🔴 ቤተ ክርስቲያንን አሳልፈው "የሸጡ" || ፍኖተ ጽድቅ❌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
    በዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
    Instagram፦ www.instagram....
    #finotetsidk
    #ፍኖተጽድቅ
    #ፍኖተጽድቅመዝሙር
    #eotc
    ‪@finotetsidk‬
    #youtube
    #spiritual
    #donkeytube
    #ethioforum
    #ፍኖተጽድቅይቅርታጠየቀ
    #mesay
    ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodox

Комментарии • 400

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  4 месяца назад +3

    Subscribe ካላደረጋችሁ ቀጣይ ቪዲዮዎች አይደርሳችሁም!
    #subscribe for more informative videos. Thank you🎉

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 4 месяца назад +16

    በጣም ደስ ብሎናል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ስላሸነፈች እናንተም ወንድሞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 4 месяца назад +24

    ዶ/ ር ያረጋል እግዛብሕር ይጠብቅህ።

  • @bettyyemaryam7677
    @bettyyemaryam7677 4 месяца назад +26

    ኦርቶዶክስ እራሷ እውነተኛ ቀጥተኛ ነች ሁሌም በእውነት የቆመ ብቻ ነው የክርስቶስ ተምሳሌ ወንድሞቻችን እግዚአብሄር የተብቃቹህ ሁሌም ከቤተክርስቲያን ጎን በመሆን ድምፅ እንደትሆኑት እሱ በነገር ሁሉ ይቁምላቹህ ❤

    • @user-qg8bf3fq5k
      @user-qg8bf3fq5k 4 месяца назад +2

      አንተ ሌላ ቁም ነገር የለህም ሁሌ አባቶችን መተቸት

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  4 месяца назад +1

      አሜን።❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 месяца назад +20

    ትክክል ገለፅከው ነገም ዛሬም ተዋሕዶ ልጆች ለእምዬ ተዋሕዶ በአለን እንቆማለን

  • @user-bx6lr2sk7y
    @user-bx6lr2sk7y 4 месяца назад +15

    እረ ምን ይሻላል እመቤቴ ማርያም በነገሮች ሁሉ ትቁምል ሁሌም እናሸንፋለን የምናመልከው አምላክ አያሳፈረንም

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 4 месяца назад +5

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን እንደምህረትህም ይቅር በለን ፊተኛ ኋለኛ ኋለኞች ፊተኛ ይሆናሉ እንደ ተባለው ልጆቻቸው በለጧቸው የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር ልጆቹን አስነስቶ እውነቱን ገልጧዋል ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስንዱ ቀጥተኛ እና እውነተኛ ናት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 4 месяца назад +7

    እኔ በጣም እየገረመኝ ያለው ልጁ እኮ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ትውፊቷን ነው የመረዘው ጥሩ ነው ከልብ ከሆነ መመለሱ ግን የበደለው እግዚአብሔርን ነው በፍፁም ንስሐ ተመልሶ ይቅር በለኝ ይበል ብዙ ነፍሳት ተከትለውት ጠፍተዋል አባቶችም ስለቤተክርስቲያን ቀኖና ትውፊት መጥፍት መፍለስ ሳይሆን ስለ ፀጋዬ ስለተባለው ሰው ሲያወድሱት በጣም ያሳፍራል ወጣቶች ግን የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች እመቤቴ ትጠብቃችሁ ዲያቆን ያረጋል አንተንም ወላዲት አምላክ ፍፃሜህን ታሳምርልህ አሜን አሜን አሜን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 4 месяца назад +7

    እሰይይይይይይይይ እልልልልልልል🇪🇷 ኣየህ ወንድማችን ፈጣሪ ቤቱ ለማጽዳት ነው ለዚ ሰው ያነሳው ኣየ የፈጣሪ ስራ ሲደነቅ❤ወይይይይ ኣባቶች ኣዘንኩ የቅዱስ ቤጥሮስ ልብ ይስጣቹ ወይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዲያቅንዶ/ር ያረጋል ሁል ጊዜም ለእውነት የቆምህ ነህ

  • @user-mj8wk1qw6i
    @user-mj8wk1qw6i 4 месяца назад +5

    የማህበረ ቅዱሳንን አገልግሎትን እግዚአበሔር ያስፋልን ተስፋችን ማህበረ ቅዱሳን ነው የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ማህበር

