የኤልፎራ ዶሮና የአንጀት ካንሰር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 123

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s 2 месяца назад +21

    አዎ እየተማርንበት ነው እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 месяца назад +1

      ❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 2 месяца назад +12

    በጣም ኣስተማሪ ነው እህታችን ቀጥይበት

  • @Seridheneitaba
    @Seridheneitaba 2 месяца назад +3

    አው በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው እህታችን። በርችልን ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 2 месяца назад +7

    እህቴ እየተማርኩበት ነው ቀጥይበት በርቺ የአምላክ እናት ከልጇ አማልዳ መጨረሻሽን ታሳምር

  • @Mahi-fu3br
    @Mahi-fu3br 2 месяца назад +9

    አዎ እህታችን አስተማሪ program ነው በርቺ

  • @MedhanitAsfaw-c6s
    @MedhanitAsfaw-c6s 2 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏
    እህታችን ሀና write in comment section ባልሽው መሠረት ኘሮግራሙ በጣም አስተማሪ ነው እና scientific fact based ስለሆነም ብቻ ሳይሆን በእምነት ከሰማነው በጣም አስተማሪ ነው ስለ ሰንበተ ክርስቲያን እኔም መማር እፈልጋለሁ እና በዚህ ክረምት እምነትን ለማጠንከር የሚረዱ መፃህፍትን ጠቁሚን እንወድሻለን በርቺ

  • @የEthiopia
    @የEthiopia 2 месяца назад +7

    በደንብ እየተማርንበት ነው:: በርቺ ሀንዬ🙏🏾

  • @Beteymak
    @Beteymak 2 месяца назад +1

    በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምረው❤❤

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 2 месяца назад +1

    KIDUS EGZEABHER YETBKEN YEBARKEN YESEWEREN BERCHI !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Aka_editzz07
    @Aka_editzz07 2 месяца назад +1

    ግሩም ነው ውድ እህታችን በርቺ ❤

  • @seraye9862
    @seraye9862 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማለን !ሃንቾ ስለ እጮኝነት ጊዜ መደረግ ስለሚገባቸው ዝግጅቶች ብትሰሪልን!

  • @user-or5zp4ve1o
    @user-or5zp4ve1o Месяц назад

    ከቧንቧ የሚቀዳ ውሃ ችግር የለውም እቤት ውስጥ ከሆነ ሃንየ ግን ውሃ ለመቅዳት ረጅም መንገድ መሔድ የለብንም ደግሞ ብዙ ሰው ቅዳሜ አያከብርም የልብስ ማጠብያ ቀን ናት ቅዳሜ እንደ እሁድ መከበር አለባት ቀዳማይት ሰንበት ናት ቅዳሜ የአቅማችንን እንሞክር ልቦና ይስጠን

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 2 месяца назад +1

    ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  2 месяца назад

      እመአምላክ ታስብህ ወንድሜ እኛንም አሰወበን።

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 месяца назад +1

    በጣም አስተማሪ ናቸው ሀንዬ ተባረኪ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +2

    በርቺ እህታችን ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው

  • @user-vi9nt9xw1x
    @user-vi9nt9xw1x 2 месяца назад +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏 አዎ እየተማርንበት ነዉ እህታችን በርች

  • @ew5374
    @ew5374 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይ ጨምርልሽ በጣም አስተማሪ ነው::

  • @chalachewayalew-xk1ex
    @chalachewayalew-xk1ex 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @Saba-sw5zf
    @Saba-sw5zf 2 месяца назад +2

    Thanks ,keep up z good work,GOD bless u

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ እህት አወ በርቺልን❤

  • @user-cm4ny6xo1q
    @user-cm4ny6xo1q 2 месяца назад +3

    ሰንበትን ማሳልፈው ጸበል በመጠጣት ። ስለ ዶሮ ደግሞ ትክክል ነው ለምን በኬሚካል ነው በፍጥነት ያድጋሉ ያኬሚካል ደግሞ ቀጥታ ወደ ሰውነታችን የሚሰራጭው በተለይ አንቺ አሜሪካ ስለ ኖርሽ ታቂያለሽ ብዬ ገብምታለው አሜሪካ ላይ ዶሮ በ15 ቀን ነው ለመብል የሚደርሰው እጅግ በጣም ጉዳት አለው ።እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ጉልበት ይሁንልሽ

  • @desuman5575
    @desuman5575 2 месяца назад

    በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @anguachdemse3246
    @anguachdemse3246 2 месяца назад

    ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቪድወችሽ አስተማሪ ናቸው ስለ ሰንበት ቀንዲል ሚዲያ አብራርተውታል ተመልከችው

