ነብይ አይደለም አምላክ ነው::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 114

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ሀና እግዚአብሔር ያክብርል ስለመረጃዉ በርችልንስለስደተኞችም በፀሎት አስቢን አሳስቢን ለአባቶች

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 3 месяца назад +1

    አምላከ ተክልዬ ምስጋና ይድረሰው

  • @Eritreans91.
    @Eritreans91. 9 месяцев назад +4

    አቡነ ተክሌ ኣሳዳጊያችን፡ በጣም በጣም የምንተማመንባቸው ኣማላጃችን። ድጋሚ ደብረሊባኖስ ገዳም ለመጎብኘት ያብቃኝ። 🇪🇷❤🇪🇹.

  • @Z-Maryam-y9v
    @Z-Maryam-y9v 8 месяцев назад +1

    በእውነቱ ለተዋህዶ ልጆች አስተማሪ ነሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ የቅዱሳን አማላጅነት የእመቤታችን ፍቅር አይለይሽ ይህ ጸሎታችን ነው እህታችን

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 9 месяцев назад +2

    እኔም አቡዬ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በእለተ ቀናቸዉ እኔን ኤሌትሪክ ይዞኝ አድኖኛል እህቴን እስትዋና/ጋዝ ፈንድቶባት ልብሶ ምሉ በሙሉ ከፊለፊት ተቃጥሎ እርሶን ግን ምንም አልነካት😢በቸርነቱ
    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ በቅዱሳን ላይ አድሮ ድንቅን ለሚያደርግ

  • @frehiwetgebretsadik2186
    @frehiwetgebretsadik2186 9 месяцев назад +1

    Amen enat amen beselotachu asebun🤲🤲😭😭😭😭🇨🇬

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 9 месяцев назад +2

    ሶል በጣም ልብ የሚነካ እውነተኛና ወቅታዊ ንግግር ነው ያደረገው

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 9 месяцев назад +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ

  • @crosspowertransportationin2288
    @crosspowertransportationin2288 9 месяцев назад +1

    you are really gennius and have great understanding
    egzeabher yazilkish

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ አለን አሜን አሜን አሜን ይርዳን

  • @Kush-Media
    @Kush-Media 9 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ምህረቱ ድንቅ ነው
    ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክልን

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 9 месяцев назад +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤️ ❤️ ❤️ God blessing you 🙏🙏🙏 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Месяц назад

    ደስ ሚለው ኦርቶዶክስ መቸም! ፍፁም! አትፈርስም💪💪💪!!! b/c ኦርቶዶክስ አምላክ በደሙ የገነባት ናትናናናናናናናና
    ሀኒቾዬ ማሬ እመ_ብዙሀን ትጠብቅሽ እህቴ❤❤❤

  • @GirmaSamuel-f7e
    @GirmaSamuel-f7e 9 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም እንኳን አደረሰሸ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰሸ እንዲሁም ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ እህቴ እባክሸ የንሰሐ አባት ፈልጌ ነበር የምትችኝ ከሆነ አባት እንድታገናኝኝ ነው እባክሸ ።🙏🙏🙏

  • @moges0716
    @moges0716 9 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ሥራ ነው።

  • @moges0716
    @moges0716 9 месяцев назад +3

    አሜን🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 9 месяцев назад +1

    ሐኒቾ እንኳን ደኽና መጣሽ🎉

  • @Freweiniabera
    @Freweiniabera 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 9 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀንዬ!!!

