የተለየ ሰርፕራይዝ ለሚስትየ በሀገራችን 26 November 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 514

  • @tube703
    @tube703 Год назад +65

    የኛ ሰው አሽቃባጭ ናቸው ለሚስትህ ደስ የሚላትን ነገር ማድረግ አላህም ይወዳል በርታ ወንድምዬ አላህ ይጠብቃቹ!!

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад +1

      አሚንን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +4

      @@BABOTUBE ብችል100አሰገባህንበር

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      @@BABOTUBE እኒጀምሬትወኩት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      @@BABOTUBE ሀገርገባና።ብዙ።ላይክያርጉሀል

    • @merhaba9036
      @merhaba9036 Год назад

      ሀገር ግባ

  • @merriam6681
    @merriam6681 Год назад +18

    ማሻ አላህ አላህ ያሥደሥትክ እሶን እንዳሥደሠትክ ባቦ የሠዉ ደሥታ የሚያሥደሥተዉ በላይክ👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @misytube3183
    @misytube3183 Год назад +13

    ወይኔ የኔወንድም አብሺር አይዞህ እኔ ከአንደ በላይ ላይክ ቢደረግ 1000ጊዜ ነበር ላይክ የማረጋችሁ ሀዉይ ባቦ አላህ ብቻ አይጥላችሁ እኔ እወዳችሁለሁ ያሀገሬ ልጆች በርቱ💖💖💖😂

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад +1

      አሚንንንንን አህት

  • @Jenetitube
    @Jenetitube Год назад +15

    አስለሙ አለይኩም አብዱየ ዘም በላችዉ ስዉ ሲባል ቅናታም ናቸዉ ወላሂ አተመልካም ስዉ ነህ ለሚስትህ ማስደሳት ምንም ችግር የለዉም ማንኛዉም ሰዉ የሚረገዉ ነዉ ያተየተለየ አይደለም አይይ የስዉ ልብ አትስበሩ ማየት ሀልፈለጋቹሁ አሳልፉት እጂ አትሳደቡ ሀይትበሮች የሚመቸኝ አብዱ ነዉ ምክናቱም ለስዉ ልጂ ክብር አለዉ አብሽሩ ሀውየ አላህ በስላም ይፈርጂሽ ያረብ ❤️❤️❤️

  • @ዛኪርወሎየው
    @ዛኪርወሎየው Год назад +16

    ዝበላቸው ሀቢቢ ሰው ያልበላውን ያካል ሚሰትህ አላህ በሰላም ሁለት ያርግልህ 🙏

  • @webnet435
    @webnet435 Год назад +1

    ተዋቸው የኛ ሠው ምቀኛ ነው አንተ አትሥማቸው የበለጠ አድርግላት ማሻአላህ ብያለሁ

  • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም

    ወንድም እኔ ሁሌ እከታተልሀለሁ ከድሮ ጀምሬ በጣም አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ የሰው ወሬ አትሰሙ

  • @emayoutube65Ema
    @emayoutube65Ema Год назад +14

    ለሰው ሙት አንሰው አሉ ስለሰው ቀድጀ ልልበሰው ነው ተረቱ ባቦዬ ብቻ ሀወይ በሰላም ወልድሺ ልጅሺን ለመሳም ያብቃሽ የኔ ቆጅ አብሺሩ ለማንኛውም

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Год назад

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    አህለን ወሳህለን ወንድሜ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል
    ሰፕራይዝ ነበር በርታልን እናመሠግንሀለን ከልብ ከልብ ክበርልኝ ውንድም ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ክበር ክበር በልልኝ

  • @wudemedia
    @wudemedia Год назад +4

    ሰላም ብያለሁ የኔ ውዶች አብዱየ እዴትነህ ውድ አንዳንድ ቆሻሻ ሰውች አሉ አላማቢሶች የነዛን ኮሜታተረች አትይ እዴት ባረባሰው ልብህን ትሰብራለህ ሰውች እሚወዱት ቆሻሻ ስድቦችን ነው ተመልካችቾች እሚበዛላቸው እነተ ደሞ እደነዛ አይደለህም አብዲ ገምሻሬ ማንም አያቆምህም እንወድሀለን ሀውይ ፈናሻ ሰላም ብያለሁ ውዴ ፈጣራ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ አብዲ ሁለተኛ ስሜታውይ ሁነህ አትምታ እናተ እምታምሩት ስትፋነሹነው ለው ብልግና ወይስድቦችን ይዘህ ብትመጣ ያኔ ተመልካቹ ውይ ቁም ነገሮችን አዘልናቸው ቢዶዮችህ ፈጣራ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    ባቦዬ እኔ ግን አከብርሀለሁ ሁልግዜ ላይክ ነው የማደርገው የኔ ወድም አሏህ ይጠብቅህ

