Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያርጉን የተለያዩ የሀገር ባህል ልብስ ለማየት በዚህ ሊንክ ተጭነው 👉 t.me/henokdesign ይመልከቱ
ምሰትህ ሰነ ሰዓት አላት ሰወዳቹሁ የእኔ ባለማሀተቦች ቃልን ምከሩት የሰም ሀይማኖታዊ ናት ሰው እየቁረበ በዚህ ሰዓት የዝሙት ፕራክ አይሰራም በጣም ነው ያሰጠላችኝ ማርያምን ??????????🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ሄኖክ: ወንድማችን: ሚስትህ:በጣም: ደስ: የምትል: የምታምር:የተረጋጋች: ዘናጭ: ፍቅር: የሆነች: ናት: አንተል: ለሚስትህ: ያለህ: ክብር: ብቻ: ሳይሆን: በጣም: እንደምትሳሳላት: ያስታውቃል: ጥሩ: ባል: ነህ: እግዚአብሔር: አምላክ: ለዘላለም: በፍቅራችሁ: ይግባ:ልጆቻችሁንም: ይባርክላችሁ::
❤❤❤❤
አረ ቃልየ የምትሉ ልጆች ምን አረገች አሁን ቃል በጣም ለብዙወች አስተማሪ ፕራክ ነዉ ያደረገችሁ አታሽቃብጡ 😏
ኢዮባ ከረዱ ጋር ቪዲዮ ስሩልን ረዱ ተናፍቃለች❤❤
ቃልዬና አድስ በጣም ትልቅ ስህተት ሰርተዋል እንደ ትልቅነትህ ምከራቸዉ ሄኒዬ በተከበረዉ በታላቁ በአብይ ፆም ምን አይነት አፀያፊ ነገር ነዉ እሚያስተላልፉት ይኸንን አሁን ያስተምራል ሊሉ ባልሆነ
Definitely true 👏👏👏👏
ewnti new
ትልቅ ወንድማቹ ስነ ስርአት ያለው የሱ RUclips ማየት ደስ ይለኛል እነ አዲስ ዝንብሎ ነው እይስጠላ መጣ ሁሉ ስራቸው የሚያስጠላ ምከርዋቸው
ባል በዚህደረጃ ስለሚስቱ ሲያወራ እዲለኝነትነው ዋው ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤
ቃልን ምከራት የምትሉ ሰዎች ቅድሚያ ራሳችሁን ምከሩ😒ቃልዬ❤❤❤❤
አወ ይምከራት😏😏
👍👍👍🙏🙏
@@user-ij3hp5xd8m አሽቄ እነሱ ያስተማሩት ስለ ዝሙት ነው ሃበሻ ከትምርቱ ይልቅ አንዷን ነገር መርጣችሁ ታወጣላችሁ ማነሽ አንቺ😏😏😏
ዝም እትያቸውም እነሱ ሲስሩ ክፋት ሌላው ሲስራ ፅርቅ ያስመስላሉ
እኔም እስማመለሁ ❤❤❤
ትክክል ነህ እኔም አላህ የግሌ ስራ እዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ የመዳም ቅመሞች
ወይኔ በማርያም ስታምር እርግት ያለች ቆንጅዬ ልጅ ነች ባለቤትህ የእውነት❤❤❤❤ሁሌም ይደንቀኛል ግን ሆኖክ የትነጋገረው ቃላት ሁሉ በጣም ብስል ናቸው ያስተምራሉ አስተውሎ ለሰማው ሰው❤❤ ለሁሉም ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤❤❤❤
ቃልን ምከራት ምከራት የምትሉ ምን አጠፋች ልጅቷ ማቹርድ ናት ቃልዬ❤❤❤
are mnem alrgchem bzhi derja seaw mtlat htyiat new prnk hulu yderargle klek argo myiet new
ዝም አትያቸውም ምን አጠፋች
ቃልዬን ምከራት የሰራችው ፕራክ በጣም ያስጠላልል ከሷ አይጠበቅም እየቆረቡ እንደዚህ አይነት የወረደ ስራ ፕራክ ብሎ ማስጨነቅ 😢😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ የአሉት ጥንዶች እነሱ ብቻ ነበሩት በሁሉም ነገር ስርየት የነበሩት አሁን ግን የሰው ልጅ ሆኖ የማይሰራ የለም 😢
ተግባለች እኮ ቃል 😏ሃባሻኮ ሲጠገብ እንደዚ ይሆናል 😂
በትክክል 😓
ስጋወ ደሙን መቀለጃ አደረጉት እኮ 😢
ስንት መንፈሳዊ ስራ መስራት ሲገባቸው ለዩቱዩብ ብር ብለው የሚሰሩት ውሸት ትውልድን እንደሚገሉ መች ይገባቸዋል ብላችሁ ነው
ያማችኋልደ ቃል ቃል የምትሉት ባልና ሚስት ሳይመካከሩ ያደረጉት ይመሥላችኋል
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
Betkekel
እኔ ዛሬ ገና ነው ያየኃችሁ ሚስትህን በማመስገንህ ልጆቻችሁን ለማሳደግ የተቀበለቸውን ሀላፊነት በማድነቅ በጣም አመሰግንሀለው ተባረክ ትልቅ ሰው ነን ሰብስክራይብ ዳይሬክት❤❤
ጌታ ትዳራችሁን ይባረክላችዉ 1ኛ ነክ ወንድሜ
ልብ የሚነካ መልእክት ባላ ሜስትን በግዜው ስራ መፍጠሩ በጣም ጠቃሜና ብርታት ነው ትክክል ነሕ ስው ሸክላ ነው አንዱ በሕይወት ባይኖር አንዱ ለልጆቹ ጥሩ ስራ ላይ ከሖነ ለሚወለደው ልጅ አደጋ ላይና ችግር ላይ አይጋለጡም ይሕ የኔ ሕይወት ነው ያሳድግልሽ በሉኝ
የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ይገባሻል በእውነት ሄኒ እግዚአብሔር አይለያቹ🙏❤❤❤
ሄንዬ በጣም ነወ እምወድህ የእዉነት የአባትነት በሀሪ አለህ ሚስትህም መልካም ሴት ናት ተባረኩ❤❤❤
የእናንተን ቤተሰብ በጣም ነበር የምወዳችሁ ነገር ግን ቃል በሰራችው ፕራንክ የተባለው እንደ አንድ ቆራቢ ከሚባል አማኝ እንደዚህ ባታደርግ ጥሩ ነበር ።
ብልህ ባል እንዲህ ሚስቱን ያከብራል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!
