Wow, what an amazing skin treatment - all natural, healthy and chemical-free from our kitchen. Love it. The result is unbelievable. Your skin is glowing and you are popping. Who doesn’t want to use this amazing treatment to glow. I want to say, “Thank you so very much Elsiye, for sharing this amazing treatment.” I can’t wait to try it out and glow like you.💕👌😘
Wow, what an amazing skin treatment - all natural, healthy and chemical-free from our kitchen. Love it. The result is unbelievable. Your skin is glowing and you are popping. Who doesn’t want to use this amazing treatment to glow. I want to say, “Thank you so very much Elsiye, for sharing this amazing treatment.” I can’t wait to try it out and glow like you.💕👌😘
Here my lovely sis, ho your comment is my power i really am happy. thank you dear GOD bless you
ኤል ስዬ ሰላምሽ ብዛት ይበል የኔ ውድ እኛም በጣም ደህና ነን ኤልስዬ ዛሬ ደሞ በቅድሚያ ፊታችንን ፅድት አርገን በሙዝና በስኩዋር አፅድተን የሙዝና የእንቁላል ማስክ የሚገርም ነው ታጥበሽ ስትመጪ ፉዋ ነው ያልሽው እኛም እናመሰግናለን።
ነፅዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ኤልሳዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነዉ ተኬሚካል የፀዳ ፍሬሽ ያዉም ስራሽ ልዩ ነዉ በርቺልኝ በቀላል መንገድ ሰርተሽ ስላቀረብሽልን ከነሙሉ ማስረጃዉ እናመሰግናለን 👍👌❤🙏
የኔ ባለሞያ አንቺም ስራሽ ምርጥ ነው በርቺ አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውው እናመሰግናለን የምወድሽ
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ በጣም አምሮብሻል ሌዩ ነው በራሴ ለይ ትልቅ ለውጥ ነው ያየሁበት በጣም ነው የማመሰግነው በርቺ የኔ ውድ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ኤልስዬ ሁሌም አሪፍ የሆኑ የቆዳ እንክብካቤዎችን ስለምታሳይን እናመሰግናለን😍😘🙏
Meniዬ በጣም አመሰግናለሁ ያንቺም channel መታየት ያለበት ጥሩ ትምህርት ያገኘሁበት ነው አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ዋው በጣም ገራሚ ለፊት ማስክ አዘገጃጀት በቀላሉ በቤት ውስጥ ከወጪ የሚያድን ልዩ የሆነ ማስክ አዘገጃጀትና አጠቃቀም ነው ያሳየሽን ይሄን አለመሞከር አይቻልም ዋው የኔ ውብ እናመሰግናለን 💕👌
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ሰላምሽ ይብዛ ኤልሲ በጣም መልካም ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ስለምታሣይን ጠቃሚ ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ኤልሲየ በረካ ሁኝ
አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ኤልሳዬ ውዴ እንኳንም ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ ማስክ ነው እናመሰግናለን ውዴ😍🙏
በጣም አመሰግናለሁ
ዉድ ናምርጥ ኢትዮጲያዊት በጣም ነዉ የወድኩሽ እዉነተኛ ሴት ነሽ እሰካሁን አልጀመርኩም ግን አሁን እጀምራለሁ አሰቴር ከአዳማ ኑሪልኝ❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ አመሰግናለሁ
ተባረኪ የኔ ቆንጆ በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ
ጎሽ እንኳን ተመቸሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
እንኮን ደና መጣሸ ኤልሰዩ ሙዝ ትዝ ቡሎኝ አያቅም ❤❤ በጣም አሪፈ ነዉ እኔ ሞክሪዉ አቃለዉ ሰለምታካፈይን ሁሉም ነገር እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሀ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እሺ እናመሰግናለን እማዬ