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 месяца назад +12

    ጌታ ሆይ ታረቀን ቶሎ ና፣ ሐይማኖታችንንና ሐገራችንን አደራ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 4 месяца назад +3

    እግዚአቢሔር ይመስገን አዎ የዚህ ዉጤት የተዋህዶ ጀግኖች ቴዶ ያያ ብሩኬ እሼ ባቢ እንዲህ ሌሎችም እናመሰግናለን

  • @diye2138
    @diye2138 4 месяца назад +5

    ዎው ፀሎትህ የልብ ደስታን ያለመልማል እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱ ያብዛልህ እኔም ሳህለገብርኤል ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @rozinazerihun6595
    @rozinazerihun6595 4 месяца назад +2

    "ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም" የሚለውን አባባል ውድቅ ያደረገ ነገር ተፈጠረ ደስ ሲል መ/ር ያረጋል የመጀመሪያውን ድርሻ ይውሰድና እነ ያያዘልደታ፣ ቴዶ ዘሩፋኤል፣ ብሩኬ ወዘተ ማንን ጠርቼ ማንን ልተው እናመሰግናለን የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቃችሁ በእናንተ ጩኸት የመጣ ለውጥ ነው እግዚአብሔር ውለታችሁን አይረሳም በርቱ እኛም በሁሉ ነገር ላይ ነቅተናል በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 4 месяца назад +7

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወጣቶቹን እመብርሀን ሽፍን አድርጋ ትጠብቅልን ዲያቆን ያርጋል አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ ትቁምላችሁ አሁንም በርቱ ታገሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ዬርዳችሁ ሰላም ሁኑልን

    • @ururur6108
      @ururur6108 4 месяца назад

      ዘሬስ እቅርታው ምን የህል እውነታ አለው አሁንም ሌላ ስልት መቀየስ እንዳይሆን ዘንድሮ ያማይሁን ነገር ያለምና 😢

  • @user-mj8wk1qw6i
    @user-mj8wk1qw6i 4 месяца назад +4

    መምህር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የዘመኑ ዮሐንስ አፈወርቅ ነህ ኑርልን

  • @AlmazKassa-hp7ye
    @AlmazKassa-hp7ye 4 месяца назад +7

    ተዋህዶ ብቻዋ አይደለችም ባለቤትዋ ይጠብቃታ ሊያጠፍዋት የሚፈልጉ ራሳቸው ይጠፋሉ

  • @josimotivation2942
    @josimotivation2942 4 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይድረስልን ቅድስት ቤተክርስቲያን ፈተናዋ በዝቷል

  • @user-sq5uf7vh6v
    @user-sq5uf7vh6v 4 месяца назад +1

    አእንኳን ደስ አላቹ እንኳ አሳወኬኝ እነእንኩዋን አላቅም ነበረ እነዝ ለባወች እግዝያብሐር ይባርክ ወንድማችን

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 4 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለት አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ክብሩ ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን

  • @meseretbeyene4823
    @meseretbeyene4823 2 месяца назад

    ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን፡፡ ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን፡፡

  • @hanaamokon1109
    @hanaamokon1109 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ሆይ በምህረቱ ይመልከተን ለእውነት የቆማችሁ ማህብረሰብ ከዚህም በላይ ያፅናችሁ
    ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 месяца назад +2

    ቃሌ ሕይወት የሴማልን የድንግል ማርያም ኤዴት በሬከቷ ይዴርብ አሜን

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 4 месяца назад +2

    Ewnet new wendime abatoch sikedun medhanialem demo wetatochun ye betekrestian lijoch asnesto dil aderege kibru ysfa le medhanialem ❤❤❤

  • @user-bg2ev9qr2m
    @user-bg2ev9qr2m 4 месяца назад +4

    እግዚያብሔር ይመስገን ለነ ቴዶ፣ለነ ቡርኬ፣ያያዘልደታ እነሱን የመሰሉ እግዚአብሔር ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ ልክ ነው ያሉትንም ማስተዋል ይስጥልን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 4 месяца назад +1

    ላይክ አድርጌያለሁ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xx2zq8px3n
    @user-xx2zq8px3n 4 месяца назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ ሰው እኔ በበኩሌ አሁንም አላምነውም ምክንያቱም ተኩላ በጎች ሲነጥቅ በአንድ ጊዜ አይደለም አብሮ ተመሳስሎ እየተኛ አፋቸው እያፈነ ነው ሌሎች ተኩላዎች አንድ አንድ እያለ እያቀበለ የሚጨርሳቸው ።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 4 месяца назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ድያቆን ❤️🇪🇷❤️🙏 ፍንት ጽድቕ ምን በይቕርታ አልተመለሰም

