9 የዝንጅብል አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 9 Amazing health benefits of ginger
HTML-код
- Опубликовано: 2 апр 2024
- 9 የዝንጅብል አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
ዝንጅብል የእፅዋት ዝርያ ስራ ስር ሲሆን ከ4000 ዓመታት በላይ ለምግብ ማጣፈጫነት እንዲሁም ለባህላዊ ህክምና ሲያገለግል ቆይቷል። በዚህ ቪድዮ የዝንጅብልን 9 የታወቁ የጤና ጥቅሞች ፣ የሚያከትላቸው የጤና ጥቅሞች እንዲሁም ዝንጅብልን መውሰድ የለለባቸው እነማን እነማን ናቸው? የሚለውን ለማየት ተሞኽሯል።
ተጋበዙልኝ........
ለመገጣጠሚያ ዝንጅብል ጥሩ ነወይ ተባረክ
Thank you brother
አገላለጽህ ደስ ይላል ቴንኬው
Thank you
yater tkm bitnegren enamsegnalen
🎉ተባረክ🎉🎉🎉🎉
Grazie mille
Dam aqanisiim zinjiibil doktariyee
Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊
You are so welcome
❤❤❤❤❤❤
❤❤
እርሜህን አላህ ያረዝምልህ
Amen
8:41 8:44
ለነፋሰጡር የተከለከለ አይደል እደ??
እውነት ነው በተለይም ወደ መጨረሻው የእርግዝና ግዜ እና ከዚህ ቀደም ውርጃ ከነበረ ባይወሰድ ይመከራል።
እንደአጠቃላይ ባይወሰድ ይመከራል።
ዶ/ር ትምህርትህን ወድጅያለሁ፤ጭንቀትን በተመለከተ ግን ሞትን ያሸነፈውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ካላመንን መቶ ፔርሰንት ነፃ ልንሆን አንችልም(የዮሐንስ ወንጌል 14:1-5፣ ፊልጵስዩስ 4:4-6) ያንብቡ።