Dr Meskerem you're an amazing human and truthful child of God. God bless you and lead you in his own wisdom. Keep up the good work. We all Ethiopians need it.
Dr Meskerem God bless you for your outstanding knowledge and abilities to express it in the way for average person like me to understand it. Thank you.
Thanks alot Dr. Meskerem God bless your family and I appreciated your lecture about the ancient Ethiopian wisdom for the newly generation you explained in clearly ideas to understand very easy and our role as a society to understand the history of founding fathers wisdom and live according their teaching
በክርስቶስ እህታችን የሆንሽ ውድ ኢትዮጵያዊት ዶር.መስከረም ለቺሳ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ። በዚህ Shadow አለም ውስጥ ብርሃን ይዞ ለመቆም ትልቅ ድፍረት እና ጽናት ይጠይቃል አንቺም እግዚያብሔርን ሃይል አድርገሽ እንደእንደምትቆሚ እናውቃለን ፣በርቺ እህታችን እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን የሚሸቱ ሰዎች እንደ አውሬ በሚታደኑበት ወቅት በድፍረት ቆመሻል ፣ፈተናሽ ብዙ እንደሆነ እናውቃለን። ይህን የምታነቡ ወንድም እና እህቶቼ በጸሎት አስቡዋት።
አሜን🙏🏼
ስላንቺ ቃል የለኝም። በተለይ ሰዎች ለሴት ልጅ ከሚሰጡት ግምት አንጻር ፣ ሴት ሆነሽ ይሄ ሁላ እውቀትና ጥበብ ፣ደግሞም እርጋታሽ ለመሰማት አትሰለችም። ጥረትሽን የረዳ እግዚአብሔር ይመስገን❤
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን የውስጥም የውጪም ጠላቶችዋን ይቀጠቅጣል ለጊዜው ችግር ይፈጥሩ ይሆናል መጨረሻቸው ግን ጥፋት ነው
ለእኛም የእውቀት እና የጥበብ አምላክ ጥበቡን አብዝቶ ይስጠን
I can listen to you all day without blinking my eyes !!! Thank you so much my beloved sister ❤️
ክብርት መምህራችን እግዚ አብሔር ጥበቡን የገለጽልዎ ነገር እንዳለ ያስታውቃል ግን መመዝገቡ ላይቀር ለአለም እንዲተርፉ እግዚ አብሔር እድሉን የስጠዎት ናቸውና ቪድዮውና የጽሑፍ ትምህርቱ ወደ እንግሊዘኛ እየተተረጎሙ ጎን ለጎን እንዲወጡ ማድረግ ግዜው የሚፈቅደው ይመስላል እና ይስሩበት እግዚ አብሔር ይባርክዎት፡እኔው ኤርትራዊው ነኝ
JJk ceo
እዉነት ነዉ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዶክተር የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ።
💙Dr.Meskerem you have spirit of excellence may the lord Jesus keep you protect you with all your family.💙"ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በነገር ሁሉ ከፍ በይ"
እንኳን አብሮ አደረሰን ታናሽዋ ታላቃችን::
ሲያምር ኮሜንትሽ የምር
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይቺን ውብ የእውቀት እናት የሀይማኖት ንግስት ፈልጌ እና አባርሬ እምከታተላት ደሞ እኮ አዲስ ነገር ባይኖራት እንኳን የቆዩ ቪዲዎቿን ስንቴ ደጋግሜ እንደማዳምጥ እሚያውቀው ክርስቶስ ብቻ ነው ሺአመት ያኑርሽ ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ
እናመሠግናለን ውድ እህታችን ዶ/ር መሥከረም ለቺሳ❗️💫🙏
ኢትዮጵያ ሰው አላት።
አቤቱ አምላክ ሆይ ለእኛም እውቀት እና ጥበብን አብዝትህ ቸረን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ
የኔ ውድ ከነመላው ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️