ኧረ እዮባ ማትገኝበት ኮ የለም😂❤❤
ቃል የምትባል ሴት በጣም አሳፈረኝ አለች እባካችሁ መከሩት ከቁርበ ሰው እንደዚህ አይነት የወረደ ሰራ አይችልም አላውቅም አሁን እች ቁርባለች ይባላል የሰም ሀይማኖት ተሸክምሻል በዚህ ሰዓት ጨራሽ የዝሙት ፕራክ ትሰራለች ድንግል ማርያም ለንስሃ ታበቃሸ አንች አስመሳይ መናፍቃን ነው የመሰልሸኝ ማርያምን ??????
መጀመሪያየሚሰሩት እሰከመጨረሻተከታተይ ገና እኮቪድዮን ይቀጥላል በዛንሳአት መጨረሸዉን አይታችሁ መፍረድነዉ አስተማሪሊሆንይችላሉ ዝምብላችሁ አትቀደዱ
በመጀመሪያ እራስን ማየት ነው ምሮን ነው እንጂ መርምሮን ቢሆን ማን ይቆም ነበር የሰውን ሀጥያት ከመተረክ እኔ ማን ነኝ በይ እሳን የሚጠይቅ በዙፋኑ ያለው ፈራጅ አምላክ አለ ማን ፈራጅ አደረጋችሁ ማን የሙሴን ወንበር ሰጣችሁ አንድን ጠአት ወደሰው ሲጠቆም አራቱ ወደራስ መሆኑን አትርሺ
@@ZedWolde-i6qሲጀመር ፕራንክ ማለት የውሸት ትምህርት ቤት ማለት ነው
መጀመርያ እንቻ ኣሰትካክይ ኣተሰደብ የሊለ መፅሓፍ ቅዱሰ የሰወ ሃጥያተ መይት ሰይሃን አነ መን ነገ ብለሸ ኣሰብ አንሰ የሰራት መጨረሻው ሰተይ ዋይ እግዚአብሔር ከሃገረች የሰደብ መንፈስ መንፈስ ይጥፈሎን😢
ሄኖክ አባቱን ቁርጥ ይገርማል ከ4 ልጅ በውሀላም ያላችሁ መናበብ እና መግባባት ይደነቃል ደስ የምትሉ ጥንዶች በዚሁ ፀባያችሁ ቀጥሉ እህታችሁ ከUSA
ምን ቃላል ቃላል ትላላችሁ አደኛ ለኛ ትምህርት ነው ሁለተኛ ቆርበው ስላገብ ነው እደዝህ የተጣጣችሁት ዝሙት ለማንኛውም ኦርቶዶክስ አልተፈቀደም መጨረሻውን ሳታዩ አትኮምቱ ምንም አላጠፉም የፍቅር ተምሳሌወች ቃልና አዲስ❤😊
የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ይላል ያገሬሰው ሁሉም ጻድቅ ይመስል. ቃልቃልይላል ፕራኩ የተሰራ በደንብ ታስቦበት ማለትም በባልእና በሚስት መካከል ሚስጢርየሚባልነገር እደለለ. እሱም ለብቻው እሷም ለብቻዋ መወሰን እደሌለባቸው. ለማስተማር. እዲሆን ተብሎነው. ዝምብላችሁ አትዘባርቁ ወንድማችን ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ እኅታችንም መልካም የስራግዜ ይሁንልሽ በሰላም ለሀገር ያብቃኝ የሰርጌን ቀሚስ አሰራሻለሁ ❤❤❤❤❤
ምርጥ ወንድም ነህ ሄኖከ ብዙ አስተምርህናል
ፂዬ ስወድሽ እኮ እውነት ቁጥብ ስርአት ያለሽ የኔ ቆንጆ ። የተመረቀ ቤተሰብ
በመቤቴ እርጋታዋ ንግግሯ ልብ ያላት ሴት ትክክለኛዋ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እና አሥተዋይ ነህ ሚሥትህም እንደዛዉ በርቱ
በርቱ ጎበዞች❤❤❤ ቃል የምትሉ እረፉ እነሱም ስራ ነው የሚሰሩት ተዋቸው።
ፂየ ❤አለባበስሽ እርጋታሽ❤ በጣም ያምራል በርች እሽ❤
በእውነት የቃልዬ ፕራንክ በጣም ነው ያስጠላኝ አስተማሪነውብዬ አላምንም
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሄኒ ምርጥ ወንድም አባት ነክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለው
ዋውው ከናንተ ቡዙ ትምህርት ወሲጃለሁ ፍቅር ❤መተሳሰብ ❤አዲነቲን ብቻ ቡዙ ነገረ❤❤❤❤
ገና ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳላችው ከናንተ መተሣ ሠብን መረዳዳትን ግልፅነትን አይቻለው በርታ እናትና ልጅ ከቤታችው አትጥፋ አይዛችው ሄኒ እና ፂዬ የኔ ደርባባ በርችልን የኔ ቆንጆ
ውነት ነው የሄኖክ አሳብ እገድፈዋለሁ ወላሂ❤❤❤
ሲጀመር ቃል ለትዳራ መልካም ጠንካራ ሴት ነች ሲቀጥል ባለፈው ፕሪንክ ስላረጋት ነው በቃ
