በትግራይ የተንሰራፋው ወንጀል!| የተታኮሱት ጀነራሎች…

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 178

  • @fassil47
    @fassil47 3 месяца назад +8

    TPLF እሰካለ ድረስ ትግራይ ገና ገና መከራው አያልቅም 😢😢😢

  • @fkrTeklay
    @fkrTeklay 3 месяца назад +5

    እናመሰግናለን ሁሉም ትግራዋይ ሊያስተውለው ይገባል

  • @wondwossenbezabih9568
    @wondwossenbezabih9568 3 месяца назад +5

    Teddy I really appreciate you for being open and impartial.May God help you in your endeavour.

  • @ZelalemEthiopia
    @ZelalemEthiopia 4 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወንድሞቼ በትክክል ገልፃችሁታል፡፡ ያ ሁሉ ወጣት የሞተው ለእነሱ ስልጣንና ከርስ ሞሙሊያ ነው፡፡ የሟቾቹ እናቶች እማ አስካሁን እምባቸው አልታበሰም፡፡ መቀነታቸው ወገባቸው ጋር ተጣብቆ እንባቸው እንደ ክረም ጎርፍ እየጎረፈ ነው፡፡

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 4 месяца назад +36

    የትግራይ ዲያስፖራው ስለ አማሐራ እኝኝ ከማለት ውጪ አያውቅም ድምፅ እንኳን አይሆኑም በህወሓት የቁማር ፖለቲካ ተጠምደው

    • @Dats09
      @Dats09 4 месяца назад +3

      Look who is talking 😆

    • @-maranatha-tube9051
      @-maranatha-tube9051 4 месяца назад +2

      @@Dats09 የቲክቶክ እና ፌስቡክ

    • @mekdeshagos5888
      @mekdeshagos5888 4 месяца назад +4

      ​@@-maranatha-tube9051" The pot calling the kettle black" What have you done for your own people, except demonizing Tegarue with your rally & supporting Abiy. Start with yourself before judging others.

    • @tomfre
      @tomfre 4 месяца назад +5

      መጀመርያ ስለህዝብህ ሺህ ሲቀጥል ስለ ሌላው ትናገራለህ ፣ ህወሃት ወንድ ነው ሌላው ቢቀር ህዝቡ አንድ አድርጎም ማሰለፍ ችሏል ፣ መቼም እርስ በርሱ ከማይተማመን ህዝብ ይሻላል ።

    • @-maranatha-tube9051
      @-maranatha-tube9051 4 месяца назад

      @@tomfre የትግራይ ህዝብ በአደዋ ሰዎች በቁማር ፖለቲካ ላለፋት አመታት ስቃይ ነበር አሁን ደግሞ 1.5 በጦርነት ሞት 1.2 ርሀብተኛ እርስ በእርስ ሴት መድፈር ስርቆት ግድያ የህወሓት ፖለቲካ ገና ብዙ ያሳየናል የዘራችሁትን እያጨዳችሁ ነው በጥቂቱ ገና ስልጣን ሳይወጣ ህወሃት ይህ ጌፍ ፈፅሟልከ1975 ዓ.ም እስከ 1982 ባሉት ጊዜያት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት በተባሉ አካባቢዎች የአማራ ማንነት የነበራቸውን 59 ሺህ ያህል ሰዎች ገድሏል

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 месяца назад +15

    በጅጉ ያሳዝናል ልብም ይስበራል
    ወገን የገጠመን ችግር ለሰሚ ግራ ነው

  • @ayealemu1093
    @ayealemu1093 3 месяца назад +1

    Thanks the two Thedi's

  • @RetaKetema
    @RetaKetema 3 месяца назад +3

    ምርጥ እይታ!እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @Natnaelkibret
    @Natnaelkibret 4 месяца назад +6

    absolutely right enezey maferya nachew keep it up my brothers

  • @realtube6031
    @realtube6031 4 месяца назад +10

    ቴዲ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ሓቅ ተናግረህ ኩራ

  • @abidan2755
    @abidan2755 4 месяца назад +2

    I thank you , you both 🙏

  • @hiatalemu2894
    @hiatalemu2894 3 месяца назад +5

    I am very sad for my people of Tigray who are suffering under TPLF. They played game of their own tribe.

