Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እህታችን ቃለሕይወት የሰማልን !!!እንኳን ለደብረታቦር አደረሰሽ !!!
ወይኔ ታድለሽ እህቴ እመብርሃን ትጠብቅሽ ውዴ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ሴት እኔም እንዳንቺ ታድርገኝ ልቤን ትመልሰው እመቤቴ
ኦኦኦኦኦ የኔ አባቴ ቀሲስ ይግዛዉ ከእግዚአብሔር በታች ያሉኝ አባቴ ናቸዉ !
የኔ እናት በርችልኝ የእውነት እግዚዓብሔር እስከመጨረሻው ያፅናሽ!!በፀሎትሽ አስቢኝ እስኪ እኔንም ለቤቱ ያብቃኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀኒ
እንደው ከተቻለ መንፈሳዊ አስተማሪዎችም ሆኑ እኛ መፅሐፍ ቅዱስን በስልካችን ላይ ሳይሆን መፅሓፉን ይዘን ነው ማንበብና ማስተማር ያለብን እንጂ በስልካችን ውስጥ ስንት አይነት እርኩሰት ተጭኖበታል::
በዕውነት ምልከታዎ ደግ ነው። ሁኖም ኹሉም ነገር የሚኾነው እንደ ዘመኑ ኹኔታ ነው። በመጀመሪያ ትምህርት በቃል ነበረ፣ ኋላ በብራ ተጻፈ፣ ቀጥሎም ወረቀት ስለ ተፈበረከ በወረቀት ተጻፈ፣ ታተመ። አሁን ደግሞ ምጡቅ አዕምሮ ባላቸው ሰዎች አማካይነት የረቀቀ ቴክኖሎጂ ስለተገኘ መጽሐፎች እንዲህ በቀላሉ በየሞባይላችን ያለ ገደብ ሊያዝ (ሊገኝ) ችሏል። ያም የሆነው አንዱ መጽሐፍ ከሌሎች መጽሐፎች እና ሌሎች ነገሮች ጋር ሳይደባለቅ ነው። ይህም ብቻ ሳይሆን በብዙ አሳማኝ ምክንያቶች የተነሣ የወረቀት ፋብሪካዎች እንደሚዘጉ ስለኾነ ከአሁኑ ማወቅና መዘጋጀት ግድ ይላልና በአግባቡ ማሰብ የተገባ ይሆናል። ድሮ የጌታ እራት ወይም ለቁርባን ዝግጅት የሚኾነውን ንጹሕ ስንዴ ትፈጪ የነበረቺው የተመረጠች አቃቢት ነበረች። አሁን ግን ኑሮን ለማቅለል ልዩ ልዩ መሣሪዎችን ለመገልገል ዕድሉ ስላለ በሞተር ወፍጮ የተፈጨውን ንጹሕ ስንዴ ከመጠቀም የተሻለ አማራጭ የለንምና የግድ እንደ ቀድሞው በሴቶች ክንድ በድንጋይ ይፈጭ ልንል አንችልም። እንደ አለመታደል ሁኖ አብዝሃው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ ቴክኖሎጂና አጠቃቀሙ ያለው ግንዛቤ በእጅጉ አሳዛኝ ነው። ይኼ ደግሞ ለሥጋም ለነፍስም የማይጠቅም ነው።
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የንሰሃ ልቦናን ይስጠን
Amen Amen Amen
ቃለሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን በፀሎት አስቢኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀንዬ እግዚአብሔር አምላክ የሁላቺንንም መጨረሻቺንን ያሳምርልን❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን ሀኒ
ቅድስት ድንግል ውድስት እመብርሀን ንፅህይተ ንፁሃን ፍፃሜዉን ያሳምርልሽ ! እግዚአብሔር ይስጥልን
ክብረት ይስጥልኝ በርችልኝ የኔ እህቴ
በርቺ እሄታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
ሀኒዬ የት ጠፋሽ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም እንዳንቺ በቤቱ ያበርታን አንቺንም በርቺ
ቃለህይወት ያስማልን
ሃና ጎበዟ በርችልን
ያው ቅዱስ ቃሉ የሚነግረን "ብዙዎች በሰፊው መንገድ(በሃጢአት) እንደሚሄዱ አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንቅጩን ነግሮናል።
ሀንዬ በርቺ❤❤❤❤❤
በርቺልን
ፈጣሪ አንቺን የመለሰ እኛንም ከዚህአለምከንቱ ይመልሰን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ሃንዬ❤❤❤❤❤❤❤
እንደ እኔ አጥያት ያለበት ሰው የለም ብዙ ጊዜ ንሰሐ ገብቻለሁ ተመልሼ በአጥያት ገብቼ ወጣለው ግን አሁን ንሰሐ እንዴት ልግባ የልጅነት ሐጥያቴ የአሁን አጥያቴ ፊቴ ድቅን እያለ ተቸገርኩ ሁሉ ነገር ትቻለሁ አሁን ጥሩ ንሰሐ አባት ባገኝ እና ንሰሐዬ ጨርሼ ሰጋ ደሙን መቀበል እፈልጋለው እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ በማርያም ግራ ግብት ብሎኛል አጥያቴ ሰላም እየሰጠኝ አይደለም
በአቅራቢያዎ ካለው ደብር ሄደው ሰንበት ተማሪ ወይ የሰበካ ጉባኤ አገልጋይ አኝተው የንስሃ አባት እንዲጠቁሞ ጠይቁ። ይህ ያልኮት ለማግኘት መንገዱን ቀለል እንዲልልዎ የፈለጉ ስለመሰለኝ ነው።
ከልጅነት ጀምሮ የተሠራውን ሐጢያትን በሊስት መፃፍና የንሰሃ አባት ጋር ሲሄዱ ከዛ እያዩ መናገር ጥሩ ነው። እኔ ተጠቅሜበታለሁ።
EGZIABHER Ybarkish
Egziabher agelglotshn aylewtbsh memhrochachin kale hiwot yasemaln
Kale hiwot yasemaln le niseha mot yabkan
እናመሰግናለን❤❤❤
ግሩም ነው
Egziabher yistlign.