እኮ አይ ይኝ ስው 😔🙄
እንደናተ አይነቶች ናችሁ በህይማኖት የምትቀልዱት ነውር ጌቶች ስህተቶችን ሁሉ ችግር የለውም እያላችሁ አሳፋሪ ተግባር እየተደረገ እንደ መልካም እየቆጠርን የጥፋት መንገዶችን የተለማመድንው ምን ችግር አለው እያልን ነው
@@eyerusalem9504 አደኛ video ውን በደንብ እይሁ በትዳራ ቸው ላይ የሚ ባልጉ ትዳራቸውን እደቀልድ የሚያይዮ ባለትዳሮች አሉ ለነሱ ትምህርት ለመሰጠት ነው አንድ መምህር እየተናገረ ነበር በትዳርላይ እደዚ አይነት ነውር አይገባም እያለ እያስተማረ ነበር ሲቀጥል ቃልዬ ለትዳራ ለቤተሰባ እንዲሁም ለሁሉም ሰው መልካም ፀባይ ያላት ናት እንዲሁም ወድሜ አዲስም መልካም ፀባይ ያለው ሰው ነው ለባለትዳሮች መልክት ለማስተላለፍ ነው እናንተ ደም በመጥፍ መንገድ አትውሰዱት
አዎ ብድር ነዉ
ፂ እህቴ ፈጣሪይጠብቅሽ
ቃል ቃል አትበሉ ኮሜታታሮች ላሰዉ ሲሜት አሲቡ ቃልዬ ቢልህ አስታዋይ ናት❤❤❤
ሀይማኖት የማይፈቅድ ስራ እየሰሩ
ለዛ ነዋ በአደባባይ ዝሙት ምታስተምረው
@@Hanantube847 እውነት ነው ❤❤❤
ኤሄ ናገር ላሌላ ሰዉ ትምህርት እዲሆን ናዉ ያታሰራዉ ዳሞ ፕራክ ናዉ
እረወጅ ካድ ዘማሪ ይሄአይጠበቅም
እርጋታሽ ስርአትሽ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ቃል ካንች ትማር
ወንድሜ ተባረክ እውነት ሴቶች /እቤት መዋል እራስ ምታት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤❤ፄዬ በርቺ መልካም የስራ ዘመን ❤❤❤❤😂😂😂
ኧረ እዮባ የቤቱ አክተር ነክ እኮ❤❤❤❤❤
Hi
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ❤❤❤
የተረጋጋች ሚስት ናት ያለችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ፂዬ የኔ ውድ በርችልኝ
ሄኖክ ለሜሰትህ እንኮን ደሰ አለሽ በልልኝ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይሰጣችሁ ያሰባችሁን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ በኞ በኤርትራ ቑንቑ እንቑእ ህጓሰኩም መባልእትኹም ዱካን ሸቑ ይግበረልኩም ከብለኩም ይፈቱ ንፉዘር ንማዘር ሁሉንም ወንድሞችህ ከነሜሰቶችችዉ ይላቕ ሰላምታ አድርሰልኝ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቕን አምቼ አባላለሁ ይብያሳ ልጅ ነኝ ይድሮ ሞንትራሪ ነበር ባይሰበር አሁን አድረሰሻዉ ነዉ ይጠፉዉ
ጺዬ ፊትሽን የጸሀይ መከላከያ ከዛ ፋውንዴሼን እና ፖውደር ተጠቀሚ እነ እቴቴ ከዱባይ እንዲያመጡልሽ ንገሪያቸው ፊትሽ ጎስቆል ስላለብኝ ነው ካጠፍው ይቅርታ❤ ከንፈርሽን ደግሞ ቀይ ተቀቢ
የኔማር በጣም ደስ የምትይኝስ ነገር በእውነት ርጋታሺ ውብ ነሺ በስራሺ ሁሉ እመቤቴ አትለይሺ በስራሺ ትልቅ ደረጃ ደራሰሺ እናያለን🌾
አረ ኮሜንተሮች ምን ሁናችሁ ቃል ቃል የምትሉት ቃልዬ በጣም ብልህ ሴት ናት ❤የወሬ ጥማት አለባችሁ🙄😶
ቃል ጠግባለች ምከሯት ሰዉ በቁርባን አግብቶ እድህ ያለ ፕራንክ ያስጠላል 😢😢😢
ስራቹህ ለብዙ ሰው ትምህርት ነው በርቱልኝ በጣም ነው የምወዳቹሀህ።
ዋው በጣም ደሰ ይላል ሂኒ ዘመንህ ይባረክ ያለህ አክብሮት እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ
ሔኖክ ታምራላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ ከይቅርታጋ ሱሪ መልበስ ብትተይ በምነታችንንም አይፈቅድ ለሤት ሴት የሜሥብላት ቀሚሥ ሥትለብስነው ❤❤❤❤