  • @ሠቢሀአህመድወለየዋ

    እኔ ኮሜንት መሣፍ አልወድም ፅፌም አላውቅም ግን ሁሌም እወዳችሗለው በርቱ አብድዬ በርቱ ጠንክሩ

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube Год назад

    ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ በጣም ደስስስ ይላል አላህ የፍቅር የጤና የሞላበት ቤት ያርግልህ ዝም በላቸው ለሰው ወሬ ቦታ አትስጥ በጣም መልካም ጎበዝ ጀግና ልጅ ነህ ሀቂቃ

  • @baba-tb5wt
    @baba-tb5wt Год назад

    አብሽሪ ወንድ አንተ ለሚስት
    የፈለኮ ነገር መድረግ ትችላሊ
    በሪተ ጠንካራ🙏🙏🙏

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Год назад +3

    አረወድሜ ለሠዉብለህ አትበሥበሥ ለፈጣሪህ አላህ ታማኝና ሀቀኛሁንጅ ሠዉማለት የራሡን ሳያበሥር የሠዉያማሥላል ይላል ያገሬሠዉ ትክክልነዉ ሠዉን አትፍራ አክብርጅ👍👍👍👍👍👍

  • @Ffssetayehu-ee6wc
    @Ffssetayehu-ee6wc 9 месяцев назад +1

    እናንተን ሳይ አግባ አግባ ይለኛል ምንትሉኘላችሁ እናንተ ምርጦች ሠወችን አትስሙ ሰዉ ቀንቶ ኘዉ እናንተ ፈታ በሉ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Год назад

    ወንድም ባቦ እኔ ገና ዛሬ አየሁክ ደግ አረክ ሚስትህን መንከባከብህ ይበል ያሰኛል ሴት ዘርፎ አስረግዞ እሚጣፋ ወንድ ባለበት ሰአት ሴትን መንከባከብህ ያስከብርሀል ሴትን ስለተንከባከብክ የድርሻህን ተወተሀል አመሰግናለሁ አቅም ካለህ ወደፊትም ሀውይን ሰርፕራይዝ አድርግልን ሴትን ለሚከዳ ሴትን ለሚጨቁን ምሳሌ ነህ በተግባር አሳይተሀል

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Год назад +2

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አብሽር ወንድሜ እኛ ሀበሾች ነገር ነው የምንወደው ኢሻአላህ ታድጋለህ አላህ ሚስትህም በሰላም ትገላገልልህ😍😍😍

  • @الحمدلله-غ7ي
    @الحمدلله-غ7ي Год назад

    ወንድሜ እኔ ኮሜት ሰጥቸህ አላውቅም ግን ሁሌ በተከታዮችህ ታዝናለህ አብሽር ለሰው አትጨነቅ
    ሲቀጥል ኮሜቶች ምክር ነው የሰጡህ አተግን ወደሌላ እያዞርክ ነው መልስ የሰጠሀቸው እውነታቸውን ነው እድህ ስንል ያንተን ሞራን የሰበርን እንዳይመስል አንተ ጎበዝ ነህ አብሽር ግን የሰው ሀገር የሰው ነው የኔ አጎት ባለ ኢቃማ ነበር ሚስቱም ልጆችም ወልደው ግን ባላሠብንው አጋጣሚ አላህ በቃ አለውና ሹርጣ ያዘው የሚስቱም ከፊል እሱ ነበርና ሌላ አማራጭ ስለሌለ ተያይዘው ሀገር ገቡ አልሀምዱሊላ ግን የቤታቸው እቃ ጥለውት ነው የሄዱት የተወሰነ አወጡላቸው ጓደኞቹ በጣም ተፍቲሽ ስለነበር ቲቪው ተላጃው ዱላቡ እንዳተ ሀልጋው ጥለውት ነው የሄዱት እና ላንተብለው ነው በክፉ አትመልከት ለማለት ነው በሰአቱ ቢከፋኝም አሁን ግን ባገሩ እንቅልፍ ጠግቦ እንደፈለገ ይዝናናል መሰቀቅ የለበትም እና ኢቃማኳን ቢኖርህ አያኮራም አላህ የፈለከውን ያክልኳ ብትኖ ሀገር ስከድ ጥለኸው ነው እምከደው

