ሽመልስ አብዲሳ እንደ ኸርማን ጎሪንግ፤ኢትዮጵያዊው ጌስታፖ|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 423

  • @ethioforum
    @ethioforum  9 месяцев назад +22

    a.co/d/2g9kAy2

    • @wediadwatigray5133
      @wediadwatigray5133 9 месяцев назад

      “If you tell the truth, you don't have to remember anything.” - -Mark Twain.
      Thank you Ethio Forum! You have been telling me nothing but the truth.

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 9 месяцев назад

      የት ጠፋችሁ? ዛሬ ስተብቃችሁ ኣልመጣችሁም?

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 9 месяцев назад +93

    እንዲህ ነው ሙያን በተግባር አቀናብሮ ግልጽና ቀላል በሆነ መልኩ የሚቀርብ ጣፋጭ ድንቅ ዘገባ ነው በርቱ።

  • @HussienAbdu-g6w
    @HussienAbdu-g6w 9 месяцев назад +116

    ኑሮ ሳይሆን መኖር ከተወደደብን 5 አመታትን አለፍን።ፈጣሪ ፍትሁን ያቅርብልን።❤❤❤

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 9 месяцев назад +4

      Kikikik hahahaha 😂😂😂😂😂 chalew😂😂😂😂

    • @HussienAbdu-g6w
      @HussienAbdu-g6w 9 месяцев назад

      @@alulajohannes6265 ደነዝ ደንቆሮ ቆሻሻ አይ ይሄ አይገልፅህም።ክክክክክ

    • @Alem-p3b
      @Alem-p3b 9 месяцев назад

      ​@@alulajohannes6265 ደነዝ

    • @tiketoke2013
      @tiketoke2013 9 месяцев назад +4

      ለውጥ ነው አጣጥመው

    • @yigremendale8855
      @yigremendale8855 9 месяцев назад

      ​@@tiketoke2013enatihn doggy latatimat

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 9 месяцев назад +32

    የማይቀር ነገር ነው በኢትዮጵያ እውነት እርስበራሳቸው ሰው መቼም እያስመሰለ አይኖር እነዚህ የሰው አውሮዎች አባቴ አንተ ብቻ ትበቃቸዋለህ በርታልኝ ❤❤

  • @michaelabaku5079
    @michaelabaku5079 9 месяцев назад +8

    ሁሌም ፕሮግራምህ አይጠገብም ኢትዮጵያ ካልዋት ምርጥ ጋዜጠኞች you are #1 👏 👏 👏

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 9 месяцев назад +31

    መሳጭ ፣ አስገራሚ የታሪክ ንፅፅሮሽ ነው ። እናመሠግናለን ኢትዮ ፎረም ❤❤❤

  • @a-ka-gerado
    @a-ka-gerado 9 месяцев назад +35

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

    • @TayeBekele
      @TayeBekele 9 месяцев назад +2

      Fano mechem ayashenifim biyashenif inkan le tigiray hizibim le ithio xelat new

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 9 месяцев назад +15

    የልብ ሰው ምርጥ ባከሙያ ቀጥልበት❤ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ለፍርድ ማቅረብን መተግበር አለበት

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 9 месяцев назад +116

    የአብይ አህመድ አሊ የፍርድ ቀን """ፈጣሪ አፍጥንል ስው አለቀ እኮ"""😢😢😢😢

    • @asmamawmirutse
      @asmamawmirutse 9 месяцев назад +7

      Gena ahun gebah?

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 9 месяцев назад +2

      Were bicha ayidelem feri tageyia segete nesh

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 9 месяцев назад

      @@yonatanteshome6800Well, he’s doing his job perfectly as a journalist!

    • @Mohammed-Asefa1471
      @Mohammed-Asefa1471 9 месяцев назад

      እስከ አያቱ መጥራቱን ምን አመጣው????