ማሻአላህ ውዶችየ በረች እኔ ጠካራነኝ ግን ጠካራ ሤት ውሥጤነት በረች ጠካራውን አላህ ይሥጠኝ አላህ ይጠብቃችሁ በረች የመዳም ቅመሞች አለንልሸ ለላይክነ ሸረ
የኔ ቆንጆ ፂ ሁሉም ነገር ይገባሻል በውነት ሄኒ እግዚአብሔር አይለያቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ የልጆች እናት አትመስልም ሁለ ነገርዋ በጣም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ይጠብቃችው እዩባየ የኔ እብድ አንተና አቤላ ካላችው ይደምቃል
ጥሩ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ቃልዬ በጣም ደስ የማይል ፕራንክ ነው
ኢዮባ እረዱን አምጣልን በነትህ
በጣም ደስ ይላል ተሳስቦ እንደዚህ መስራት ለሌላው ተምሳሌት ናችሁ ውዶች ፈጣሪ ሰላም ጤናው ይብዛላችሁ 🙏🙏
እኔ በጣምነበር እማውዳችውቃል ዬ እናአድስየሰራችው ፕርክበጣምያስጠላል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ነፂ ሱቅሽን ለመርቅ ለፋሲካ ይደርሳል እኔ ያንቺ ትቃራኒ ነኝ ምክንያቱም አንቺ ወንድ ልጆች ነው ያሉሽ እኔ ደግሞ ሴት ሶስት ነችው ትባረኩ
ወድምህ ግን ምከረው ቆራቢ ሆኖ ዝሙት መስራት ፕራክ እያሉ ነውር ነው አሳፋሪ ናቸው በጣም ብልግናቸው አሳይተውናል
እግ/ር አሁንም ከዚህ የበለጠ ይርዳቹ በርቱ🎉🎉🎉❤❤❤
የታላቅ ወንድምህ ስርዓት ደስይ ይላል ሁሉም ቤተሰቡምርጥነዉ❤❤❤
እኮ ቃል የምትሉ አታሽቃብጡ
ቃልዬ የወረደ ፕራንክ አስጠላሽኝ እውድሽ ነበር🥹🥹🥹😚😚😚
እናተ ቤተሰቦቸ ሰው በጣም ይወዳቸዳቸሆል ፐራካቸሁ ልክ አቶል ቃል ትመከር እነሱ በቅድስ ቁርባባን ነው እኮ የተጋብት
በጣም እንወዳቹ ኣለን ሄኖክ እና ጺ ኸዚ በተረፈ ብዙህ እንጠብቃቹ ኣለን ኣይዛቹ ❤❤❤🎉
ጎበዝ በርቱ ተባረኩ እንኮን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዮባ ግን መታደልህ ❤❤❤እንዲህ በወድሞችህ መከበብህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይረዳታል በርቺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጎበዝነክ ለሌሎችም ትምህርት ይሆነል
ዋው ደሰ የምትሉ ጥዶች አይለያችሁ ❤❤❤
አዲስ ምን እየሆነ ነው እኔ ኑፁ አይደለሁም ሀጠያተኛ ነኝ 😢 አዲስ ግን እየቆረበ እየዘመረ ለስሙ የእግዚአብሔር አጋልገይ ነኝ ይላል ግን በዚህ በተከበረ ፆም የሚሲሩት ነገር ዝሙት ነው ምን ጥያቄ የለውም ወንድማቸው ነው ሞክሩት የምር ማመን ነው እያቃተኝ ያለው ምን ነክቶታል እንደዚህ ያወረደው 😢😢😢😢
ቃል ቃል የምትሉ የቃልዬን ጦስ ውሰዱ😂😂😂
ፈጣሪ እደዚ የተባረከ ትዳር ስጠኝ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ክብሩን አማኑኤል ይውሰድ
ክብር የለ.ወድም❤❤❤
ተባረክ፡ወንድሜ፡እንኮን ደስ፡አለሽ፡እህቴ፡ሄኒ፡እነቃል፡አሳዝነውነል፡እቅርታ፡ይጠይቁ፡ንገርልን፡እወድአችኃለሁ።❤❤❤
እግዜአብሔር ይባርካችዉ የልጅ ልጅ ያሳያችዉ
እዮባ ከረዱጋር ናልን እረዱ ናፍቃናለች❤❤
Tebarwku heni sereath egatah betaam des yelal…Eyob demo yetenesh teleq neh Antem Tebarek!Tsi anchim betaam tehut nesh becga Egziabher Chemero Yebarkachu!Endeene addis demo behaymanotachu tenkerachu lesegaw demu yabkachu wudoch!Heni Esunm Asebebet!
