ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት - ክፍል 1Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት - ክፍል 1#ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 203

  • @AbduAhmed-dq1gi
    @AbduAhmed-dq1gi Месяц назад +17

    Tkawami party kembal tfokakari mebal 100% ❤

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Месяц назад +28

    ስብሰባችሁን ለሀገር ሠላም ፍቅር አንድነት መፍትሔ እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን ።

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc Месяц назад +7

      Amen amen amen 🙏 🙌 👏

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Месяц назад

      ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የ"ምክክር" መድረክ መኖሩና ጠ/ሚሩ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠታቸው መልካም ነገር ነው።
      ጠ/ሚሩ ከሰጡት መልስ ግን በ1:24:40-44 ላይ ለእኔ አሳማኝ ሆኖ ያላገኘሁትን አንድ ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ።
      ጠ/ሚሩ በ1:24:40-44 በሚገኘው የቪዲዮ ክሊፕ ላይ እሳቸው (ብልጽግና) የሚመሩት መንግስት በምርጫ ቦርድ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ወይም ጫና አያደርግም ብለዋል። በቀጣይም ጭራሽ እኛ የማንፈልገውን ምርጫ ቦርድ ሲወስን ባንወደውም ውሳኔያቸውን አስፈጽመናል ብለው ያረጀውን ምሳሌ ጠቅሰዋል። ያ የድሮው ምሳሌ እውነት ቢሆንም, እስቲ "በምርጫ ቦርድ ስራ ጣልቃ አንገባም" ያሉትን በቅርቡ የምርጫ ቦርድ በሕወሃት ጉዳይ ውሳኔ ወስኖ የጠ/ሚሩ በጉዳዩ ያደረጉትን አይተን የጠ/ሚሩ "ጣልቃ አንገባም"ን እውነትነት ለአንባቢ ፍርድ ልተው።
      ሕወሃት በመከላከያ የሰሜኑ እዝ ላይ የክህደት (treason) ወንጀል መፈጸሙን አስከትሎ በጥር 2013 ዓ/ም የምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ሕጋዊነት መሰረዙ ይታወሷል።
      ጠ/ሚሩ በፕሪቶሪያ በጦርነት ከተሸነፈው ሕወሃት ጋር ቁጭ ብለው ብዙዎችን ያስደመመ ስምምነት እንደፈረሙም ይታወሷል። በዚህ መላ ቅጡ ግልጽ ባልሆነ ከ"ትግራይ ኀይሎች" / ከትግራይ ክልል መስተዳድር ወይም የትግራይን ክልል ያስተዳድር ከነበረው ከሕወሃት ጋራ ባተደረገው ድርድር 7 አንቀጾች ያሉት ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተነገረ።
      በዚህ ስምምነት ላይ ከባባድ መሳሪያዎቹን ያስረክባል፣ ... ወዘተ. እንጂ ሕወሃት ሕጋዊ ማንነቱ ይመለስለታል ነገር አልነበረም። እንግዲህ እውነታው ይሄ ሆኖ እያለ, ሕወሃትም ከባባድ መሳሪያውን ሳያስረክብ, በጠ/ሚሩ የሚመራው የብልጽግናው መንግስት በስምምነቱ የሌለውን ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት ለመመለስ ግን እርምጃዎች ሲወስድ ጊዜም አልፈጀበትም።
      ያው ቀደም ብሎ እንደተሰማው, የቀድሞዋ የምርጫ ቦርድ ሊ/መንበር ስልጣኗን የለቀቀችው ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት መልሺ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አልቀበልም በማለቷ ነው የሚለው ዜና የወሬ፣ ወሬ ሆኖ ይሰማ እንጂ, ብዙም ሳይቆይ በይፋ ያንኑ ትዕዛዝ ጠ/ሚሩ በካቢኔያቸው አስፀድቀው ... ለምርጫ ቦርድ መላካቸው ገሐድ የወጣ ነገር ነው።
      እንግዲህ እንዴት ነው ይህ የ"ሕጋዊነት" ካባ የለበሰ የጠ/ሚሩ ትእዛዝ በምርጫ ቦርድ ላይ ጫና ወይም ተጽዕኖ ሆኖ የማይቆጠረው?

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA Месяц назад +15

    ሰለ ትግራይ ሁኔታ ያቀረቡት ግለሰብ ትክክለኛ ስዕል ነው ሕዋሐት የትግራይን ሕዝብ ማሰቃየቱን ቀጥሎበታል ስለዚህ ይህንን የማፍያና የገዳዮች ሰብሰብ በቃህ ሊባል ይገባል እንደ ፖለቲካ ድርጅትም መንቀሳቀስ በሕግ መከልከል አለበት

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад

      ቁጥር አንድ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ሆኖ አገራችንን ለማፍረስ ከጥንት ጀምሮ የተነሳ የመሰሪዎች ቡድን። መርዝ ፀባዩን አይቀይርም ወያኔ የማይድን መርዝ ነው።

    • @samcity7267
      @samcity7267 Месяц назад

      አይ ባንዳ ገና ታሰታዉካለህ !!