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 4 месяца назад +8

    የህፃኗ ሞት እጅግ አሳዛኝ ነዉ። የጭካኔ ጥግ ነዉ። የትግራይ ሰዉ እንዲህ የሚጨካከን አይመስለኝም ነበር።

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 месяца назад +9

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @kibrukebede705
    @kibrukebede705 3 месяца назад +3

    ተባረኩ ቲዲዎች❤👏

  • @amareabate4607
    @amareabate4607 4 месяца назад +16

    የዚች ልጅ ግድያ ልጅ ላለው ሰው ሁሉ ሲታሰብ ልብን የሚሰብር ነው፡፡ ነገር ግን የዚህ ሁሉ ነገር መነሻ የአገሪቱ ጠቅላላ ቀውስ ያመጣው መሆኑን ማሰብ ያስፈልጋል፡፡ አሁን የአገሪቱ ወጣት የትም ሂዶ መስራትና ራሱን መቀር አይችልም፡፡ የትግራይ ወጣት በተለዬ የቀረበለት ስራ ጦርነት ብቻ ሁኗል፡፡ የሚበላው ያጣ ሕዝብ ርስ በርሱ መበላላት ይጀምራል፡፡
    መፍትሄው ሕወህት የዚህ ሁሉ ስርዓት አለበኝነት መነሻ ነው፡፡ ስልጣኑን ብቻ አይንኩበት እንጂ ለህወኃት የሚያሳስበው አይደለም፡፡ የአገሪቱ ሰላም ሊመጣ የሚችለው እንደ ብአዴንና ኦህዴድ ሁሉ የህወኃት መወገድ ለነገ የሚተው አይደለም፡፡ የትግራይ ሕዝብ ህወኃትን ከራሱ ላይ ያራግፍ!

    • @abebemelesse4519
      @abebemelesse4519 4 месяца назад +1

      ብአዴንና ኦህዴድ ስማቸውን የቀሩ እንጅ በምትካቸው ሌላ ፓርቲ በአልመጣበት እንዴት ህውሃትን መቀየር አለበት ትላለህ?

    • @SamraGebru
      @SamraGebru 4 месяца назад

      Esti ategebeh yalewen nekenek. Hewehat eyalu new mahlet endezi eston andand wetatun yagefut

    • @MahoneMelkam
      @MahoneMelkam 3 месяца назад

      አሁን አማራና ኦሮሚያ ያለው ችግር ከትግራይ ይለያል እያልክ ነው ይሄ ስህተት ነው

  • @edilawitfuji5098
    @edilawitfuji5098 4 месяца назад +8

    ዛሬ ቴዲዬ ትክክል ነህ ንገራቸው

  • @selamzenebe-mn3oo
    @selamzenebe-mn3oo 3 месяца назад +1

    Really teady appriciated your articulated idea and TPLF must remove from Tigrai!!

  • @surafelmesfin2237
    @surafelmesfin2237 3 месяца назад +1

    Thank you for your great analysis .

  • @JetwayExpress
    @JetwayExpress 4 месяца назад +4

    it's very sad where Tigrai is going through, Interim government focus in rebuilding Tigrai without Tegaru

  • @hiyabbirhane5454
    @hiyabbirhane5454 3 месяца назад

    Thank you both, May God protect you.

  • @gebrudesta4119
    @gebrudesta4119 4 месяца назад +5

    TPLF is responsible for all those killings and criminal activities

  • @yimerayalew-vn2kn
    @yimerayalew-vn2kn 3 месяца назад +1

    ቴድ 👏 ህዎሃት ላይ ስንፅፍ የትግራይ ህዝብ ጋር ለሚያገናኙት ድልብ መሀይሞች ጥሩ መልዕክት ነው።

    • @etheth5034
      @etheth5034 3 месяца назад +1

      ልዩነቱ ቴዲ ህውሀት ሲልና እናንተ ህውሀት ስትሉ ልዩነት አለው እናንተ ለመግደል የምትጠቀሙበት ዘዴ ሽፋኑ ህውሀት ነው ልክ እንደ ኢትዮጵያንስት ነን ብላቹሁ በባንዲራ ተደብቃቹ ስትፋቁ ግን ጎጠኞች ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ አይደለም እንካን ኢቺን ሌላም ያውቃል ትናንት ዛሬ አይደለም 😊