ረዱዬ ናፈቀችኝ እዮቤ አምጣት እንጂ❤
ቃል ቃል የምትሉ ይሄ እኮ የሄኒ ቤት ነዉ ሰወች
❤❤❤❤❤ banti izaberii bazi balayi zagahun hibizachu wadachaloo hulachu tabaraki hode baxamii arinoo
ምርጦችየ ሠላማችሁ ይብዛ አው እዮባ ና በራስህ ከጓደኛህ ጋር ❤❤❤
ፅ የኔ ቆንጆ በርች ❤️❤️
ፈጣሬ ህልማችሁ እውን ያድርግላችሁ ደስ ስትሉ እኮ 👌
እውነት እነ ቃልዬን ምክራቸው እኳን ከቆረበ ዝብብሎ ስውም እደዚ አይነት ለብር ተብሎ የወረደ ነገር አይስራም እዲውም ስት በእምነቱ ደካማ አለ እነሱ ደሞ ሲጨመሩ አስበው ስለአድ የፈረስች ቤተክርስትያን እርዳታ ቢስሩስ
Befeterachihu yalitemechachihun batayou yshalali yesew kisim atisiberu kali kali alachihuko hoo edetemechachew yinuru hiweti yegili new
Yene konjo betame dese teyalesch tedarachu yebarek lejocachehun yebarekelachew.
ወወወ ሄን ፂን በጣም ደሰለል በርቱ ❤❤❤
ቴጄዬ የመጀመርያ የሀገር ልብስ ለእኔ ስሬልኝ ❤❤❤❤❤
እዩባን ሳየው እሚሰራው ሁሉ ያስቀኛል የተመታህ አድማቂ ነዉ ሁሉን ነገር
ቤጣም ደስ የሚቱሉ ባልና ምስት ናቹ ትዳራቹ ይበረክ
እራጋታያ በአላህ ሰአራት አለት የኔ ቆጅ
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
መልካም ሰራ ይሁንልሽ ፀጊ
❤❤የኔ ልዕልት ፂዬ በርቺልኝ
ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያርጉን
የተለያዩ የሀገር ባህል ልብስ ለማየት በዚህ ሊንክ ተጭነው 👉 t.me/henokdesign ይመልከቱ
ምሰትህ ሰነ ሰዓት አላት ሰወዳቹሁ የእኔ ባለማሀተቦች ቃልን ምከሩት የሰም ሀይማኖታዊ ናት ሰው እየቁረበ በዚህ ሰዓት የዝሙት ፕራክ አይሰራም በጣም ነው ያሰጠላችኝ ማርያምን ??????????🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ሄኖክ: ወንድማችን: ሚስትህ:በጣም: ደስ: የምትል: የምታምር:የተረጋጋች: ዘናጭ: ፍቅር: የሆነች: ናት: አንተል: ለሚስትህ: ያለህ: ክብር: ብቻ: ሳይሆን: በጣም: እንደምትሳሳላት: ያስታውቃል: ጥሩ: ባል: ነህ: እግዚአብሔር: አምላክ: ለዘላለም: በፍቅራችሁ: ይግባ:ልጆቻችሁንም: ይባርክላችሁ::
❤❤❤❤
አረ ቃልየ የምትሉ ልጆች ምን አረገች አሁን ቃል በጣም ለብዙወች አስተማሪ ፕራክ ነዉ ያደረገችሁ አታሽቃብጡ 😏
ኢዮባ ከረዱ ጋር ቪዲዮ ስሩልን ረዱ ተናፍቃለች❤❤
ቃልዬና አድስ በጣም ትልቅ ስህተት ሰርተዋል እንደ ትልቅነትህ ምከራቸዉ ሄኒዬ በተከበረዉ በታላቁ በአብይ ፆም ምን አይነት አፀያፊ ነገር ነዉ እሚያስተላልፉት ይኸንን አሁን ያስተምራል ሊሉ ባልሆነ
Definitely true 👏👏👏👏
ewnti new
ትልቅ ወንድማቹ ስነ ስርአት ያለው የሱ RUclips ማየት ደስ ይለኛል እነ አዲስ ዝንብሎ ነው እይስጠላ መጣ ሁሉ ስራቸው የሚያስጠላ ምከርዋቸው
ባል በዚህደረጃ ስለሚስቱ ሲያወራ እዲለኝነትነው ዋው ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤
ቃልን ምከራት የምትሉ ሰዎች ቅድሚያ ራሳችሁን ምከሩ😒ቃልዬ❤❤❤❤
አወ ይምከራት😏😏
👍👍👍🙏🙏
@@user-ij3hp5xd8m አሽቄ እነሱ ያስተማሩት ስለ ዝሙት ነው ሃበሻ ከትምርቱ ይልቅ አንዷን ነገር መርጣችሁ ታወጣላችሁ ማነሽ አንቺ😏😏😏
