ገንዘብ እንዴት ይሰራል | Cash flow quadrant | Amharic Book Summary
HTML-код
- Опубликовано: 2 янв 2022
- ገንዘብ እንዴት ይሰራል | Cash flow quadrant | Amharic Book Summary
እንዴት ሀብታም መሆን እንችላለን? ክፍል 2
የሃብታሙና ደሃው አባቴ | Rich dad Poor dad ሁለተኛው ክፍል የሆንው የገንዘብ ፍሰት | Cash flow quadrant የተሰኘው መጽሃፍ ማጠቃለያ ሲሆን በውስጡም ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ እና በምን አይነት መንገድ ሀብት ማክካበት እና ሃብታም መሆን እንደምንችል በዝርዝር የሚያሳይ መጽሃፍ ነው። በዚህ የአማርኛ የመጽሃፍ ማጠቃለያ ውስጥም በተለያየ የስራ ዘርፍ ላይ ያሉ ሰዎች እንዴት ገንዘብን እንደሚያገኙ እና ሃብታም ለመሆንም የትኛው መንገድ የበለጠ እንደሚጠቅማቸው የሚያሳይ ነው።
ማጠቃለያው ከተመቻችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ። አዲስ ገጽ በእውቀት እና በክህሎት የሚያሳድጉ መጽሃፍትን ከ10 ደቂቃ ባልበለቱ አኒሜሽን ቪዲዎዎች የምናቀርብበት ቻናል ነው።
#መጽሀፍት #ሃብት #ገንዘብ
የዚህን መጽሃፍ የመጀመሪያ ክፍል እና ሀብታም ለመሆን የሚያስችሉንን መንገዶችን/ዘዴዎችን የያዘው ሃብታሙና ደሃው አባቴ |Rich Dad Poor Dad | የተሰኘውን መጽሃፍ ማጠቃለያ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
ruclips.net/video/2sUg9mCiCiE/видео.html
ስለሁሉም አመሠግናለሁ ብዙ ተጠቅመንበታል increasing your financial iq ከቻልክ እናስቸግርህ
ደስ ይላል።ቀጥሉበት
እናመሰግናለን
እጂግ ልዩ ነው
The intelligent investor yemilewun metshaf tergumlin ebakih wendme
በርታ
በጣም ጎበዝ በርቱ።
እናመሰግናለን የበለጠ እንዲያግዘን ሼር ማድረግ አትርሱ
Good job
5
Business Owner is better for me 🤗🤩🥳
Ebakeh berta
Thanks
alpha breakthourng genuine s.c comp.yena atesasab nw yemikatelw
wooooooow, Thanksssssssss
እናመሰግናለን የበለጠ እንዲያግዘን ሼር ማድረግ አትርሱ
ስለሁሉም አመሠግናለሁ ብዙ ተጠቅመንበታል increasing your financial iq ከቻልክ እናስቸግርህ
በጣም የሚዴነቅ አቀራረብ ነው
ግን ጉዳቱ የሚለውን ቃል ባትጠቀመው!
ምክኒያቱም ቃል ሀይል አለው!
ለአእምሮ ስራወችን ያከብዳል!
5