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 3 месяца назад

    Big Respect for you Teddo Adisu tiwuld yegna tigray menesat alebn hodamochin enawerdalen ayasflgum .. tigray forever ❤

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 4 месяца назад +8

    በቃ የመጨረሻ የጭካኔ ጥግ ነው

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 3 месяца назад +1

      ኧረ?😂😂😂 ጭካኔ ገና ታያችሁ? ድሮስ "ሕወሓት=ጭካኔ" መሆኑን አታውቁም ነበር ማለት ነው?😅😅😅

  • @LijalemSeyoum
    @LijalemSeyoum 4 месяца назад +4

    በመከላከያ እና በኤርትራ ወታደሮች ተፈፀመ የሚባለው ከዚህ ድርጊት በምን ይለያል ?

    • @SolomonSolomon-o4p
      @SolomonSolomon-o4p 3 месяца назад

      Ertraa ❤️etyopyya ❤️ weyane 👎👎

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 3 месяца назад

      እነርሱም በአማራ ላይ የፈጸሙት ሊረሳ ይገባል ?

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 месяца назад +3

    ሚሊዮን ወጣቶችን አሰልፎ ወያኔ ሲማግድ ያኔ ለምን ዝም አላችሁ ?

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 3 месяца назад

      ትግራይ ሚሊዮን ያሰለፈችዉ ህወሀት ተንቤን ከተደበቀ በኋላ ነዉ:: ምክንያቱ ደሞ በመከላከያ, በኤርትራ ሰራዊት, እና በአማራ ክልል ሀይሎች የተፈፀመዉን በደል ለመቀልበስ ነዉ:: እዉነቱን ለማዳፈን አትሞክር::

  • @Tree339
    @Tree339 4 месяца назад +3

    Great analysis and thanks

  • @aschenakilema6314
    @aschenakilema6314 3 месяца назад +1

    በጊዚያዊ አስተዳደሩና በፓርቲው መካከል ያለው ጎራ እያለ ችግሩ የሚቀጥል ነው የሚመስለኝ !ችግሩን ለመፍታት የሚቻለው በሁለት የተከፈለው ጎራ አንድ ሆነው ሲሰሩ ብቻ ይመስለኛል ስለዚህ መፍትሄው እሱን ማስተካከል ይገባል !!

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g 4 месяца назад +4

    ሆን ተብሎ protection እያገኘ promote እተደረገ ክሪሚናል ሰፊ አካል እየተኮተኮተ ነው። እሚገርመውና እሚያሳዝነው፣ በጦርነቶች ታሪክ በከፍተኛ ድሲፕሊንና አርአያነት በአጭር ጊዜ TDFየታነፀበት ህብረተሰብ ውስጥ መሆኑ ነው።

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 3 месяца назад +2

    ግን እነዚህ ሰዋች ዛሬ ነው መጥፎ የሆኑት ወይስ ድሮ ድሮ ሰው መሞት ያዩት ዛሬ ነው ታዲያ ዛሬ ምን አስለቀሰን ወደ ነው አጨብጭበን በትግራይ ህዝብ ስም ዛሬ ለምን መለእክትን መንቀፍ ሀውዜን ይመስክር

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 3 месяца назад

    Teddy T you're absolutely right ✅️ your argument is correct and compatible with mine.