ዝም እትያቸውም እነሱ ሲስሩ ክፋት ሌላው ሲስራ ፅርቅ ያስመስላሉ
እኔም እስማመለሁ ❤❤❤
ትክክል ነህ እኔም አላህ የግሌ ስራ እዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ የመዳም ቅመሞች
ወይኔ በማርያም ስታምር እርግት ያለች ቆንጅዬ ልጅ ነች ባለቤትህ የእውነት❤❤❤❤ሁሌም ይደንቀኛል ግን ሆኖክ የትነጋገረው ቃላት ሁሉ በጣም ብስል ናቸው ያስተምራሉ አስተውሎ ለሰማው ሰው❤❤ ለሁሉም ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤❤❤❤
ቃልን ምከራት ምከራት የምትሉ ምን አጠፋች ልጅቷ ማቹርድ ናት ቃልዬ❤❤❤
are mnem alrgchem bzhi derja seaw mtlat htyiat new prnk hulu yderargle klek argo myiet new
ዝም አትያቸውም ምን አጠፋች
ቃልዬን ምከራት የሰራችው ፕራክ በጣም ያስጠላልል ከሷ አይጠበቅም እየቆረቡ እንደዚህ አይነት የወረደ ስራ ፕራክ ብሎ ማስጨነቅ 😢😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ የአሉት ጥንዶች እነሱ ብቻ ነበሩት በሁሉም ነገር ስርየት የነበሩት አሁን ግን የሰው ልጅ ሆኖ የማይሰራ የለም 😢
ተግባለች እኮ ቃል 😏ሃባሻኮ ሲጠገብ እንደዚ ይሆናል 😂
በትክክል 😓
ስጋወ ደሙን መቀለጃ አደረጉት እኮ 😢
ስንት መንፈሳዊ ስራ መስራት ሲገባቸው ለዩቱዩብ ብር ብለው የሚሰሩት ውሸት ትውልድን እንደሚገሉ መች ይገባቸዋል ብላችሁ ነው
ያማችኋልደ ቃል ቃል የምትሉት ባልና ሚስት ሳይመካከሩ ያደረጉት ይመሥላችኋል
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
Betkekel
እኔ ዛሬ ገና ነው ያየኃችሁ ሚስትህን በማመስገንህ ልጆቻችሁን ለማሳደግ የተቀበለቸውን ሀላፊነት በማድነቅ በጣም አመሰግንሀለው ተባረክ ትልቅ ሰው ነን ሰብስክራይብ ዳይሬክት❤❤
ጌታ ትዳራችሁን ይባረክላችዉ 1ኛ ነክ ወንድሜ
ልብ የሚነካ መልእክት ባላ ሜስትን በግዜው ስራ መፍጠሩ በጣም ጠቃሜና ብርታት ነው ትክክል ነሕ ስው ሸክላ ነው አንዱ በሕይወት ባይኖር አንዱ ለልጆቹ ጥሩ ስራ ላይ ከሖነ ለሚወለደው ልጅ አደጋ ላይና ችግር ላይ አይጋለጡም ይሕ የኔ ሕይወት ነው ያሳድግልሽ በሉኝ
የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ይገባሻል በእውነት ሄኒ እግዚአብሔር አይለያቹ🙏❤❤❤
ሄንዬ በጣም ነወ እምወድህ የእዉነት የአባትነት በሀሪ አለህ ሚስትህም መልካም ሴት ናት ተባረኩ❤❤❤
የእናንተን ቤተሰብ በጣም ነበር የምወዳችሁ ነገር ግን ቃል በሰራችው ፕራንክ የተባለው እንደ አንድ ቆራቢ ከሚባል አማኝ እንደዚህ ባታደርግ ጥሩ ነበር ።
ብልህ ባል እንዲህ ሚስቱን ያከብራል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!
ኧረ እዮባ ማትገኝበት ኮ የለም😂❤❤
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
ቃል የምትባል ሴት በጣም አሳፈረኝ አለች እባካችሁ መከሩት ከቁርበ ሰው እንደዚህ አይነት የወረደ ሰራ አይችልም አላውቅም አሁን እች ቁርባለች ይባላል የሰም ሀይማኖት ተሸክምሻል በዚህ ሰዓት ጨራሽ የዝሙት ፕራክ ትሰራለች ድንግል ማርያም ለንስሃ ታበቃሸ አንች አስመሳይ መናፍቃን ነው የመሰልሸኝ ማርያምን ??????