Betam dess Yemil Temerte new❤❤❤
egzbiher yesateln wude tsegawun yabazalshi be ewunet 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
እኔ እንግሊዝ አገር ነው የምኖረው። ቡኒ እና ነጭ ዳቦ ይገርመኛል ። ቡኒው ለብዙ ጊዜ ይቆያል expired ከሆነ በኃላ እንኳን ይቆያል። ።ነጩ ግን ትንሽ ከቆየ አረንጓዴ እየሆነ ጥጥ የመሰለ ነገር ያወጣል።
ሀኒ በህፃኗ ዙሪየሸ ድምፅ አትሆኝምን አንችን አይመለከትምን? ነዉ አልሰማሽምን ዉስጣችን አዝኗል። በዛ ላይ እናት አይደለሽ
❤❤❤❤አሜን፫
የጠመጠሙት አባት ድምጻቸውም መልካቸውም ዳንኤል ክብረት የመሰሉኝ ለኔብቻይሆን?
አንቺ ንሰሀ ገብተሻል ?? በአመት ስንቴ ንሰሀ መግባት ይቻላል??
HANA❤
እንግሊዝኛ ባትቀላቅዪ መልካም ነው።ጥርት ያለ አማርኛ ብቻ
አስተያየት መሥጠት ምንድነው ክፋቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Hi, Hanna Zethiopia. please, whenever you have time, can you check for me what dingil mariyam mekent( st.mary belt) in amharic or Geez called. Please ❤
ሜሎን
@user-zd3uk7mz5d Hi, thank you so much. Is it in amharic or Geez language?Or can you give me a source.
❤❤❤❤❤❤
❤🎉👍🙏💕
betselotachku asbugn/gni
Thanks for the words of Jesus Christ the Son of God the Father
አንቺ ልጅ ግን ግርም ትይኛለሽ እስኪ አንዱን ያንቺን ዩቱብ መለስ ብለሽ እይው አንድ ነገር መናገር ጀምረሽ አትጨርሽውም ነው ወይስ ከኔ ነው እስኪ የሷን ቪድዮ የምትከታተሉ መልሱልኝ አደራ
ብዙ ማውራት አትወድም ቁምነገሩን ብቻ ቁጥብ ናት❤
እንዴት እንድትጨርሰው ፈልገክ ነው? ለምሳሌ እዚ ጋር ብለህ አሳይ እስኪ, ለኔ አልታየኝም
ተንትነው የሚያስተምሩንን መንፈሳዊ መምህራኖች ትጋብዘናለች ገብቶ ማዳመጥ የኛ ፈንታ ነው ሌላው መንፈሳዊ መጽሃፎችን ትጋብዘናለች ምን ታድርግ???🤔
ልቦና ይስጥህ።
😊🕊️☦️🤍
እህታችን ቃለሕይወት የሰማልን !!!
እንኳን ለደብረታቦር አደረሰሽ !!!

እንግሊዝኛ ባትቀላቅዪ መልካም ነው።
ጥርት ያለ አማርኛ ብቻ
አስተያየት መሥጠት ምንድነው ክፋቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Hi, Hanna Zethiopia. please, whenever you have time, can you check for me what dingil mariyam mekent( st.mary belt) in amharic or Geez called. Please ❤
ሜሎን
@user-zd3uk7mz5d Hi, thank you so much. Is it in amharic or Geez language?
Or can you give me a source.