  • @tezazubireda3706
    @tezazubireda3706 4 месяца назад +6

    In my opinion, TPLF’s political ideology, which is fundamentally ETHNIC based federalism and democracy, is solidly proven a FAILURE as pragmatically observed its problematic perpetuations in Ethiopia. Accordingly, it should be totally abandoned not only by our beloved Tigrean but also the whole Ethiopian people.
    Our esteemed Tigrean elite and peoples should immediately start to aggressively denounce TPLF’s ideology. In due course, a new socio-politico-economic paradigm focusing on INDIVIDUALIY & CITIZENSHIP AS WELL AS EMBRACING COLLECTIVISM should be adapted/adopted for Ethiopia from those countries who are already exercising, benefiting, and advancing out of it. Please INITIATE and use existing or new PLATFORMS to do so. Regards!

  • @danielbinyam5222
    @danielbinyam5222 4 месяца назад

    Thanks

  • @WendmuTadese
    @WendmuTadese 4 месяца назад +1

    አምንዋል ብቻ ኣይደለም መቃብር የተቀበረችበት ያሳዩ እነሱ ናቸው

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 3 месяца назад +1

    ትልቁ ቴዱ ዛሬ የልቤን ተናገርክልኝ። ህዋት የሚባል በትግራይ ህዝብ ላይ የታጠበቀ ካንሰር ነው። ይህ ድርጅት በስልጣን ላይ እሳከለ ድረስ የትግራይ ህዝብ ስቃዩ ይ😅ቀጥላል። ህዝቡ ይንቃ። ትግራይ በአዲሱ ትውልድ በሚፈጠረው አስተሳሰብና ድርጅት መምራት ነው።

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 3 месяца назад

    የሀ ነው እውነታው፣ሓቂ ብላችሃል ቴዲዎች፤እነዚያ የተጨማለቁ ሰዎች።

  • @Fano316
    @Fano316 3 месяца назад

    ሕዝቡን ማደራጀት ሚቻልበት መንገድ ክስለ እንደ ፋኖ መታገል ይሻላል

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 3 месяца назад

    This was the question we nationalities were consistently raising!! Yes nationalities demanded such rights to be respected!!

  • @sindushimeles8416
    @sindushimeles8416 3 месяца назад

    በጣም ነው የሚያሳዝነው:: ሁሉኙንንም በተጥል ተበልተን ልናልቅ ነው:: ቸሩ መድኅኒያለም ይደርስልን::

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 месяца назад +2

    ህወሀት የሚባል የክፉዎች ስብስብ እስከ አለ ድረስ የትግራይ ህዝብ መከራ ይቀጥላል ፡፡ እነሱ የዘሩት ክፉ ዘር መራራ ፍሬ አፍርቶ የትግራይ ህዝብ እንዲመገብ ሆኗል ፡፡ ሰላም ለትግራይ ህዝብ፡፡ ወያኔ የውስጥ ችግሮችን ለመሸፈን ሲል በጦርነትና በግጭት ውስጥ ሊደበቅ ይፈልጋል የትግራይ ህዝብ ሊነቃ ይገባል፡፡

  • @MulalemHaile
    @MulalemHaile 3 месяца назад

    Welcome

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 3 месяца назад

    በብዙ መንገድ ህወሀት እራሱን መፈተሽ አለበት

  • @sinidunigussie6069
    @sinidunigussie6069 3 месяца назад

    Tedy tebarek❤

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 4 месяца назад +6

    ያሳዝናል የትግራይ ህዝብ ያን ሁሉ መአት አሳልፎ በገዛ ልጆቹ ሌላ መከራ 😭ይሄ ሁሉ አቡይ ያመጣው ጦስና መሩዝ ነው

    • @ScSc-fd3ph
      @ScSc-fd3ph 4 месяца назад +1

      እራሳችሁንም ፈትሹ

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 3 месяца назад +1

      አብይ ሳይሆን ወያኔዎች ራሳቸው የዘሩት ዘር እየበቀለ ነው

  • @eyerusalemgebru
    @eyerusalemgebru 3 месяца назад

    really am also confused what was the purpose very sad💔💔😭😭i am with you tedi you said it well we really dont need this leaders to much.

  • @seeyou775
    @seeyou775 3 месяца назад +1

    ሲደፈሩ የነበረው ኤርትራና ወታደር አማራ የዛ ግዚ መከላከያ ወይስ ህዋት ?

