ሰዎችን አቅርቦ የመያዝ ጥበብ | How to win friends and influence people | Amharic Book Summary

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 фев 2022
  • How to win friends and influence people | ሰዎችን አቅርቦ የመያዝ ጥበብ | Amharic Book Summary
    ሰዎችን እንዴት ማቅረብ እንደምንችልና ጓደኛን እንዴት ማፍራት እንደምንችል የሚያሳየውን የ Dale Carnegie መጽሃፍ በውስጡ እንዴት ሰዎችን ሳናስከፋ ማቅረብ እና ወደኛ አመለካከት ማምጣት የምንፈልገውንም እንዲያደርጉልን ማድረግ እንደምንችል እና እንዴትስ መልካም ጓደኛን ማፍራት እንደምንችል በስፋት የሚዳስስ ድንቅ መጽሃፍ ነው። ይህንን መጽሃፍ ማንኛውም ሰው ደጋግሞ ሊያነበው እና ብዙ ሊማርበት የሚገባ እና የ አዲስ ገጽ | Addis Getz ምርጫ ነው።
    ማጠቃለያው ከተመቻችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ። አዲስ ገጽ በእውቀት እና በክህሎት የሚያሳድጉ መጽሃፍትን ከ10 ደቂቃ ባልበለቱ አኒሜሽን ቪዲዎዎች የምናቀርብበት ቻናል ነው።
    #ጓደኛ #ሰውንማቅረብ #መጽሃፍ

Комментарии • 33

  • @addisgetz
    @addisgetz  Год назад +2

    ወንዶች ስለፍቅር፣ ትዳር እና ቤተሰብ መመስረት ምን ያስባሉ? የሚለውን በሚገባ የሚያብራራው የስቲቭ ሃርቪ እንደ ሴት አድርጊ እንደ ወንድ አስቢ የሚለውን በጽሃፍ ቀጥሎ ባለው ሊንክ ማግጘት ትችላላችሁ።
    ruclips.net/video/FxIQIFydCu8/видео.html

  • @azizaahmed6681
    @azizaahmed6681 Год назад +5

    It's really kind of you ye ewnet betam eyeredahegn new Ena be chrash salamesegn malef alfelgm ene endi ketetekemkubh ante enezihn metsehafoch bemanbeb mn yahl endemttekm maseb aykebdm ena....ene demo englizegna lay arif negn gn metsehaf lay bzu gize bzu wordoch yaschegrugnal maletm englizegna kuankua lay yalegnin tnsh neger tetekme metsehaf manbeb ena leloch negerochn madreg betam yleyayal ena mn tmekregnaleh??betam new manbeb mfelgew

  • @ayesew-ayesew
    @ayesew-ayesew Год назад +4

    Alemekeraker, Betam temechtognal!

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 Месяц назад +2

    Thanks ❤

  • @mesaynebelbal524
    @mesaynebelbal524 2 года назад +2

    ye dell carnigie leloch mestafoch bechemerulen enemesegnalen thank you so much. God bless you

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 8 месяцев назад +1

    Ebakih wedaje The intelligent investor yemilewun book tergumlin

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 Год назад +4

    The power of now መፅሐፍን summary በትሰራለን

  • @buzebekele5277
    @buzebekele5277 Год назад

    Wow betam gerami nw betamamesegnalehu kiber yestiligni

  • @hussenabdella6247
    @hussenabdella6247 Год назад +3

    The power of subconscious mind

  • @SaronMisgna
    @SaronMisgna 19 дней назад

    Thank you so much

  • @ayalewyebekurlij9494
    @ayalewyebekurlij9494 2 года назад +2

    በርታ

  • @baroqueinethiopia-zebenay1868
    @baroqueinethiopia-zebenay1868 2 года назад +2

    Keep it up.

  • @meyiramabeshir4028
    @meyiramabeshir4028 Год назад +1

    Keep it up

  • @temesgenregassa9577
    @temesgenregassa9577 Год назад +1

    ተባረኩ

  • @denden99bizen35
    @denden99bizen35 11 месяцев назад +1

    እናመስግናለን

  • @kingsolomon1724
    @kingsolomon1724 2 года назад +2

    Please keep it up bro

  • @sihinwonde138
    @sihinwonde138 Год назад +1

    Ebake sele merinet siralen 🙏🙏🙏🙏

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 2 года назад +3

    Please bro l keep more book summary from you. At list one book per week.

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 Год назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-cp7ow7ww9d
    @user-cp7ow7ww9d Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @buzebekele5277
    @buzebekele5277 Год назад

    Yehiwot alaman ena raeyin selemawki video bisetalun des yelegnal

    • @addisgetz
      @addisgetz  Год назад

      ስለሰጡን ልብ የሚያሞቅ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ደግሞ የሰራነውን ቪዲዎ በመመልከት ስለ ራዕይ እና አላማ የበለጠ መረዳት ያስችሎታል። ruclips.net/video/fqb6u3jN5d8/видео.html

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 2 года назад +3

    እኔ ምልህ ወንድሜ መፃፉ ተተርጉሟል እንዴ ?

    • @addisgetz
      @addisgetz  2 года назад

      አልተተረጎመም
      ለማጠቃለል ያክል ተርጉሜው ነው

    • @dagemhilu1458
      @dagemhilu1458 2 года назад +2

      ለትብብርህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እደዚ አይነት መፃህፍቶችን የተተረጎመ ካለ ትጠቁመኛለህ

    • @islamismylife5437
      @islamismylife5437 2 года назад +1

      @@addisgetz እስኪ the laws of human natural የሚለው የሮበርት ግሪይን መፅሐፍ ካለሽ በትንሹ ንገሪን

    • @sumeyatofik5578
      @sumeyatofik5578 2 года назад +1

      Audio book alew be amargna

    • @samuelfekede5513
      @samuelfekede5513 Год назад +1

      ​@@dagemhilu1458 ተተርጉሟል አባቴ ዉሸት ምን ያረግለታል ገዝቼዋለሀለ ቆየ ከተተረጎመ የ አሸናፊነት ጥበብ ይላል ባማርኛ ዴል ካርኔጊ ነዉ ፀሀፊዉ