ከወድማችን ደረሴጋ የነበረን ቆይታ ለካ ደረሳንም ያሽመደምዳል ፍቅር እሚሉት ጉደኛ🤣🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #BABO#TUBE#ላይክ#ሸር#ሰብስክራይብ#
    #Welcome#to#my#BABO#TUB#እንኳን በሰላም መጣችሁ ወደ ባቦ ዩቱብ ቻናል ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ኮመት በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
    🅱️🅰️🅱️🅾️የፌስቡክ አድራሻ💢 / abdu.ymam.710
    🅱️🅰️🅱️🅾️የኢንስተግራም አድራሻ💢 www.instagram....
    ashruka,
    ፍቅር,የልቤ መልእክት,
    አሽሩካ,ቸሩ ቲዩብ
    ethiopian comedy,
    Abel birhanu,
    ethiopian news,
    ebs,
    amharic,
    ethiopian artist,
    Selam tesfaye,
    ethiopian movies,
    yesuf app,
    tst app,
    seble bekele,
    senselet,
    zemen,
    ስብከት,
    Jtv ethiopia,
    ethiopian movie,
    እንተዋወቃለን ወይ,
    አሳዛኝ,
    ashruka media,
    yoni magna,
    seifu on ebs,
    zehabesha,
    eritrea,
    Hop music,
    samri& fani,key tube,sami tube zehabesha official,
    ሰበር ዜና,
    Ethiopian Movie,
    ለማ መገርሳ,
    ዶ/ር አብይ አህመድ,
    Kana Drama,
    tenaadam,
    Betoch Comedy,
    Amharic Vines,

Комментарии • 439

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 года назад +126

    አብዲ እግዳ አድርገህ ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ የመዳም ቅመሞች ይመቻችሁ ፍቅርማ አሳብዶን ነበር😂

    • @ደካማባሪያህነኝ
      @ደካማባሪያህነኝ 4 года назад +1

      ክክክክ ሥታስቀኝ ወይጠያቂወችግን

    • @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ
      @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ 4 года назад

      ኪኪኪኪ ወሥላታው

    • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
      @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 4 года назад +10

      አብዲዬ በዱኒያም በአኼራም አላህ ያስደስትህ ያአኺ
      ግን መጨረሻ ላይ የተናገርከዉ ንግግር ገረም ብሎኛል ለፍቅር የጠየቀህ አለ ወይ ስትባል እኔኮ የወረድኩ ሠዉ ነኝ በግ ጠባቂ ነኝ ማንም እኔን የሚፈልግ የለም አልክ ።ሰዉ እኮ የሚፈቀረዉ ስለዘነጠ ስላማረ አይደለም ሠዉ በመሆኑ ብቻ ነዉ ነዉ ይሄን ያልኩበት ምክኒያት የወረድኩ ሰዉ ነኝ ስላልክ ነዉ በግ ጠባቂዉም መኪናም የያዘዉ ያዉ ዱኒያን ለማሸነፍ ነዉ።የወረድኩ ሠዉ ነኝ አትበል

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube 4 года назад +8

      @@ኡሙማሂር-ጀ4ሠ አሚንን ብያለሁ
      አወ እደዝህ ያልኩት ሽማግሌ ስለምመስላቸው ብዙም የፍቅር ጥያቄ ስላልገጠመኝ ነው😂

    • @fafi9441
      @fafi9441 4 года назад

      ውለታው አላህ ይጠብቅህ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 года назад +88

    ስራ ክቡር እኮ ነው!! አብዲ በዚ አጋጣሚ ሳልነግርህ ማላልፈው ነገር የመስራት ችሎታ አለክ ትልቅ ቦታ ደርሰክ እንደማይክ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በርታ !!