እግዚአብሄር ያብዛልን ለምድራችን እደህ አይነት ሳይሰስቱ እውቀታቸውን ለትውልድ የሚካፍል።
ረጀምእድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ❤
የጥንቱን የአበቶቻችን ዕውቀትና ጥበብን ይመልስልን ያድለን ለኛ ለዚህ ዘመን ትውልዶች መምህር ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏🙏🙏
ለትውልድ ምሳሌ የሆነች ትልቅ እናት እድሜሽን ይባርከው የመድሐኒአለም ጥበቃ አይለይሽ።
መስኪ በጣም ይቅርታ ዶክተር ብዬ መጀመር ስለተናነቀኝ ነው ማዕረጉ እጅግ ከመዝቀጡ የተነሳ በዛ ላይ ለአንቺ አይመጥንም አዕምሮሽ ብቻ ሳይሆን ልብሽ የበራ ኩሩ ኢትዮጵያዊት ነሽ። እግዚአብሔር ሲመርጥና ሲባርክ እንጂ በዚህ ደረጃ ማስተዋል በሰው አቅም ብቻ አይቻልም። ብዙ እንጠብቃለን በበረከት በጤና ከነቤተሰቦችሽ ኑሪልን ።ከዚህ ክፉ ዘመን የታመንሽለት አምላክ ያሻግርሽ❤
እንደእናንተ ያሉትን የጥበብ ባለሙያዎች ክርስቲያኖች የኦርቶዶክዝ ምሁር ብዝዝዝት ! ያድርግልን
ውድ እህታችን በተረጋጋ መንፈስ ድንቅ ዕውቀትን እያካፈልሽን በመሆኑ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።።።
ካለባበስሺ ጀምሮ ስነስራአት ያለሺ ድንቅ ኢትዮጵያዊት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
ያለሽን ዕዉቀት ለማካፈል የምታደርጊው ጥረት እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝና ሌሎችንም የሚያበረታታ ስለሆነ አደንቅሻለሁ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ!
❤❤❤❤❤❤ቅድስት ሰው ነሽ እድለኛ ም ነሽ እግዚአብሔር ወዶ ፈቅዶ ትክክለኛውን መንገድ ስላፅናልሽ ❤ድቅ ነገር ❤
እምነት ተስፋ ፍቅር ነው እውነቱ እነዚህ ፀንተው ይኖራሉ አንድ ናቸው ፍቅር ግን ከሁሉም ይበልጣል ማለት ይጠቀለዋል::
Dr Meskerem you're an amazing human and truthful child of God. God bless you and lead you in his own wisdom. Keep up the good work. We all Ethiopians need it.
ውይ አንደበት አንደበትሽ ራሱ ከጥበብ የወጣ ነው የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሐር መፍራት ነው ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን በርችልን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ የኔ እህት
እንደ አብርሃምኖ ዕድሜ ይስጥልን በቸርነቱ።
ዶክተር ዘመንሽ ይባረክ፡ ማህበራዊ ሚዲያውን የምወደው አንችንና፡ አንችን የመሰሉ አዋቂዎች ዕውቀትን ያለስስት የሚያካፍሉ ውድ የሐገሬን ልጆች ስለማገኝበት ነው፡ ተባረኩ፡
መ ምህር መስኪዬ ተባረኪልኝ አሁንም ጥበቡን ይጨምርልሽ ከቤቱ አይለይሽ
Dr I really admire you ❤ God bless you 🙏
እህታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር በፀጋው ይደግፍሽ! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
እንኳን ደህና መጣሽ ክብረት እህታችን መምህራችን ❤
እግዚአብሔር የመረጠሽ እህቴ ሆይ በጣም በ ናፍቆት ስጠብቅሽ ነበር እናም በዛሬው ርዕስ ብዙ አትርፌአለው ሁሌም በምታስተላልፊልን እውቀት እንደምናተርፍ አምናለው ድካምሽ ከንቱ አይሆንም እግዚአብሔር ይመስገን
You are very good
እግዚአብሔር አይምሮሽን ጊዜሽን ቤተሰብሽን ይባረክልሽ! ማስተማር ደግሞ በጣም ትችያለሽ (ዝግ ያለ፥ የተረጋጋ፥ ስብስብ ያለ የማስተማር ዘዴ። እንደተማርኩት!)
እንኳን ደህና መጣሽ ውዲቷ እህቴ❤️ እረ ፈጣሪ ጥበብን ይስጠን ይህው ጥብበ ከተሰወረችብን አመታትን አስቆጠረናል
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር በሰጠዎት እውቀት ላይ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎት የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!