አደይዬ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ በእዉነት በጣም ምርጥ ማስክ በቀላሉ ከሚገኙ ግብአቶች የሰራሽዉ፡ ፊትሽ ላይ የሚታይ ዉበት ነዉ የሰጠሸ ሁልግዜም ምርጥ ቪዲዮ፡ አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን፡፡
የኔ ቆንጆ ደህና ነሽልኝ አመሰግናለሁ ያንቺ ቻናል ራሱ በጣም አስተማሪ ነው
ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ እማትፈጥሪው ነገር የለም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
ተባረኪ ኤልስዬ እረግታሽ ትህትናሽ እንዴት እንደምወድሽ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ ሠላም ላንች ይሁን ምርጥ የሀበሻ ልጅ ጠንካራ ሴት አይዞሽ በርችልን ጀግኒት
ናትዬ አለህልኝ የኔ ወንድም ሰላም በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ ጥሩ የሙዝ የስኳር ውህድ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የፊት ማስክ ነው ያሳየሽኝ አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም አመስግናለሁ። ብድግ ብዬ አሁኑኑ ማዘጋጀት ጀመርኩ። ተባረኪልኝ። ምንም እንካን እያረጀሁ ቢሆንም አሁንም ቢሆን ውበትን እወደዋለሁ እና አሁን እቀባለሁ። ውጤቱን እገልጽልሻለሁ።
ጎበዝ ሁላችንም መጠበቅ አለብን አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt በጣም በሚገርም ሆኔታ ለእኔ ጠቅሞኛል በጣም ደስ ብሎኛል። የዘገይሁት ወደ ሥራ ሥለምሄድ አንዳንድ ነገሮችን ሳደርግ ነው። ኤልስዬ ተባረኪልኝ በጣም ተጠቅሜአለኩ። ደስ እያልን ወደሥራዬ ሄጃለሁ. የሰውን አስተያየት አያለሁ።
@@desta5885 ጎሽ እንኳን ጠቀመሽ በጣም ነው የሚያሳምረው ደስ የሚለው በተፈጥሮ ኬሚካል ሳይጨመር በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽል ኤልሲዬ ቆንጆ የፌት ማስክ ሰርተሽ ስላጋራሽን ክበሪልን
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ በዚሁ ቀጥይበት
ኑራዬ ሰላም በጣም አመሰግናለሁ
እንዴት እንደምወድሽ ምርጥ ኢትዮያዊ ሴት ነሽ ኤልሲ ባንቺ ቪድዮ ምርጥ ለውጥ አምጥቻለሁ በርቺ ስለምታካፍይን ተሞክሮ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ ደስ ብሎኛል
ኤልሲይዬ ምርጥ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን🙏👍❤️❤️
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ሁል ጊዜ እከታተላለሁ በጣም ደሰ ትይኛለሸ የምትሰሪያቸውን ቪዲዬ እጠቀማለሁ ጨርቅ ለምን እንደተጠቀምሸ አልገባኝም
እንደ ስቲም ያረገዋል ቆዳሽ ላይ ያለው እንቁላል ወዲያው ድርቅ ስለሚል ከላይ ተጨማሪ ታረጊበታለሽ ከዛ ምጥጥ ሲል ቁሻሻ ይዞ ይነሳል በጣም ገራሚ ውጤት ታገኛለሽ ሞክረው አመሰግናለሀ
Elsaye, thank you for sharing such a good treatment! Simple and easy to mix and apply. 😍
Thank you my sister i love you
ኤልስዬ እህት አለም ተባረኪልኝ 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ቤቴን አድማቂ የኔ ቆንጆ መጣሽልኝ ወድሻለሁ አመሰግናለሀ
ሙዙንና ሰኳሩን ለሳምንት ብናሰቀምጥ ይቻላል ማርና ቡናንም ለሳምንት አዘጋጅትን ፍሪጅ ብናስቀምጥ ይቻላል /እኔ ግዜ የማጣት ብቻ ሳይሆን ለፊት ምናምን በጣም ሰነፍ ነኝ። ጸጉሬ የኔን ሰንፍናን አይቶ 42 ደርሻለሁ ፍንድሾቹ ገና አሁን ጀመሩ እሱ ፈቅዶ በሕይወት ካለሁ እሰከ 5 አመት ድረስ አልነካውም ብዬአአለሁ ሁልም👉 የሰንሰርአትሽ አድናቂ ነኝ አደራ 👉👍
የኔ ቆንጆ የሚቀመጥ አይደለም ወዲያው ተሰርቶ የምትጠቀሚበት ነው እሺ አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲየ ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን
ፊት ላይ ጥቁር ነጠብጣብ ላለው ሰው ምን ቢጠቀም ይለቃል ?