  • @useritel
    @useritel 9 месяцев назад

    ቃለህይወትያሰማልንእህታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 5 месяцев назад

    Thanks very much sister hanna information

  • @GebreMariyam
    @GebreMariyam 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኅታችን በርች ጥሩ አገልግሎት ነው ።

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 9 месяцев назад

    Kale hiwet yasemlin wed Ehatechn

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 9 месяцев назад +1

    ቃለህይወትን ይሰማልን እህታችን ... 💚💛❤🙏

  • @AaAa-fl9zx
    @AaAa-fl9zx 9 месяцев назад

    አሜን

  • @AaAa-fl9zx
    @AaAa-fl9zx 9 месяцев назад

    ❤💛💚💒ሰላም❤💛💚🙏

  • @kbromgebreyohans301
    @kbromgebreyohans301 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    God bless you sister hanna

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 9 месяцев назад

    ወንድም አለም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Mele123-w4n
    @Mele123-w4n 9 месяцев назад

    በርቺ እህታችን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Месяц назад

    እሰይ ተክልዬ እንኳን ደረሡልህ❤❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 9 месяцев назад +1

    #እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🤲💚💛❤

  • @nardosberekettesfagebriel1211
    @nardosberekettesfagebriel1211 9 месяцев назад

    ሃንየ የኔ ቆንጆ ኦርቶዶክሳዊት ኣሰይ ድግሜ በማየቴ ደስ ብሎኛል ክርኣታችን ነሽ ❤❤❤❤❤ ኣምላክ ብጸጋዉ ይጠብቅሽ

  • @Derexmedia
    @Derexmedia 9 месяцев назад

    Amen berchi

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    Bless you sister hanna ❤️

  • @Selameta123
    @Selameta123 9 месяцев назад +2

    I love your contents ! Keep it up! I live in USA but I plan to move back to Ethiopia! Keep me in your prayers!

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 2 месяца назад

    Great respect hana zethiopia ❤❤❤❤❤

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 9 месяцев назад

    አንችንም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በርችልኝ❤❤❤

  • @jonathandyer5896
    @jonathandyer5896 9 месяцев назад +4

    Thanks for making these vids, sis. We got more coming which we'll talk about soon.
    #Rise In- #ORTHODOX #TEWAHIDO And ILLUMINATE THE WORLD.
    You wonder why they fighting Our KIDIST BETEKRISTIAN
    💚🧡❤️

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    Thanks very much sister hanna

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 9 месяцев назад

    አሜን ተባረኪ❤

  • @sabagebrebrahan7047
    @sabagebrebrahan7047 9 месяцев назад

    Ortdox enat nat berchi Haniye ❤

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 9 месяцев назад +1

    ሐና ዘኢትዮጲያ❤

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 9 месяцев назад

    ሀና እንሚትንሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ ለንስሃ እድሜ እንዲሰጠኝ አንቺንም

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 9 месяцев назад +1

    ሰላም ሀና ዘ-ኢትዮጵያ በጣም እየጠፋሽ ነው ሰላም

  • @kassahunmulatu8438
    @kassahunmulatu8438 9 дней назад

    እውነት ነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    Correct sister hanna

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 9 месяцев назад

    ሀኒዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    You are special Hann a

  • @ERBO19
    @ERBO19 9 месяцев назад

    ❤❤❤ kiber yes

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu5370 9 месяцев назад +2

    ሀና ሰላም እንዴት ነሽ እነሱ ተናበው ነው የሚሰሩት የማለማመድ ስራ እየሰሩ ነው

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 9 месяцев назад

    Good girl...

  • @fisehagetahun5056
    @fisehagetahun5056 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 9 месяцев назад

    Tsadiku abate yesachiew irdatana tbeka mlja bayetebkegn behiwot alnorm neber tsadiku teklye abate kbr msgana yegbachiew amen inkoan aterefh

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 9 месяцев назад +1

    ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ ቢለብሱ ...

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 9 месяцев назад +2

    Egziabeher ymesgen

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 месяцев назад

    ይሄ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 5 месяцев назад

    Love you sister hanna

  • @hewitube4974
    @hewitube4974 9 месяцев назад

    ሀኒቾየ እግዝአብሔር ይባርክሽ ከድሮ ሂወትሽ ጀምሬ ነው የማቅሽ እኔ የኔ እናት
    ቁዱስ ስጋው እና ክቡር ደሙ ለመውሰድ ፈልጌ በጣም ፈተና በዛቢኝ እናቴ ምን ላድርግ እስቲ መላ በይኝ 😢❤