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 2 месяца назад

    እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን የምን ቀዉሶች ናቸው ደግሞ የቤ/ክ ጥላ ይዘው የሚጨፍሩት ደግሞ በእነሱ ቤት አዲስ ነገር ማምጣታቸው ነው ይገርማል

  • @face5019
    @face5019 2 месяца назад

    ሰንበት አከባበር እንዴት እንደሆነ ተፅፏል ተቀምጦልናል እኮ መፅሃፈ ኩፋሌ ምዕራፍ 3 እና ምዕራፍ 34 ሙሉውን ማንበብ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 месяца назад +1

    ኣምላኽ ይባርኽኪ ጽብቕተይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 2 месяца назад +1

    እግዜር ይቅር ይበልህ ወነደማችን አንድ ቦታ በአጋጣሚ አይተህ ይሆናል ይህ ንግግርህ ለኛም በከንቱ በሰው ከመፍረድ አፋችንን እንድንሰበሰብ ያስተምረናል ያንተ ንግግር አሜሪካ ጡታቸውን ከፍተው ነዉ የሚቆርቡት ያልከዉ አስተውለን ብንናገር ጥሩ ነው ለምንናገራት ሁሉ ሀላፊነት እንዳለብን እናስተዉል የሆነ ቦታ ልታይ ትችላለህ ወይ ጉድ አሜሪካ ያለው ሰዉ በቃ አርዮስ ነዉ ፈጣሪ ለሱም ነፍሱን አሳልፎ አልሰጠማ ፈጣሪ የለውማ ፈጣሪ በሚያውቀው ኑሮዉን እንዴት ሆኖ እንደሚኖር አንድ አምላክ ነው የሚያውቀው እንደ አንተ በሰራተኛ ተንቀባሮ እየተመገበ ቤቱ እየተጸዳ ቱር ብሎ ቱር ተደርጎ በሰራተኛ የታጠበ ልብስ እየለበሰእ ቆሞ በሰው ላይ እየፈረደ ለመኖር ቀርቶ ከልጆቹ ጊዜ እነኳን ገብቶ ትንሽ ደቂቃ ለማሳለፍ ጊዜ የለውም በቂ የእንቅልፍ ሰአት ባይኖረዉም እንኳን እገሩን የሚያሳርፈው ከእንቅልፎ ቀንሶ ያገኛት ባገኛት ክፍተት ለማረፍ ቢፈልግ ልጆቹ በብቸኝነት እነዳይጎዱ መጫወቻ ቦታ ወስዶ እነሱን ዘና ሲያደረግ አግረመንገዱን ነውእረፍቱም በዘዴ ነው ውስጡን ለቄስ አንደሚሉ ድካሙን እና ኑሮውን እንዴት ብሎ እንደሚመራ እግዜር ብቻ ነው የሚያውቀው ገነ አንደፈለገ ሆኖ ቢያመጣም ዘመዱን ሲረዳ ክፍተት ሲምላ በእሱ ደስታ እና ጽኔት የሀመሆነዉ ጽናቱ መጎዳቱን አይቆጥረውም ሰርቶ በመግባቱ ተደሰቶ አምላኩን አመስግኖ ደስተኛ ቢሆንም ባይሆንም ፊቱ አንደበራ ተጽናንቶ የሚኖር አንድ ቀን አገሬ ገብቼ እኖራለሁ አልፎልኝ እኖራለሁ እያለ በፍጹም ተስፋ ተስፋ አያደረገ የሚኖር ህዝብ ነዉ በአሜሪካ የሚኖረው ህዝብ ደግሞ ሁሌ በአብዛኛው ቃለ እግዚአብሔርን እያስተላለፍክ ነው ወይስ በሰዉ መፍረድ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 месяца назад +1

    ጌታ ሰንበት የሚለው ቅዳሜን ነው ለምን ከአሰርቱ ቃላት አንድ ሰባትን ቅዳሜን አክብሩ ያላከበረ ይሙት ነው የሚለው

  • @SenaitYohennes
    @SenaitYohennes 22 дня назад

    Egziabher yabertash

  • @hit2579
    @hit2579 2 месяца назад +1

    I like the messages you pick. they are life changing.
    They are life changing as they bring question on our life. that is the starting point for change. But, I'm worried about your plan on the scientific explanation of fasting that might overshadow its religious significance. Highlighting the bodily benefits could lead people to fast until 3 pm, neglecting the deeper spiritual purpose. Fasting is a cornerstone of our religious practices, and thinking on scientific benefits could diminish its sacred meaning. It's not about physical benefits, but about strengthening the soul. If someone starts fasting only for health reasons (up to 3 pm) because of your message, they might lose sight of the true purpose. Therefore, I encourage you to focus on the religious power of fasting and inspire your audience to connect with their faith through this practice.
    Fasting without prayer and worship is incomplete. May be explaining this gives a good message for those who are fasting for the sake of body benefit. I think that should be your focus message next time.