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 4 месяца назад +2

    እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር እንደየስራችን ይከፍለናል
    ወንድማችን በርታ

  • @ellenimamo7570
    @ellenimamo7570 4 месяца назад +2

    ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር እግዚአብሔር ሁሉንም ይግለጠው።

  • @webet2273
    @webet2273 4 месяца назад +1

    ወጣትነት እደዚህ ዘመን ብርቅየሆነበት ዘመን አይቼም ሰምቼም አላዉቅም በርግጥ ወጣትነት እኔብቻ አዉቃለሁ የሚባልበት ዘመንነዉ ሁላችንም ያለፍንበትነዉ የዚህዘመን ግን በሀይማኖት መሆኑ ያሳዝናል እረጋ በሉ እድሜ በራሱ ከጌታ ብርሀን በሀላ ብርሀንነዉ እግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ መንፈሱን በኛ ላይ ያሳድርብን ሰዉን ሁሉ ለመጣል እዲህ መሯሯጥ መገስገስ ጥሩአይደለም ልቦና ይስጠን

  • @meheretworku-ok1su
    @meheretworku-ok1su 4 месяца назад +2

    ጋሽ ፀጋየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በዙሪያው ያሉ ተኩላወች ናቸው ገደል እዲገባ እየገፉት ያሉት ፀጋየ ጥፋት የለበትም ችግሩ በዙሪያው ያሉ በፍቅረ ንዋይ የወደቁ ሰወች ናቸው እማይገባ ከንቱ ውዳሴ እየሰጡ ??? አሁንም እነዝህ አደገኛ ሰወች መከታታል አለብን ሲነቃ ይቀራል እደይሆን ፀጋየ የማህበሩ ባለቤት መሆን የለበትም እሱ በማህበሩ ውስጥ ድርሻው እንደ አንድ አባልነው ። እግዚአብሔር በቃ ባይላቸው የጀመሩት ነገር በጣም አደገኛ ነገር ነው ቀላል አደለም ሀገር ፍቅር ቲያተር እስኪመስል ድረስ ።

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን አምላካች ክብር ምስጋና ይሁን

  • @user-kv5xt2te3u
    @user-kv5xt2te3u 4 месяца назад +1

    አሜን ረደየቷ በረከቷ ከኛ ጋር ይሁን

  • @user-yr2gh3zg6e
    @user-yr2gh3zg6e 4 месяца назад +1

    አሜን ወንድሞቻችንን እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 месяца назад +8

    ወንድሜ ሐይለ መለኮት ያንን ሰውዬ እንደው አቡነ የሚለውን ትተን በርገር ማለት እንችላለን አቡነ የሚለው በጣም ትልቅ ክብር አለውና፣ አቡነ ኤርሚያስማ ስንት ነገር የእውነት መስሎን ያለንበት ሐገር መጥተው ስንት ነገር ተደርጎላቸው ሔዱ፣ አሁን ደግሞ ብዙ ነገር እየሰማን ነው ስለሳቸው፣ ያሳዝናል ብቻ የሚታመን ጠፋ😢

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 4 месяца назад +2

      እውነት ነው

    • @mulubirile1039
      @mulubirile1039 4 месяца назад

      bemanm lay atefredu bezu hatyat yalebn sewoch nen

  • @jembermasresha5203
    @jembermasresha5203 4 месяца назад

    የእግዚአብሔር ቃል እነዲህ ይላል እግዚአብሔር ከሰማይ ሰዎችን ተመለከተ ግን ሁሉ አመጹ ይላል በመዝሙረ ዳዊት ይህ በጣም አስደንጋጭ ነዉ

  • @user-lw5qy9ob3e
    @user-lw5qy9ob3e 4 месяца назад

    እልልልልል! ፀጋየ እንኳን ተመለስክ እግዚኣቢሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @comcell3831
    @comcell3831 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ኖላዊ እረኛ ስጠን😭😭😭

  • @Rakb553
    @Rakb553 4 месяца назад

    አሁንም በመጠንቀቅ ሁሉንም መመርመር እና መከታተል ያስፈልጋል በመመለሱ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ከጥፋት🤲💒🇲🇱🙏