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE  4 года назад +67

    አሰለሙአለኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ለምታበረታቱኝ ሸር ለምታደርጉልኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ

  • @A2ስልጤሚድያ
    @A2ስልጤሚድያ 3 года назад +1

    ራሱን ሰማይ ሰማይ የሚያደርግ ሰው የወረደ ብሆን ነው። ራሱን ዝቅ ምያደርገው ደሞ የተከበረ ሰው ነው አብዱካዬ አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን

  • @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ አብድ ማንም ከማንም አያንሥም አይበልጥም ኢለቢተቅዋ ምርጥ ዘና የምታደርገን ወንድማችን ነህ እናየወርድክ አይደለህም እንወድሀለን እናከብርሀለን አላህ ሳሊህ የሆነችውን የሂወት አጋር ይወፍቅህ

  • @ፓራሰታሞል
    @ፓራሰታሞል 4 года назад +17

    ፍታ ነው የምተረገው አላህ የጠብቅህ ደረሳው አቡዱ እሰኪ እድኔ ፍታ ያረጋቸሁ ላይችሁ በላይክ👍👈🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ፍቅር ያስተክዛል አላለም እረ ዘንድሮ ደሞ በየሚዲያዉ ማስለቀስም ጀምሯል ህዝቡ በፍቅር አያነባ ነዉ😉

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 4 года назад +5

    ግብረ ገብ ጨዋ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ ከፍ ከፍ በልልን ወንድማችን👍👍👍👍👍

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ 4 года назад

    ማሻ አላህ አብዲ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ በየቀኑ ጉሩም እምቅ ችሎታህ ይወጣል ማንንም እዳትሰማ ከግሩም ችሎታህጋ ወደፊት

  • @እሙቶፊቅኢንሻአላህ
    @እሙቶፊቅኢንሻአላህ 4 года назад +26

    ደሞ ተራ ስዉ ነኝ ሰትል ሁላችንም በሰደት ያለን ሁሉ አንድ ነን ወንድሜ

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 3 года назад

    አብዲየ ወስላቴ የሳቄ ምንጭ አላህ ይጠብቅህ
    ያሰብከውንም ያሳካልህ ።
    እኔም ይቆጨኛል ትምህርት በማቋረጤ አይ አይመለስ ያለፈ ጊዜ

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 года назад +1

    አቤት ደረሳዉ አብዲ ማሻ አሏህ አለይክ የኔ ጀግና ወድም ኑርልኝ ቀልድህም ምክርህም ዜናህም ሁሉም ይናፍቃል ጪራሽ ማይኩ ጋር ከሙስጤ ጋር ብቻ ትናፈቃላቺሁ ወድሞቸ ኑርልኝ

  • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
    @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 4 года назад +1

    ባቦየ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ እንደባቦ መልካም ልጅ እስካሁን አላየሁም በጣም ቅን ልጅ ነዉ ትልቅ ትንሽ ታዋቂ አለታዋቂ አይልም ለማንም አያዳላም የምንጠይቀዉን ነገር በቅንነት ነዉ የሚመልሠዉ አላህ በዱኒያም በአሄራም የተምቻቸ ህይወት ይስጥህ ወንድምዋ

  • @sekinatube
    @sekinatube 4 года назад +5

    ወላሂ እኔም በሂወቴ ትምህርቴን በማቆሜ በጣም ይቆጨኛል ደረሴ እኔ ደሞ በተቃራኒው ሂሳብ ትምህርት በጣም ነዉ የምወደዉ ❤😭

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    እረ አብድዬ የወርድክማ አይደለህም ምርጥ ወንድማችን ጨዋ ከሁሉም በላይ ነህ

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 4 года назад +2

    😁😁እሄ ፍቅር የሚባለው እኔን ብቻ አላሽመደመደኝምሣ 😜

  • @اميرهمحمد-ي2م
    @اميرهمحمد-ي2م 4 года назад +4

    ወይ አብድዬ አንተ የወረድክ ራስህን፧ ከፋ ላለማድረግ የተጠቀምከው እንደሆነ አውቃለሁ ግን እመነኝ ከኛ በላይ ሰው የለም ከሚሉት 100%ትበልጣለህ አስተሳሰብ ህ ቀና ነው ለሁሉ መልካም የምትመኝ አሏህ የንያህን ያድርግልህ