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 месяца назад

    ልዮ ህታችን ጀግና ነሽ በእዉቀት በሁሉ ቃለ ሄወት ያሰማልን እኔ ልጅ ነኝ ግን ያች እዉቀት የለኝም ለካ ሀገራችን ሜመሮት ያች አይነት ታናሾች ናቸዉ የሀገር ባለዉለታ ነሽ ዴብሎስ ያች ቤድዮ በማየቱ ይቃጠላል በርች ሰዉ አለሙ ቤገዛ ምን ይጠቅመዋል ነፍሶ ካላገኘ የምትይዉ ጥቅስሽ ብርቱ ሰልፍ አድርጎኛል
    ከመናገር አልፎ ሄወቱ ዉስጥ ጠልቀሽ ጣሙን ስለምታክፍይን ታናሽ ባሪ የምትሆኝ እህቴ አድናቆ አይገባሽም ድንግል ማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም የመረጠችሽን አመሠግናታለዉ አትጥፌ ከአንች ታናናሾች ብቻ ሳሆን ታላቆችም ከአንች ብዙ ይማራሉ ይለወጣሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ የሜልሽ በፀሎት እናቱ እየጠየቅሽ መንፈስ ሁሉ መርምሮ ስለሜል እዉነት ካንተ ብለሽ

  • @abyssinia2112
    @abyssinia2112 2 месяца назад

    You're truly encouraging us, Christian young women, to follow our church and to actually put the work in our faith, keep up the posts

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 2 месяца назад +3

    ሀኒ አንችን ሳይሽ ተስፋዬ ይለመልማል❤❤❤

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @yeablij567
    @yeablij567 2 месяца назад

    ተባረኪ🙏

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 2 месяца назад

    tanks tebarki Beselotshe asbghi Endche hager megbat Eyasbeku new ❤

    • @Elfiza22
      @Elfiza22 2 месяца назад

      Enem eyasebku new egzabher yirdan

  • @frefeke-vm4tx
    @frefeke-vm4tx 2 месяца назад

    በጣም አስተማሪ ናቸው ።። ተባረኪ አገልግሎትሽን ይባርከው

  • @user-nv7ix7uh4u
    @user-nv7ix7uh4u 2 месяца назад

    በርቺልን

  • @jerusalemtesfaya8088
    @jerusalemtesfaya8088 2 месяца назад

    You are the most lucky person, you made the right decision. Please pray for me may God give me mercy and guide me the right way.

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 2 месяца назад +2

    አዎ በርቺ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o 2 месяца назад

    በጣም እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c 2 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 2 месяца назад

    አው ውዴ አስተማሪነው በርቺ እህታችንየማይረሳ አምላክ ያስብሽ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 месяца назад

      ደምሬኝ እህታለሜ❤

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት 2 месяца назад

      @@-againyoutube5771 ልጆቹን የማይረሳ የማይዘነጋ ለሰከንድ ሽርፍራፊእንካን ከእይታው የማያወጣን አምላክ ያስብሽ ባለሽበት ይጠብቅሽ ብርታት ይሁንሽ እህት አለም

  • @hit2579
    @hit2579 2 месяца назад

    ኣስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube 2 месяца назад

    አዉ በጣም አስተማሪ ነዉ በርቺ እህት

  • @LemlemAbrham-iz9lk
    @LemlemAbrham-iz9lk 2 месяца назад

    Egziabher yibarkish hanicho ye yikirtaw tarik des yilal

  • @SamuelMekonnen-qx2rq
    @SamuelMekonnen-qx2rq 2 месяца назад

    I like all your discussion

  • @lemlembirhan2248
    @lemlembirhan2248 2 месяца назад +1

    awe haniye betam new emiyasitemirut

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 месяца назад

    እህቴ ሀና እንቁላል ኢትዮጵያ ውስጥ ያየሁት ፀሐይ ላይ ሱቅ ውስጥ ደጃፍላይ ነው የሚቀመጠው እና እንዴት እንደማይበላሽ ይገርመኛል እሱን እስቲ ቸክ አድርጊው ግማቱስ የተበሸ አይመስለውም መሰለኝ

