነዉ ግን አሁን አሁን የሀዘን መገለጫ ይመሰላል ይከብዳል🤒🤒🤒🤒🤒
ብር ወዳድ ለሆኑ ሰወች ይገባቸዋል አሪፍ አድረጋችሁ ነው የሰራችሁት
😂😂😂😂😂😂😂😂❤️አይ ወንዶች ዉይ ዉይ ምን አይነት ጉድ ናችሁ እናንተ 😂😂😂
😂😂😂🙈🙈
🙊🙊🙊በጣም
ሴቶችም አሉ ግፈኞችህ ወንዶችህ ብቻ አይደሉም
@Mintesinot Abitew
ክክክ ተናደረክ 😂
አይይይይይ ወዶች እስስቶች ንፁህ ልቤን ቆሻሻ ወዶች አቆሸሹት
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ወደኣገራቹሁ ያስገባቹሁ. ልደታ ማርያም ትጠብቃቹሁ. እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ልደታ ናት
ምስራቅን ሳላደንቃት አላሎፍም በርቾ የኔ ጀግና
እስይ ደግ አደረገችህ ይገባሃል አንተ ና መስሎችህ
ዋውውውውው ምርጥ ትምርት
ዋው በጣም ነው ደስያለኝ አስተማሪነው እንደዚህ አይነት ወንዶች እባካችሁ የሚወዳችሁን አትበድሉ ጊዜ ተዘዋዋሪናት
ጀግና ሴት ሁላችንምእንደዚ መንቃት አለብን አድናቂሽ ነኛ ተባረኪ🙏🙏
ውይ ወንዶች መልከስከስ ሲወዱ ልቦና ይስጣቹ😌😌😌😥😥😥
የተባቱንስ ደግ አደረግሽ ምነው እውነት በሆነ
ሀሉም ሰው ከጋብቻ በፊት የሆነ መፈተዝኛ ዘዴ ኖሮት ስንዴውን ከእንክርዳድ ቢለይ ጥሩ ነበር።
ግን ችግሩ ከጊዜ በኋላም ሊመጣ ይችላል
እግዚአብሔር ቅዱስ ጋብቻን ይባርክህ🙏
አይ ገንዘብ ስው ይገዛል ጥሩ ትምህርት ነው ሴቶችየ ከዚህ ብዙ መማር እንችላለን
እሰይ ሰራችለት እንዲህ ነው ሴቶችዬ ጀግና መሆን
👍👍
እበላለሁ ብሎ ተበላ ጥሩ ትምህት ነው ይመቻችሁ
ሲትኩብልህናት።
ደስ ይላል አስተማሪ ነው
ከአስመሳይ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን
መጀመሪያ ላይ ተናድጀ ነበር አንጀቴን ነው ያራሰችው 💪ሴቶችዬ ብልህ እንሁን❤አየየየየየየየየ ወንዶች😂😂😂😂😂😂😂መጨረሻ ላይ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂
እኔስብትይ😂😂😂😂
ሰራችለች 🥰🥰 ወይ አርፈው አይቀመጡ በኋላ ልጅ ሲሏቸው ደም ይጎርሳሉ 😏😏😏
ወይ ጉድ አይንሸን ላፈር ያለው ሰውየ ገንዘብ ሲያዬ ፍቅር ፍቅር አላለም 😂😂😂
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹🌷🌷🌻🌻
እሺ
ክክክክክክክክክክክክ አየ ፍቅር እንደዚህ አረከሳችሁት እስከሞት ድረስ ዋጋ የተከፈለበትን ያሳዝናል ሰዉ በብር ይሰክራል ለስሙ ድራማ ነዉ ግን ትክክለኛ አለ
የኔ የእውነት ታሪኬ ነው
እኔማ እንደነዚህ አይነት አረመኔወችን እያየሁ ቆሜ ቀረሁ እንደ ዛፍ ትዳር ሲሉኝ 🤔መጋኛ ሚይዘኝ እየመሰለኝ🚶♀️