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Месяц назад +1

      ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የ"ምክክር" መድረክ መኖሩና ጠ/ሚሩ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠታቸው መልካም ነገር ነው።
      ጠ/ሚሩ ከሰጡት መልስ ግን በ1:24:40-44 ላይ ለእኔ አሳማኝ ሆኖ ያላገኘሁትን አንድ ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ።
      ጠ/ሚሩ በ1:24:40-44 በሚገኘው የቪዲዮ ክሊፕ ላይ እሳቸው (ብልጽግና) የሚመሩት መንግስት በምርጫ ቦርድ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ወይም ጫና አያደርግም ብለዋል። በቀጣይም ጭራሽ እኛ የማንፈልገውን ምርጫ ቦርድ ሲወስን ባንወደውም ውሳኔያቸውን አስፈጽመናል ብለው ያረጀውን ምሳሌ ጠቅሰዋል። ያ የድሮው ምሳሌ እውነት ቢሆንም, እስቲ "በምርጫ ቦርድ ስራ ጣልቃ አንገባም" ያሉትን በቅርቡ የምርጫ ቦርድ በሕወሃት ጉዳይ ውሳኔ ወስኖ የጠ/ሚሩ በጉዳዩ ያደረጉትን አይተን የጠ/ሚሩ "ጣልቃ አንገባም"ን እውነትነት ለአንባቢ ፍርድ ልተው።
      ሕወሃት በመከላከያ የሰሜኑ እዝ ላይ የክህደት (treason) ወንጀል መፈጸሙን አስከትሎ በጥር 2013 ዓ/ም የምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ሕጋዊነት መሰረዙ ይታወሷል።
      ጠ/ሚሩ በፕሪቶሪያ በጦርነት ከተሸነፈው ሕወሃት ጋር ቁጭ ብለው ብዙዎችን ያስደመመ ስምምነት እንደፈረሙም ይታወሷል። በዚህ መላ ቅጡ ግልጽ ባልሆነ ከ"ትግራይ ኀይሎች" / ከትግራይ ክልል መስተዳድር ወይም የትግራይን ክልል ያስተዳድር ከነበረው ከሕወሃት ጋራ ባተደረገው ድርድር 7 አንቀጾች ያሉት ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተነገረ።
      በዚህ ስምምነት ላይ ከባባድ መሳሪያዎቹን ያስረክባል፣ ... ወዘተ. እንጂ ሕወሃት ሕጋዊ ማንነቱ ይመለስለታል ነገር አልነበረም። እንግዲህ እውነታው ይሄ ሆኖ እያለ, ሕወሃትም ከባባድ መሳሪያውን ሳያስረክብ, በጠ/ሚሩ የሚመራው የብልጽግናው መንግስት በስምምነቱ የሌለውን ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት ለመመለስ ግን እርምጃዎች ሲወስድ ጊዜም አልፈጀበትም።
      ያው ቀደም ብሎ እንደተሰማው, የቀድሞዋ የምርጫ ቦርድ ሊ/መንበር ስልጣኗን የለቀቀችው ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት መልሺ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አልቀበልም በማለቷ ነው የሚለው ዜና የወሬ፣ ወሬ ሆኖ ይሰማ እንጂ, ብዙም ሳይቆይ በይፋ ያንኑ ትዕዛዝ ጠ/ሚሩ በካቢኔያቸው አስፀድቀው ... ለምርጫ ቦርድ መላካቸው ገሐድ የወጣ ነገር ነው።
      እንግዲህ እንዴት ነው ይህ የ"ሕጋዊነት" ካባ የለበሰ የጠ/ሚሩ ትእዛዝ በምርጫ ቦርድ ላይ ጫና ወይም ተጽዕኖ ሆኖ የማይቆጠረው?

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Месяц назад

      Thanks for the explanation, I wasn't aware of that at all. Well, let's just hope that will be corrected and again I like to see progress but I am not delusional to expect 100% transparency or honesty for whatever reason.

  • @AberaTGudeta-v9i
    @AberaTGudeta-v9i Месяц назад +1

    Okay

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Месяц назад +31

    ኢትዮጲያ በታሪኳ እንደዚህ አይነት መሪ አይታም አታቅም ነገር ግን የኛ ህዝብ የሚጠቅመውና የሚጎዳውን አያቅም ሲያልፍ ነው የሚያመሰግነው ይህን መሪ የኢትዮጲያ ህዝብ ሊሸልመው ይገባል

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe Месяц назад +4

      Betam betikikil

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Месяц назад +3

      Do not tell us the false ideas!!
      Basically I was support to him
      Unfortunately, he lost many Ethiopian people support which he got 5 years ago when he came to power!! The main reasons was : when many Amhara people genocided in walaga by ONGE Shanne for 4 years by horrific condition, he did not say anything. When Shashamne burned near Addis Ababa and the horrific events happened in Atayye so many times, he did not say anything and many other's criminals happened in Ethiopia. He was supposed give explanation to Ethiopian people on media and tell to Ethiopia people his heart broken. However,he and any government officials did do anything OR they silent as any things happened on the people. This was angry and frustrated Ethiopian people .
      So many people explained this compliment since then still now!

    • @simatube66
      @simatube66 Месяц назад +2

      ስልጣን በአቋራጭ ከተረከበበት ዕለት አንስቶ ጦርነትን ፣ ወንጀልን ፣ ዝርፊያን ፣ ሙስናን መቆጣጠር ያልቻለን መንግሥት ፣
      በተጨማሪም ዜጎች ከቦታ ቦታ እንደ ልብ መዘዋወር ባልቻሉበት ሃገር ላይ ፣ ጭፍን አስተያየት መስጠት ተገቢ አይደለም ከታዘብኩት ።

    • @eliyasabdurahman7540
      @eliyasabdurahman7540 Месяц назад +3

      @@simatube66 በአቋራጭ ይሁን በቀጥታ ይዞ መገኘት ነው

    • @esubefikru7993
      @esubefikru7993 Месяц назад

      👏👏👏👏👏👏

  • @hailealemayehu364
    @hailealemayehu364 Месяц назад +2

    ህገወጥ ተብሎ በግዴለሽነት የፈረሰው የሰንቱ ደሀ ቤት አፍርሶ ህዝቡ በጅብ ተበልቷል ከእነልጆቹ ያ መሬት ግን ባዶውን ተቀምጠዋል ለምን ትንሽ መፍትሄ እንኳን አይሰጠቸውም ቆይ ?

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y Месяц назад +5

    May Allah/God bless you to change this country 💐💐💐 irrespective of some sort comings. Better to believe change via dialogue!!!

  • @papu123ish
    @papu123ish Месяц назад +1

    Viva Ethiopia❤ One Ethiopia

  • @CookOut-zb1ck
    @CookOut-zb1ck Месяц назад +7

    Dr ABYI, PM. quick- witted leader!! ETHIOPIA 🇪🇹 is blessed!!