  • @workehagos4663
    @workehagos4663 3 месяца назад

    I agree! Since he came to the power, lots of unusual crimes are happening.

  • @pawlostesema1303
    @pawlostesema1303 3 месяца назад

    Regardless T.Tg's aggressive contents I admire T.Af.'s contents.

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g 4 месяца назад

    የቴዲ አስፋው እይታ በዚህ ጉዳይ classical conservative philosophy ነው። ይኸውም በሶሺዮኤኮኖሚክና የፖለቲካ ሁኔታ explain እማይደረግ፣ በሰውልጅ ተፈጥሮ ያለ inherent evil አለ ነው።

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 3 месяца назад

    Definitely true 👍 💯

  • @TeferaBelachew-v2q
    @TeferaBelachew-v2q 3 месяца назад +1

    ለምን ከአርእስት ዉጪ ታወራለህ ስለትግራይ ተናገር የጨነቀን ለጊዜዉ እሱ ነዉና ።

  • @hagosfitum
    @hagosfitum 4 месяца назад +1

    ትኽክል ቴዲ

  • @fassil47
    @fassil47 3 месяца назад

    እግዚአብሄር አብይን አንስቶ ጠንካራ መንግስት ይስጠን።

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 3 месяца назад

    ልጅቷ ታግታ እያለ ማስለቀቅ አይሻልም ነበር ገዳዮች ተያዙ ከማለት ያሳዝናል

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 3 месяца назад +1

    I appreciate Tadey Reyot he's trying to rational the other Tadey he's fucking Banda!!!
    Don't fuck talk about the rest of Ethiopia stay focused on Tegray .

  • @workushibeshi
    @workushibeshi 4 месяца назад +1

    This happen in all Ethiopia what makes different in Tigray

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 3 месяца назад +2

    Tigrians are rapping women's culture 😢

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 2 месяца назад +1

    Tedy Asfaw.Why you tried to convert to the other side.It is about Tigray.

  • @workushibeshi
    @workushibeshi 4 месяца назад +2

    መንግስት የለም ማለት ነው አዲስ አበባም አለ

  • @rahilehailu8309
    @rahilehailu8309 3 месяца назад

    🙏❤️

  • @azebeawete4680
    @azebeawete4680 4 месяца назад +5

    እነዚህን ሆዳሞች ንገርልኝ::እነዚህ ከሃዲዎች::ኢዚኣቶም እንታይ ከምንብሎም ግራ ዝኣቱ እዩ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 3 месяца назад

    አይናማው ቴዲ መቸም ቢሆን ሁሌ ስለእውነት ጭንቅላትህ እየበራ ነው ምሄደው ብዝሀኑ አይገባውም እስታክ አርገዋል (ህዉሀትና ትግራይ)ከተለያዮ እጅግ በጣም ቆዩ ልጆችዋ ከንቱ ከገበረች እናት ዉጪ ሌላዉ ህዝብ ሌላዉ ህዉሀት ወይም ሞት ይልሀል ያንቀላፋ ተወዉ (እንዳይስማማ የተስማማ)

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 3 месяца назад

    ተው እባካችሁ!" ሕወሓት ተፈጥሮዋዊ ባህሪው የሆነውን የጭካኔ ጥግ sadismን enjoy እያደረገ ይኑርበት

  • @send2dawit
    @send2dawit 3 месяца назад +2

    ናይ ወርቂ :ጀጋኑ: ክፍለጦር አፍራሽ: እያላችሁ የትግሬ ወጣትን ልቦና አሳብጣችሁ አሁን የምትጮሁት ለምን ይሆን??? እራሳችሁ ላይ ያመጣችሁት መከራ ስለሆነ ገና ገና ብዙ ታያላችሁ።