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 9 месяцев назад

    Kale hiwotn yasemaln chieru amlak yabertash betselotsh asbign Haniye wolete yohans iyalsh

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  9 месяцев назад

      እሺ እህቴ:: ቅዱስ ዮሐንስ ያስበን::

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn 9 месяцев назад

    Yene lyu Hanna

  • @natnaelbirhanu7040
    @natnaelbirhanu7040 9 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን እህታችን 🙏

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 9 месяцев назад

    አይ ቅድስት አገራችንን መላ አሰጥዋት እንዴት እንምጣ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 9 месяцев назад

    Igziabhier yatsnash bebetu ihtachin idachiayenet yabzaln

  • @ktsebelutsebeluk
    @ktsebelutsebeluk 9 месяцев назад

    Ezih yalachu sle Ethiopia yetakedew ye awrew sra mawek kefelegsh hana የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን መፅሀፍ l recommend baygermachu meshafu erasu ke gebeya lay atftewutal gn sle Ethiopia yemiyasasbachu kehone adera felgachu anbbut

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 9 месяцев назад +2

    Ene Rob ena Arb Mesom Gemerku

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  9 месяцев назад +1

      ጎበዝ በርቺልኝ እህትዬ 🤍☦️

    • @simonbeselot4206
      @simonbeselot4206 9 месяцев назад

      በጣም ትንሽ የሚመስል ግን ትልቅ በረከት የሚገኝበት ፆም ነው እና በርቺ

    • @simonbeselot4206
      @simonbeselot4206 9 месяцев назад +1

      በጣም ትንሽ የሚመስል ግን ትልቅ በረከት የሚገኝበት ፆም ነው እና በርቺ

    • @emushkebede2649
      @emushkebede2649 9 месяцев назад +1

      @@simonbeselot4206 Egziabher Yesteleg 🙏

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 9 месяцев назад +2

    Ke Eritrea yemwedshe ahtesh

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  9 месяцев назад +1

      እመጣለሁ አንድ ቀን ☦️🤍😊

    • @ribkakiflom4661
      @ribkakiflom4661 9 месяцев назад

      @@HannaZeEthiopia antbkaln 🤗

  • @getiopianytelagdelygba8897
    @getiopianytelagdelygba8897 9 месяцев назад +1

    ትክክልነሽ ሠው መሆናችን ስለረሳን እኮነው እንሰሳዊ ባሃሬ ነው ያደረብን ምስትን መደብደብ ማዋረድ እራሱን እንዳዋረደነው ሚቆጠረው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 9 месяцев назад

    በክርስቶስም በእመብርሃን በመስቀሏ ግንባራን ትበላት ስለሴት ልጅ ያወራችው

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 9 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው

  • @samyethio
    @samyethio 9 месяцев назад +1

    Why are you not on TikTok though? That is where you find all the young people in danger.

  • @BerihunNew
    @BerihunNew 2 месяца назад

    Awo አምላክ ነው

  • @GodIsLoveAndMerciful
    @GodIsLoveAndMerciful 9 месяцев назад

    እስኪ ይሄ ጥያቄ መልስልኝ፡
    በመናፍቃን ያለ ፈተና ያልሽው ምንድነው፡ ኣብራርልኝ።
    ኢየሱስ ብቻ ደምቆ ይታያል፡ ኢየሱስ ብቸኛ ጌታና ኣዳኝ ነው፡ ኢየሱስ የእምነታችን ራስና ፈጻሚው ብለህ መስበክ ነው ፈተና የሆነው እህቴ? ቅዱሳን ሃዋርያቶች ኢዩሱስ ብቻ ነበር የሰበኩት፡ ሌላ ነገር ከጨምርሽ፡ በህይወትሽ መከራ ነው ምትጨምሪው እህቴ።
    ዕብራውያን 12፡2
    እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 9 месяцев назад +2