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Месяц назад

      ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የ"ምክክር" መድረክ መኖሩና ጠ/ሚሩ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠታቸው መልካም ነገር ነው።
      ጠ/ሚሩ ከሰጡት መልስ ግን በ1:24:40-44 ላይ ለእኔ አሳማኝ ሆኖ ያላገኘሁትን አንድ ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ።
      ጠ/ሚሩ በ1:24:40-44 በሚገኘው የቪዲዮ ክሊፕ ላይ እሳቸው (ብልጽግና) የሚመሩት መንግስት በምርጫ ቦርድ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ወይም ጫና አያደርግም ብለዋል። በቀጣይም ጭራሽ እኛ የማንፈልገውን ምርጫ ቦርድ ሲወስን ባንወደውም ውሳኔያቸውን አስፈጽመናል ብለው ያረጀውን ምሳሌ ጠቅሰዋል። ያ የድሮው ምሳሌ እውነት ቢሆንም, እስቲ "በምርጫ ቦርድ ስራ ጣልቃ አንገባም" ያሉትን በቅርቡ የምርጫ ቦርድ በሕወሃት ጉዳይ ውሳኔ ወስኖ የጠ/ሚሩ በጉዳዩ ያደረጉትን አይተን የጠ/ሚሩ "ጣልቃ አንገባም"ን እውነትነት ለአንባቢ ፍርድ ልተው።
      ሕወሃት በመከላከያ የሰሜኑ እዝ ላይ የክህደት (treason) ወንጀል መፈጸሙን አስከትሎ በጥር 2013 ዓ/ም የምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ሕጋዊነት መሰረዙ ይታወሷል።
      ጠ/ሚሩ በፕሪቶሪያ በጦርነት ከተሸነፈው ሕወሃት ጋር ቁጭ ብለው ብዙዎችን ያስደመመ ስምምነት እንደፈረሙም ይታወሷል። በዚህ መላ ቅጡ ግልጽ ባልሆነ ከ"ትግራይ ኀይሎች" / ከትግራይ ክልል መስተዳድር ወይም የትግራይን ክልል ያስተዳድር ከነበረው ከሕወሃት ጋራ ባተደረገው ድርድር 7 አንቀጾች ያሉት ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተነገረ።
      በዚህ ስምምነት ላይ ከባባድ መሳሪያዎቹን ያስረክባል፣ ... ወዘተ. እንጂ ሕወሃት ሕጋዊ ማንነቱ ይመለስለታል ነገር አልነበረም። እንግዲህ እውነታው ይሄ ሆኖ እያለ, ሕወሃትም ከባባድ መሳሪያውን ሳያስረክብ, በጠ/ሚሩ የሚመራው የብልጽግናው መንግስት በስምምነቱ የሌለውን ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት ለመመለስ ግን እርምጃዎች ሲወስድ ጊዜም አልፈጀበትም።
      ያው ቀደም ብሎ እንደተሰማው, የቀድሞዋ የምርጫ ቦርድ ሊ/መንበር ስልጣኗን የለቀቀችው ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት መልሺ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አልቀበልም በማለቷ ነው የሚለው ዜና የወሬ፣ ወሬ ሆኖ ይሰማ እንጂ, ብዙም ሳይቆይ በይፋ ያንኑ ትዕዛዝ ጠ/ሚሩ በካቢኔያቸው አስፀድቀው ... ለምርጫ ቦርድ መላካቸው ገሐድ የወጣ ነገር ነው።
      እንግዲህ እንዴት ነው ይህ የ"ሕጋዊነት" ካባ የለበሰ የጠ/ሚሩ ትእዛዝ በምርጫ ቦርድ ላይ ጫና ወይም ተጽዕኖ ሆኖ የማይቆጠረው?

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +14

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +4

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohamedAli-ss3op
    @MohamedAli-ss3op Месяц назад +17

    Good job

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Месяц назад

      ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የ"ምክክር" መድረክ መኖሩና ጠ/ሚሩ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠታቸው መልካም ነገር ነው።
      ጠ/ሚሩ ከሰጡት መልስ ግን በ1:24:40-44 ላይ ለእኔ አሳማኝ ሆኖ ያላገኘሁትን አንድ ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ።
      ጠ/ሚሩ በ1:24:40-44 በሚገኘው የቪዲዮ ክሊፕ ላይ እሳቸው (ብልጽግና) የሚመሩት መንግስት በምርጫ ቦርድ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ወይም ጫና አያደርግም ብለዋል። በቀጣይም ጭራሽ እኛ የማንፈልገውን ምርጫ ቦርድ ሲወስን ባንወደውም ውሳኔያቸውን አስፈጽመናል ብለው ያረጀውን ምሳሌ ጠቅሰዋል። ያ የድሮው ምሳሌ እውነት ቢሆንም, እስቲ "በምርጫ ቦርድ ስራ ጣልቃ አንገባም" ያሉትን በቅርቡ የምርጫ ቦርድ በሕወሃት ጉዳይ ውሳኔ ወስኖ የጠ/ሚሩ በጉዳዩ ያደረጉትን አይተን የጠ/ሚሩ "ጣልቃ አንገባም"ን እውነትነት ለአንባቢ ፍርድ ልተው።
      ሕወሃት በመከላከያ የሰሜኑ እዝ ላይ የክህደት (treason) ወንጀል መፈጸሙን አስከትሎ በጥር 2013 ዓ/ም የምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ሕጋዊነት መሰረዙ ይታወሷል።
      ጠ/ሚሩ በፕሪቶሪያ በጦርነት ከተሸነፈው ሕወሃት ጋር ቁጭ ብለው ብዙዎችን ያስደመመ ስምምነት እንደፈረሙም ይታወሷል። በዚህ መላ ቅጡ ግልጽ ባልሆነ ከ"ትግራይ ኀይሎች" / ከትግራይ ክልል መስተዳድር ወይም የትግራይን ክልል ያስተዳድር ከነበረው ከሕወሃት ጋራ ባተደረገው ድርድር 7 አንቀጾች ያሉት ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተነገረ።
      በዚህ ስምምነት ላይ ከባባድ መሳሪያዎቹን ያስረክባል፣ ... ወዘተ. እንጂ ሕወሃት ሕጋዊ ማንነቱ ይመለስለታል ነገር አልነበረም። እንግዲህ እውነታው ይሄ ሆኖ እያለ, ሕወሃትም ከባባድ መሳሪያውን ሳያስረክብ, በጠ/ሚሩ የሚመራው የብልጽግናው መንግስት በስምምነቱ የሌለውን ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት ለመመለስ ግን እርምጃዎች ሲወስድ ጊዜም አልፈጀበትም።
      ያው ቀደም ብሎ እንደተሰማው, የቀድሞዋ የምርጫ ቦርድ ሊ/መንበር ስልጣኗን የለቀቀችው ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት መልሺ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አልቀበልም በማለቷ ነው የሚለው ዜና የወሬ፣ ወሬ ሆኖ ይሰማ እንጂ, ብዙም ሳይቆይ በይፋ ያንኑ ትዕዛዝ ጠ/ሚሩ በካቢኔያቸው አስፀድቀው ... ለምርጫ ቦርድ መላካቸው ገሐድ የወጣ ነገር ነው።
      እንግዲህ እንዴት ነው ይህ የ"ሕጋዊነት" ካባ የለበሰ የጠ/ሚሩ ትእዛዝ በምርጫ ቦርድ ላይ ጫና ወይም ተጽዕኖ ሆኖ የማይቆጠረው?

  • @taz09216
    @taz09216 Месяц назад +9

    Absolutely true prime minister. I agree with you. 👍🏽

  • @user-cd2cr2ds3z
    @user-cd2cr2ds3z Месяц назад +4

    ስለ ጎጠኝ 50 ሲሰበክ የነበረ ህዝብ በአንድ ቀን ስለ ሃገር እናስብ ማለት ታሪክ ነው።

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y Месяц назад +2

    A.A., or FF is now becoming so beautiful 😍😍😍 . Make others part of this change via dialogues!!!