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 2 месяца назад

    እህት ተባረኪ

  • @user-tc4bs8hw2g
    @user-tc4bs8hw2g 2 месяца назад +1

    Hana bravo

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 месяца назад

    ሀኒየ አንቺላይ የሚታየዉ ሰላም ይጋባል

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e 2 месяца назад

    የኔ ቆንጆ በርቺ ማነው እድለኛ አንችን ያገባ ❤ መልካም ትዳር ይሁንልሽ

  • @freya483
    @freya483 2 месяца назад

    ጎበዝ ነሽ በርቺ እመቤቴ ማርያም እሷ ታበርታሽ።❤

  • @yonasgebrkirstos1941
    @yonasgebrkirstos1941 2 месяца назад

    berchi anchi becha

  • @frehiwotgenta7399
    @frehiwotgenta7399 2 месяца назад

    berchi astemari program nw

  • @kefasemeon
    @kefasemeon 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 2 месяца назад +1

    As always let's start with a like 😊

  • @EtsubAddis-tg8hw
    @EtsubAddis-tg8hw 2 месяца назад

    betam yeewunet egizer yakibirilin

  • @hanaliben2031
    @hanaliben2031 2 месяца назад

    Eytmarkubet nw ehetey,,,Egzyabher yestelge

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 месяца назад

    ጋሼ ዑሁድና ሰንበት ለዩ መጅመርያ?🤔🙄😀

  • @Ayinad
    @Ayinad 2 месяца назад

    በዚው ስሪልን ሐኒዬ ምን እንደምትጠቀሚ

  • @zelalemtesfaye374
    @zelalemtesfaye374 2 месяца назад

    Enameseginalen

  • @athenastv1557
    @athenastv1557 2 месяца назад

    look at the happy side of life...
    of course we will know it all (as much as we can know it) but maybe it would be more beneficial to act towards the aspects of life that we want, rather than react to those aspects of life that we don't like..action and not reaction maybe..it's like you are a director and producer of a movie..what topic will you choose for the movie you will think, create and announce? what theme will your thinking and action have?

  • @segenGidey
    @segenGidey 2 месяца назад

    Eyetemarnbet new beteleye demo lehywet yemihonenn tmrt lay btatokri

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 2 месяца назад

    ሐና እባክሽን በተፈጥሮ ባደለችን በእርድ በነጭሽንኩርት በመጥበሻ ቅጠል ብመሳሰሉት ኢንዲጠቀሙ ምክር ስጭልኝ።

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl 2 месяца назад

    እናቴ ሀና እወድሻለሁ

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💚💛❤💚💛❤

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 месяца назад

    በአመት ውስጥ ስንቴ ተበልቶ ነው ዶሮ በሽታ የሚያመጣ ያው ለበአል አይደል የሚበላው :: ሳይንሱን ለባለ ሳይንሱ ተይው!!!

  • @FunnyBackpacker-zd3gw
    @FunnyBackpacker-zd3gw 2 месяца назад

    እናመሰግናል

  • @SelamawitYemiru
    @SelamawitYemiru 2 месяца назад

    Astemari new berchi

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 2 месяца назад

    ሰላም እህቴ the videos on alopecia hair issues the Barbara speech is altered AI voice it is not her. She do not say Botana oil but rather coconut oil. Please find the original video where she says coconut oil. She never said Botana oil.

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethaniatesfu6733
    @bethaniatesfu6733 2 месяца назад

  • @saronbiresaw6474
    @saronbiresaw6474 Месяц назад

    ኢትዮ እስራኤላዊያን እኮ አብደዋል

  • @TechTrendsToday376
    @TechTrendsToday376 2 месяца назад

    I am a chicken farmer, what you are saying is not true. Please provide evidence to support your claim.

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  2 месяца назад

      Which part dear, that this chickens causes many diseases or they get ready in such a small amount of time?

    • @TechTrendsToday376
      @TechTrendsToday376 2 месяца назад

      @HannaZeEthiopia, please provide evidence that this chicken causes any disease.

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 2 месяца назад

      may be the place where you work may not do that but there are some farmer do that to make the chickens grow fat. Some farmers sell organics chickens like yours. Why do you thinks turkeys are so big? And why do you think people gain weight so fast and hard to loss weight?

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 2 месяца назад

    በአሚሪካ ያለ ወጥቶ እየኖረ ያለ ሰው ሁሉ አርዮስ ነው በአንተ ፊት ወነድም ነጭ ልብስ መጀመሪያ ልበን ማንጻት አይሻልም

  • @athenastv1557
    @athenastv1557 2 месяца назад

    Persuasion
    of the Word
    Holy step and temple
    Euripides
    en.m.wikipedia.org/wiki/Euripides