ቤተሰቦቼ ጥርጣሬ ነበራቸዉ ነገር ግን ከኔ አልፎ አነሱንምበፍቅርገዛቸዉአስገራሚየፍቅርታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 528

  • @tigi886
    @tigi886 4 месяца назад +216

    በዚህ ዘመን የእዉነት የሆነ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ሚስት መኖሯ ይደንቃል ምክንያቱም የእኛ የኢትዮጵያዊያንን ቤተሰብ ንግግር እና የጓደኞችን የማጥላላት ወሬ ተቋቁማ ማንንም ሳትሰሚ ያፈቀርሽዉን ሰዉ በማግባትሽ አንቺን ሳላደንቅሽ ማለፍ ነዉር ነዉ። ፍቅራችሁ እንደተባረከ ይቅር👍

    • @amehadelnesaw
      @amehadelnesaw 4 месяца назад +6

      ትክክል

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 4 месяца назад

      Sitoche fiker nen ewnte kfkrn mnm yehun abrn enenoraln

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 4 месяца назад +2

      ምን ጎሎት እድለኛ ነው የተማረ ስብእና ያለው የሰለጠነ ነው እግዚአብሔር ባርክዋታል!!!

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 4 месяца назад

      ❤❤

    • @karimaN-y6o
      @karimaN-y6o 4 месяца назад

      የዉነት እኔም ሳላደንቃት አላልፍም

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ 4 месяца назад +29

    ከምንም በላይ በጣም አዋቂ ነህ በስመአብ አስተሳሰብህ እራሱ በጣም ንፁህ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ :ኑሮችሁ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад +54

    ወንድማለም ደስ ስትል እግዚአብሔርን አመስግነህ እናቱም ድንግል ማርያምም አትለይም ስትል ኩርት አልኩብህ❤

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 4 месяца назад +16

    ሱራ ኣንተ ብቻ ኣውራ ጀግና ነህ ይመቻቹ❤❤❤❤

  • @Biruke3
    @Biruke3 4 месяца назад +17

    እርጋታዋ ማሻ አላህ አላህ ሂድያ ይስጣቹ❤❤

  • @Freyeytube
    @Freyeytube 4 месяца назад +92

    ለባም ሴት ለባልዋ ዘውድናት ❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад +41

    የሐይሌ ገብረስላሴንና የባለቤቱን ታሪክ አስታወሱኝ የሱቅ ነገር ሲነሳ😂😂😂፣ ባለቤቱ ግን ጀግና ናት እውነተኛ ፍቅር🎉

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb 4 месяца назад +97

    ልጅታ ግን ረጋ ያለች ናት አግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምር

    • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
      @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 4 месяца назад +4

      እኔም እንደሷ ያለች ሚስት ስፈልግ ቆሚ ቀርሁ ምን ይሻለኛል😂😢😊😅

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 месяца назад

      ጠብቅ 😁😁​@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 4 месяца назад

      ​@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525😮😮😮እኔ አለው ወሃ ነኝ😮😮😮😂😂😂

    • @tiz59905
      @tiz59905 4 месяца назад

      ​@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525ሚስት ባልም ከላይ ነው ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር ይሰጣሀል ወንድሜ እንደዚ ሲታዩ ረጋ ያሉ ሴቶች ሲታዩ ጥሩ ናቸው ነገር ግን ተሳስተ አንድ ነገር ብታጠፋ በ ዝምታቸው አቃጥሎ ይደፉሀል

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂​@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 месяца назад +23

    ቲጂዬ ስላምሽ ይብዛልን እህት ::
    ሁለቱም ደስ እሚሉ ባለትዳሮች አይለያችሁ ፋጣሪ
    ልጃችሁን ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @MelatNebyu-nw1ov
    @MelatNebyu-nw1ov 4 месяца назад +44