መጀመሪያየሚሰሩት እሰከመጨረሻተከታተይ ገና እኮቪድዮን ይቀጥላል በዛንሳአት መጨረሸዉን አይታችሁ መፍረድነዉ አስተማሪሊሆንይችላሉ ዝምብላችሁ አትቀደዱ
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
በመጀመሪያ እራስን ማየት ነው ምሮን ነው እንጂ መርምሮን ቢሆን ማን ይቆም ነበር የሰውን ሀጥያት ከመተረክ እኔ ማን ነኝ በይ እሳን የሚጠይቅ በዙፋኑ ያለው ፈራጅ አምላክ አለ ማን ፈራጅ አደረጋችሁ ማን የሙሴን ወንበር ሰጣችሁ አንድን ጠአት ወደሰው ሲጠቆም አራቱ ወደራስ መሆኑን አትርሺ
@@ZedWolde-i6qሲጀመር ፕራንክ ማለት የውሸት ትምህርት ቤት ማለት ነው
መጀመርያ እንቻ ኣሰትካክይ ኣተሰደብ የሊለ መፅሓፍ ቅዱሰ የሰወ ሃጥያተ መይት ሰይሃን አነ መን ነገ ብለሸ ኣሰብ አንሰ የሰራት መጨረሻው ሰተይ ዋይ እግዚአብሔር ከሃገረች የሰደብ መንፈስ መንፈስ ይጥፈሎን😢
ሄኖክ አባቱን ቁርጥ ይገርማል
ከ4 ልጅ በውሀላም ያላችሁ መናበብ እና መግባባት ይደነቃል ደስ የምትሉ ጥንዶች በዚሁ ፀባያችሁ ቀጥሉ እህታችሁ ከUSA
ምን ቃላል ቃላል ትላላችሁ አደኛ ለኛ ትምህርት ነው ሁለተኛ ቆርበው ስላገብ ነው እደዝህ የተጣጣችሁት ዝሙት ለማንኛውም ኦርቶዶክስ አልተፈቀደም መጨረሻውን ሳታዩ አትኮምቱ ምንም አላጠፉም የፍቅር ተምሳሌወች ቃልና አዲስ❤😊
የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ይላል ያገሬሰው ሁሉም ጻድቅ ይመስል. ቃልቃልይላል ፕራኩ የተሰራ በደንብ ታስቦበት ማለትም በባልእና በሚስት መካከል ሚስጢርየሚባልነገር እደለለ. እሱም ለብቻው እሷም ለብቻዋ መወሰን እደሌለባቸው. ለማስተማር. እዲሆን ተብሎነው. ዝምብላችሁ አትዘባርቁ
ወንድማችን ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ እኅታችንም መልካም የስራግዜ ይሁንልሽ በሰላም ለሀገር ያብቃኝ የሰርጌን ቀሚስ አሰራሻለሁ ❤❤❤❤❤
ምርጥ ወንድም ነህ ሄኖከ ብዙ አስተምርህናል
ፂዬ ስወድሽ እኮ እውነት ቁጥብ ስርአት ያለሽ የኔ ቆንጆ ። የተመረቀ ቤተሰብ
በመቤቴ እርጋታዋ ንግግሯ ልብ ያላት ሴት ትክክለኛዋ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እና አሥተዋይ ነህ ሚሥትህም እንደዛዉ በርቱ
በርቱ ጎበዞች❤❤❤ ቃል የምትሉ እረፉ እነሱም ስራ ነው የሚሰሩት ተዋቸው።
ፂየ ❤አለባበስሽ እርጋታሽ❤ በጣም ያምራል በርች እሽ❤
በእውነት የቃልዬ ፕራንክ በጣም ነው ያስጠላኝ አስተማሪነውብዬ አላምንም
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሄኒ ምርጥ ወንድም አባት ነክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለው
ዋውው ከናንተ ቡዙ ትምህርት ወሲጃለሁ ፍቅር ❤መተሳሰብ ❤አዲነቲን ብቻ ቡዙ ነገረ❤❤❤❤
ገና ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳላችው ከናንተ መተሣ ሠብን መረዳዳትን
ግልፅነትን አይቻለው በርታ እናትና ልጅ ከቤታችው አትጥፋ አይዛችው ሄኒ እና ፂዬ የኔ ደርባባ በርችልን የኔ ቆንጆ
ውነት ነው የሄኖክ አሳብ እገድፈዋለሁ ወላሂ❤❤❤
ሲጀመር ቃል ለትዳራ መልካም ጠንካራ ሴት ነች ሲቀጥል ባለፈው ፕሪንክ ስላረጋት ነው በቃ
እኮ አይ ይኝ ስው 😔🙄
እንደናተ አይነቶች ናችሁ በህይማኖት የምትቀልዱት ነውር ጌቶች ስህተቶችን ሁሉ ችግር የለውም እያላችሁ አሳፋሪ ተግባር እየተደረገ እንደ መልካም እየቆጠርን የጥፋት መንገዶችን የተለማመድንው ምን ችግር አለው እያልን ነው
@@eyerusalem9504 አደኛ video ውን በደንብ እይሁ በትዳራ ቸው ላይ የሚ ባልጉ ትዳራቸውን እደቀልድ የሚያይዮ ባለትዳሮች አሉ ለነሱ ትምህርት ለመሰጠት ነው አንድ መምህር እየተናገረ ነበር በትዳርላይ እደዚ አይነት ነውር አይገባም እያለ እያስተማረ ነበር ሲቀጥል ቃልዬ ለትዳራ ለቤተሰባ እንዲሁም ለሁሉም ሰው መልካም ፀባይ ያላት ናት እንዲሁም ወድሜ አዲስም መልካም ፀባይ ያለው ሰው ነው ለባለትዳሮች መልክት ለማስተላለፍ ነው እናንተ ደም በመጥፍ መንገድ አትውሰዱት