እኔም ነኝ ውዴዋ
😂😂😂
😂😂😂😂
❤❤
ያሰኛል
እዲነበር ማረግ በሴት ሂወትላይ እሚቀልዱ ወዶችን
በአሁን ግዜ ከ ሺ አንድ ትክክል የትዳር የፍፍቅ አላማ የገባው እንጂ ሌላው ሁሉም የጥቅም ፍቅቅረ ነዋይ ከሀዲ ነው ወንዱም ሴቱም
ማሻአላስታምሩለስደተኝቺትምርትነውወላሂስታምሩ ማሻአላየኔቆጁስታምሩአብሺሩ
አይወንጆች፣ብርነብሳችሁነው፣የሰውልጅፍቅርነውልጅ፣የእግዚአብሔርስጦታነው።
ወንዶቻችን ወንድሞቻችን ተማሩ ቀሰው ሂወት ከማበላሸት በፊት እናስተውል እንዲም አይነት ቅጣት አለ
ትክክል
@@አዩየድንግልልጂ ደምሪኝ❤
@@አዩየድንግልልጂ አንቺም ደምሪኝ
@@blentube3002 እሺ አንተም ቢኒ
#ደምሩኝ በእናታቹሁ
እሰይ ልቤን ነው ያራሰችሁት ወይ ወንዶች ቅጥልልልል በሉ እንሻ አላህ
በጣም ሀሪፍ ት/ት ሰጭ አየ ወንዶች በቃ ብር ጋ ልትሞቱ ነው😂😂😂
MENGSTE SEMAYAT KERBALECH ENA NSHA GBU MARANATA 🤲🙏
ህህህህህህህ እስይ ሁሉም ሴቶች እንደዚህ ብንሆን ባለ ተጎዳን ነበር
አረወዶች ተው ብርጋ አትሙቱ ደግሞ ስት መልካም ወዶች አሉ እነሱን አብራችሁ አታሠድቡብን በስመ ወድ ለማንኛውም ምርጥ ናችሁ በርቱ
ክአስመሳይ ወዲ ፈጣሪ ይጠብቀን
አምላኬ ሆይ የስደት ኑሮ በቃችው ይበለን እና የራሳችን ኑሮ ትዳር ይስጠን🎉🎉 አሜን
ፓ ፓ ወንዶች ቅጥፈት ለብር ያላቸው ጦልጧላ አፍር ብሉ
ዋው ምርጥ ትምርት ነው
እሰይ ደገአረገቺወ ከገዝብ የልቅ ሰወ ይቅድማል የታባቱ
አይ ወንዶች ለገዘብ እጂ ለፍቅር ቦታ እደሌላችዉ የታወቀ ነዉ
ሁሉም አንድ አይደሉም
@@يارباخبكيارباخبك አረ ነዉ እፍፍፍፍ
@@ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ አይደለም እኔ ባሌ ልጆቹ በጣም ይወዳል
ውይይይ አተና ሉሊት ግን ክፋት ብቻ የምትተውነት??
እናንተን እያየሁ ታዳ እንዴት እናግባ አደለም ወንድ ወድጄሻለሁ ሲለኝ ልሰማሁ ገና ሀይ ሲሉኝ ደሜ መፍላት ጀምሯል የምር ኢትዮም ያሉት እዚም ያሉት ብር ብቺ ሆነ ፍሊጎታቸው 😢😢
ኤወላ አስቸጋሪነው በተለይ ለኛለስደቶኞች እፉፍ
መልካም እብደትይሁንልህ 😅😅😅😅 አቺ ደሞ በጣም የሴት ጀግና ይመቺሺ
እዉነት እዴት እዳስደሰትሽኛ እዳች ያሉእሴቱች ብዝትብዝትዝትይብሉ
ወይይይ ወንድ ናት የሰውን ፈላግ የራሱን እንደምጣ አሰማሪ ነው
እውነት ግፍ ነው
ጥሩና አስተማሪ ነው ነገር ግን ንብረቱ ዬወርስ ስለሆነ መካፈል እሚቻል አይመስለኝም
አይ አንዳንድ ወንዶች ገንዘብ ብቻ ነው የሚገዛቸው ተው ገንዘብ ያልቃል ፍቅር ግን አያልቅም
በሴት ላይ ሴት የምትደርቡ
ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