እግዚአብሔር በቸርነቱ መልካሙን ነገር ሁሉ ያብዛልሽ። አንቺ በጨለማ ዘመን ብርሃን እየፈነጠቅሽ ትውልድ እያስተማርሽ ስለሆነ የሀገር ባለውለታ ነሽ። እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በሒወትሽ ሁሉ የመልአክቱ ጥበቃ ይከተልሽ በጣም ነው ማከብርሽ እድሜና ጤና ይሰጥሽ።
እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ብዙ አንቅተሽናል እናመሰግናለን የአብረሃሙ ስላሴ ፀጋዉን ያብዛልሽ ከክፉ ይጠብቅሽ ተባረኪ💕💕🙏🙏🙏
Amen amen amen wedwa enkue ethiopiane ehetachne enkuane dehna metashelge.betame enwedeshalne, enkberhalene, anche lebame sete neshe ❤❤❤
እግዚአብሔር እውቀትንና ጥበብን አስፍቶ ይስጥሽ
ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን
ዶ/ር እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን!
ሰላምነሽ ዶ/ር ጠፋሽ ፡ሰላመ እግዚአብሄር የደርብሽ
በየጊዜው የምታቀርቢቸው ጆሮው ብቻ ሳይሆን ልቡ ያልተደፈነበት ይታነፅበታል በርቺልን
ዶክተር ቶሎ ቶሎ ትምህርትና እና ንቃትሽን እንናፍቃለን ❤❤❤❤❤❤
Egziabher yazegachal ! Dr. Egziabher yitebklign liela yemlew yelegnm! Eunetegneyitu memhrie ! Hulu gizie semchesh semchesh altegibim ! Egziabher leasure meskarie yazegajal ente Gena ersun sayer betam betam betam des new yalegn! Enie andie enkuan be ayinie bayish yetadelu negn
Memar enhancing wudua memhrie betam betam betam amsegnalehu!!!
ክርስቶስ ተስዓ ሙታን በአብይ አይል ወ ስልጣ አሰሮ ለሴጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እም ዘኢሰ ኮነ ፍሰአ ወ ሰላም ❤ዳክተር መስከረም ለቺሳ እንዴት ነሽ በእናትሽ ቢያስ በሳምት አዴ ቪድዮ ልቀ ቂልን ❤❤
Dr Meskerem God bless you for your outstanding knowledge and abilities to express it in the way for average person like me to understand it.
Thank you.
እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግኒት!
You are amazing brilliant teacher. God bless you more and more Dr Meski.
I learning alot from you. Thanks.
እውነት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችን ያብራልን
እናመሰግናለን ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። እምነት ፣ፍቅር፣ተስፋ ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል
እጅግ የምንደሰትብሽ እህታችን ቶሎ ቶሎ ነይ።
ድንቅ ትምህርት ነዉ ዶክተር እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ዶር መስከረም ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይስጥሽ በጣም ሰፊ ግንዛቤን እየሰጠሽን ነው ።በዚህ ወቅትም እንዳንቺ ያለ ሰው ያስፈልገናል ።አምላክ እንዳንቺ ያለ ሰው አያሳጣን።
እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማሽ
እግዚአብሔር አምላክ ያበራልሽ መምህራችን እንኳን ደህና መጣሽ። በናፍቆት ስንጠብቅሽ ነበር❤❤❤❤❤❤
በብዙ ፍቅር አመሰግናለሁ !!!
Inspirational and astonishing presentation
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነበረ እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ዶክተር አገር ድና የሚገባሽን ቦታ ነግኛተሽ ትውልድ አድታስተምሪ ምኞቴ ነው ❤
ክብርት መምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
betam tkekel new Doktrye enmsgnshlen tebrkelen we love you God bless you ahunem tebebun abzeto yesteshe❤❤❤
ውድ እህቴ በጣም ነው የማከብርሽ የተረጋጋ መፈስ ያለብሽ ጥልቅ የሆነ አሳብ አስተዋይ ነሽ እግዚአብሄር ካለሽ ላይ ይጨምርልሽ ❤❤❤
እግዚአብሔር ሀገርን ያለ አንዳንድ ደጎች አይተዋትም የሚባለው እውነት ነው ።በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ከሚያደርጉን ሰዎች መሃል አንዷ ነሽ።በእውነት የነካሽው ያያሽው ሁሉ ይባረክ።ምትወጃት ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ታሳይሽ ።አሜን!