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 9 месяцев назад +2

      @@Mohammed-Asefa1471 Timb gala yegemash emeseshen tatebi kunasam

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE 9 месяцев назад +9

    ድንቅ ዘገባ ነው ፡፡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፡፡

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 9 месяцев назад +22

    ❤❤❤ የኛዎቹስ ግፈኞች መቼ ይሆን ?
    መጨረሻቸውን ኖረን ለማየት ያብቃን (ያብቃችሁ) ❤❤❤

  • @tadesseessa7735
    @tadesseessa7735 Месяц назад

    ተባረክ ወንድማችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 9 месяцев назад +16

    አጃኢብ የሆነ ግሩም ዘገባ ነው ❤

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 9 месяцев назад +3

    ምርጥ አቀራረብና ማመሳሰል ለዚህ ነው እነጁሀርን ለማንና ታዬን ከመግደል ያባራረቸውና ያሰራቸው ።

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 4 месяца назад +1

    ያየሰው እና አበበ የኔ ዘመን ጀግኖች❤❤❤

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 9 месяцев назад +12

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 9 месяцев назад +12

    አብይና ሽመልስ የወደፊትና ይቅርብ ፋንታቸው ይሄው ይሆናል:: እግዚአብሔር የፈጠረውን ለስልጣን ብሎ ማሰቃየት መግደል ፍርዱ ከባድ ነው:: ጥሩ የሆነ ጽሁፍና ትንታኔ ነው በርታልን ወንድማችን

  • @ebrahimtemam-jg3kn
    @ebrahimtemam-jg3kn 9 месяцев назад +14

    ያየሰው ሽመልስ ገራሚ ትንታኔ

  • @MilkiasGirma-c2m
    @MilkiasGirma-c2m 9 месяцев назад +10

    የ ኢትዮጵያን ህዝብማ ሲያንሰው ነው ይበልልኝ

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 9 месяцев назад

    ምርጥ ህውቀት ምርጥ ትንታኔ ምርጥ መረጃ በእውነተኛ መረጃ ላይ የተሰበሰበ ነው ፣

  • @KhalidHussen-b7i
    @KhalidHussen-b7i 9 месяцев назад +8

    የእውነት መሮኛል በዚህ አገዛዝ በጣም ተስፋም ቆርጫለሁ ፈጣሪም የእውነት መኖሩን እጠራጠራለሁ😭😭😭

    • @MilkiasGirma-c2m
      @MilkiasGirma-c2m 9 месяцев назад

      😂😅😂😅

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 9 месяцев назад +1

      አምላክማ ሥራዉን መቼ አቆመ እኛስ ልባችን መች ከፈትንለትና አባቴ የሁላችንም ልብ ሸፍታል።

  • @fikrusime9548
    @fikrusime9548 9 месяцев назад

    የኔ ጌታ አንደበትህ በጣም ይጣውጠኛል ስወድህ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @ayanashumi913
    @ayanashumi913 9 месяцев назад +6

    ETHIOFORUM, thank you for ptesenting neutral & proven fact news

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 9 месяцев назад +2

    ያየሰዉ ሽመልስ👉እግዝአብሔር ድምፅህንና ብዕርህን ይባርክ💯

  • @Alemu64
    @Alemu64 9 месяцев назад +2

    Wow Amazing Journalist
    Good Explanation keep it up

  • @Mikael-w2o
    @Mikael-w2o 9 месяцев назад +8

    ❤❤❤
    An amazing news for the peoples of ETHIOPIA

  • @rasmarli6127
    @rasmarli6127 9 месяцев назад +8

    በርቱልን ፎሮማችን

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 9 месяцев назад +10

    Well done journalist❤

  • @soar2116
    @soar2116 9 месяцев назад +6

    ዋውውው ድንቅ ዘገባ ነው።

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 9 месяцев назад +8

    Well come my number one journalist ever ❤❤❤❤

  • @hammer5934
    @hammer5934 9 месяцев назад +5

    From 27 years of darkness, now comes the galla kingdom. Good luck

    • @hammer5934
      @hammer5934 9 месяцев назад

      @TayeMokonen sorry, I didn't respect those tyrant Gallas. They got the power, and now they're killing innocent Ethiopians.