  • @user-gi7um2ci5r
    @user-gi7um2ci5r 4 месяца назад +4

    እኔ አሁን ላይ ምንም ነገር እየገባኝ አይደለም አባቶች የሚያደርጉት ነገር እና ምዕመኑ የሚሆነው ነገር ጭራሽ እየተበሳጨው ነው ቅጥል እርር እያደረጉኝ ነው
    ያው መልካም እና ጥቂት አባቶች እንዳሉ ሁሉ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 месяца назад +5

    አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን❤❤❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 месяца назад +5

    ፣ በርቱ??? ተከትሉት?????እንደው ሳያቁት ከሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ልቦና ይስጥ፣

  • @sabawelday2213
    @sabawelday2213 4 месяца назад +2

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ግን ኣባቶች ይህን ያህል ገንዘብ ያታለናል ምን ያህል ጊዜ ነው የምንኖረው እውነት በጣም ያሳፍራል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im 4 месяца назад +1

    ቸሩ፡አምላክ፡ልቦና፡ይስጠን፡እግዚኦ፡እግዚኦእግዚኦ፡መሀረነ፡ክርስቶስ።

  • @berketbeka7511
    @berketbeka7511 4 месяца назад +4

    እግዚያብሔርእውነትአወጣ፡ቢደብቁትእውነትአትደበቅም፡በርቱልጆቻችንእሱይርዳችሁ።

  • @user-kv5xt2te3u
    @user-kv5xt2te3u 4 месяца назад +1

    እግዚሀብሄር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 4 месяца назад +2

    እውነትህን ነው ሁሉም ተባብረው ሲዋሹ የነበሩት አሁን ይፈሩ አይ አባቶች።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 месяца назад +5

    እግዛብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ 💔💔💔💔

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 4 месяца назад +7

    ከዚ በላይይይይ እናያለን መስጊድ ላይ ወንጌል ይሰበካል

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 4 месяца назад +2

    ትዋህዶ ስንቱ ሰይጣን አምላክ ተነሳብሽ ግን እያሽነፍሽ ፀንተሽ ትዘልቅያለሽ❤🙏አውንም ብሆን ይቅርታ ክርስቲያናዊ ነው ግን ሳንላላ በንቃት መቆምና በማስተዋል መሆን አለብን። ሳንነዋወጥ እስካሁን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር የዘለቅን ሁሉ ሰላምታዬ በእግዚአብሔር ስም ይድረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤

  • @user-js8fk5lr5e
    @user-js8fk5lr5e 4 месяца назад +2

    ስለፍኖተ ጽድቅ ችግር ህዝብ እንዲየውቅ ግልጽ ሆኖ ይነገረን

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc 4 месяца назад +2

    አባቶች ስለዚ ፍኖተ ፅድቅ እሚባል ድርጅት ምንም እሚያቁት ነገር የለም ግነ ተመለስን ብለው ይቅርታ ጠይቀው ግን ስራቸው እደድሮው ከሆን መቸም አንለቃቸውም

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7x 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይይይ ይህን ጨለማ ጊዜ አሳጥረው የተዋህዶ እና የኢትዮጵያን ትንሣኤ አቅርብልን እመብርሃን ርስት ሐገርሽን አትጨክኝባት እምዬ ተረከቢን ግራ ገብቶናልና እናቴ በዕቅፍሽ እንሁን ያሳዝናል
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 4 месяца назад

    እነዚህ ሁሉ ትላልቅ ሰዎች ያዩት ብር ነው ማለት ነው?
    ሎቱ ስብሀት ዲያቆን ያረጋል ተባረክ

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 4 месяца назад

    እዉነት ብእለሀል ዱቁን ወንዲሜ በእዉነእነት ቤተክርሰቴን ማአንምየእላአትም በአወጣቶችናአት ያአለአቸው ወአንዲሜኦቻአችን እመብርሐን የቤቴክርትአነ አምላክ ይሰጥእልን

  • @hagera8679
    @hagera8679 4 месяца назад +1

    አግዚያቢዬር እድሜ ከጤና ይስጥልን አሁን ኦርቶ ዶክስ አባት የሌታም አባቶቻችን ክርስቶስን እረስቶውታል

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 4 месяца назад

    እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቀን ። አሜን ።❤❤❤

  • @meheretsetegn1835
    @meheretsetegn1835 4 месяца назад +1

    EGZIABHER yebarkehe Melaektunem yelakelehe yetebkuhe zend ´ merta sena amlak kedusan bereketun yabzalehé Amen

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 4 месяца назад +4

    ምእመናን ቤተክርሰቲያንን እንጠብቅ

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад +3

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime 🎉🎉🎉❤❤❤♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @behailumelese4373
    @behailumelese4373 4 месяца назад +2

    እግዚያብሔር ምንግዜም እግዚያብሔር ነው!!!