በሙዝ የሰራሁት በድንች የሰራሁት ተጠቀሚው ይጠፋል
ኤልሲ በጣም አሪፍ ማስክ ነዉ አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ኤልሲዬ ስለምታሳይን ትሪትመንት እናመሰግናለን በርቺልን
በጣም አመሰግናለሁ እሺ
ኤልስዬ በጣም ተስማምቶኛል ለእኔ እናተም ሞክሩት አመሰግናለሁ የኔ መልካም ኤልስዬ
በጣም አመሰግናለሁ ጎሽ እንኳን ወደድሽው ተባረኪ
አስተማሪ video ነው በርች የኔ እህት
በጣም አመሰግናለሁ
ለምን ያህል ግዜ በሳምንት ወይስ በቀን
ኤልሲ ፊቴን ከላይም የምሰሪውን የጸጉርም ሁሉን እየተጠቀምኩ ነው አንቺ ከሁሉም ትለያለሽ ለሰው ትጨነቂያለሽ የውነት ከውስጥሽ ነው ለሰአት ብለሽ አትሰሪም ወይ ለሌላ ጥቅም ሰው ለማዳን ነው ሙከራሽ ሁሉ ከሌላው የመረጥኩሽ በዚ ምክንያት ነው እናም ተባረኪ ውዴ እህቴ ስለ ፊቴ ምትዬኝ ካለ ከሀለት ወር በላይ የሆነኛል በጣም ካቅሜ በላይ ህመም ሲያጋጥመኝ አንድ ሁለት ቀን ትቼው ከዛ ቀጠልኩ እሱም ከባድ ስለሆነብኝ እንጂ አላቆምኩም ግን ኤልስ እንዴት ሆነ መሰለሽ ከዳር እየፈዘዘ ወደ ማሀል ፊቴና ካፍንጫዬ ርቀት አለው ትንሽ ወደመሀል መጣ እሱ ነው የቀረኝ በጣም ቢፈዝ ወይ ቢጠፋልኝ ደስ ይለኛል የኔ እህቴ በቃ ኮንፊደንሴን ሁሉ ምትመልሺልኝ የየመስለኛል ባክሽ ጸሊይልኝ በሀሳብም እርጂኝ እጠብቀዋለው አመትም ቢሆን ገፋለው ጠፍቶ ደስታዬን ላካፍልሽ ፈልጋለው
ዋው ኤልሲ አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስየየምታአሳይው እንክብካቤ ታምር ነው እስቲ ጌታ ይርዳኝ ላረገው አገረአችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም ፀሎት እናርግ እላአለሁ ኤልስየ በጣም እወድሻአለሁ🇲🇱🙏🏾🌹♥️🌹♥️
አሜን የኔ ደግ እውነት ነው ሰላሙን ያውርድልን ፀሎት ነው ጌታ ያውቃል እኔም ወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
❤❤thank you else.ቆንጆ ነገር ነዉ እንሞክረዋለን
you welcome dear በጣም ትወጂዋለሽ አመሰግናለሁ
የኔ ቆንጆ ያንች ስራ ሁሌም ቆንጆ ነው በርችልኝ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ባለፈው አላስፈላጊ ፀጉር ማስለቀቂያ የሰራሽውን ወደ አምስት ጊዜ ተጠቅሜ ምንም አላስለቀቀውም ምን ትይኛለሽ አመሰግናለሁ
ፀጉሩን ላጭተሽ ነው የምትጠቀሚው ግን ሶስት አራት ወር ይፈልጋል አመሰግናለሁ
እጅሽ ይባረክ❤❤
አሜን የኔ ቆንጅ ሁሌ fresh ተጠቀሚ እሺ ተባረኪ
ሰላም ኤልሲ ከለርሽን እንዴት እምዳሳመረሽ ልክ foundation የተቀባሽ ነው ያስመሰለሽ በጣም የሚያሳምር ውህድ ነው በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምጠቀምበይ ተባረኪ::
በጣም አመሰግናለሁ ለሁሉም ነው የሚስማማው ተጠቀሚው አሺ አመሰግናለሁ
እጆችሽ ይባረኩ ኤልሲዬ 👌👌👍👍🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ኤልሳዬዬ በጣም አሪፍ ውህደት ነው በቀላሉ ፍታችንን ፍ ማድረግ አንችላለን እናመሰግናለን የኔ ውድ😍😍😍
የኔ ቆንጆ አመስግናለሁ
ኤልሲ ውበቴ እንኳን ደህና መጣሽ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ኤልሳየበጣመሰ ጥሩ ነው የኔ ጥበበኛ ያሣየሽን በጣም በቀላሉ የማገኝ ነው 💞
በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ኘሮግራምሽ በጣም አስተማሪ ነዉ ለመሆኑ ለወንዶች ይሆናል ፅሜን ስላጭ ሽፋ ስለምለኝ ነዉ
ለፂም የሰራሁት አለ በጣም እየው አመት ይሆነዋል ወደኃላ እየው እሺ አመሸግናለሁ
ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለው እህቲ
ሰላም እህቴ አመሰግናለሁ
Selam elsu yene wid inkan dena metash wow yemigerim mask new muz des yilal yimechechegnal gin sitatebew aylekim silemiyaschegregn bizu gize alkebawim gobez nesh anchi andegna inamesegnalen mare 🙏🙏❤❤👌👌
betam ameseginalehu
ኤልሳ አሪፍ ነው 👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ ዳኒዬ ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን
እኔ ነኝ የማመሰግነው
Else another great video. Thanks for sharing my dear 🙏🏾
You are so welcome
Sukrren. Ynei Mar emokerewalw bmadeit thgerialw mneihsalnl melabin🙏 bterefe selamehse bzet iblelehse👍👍❤️
yemadiat serichalehu yemetetam yemekebam tetekemew
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ኤልሲ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ደስ የሚል ነው እህቴ
ሰላም በጣም አመሰግናለሁ
This is amazing video Hun 💕 I love the product that you use 🤩
Thank you so much!!
ተባረኪ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
የሚትሰሪው ትሪትመት በጣም ድንቅ ነው በርቺ ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
ፊት የሚያወፍር ነገር ንገሪኝ ኤልሲ አመሰግናለሁ
አሜን እህቴ ተለይቶ ፊት ብቻ ማወፈር ይቻል ይሆን? እሞክራለሁ እሺ አመሰግናለሁ
Elisaye እዴት ነሽ ❤️🙏
konjioዬ ሰላም ደህና ነሽልኝ
ኤልሲ ሰላም እንዴት ነሽ ጨርቅ ባይኑርስ ዝም ብየብጠቀመውስ
ቀለም ያልነካው ሶፍትም ይሆናል አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲዬ በሙዝ እና በሰኳር ፊታችኝኝ ማፅዳት እንደምንችል ነው ያሳየሸን ቀሰ ብለን ማሳጅ ካደሰግን በኃላ በቀዘቀዘ ውሃ መታጠብ ከዛ ሁለተኛውን ትሪትመንት ተቀባሸ ትልቅ ትምህርት ነው የምታሳይን ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ሁሌም ከልቤ ነው ምሰማሽ አመሰግናለሁ
ኮኮስ ኮኮናት ማለት ነው ወይስ
አዎ
እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪ
Elsi, thank you for sharing such amazing treatment, all natural and healthy🥰🥰🥰👌👌👌
Thank you dear
ተባርክ እወድሸለው ብራክ ነሸ❤❤
Elsi selam naw, yaborch gingbl lomi erd yalshew bakan sent naw mitetaw and its recommended for diabetes peasant?
diabetes doctorishin meteyek alebish bizuwoch yitekemalu video lay hulum awesasedu ale
Thanks 😊 🙏
Most welcome 😊
በጣም ጎበዝ
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሥየ ለማዳት የሚሆን መላ በይኝልሞትልሺ ነዉ በማዳት
ኧረ የሚጠጣም የሚቀባም ሰርቻለሁ ተጠቀሚበት
እናመሰግናለን
እኔ ነኝ የማመሰግነው ተባረኪ
እናመሰግናለን ግን የጨርቁ ማስክ ቆዳችንን የማሳሳት ባህሪ የለውም ኤልሲየ?