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Год назад +1

    ባቦየ ያገሬልጅ አብሺር ጎበዝ ነህ ሀዉየበሠላም ወልዴሺ ሳሙ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Год назад +2

    አይዞህ ወንደም ተወቸዉ እንዚህ የሚሉት የራሳቸዉ አላማ ጠፈቶባቼዉ ነዉ በረታ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ🙏😘👌

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 Год назад +2

    እኔ ግን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ወላ🥰ባቦ ደሞ በጣም መልካም ሰዉ ነዉ እነዳዉድን ራሡ እሱ ነዉ ሢያሥተካክለለት የነበረዉ ብቻ መልካምነትህን ቀጥልበት ሀገር ስገቡ ደሞ ታድጋላችሁ በርቱ 🥰ሀዉይ አላህ በሠላም የሰገላግልሽ ሀቢቢቲ🥰🥰

  • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
    @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад

    ዝበላቸው ወንድም ሀበሻ ጥሩ ሰው አይወድም ለማን ብለህ ትናደዳለህ አለንልህ እኛ እህቶችህ

  • @hayatsamiratube3314
    @hayatsamiratube3314 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም አብድና ሀዋየ ፍቅራችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ዝምበሏቸው የራሣችሁን ኑሮ ኑሩ የሠውን ወሬ ከሠማችሁ አትኖሩም አብድየ በርቱልኝ

  • @ሀሊማወሎዩቱብ
    @ሀሊማወሎዩቱብ Год назад

    ቦቦየ ወንድም እኔ ዩቱብ እንደምትጠቀም አላወቅም ነበር ግን ከትናት ጀምሮ እየተከታተልኳችሁ ነው ማሻአላህ

  • @fafi273
    @fafi273 Год назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ተዋቸው ወንድም አለም አትናደድ በጣም ነው እምታምሩት ደሞ ከሀዊጋ ማሻአላህ አላህ ረጀም እድሜ ከጤና ከደስታጋ ያኑራቹህ ።

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ Год назад +4

    በጣም ደስ ይላል አንተ ፀጥታ ብለሕ መልካም ነው ያልከውን ስራ ስራ ባቦዬ መልካም የትዳር የፍቅር ጊዜ ይሑንላቺሁ እኛኮ አውቆ አበዶች ነን 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ባቦ አትናደድ ሰው ብዙ ያወራል መግዛት አለመግዛት የአት መብት ነው ምን መግዛት ምን ማድረግ የናተ ፍላጎትጂ የነሱ አደለም ብትያዙ ግን አሁላይ ቀሪ ነው ብለው ይሆናል

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Год назад +7

    አብሽር ወንድም ባቦዬ ለወንድሜ ስራ ፈልግኝ አጅሩንን ከአላህ ታገኘው አለህ በጭቀት ሊሞት ነው አንድ አመቱ ስራ ከፈታ ስራ ከሰማህ እሪያድ ነው ያለው አንተንም አላህ ይጠብቅህ ሀውይንም በሰላም ይገላግላት