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Месяц назад +1

    እናመሰግናለን። ሰላም ለሁላችን ፈጣሪ ያስጠን።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Месяц назад +1

    እውነት ነው
    ጥፋተኛን በግልጽ ጠቅሶ ግድያ እንዲቆምና ሰላም እንዲረጋገጥ ለምን ተፎካካሪ ፓርቲዎች የሀማኖት አባቶች ዲያስፖራዎች በግልጽ መናገር ለምን ይፈራሉ? መንግስት ልጅ ሰፊ መሆን አለበት ማለት ከዚህ በላይ ምን ማለት ነው ፡፡

  • @tadiosbeyene9086
    @tadiosbeyene9086 Месяц назад +2

    ኮሬ ኔጌኛ ዐቢይ አሕመድ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Месяц назад +12

    ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ እና ቆሻሻን አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ አለን ከአሜሪካ ያንተ ደጋፊ ውብ አዲሥ አበባ ከተማ አሣየን አሑን ጫካ ፕሮጀክትን እና የአባይ ግድብን ሥታሥመርቅ ማየት ነው የምፈልገው ።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад

      ማንም ያልደፈረውን የአገራችንን አፀያፊ ጉድፍ መነጋገለው በል እንጂ! ተዓምር ነው። አንድ ሰው ይወለድና አድጎ ሚሊዮኖችን ከዘለዓለም ሰቆቃ ውስጥ መንጭቆ ያወጣቸዋል። ዐብይ አሕመድ ልክ እንደሱ ነው።

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 Месяц назад

      Banda how many Ethiopians Abiy Ahmed killed? More than Hitler💀💀

    • @melesedesalegn
      @melesedesalegn Месяц назад +1

      @@kebdaalem3245 ጀግና መሪ ነዉ ለእባብ እና ለመርዘኛ መድሐኒት ነው

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Месяц назад

      ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የ"ምክክር" መድረክ መኖሩና ጠ/ሚሩ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠታቸው መልካም ነገር ነው።
      ጠ/ሚሩ ከሰጡት መልስ ግን በ1:24:40-44 ላይ ለእኔ አሳማኝ ሆኖ ያላገኘሁትን አንድ ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ።
      ጠ/ሚሩ በ1:24:40-44 በሚገኘው የቪዲዮ ክሊፕ ላይ እሳቸው (ብልጽግና) የሚመሩት መንግስት በምርጫ ቦርድ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ወይም ጫና አያደርግም ብለዋል። በቀጣይም ጭራሽ እኛ የማንፈልገውን ምርጫ ቦርድ ሲወስን ባንወደውም ውሳኔያቸውን አስፈጽመናል ብለው ያረጀውን ምሳሌ ጠቅሰዋል። ያ የድሮው ምሳሌ እውነት ቢሆንም, እስቲ "በምርጫ ቦርድ ስራ ጣልቃ አንገባም" ያሉትን በቅርቡ የምርጫ ቦርድ በሕወሃት ጉዳይ ውሳኔ ወስኖ የጠ/ሚሩ በጉዳዩ ያደረጉትን አይተን የጠ/ሚሩ "ጣልቃ አንገባም"ን እውነትነት ለአንባቢ ፍርድ ልተው።
      ሕወሃት በመከላከያ የሰሜኑ እዝ ላይ የክህደት (treason) ወንጀል መፈጸሙን አስከትሎ በጥር 2013 ዓ/ም የምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ሕጋዊነት መሰረዙ ይታወሷል።
      ጠ/ሚሩ በፕሪቶሪያ በጦርነት ከተሸነፈው ሕወሃት ጋር ቁጭ ብለው ብዙዎችን ያስደመመ ስምምነት እንደፈረሙም ይታወሷል። በዚህ መላ ቅጡ ግልጽ ባልሆነ ከ"ትግራይ ኀይሎች" / ከትግራይ ክልል መስተዳድር ወይም የትግራይን ክልል ያስተዳድር ከነበረው ከሕወሃት ጋራ ባተደረገው ድርድር 7 አንቀጾች ያሉት ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተነገረ።
      በዚህ ስምምነት ላይ ከባባድ መሳሪያዎቹን ያስረክባል፣ ... ወዘተ. እንጂ ሕወሃት ሕጋዊ ማንነቱ ይመለስለታል ነገር አልነበረም። እንግዲህ እውነታው ይሄ ሆኖ እያለ, ሕወሃትም ከባባድ መሳሪያውን ሳያስረክብ, በጠ/ሚሩ የሚመራው የብልጽግናው መንግስት በስምምነቱ የሌለውን ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት ለመመለስ ግን እርምጃዎች ሲወስድ ጊዜም አልፈጀበትም።
      ያው ቀደም ብሎ እንደተሰማው, የቀድሞዋ የምርጫ ቦርድ ሊ/መንበር ስልጣኗን የለቀቀችው ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት መልሺ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አልቀበልም በማለቷ ነው የሚለው ዜና የወሬ፣ ወሬ ሆኖ ይሰማ እንጂ, ብዙም ሳይቆይ በይፋ ያንኑ ትዕዛዝ ጠ/ሚሩ በካቢኔያቸው አስፀድቀው ... ለምርጫ ቦርድ መላካቸው ገሐድ የወጣ ነገር ነው።
      እንግዲህ እንዴት ነው ይህ የ"ሕጋዊነት" ካባ የለበሰ የጠ/ሚሩ ትእዛዝ በምርጫ ቦርድ ላይ ጫና ወይም ተጽዕኖ ሆኖ የማይቆጠረው?

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Месяц назад +3

    ደስ የሚል መልስ ነው ከመሪዬ የሰማሁት ከመሪዬ እንደተረዳሁት በትልልቅ ሚኒስትርነት ከተቀዋሚዎች እንደሾመ በክፍለከተሞችና በኦዲት መስሪያቤቶች ብቃት ያላቸውን ተቃዋሚዎች ብትሾም እላለሁ። በተረፈ ብርቱካን ለሀገር የምትጠቅም ሴት ነችና ቦታ ብታገኝ ሀገርን የመለወጥ አቅም አላት እላለሁ። እኔ ሀገሬን የምወድ አንድ ተራ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሀሳቤን ነው የተናገርኩት ። መሪዬን እወድሀለሁ።

  • @gethab2306
    @gethab2306 Месяц назад +4

    Thank you!

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Месяц назад +4

    የኔ ጌታ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል::

  • @tamebest6858
    @tamebest6858 Месяц назад +4

    አቦ ሺ ዐመት ንገስ ተባረክ

  • @tesfayebeyene1703
    @tesfayebeyene1703 Месяц назад

    Shadow parilament,❤

  • @Afro-inspire-lk9tl
    @Afro-inspire-lk9tl Месяц назад +3

    it sounds like this psychotic and antisocial prime minster underestimates the intelligence of Ethiopians .The fact that every citizen understands regarding the armed struggle is their just cause and what led them to pick up arms .In his entire discourse ,he never had the courage to talk about that .He only tried to act as if he is the one to set a standard for peace dialogue and deceive these bunch of brainless stomaches .The heroes will ultimately dismantle this criminal gang group of Abiy Ahmed and secure justice for the nation .That is 100% certain .