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 9 месяцев назад +1

    እውቀት የሚገኝበት ት/ቤት ነው ለእኔ። መረጃው ከአብይ አገዛዝ ጋር ያለው ግንኙነት የሚገርም ነው።
    Thank you sir for this amazing historical/political analysis !!✅💯✅✅❤❤💯✅✅

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 9 месяцев назад +29

    ❤ ማፈርያ ሆነው አሳፈሩንኮ ❤

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 9 месяцев назад +1

    ያየ❤🙏 እጅግ ብዙ ሺዎች ቢሆኑም ለልደት ጥብቅና ስለቆመ ከእስር ስላስፈታው "ብቻ" በሩ ላይ ሚስቱ ፊት የገደሉት ጠበቃ አብዱጀባር ትዝዝ አለኝ!😭 ቤት ይቁጠረው!

  • @sissis7704
    @sissis7704 9 месяцев назад +2

    😮የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ጊዜ ለሁሉ።

  • @ghiontube8580
    @ghiontube8580 9 месяцев назад +4

    ከመናፍስቱ አለም ተላላኪዎች ተልዕኮ ተቀብሎ ስልጣኑን በደም ግብር ለማፅናትና ሀይማኖት አጥፍቶ የሉሲፈርን መንፈስ በኢትዮጵያ ለማንገስ እንደሚሰራ መታወቅ አለበት።

  • @20teshager
    @20teshager 9 месяцев назад

    ለጀሮ በሚጥም ድምፅ፣ ፍፁም የሆነ የሃሳብ አያያዝና አቀራረብ፣ ከነሙሉማስረጃ በማቅረብ የሚታወቀው ያየሰው ሽመልስ! Good Bless you. we really appreciate you .

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 9 месяцев назад

    ኢትዮ ፎረሞች ምርጥ የሙያ ልጆች ናችው የላቀ ምሰጋና ይገባቿል፡ፈጣሪ ቀኑን ያምጣው እንጂ የኦሮሞ ሕዝብ ከምሰጋናም ያለፈ ውለታችውን እንደምከፍል አልጠራጠርም ባላችወበት ሰላምና ጤና እንዲሰጣችው እየተመኘው በተደጋጋም እንደሚትገልጹት የኦሮሞ ሕዝብ የምናገርለት ሚዲያ ሰላሌ ከጎኑ እንዲትቆሙ አጠይቃለሁ በየሥርቻው በኦሮሞ ሰም ከሚጮኹት አብዛኞቹ እነዚህን የአባገዳ ልጆች ብሎ ባደላደላቸው ደላላው ጀዋር የሚዘወሩ በእርሱና በመሰሎቹ ሳንባ የሚተነፍሱ መሆናቸውን ተረድታችው ጉዳትና ድብቅ መከራውን አሰሙለት።

  • @YA2O23
    @YA2O23 9 месяцев назад +8

    Good morning, brother. In the first post, I knew that program endamtsera jegnaw Ethio forum.

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 9 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @AbubkerNasre-t3e
    @AbubkerNasre-t3e 9 месяцев назад

    አይሁዶችን ጨርሶ ከምደረገፅ ቢያጠፋቸው የበለጠ አደንቀው ነበር ሂትለርን።እንኳን ጨፈጨፋቸው በጣም ጎበዝ ሂትለር

  • @getacewselassie9931
    @getacewselassie9931 9 месяцев назад +1

    ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ!!