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 месяца назад

    ❤❤

  • @atalayamare6856
    @atalayamare6856 3 месяца назад

    ስማ ተዲ ገዳዎች ሁለት ሰው ናቸው
    የተገኙ ግን ማህሌት ተክላይ የሄደችው በባጃጅ ነው ባለባጃጁ ግን ተጠያቂ ሲሆን አልሰማነም ለድንድነው ወድያውም ሳይዛዝ ሳይጠየቅም የቆየ ባይነኝ እኔ አሁንም የሄደችው በባጃጅ እንደሆነች ያቃሉ አባትም እናትም በኔ አረዳድ ዋናው ወንጀለና ባለባጃጁ ነው ግን ስለባጃጅ ሲወነጀል እስካሁን አልሰማሁም ግራ ገብቶኛል ለምን አይነገረም መጠየቅ ማጣራት ይስፈን

  • @yamal754
    @yamal754 3 месяца назад +1

    ቴድሮስ አስፍው ከትግራይ በላይ ትግራይ ልሁን ባይ አማራን ሳጠራ አፍህ አይከፈትም ደነዝ

  • @DAN-ik8mg
    @DAN-ik8mg 3 месяца назад

    There should be a regime change in Tigray as of In the Amhara region. Why TPLF always considered as alpha and omega in tigray politics. A new party should emerge ASAP with a better rhetoric .

  • @dawitlemessa3748
    @dawitlemessa3748 3 месяца назад

    Fantale media ዛሬ ስለ ጌታቸው ረዳ ያቀረበው ትንታኔ ስላለ ተከታተሉት።

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 3 месяца назад +1

    ይገሉ፣ በቃ ይገደሉ፣ የሞት ቅጣት የሚሠጠው ከዚሕ የበለጠ ወንጀል ኖሮ ነው ? ይገደሉ፣ በዐደባባይ በሕዝብ ፊት በጥይት ግንባሩን እያሉ ይገደሉ። መቀጣጫ ይሆናሉና።

    • @wolkaitraya4546
      @wolkaitraya4546 3 месяца назад

      Dictatorial order, yigedlu? You sound naive

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete 3 месяца назад

      @@wolkaitraya4546 እናትክን ልብዳልሕ፣ ምነው የተራቅቅ መሠለሕ ? Zombi

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 3 месяца назад

    የትግራይ ባለስልጣናት እነሱ ምንም አይሆኑም ህዝቡ ነው መከራ የሚያየው

  • @family5677
    @family5677 4 месяца назад

    አሁን በአማራ ክልል የተለመደ ሆነዋል ተጠልፎ ገንዘብ መጠየቅ እና መግደል የተለመደ ሆነዋል።

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 месяца назад

      Ende oromia kilel yale yelelm. Ke 17 ye University temriwoch jemiro ye wecci hager erdata serategnoch cemiro beyegizew sint ametu

  • @Cripto244
    @Cripto244 4 месяца назад +2

    የትግራይ ነፃ አውጭ ግንባር ነፃ የሚወጣው መቼ ነው??

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 4 месяца назад

    If the war in Ethiopia not stop, the crime will ingulfe all Ethiopia.

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 месяца назад

    ስንት የተደራጀ ሌቦችና ሽዋሹዋ ስንት በታክስ ስው ገድለው የጠፉ ነፍሰ ገዳዮች እየተያዙ እንዲህ መናገር አያሳፍርም? ምንም እንዳልተሰራ አድርጎ ማቅረብ እውርነት ነው ፣ ለገዛ ህሊናም መታዘዝ ተገቢ ይመስለኛል

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 3 месяца назад

      እሱ የሚያወራዉ አጠቃላይ ችግሩን ነዉ:: ለምሳሌ ተፈናቃይ 4ኛ አመት ክረምት በካምፕ ሊያሳልፉ ነዉ:: እነታደሰ ወረደ ግን ባዶ ቃል ይገባሉ::

  • @abeldagm9225
    @abeldagm9225 3 месяца назад

    What is a counter if you don't own a piece of it!!!!!!!!!!!

  • @helufkbede4016
    @helufkbede4016 3 месяца назад

    ቀጥሉበት ሐቅ ነው

  • @JetwayExpress
    @JetwayExpress 4 месяца назад

    😢😢😢

  • @mesay1260
    @mesay1260 3 месяца назад

    There is a lot of general is tigray non of them secure peace imagine...............