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Месяц назад

      I am the citizen and I honestly don't understand the cause, can you please educate me? All I know is everyone wants to be a leader, ethnic rivalry and hate is the base of everything.
      Brainless stomach? Some of you are clueless on what you're saying in public platform, I honestly don't even know what that mean.
      There's no winners in a war and most of you can't even f learn from history. All of you are fighting for money stop lying to yourself.

  • @zeinujoh1045
    @zeinujoh1045 Месяц назад +7

    ወይ ጉድ ኢህአፓ የተባለ ጉድ ዘንድሮም አለ ??
    አወይ ልጅነቴ !!!

  • @MesiKebde
    @MesiKebde Месяц назад

    ምርጥ

  • @atnafubezabhe6166
    @atnafubezabhe6166 Месяц назад +4

    እንዲህ አይነት አድርባዮችን በተደጋግሚ ማየቴ ኢትዮጵይልዊነቴ እያሳፈረኝ እየመጣ ነው !!!
    በእውነት ይህ ትውልድ ይሆነ የጎደለው ነገር አለ !!!
    መጠናት ያለበት ልዩ ባህሪ !!!!
    ጥናቱን ይስጥህ ምስኪኑ ገበሬ !!!!

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Месяц назад

      ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የ"ምክክር" መድረክ መኖሩና ጠ/ሚሩ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠታቸው መልካም ነገር ነው።
      ጠ/ሚሩ ከሰጡት መልስ ግን በ1:24:40-44 ላይ ለእኔ አሳማኝ ሆኖ ያላገኘሁትን አንድ ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ።
      ጠ/ሚሩ በ1:24:40-44 በሚገኘው የቪዲዮ ክሊፕ ላይ እሳቸው (ብልጽግና) የሚመሩት መንግስት በምርጫ ቦርድ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ወይም ጫና አያደርግም ብለዋል። በቀጣይም ጭራሽ እኛ የማንፈልገውን ምርጫ ቦርድ ሲወስን ባንወደውም ውሳኔያቸውን አስፈጽመናል ብለው ያረጀውን ምሳሌ ጠቅሰዋል። ያ የድሮው ምሳሌ እውነት ቢሆንም, እስቲ "በምርጫ ቦርድ ስራ ጣልቃ አንገባም" ያሉትን በቅርቡ የምርጫ ቦርድ በሕወሃት ጉዳይ ውሳኔ ወስኖ የጠ/ሚሩ በጉዳዩ ያደረጉትን አይተን የጠ/ሚሩ "ጣልቃ አንገባም"ን እውነትነት ለአንባቢ ፍርድ ልተው።
      ሕወሃት በመከላከያ የሰሜኑ እዝ ላይ የክህደት (treason) ወንጀል መፈጸሙን አስከትሎ በጥር 2013 ዓ/ም የምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ሕጋዊነት መሰረዙ ይታወሷል።
      ጠ/ሚሩ በፕሪቶሪያ በጦርነት ከተሸነፈው ሕወሃት ጋር ቁጭ ብለው ብዙዎችን ያስደመመ ስምምነት እንደፈረሙም ይታወሷል። በዚህ መላ ቅጡ ግልጽ ባልሆነ ከ"ትግራይ ኀይሎች" / ከትግራይ ክልል መስተዳድር ወይም የትግራይን ክልል ያስተዳድር ከነበረው ከሕወሃት ጋራ ባተደረገው ድርድር 7 አንቀጾች ያሉት ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተነገረ።
      በዚህ ስምምነት ላይ ከባባድ መሳሪያዎቹን ያስረክባል፣ ... ወዘተ. እንጂ ሕወሃት ሕጋዊ ማንነቱ ይመለስለታል ነገር አልነበረም። እንግዲህ እውነታው ይሄ ሆኖ እያለ, ሕወሃትም ከባባድ መሳሪያውን ሳያስረክብ, በጠ/ሚሩ የሚመራው የብልጽግናው መንግስት በስምምነቱ የሌለውን ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት ለመመለስ ግን እርምጃዎች ሲወስድ ጊዜም አልፈጀበትም።
      ያው ቀደም ብሎ እንደተሰማው, የቀድሞዋ የምርጫ ቦርድ ሊ/መንበር ስልጣኗን የለቀቀችው ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት መልሺ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አልቀበልም በማለቷ ነው የሚለው ዜና የወሬ፣ ወሬ ሆኖ ይሰማ እንጂ, ብዙም ሳይቆይ በይፋ ያንኑ ትዕዛዝ ጠ/ሚሩ በካቢኔያቸው አስፀድቀው ... ለምርጫ ቦርድ መላካቸው ገሐድ የወጣ ነገር ነው።
      እንግዲህ እንዴት ነው ይህ የ"ሕጋዊነት" ካባ የለበሰ የጠ/ሚሩ ትእዛዝ በምርጫ ቦርድ ላይ ጫና ወይም ተጽዕኖ ሆኖ የማይቆጠረው?

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Месяц назад +1

    ጥያቄ ይዞ መምጣት በጣምምምምምም ቀላል ነው ።

  • @efitib5423
    @efitib5423 Месяц назад +3

    Thank you pm👌

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 Месяц назад

    ጎርጎራ ፕሮጀክት እኔ እንደ አንድ ለሀገሩ ህዝብ እንደሚያስብ ሰው ስራውን አይደለም መታሰቡን እጅግ አድርጌ አደንቃለሁ፡ ግን አንድ ሰው ከምንም በላይ መጀመሪያ ነፃነቱ ማንነቱ ሊከበርለት ይገባል በሀገሩ ያለ ምንም መድሎ ሰርቶ መኖር አለበት ግን አሁን ይህ እዬሆነ ነው መጀመሪያ በሀገሪቱ ያለውን መድሎ ማስቆም ያሰፈልጋል ? በአሁን ሰአት አኮ በክልሉ ያለ ሰው ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ በዬ መንገዱ ያለው ነገር ግልፅ ነው?

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Месяц назад +3

    አገው ነኝ ያለው ሰውዬ የት ነው የምትከለለው?? የአማራ ህዝብ ሁሉም እየተነሳ ይቀልዶበት

  • @berhanuachicha4003
    @berhanuachicha4003 Месяц назад +2

    እህአፓ ወንድ ወይም ሴት ነዎት

    • @ah6121
      @ah6121 Месяц назад

      😂😂😂
      Set😅

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад

      @@berhanuachicha4003 አንተ ባለጌ! አሁን ይህችን መልከ መልካም ሴት መስደብህ ነው? አቶ ጎሬዴ!