    አስተሳሰብህ
    አገላለፅህ
    እኔጃ በኔ እይታ
    ከማንም ከምንም በላይ ነህ
    የምሬን ነው ወንድልጅ በዚህ ልክ ሲያቅ ምን ይፈለጋል እና ሚስትየዋ ስለተሰጠሽ ፈጣርሽን አመሥግኝ እሽ ፍሱካ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 4 месяца назад +48

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ሲቀጥል ዋናው ልብ ነው

    • @HenokGebi-we8vg
      @HenokGebi-we8vg 4 месяца назад +2

      ለምን ኣንጋባም ግን 😅

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 месяца назад +42

    ደስ ደስ ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው። ንግግርዋ ደስ ይላል።ረጋ ያለች ናት። እሱም በሳል ልጅ ነው።
    ብቻ ደስ ይላሉ።💚💛♥️

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 месяца назад +6

    እሚያምሩ ባል እና ሚስት በጣም ድንቅ ድንቅ ድንቅ የሆነ ወጣት ድፋሲካ ስታምር ሱርዬ ዌል ኤጁኬትድ ማም ምንም ቢል እትስማቸው የኛ ሰው እውቀት አነስ ስለሆነ ከመተቸት ከመፎተት ወደኃላ አይልም ጠያቂዋም ቀዝቀዝ ስላልሽ ደስ ይላል ርጋ ብለሻል እረጋ በይ!!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 месяца назад +20

    ሁለታችሁም ጎበዞች በራሳችሁ የምትተማመኑ ጥሩ ባለትዳሮች ናችሁ ከነልጃችሁ ተባረኩ🙏🏾🙏🏾

  • @deje3710
    @deje3710 Месяц назад

    ልጁ እጅግ በጣም ያምራል በቁንጅናም ይበልጣታል። ቁመት ከሆነ አጭር አለ እረጅም አለ እሱ አጠር ቢልም እንኳን እጅግ በጣም ቆንጆ ነው እውቀትም ማስተዋልም ያለው ምርጥ ወጣት ልጅ ነው ያገኘችው። እድለኛ ነሽ የኔ እህት

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove Месяц назад +1

    ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ሁሉ ሙስሊሞችም ክርስቲያን ደምሩኝ ስወዳችሁ

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 4 месяца назад +13

    ሱራ እኮ አያብራራ ደስስ ስል ፋሱም ጣፋጭ ነሽ ተባረኩ❤❤❤

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 4 месяца назад +5

    የሁለቱም በራስ መተማመንና ንፁህ ፍቅር ጉልበትም ውበትም ሆኗቸው፣ ለብዙዎቻችን አስተማሪና መካሪ ህይወት አላቸው💙💙💙🙏 ተባረኩ!!!

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 4 месяца назад +5

    በጣም የምወዳት ቅዝቅዝ ያለች ከምንም በላይ እርጋቷዋን ስወድላት ፈጣሪ ትዳራቹሁን ይባርክ

  • @dawitg25
    @dawitg25 4 месяца назад +20

    ፍቅር የሆነ ልጅ ነው። እንኳን አብራችሁ ዘለቃችሁ። ቀሪ ግዚያችሁን እግዚያብሔር ይባርክላችሁ።

  • @basheerbasheer9842
    @basheerbasheer9842 3 месяца назад +1

    ልጁ ግን አስተሳሰቡ በጣም ትልቅ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat Месяц назад

    ምንም ኣይጎድለውም ዋናው አስትተዋይ አግዛአብሄር ምፈራ ኮሆን ደሞ በጣም ደስ ነው የምለው ምስትህም ጎበዝ አስተዋይ ልጅ ናት ♥️♥️

  • @Faeza852
    @Faeza852 4 месяца назад +15

    ልጁ አስተዋይ ነዉ❤❤

  • @melkamumedia-2016
    @melkamumedia-2016 4 месяца назад +2

    ንጹፍ ፍቅር ይሄው ነው ጣጣ ፈንጣጣ አያበዛም!! በቃ!! የነፍስን የውስጥ ፍላጎት ተከትሎ እግዚአብሔር የፈቀደውን መፈፀም ማድረግ፤ ነገም ለዘላለም ዘርታችሁ ቃሙ ወልዳችሁ ሳሙ አቦ!!👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @tringomoges5568
    @tringomoges5568 4 месяца назад +6