  • @GizeWondimu-1619
    @GizeWondimu-1619 9 месяцев назад +3

    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    ድል ለፋኖ

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 9 месяцев назад +9

    ኢትዮጵያ ውስጥ የግፍ ፀዋ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው አሁን የሚጠበቀው የፈጣሪ ፍርድ ብቻ እና ብቻ ነው ።

  • @BereketMengistu-ez8qu
    @BereketMengistu-ez8qu 9 месяцев назад +33

    ሞት ለአብይ ቡድን ድል ለሰሜናውያን

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 9 месяцев назад +1

      ደደብ ! በረከቱን ይንሳህ ! ድል ለሰሜናዊያን ትላለህ ? ቆሻሻ !

    • @fiametafilabela1584
      @fiametafilabela1584 9 месяцев назад

      ​@@habeniyaa ድል ለሰሜናዊያን!!!ሞት ለኮሬ ኔጌኛ እና አዛዦቹ!!

    • @MyEthiopiaOneLove
      @MyEthiopiaOneLove 9 месяцев назад

      ​@@Mathyas516. 😂😂😂befim ahunem tigre ena amhara 1 nw be be halem be emnetem bemahalchem yegebachehut setanoch enante nachu , .enantem ayzochu😂 bitechehun felege endenante tarik yelelewun ..yegnan ena amhara guday le egna tewulun

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 9 месяцев назад

      💯

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 9 месяцев назад

      Semenawuyan? 😂 😆 😂 atafrum..ezaw we don’t want you sew belitawoch 🤮 Banda!

  • @amaremengiste539
    @amaremengiste539 9 месяцев назад +4

    Great Message!!

  • @LemiAbera-i4o
    @LemiAbera-i4o 9 месяцев назад +2

    Exactly! Thank you 🙏 Brother we Love ❤️ you🙏🙏🙏🙏

  • @BereketMengistu-ez8qu
    @BereketMengistu-ez8qu 9 месяцев назад +6

    ሞት ለሀገራችን አንባገነኖች ድል ለህዝባችን

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 9 месяцев назад +5

    የሱም እጣ ፋታ ይሄው ነው እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @zewdneshtesfay9869
    @zewdneshtesfay9869 9 месяцев назад +1

    Thank you edmena Tena le ethio forem

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 9 месяцев назад +1

    Ethio Forum selewnet AFP news le 23 amet teketatyalaw munoraw France serate all Europa ethio forum kehullum beltobighal amsegnalaw merci merci merci viva ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisukumsa2165
    @addisukumsa2165 9 месяцев назад +1

    Woow!!! ጣፋጭ ድንቅ ዘገባ።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይህንን ግፍ ያያል።አንድ ቀን!!!!!!!!!

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 9 месяцев назад +3

    ምርጡ ያየሰው መልካም ቅዳሜ

  • @mulu65
    @mulu65 9 месяцев назад +3

    እረሰሜኖች አስጨፈጨፋችሁን እባካችሁ እንደ ድሮአችሁ ተባበሩ እና ይሕን የውቀት ድሀ ከሆነ መንግስት ገላግሉን።

  • @seraphim51
    @seraphim51 9 месяцев назад +6

    In search of diamond we lost gold
    In Search of democracy we lost rule of law and we got anarchy and lawlessness.😭

  • @nardi2940
    @nardi2940 9 месяцев назад +2

    Ethio Forum enamesegnalen ❤

  • @AbrahamBerhanu-z2q
    @AbrahamBerhanu-z2q 9 месяцев назад

    Thank you ethio forum.

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 4 месяца назад

    ህዝባችን አገርን ደፍቶ ዝም ታለ ገና እነዚሁለት ሰወች ብዙ ያደርጋሉ ስልጣናቸውን ለማራዘም ሲሉ የኢትዮጲያ ህዝብ መቃት አለበት ሚስኪን ህዝባችን በኑሮ ውድነት በጦርነት ተሰቃየ ጡሩውን ጊዜ ያምጣልን እናመሰግንናለን ኢቲወ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atrsawalem4233
    @atrsawalem4233 9 месяцев назад +4