      ልክ እንደ እንጀራ ትሪ ምግብ ሰው ተሻምቶ እንደሚበላው የኢየሱስም ክብር ፃድቃኖች ስለተጠሩ ስለተመሰገኑ ተሻሙበት ብለህ ካሰብክ ተሳስተሀል ጥቅስ መጥቀስ አይደለም ትርጉም እንጂ
      ማቴ 5:15
      ዮሐ 8:12

    • @GodIsLoveAndMerciful
      @GodIsLoveAndMerciful 9 месяцев назад

      @@YimenuYirdaw የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች፡ የኛ ኣባቶች እና ምሳሌ የሆኑ ሃዋርያቶች፡ ለጻድቃን ዘምሩ፡ ወይም ኣመስግኑ፡ ወይም በስማቸው ጸልዩ ብልው ኣስተምረው ያውቃሉ እንዴ? ወይስ የነሱ ትምርት በቂ ኣይደለም ብለህ ነው ምታስበው?

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 месяцев назад +1

      ​@@GodIsLoveAndMercifulወንድሜ ጴንጤ ወይም መናፍቃን እንደ እምነት ታይቶ እምነት ነው ከመባሉ በፊት የነበሩት ክርስቶስ ተቃዋሚ ጽሐፍት ፈሪሳዉያን እና ተባላዉያን ናቸው ጠማሞች የነበሩት ከዛም በኃላ መስቀሉ ሲፈዉስ ይሄ መሆን የለበትም ብለው ለብዙ ዘመን መስቀሉን የቀበሩ የቆሻሻ ክምር ሲደፉጥበት የነበሩ እነሱ ናቸው መናፍቃን /ጴንጤ የሆኑት 👉አስተዉል መርመር እዉን እግዚአብሔር ፈላጊ ከሆነ በዓለም ላይ ካሉ ብዙ እምነቶች ዉስጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በትክክል የትኛው ጋር ነው ያለው እርሱ እራሱ ይገልጥለሀል ጥቅስ መጥቀስ አጣሞ ለፍታት ምንም ተረፈ ቢስ ነህ የ ጴንጤ አምልኮ የጥልቁን መንፈስ ማምለክ ነው 🙄እንዴ እረ ወገን ትላንትና እኮ በሉተር የተፈበረከ ልብ ካለህ እዚህ ከመዳረቅ ሰርች አርገህ ማየት ነው ምንፍቅና እንደ እምነት መጀመሪያ ሲናሳ ሀገረ እንግሊዝ ልክ እንዳዛሬው ኢትዮጵያ እሪ ብራልን ያሉ ቀጥሎ አሜሪካ እ እሺ የት ናቸው ዛሬ ይሄው ሰዶማዊ እና ፓጋን ሆነዋል እና ትላንት ምፍቅና አምጥታችሁ እኛ ላይ ልትጭኑ አትችሉም 👉ይልቅ ለማርያም ሰገዱ ለ ገብርኤል ከማለት ከ ኦርቶዶክስ ላይ እንደ ጎን ቅማል ተለጥፋችሁ እኝ ከማለት ለኢየሱስ የ አምልኮ ስግደት ስገዱ ያኔ ይገባሀል 😮የራሳችሁ አቆጣጠር እንኳን የላችሁም እኮ አባይት በዓላት ስታከብሩ ኦርቶዶክስን ጠብቃችሁ ነው 😅እሺ በጣም ብዙ ነገር መዘርዘር ይቻላል

    • @GodIsLoveAndMerciful
      @GodIsLoveAndMerciful 9 месяцев назад

      @@tigisit2534 ወንድሜ እኔ የኢየሱስ ተከታይ እንጂ የሉተር ወይንም የተክለሃይማኖት ተከታይ ኣይደለሁም። ደግሞ እኔ ስለ የኢየሱስ ተከታዮች የነበሩት ጻድቃን ሃዋርያቶች እና ስለ ያ በመንፈስ ተመርተው የጻፉት መጽሃፍ ቅዱስ ነው እያዋራሁ ያለሁት። ሃሳቤ ይሄ ነው፡ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ "እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም" ካለ፡ ብቸኛው ኣዳኝ ለሆነው ኢየሱስ ብቻ እንስበክ፡ ከዚ ውጭ ባዕድ ኣምልኮ ነው። ተባረክ ወንድሜ።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 9 месяцев назад

    She sound like jezibal

  • @birukyaziewubetie1010
    @birukyaziewubetie1010 9 месяцев назад

    Sorry, have you been in Addis in 2005 E.C?