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችኹ ልዩና ልባም ሴት ነሽ ትዳራችኹን ይባርክላችኹ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 4 месяца назад +6

    በጣም ነዉ እምወዳቸዉ በተለይ እሷ እርጋታዋ ስወዳት ❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 4 месяца назад

    በጣም የማደንቃት ጋዜጠኛዋን እና የምጋች ፊልም ላይ የምወዳት በጣም ጥሩ ልጅ የጨዋ ልጅ ጀግና ነች በርግጥ በጣም ላገኛት እመኝ ነበረ ግን አሜሪካ በአትላንታ ፌሰትባል ላይ ሁሉንም ሰላገኘሁዋችሁ ደሰ ብሎናል እና እነዚህን ሁለት ጥንዶች በማቅረብሸ ደሰተኛ ነን ደሰ የሚሉ ባልና ሚሰት ናቸው አይለያቸው እሰከ ልጃቸው በጣም አድናቂወችዋ በሙሉ ደሰ ይላል ዋው ይህ ነው ፍቅር ማለት ሲከባበሩ ደሰ ሲሉ ሁሌም የጀግና ልጆች ናችሁ በርቱ ደሰ ትላላችሁ በጣም ደሰ የሚሉ ባልና ሚሰት ናቸው አቤት አሰተሳስብ ብሎ ዝም የተማረ ይግደለኝ የሁለቱም ረጋታ ሰነምግባራቸው ደሰ ሲል❤❤❤❤❤❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 месяца назад +45

    ትጂ እኳን ደህና መጣሽ ለምን ግን ፍቅርን እና ፉአድን አታቀሪቢልንም ስንት ጊዜ ጠየቅንሽ ፍቅር ❤ፈአድ ይቅረቡ የምትሉ የፍቅርዬ ወዳጆች አሳዩኚ በላይክ

    • @Belaykebrt-m1y
      @Belaykebrt-m1y 4 месяца назад +5

      ጨምላቃ ሙስሊምና ክርስቲያን😢

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE 4 месяца назад +3

      ምን ቁም ነገር አላቸው እና ነው መገን ሀበሻ

    • @asqw6481
      @asqw6481 4 месяца назад +1

      አላህ ይምራት ልጅቱ ወንድማችንም እንዳታከፍርብን

  • @munit9547
    @munit9547 4 месяца назад +2

    ደስ ይላል አድናቂያችሁ ነኝ ልጁም ልጅቷም ጎበዝ ናቸው ከሰው አልባልታ አልፈው እዚህ መድረሳቸው በርቱ

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 4 месяца назад +255

    ግን ግን ለተመልካች ቅርታ አለኝ ምንክንያቱም ደምሩኝ ደምሩኝ አያልኩ አደምሩኝም ወይስ አይታያችሁም የምፅፈው ምን ላድርግ ሪከርድ ማድረግ ነው የቀረኝ😂😂

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 4 месяца назад +23

      ጋቢሾ አንብቤው ነበረ ይሄን ኮሜት😂😂

    • @ፍቅርፍቅር-ጐ5ቐ
      @ፍቅርፍቅር-ጐ5ቐ 4 месяца назад +2

      ❤❤ደሞሩከሸ እነ

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 4 месяца назад +2

      የው ደመርኩሽ+

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад +1

      ​@@የኮሜቶችታዛቢ😂😂😂😂 ትዞሪያለሽ አ እኔም አንብቤዋለሁ😊😅😅😅😅

    • @Hanamanar
      @Hanamanar 4 месяца назад

      😂😂😂❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 4 месяца назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ጥንዶች ቱሁት ቱሁት ደስ ሚሉ ጠንካራ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 месяца назад +39