  • @oumfridosl5477
    @oumfridosl5477 4 года назад +5

    ችሎታው አለህ እነም እኔ ባግ ጣባቄናኝ ማንም አይፋልጋኝም አልካሳ አራ ባጣም ናው ምንፋልግህ ምርጥ ዋንድማችን ናህ
    ባቦ ጋና ቤትህን አዬሁት

  • @cellcell464
    @cellcell464 4 года назад

    አብድዋየ ወድማችን የወረድኩአትበል፡፡የኛጀግናምንእደምልአላቅም፡ግንዉሥጤንተሠማኝ፡ከተማተቀምጦየሤትብርከሚቀማ፡እራሥህንአሥከብረህ፡ለእህቶችህየቆምክጀግናችንነህ

  • @bintseid1859
    @bintseid1859 4 года назад

    አዋቂወች እና ፍሬ የተሸከመች ዛፍ ራሳቸውን ዝቅ ያደርጋሉ
    ማሻአላህ አብዲየ አብሽሪ ነብዩ መሀመድ
    ከሁሉም ፍጥረታት የሚበልጡ ሁነው ሳለ ግን ግን ፍየል ይጠብቁ ነበር ማንኛውም ስራ ሀላል እስከሆነ ድረስ የተከበረ ነው እሄን ያልኩት በግጠባቂ ነኝ ስላልክነው

  • @zeyneb9235
    @zeyneb9235 4 года назад

    ወይኔ ሂሳብና ባይሎጅ እደት እደምወድ እግሊዘኛ ግን??

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 года назад +19

    ፈንድሻየ😍

    • @kww2335
      @kww2335 4 года назад

      አብዲ።ሁሉም።ጨጨዋታወችህ።ከባህላችን
      ጋር።ይሄዳሉ።ፍቅርያሥተግዛል
      ትክክል።አሁንየመጣብን።ፍቅር
      ቅጥ።ያጣው።ሂይወትን።እሥከማጥፋት።ጉልበት።አወጣብን

    • @ksr9428
      @ksr9428 4 года назад

      ሙስጠፋ ሰብ አርገኝ እኔም ግሀለሁ

  • @rahemt7625
    @rahemt7625 4 года назад

    ጠንካራ ሰው ነህ አብድዬ አላህ ይጨምርልህ ሰው ማለት የመጣበትን አላማ የማይረሳ ነው እናም በግ መጠበቅ ክቡር ነውጅ ውርደት አይደለም አደንቅሀለሁ

  • @rozinatube4613
    @rozinatube4613 4 года назад +1

    ወይኔ ዛሮ ገን አየሁት በጣም ስጠብቀው ነበር አብዲዬ መልካም ሰው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታልን።

  • @emanbentseid3559
    @emanbentseid3559 4 года назад +2

    _ወልኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ወንድሜ ሁሉም ተራ ሰዉ ነው ሰዉ ከሰዉ አይበልጥም በተቅዋ እና በኢማን ብሆን እጅ_

  • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ

    አብዲ ቀልድ አይደለም ጎበዝ እኮ ነህ ጋዘጠኝነት የሚያሰራህ ካለህ ተጠቀምበት እኔ እራሱ ለምን ዜና አይዘግብም እያልኩ አሰብህ ነበር

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 года назад

    አቢዲ ባቦ እዳት ይሆህነዉ በርቱ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 4 года назад

    አህለን እዚህ ቤት አብድንና ሙስጠፋን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @fat7yaa709
    @fat7yaa709 4 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ. ወበረካቱ. አኺ. በግ መጠበቅ. እራስን ዝቅ. አያደርግም. እና. ረሱል ሶለሏህ. አለይሂ ወሰለም. ማንም. ከማን. አይበልጥ ኢላ ቢተቅዋ. ቢሆንጂ. ብለዋል.