    Well come ethio forum

  • @MohmmaedAhmed-m6u
    @MohmmaedAhmed-m6u 9 месяцев назад +1

    እነመሰግናለነዉ እድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegayMehari-y8h
    @TsegayMehari-y8h 9 месяцев назад

    ጠቅላይ ሚንስትሩ ከነካችሁኝ እንደ ሂትለር አትዬ, ብቻ ሳይሆን የመካከለኛው ምስራቅ ሀገሮችም እንደሚበጠበጡ ቃል ገብቶልናል ።

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 9 месяцев назад +1

    ሥልጣን ከእግዚአብሔር ነው🙏 እግዚአብሔር ሥልጣን የሚሰጠው በአንድ ምክንያት ሲሆን ደግሞ ሥልጣንን ለበጎ ካልተጠቀምክበት ይወስድብሃል🤔 የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በተሳሳተ መንገድ በመጓዝ ዜጎቻቸውን ለመጉዳት ኃይል ተጠቅመዋል እግዚአብሔር ለእነሱ ጊዜ አለው በቅርቡ ሊሆን ይችላል🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክ ይጠብቅ🙏 አሜን🙏🙏🙏

  • @SelemonHayle-r9s
    @SelemonHayle-r9s 9 месяцев назад

    እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል የደሀዋች ነፍሥ ፈጣሪ ይበቀልላቸዋል

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 9 месяцев назад

    አቢቹ የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና🎉❤🎉❤

  • @እ-Ss
    @እ-Ss 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የፍርዳቸውን ቀን ያቅርብልን ህዝባችን በስንቱይሰቃይ😢

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 8 месяцев назад

    ድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 9 месяцев назад +7

    "ወንድ ልጅ ቆረጠ" ዳኘ ዋለ (ወይ ፍንክች) በራሱ ቻናል እየገባቹህ እዩለት የኢትዮጵያ ልጆዎች!!!!💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪ኢትዮ ፎረም ለኔ ፩ኛ

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 9 месяцев назад

    የምመኘው ነገር ቢኖር ፈጣሪ ፍርዲ ሰጪ ነውና ያለአግባብ ህይወታቸውን ለተነጠቁ የሀገሬ ህዝቦች ሁሉ የፍትህና የፍርድ ቀን ይመጣ ዘንድ ዱአዬ /ፀሎቴ ነው ☝️🤲

  • @girmagetahun9373
    @girmagetahun9373 9 месяцев назад +1

    በጣምድንቅዘገባ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይፍረድልና

  • @mulukenfiseha3462
    @mulukenfiseha3462 9 месяцев назад +4

    የወለጋ አማሮችን መንግሥት እንደጨፈጨፈ እናውቃለን ሽመልስና ህፃኑ መሪ ትከፍሏታላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 9 месяцев назад +4

    ሰላምን በምናባችን ብቻ እየተመኘን 5 አመት አለፈን

    • @ChristZerue
      @ChristZerue 9 месяцев назад

      27 አመት እኮ ጨለማ ላይ ሰለነበራቹህ እኮ አብይ አሁን ብርሃን እያበራላቹህ ነው
      ሙቁት የተመኛቹሁትን! ሾርት ሚሞሪዋች

  • @galexzy4202
    @galexzy4202 9 месяцев назад

    Clap Clap Clap!!! Amazing Report no no it an amazing analysis

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi8113 9 месяцев назад

    ፎረሞች
    ለሕዝባችሁ የገባችሁትን የሙያ ቃልኪዳን በድርጊት ሥለገለጻችሁ ክብር ይገባችሗል
    ከዚሕም በላይ ሥራችሁ የተቃና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 месяцев назад +13