    ቲጂ በጣምነው የምወድሽ የማከብርሽ ፉአድንና ፍቅርን አቅርቢልን ❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 месяца назад +1

      አረ ተው አዑዙብላህ ምን ታሪክ አላቸውእና ነገ ደሞ ትውለያየን ሊሉ

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 4 месяца назад

      @@nefisasemane አንቺ የታሪከ አተላ አንችስ ምንታሪክ አለሽናነው ቆሻሻ

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd 4 месяца назад

      ይቅረቡ ከታች ፃፉ

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 4 месяца назад

      ይቅረቡ

  • @GjestGjest-i7y
    @GjestGjest-i7y 4 месяца назад +2

    Tg ልጆቹን አሳባቸውን እንዲጨርሱ ብታደርጊያቸው አሪፍ ነው አንቺው ጠርተሽ አንቺው አውርተሽ
    ሳቅሽም ይበዛል
    ከመጡ አይቀር 1 ቁም ነገር ለሰው የሚቀር እንዲያወሩ በተለይ የመጨረሻ ው አሳብ ባልየው የነሳው አሪፍ ነበር አንቺ አንዛዝተ ሽ አንዛዝተ ሽ ዋናው ነገር ላይ ፕሮግራሙ አለቀ ምናልባት ካነበብ ሽ ው ብታሻሽይው ይጠቅምሻል

  • @sabawelday2213
    @sabawelday2213 4 месяца назад +12

    ቲጂ የሄቨን ጉዳይስ የአንድ ሰሞን እየሆነ እኮነው መልሶ መላልሰው ህጻናት የሚደፈሩት ከሄቨን በኋላ የስንት ህጻናት መደፈር ሰማን እና አሁን የጨዋታ ጊዜ ነው?ፍትህ ለሄቨን! ፍትህ ለሄቨን! ፍትህ ለሄቨን!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 месяца назад +3

    የኔ ጌታ ድንቅ ድንቅ የሆነ ልጅ ታድላ ታድላ!!!

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 4 месяца назад

    ቲጂየ መቸም አይቸም ሰምቸም አልጠግብሽም ምክንያቱም አንች ኢትዮጵያ ነሽ :ለጌታም ታማኝ ስለሆንሽ ምንጊዜም አርቲስቴ ነሽ!!!!!

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 3 месяца назад

    ቁመት ልብ ውስጥ እንደሖነ ከዚህ ሰው ተማርኩኝ ፣ይህ ሰው ረዝሞ ከሆነ ሰው ይበልጣል። ሚስቱ ሞን፣ያሕል በፍቅር እነደሞታሞን ታሳውቃለች የሕብረተሰብ፣ትችት፣ሳትፈራ፣ልብዋ፣ያላት፣ተከትላ፣ወሰነች፣በእውነት፣ጀግና፣ሴት፣ናት።

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 4 месяца назад +5

    ደስ ስትሉ በፍቅር ያኑራቹ ኣቦ❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 месяца назад +4

    መቼምልጃችሁ በጣም ታድላለች!!! ይሄን ምሁር ስብእና ያለው በማግኘትዋ በጣም እድለኛ ናት!!! በእውነት

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 4 месяца назад +21

    ጠያቂዋ ስታወሪ ትቸኩያለሽ እረጋ ብለሽ አውሪ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад +7