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 Год назад +2

      አይ የኛም ወዲች ተቀምጣዋን አላህ ኸይሩንን ነገር ይፍጠርላቸው

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      አሚንንን እሺ እፈልጋለሁ

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Год назад +2

    ወላሂ ልክ ነህ ወንድሜ ሁሉም ታዋቂዎቹጋ ነው የሚሄዱት ሀቅ ብለሀል ኣተ ማንንም ሳትሰማ ስራክን ስራ ኣብሽር

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Год назад

    አይዞህ አክትህ የዱርየ ስለሚመስል ነው በመጥፎ የፈረጁህ
    ሰው አለባበሱ አይደለም ተግባሩ ነው

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry Год назад

    ማሻ አላህ ዝም በላቸዉ ላሸቃባጮች አብዲዬ በፍቅር በጤና ኑሩሉኝ ለምቀኞች መልስ አትስጣቸዉ

  • @zbethiotube4716
    @zbethiotube4716 Год назад +1

    አብሺሪ ባቦየ አተኮ መልካምሰውነህ በተቻለ ባደየ አድሺ ባረኩህ ደስ ይለኝ ነበር

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo Год назад

    ይህው እኔ ዛሬ ሰብ አርጌለሁ አብ ሽር ለሚስትህ ክብርስሰጥ ደስይላል

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      እናመሰግናለን

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር Год назад +5

    ሚስኪን ሰወችን አትስማ ስራችሁን ብቻ ስሩ አብሽሩ አላህ ያግዛችሁ

  • @Sada395wolLoy
    @Sada395wolLoy Год назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ስጦታ ተሰጣጡበለዋ ነብያች ሡለላህ አላ ወሰለም ፍቅራ ይጨምራል

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Год назад

    እውነትህን ነው እመቤቴን የአጀቴን ተናገርኸው እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ የሁሌ ጥያቄየን ስለነገርሀቸው ሰው ሚረዱትን እውነት ሚናገሩትን ሀበሻ አይወድም ምን አይነት ትውልዶች እደሆነን ግራ ያጋባል ሰይጣንን በልጠናል

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Год назад

    ሲጀመር ሚድያ ላይ ስትመጣ ጥሩመ መጥፎም እሚያጋጥምህ አወቀህነው ለማንኛውም ለበትህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድረጊሀለሁ ሆደ ሰፊ መሆን አለብህ በትንሹ የምትናደድ ከሆነማ አተሰራም እኳን አተ ይቅረና የኡዝታዞችን ቤት ገብተህ እይ እዴት መጥፎ ኮመት እደሚኮመትላቸው እና ከማንም ምንም አትጠብቅ በረታ::

  • @zuzu9049
    @zuzu9049 Год назад +2

    እንደኔ በጣም ደስ ይላል ያደረከው ነገር ግን ወንድም በክፋት ብቻ አትረዳው መያዝ አለና ነው በሀገራችሁ ቢሆን በማለት ስሜታዊይም አትሁን ሚድያ ላይ ደጋፊ እንዳለ ሁሉ ነቃፊም አለ እና አይዛችሁ ሀዊ በሰላም ወልደሽ እንይሽ ማማዬ

  • @zeharaahimed1818
    @zeharaahimed1818 Год назад +3

    ባቦዬ አይዞህ እንዳው የኛ ሀበሾች ወንዶችንን ሥጦታ ሢሠጦ ይሄ ቦዘኔ ይሉሃል ሣሠጥ ሥቀር ደግሞ ፍቅር አያቅም እረ ወዴት ይግቦ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      በጣም ክክክክክ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Год назад

    አስላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላም ሰላም ናቹሁ ትክክል ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ እናመሰግናለን

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Год назад +1

    ወንድምዬ ማንንም አትስማ መልስም አትመልስላቸው ዝጋቸው. ፍቅራችሁ በጣም ደስስስስ ይላል subscribe አድርጊያለሁ በርታ ክርስቲያን እህትህ ነኝ እወዳችዋለሁ.

    • @mebatube1245
      @mebatube1245 Год назад

      በትክክል ሚሚየ እስኪ የኛን ዩቱብም እይና ከተመቸሽ ሰብስክራይብ አርጊን🥰🙏

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      እሺ እሀታችን እነኬን ሰላም መጣቸሽልን

  • @fatiahkader9314
    @fatiahkader9314 Год назад +2

    ወንድም አብሽሩ የኛአበሻዎች ቅናታም ነን ወገኖቼ የሂወት ላይፋቹ ሀሉነገር ባትገልፁ ይሻላል ብዬ አስ ባለው እኔ ማሻ አላ ብያለው አዳንድ ቅናታምም ሰዎችም አለን በተረፈ መልካም ትዳር ተመኘው