    ቡኡነት ናይ ሎሚ ዜና ይገርም ኢዩ
    ናዚዎች ይቀጠቀጣሉ በእግዚአብሔር በትር ቅርብ

  • @BezenaSalema
    @BezenaSalema 18 дней назад

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይቅርታው አይራቀን 😢😢😢😢😢

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 9 месяцев назад

    ያየህ ሰው ሽመልስ እግዝያብሄር ይባርክህ ፣ ይህን ኢሳትን ሰምቶ እሳት ላይ የተጣደውን ህዝብ ፣ ያኔ ለውጥ ብለው ሲያጨበጭቡና 27 አመት ጨለማ ሲሉ ነውጥ ነውና ባጨበጨባችሁበት አደባባይ ለተቃውሞ ትወጣላቹህ ፣ ያኔ ግን ሙሴ ያላችሁት ያለ ምህረት ያሳጭዳቹሃል ሬሳ እንኳን የሚያነሳ የለም ፣ የወጣ የማይመለስበት ሃብታም አንገቱን የሚደፋበትና የሚሳደድበት ጊዜ ይመጣል ተው ስንል ፣ ይህ ከእውቀትም ከህሊናም ባዶ የሆነ ወራዳ ህዝብ ተጋሩ ላይ ከመስቀልና ቀሚስ ምሽግተኞች እስከ ሰልባጃም አርቲስቶች ፣ይህን ህዝብ ካላጠፋን ብለው ዘራፍ ይሉ ነበር ፣ ማርያም ጽዮንና ነጃሺን ደፍሮና አላግጦ ሰላም የሚተኛ ህዝብ አይኖርም ፣ የትግራይን ህዝብ ከልብ ይቅርታ እስካልጠየቁ የሃገሪቱ መከራ ይቀጥላል : ጀ/ል ሰዓረና ጀ/ል ገዛኢ ፣ ኢ/ር ስመኘው ፣ ያማራ ክልል አመራሮች ፣ ጀ/ል አሳምነው ጽጌን ፣ አርቲስት ሃጫሉን ባደባባይ ገድሎና የአዞ እንባ አብይ ሲያነባና ቀብራቸውን ሲያሰማምር ፣የነዚህ ሁላ ገዳይ ሳይያዝና በየቀኑ የሚጣረስ መግለጫ ሲሰጥ ፣ አባይን ተሻግረን ከጉልበት በታች ሰብረናቸዋል እየተባለ ፣ ይህ ወራዳ ህዝብ ግን ከአብይ ጐን ይል ነበር ፣ ታድያ ጌስታፖም ሲያንሰው ነው ፣ ሃገሪቱ ማንንም የማይወክሉ አቅም የሌላቸው የወረበሎች እጅ ወድቃለች ፣ ተለያይቶ የሚመጣ ለውጥ እንደሌለ በመገንዘብ ራያና ወልቃይትን ለዋናዎቹ በመመለስ ፋኖ ታሪክ ይስራ የአብይን ሴራ ይበጥስ ፣ የሁለቱን ህዝቦች መተሳሰር ይመልስ ከኦላ ጋር ጥምረቱን ይቀጥል ካልሆነ ፣ ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ክልሎች እያባላ ጉስትፖ በከተማ ሙሁራንን ሃብታምን እየለቀመ ይበላላቹሃል።

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 9 месяцев назад +1

    arif mastenkekiya newe! Mesmiachew defen bihonme!1😁😁😁

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 9 месяцев назад +4

    ሽመልስ አብዲሳም እንዲሁ በቅርቡ እንደመሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @Letsbebetter123
    @Letsbebetter123 9 месяцев назад +4

    OPDO makes TPLF look like angels

    • @trustingod2549
      @trustingod2549 9 месяцев назад

      TPLF may not he the most democratic party but TPLF is madeup of humans. PP/OPDO is a collection of sub-human savages

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 9 месяцев назад +1

      Millionaire honeh neber beselam wetiteh tigeba neber timihirtihin timar neber condo gena h kekorkoro bet…….you deserve it! Sew belita hula!