  • @ALEXLEOSUS
    @ALEXLEOSUS 9 месяцев назад +1

    They are trying the anger of GOD. GOD Never lie .Men democracy is the way of destruction.እህት ስለ ፌሚዚም ሆሞስክስይዝም ግሎባሊዝም ሊብራሊዝም etc. ምናምን ስለሚሉት ኮተቶች ቀድመሽ አውቀሽ ስለምትጋፈጪ አደንቅሻለው "ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።" የሚለውን ቅዱስ ቃል ጥለሽ ሰው በፈጠረው ሃይማኖት መታጠርሽ ያሳዝነኛል ኢየሱስ እኮ ሃይማኖት አልሰበከሽም ነይ ተከተይኝ ነው ያለሽ ሀይማኖት እውር ያደርግና እውነትን ይጋርዳል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጠው እምነት ግን መገለጥ ነው። የውስጥ ዓይን ካልበራ ነጠላ ለብሰሽ ተራራ ብትወጪ ገደል ብትገቢ እጣን ብታጨሺ ፀበል ብትጠጪ ይህ ከንቱ አለም እውነቱ ከላይ ገብቶሽ በውስጥ ሳይገባሽ ነው የምታልፊው እህቴ ለመሆኑ ገዳም ለገዳም ስትንከራተቺ አማላጅ ሰማእት የተባሉትን ሁሉ ለማወቅ ስትጥሪ ወደ ኢትዮጵያ ክርስትናን ስላስገባው ጃንደረባ ለምን በምን ምን በምድሪቱ ላይ አስተማረ ማን ተቀበለው ማን አስቀጠለው የት ላይ የኢትዮጵያ ክርስትና ተሰናከለ ከሉተር ተሃድሶ ቀድመው የኢትዮጵያ ክርስትና ወደ ቀደመው አስተምህሮ ለመመለስ የተነሱት እነደቂቀ እስጢፋኖስ እንዴት ተነሱ ለምን ተነሱ ማን ፈጃቸው አሁን በምድሪቱ በክርስትና ስም የተደፋት ብዙ ሃይማኖቶች ማን አመጣቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ወንጌል ብታስተምር ኖሮ እነዚህን ሃሰተኛ ትምህርቶች መመከት አትችልም ነበር ወይ? አንቺ ሃይማኖቴ የምትያት ገና ከግብፅ ትብተባ ከተላቀቀች የሰባ አመት እድሜ እንኳን የሌላት አሁን በያዘችው የተረት ዝቅጠት ጉዞ ለሚቀጥለው ትውልድ የምትተርፍ ይመስልሻል? ይህን ስትመልሽሊኝ በስሜት ወይም በተረት ሳይሆን በእውነት እውቀት ቢሆን ደስ ይለኛል ተባረኪ በክርስቶስ ወንድምሽ ነኝ።

    • @Princeabebe
      @Princeabebe 9 месяцев назад

      እንዴት እንደማስረዳህ አላውቅም... ለምን?? ተረት ስለሚመስልህ ብቻ እየሱስ ይርዳህ
      ልብህን ሰፋ አድርገህ እና በቅንነት ለመረዳት ሞክር እየሱስ እራሳቸውን ለለውጥ ላዘጋጁ ሰዎች ይረዳልና...በተረፈ ፀሎት አደርግልሀለው ወንድም