  • @ዘድንኝ
    @ዘድንኝ Год назад +2

    ማሻአሏ በጤና በፍቅር የምተኙበት አላህ ያድርግላችሁ የኛሠዉ አሺቃባጪ ናቸዉ

  • @Rita45738
    @Rita45738 Год назад +1

    አብሽር ወንድማችን ትክክል ነህ ዝቅ ያለ አስተሳሰብ ይዘው የሚመጡትን ነው የሚከታተሉት የኡስታዞች ቤት ባዶ ነው ሌላው ቀርቶ

  • @እናትያላህስጣታናት

    ባባ አንድ ነገ ልገርህ የኝ ሰው አላህ ባይፍራ ወት ጥቁር ነው ቢሉ ደሰ ይላች ነበር ስለዚህ የሰው ወሬ አትሰማ ሰው ከባድ ነው ከት መከትል ያለብህ ህሊናህ እጂ ሰው ምን አለ አትበል

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 Год назад

      በጣም ስት ምቀኞች አሉ አይ የኛሰው

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      መርሀባ

  • @fanostube15
    @fanostube15 Год назад

    ዝበላቸው ወንድሜ የሰውንማ ከተከታተልክ ከባድ ነው ሰው ምቀኛና ሀሲዳም ነው የኛ ሰዉ ዝበላቸው በርታ አብሽር ሀዉይም በሰላም ወልዳ እምትደሰት ያድርግህ ኢንሽአላህ 👌

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 Год назад +1

    አብሽር ወድም አተዩቱበር አደለህዴ የኛሠው እያወክ ሠውን መዝለፍ ይወዳሉ በማያቁት አድሥአደለም አተሁነክ አትገኝጅ ሠውሥላለ የሚጎዳክየለም በርቱልን እኔበሁለቱም ሥልኪነው ሠብያረኩህ 👍👍👍👍👍

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube Год назад +1

    አብዱ ማሻ አላህ ሀገር ገባችሁ እደ በጣም ደስ ይላል መጥፎ ኮሜንት ለሚሰጥ ቦታ አትስጡ ወንድሜ ስለሚቀኑ ነው

  • @SEMIRA.WELOYWA
    @SEMIRA.WELOYWA Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ባቦየ የሰውልጂ ለሰው አይኖርም ለራሱነው ስለዚህ እናተ የሰው ወሬ አትስሙ በባዶ ገብተው መልሰው በባህር እየገቡ አይዴል መቸ እናዛን አይናገሩም ዲብቅ ስለሆኑ ግን የሚሰራሰው ቅስም ለመስበር አዴኛናቸው ዝምበላቸው ሚስትህን በሰላም ሁለት ያርግልህ ያርብ

  • @Suls65850
    @Suls65850 Год назад

    ወንድሜ አብሽር ከሰዎች አትጠብቅ ዋናው አላማህን አተ ታውቃለህ አተን ብቻ የሚያስድስትህን አድርግ ተደሰት ልሰው ቦታ አትስጽ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 Год назад

    የኔ ወንድም ዝበላቸዉ ለሰው ወሬና ቡጨቃ ቦታ አትሰጥ ኑሮህን የምትኖረዉ አንተ ነህ አዳሜ ጆሮ ከሰጠህ ብዙ ያወራሉ ንቀህ እለፋቸዉ ሰብስክራይብም አርጌሀለሁ በርታ ሁልም ወደፊት

  • @jamutubeh999
    @jamutubeh999 Год назад +1

    ዋአለይኩሙሰላም ዎራሕመቱላህ ዎባራካቱህ ሰላም ባቦ&ሀዊ አብሽሩ የመዳም ቅመሞች ቁምነገር አይቶ ሳይሆን እይታ የምበዛበት ቦታነው ላይክ የምሰጡት እና አብሽሩ ምንአይደለ ግን ባቦየ እዝነው እንዴ የተዎለርከው😆😄

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      😀😀😀😀😀😀

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ Год назад +5

    ሰዉ እኮ ያልበላቸዉን ነዉ እሚኩት ስለዚህ ዝምበላቸዉ አይዘህ ለበጎነዉ ሀዉይ በሰላም አላህ ይገላግልሺ ወላህ ዪጠ ብቃቹህ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Год назад +3

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ አብሺር ወንዲም ሚስቱን የሚያስደስት ወንዲ ሁሉ ለእኔ ጀግና ነዉ።።።።።።