  • @fafi9441
    @fafi9441 4 года назад +29

    አህለን የወስላታው አድናቂዎች የት ናችሁ😍👍ላይክ ግጩኝ

  • @hamdeyaasalam8546
    @hamdeyaasalam8546 4 года назад +1

    እስኪ አብዲን የሆነ ነገር አመቻችተን አብድሬን እዲያግዘዉ እናርግ

  • @bvu1803
    @bvu1803 4 года назад +1

    ዋናው በግ ጥበቃአ ደለእደ ደረስው አብሽራ በጣም አስቅነህ👍👍👍👍👌👌👌👏👏👏👏 ክክክክክክክ

  • @seadaseadayoutube9469
    @seadaseadayoutube9469 4 года назад

    አብድይ ወሎየ አንተወሎየ ያገሬልጅ በጣም የምታዝናናን የምታሥቀን ወድማችን ነህ 😍 እኔ በፊት አንተቤት የፈለገ አያጣኝም ነበር ከዛም ቻናሌን ሰብ ለመደራረግ ብየ ቴሌግሬም ግሩብ ገባሁ በዛው ቀረሁ እጅ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    ማትስ ኬሚስትሪ ፊዚክስ ባይሎጂ እስፓርት እንግሊዝ በጣም የምወዳቸው ትምህርቶች ናቸው አማረኛ ሁሌ ውጤቴ ዝቅተኛ ነበር

  • @erahmetseidassen1617
    @erahmetseidassen1617 4 года назад

    ማሻ አላህ ጉበዝ ነህ ወላሂ እራስህን ከፍ ከፍ አታደርግም. በጣም አደነኩህ ሌሎቹ ግን እራሳቸውን ከፍ ከፍ ያደርጋሉ. ይመችህ አብዲ

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 4 года назад

    የሚ አዝናኝ ስወድህ ❤😂😂😂😂

  • @hikma9303
    @hikma9303 4 года назад +1

    አብዱ ለአላህ ብዬ በጣም እወድህ አለው አከብርህ አለው ሳቅህ ውስጤ ነው

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱ ኢላሂ ወበርካትሁ ባቦዬ እና ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞች ሰላም ብያለሁ አህለን ሸህ እብድ. እትም ፍቅር ያዘዋት😂😂አላህ ያብጂለዋት ባቦዬ ወንድማችን እውነት ለመናገር የሚገርም ትምህት አለው ጥያቄ እና መልሱ ለብዙዋቹ የሚጠቅም ትልቅ ነገር ነው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አተንም እሱንም
    ሀዋዬንም አላህ በሰላም ከአንድ ወደሁለት ያርግልክ ያርብ 😍👈 አላህ ሀገርቸንን ሰላም ያርግልን💚💛❤

  • @maremhamed545
    @maremhamed545 4 года назад +1

    እውነተኛ ፍቅርኮ ከዚህ እየወጡ እንደሚቦተረፉት አይደለም ሙድ እእየያዙ እንደሚጨመላለቅበት አይደለም መታደል ነውጅ ይታገሉትም ለገንዘብ ያልሆኑትን እየመሠሉ እንደሚሠሩት አይደለም ፍቅር።

  • @habebhmhabh9899
    @habebhmhabh9899 4 года назад +1

    ሁለተቹሁም ምርጥ ሰዎች ነችሁ በርቱ ጠንክሩ አለህየቀርታችሁ

  • @mehbubahabibi4912
    @mehbubahabibi4912 4 года назад

    ክክክክክክክክ አይ ደረሴው አንታነም ቀምቅሞሀል ለከ ፍቅር የምበለው መደኒት የሌለው በሽታ

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    ማሻ አሏህ አብድዬ

  • @አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ
    @አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ 4 года назад +1

    መግስቱንንን ትደርጃ ይደፋዊል ፍቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 3 года назад

    አይ አቢዲ በሲቂ ገለክን ያኔ ዉዲሜ የአሰለም ዋዲሜ በትረ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 года назад

    አላህ አየለያቹ አብዲይ

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 года назад +3

    ደረሳዉዬ ጥሎብኝ ስወድህ እኮ😂ደሞ ፍቅር ያዘሽ ትሉኝ ይሆናል እኮ🙈🙈🙈

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    ወላሂ ትክክል እኔ ለራሡ እንዴት እንደምጠላ ማትስ ኡፍፍፍፍ