      ተፈጥሮዋ ነው ዩተመቸው ያያል ያልተመቸው ውልቅ ማለት ይችላል

    • @ዜድዕባይኣፅቢ
      @ዜድዕባይኣፅቢ 4 месяца назад

      መልስ ትጠላለህ😅😅😅😅😅😅😅​@@WorkeGelana-sv5if

  • @ጀበሩአማር
    @ጀበሩአማር 4 месяца назад +19

    ፍቅርና❤ ፋሀድን ዩቲውበር አቅሪቢልን ❤ቲጅዬ በፈጣሪ❤❤

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd 4 месяца назад +3

      ይቅረቡ ላይክ አረጉ

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 4 месяца назад +2

      እኔምስትጊዜእፅፋለሁ፣ይቅረቡልን❤❤❤❤

    • @dfggdt9728
      @dfggdt9728 3 месяца назад

      ቀረቡ እኮ

    • @ጀበሩአማር
      @ጀበሩአማር 3 месяца назад

      @@dfggdt9728 የበፊት አብበሽነው እህት

  • @hiath
    @hiath 4 месяца назад +3

    አይ ባሁኑ ጊዜ እንደነዚህ አይነት ትዳር መገአቱ አራሱ በጣም ሚደነቅ ነው
    አሉ እንጅ አንዳንድ ወንዶች ልጅ ሲረገዝ ጀምሮ ሚስቲቱ አይንሽን ባፍር የሚል አይይይ ስንት ስቃይና መከራ አለፈ ኡፍ ተመስገን አምላኬ😭😭😭

  • @neba1034
    @neba1034 4 месяца назад +42

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰😍😍😍

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 4 месяца назад +2

    ቲጅ የኔ ዉዴ ❤️❤️ፍቅር እና ፉፉ 🎉🎉በቀጣይ 🥰🥰🥰

  • @argetageneti6495
    @argetageneti6495 3 месяца назад

    ልጅቷ ንፁህ ልቦና አላት የተባረከች ልጁም እድለኛ ነዉ

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 4 месяца назад +6

    ፍቅር የሆኑ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat Месяц назад

    በጣም ደስ ይምትል ሰው ነህ አግዛአብሄር ትዳራች ይባረኽ ♥️♥️♥️

  • @a.a2095
    @a.a2095 4 месяца назад

    የሚገርም በጣም በራሱ የሚተማመን አንደበተ ርቱዕ የሆነ ድንቅ ሰዉ ነዉ።
    ከአንደበቱ የሚወጡት ቃላቶች
    ምን ያሕል ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዳለዉ ያስታዉቃል።
    በዛላይ ቀልድ ይችላል።

  • @abdallaadam175
    @abdallaadam175 4 месяца назад

    I appreciate this boy really he is intelligent, like this understanding they have they need supporting

  • @mebaethio
    @mebaethio 4 месяца назад +2

    እኔን እና የድሮ ፍቅረኛዬን ብታቀርቢን ደስ ይለኛል።በፍቅር ታሪክ ትልቅ ውጣ ውረድ ፈተና ስቃይ መገፋት መባረር ብቻ ምን አለፋችሁ ትልቅ ዋጋ የከፈልኩበት የውጭ እድል ትምህርትን ጭምር ያጣሁበት ፍቅር መጨረሻው ግን....ብቻ ብዙዎች ይማሩበታል ሰከላ ደግሞ የትውልድ መንደሬ ነው።ቻናሌን ብትቀላቀሉት ሙሉ ታሪኩን አጋራችላሁ።

    • @AEMA349
      @AEMA349 4 месяца назад

      አረግን ግን ምንም የለም

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 4 месяца назад +21

    ፍቅር እና ፍአድን አቅርቢልን ሥለምነታች ይጠየቁልን

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 4 месяца назад

      የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 4 месяца назад

      አዎይቅረቡልን❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 месяца назад +17

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ.. ለ ህፃን
    ሄመን ለ 7 አመትዋ እንቦቆቅላ ህፃን 🥲🥲🥲💔💔💔

  • @AtsedemariyamAsteden
    @AtsedemariyamAsteden 4 месяца назад

    ደስ እሚሉ ጥዶች ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ለኔ በጣም ካለሁበት ቦታ አንፃር እድጠነክር አስተምሮኛል