  • @ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ
    @ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ 9 месяцев назад +1

    ሞት ለሀገራችን አባገነኖች ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ ድል ለጭቁኑ ለአማራ ወገኔ ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @okdf6826
    @okdf6826 9 месяцев назад +6

    አይ ሽመልስ አብዲቃ ነፍስ በላ ።😢😢😢😢

  • @GirmayWoldegiyorgis-fp9zy
    @GirmayWoldegiyorgis-fp9zy 9 месяцев назад +3

    ዕድመይስጥቹ።

  • @tilahunbekele7034
    @tilahunbekele7034 Месяц назад

    አንተ ሰው በአንድ በኩል የታሪክ አስተማሪ በትልቁ ከፍ ሲል ደግሞ ውብ ሃቀኛ የኢትዮጵያ ልጅ ።በዚህ ሚዲያ የምታቀርባቸው ሁሉ መሬት ጠብ የማይሉ ብርቅ ቃላት ናቸው።ወዳጄ ራስህን ጠብቅ ጌታም ይጠብቅህ!!!!!!!!አቤቱ አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት!!!ልጆችህን አስባቸው፣እፎይታም ስጣቸው፤አሜን!!!

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 9 месяцев назад +5

    እንዴ 100 የማይሞሉ ፈሪዎች እኮ ናቸው እንፋለማቸው ፈጣሪም እኮ እርዱኝ እረዳቹሀለሁ ይላል ካለደም መፍሰስ ነፃነት የለም ጊዜው አሁን ነው ከዋለ ካደረ ባቄላ አይቆረጠምም ሳይቃጠል በቅጠል ይላል ያገሬ ሰው

  • @gualtigray4684
    @gualtigray4684 9 месяцев назад +3

    Welcome real Ethiopian EF.

  • @uthman9979
    @uthman9979 9 месяцев назад +2

    ጃኖና ካባ እየተሸላለሙ ከኣምቦና ጐንደር ፡ ትግራይን ሊያጠፉ። ከትዝታ እኛን ፍቀው እነ ኦሮማራ በኛ ቅርስ ሊመኩ

  • @HiylemikaelAsres
    @HiylemikaelAsres 26 дней назад

    የኛ ህዝብ ሌላም ቡዙ ነግሮች ያየህ ስው ከዚህ የበለጠ የአብይ አህመድ ታራካ ቢነጋረን ስዓርቱን በአመፀ ሆነ በሌላ መንግድ ለመጣል አይሞክራም ነግም ቀንና ድል ያመጣል።

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 9 месяцев назад

    የተረገሙ እግዚአብሔር ፍርዳቸዉን ያፍጥን ህዝባችንን በሉት።

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 9 месяцев назад +1

    Exact! It is said that those who do not learn from the past are doomed to

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye 9 месяцев назад

    መሞታችን ቃልቀረ ምናለ መልካም ብናደርግ እግዚአብሔር ልብናችንን ይክፈትልን።

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 9 месяцев назад +2

    ያየ ስው እውቀትህን ሳላደንቅ ኣላልፍም በርታ

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 9 месяцев назад

    Thanks ያየሰው

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. 9 месяцев назад +1

    yayesew❤❤❤❤❤

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 8 месяцев назад +1

    The problem is the history Ethiopia the way it created so even God comes on person can't solve the problem of Ethiopia so the solution is just like Yugoslavia or soviet sooner if not later RIP ETHIOPIA 😊😊😊

  • @dannymeta-e6y
    @dannymeta-e6y 9 месяцев назад

    ጀግና ጋዜጠኛ የመተንተን ብቃት ከ እውነታ ጋር ተጣምሮ የቀረበ ድንቅ ዘገባ!!

  • @احمدمحم-ر1ز
    @احمدمحم-ر1ز 9 месяцев назад

    አለሀ
    ሳለምንየምጠልን😊

  • @ermitkd
    @ermitkd 9 месяцев назад +1

    ያያሰው✌️

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 9 месяцев назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