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 Месяц назад +1

    አይ መሪ ድቄም መሪ ማለት ምን ማለት እደሆ አይታወቅም ማለት ነው የእናተ ድራማ ማለቂያ የለውም የእራሱ ኑሮ መምራት የማችል ሁሉ የሰው ልጅ እያለቀ በድህነት ወላጅመከራውን አይቶ እያሳደገውን ልጅ እየፈጀ ተረትተረት ሲያወራ ይውላል ወደህ ነው የትፈታው ተገደህ ነው ባትፈተማ የሚከተልህን ታቃለህ

  • @simatube66
    @simatube66 Месяц назад +1

    ከዚህ ሁሉ ጥያቄ ውስጥ አንድም ስለ ኑሮ ውድነትና ኢኮኖሚን በሚመለከት ጥያቄ አልተነሳም !
    በተጨማሪ ተሰብሳቢው የኮሪደር ልማቱን መጎብኘት ለምን አስፈለገ? በምግብ ራሳችንን ሳንችል ፣ የመጠጥ ውኃ ሳይዳረስ ፣ የኤሌክትሪክ ፣ የትራንስፖርት ፣ የመንገድ ፣ የጤና ፣ የትምህርት ስርጭቱ ባልተሟላበት ሃገር ላይ ፏፏቴ ኮሪደር ልማት ይሰራልን ብሎ የሚጠይቅ ተወካይ ምን የሚሉት ነው?
    ይበልጥ የሃገራችንን ኢኮኖሚ ሊያሳድጉ በሚችሉ ጉዳዩች ዙሪያ ውይይት ጥያቄ ምሳሌ ቀደም ሲል በጠሚው አንደበት የተነገረው የነዳጅ ዘይት ማምረት ጅማሮ ፣ የማዳበሪያ ፋብሪካ ጅማሮ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ አንድም ጥያቄ አልቀረበም ከታዘብኩት ።

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Месяц назад

      Were you sleeping or you have selective hearing??? You're part of the problem, love to bark like a dog but hate to listen to what's been said. You can't fix ignorance...

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo Месяц назад +8

    አብችዬን በደንብ ጨብጡት

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu Месяц назад

      ግማታም አንዱ ነህ የቂጡን ዳይፐር የምትቀይር ሲጠፋ አብረህ ትጠፋለህ ጥንብ ጋጋሎሎች አሽከር

  • @user-iq8bo9ps5g
    @user-iq8bo9ps5g Месяц назад

    ወላሀይ ወላሀይ ግብፅ አልጎዳም ብሎ እ/ር ስመኘው የገደለ ማነው ጠዩቁት 2ኛ ስአአይ የአመሪካ የነበረ ማነው

  • @molo0
    @molo0 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Abichu Abamala🎉🎉🎉🎉🎉🎉!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +4

    Thanks EBC.

  • @YaredYohannes-en1sn
    @YaredYohannes-en1sn Месяц назад +2

    ሲያሳዝኑ እንቅልፋቸው መጣ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Месяц назад +8

    እዚህ ውስጥ ያሉት እንኴን አገር መሪ የቁበሌ መሪ አይሆኑም

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Месяц назад +4

      ያቺ ወያኔ መንፈሷ ሽው ብላብህ እንዴት ትድናለህ?

    • @Sade948
      @Sade948 Месяц назад +2

      እዳተ ያለውን ለመምራት አህያ በቂነው ምክንያቱም ደቆሮ ስለሆናችሁ

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Месяц назад

      ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር የ"ምክክር" መድረክ መኖሩና ጠ/ሚሩ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠታቸው መልካም ነገር ነው።
      ጠ/ሚሩ ከሰጡት መልስ ግን በ1:24:40-44 ላይ ለእኔ አሳማኝ ሆኖ ያላገኘሁትን አንድ ነገር ማንሳት እፈልጋለሁ።
      ጠ/ሚሩ በ1:24:40-44 በሚገኘው የቪዲዮ ክሊፕ ላይ እሳቸው (ብልጽግና) የሚመሩት መንግስት በምርጫ ቦርድ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ወይም ጫና አያደርግም ብለዋል። በቀጣይም ጭራሽ እኛ የማንፈልገውን ምርጫ ቦርድ ሲወስን ባንወደውም ውሳኔያቸውን አስፈጽመናል ብለው ያረጀውን ምሳሌ ጠቅሰዋል። ያ የድሮው ምሳሌ እውነት ቢሆንም, እስቲ "በምርጫ ቦርድ ስራ ጣልቃ አንገባም" ያሉትን በቅርቡ የምርጫ ቦርድ በሕወሃት ጉዳይ ውሳኔ ወስኖ የጠ/ሚሩ በጉዳዩ ያደረጉትን አይተን የጠ/ሚሩ "ጣልቃ አንገባም"ን እውነትነት ለአንባቢ ፍርድ ልተው።
      ሕወሃት በመከላከያ የሰሜኑ እዝ ላይ የክህደት (treason) ወንጀል መፈጸሙን አስከትሎ በጥር 2013 ዓ/ም የምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ሕጋዊነት መሰረዙ ይታወሷል።
      ጠ/ሚሩ በፕሪቶሪያ በጦርነት ከተሸነፈው ሕወሃት ጋር ቁጭ ብለው ብዙዎችን ያስደመመ ስምምነት እንደፈረሙም ይታወሷል። በዚህ መላ ቅጡ ግልጽ ባልሆነ ከ"ትግራይ ኀይሎች" / ከትግራይ ክልል መስተዳድር ወይም የትግራይን ክልል ያስተዳድር ከነበረው ከሕወሃት ጋራ ባተደረገው ድርድር 7 አንቀጾች ያሉት ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተነገረ።
      በዚህ ስምምነት ላይ ከባባድ መሳሪያዎቹን ያስረክባል፣ ... ወዘተ. እንጂ ሕወሃት ሕጋዊ ማንነቱ ይመለስለታል ነገር አልነበረም። እንግዲህ እውነታው ይሄ ሆኖ እያለ, ሕወሃትም ከባባድ መሳሪያውን ሳያስረክብ, በጠ/ሚሩ የሚመራው የብልጽግናው መንግስት በስምምነቱ የሌለውን ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት ለመመለስ ግን እርምጃዎች ሲወስድ ጊዜም አልፈጀበትም።
      ያው ቀደም ብሎ እንደተሰማው, የቀድሞዋ የምርጫ ቦርድ ሊ/መንበር ስልጣኗን የለቀቀችው ሕወሃትን ወደ ሕጋዊነት መልሺ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አልቀበልም በማለቷ ነው የሚለው ዜና የወሬ፣ ወሬ ሆኖ ይሰማ እንጂ, ብዙም ሳይቆይ በይፋ ያንኑ ትዕዛዝ ጠ/ሚሩ በካቢኔያቸው አስፀድቀው ... ለምርጫ ቦርድ መላካቸው ገሐድ የወጣ ነገር ነው።
      እንግዲህ እንዴት ነው ይህ የ"ሕጋዊነት" ካባ የለበሰ የጠ/ሚሩ ትእዛዝ በምርጫ ቦርድ ላይ ጫና ወይም ተጽዕኖ ሆኖ የማይቆጠረው?