  • @deje3710
    @deje3710 Месяц назад

    የእውነት ምንም አይጣለትም ምርጥ ክርስቲያን ግበዝ ነው ታድለሻል

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 4 месяца назад

    እረጋያሉ ጥዶች ❤❤❤ልጂቷም ልባምሴትናት ብዙነገሮችን ታግሳ ብዙፈተናወች ይኖራሉ እሱንታጋሳ ትዳሯንመምራት ማለት ❤❤❤

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 3 месяца назад

    ይሕ ሰው ከራስ መተማመኑ የተነሳ አጭር ሰው ሳይሆን ረጅም ሰው ነው የማየው። ቁመት ውስጣዊ እንደሖነ ከዚ ለጅ ተማርኩኝ። ❤❤❤❤

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 4 месяца назад

    በጣም የምወዳችሁ የምከታተላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ልዩ ጥንዶች ናችሁ ።ሱራዬ እና ፋሱ ከልጃችሁ ጋር ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ።
    የእስዋ እርጋታና መልክዋ አስተዋይነትዋ የስራዬ ደግሞ ቁንጅና የአይን ማማር የተማረ የተመራመረ ጥሩ ስብእና ያለው ከራሱ አልፎ ለሌሎችም እንደራሱ የሚያስብ ከቁመቱ የጎደለውን ፈጣሪ በእጥፍ የሞላለት ድንቅ ወጣት ነው ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤ምችት ይበላችሁ አሜን።

  • @letshilove2899
    @letshilove2899 4 месяца назад +3

    ቲጂ ግን በዚ እድሜ እንደዚ መልበስ ኣይከብድም

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 4 месяца назад

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ሱራፌልና ፋሲካ 💝

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 4 месяца назад +26

    ፍፍዬ እና ፍቅርዬን እንደሚመጡልን ተስፋአለን

    • @rimeber669
      @rimeber669 4 месяца назад

      ፍቅርን በጣም ነው የምወዳት ያቀርቦታል ግን ምንም አትጠቀም አትጎዳም ማውራት ሰክሰስነት አይደለም

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd 4 месяца назад +1

      አወን ታቅርብልን ለምን አድሎ ታረጋለች

    • @tube2433
      @tube2433 4 месяца назад

      🤭🤔

    • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
      @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 4 месяца назад +1

      ምንው ከይቱይቡ በሮች አንውጥም አላችሁ ስንት እዉቀት ስጨ ትምህርት እያለ ዝም ብላችሁ ጥልቅ አትብሉ ከፕራንክ ምን ትምህርት ታግኛላችሁ እምታውትን ምርጡ አርብ ሀገር ያላችሁ

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 4 месяца назад

      ​@@rimeber669ምን ሰረተው ነው እረ ተው ሸቃሊት😂😂

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 месяца назад +1

    ልባም ሴት ናት እርጋታዋ እሱ ደግሞ እስማርት ነው ማሻአላህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 4 месяца назад +16

    ምርጦቼ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልጃችሁን በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat Месяц назад

    አንዳተ ይትማረ ሰው ይብዛልን ንግግርህ ራሱ ደስ ይምለው ምን ይጠቅማል ቅመት ጭንቕላት ይኑር አንጂ ወንድሜ ትዳራች ybarek❤️

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 4 месяца назад +83

    ፍትህ ለሄቭን አሁን የጥያቄ ስአት አይደለም

    • @DagemAbera-hl2ze
      @DagemAbera-hl2ze 4 месяца назад +10

      ሄቨን ብቻ ናት እንዴ እዚህ ሀገር የተበደለች በየቤቱ ስንት እና ስንት አለ እናንተ መርጦ አልቃሾች

    • @hanlove412
      @hanlove412 4 месяца назад +2

      እና ፕሮግራሙ ይቁምዴ ፍትህ ፍትህ እያልን ነው እየተባለ ነው

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 4 месяца назад

      እና ሁሌም ይሙት ነው በሳ ምክንያት ሊቆም ነው የምንፈልገው ​@@DagemAbera-hl2ze

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 месяца назад

      ​@@DagemAbera-hl2zeለሁሉም ፍትህ ብለህ ፆፋ የሰው ፍት ሲጠይቅ ያንን ሰው መቃወም መፍትሄ አለው እዴ ነቀዝ

    • @dawittilahun-zq2rl
      @dawittilahun-zq2rl 4 месяца назад

      @@DagemAbera-hl2ze ymechih

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 4 месяца назад

    ትጂዬ ማሪያምን በጣም ነው የምወድሽና የማከብርሽ:: እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን:: በርች እመብርሀን አትለይሽ❤