  • @ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ

    ለጮህው ሁሉ መልስ አትስጥ ወንድሜ ሁን ደሞ ዱአ የምታረጉበት ቀን ነው አላህ ሚስትህን ይፈርጅልህ

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ወንድም የማንም ልቅምቅም የሠው ልክ አያውቅም ወንድሜ ሠው ወደደሀህ ጠላህ አትጨነቅ ዋናው ፈጣሪ አይጥላህ አብሽር ሠውን አትከተል ሠው ብዙ ያወራል ጆሮ ከሠጠሀቸው ስለዚህ አትስማቸው ብቻ አንተ ጠንካራ ሁን

  • @emuzuzutube
    @emuzuzutube Год назад

    አሰላሙ አለኩም ወራመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ለናቴ ይሁን ወድም ሀዋየ ዚበላቸው ምቀኛ ናቸውኮ ወድም ሰውን አትስሙ ሰውና ዚብ ከሰው ላይ አይወርድም ረሱል ሰለአላሁአለህወሰላም ለሰቶች የምስቶቸቹ ጥሩ ዋሉ ተከባከቡ በለዋልና የሰው ወረና ኮመት ተዋቸው አቴ አጅር ታገኛለህ 👍👍👍

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ዉዴታችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ለሰዉ ወሬ ቦታ አትስጥ ወንድሜ አንዳንድ ግዜ ጥሩ ሰዉ እጣዉ እንድህ ነዉ ተዋቸዉ እኔ ብችል 100ሺ ላይክ ሰብ ባደረግኳችሁ ነበር አብሽሩ በሰላም ሁለት ሁኒ ሀዊ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      we wr wb መርሀባ አሚንን

  • @meremaethiopia5448
    @meremaethiopia5448 Год назад +11

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም በቅንነት ደምሩኝ

  • @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ

    እኔ በበኩሌ ወላሂ እደዛ ፏአርገህ ሰርብራይዝ ስታረጋት የምር ምርጥ ባል ነህ ነው ያልኩት ተዋቸው ቅናት ነው እነሱ ከባሎቻቸው ስለማይፈ ርሹላቸው ነው

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Год назад +1

    እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ የኔውንድም እላህ ይጨምርልህ የኔ ውድ ውንድሚ ዝብላቸው ይሰው ነገር አትስማ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      we wr wb መርሀባ አሀት

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 Год назад +2

    ህይወት አጭር ናት የነገን ማን ያውቃል ዛሬ ፏ ብትን ብላችሁ ኑሩ ደግሞ ለአረብ ሀገር እቃ ደግሞ አቅምህ ምታውቀው አንተ ነህ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      እኮ እህቴ ልክ ነሽ

    • @sadiayesufahmed1234
      @sadiayesufahmed1234 Год назад

      ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አብዲየ መሸአሏህ ባላችሁበት አሏህይ ጠብቃችሁ ዝበላቸዉ አትስማቸዉ ቦታአትስጣቸዉ

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 Год назад +2

    መልካምነት ለራስ ነው ከሰው መልካም አጠብቅ ዉድሜ🌹🌹🌹

  • @امبلال-ط5ز
    @امبلال-ط5ز Год назад +1

    ወደሚ እኔ በጠም ነው የመወዳችሁ ቢደዮ በጉጉት ነው የማያችሁ አተን ባላወቀህም ሀዋን ግን አወቃታለሁ ያገር ልጅ ፈገግታዋ በች የሜብቃ አላህ በሰላም ይፍርጀት እናም ዝበላችው የሰው ወር አተሰም እናተ ወደፊት ጉዙ ብርቱ አብሩ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      አሚንንን እሀቴ

  • @አሚናአብድሏህ
    @አሚናአብድሏህ Год назад +2

    ሠላምወዲም በርታ አይዞህዝበላቸው አተጎበዝነህ

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Год назад

    አላህ ይጠብቅህ አብዱየ የኛ ህዝብ ወላሂ አሽቃባጭነን ማንን እደምንከተል አናቅም እጅ

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Год назад

    መጀመሪያ። አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ። ወበረካቱ ብለህ ጀምር ምነው በነገር ገባህ እረ ጉዲ ምነወ