  • @ansha1244
    @ansha1244 4 года назад

    ወይኔ ደረሴ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 года назад

    አዎ አብድረሂም ሀሙሰ ሀሙሰ እሰማው ነበር ከከከ

  • @አልሚየሀይቅልጅ
    @አልሚየሀይቅልጅ 4 года назад

    አብድ አተየተከበርክ መልካምሰውነሕ የወረድክም አይደለሕም የኔጀግና በርታ ውድየኢስላምወድሜ

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 4 года назад

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @kedotube6371
    @kedotube6371 4 года назад

    ሳልጠይቅ አመለጠኝ አብዲ ቅን ወንድሜ በርታ እኔም የማትስ ክፍለጊዜ ሲደርስ እፎርፍ ነበር😃 አሪፍ ነው ባቦዬ👍

  • @fafiywellotube2396
    @fafiywellotube2396 4 года назад +13

    አረ አብዲ እራሥህን የወረድኩሠዉ ተራሠዉነኝ አትበል በግ መጠበቅ ምን ችግር አለዉ የድልጉዳይሁኖጂ እኛም ጭቅላት አለን በጭቅላትለመሥራት ደሞከተማ ተቀምጠዉ ቫዚሊንነ ሎሽን እየተቀቡ በሤት ከሚኖሩ ወንዶች ሽጊዜ ትበልጣለህ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 4 года назад +1

    አህለን በርቱ ማሻአላ መተባበራችሁ ደስ ይላል አይዞን

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 4 года назад

    መሻአላህ አብድየ ሁሉ ነገር ነው የማምእብህ. ወላሂ እኔም ጋዜጠኛ ብትሆን እያልኩ እመኛለሁ

  • @خديجهبنتمحمد-ث2م
    @خديجهبنتمحمد-ث2م 4 года назад

    Ws wr wb ahlan darasa &babo

  • @aminaishak7147
    @aminaishak7147 4 года назад

    አብዲ ምርጥ ነክ ለቤተሰቦችክ ያለክ ፍቅር ደስ ይላል በተለይ ለዲንክ ማሻአላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

    • @rukiyamuhabaw9037
      @rukiyamuhabaw9037 4 года назад

      ሠብስክራይብ ደምሩኝ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 4 года назад

      አሚን፡እናት፡ለዘላለምትኑር

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 4 года назад +1

    ማአቲኢዝ አልወድም አልክ እእ ሰነፍ ተማሪ ነው የማይወደዉ ማቲ is ክክክክክክ

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 4 года назад +8

    ማነው እንደኔ አብዲ ሹልቃን የመሠለው ዛሬ ክክክክክክ

    • @rukiyamuhabaw9037
      @rukiyamuhabaw9037 4 года назад

      ሠብስክራይብ ደምሩኝ

    • @Aነኝህልመኘዋ
      @Aነኝህልመኘዋ 4 года назад

      @@rukiyamuhabaw9037 እሺ ውዴ

    • @rukiyamuhabaw9037
      @rukiyamuhabaw9037 4 года назад

      ሽኩረን

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 4 года назад

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቶቼ ኑ ቁርአንን በተጅውድ አብረን እንቅራ

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 4 года назад

    ባቦ እንኳን ደና መጣቹ ማሻአሏህ ደረሣው አብዲ ጎበዝ ልጅ ነክ በርታ ካተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል

    *ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    *አህለን ደረሴ አቦ ምችት ይበልህ*
    *ባቦየ እንደት ነህ አላህ* *ይጠብቃችሁ ውድ እህቶች ወንድሞች*

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 4 года назад

    አረ ኡኡኡኡ በቃ አኔ ልጠይቅ ሽምግልና አንድ ሀሀሀሀሀሀሀ አረ ተውተወ አግባኝ

  • @እመቤትአሊየሀርቡልጅ

    ከፍ ያለ ክብር ያለህነህ የኔ ወድም

  • @guzotube
    @guzotube 4 года назад

    ስራ ክቡር ነው ውንድሜ ብዚሁቀጥልበት😘😘

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራማቱላሂ ወባረካቱሁ ማሻ አላህ አርፍ ናው አብዲ ወንድሜ ወላሂ መልስህ እንዴት እደስዳሳተኝ አወቂዎች ሁሌም ራሳቸውን ካፍ ካፍ አየደርጎም ቂሎች ጊን ሁሌም እኔናኝ የባላይ በምል አበዜ ይሳቀየሉ