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 4 месяца назад +2

    ህዋሀት የኢትዮጵይ እንዲሁም ህዝቡን ያደነዘዘ ካንሰር ነው እያንዳንዳቸው ተለቅምው ካልታገቱ ትግራይ የሚሏትን እገር ውእደመቃብር ማውረድ ያልተጠረጠረ ሀቅ ነው ምስኪኑ ህዝብ እዲስ አበባ መንገድ ላይ ለማኝ እደረጉት ለሁሉም ተጠያቂ የህዎሃት የስልጣን ጥማትና የዘረፍ ምኞት ነው ህዝቡም እሜን ብሎ ይታዘዝላቸዎል ባርነት በሌለበት እድሜ ልካቸውን ነፃነት እንስጣችሁ እያሉ ይደሏቸዋል እገራችን ኢትዮጵያውያ ትልቅ ማቅ ውስጥ ናት

  • @AmanuelAfera
    @AmanuelAfera 3 месяца назад

    Tedewochi Yihi Yetorineti witeti newi ye tigrayu teragebe engy oromiya kezihi yebase newi

  • @Bahru1980
    @Bahru1980 4 месяца назад +2

    ጥሩ ብለሀል እኔ ስጨምርልህ አብዛኛው የትግራይ ወጣት አማራ ክልል ገብቶ የደሀ ገበሬ ህፃናትን በጉሩፕ ደፍሮአል ባልን የፍጥኝ አስሮ ሚስቱን በጉሩኘ ደፍረዋል የደሀ ገበሬን በሬ አርደው በልተዋል ዘርፈዋል አልደፈር ያለችን ባለትዳር በጥይት አካለ ጎደሎ አድርገዋል ታዲያ ለተገፉት የሚቆም ፈጣሪ አለ ገና ብዙ እናያለን

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 4 месяца назад +1

    Teddy hulum yalkew lik new yebekal malet alebet Tigray yale hizbachen

  • @solomonberahne3432
    @solomonberahne3432 3 месяца назад +1

    90% አንተ ብቻ ለፍልፈህ የምተወጣበተ ትክል አደለም ለቴድሮስ አሰፋውም እድል ስጠው ህዝብ በሚል ሽፋን ለአድ ብድን ጥላቻህን የሚታይበተ ነው በአብዛኛው ጋዜጠኛ ሚዛናዊይ ነው መሆን ያለበት

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 месяца назад

    ይህን ወረበላ ቡድን ገዳዩ አብይ አህመድ አሊን መንግሥት በማለት መዘገባቹን አቂሙ ይህን ቡድን በየሚዱያው ንፁሐንን መግደል አቊም ልንለው ይገባል ገዳዩ ወረበላው የሸኔው መሪ አብይ አህመድ አሊ በቂጥጥር ሥር መዋል አለበት ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል ::

  • @gebredemelash2672
    @gebredemelash2672 4 месяца назад +1


  • @FishaGebremeskel-u2v
    @FishaGebremeskel-u2v 4 месяца назад +1

    ቴዲናቴዲ ትግላቹ አመርቂ ነው

  • @fetsumberhane4488
    @fetsumberhane4488 4 месяца назад +1

    Tediye ye libe adres eko new

  • @TigistTg-s1p
    @TigistTg-s1p 3 месяца назад

    ቴድሮስ አይን ያለክ ፊትህ የተኩላ ይመስላል

  • @realtube6031
    @realtube6031 4 месяца назад

    ይሄ ህዝብ ዲሞክራሲ ሳይሆን የሚሰጠዉ ልክ እንደ ኢሳያስ ደህና አድርገህ መቅጣት ሰላም ያሰፍናል
    ስለዚህ በደንብ አስተማሪ የሚሆን ቅጣት መስጠት ተገቢ ነዉ።
    መንግስት ጫት ቢቅሙ መጠጥ ከመጠን በላይ ቢጠጡ ከዛም አልፎ ሌላም ቢወስዱ ምንም ሳይል በመቅረቱ ለዚህ በቅተዋል።