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 Год назад +1

    እዴት ይሰማሀል ወላሂ ጥሩነዉ ያረከዉ እና ኖዳችሀለን አብሺሩ❤❤

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Год назад

    አብሺር ያገሬልጂ ዝምበላቸዉ ወንዲም አላህ ይጠብቅህ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Год назад

    ሲያምር የኔ ቤት ግን እንደዚህ በረዳው ሰፊ አደለም ገና አላለቀም ማስቀጠል ይቻላል እንዲ

  • @susu5964
    @susu5964 Год назад +3

    ከአንዴ በላይ ቢደረግ ባደረኩህ Like

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      ሽኩረንንንን

  • @እራህመትየሀይቋዩቱብ

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳሠላመጣህ ወድም ወላሂ እኔም ገርሞኛል አተ ከፍተህ አሣድገህላቸዉ አሁን ካተበላይናቸዉ አብሺር ለበጎነዉ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад

    የኔ ወድም የመጀመሪያ ኮሜት ስፅፍ ግን ደግነትን ማንም አይወደዉም ዝምበላቸዉ

  • @Abintbaba
    @Abintbaba Год назад +1

    ሥጦታ ተሠጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል ረሡላችን ሡለላህ አለይሂ ወሠለም ዝበሏቸዉ ቀንተዉ ነዉ አላህ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ በደሥታ በፍቅር በመተሣሠብ ያኑራችሁ 🌹🌹

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 Год назад

    በመጀመሪያ የምነግርህነገር ወንድም ብጭራሽ ሰውይሄንአለኝ ብለህአትስማ እለፋቸው የቅናትነውጅ ይሄንአያስብልም የኛሰውግን ከመልካምንግግርይልቅ ስብድ ነውየሚመጣላቸው

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np Год назад +1

    አህለን ወሣህለን ወመረሀበን ወድሜ ባቡው አት ደግነትህን ቅንነትህን ቀጥልበት ሠወች ከሠው እራሥ ላይ አይወርዲም ዝም ማለትነው።እነሡን ተዋአቸው።እዳልከው ታላልቅይቱበሮች ቢሆኑው አሸቃባጪው።ይበዛአል ግን ተዋአቸው።ያተንኑሮ የምታቀው።አተእና አላህብቻአነው።አብሽር

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      መርሀባ እህታችን

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ Год назад

    አቡዱዋ አብሽረ ዝባላቸው ለሚያሽቃብጡት አይቻልምጂ እኔ ብቻ አስረሽ ላይክ አረግ ነበረ እኔ እወዲችሆለሁ የአኬራ ወዲሜ 💚💛❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад

    ዝም በላቸው:ወድም:ሚስቱንያማያከብርነው:ይሄንየሚልህ:አተማ:ጀግና ነህ:ለኔምእዳተአይነቱ:ባልእዲሰጠኝ:አምላኬን:እማፀናለሁ

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Год назад

    አይዟችሁ ማንም ለማንምአይኖርም ሁሉምሰዉ የራሡየሆነ እቅዲናአላማአለዉ ሰዉን በዉጭገፅታዉአይቶ መተቸት አይቻልም እና ሠዉከሰዉላይወርዶአያዉቅም አይዞህ ብሩቱ

  • @Mekiwegdi
    @Mekiwegdi Год назад +1

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁባቦየበርታወንድሜብዙንጠብቃለንለኔአበሳነህየኔወንድም

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Год назад

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እንኮን በስላም መጣችሁ አብዲይ መጥፎ ኩሜት
    የሚፅፉት አላማ ይለላችሁ መቅኞች ናቸው አተስማችው ወድፍት ወድሁላ አይድለም ጥክሬ ወንድሜ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      we wr wb መርሀባ

  • @222dtuhxzs
    @222dtuhxzs Год назад

    ባቦየ ዝም በላቸው በርታልኝ እኔም ይቱብ ልጀምር ነበር ፈራሁ ምን ትመክረኛለህ

  • @ዜዶከላላዋ
    @ዜዶከላላዋ Год назад +5

    ምቀኛስላለህ ነው ቦታአትስጡ አብሽሩአላህይርዳቹሁ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራቺን

  • @seada128
    @seada128 Год назад

    እሰይ ደግ አረክ ለሚስቱ ምንስ ቢሆንላት ምን ቸገራችሁ ዱንያ ነው ደስተኛ ሄነህ ኑር ባለህ አቀም ከዝህም በላይ ብኮንላት ይገባታል አላህ ውደታ እስከጀነት ያርግላችሁ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Год назад +6

    አሰላም አሊኩም እራህ መቱላሂ ዉበርክቱ እህት ወድሙቸ አላህ ወቶ ተመቅ ርት ይጠብቃቹሁ የርፍት እጅራ ይሰጣቹሁ

  • @ebrahim861
    @ebrahim861 Год назад +1

    አይተህ እለፈዉ በርታልን አብ ሽር ወዲሜ

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Год назад

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አትናደድ ወድሜ ፍቅርን ያብዛላች

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      We wr wb መርሀባ

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ Год назад

    እረ.ወንድምአለም..የሰውነገርከሰማህ.ገደልገባህ።።የኛሰውአፉአያርፍም..በተረፈ.ፈጣሪይጠብቃችሁ..ባል.ለሚስቱ.ሚስትለባሏ.የፈለጉትን..የማድረግመብት.አላቸው።ችግሩምንድንነው...ግንእራስህንምሰል.ሰውአትከተል።።የፈለጉትን.ይበሉ

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 Год назад

    አሸላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን እንኮን ሰላም መጣህ ወድማችን እንድሁም ሀውዬ አወ በትክክል ማነው ያለህ አላማ ቢስ ያለህ ለራሱ አላማ ቢስ ነው አብሽር አወ በትክክል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የስራው ነበር ባለው ጊዜ ተጠቀሙ ተደሰቱ አዱኒያ አጭር ት ሁሉም ሀልጋ ላይ ነው የፊተኛው ለተሳዳቢ ቦታ አትስጥ ለተሳዳቢ ልቦና ይስጣቸው

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      we wr wb መርሀባ

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ Год назад +2

    የኔ ወንድም ጠንክሩ የሠውን ነገር አትከታተሉ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад

      መርሀባ መርሀባ

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 Год назад

    ጎበዝ አደብያለህ ጨዋ ልጂነህ ባቦየ በረታ

  • @yjjyuu864
    @yjjyuu864 Год назад

    የኔወድም አብሺር አትደበርም አብሺር ወድሜ አብዱ አብሺር እርዝቅ በአላህእጅነው አብሺር

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ

    የኔወድም ሰው አትከተል የመሰለህን ስራ የኛ ሰው ብታዝለው እግሬ ተጠለጠለ ነው እሚለው አትስሙ ሚስትን ማስደሰት ደሞ ምንያክል ነው ኣላህ እሚደሰተው መስሚችሁን ጥጥ አድርጉ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Год назад +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርታወንድሜ

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE  Год назад +1

      ወአለኩም ስላም አሚንንን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +1

    እኔ ስወዳችሁ ግንኮ ጠፍችሁ ተናፍቀመችኃል ለወሬኞ ቦታ አትስጡ ሀዉይ ስወድሺ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Год назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱህ አብዱየ የኛ አንበሳ አንተ ጥሩ ስው ነህ ሰውን አትስማ አንተን የመሰለህን ቢደዋ ስራ የተናገርህው ሁሉ ትክክል ነው ማነም አይጠላችሁም እንወዳችሆለን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ትክክል አሚን ምት በዝቶል ከሚኖሩት ያድርገን ስው ከደረሰበት ትደርሳለህ ዋነው ትግስት ነው

  • @ፈነሁዩቱብ
    @ፈነሁዩቱብ Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የሰው ወሬ ከሠማንማ ከሰው ይቅርና ከአላህ መነሰገድ ነው የሚያስወጣው እሄኔ ሰለ ዘረኝነት ወይም ስድብ ቢሆን አድናቆት ነበር የሚሰጡህ ጠሩ ነገር የሚያሥተላለሰፍ ሰው አይመቻቸውም አብሽር አትስማቸው አላህ ይጠብቃቹ

  • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ Год назад +6

    ወላሂ ባቦ የትጠፋ እያልኩ ነበር እኳን በሰላም መጣህ ባቦ