    • @SelamHailu-w5v
      @SelamHailu-w5v 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ ወንድም ሉተር በመሠረተው ድርጅት ውስጥ ያለኸው አንተ ነህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ሀዋሪያት የመሠረቷት ጥንታዊት ኩላዊት ዶግማ ቀኖና ያላት የክርስቶስ ክቡር ስጋው ቅዱስ ደሙ የሚፈተትባት ንፅሒት ነች ሀዘላለም ትኑር ሀይማኖቴ ብረሳሸ ቀኘ ትርሳኝ ☝️

    • @ሶልያናየማርያም
      @ሶልያናየማርያም 9 месяцев назад

      እሺሰውየመሰረተውሀይማኖትማማማማማ😂😂😂የሉተራን አሻጉሌትአንተስ😂😂😂

  • @ayichewteshale4905
    @ayichewteshale4905 9 месяцев назад

    ahun mesikelin mawutatsih ewkugn new titawekialesh eko

  • @woseneShimelis
    @woseneShimelis 9 месяцев назад

    የኔ ለሳስዬ ተአምረ ተ/ሀይማኖት ሳይሆን ታምረ እግዚአብሄር ነው፡፡ አልገባችሁምና አልተረዳችሁም እንጂ ለንስሃ እድል እየተሰጠው ነው፡፡ ተ/ሀይማኖት ማንንም አድነው አያውቁም፡፡ አንቺን የመሰልሽ ቆንጆ አፍሽን በቅቤ ታጥበሽ ወደ ተረተረት? ውይ ስታሳዝኚ፡፡

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 9 месяцев назад

    እየሱስ ክርስቶስ እኮ ነብይም አምላክም ሰውም ነው።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 9 месяцев назад

      ነብይነቱ እንደ ሌሎቹ ነብያት አይደለም ይለያል ሌሎቹ ነብይ ሲሉት እንደ ሌሎቹ ተራ ነብያት ነው ለማለት ነው

  • @selemonkahasu1189
    @selemonkahasu1189 9 месяцев назад

    ትግራይ ስትቃጤል ኢናንተ ተባብራቹ ኣቃጠላቹ ኣሁን ክርስትያን ነን ብላቹ ነው ግን ኣስመሳይዮች

    • @user-zekidan16
      @user-zekidan16 9 месяцев назад +1

      Tewu wondme hulum yalfal yesewu mewuded yasadribin

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 9 месяцев назад

      አረ በወላዲተ አምላክ በፅዮን ዘረኝነቱን ተዉት እና ስለ አንዲቷ ቤተክርስቲያን እናስብ

    • @Alem229
      @Alem229 9 месяцев назад

      አብይን እና ጌታችው እረዳን ጠይቄው

    • @ሶልያናየማርያም
      @ሶልያናየማርያም 9 месяцев назад

      ሴራውንእወቁንቁየተዋህዶልጆችጦርነቱየብሔርአይደለምየሀይማኖትነው😢😢የሳጥናኤል ጎልኢትዮጵያየሚለውንመጥፋአንብቡት

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 9 месяцев назад

    ምንን ከምን ጋር ነው ምታገናኚው መኪና እኮ ተፈጥሯዊ አይደለም እንዴ ማህፀንን ከቁስ ጋር ታገናኛለሽ እንዴ

  • @tctconstruction5279
    @tctconstruction5279 9 месяцев назад

    ተ.ሀይማኖት እንዴት ያድናል 😢😢😢

    • @ሶልያናየማርያም
      @ሶልያናየማርያም 9 месяцев назад

      ጀሮአችሁግንእንዴትነውየሚሰማውየተክሀይማኖትአምላክነውያሉትየፍኝትልጇች

    • @tctconstruction5279
      @tctconstruction5279 9 месяцев назад

      @@ሶልያናየማርያም ተ/ሀይማኖት በጣርነት እግሩን እንደተቆረጠ አላስተማሩሽም

  • @hawidejene6792
    @hawidejene6792 9 месяцев назад

    What is wrong with you, you put big cross on your neck ?

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 9 месяцев назад +2

    አሜን❤

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 9 месяцев назад +1

    አሜን

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 9 месяцев назад

    ሐና ዘኢትዮጲያ❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад

    Love you sister hanna