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 4 года назад

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወንድም አብድ እንደው ዘና ታደርገንኛለህ አብሽር ደሞ የወረድኩኝ ነኝ አትበል ምንም ስራ ቢሆንም መስራት ያኮራል እሽ እንወድሀለን። አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅህ ኢንሽ አላህ

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 4 года назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወንድማችን
    አህሌን በትክክል
    አብሽር የስራ አንፃር ነው በርቱ

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 4 года назад

    ክክክክክክክክ ሸረ ላይክ ለልጅቱ

  • @አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ
    @አቡሙሀመድ-ጨ4ሰ 3 года назад

    እኔ ጎበዝ ተማሪ ነኝ ፊዚክስ እና ሂሳብ በጣም ጎበዝ ነበርኩ 100 ከ100 ኤስ አመጣሁ ከተባለ 98 ነበር እድሌ ሆኖ ሽንት ቤት አጣቢ ሆኘ ቀረሁ የደረጃ ተማሪ ነበርኩ

  • @ሰአዲወሎYouTube
    @ሰአዲወሎYouTube 4 года назад +1

    አብሽር ስራክብር ነው ወንድም አለም አላህይጠብቅህ

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 4 года назад

    ማሻአላህ አብዲ ጎበዝ

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    አሏህ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ

  • @faizasultan5111
    @faizasultan5111 4 года назад

    አይይ እሄ ሂሰብ ለሁሉም ዳርሶወል እኔንም አዙሮኘል ክክክክ

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 3 года назад

    አሚን የረቢ

  • @እንማማር1234
    @እንማማር1234 4 года назад

    ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ባቦ እድሁም አብድሻ

  • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ-m3f
    @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ-m3f 4 года назад +2

    ማፊ ሙሽክላ ድመትና ወሻ አብሮን ነው ያደገው

  • @haykelmuhamed7012
    @haykelmuhamed7012 4 года назад

    ልክ እንደኔ ነህ የትምህርት ምርጫህ

  • @aminatomusumeyia9942
    @aminatomusumeyia9942 4 года назад

    በግ ስለምጠብቅ ነዉ ያልከዉ ተሳስተሀል አገራችን የገጠር ልጅ የሆንን በግ ጠበቂወች አልነበርንም እንዴ በተሰቦቻችንስ በግ እየጠበቁ አይደል እንደ ያሳደጉን አሁንም በግ ከብቶች እየጠበቁ ነዉ ይህ የሚያሳፍር ዝቅ የሚያደርግ አይደለም አሁንም አገሪ ስገባ እጠብቃለሁ እንሻ አላህ ይህን በግ ጠባቂ ነዉ የሚሉት አስተሳሰባቸዉ የዞረ ነዉ ለማንኛዉም ትቆሸምደኛለህ ብለዉ ነዉ ከከከከከከ

  • @zahratube9330
    @zahratube9330 4 года назад

    ወአለይኩምሠላም አህለን #ወይ ፍቅር 😂😂
    ላይክ ሽር

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    ደረሴ ፍቅር ሲይዝ እያሳየህ ነው እየተከዝክ🙈😂😂😂

  • @Tube-em2lp
    @Tube-em2lp 4 года назад

    አብዱዬ የኔንም ቻናል አስተዋዉቅልን ክክክክክ ኡስታዝ አይደለሁም ምን ችግር ኣለው ግን የኡስታዞችና የጡቡቆች ወዳጅ ነኝ

  • @سبحانالله-د5س3ه
    @سبحانالله-د5س3ه 4 года назад

    ማሻአላህ ወድም ሰወድህ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 4 года назад +2