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 3 месяца назад

    ለብዙ ሰው በረከት ነሕ ተባረክ ረዥሞ፣እድሜ፣ይስጥሕ።

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 4 месяца назад +8

    ፍቅርን አቅርቢልን በቀጣይ😂❤❤❤❤

  • @tigiesttadesse6753
    @tigiesttadesse6753 4 месяца назад +62

    ቲጂ የቡታጅራ ልጆች አቅርቢልን ፍቅር ና ፉሁ አቅርቢልን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o 4 месяца назад +12

      ምን ልየደርጉልን😊

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 4 месяца назад +1

      አረ አይሰዉ​@@Zubyda-gz2kx8gy5o

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase 4 месяца назад +2

      ለላ የለሽም ቀሽም

    • @FatimaSumo
      @FatimaSumo 4 месяца назад

      ደምሩይቀውላሉች

    • @amanithupia1201
      @amanithupia1201 4 месяца назад +7

      ኣረ ባክሽ ምን ልንማር ቱ ጅል😂😂

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 4 месяца назад +6

    ሱራ ሙህር እኮ ነው😍

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 4 месяца назад +6

    ቲጅ ትግስት ፉፉ አቅርብልን ❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 месяца назад

    ትክክልኛ አፍቃሪነሺ እሱም ምንም አይጎለውም በጣም የተማር አበሳነው ቁመታቸውን አጋዋለው ምን ይጠቅማአሉ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 4 месяца назад +4

    ልጃችሁ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MamitAlemu
    @MamitAlemu 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አይለያችሁ አብሮ ያኑራችሁ እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሰው አይለየውም እግዚአብሔር ምክንያት አለው
    💚💛❤

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 4 месяца назад

    ደምጽዋ እና እርጋያዋ ደስ ይላል ስሬ መልካም የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @mafifikadu1074
    @mafifikadu1074 4 месяца назад

    ዋው ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 4 месяца назад +7

    Some have huge body with empty brains,and some have great brains, and whatnot. He is confident, and she's a great housewife. I wish you'll a more happy and successful living in the coming many many years!(your follower From USA)

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 4 месяца назад

    He is so matured and she is so kind. God blessed you all

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 4 месяца назад +3

    ደስ ሲሉ። አልጋ ላይ ደሞ ሁሉም ሰው እኩል ነው።። ምንም በቀጥን ጠጅ ነኝ።

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 3 месяца назад

    ልጅም ባልም ወንድምም ይሆንሻል...ዕድለኛ ነሽ!!

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 4 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሆስቷም ነፍስ ነሽ በጣም ነቃ ያልሽ አክቲቭ ቀጥይበት የመጀመሪያዬ ነው:: ደስ የሚሉ ጥንዶች ሃሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ:: ህገራችንን ስላምና መረጋጋትን ይስጥልን ሰላም ሁኑ:: ሰብስክራይብ ስላደረኩሽ እንደምከታተልሽ ተስፋ አለኝ::

  • @chinaabrham6909
    @chinaabrham6909 3 месяца назад

    በጣም ጡሩ እንግዶች ናቸው በግሌ ደስ ብሎኛል ክበሩልኝ

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 4 месяца назад

    በጣም የምንወዳቸው ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው

  • @maeritube21
    @maeritube21 4 месяца назад +21

    ቲጂ ፍቅርን እና ፉአድን አቅርቢልን🙏😍

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 месяца назад

      Yiqaribalu

    • @HiwetKerefde
      @HiwetKerefde 4 месяца назад +1

      ቅሌታም ምነቸው ይቀርባል ውጥ እቅጥ

    • @ffttt8353
      @ffttt8353 4 месяца назад

      😂😂😂🤭🤭ጪራሽ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 месяца назад +1

      ​@@HiwetKerefdeያቅለልሽ 😏

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አው ዳጊዬ እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው