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Месяц назад

      Ante min eyemerah new??? Let me guess you driving truck for living and the little penny you're making gave you delusional feeling being better than the whole world not knowing you're one paycheck away from being homeless.

  • @HassenKemal-k9h
    @HassenKemal-k9h Месяц назад +1

    The world is rich enough for our need, but not for our greed. In life there is nothing called ours it's for all of us just a remainder. Our leaders should be selfless atleast should reach the level of self actualization. ካልሆነ ውሃ ቢወግጡት እንቦጭ ነው ፡፡

  • @user-vs7jf7rb4z
    @user-vs7jf7rb4z Месяц назад

    👍

  • @naliru6096
    @naliru6096 Месяц назад +1

    በየ ማስሚዲያው በኢትዮጵያ መንግስት ሜድያና በ በሻሻው የሰው ኣገር ሉኣላዊነት መዳፈር ኣያስኬድም ያንተን ሉኣላዊነት እያከበርክ የሌላ ኣገር መጋፋት ተዉ ለጤናቹ ጥሩ ኣይደለም ለማይሆን ነገር ግዜያቹ ኣታባክኑ ስለ ለፈለፋቹ ብቻ ጆግራፊ የምትቀይሩት የሚመስላቹ መጃጃል ተዉ ። የኤርትራ መንግስት ዝም ማለቱ ከመለፍለፍ የምታመጡት ነገር የለም ንሎ ነው

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y Месяц назад +1

    Change comes through sacrifices, China changed by many good leaders (Mao Tsueng, etc); Russia by (Stalin,etc); Tanzania by Nerere,etc. So do Ethiopia....(???) 🎉🎉🎉 Good Luck with dialogues and reconciliations!

  • @taayyeemagarsaa4471
    @taayyeemagarsaa4471 Месяц назад

    🎉❤🎉

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Месяц назад +1

    Photo becha, gegema Hula

  • @ethioaddis9673
    @ethioaddis9673 Месяц назад +4

    አይ ሀገሬ አሀን እነዚህ ህዝብ በውነት የወከላቸው የፓለቲካ ፓርቲዎች ወይስ የፓለቲካ ችርቻሮ ተወካዮች እባካችሁ በሚቀጥለው በጅምላ ሞክሩ

  • @user-fh8cu8cf6g
    @user-fh8cu8cf6g Месяц назад +3

    ❤❤❤l have big proud for you pm Abiy

  • @AlemsegedMehari-rv1tc
    @AlemsegedMehari-rv1tc Месяц назад

    ኝዝ ዝመስል ወድ ሰበኣ እንደርታ የለን ለባ ጸረ ትግራይ እዩ ኩሉ ፎታው ኣድ ልኾነ ትግራዋይ ከውጉዞ ይግባእ ጸረ ስዋኣት ኣዱ ብገንዘብ ኣዱ ልሸጠ ኡዱግ

  • @fkruasmare8151
    @fkruasmare8151 Месяц назад +2

    የሱስ ምዓት ነው ያየሁት ከተፎካካሪ ፖርቴ ይልቅ

  • @user-xr6vn9bc6y
    @user-xr6vn9bc6y Месяц назад +1

    ☝☝☝☝☝☝☝😢😢😢😢😢😢

  • @kibrudesta
    @kibrudesta Месяц назад

    What An understanding? People think about this, Do not blame the Government always.

  • @teka1528
    @teka1528 Месяц назад +2

    Dimoreangaw, zemede bayresaw, hadushmelese! Koshasoch selehonachu , aramoch, selehonachu, koshasha tewedalachu!! Chenklat bado, yesedeb enat!

  • @KemaMame
    @KemaMame Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍👍🙏

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc Месяц назад

    ህገወጥ ተቡሎ ቤታችን ፈርሶቡን ሸገር ሲቲ ተቡሎ እንካን መፈቴ ሊመጣ ወበር ፈለጸጋ ይመሥላል

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2r Месяц назад +1

    ሱማሌ እና ኢሳ ብለሸ እንዳነበብሸው ነው ፡

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 Месяц назад +1

    You said correct 👍 good job our PM ABECHU. Thanks 🙏 for your honesty ,integrity and great job 👏

  • @abuabera1701
    @abuabera1701 Месяц назад

    ከሰብሳቢ ጀምሮ አጠቃላይ ተጨምቀው አንድ ደህና እንኳን አይወጣቸውም መቼም እነዚህን ቁጭ ብዬ ብሰማ ከምኖርበት እድሜ አምስት አመት መቀነስ ስለሆነ ይቅርብኝ

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Месяц назад

      Afe Kurit yibelilign, go back to your parking or taxi driving job.

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 Месяц назад +1

    Mr Abey Ahmed, you said sorry for all Ethiopian citizens, what doings TPLF. So why you got back again to TPLF required and giving certificate for Getachew Reda. I am confused because prosperity I thought a new party. To me still the same a used to be TPLF.

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d Месяц назад +1

    The group on the meeting are there to lesson why don’t invite the intellectual??

  • @zenebechelsak
    @zenebechelsak Месяц назад

    ዲክታአቶር

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt Месяц назад +1

    Lecture or meeting?

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Месяц назад

      Both and it's needed, that's the problem with society these days when a person try to show what's in their heart you guys are too quick to make them look bad.
      What gave you a right to question any of these processes? Who are you and what qualifies you to be little this? What the f have you done for Ethiopia? You're nobody just a little screaming opinionated garbage.

  • @user-jv8uf1vg4q
    @user-jv8uf1vg4q Месяц назад +1

    ነፍስ በላ ሁላ

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Месяц назад +1

    Dedeboch sibiseb, ke anatomy yemitasetelu photo berke keshimoch❤❤❤

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Месяц назад

      Ante betam yetemark silehonk enesun dedeb tilaleh, Ena kehulum betam tibeltaleh lezi new RUclips lay meteh mitisadebew.