የለውም እንዴት አርጎ ? እስቲ ሞክሪው
@@elsabeautynt መረሀባ ውደ ሞክረዋለው አላህ ይባርክሽ
Yen wud elesi konjo endet wodedekushi melekam sew neshi ejegien felegeshi magegeteshi teru leb new yaleshi tebareki lejochishi yebareku
amen ehite tebareki des bilognal
Thanks
Welcome dear
ፀሐይ ወይ ክሬም ያቃጠለው ፍት የሚያስፈልገው ማስክ በናትሽ ስርልኝ
እሺ
Much respect for you Konjo, all you show us to use for face treatments very natural that’s why I like you. Keep up the good work ❤️😘
Thank you so much dear
እውነት በጣም አሳምሮሻል
በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በጣም አንድ ቀን ከኩሽና ብንወጣ እንዘንጥበታለን🙌🙌
የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ አመሰግናለሁ
ሰላም ይሁንልሽ ኤልሲ እባክሽ የሽበት መከላከያው (Bhringrang leaf)ኢትዮጵያ ዉስጥ የት እንደሚገኝ ካወቅሽ እባክሽ
እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt rus7rn1e7pwuo
Thank you Elsaye great advice and education you are giving us. God bless you
Thank you dear
የጨርቁ ጥቅም ምንድነው ኤልሲዬ
ከቆዳችን ስናነሳው ቀዳዳውን የደፈነው ነገር ይዞ ይነሳል ሞክሪው
thank you elisy but i wanna to ask you about vitamn c most of people say its possible to use it in the morning but u say it must be used at night
hi yes you can use day time but you need to becarful the sun. thank you
ዋውውውው ኤልስዬ ስወድሽ
እኔም ወድሻለሁ የኔ ደግ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ የ ማስክ ጨርቅ የት ይገኛል
አዚህ walmart አለ dollar store አለ የነጠላ ጨርቅም ይሆናል
ሰላም ለዚህ ቤት ላይክ ሼር
ምስራቅዬ አመሰግናለሁ
Welcome Elsay
Thanks dear
Wi will try and let you know
please you will be happy, thank you dear
የኔ እመቤት አዲስ አበባ የሚሸጠው የቆርቆሮው ኮኮስ ይሆናል ወይ የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ
አዎ አንዴ ከከፈትሽው በኃላ በጠርሙስ ገልብጪው እሺ
Thank you so much
You're most welcome
ኤልሲ እንዴት ነሽ
ሰላም የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
እንኳን እንኳን ሰላም መጣሸ የሸበቱን photo post አድርጊልን
አለ ዲስክሪፕሽን ላይ አስቀምጫለሁ ለሚቀጥለው ቪዲዬ ደግሜ አሳያለሁ
በርቺ ኤልሲዬ❤️❤️❤️🙏🙏
ሔሉዬ በጣም አመሰግናለሁ
Elsaye bexam amesgenalewo yene fit bexam lewox alewo buna mar ergo arge beye 2 qen eyetexeqmkubet new tks
gobez konjio new ameseginalehu
የኔዉድ የብግር ጠባሳ ፊቴን እያዳረሰዉ ነዉ ምን ላድርግ?
ለሱ ማጥፊያ ሰርቻለሁ እኮ ግቢና እይው ተጠቀሚበት
ኮኮስ እና ኮኮናት ይለያያል ወይስ አንዳይነት ናቸው?
አንድ ነው አመሰግናለሁ
Thank you so much for the tip can't wait to try it out 👏😊
You’re welcome 😊
እናመሰግናለን ግን በየትኛው ግዜ. 10ግዜ ነው የሚጠሩን አይይ ጨርቁስ ከሌለን
አይዞሽ ያልፋል የነጠላ ጨርቅ የአፍ መጥረጊያ ናብኪን ይሆናል
Wow that’s good 👍
Thank you dear
What is the use to put the mix on top of the cloth if it is not applied to directly the skin
steamer more effective just try you will be amazed.
Okay thank you very much and I have texted you what to do for my front hair it is so broken down
@@elsabeautynt please help me with my front hair
@@maffikonjo1 i will do it soon ok just for you, will help so many people thank you
@Elsa Beauty NT thank you very much you are an amazing person ❤️
Thank you so much Elesy God bless you
AMEN thank you dear
Thank you so much Elsi konjo
Always welcome
ታይሮይዲ ያለ ሰው ጥቅል ጐመን መቢለት አይመከርም ስትል ሰምቼሽ ነበር ግን ታይሮይዲ አለኝ ጥቅል ጐመን በጠምነዉ ምወደዉ ህስት አንደ ቀን ስር ስለዚህ ጉደይ
እባክሽ ዶክተርሽን ጠይቂ በጣም ክልክል ነው የጥቅል ጎመኑ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ታበረክ