ዶ/መሰከረም እንኳን በሰላም መጣሽ
አምላክ አንደበትሽን ይባርክ እድሜሽን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።"የጥበብ መጀመሪያ ኣግዚአብሔርን መፍራት ነው።"
ሌላ ምን እላለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ! እግዚአብሔር ፀጋ ሰቶሻል! ያንቺን ትምህርት ብሰማ ብሰማ አይሰለቸኘም🙏
3W: - Worship in God
- Wisdom and knowledge
-Written records
and heritage
እህታችን መስኪ በጣም ትለያለሽ በሞት ደረጃ የኛ አንቺ ያሳየሽን በብዙ ይበልጣል ትልቅ ሚስጢር እየገለጥሽ ነው።
Thank you for sharing your knowledge with us. 3 pillars I would use to express Ethiopia would be worship, wisdom, and wondrous.
ከጥበብ መራቃችን ከባድ ዋጋ አስከፍሎናል: ቀደምት ኢትዮጵያውያን ያቆዩልንን መርሆዋችንን ብንከተል ለፈጣሪያችንም ቅርብ እንሆናለን ብዬ አምናለሁ:
It is true. Even now We can Turn to pursuit of wisdom.
ቧ😅ኳስ ነ😊😊😊😊😊😊ረቀጰቨጸበጰጨጨጸ
ፀጋው ሰጥቶሻልና የ((በለጠ ይጨምርልሽ(ልዎት
GOD BLESS you Dr Meskerem. Keep on sharing your knowledge with the nation! Be Safe🥰
ከልብ የኛ መኩሪያ ኩራት ነሽ ❤❤❤
Similar but alternative tripartite motto for Ethiopia: እምነት ፥ ጥበብ ፥ ታሪክ (Faith, wisdom, history)
ዶ/ር መስከረም ያቺን ትምህርት ለመስማት በጉጉት ነው የምጠብቀው
worship,wisdom,rightiness
My thoughts resonate deeply with every bit of your words !
How you cautiously made your self ready to your audience as an academician needs to be appreciated as ademonstration to the others .
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ጥበብ ነው ።
" ዩ ቶ ጵ " (ሰው)
ነፃነት> ፍቅር > ደስታ "ቶ"🙏🏿
ክብርት መምህራችን ዘርሽ ይባረክ ኑሪልን እናመሰግናለን
በነገራችን ላይ የጥበብ አድናቂዋ ነኝ! እንዴት እንደማገኛት፣ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ነው እንጂ እስካሁን ይዣት ነበር ብዮ አስባለሁ!! ለጠቢቡ ሰለሞን የተለመነ እግዚአብሄር እኛንም ይስማን!
widom is our lord Jesus christ .
Warship, wisdom and written records.
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እደ አች ያሉትን ያብዛልን ክብርት ዶክተር ተባረኪ
Betam konjo moto new. Thank you, thank you, thank you very mach.
Ethiopia Tripartite Motto ለውደፊትም እሚሆነው በትንቢቱ መሰረት ይህ እና ይህብቻ ነው የታደለ ያየዋል:-
💚💛❤️ኢትዮጵያ የሥላሴዋች የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
💚💛❤️ ኢትዮጵያ ርስተ ድንግልማርያም
💚💛❤️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
በእነዚህ ሣስት መርህ ኢትዮጵያ ዓለምን ትመራለች ቀኑንም ቅርብ ነው ፁም ፅሎት ስግደት ንሰሀ ከእዚህ ቀን እሚያደርስ መሳርያ ነው ለተጠቀመበት እግዚአብሔር የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
ስወድሽ እኮ ስታስተምሪ ብትውይ አትጠገቢም እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ💚❤💛
Thanks alot Dr. Meskerem God bless your family and I appreciated your lecture about the ancient Ethiopian wisdom for the newly generation you explained in clearly ideas to understand very easy and our role as a society to understand the history of founding fathers wisdom and live according their teaching
Memiher meskerm enamesegnalen bene bekul tiyake alegn
Adebetish mar newe I wish you come to Ethiopian prime minister
I can listen her all day long
እናመሰግናለን ኑሪልን🙏 እውነት ለመናገር በጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብን እንጂ የኢትዮጵያዊያን እምነትና ፍልስፍና ተመርምሮ የማያልቅ በጣም ጥልቅ የሆነና አስደናቂ ታምር ያለው ነው ግን አላወቅንበትም አልሰራነበትም
እምነት ተስፋ ፍቅር❤❤❤
ዶ/ር መስከረም እንኩዋን አደረሰሽ