  • @abbadalol
    @abbadalol Месяц назад +1

    አስመሳይ

  • @ashenafileta2513
    @ashenafileta2513 Месяц назад

    ጀግና መሪ

  • @capstone101
    @capstone101 Месяц назад

    im positive but zendo endaybelan be greenlegacy miknyat metnkek albin

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Месяц назад

    Abiy Ahmed deserves king if he made Amhara/tigray orthodox warlords minority. Majority rulers minority rights. Orthodox are minority today in Ethiopia

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +2

    ዝም ብለሕ አዳምጥ አብቹን አገጭሕን ይዘሕ ከምሬነው የምፅፈው እኔ የምፈራው ለሐገሬ ፍራቻን ብቻ ነው ጠቅላይ ሚንሥትሩን ማታለል ከባድ ነው ባን ወገኔ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ኑር በኢትዮጵያ ውስጥ ።

  • @HabtamuArgea
    @HabtamuArgea Месяц назад +5

    We're sorry for our country

  • @mikaeleshete5910
    @mikaeleshete5910 Месяц назад +1

    This guy is just too much talk

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 Месяц назад

    Geta yenklichew pp administration and disgraceful media caders

  • @teka1528
    @teka1528 Месяц назад +1

    Dimoreangaw!! Zemedebayresaw!! Fesam, jewisa!!duriye sebseb!!

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Месяц назад

    This forum is as usual a hearing about the Prosperious party, but not a real political parties discussion.

  • @grseshireee-ek6hc
    @grseshireee-ek6hc Месяц назад +1

    Agew beligyna banda

  • @user-ce3nk4dd3r
    @user-ce3nk4dd3r Месяц назад

    Ethiopia is only on the ma

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u Месяц назад

    Abechu.knig

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt Месяц назад

    The meeting supposed to be in Oromuma language 😎

  • @abezege5565
    @abezege5565 Месяц назад

    የዋህ ነህ !!

  • @TamratBerhe-yf7kx
    @TamratBerhe-yf7kx Месяц назад

    አንተን የትግራይ ህዝብ ልትወክል አትችልም ዝምበል

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Месяц назад

    Please most Amharic languages system in Minneapolis Minnesota a lot Animal Kingdom looks around Airport?!.

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Месяц назад

    መሪዬ አንተ እራሰህን ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ አሳልፈህ የሰጠህ እንቁ ። ጰእግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይሰጥህ ገና ብዙ ታገለግለናለህ አንተ መሪ ሳትሆን ዝቅ ብለህ አገልጋይ ነህና

  • @GemechuBulcha-z8h
    @GemechuBulcha-z8h Месяц назад

    ኣህዮችን ሰብስቦ መዝናናት ደስ ይላል እንዴ?

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 Месяц назад

      Enesu ahiya kehonu ante Chika neh, dedeb - mesadeb yeset sira new.

  • @berhanuachicha4003
    @berhanuachicha4003 Месяц назад

    መናገርህ ባልከፋ ላቀረብከው ወርቃማ ነጥቦች ልብህ ምን ያክል ጥረትና አስተዋጽዖ ምን አበርክተሃል ?ወሬ እንጅ መፍትሔ የለህም ።

  • @user-ce3nk4dd3r
    @user-ce3nk4dd3r Месяц назад +1

    Abiy is liar

  • @nejahusen1059
    @nejahusen1059 Месяц назад

    በጣም አነሰቹ 1200000/ እነዚህ ብቻ ?

  • @staliykemal
    @staliykemal Месяц назад +1

    💖💪🏾የኔ ደም ጉራጌ ትግራይ አማራ ኤርትራ በደማችን የሰሀባ ደም እና የየመን ደም አለበን የዛሬ ሺ አምስት መቶ አመት 1500 አመት በፊት ከጉራ ተራራ በሀይማኖት እስልምና ምክንያት ከትግራይ ኦርቶዶክስ መሪ ሽተን የተነሳን ስንሆን በዛዉም ጉራጌ ተባልን ከግማሽ % በላይ ሙስሊሞች ነን 😍💖!! ቀቤና መሪ ሀሰን ጃሞ ደግሞ የመጣዉ ከሀዲያ 1880 አመት የዛሬ ሁለት መቶ አመት ሲሆን በሀዲያ ሱልጣኔት በመዉደቁ የተነሳ ወደ ፔንጤ ሀይማኖት በጥቅም እና በዘይትና ስንዴ 85 % በላይ እስልምና እርፍ አርገዉ ትተዉ የቀሩት ወደ ወልቂጤ የሰፈሩ ሲሆኑ አሁን በጉራጌ አንድነት እሳት እየጫሩ ጉራጌን ለመከፋፈልና ለማሳነስ ከ ብልፅግና አጀንዳ ተቀብለዉ እየሰሩ ያሉ መሰሪ ናቸዉ መወገድ አለባየዉ ያለበለዚያ ጉራጌ ህልውና አደጋ ላይ ይወድቃል !! ጉራጌ ክልል ይሆናል !!😍😍🕊️🕊️💖 ❤️‍🔥

  • @RASMITATE
    @RASMITATE Месяц назад

    ባንዳ ከበደ የድሮ አረቂ ሻጭ የአሁን የመንደር ፖርቲ መስራች😂

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Месяц назад +1

    🧑‍🤝‍🧑

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 Месяц назад

    Bedatum hudmoch hulu

  • @teka1528
    @teka1528 Месяц назад +1

    Anche, EPRP, beGENOCIDE TETEYEKALACHU!!

  • @husenseid6454
    @husenseid6454 Месяц назад

    kkkkkkk የሰው ሂወት ይቅደም

  • @GomadaTube
    @GomadaTube Месяц назад +1

    foolish leader

  • @user-rg7bx3wd5y
    @user-rg7bx3wd5y Месяц назад

    Dinksew neh Ethiopia anten weledech.

  • @user-ce3nk4dd3r
    @user-ce3nk4dd3r Месяц назад +1

    Banda

  • @user-mp7te8yn8g
    @user-mp7te8yn8g Месяц назад

    አፈ ቀላጤዉ ኦነግ ሸኔ አስመሳይ

  • @teka1528
    @teka1528 Месяц назад

    Zemedebayresaw, dimoreangaw, hadushmelese!!be100% sihon , ABIYN bemillion % metal aychalem! Wend kehonachu chaka gebu!

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 Месяц назад +1

    አብይ መወገድ አለበት።

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Месяц назад +2

    ""ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም""እያለች እየለመነቻቸው ነው ታዳጊዋን አይሻን አብይ ያስገደላት፡፡በምንም መመዘኛ ታሪክ ቢፈተሽ አብይ አህመድን የሚስተካከል አረመኔና ሰይጣን በአለም ላይ አይገኝም፡፡ አንድ ሚሊዮን ወይንም ሀያ ሚሊዮን ወይንም የፈለገውን ቁጥር ህዝብ ቢያልቅ አብይ ጉዳዩ አይደለም፡፡ ይህንን ይህል አረመኔ