የሰለሞን የፍቅር ታሪክ...ከፍቅር ቀጠሮ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 39

  • @መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ

    ኦ በጣም ያሣዝናል አይዞህ ዉድሜ ከጨለማ በዋላ ብረሀን አለ ከሀዘን ደስታ አለ ተስፍ አትቁረጥ እሷንም እግዚአብሔር ዋጋዋን ይሰጣታል አተ በትካዜ መኖረ የለብህም ሁሉንም ሴት ደሞ አድ አድርገህ አትመልከት ተስፋ አትቁረጥ ዉድሜ ልቤን ነዉ የነካኝ

  • @በለጥሻቸውበሱፍቃድ

    አይዞህ ወንድሜ በርታ ጎበዝ ሰው ከስተቱ ይማራል ምንም አይደል ግን እሷ በደለችን ብለህ ሌላ ሴት እንዳትበድል እግዚአብሔር ከጥሩዋ ከተባረከችው ያገናኝህ

  • @ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ

    አየወዶች በናተ በደል መድርሡ ይገርማል የሤቶች እባ ደርሣል ለማንኛውም ሁላችሁም ሠውን ስታፈቅሩ አታምሩ በቀላሉ ቢሆን ይመርጣል እግዚአብሄር ን አምርራችሁ አፍቅሩ ከሠው ይልቅ ምክኔያቱም ፍቅር በምሀሉም ይደፈርሣል እስከመጨርሻውም ሊያልቅ ይችላልና በዛምሀል መጎዳትም ይመጣንና ውይ ብቻ ስለፍቅር አላውቅም የመሰለኝነው አይዞህ መልካም ቀን ይመጣል ጦለት አርግ ህይወት አድስናት ትለመልማለች 🌿🌷⚘🌿

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад

    አይዞክ ወድሜ እግዝያብሔር የተሻለ ነገር ያመጣልካልና

  • @ዜድነኝብቸኛዋ-ደ5ፐ
    @ዜድነኝብቸኛዋ-ደ5ፐ 6 лет назад +2

    ያአላህ ሚስኪን አላህ ጥንካሪውን ይስጥህ
    ግን አንድን ነገር ፍቅር አይደበቅም

  • @nanougebremedhn8473
    @nanougebremedhn8473 6 лет назад +1

    ኦ በጣም ያማል ኣይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ዋጋዋን ይሰጣታል ኣንተን ግን በትካዜ መኖር የለብህም ሁሉን ሴት ኣንድ ኣርገህ ማየት የለብህም ቀና በል ኣትጎንበስ ቁስልህን የምጠግን ሴት ታገኛለህ ፈጣሪ ያንተን ሴት እንዲሰጥህ ደሞ ልባዊ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ያፅናህ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад

    ጠካራ ልጅ ሁን እሺ እግዝያብሔር ትግስቱን ይስጥክ

  • @bintabdela8647
    @bintabdela8647 6 лет назад +7

    አይዞህ ወንድሜ ከጨለማ በኃላ ደስታ አለ ተሰፋ አተቁረጥ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጠሀል ግን እሶአምላከ ያስያት ብደር በምድር እረ እኛ ሴቶች እኔ እንጃ ምን እንደ ምል አላቅም በወንድ ላይ ጨካኔ እኔ ሴት ነኝ ግን ወንድ ሲሰቃይ ያመኛል
    ወንድም አለም የተሻለዉ ይስጥህ

  • @hekeramhekeram4543
    @hekeramhekeram4543 6 лет назад

    Allah yeteshalechewane yesetehe abeshere

  • @marammarem2168
    @marammarem2168 6 лет назад

    አይዞክ ወንድም ተስፊ አትቁረጥ መጀመራም ስትፈጠር ያተ አላላም ያተ ያለልክ ከቦታው አለች አሁንም እራስህ ለፍቅር ዝግጁ አርግ

  • @ፎዚእናቴእወድሸአለሁዩቱብ

    አብሸራወንደም አላህ የተሻለሊስጠህይሁናል

  • @HanaHana-up1gt
    @HanaHana-up1gt 5 лет назад

    Ayizon wanidame hlum nager lbahgwo new egziabher wagga yesthl

  • @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ዘ7ኀ

    ኡፍ የኔ ወንድም አይዞህ አላህ የስራዋን ይስጣት በጣም ባለጌ ሴት ናት ወይኔ እቺ ግን በጣም ገራሚ ሴት ናት አይዞህ ወንሜ

  • @akhubakhub8104
    @akhubakhub8104 6 лет назад

    የሚገርመው የታሪካችን መመሳሰል ነው አይዞህ ሶል መጥፎ ሴቶች እንዳሉ ሁሉ ጥሩም አይጠፉም ተስፋ አትቁረጥ

  • @ቤዛሙሉ
    @ቤዛሙሉ 6 лет назад

    አይዞህ ወድሜ እግዚአቢር ካነተጋር ይሁን

  • @mazseidmazseid4613
    @mazseidmazseid4613 6 лет назад

    አይዞህ ወንድም ጠንካራ ሁን ሁሉም ለበጎ ነው

    • @nicotristan6119
      @nicotristan6119 3 года назад

      i guess Im asking randomly but does anybody know a method to get back into an instagram account..?
      I stupidly forgot the login password. I would love any assistance you can offer me.

  • @maezamekonin2047
    @maezamekonin2047 5 лет назад

    Betam yamale

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад

    ወዶ መለየት ከባድ ቢሆንም ላተ ያላት ተመጣለች እሺ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betytimetube2212
    @betytimetube2212 6 лет назад

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም የጁን ያገኛል

  • @lebnshelebnshe5701
    @lebnshelebnshe5701 6 лет назад

    አይዞኮ ወንድም

  • @selamtube2305
    @selamtube2305 6 лет назад

    Aeyezoh wendim
    Ena setoche gin leminedinew bizu gefe yemineseraw yemiwedenin sinereke yemayewedenin yemineketelew abetu amelakiy hon netsuhe libe feterelin lehulachenim amen/3/

  • @hekeramhekeram4543
    @hekeramhekeram4543 6 лет назад

    aysakalate

  • @መክሊትነኝየወሎልጅ

    አይዞክ ወንድም

  • @Aa-yq6bl
    @Aa-yq6bl 6 лет назад

    Effff Sol Asazenkegn

  • @mekdesabebe7673
    @mekdesabebe7673 6 лет назад

    ☺☺😯😯🙆

  • @yenat_fker2068
    @yenat_fker2068 4 года назад

    Mla

  • @fanetufonja7023
    @fanetufonja7023 6 лет назад

    ፍፍፍፍ ውይ አይዞህ

    • @zolana2367
      @zolana2367 6 лет назад

      Fanetu Fonja ሜስኬን

  • @امستاامستا
    @امستاامستا 6 лет назад

    እግዚአብሄርመልካምቅንየሆነችላንተያላትንይስጥህበጣምአሳዘንከኝተስፍደግሞአትቁረጥ

  • @susulove9646
    @susulove9646 6 лет назад

    Er enam lengerachu semuge 😢😡😦😤🙋

  • @Hanahana-kp5ir
    @Hanahana-kp5ir 6 лет назад

    አረ የፍቅር ቀጠሮች ጠፋቹ