አዎ ብድር ነዉ
ፂ እህቴ ፈጣሪይጠብቅሽ
ቃል ቃል አትበሉ ኮሜታታሮች ላሰዉ ሲሜት አሲቡ ቃልዬ ቢልህ አስታዋይ ናት❤❤❤
ሀይማኖት የማይፈቅድ ስራ እየሰሩ
ለዛ ነዋ በአደባባይ ዝሙት ምታስተምረው
@@Hanantube847 እውነት ነው ❤❤❤
ኤሄ ናገር ላሌላ ሰዉ ትምህርት እዲሆን ናዉ ያታሰራዉ ዳሞ ፕራክ ናዉ
እረወጅ ካድ ዘማሪ ይሄአይጠበቅም
እርጋታሽ ስርአትሽ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ቃል ካንች ትማር
ወንድሜ ተባረክ እውነት ሴቶች /እቤት መዋል እራስ ምታት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤❤ፄዬ በርቺ መልካም የስራ ዘመን ❤❤❤❤😂😂😂
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
ኧረ እዮባ የቤቱ አክተር ነክ እኮ❤❤❤❤❤
ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያርጉን
የተለያዩ የሀገር ባህል ልብስ ለማየት በዚህ ሊንክ ተጭነው 👉 t.me/henokdesign ይመልከቱ
Hi
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ❤❤❤
የተረጋጋች ሚስት ናት ያለችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ፂዬ የኔ ውድ በርችልኝ
ሄኖክ ለሜሰትህ እንኮን ደሰ አለሽ በልልኝ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይሰጣችሁ ያሰባችሁን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ በኞ በኤርትራ ቑንቑ እንቑእ ህጓሰኩም መባልእትኹም ዱካን ሸቑ ይግበረልኩም ከብለኩም ይፈቱ ንፉዘር ንማዘር ሁሉንም ወንድሞችህ ከነሜሰቶችችዉ ይላቕ ሰላምታ አድርሰልኝ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቕን አምቼ አባላለሁ ይብያሳ ልጅ ነኝ ይድሮ ሞንትራሪ ነበር ባይሰበር አሁን አድረሰሻዉ ነዉ ይጠፉዉ
ጺዬ ፊትሽን የጸሀይ መከላከያ ከዛ ፋውንዴሼን እና ፖውደር ተጠቀሚ እነ እቴቴ ከዱባይ እንዲያመጡልሽ ንገሪያቸው ፊትሽ ጎስቆል ስላለብኝ ነው ካጠፍው ይቅርታ❤ ከንፈርሽን ደግሞ ቀይ ተቀቢ
የኔማር በጣም ደስ የምትይኝስ ነገር በእውነት ርጋታሺ ውብ ነሺ በስራሺ ሁሉ እመቤቴ አትለይሺ በስራሺ ትልቅ ደረጃ ደራሰሺ እናያለን🌾
አረ ኮሜንተሮች ምን ሁናችሁ ቃል ቃል የምትሉት ቃልዬ በጣም ብልህ ሴት ናት ❤
የወሬ ጥማት አለባችሁ🙄😶
ቃል ጠግባለች ምከሯት ሰዉ በቁርባን አግብቶ እድህ ያለ ፕራንክ ያስጠላል 😢😢😢
ስራቹህ ለብዙ ሰው ትምህርት ነው በርቱልኝ በጣም ነው የምወዳቹሀህ።
ዋው በጣም ደሰ ይላል ሂኒ ዘመንህ ይባረክ ያለህ አክብሮት እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ
ሔኖክ ታምራላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ ከይቅርታጋ ሱሪ መልበስ ብትተይ በምነታችንንም አይፈቅድ ለሤት ሴት የሜሥብላት ቀሚሥ ሥትለብስነው ❤❤❤❤
ማሻአላህ ውዶችየ በረች እኔ ጠካራነኝ ግን ጠካራ ሤት ውሥጤነት በረች ጠካራውን አላህ ይሥጠኝ አላህ ይጠብቃችሁ በረች የመዳም ቅመሞች አለንልሸ ለላይክነ ሸረ
የኔ ቆንጆ ፂ ሁሉም ነገር ይገባሻል በውነት ሄኒ እግዚአብሔር አይለያቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ የልጆች እናት አትመስልም ሁለ ነገርዋ በጣም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ይጠብቃችው እዩባየ የኔ እብድ አንተና አቤላ ካላችው ይደምቃል
ጥሩ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ቃልዬ በጣም ደስ የማይል ፕራንክ ነው
ኢዮባ እረዱን አምጣልን በነትህ
በጣም ደስ ይላል ተሳስቦ እንደዚህ መስራት ለሌላው ተምሳሌት ናችሁ ውዶች ፈጣሪ ሰላም ጤናው ይብዛላችሁ 🙏🙏
እኔ በጣምነበር እማውዳችው
ቃል ዬ እናአድስ
የሰራችው ፕርክ
በጣምያስጠላል