    እኔ ብሰማው አማልሰለቸውአብዲ ደረሴ

  • @Lulu-rd7yu
    @Lulu-rd7yu 4 года назад +10

    ኧረ አብድዬ የወረድኩ ምናምን አይባልም እንኳን አንተ ስንቱም ይጠየቃል አንተ ያገኘች እድለኛ ናት አይገርምህም አንተ የትዳር ሰው ነህ ታስታዉቃለህ እስኪ እኔ ልዳርህ የእዉነቴን ነው

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 4 года назад +1

    ሰህ ወላ እናት ለዘላለም ትኑር😘😘

  • @sentuet143
    @sentuet143 4 года назад +5

    Mash Allah
    Mash.allah
    Mash Allah
    👍👍👍🙏👌💓💮💮❤️🌺🌼🌼💮💐💐👏👏

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    እንደ የወረድኩ ሰውነኝ እሯ አይባልም በግ ጥበቃ ውርደት አይደለም ሥራ ክብር ነው ዘንጠው ሢጋራ ሢያጨሡ ጫት ከሚበሉ ሰወች አይደለም በግ መጠበቅ ቁሽሽ ብሎ ቁምጣ ለብሶ አርሦ በግ ጠብቆ የሚውል ገበሬ ተመራጭ ነው ሢቀጥል ላለም ብረሀን የተላኩትም ነብይ ፍየል ጠብቀዋል አይደለም እኛ ተራወቹ

  • @seadaseadayoutube9469
    @seadaseadayoutube9469 4 года назад +3

    አብድ ቱብ ባቦ። ሁለታችሁም ወድሞቸ በአላህ ቻናሌን ሸር ሸር አርጉልኝ ስወዳችሁ ወድሞቸ ወድሞቸ ያልኳችሁ በምክንያት ነው ሙስሊም ስለሆናችሁ ብቻ ነው !!!

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  4 года назад +1

      ኢንሸአላህ

  • @habibashefa7352
    @habibashefa7352 4 года назад

    ግን ለምድ ነው ተራ ሰው ነኝ ምትለው ሁሉም ለራሱ ውድ ነው ደሞ ማንም ከማንም አይበልጥም ኢላ ቢተቅው አላህ አላህን በመፍራት ቢሆን እጁ ተራ ሰው ነኝ ማለትህን አቁም ሌላው እንደኔ አስተያየት ጋዜጣ ዝባዝኬ ተወውና በዲን ላይ ምንም አይነት ቢዳአ የሌለው የሆነ ብታቀርብልን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 года назад

    አብሺር አብዲይ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    አረድመትም ተጠብቃለህ መሠለኝ ደረሴ ክክክክክክክክ

  • @اممحمد-ص2ن5ذ
    @اممحمد-ص2ن5ذ 4 года назад +1

    አይ ደረሤ 😂😂😂😂😂 ይመችህ

  • @ሀዩነኛየድንተማሬዋ
    @ሀዩነኛየድንተማሬዋ 3 года назад

    ወላሂ አብድ አሚቆጨኝ ትምህርቴን ማቆራጤ ነው በተለይ ሂሳብ በጣም ነው እመወደው

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 4 года назад

    Waleykm Asalami worahmatulah wobarktu

  • @fafiywellotube2396
    @fafiywellotube2396 4 года назад

    በጣም እምወደዉ ትምህርት ማትስ እነ ኬሚሥትሪ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 года назад

    በርታሀቢቢወድም

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm 4 года назад

    በአብዲ ሥም ቤተሠብ ሆኛለሁ ባቦ

  • @neimahussen7156
    @neimahussen7156 4 года назад

    እንደው አብድ ወንድመን ሙድህ ሲመቸኝ እንደኔው እልም ያልክ ገጠሬ ወሎየ አንተስታወራ ቤተሰቦቸን ወይም ያደከበትን ባህል ወግ ታስታውሰኝ አለህ ሰላምህ ይብዛ

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 4 года назад

    ተራ ሠው ነኝኝ አላለም ሁሉም ተራ ነው አባቴ በግ ጠባቂ አደል ሲወሣለት የሚውለው

  • @r.a8212
    @r.a8212 4 года назад

    አይ ደረሴ ምርጥ ሠዉ እኮ ነዉ ወላሂ አላህ ይጠብቀዉ