  • @yimerafrassie4766
    @yimerafrassie4766 3 месяца назад +1

    ቴዎዲሮስ አስፋው ውይይት ከመጀመሩ በፊት ንፍጡን ቀዲሞ ቢያስወግዲ ጥሩ ነው

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 4 месяца назад +1

    U guys remember the 17 university students from Amhara region in Oromia no one cared, their familly stil cry....😢 the whole Ethiopia is a mess. God help us

  • @Global_Tots-gsmn
    @Global_Tots-gsmn 3 месяца назад +1

    What you expect from war that you were fueling it?????? This is what will happen when you try to weaken the central government,
    Still you have so much time to speak abt peace and stability, instead of war.
    Sorry for the innocent people suffering from war between greedy politicians 😢

  • @Me45898
    @Me45898 3 месяца назад

    By the way this crime is may be tegaru pps.

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 4 месяца назад +4

    ቴወድሮስ ሆይ ለዚህ ሁሉ ተጠይቂው ፒፒ ነው የሕወሀትም ሆነ የጊዛዊ አስተዳደሩ ሥራ አይደለም በተጨማሪ የትራይ መሪዎችን መደገፍ እንጂ መተቸትህ አስቀያሚ ነገር ነው በመፅሀፍ ቅዱስ መሪው ሙሴ ሲደክም በቀኝና በግራ የሙሴን እጅ ከፍ አድርገው የሚይዙ ሰዎች ቀረቡ ሙሴ ይደክም ነበር ማለቴ ነው ጌታቸው ረዳ ቢደክም ምን ያስደንቃል? የሚያስደንቀው የነ ጌቾ መድከም ሳይሆን የነ ቴወድሮስ ፀጋዬ ትችት ነው የሙሴን ክንዶችን ሰዎች ደገፉ የነ ደብረፅዮን ክንድ እነ ትወድሮስ አሎደገፉም ይልቅ ይተቻሉ አስቀያሚ ነገር ነው

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 4 месяца назад +1

      እንዴት ይህን የሚቀበል ህሊና ኖሮህ ነው የምትቀልደው ከሴት ልጅ አትዛመድም ራሱን እያስተዳደረ ያለውንና የ ፒ ፒ አባል ያልሆነው ህወሀት አድዋ ውስጥ የተደረጉትን ግፎችና አስገድዶ መድፈር በመላው ትግራይ የሚፈፀመውን ወንጀል ወደ ሌላ አካል ላይ መለጠፍ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት የሚባለውን ተረት ያስታውሰናል ህሊናቢስነትም ነው

    • @wolkaitraya4546
      @wolkaitraya4546 3 месяца назад

      @@DerejeTadesse-hx6co
      Dereje Weregna nek

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 месяца назад +1

      ለስድብ ሳይሆን መልስ ካለህ ለምላሹ ፖስት ግን የለማ!!!!

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 3 месяца назад

      ህወሀት ትግል ሲጀምር ጀምሮ የትግራይ ህዝብ ሲደግፈዉ ወደ 50 ዐመታት ኖሯል:: መቼ ነዉ የትግራይን ሕዝብ የካሰዉ? መቼ ነዉ በቃህ የሚባለዉ? ነዉ ወይስ አሁንም በርቱ እያለ ሕዝቡ ተበትኖ ይለቅ? ህወሀት ከመጣ የትግራይ ሕዝብ ከሁሉም ጎረቤቶቹ ጋር ጠላት ሆነ :: ተዘዋውሮ ደረቱን ነፍቶ ሰርቶ መብላት እንኳን አልቻለም:: ከሁሉም የሚያበሳጨዉ አሁንም በስልጣን ሽምያ ላይ ያለ ድርጅት መሆኑ ነዉ::

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion 3 месяца назад

    With due respect the 2 X Tewodrses, which part don't you guys understand? The Amhara Genocide has been going on for a while now to fulfil the extinction of this race. Wake up gentlemen!!!!

  • @eyobkiflom3531
    @eyobkiflom3531 4 месяца назад +2

    Please Tedy tell the truth stop going around about

  • @DanDan-ti6ds
    @DanDan-ti6ds 3 месяца назад

    Btam ysaznal