  • @NgstKahsu
    @NgstKahsu 4 месяца назад +2

    አይዛቹ በርቱ ፍቅራቹ ይብዛ ዋናው ቁመት አደለም ለዛም እግዚአብሔር በሰራው ቁመት ❤

  • @ZeyadaBab
    @ZeyadaBab 4 месяца назад +8

    እኔምለዉ ቲጂ ግን አልተቀየረችበቹም. አይኗ ዉስጥ ገብቷወል

    • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
      @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 4 месяца назад +2

      እርጂና ነዉ ልጀ ባለፈዉኮ ከ40 አመት መላይ ነኝ ብላለይ ሆደዋየ የኔኳ ገና 26 አመቴ እቁላል ብታኖሪበት ይይዛል😅😅😅😅😅

    • @كونفيكون-ك1ص
      @كونفيكون-ك1ص 4 месяца назад

      😂😂❤❤​@@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 4 месяца назад

      ​@@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸአኔም26ሆነኝ 😢አላገባሁ አልወለድኩ

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 4 месяца назад

    እንደነዚህ ጥንዶች የምያስጠላኝ የለም ቀልዳችሁ ሲያስጠላ ምናችሁም አይጥም

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmed 4 месяца назад +2

    ልጅ ማላህ ነው እሰማርት ነው ቆንጁዬ ነው የተማር ነው ባታገባው ነው የምገርመኝ

  • @MeryMhh
    @MeryMhh 4 месяца назад +15

    ቲጂ ፍቅርን እና ፉአድን አቅርቢልን🙏🙏

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 4 месяца назад +1

      ምን ሰርተው እረ ተው የመዳም ቅመሞች😂😂

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 4 месяца назад +1

      ​@@SabrinaAli-d4mእኮ. ሰው ቢያጡ. ክክክክክክክ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 4 месяца назад

      ምንሊያሥተምሩነዉ ቀርበዉ መጀመሪያ ሀይማኖታቸዉን ያሥተካክሉ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 4 месяца назад

    ትዳራችሑ ይባረክ ኑሩልን ሐሳብህን ያሳካልህ

  • @hintsakifle6611
    @hintsakifle6611 4 месяца назад +1

    እሱ እኮ ይበልጣል ከእሷ ቤተሰብ ምን አስበው ነው ገልቱነት እኮ አለባት

  • @AlmazBiruk-w9t
    @AlmazBiruk-w9t 4 месяца назад +1

    ቁመቱ ምን ያረጋል ዋናው ሰው መሆኑ ነው መልካም ባህሪውና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው መሆኑ ነው

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 4 месяца назад

    ተባረክ የኔ ወድም ቆንጂዬ ነክ ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 4 месяца назад +4

    በጣም ነው ምወዳቸው❤❤❤❤🎉🎉

  • @nomore8101
    @nomore8101 4 месяца назад +1

    ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 4 месяца назад +1

    ጥሩ ሴት ናት

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 4 месяца назад +14

    ፉፉና ፍቅርን ሀይሚና ቡርኬ አምጭልን የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @ኪያነኝስደተኛዋ-ጘ6ዸ
    @ኪያነኝስደተኛዋ-ጘ6ዸ 4 месяца назад

    ይች ልጅ እርጋታዋን ስወደው❤❤❤❤

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 4 месяца назад +1

    Tig yena filkilk enameseginalen bewunt gegina nehi kenebalebtih

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ጨማሮ ይሰጣቹሁ በርቱ ❤❤❤❤❤