  • @gezahegnkasa1535
    @gezahegnkasa1535 4 месяца назад

    ወንድሜ እግዚአብህሔር ይባርክህ አሁንም ቤተክርስትያንን አሳልፈው የሚሸጡ ስላሉ እየተከታተላችሁ አጋልጡ ከጎናችሁ ነን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r 4 месяца назад +1

    ባባቶች ፈንታ ልጆች የተባለው
    ቃሉ እውነት ነው
    ቤተክርስትያን መሀን አይደለችም
    ብዙ ልጆች አሉአት
    ይብላይ ከእውነት ለተለዩት

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 4 месяца назад

    በርቱ፣ወጣቶች፣ቤተ፣ክርስቲይንን፣ጠብቁ

  • @ZemikalGatie
    @ZemikalGatie 4 месяца назад

    ወድሜ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ግን በጭራሽ አባት የላትም የምትለው ትክክል አይደለህም ወጣቶችም ሀይማኖታችን እጠብቃለን ግዴታችን ነው አብነቶቻችንም ቅዱሣን ሠማይታት ናቸው እኳንም ወጣቶች ህፃናት እኳን ግዴታ አለባቸው ምሣሌ ህፃኑ ጭርቆሥ እኔ ክርስቲያን ነኝ እያለ መሥክራል ወድሜ ላባቶች የበለጠ መከፋፈል በር አንክፈት

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 4 месяца назад +1

    እልል ብቻ መቸ ነው ይህን በላህስብ ዘመን የምናልፈው እረ ተው አስተውሉ የወደቀችውን የጎስቆለችውን በፍርግርግ ቤተክርስቴን የምትቀደስውን ብታስቡ እንደመናፍቅ አዳራሽ ክምታስውቡ 😢☝️⚠️

  • @user-iw7nl1nq9x
    @user-iw7nl1nq9x 4 месяца назад

    እምዩ ኦርቶዶክስ ለዘላለምም ኑሪ እውነተኛዋ ቀጥተኛዋ

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  4 месяца назад +30

    ትላንት በልደታ ቀን የተቀረፀ✝️ የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን🙏
    #subscribe ORTHODOX TUBE

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 4 месяца назад +1

      💚💛❤🙏🏻

    • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
      @user-zc1id2hb4cሰላማዊት 4 месяца назад

    • @workuhamamo8586
      @workuhamamo8586 4 месяца назад +1

      እናንተ አባቶች ሸጣችሁን እንዴ እንደ ይሁዳ ?? በጣም ጥሩ ነው ፍርዱን ከላይ ነው ችግር የለውም ፈጣሪ እሱ ያያል ይለያል ። አበበ ከበደ እያላችሁ ተሿሿሙ ለንዋይ ብላችሁ ስንት ዘመን ልትኖሩ የበለጠውን ጊዜ ጨርሳችሁታል ኡኡ ነው የሚያሰኘው መሞት ይሻላል ። ምኑም አያምርም ግን እግዚአብሄር ይምጣባችሁአል የራሳችሁ መሳሳት ሳያንስ ምእመኑንም ይዛችሁ ገደል ልትከቱን እሱ ይድረስልን የድንግል ልጅ " እንሰሳ እንኳን እንደዚህ አያደርግም " አደለም ሰው ማሰብ የሚችል የተባለ ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል መጀመሪያ እናንተ ራሳችሁ ለሆዳችሁ የተገዛችሁ " ንስሃ ግቡ ሁሉንም አይደለም እርሱ የድንግል ልጅ ይመርጠዋል "

    • @mulugetahailegeorgis100
      @mulugetahailegeorgis100 4 месяца назад

      የምትናገረው በአእውቀት ነው ወይስ በስሜታዊነት ነው?

    • @mebratuedamo
      @mebratuedamo 4 месяца назад +1

      ለእውነት የቆሙትን ያብዛልን

  • @Yeshi-dl4bx
    @Yeshi-dl4bx 2 месяца назад

    ማነው ሚታመነው ሁሉም ሆድ አደር ነዉ እውነት ብትቀጥም አትበጠስም እንደምባለው የኛ እውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እውነትን ይዛ ውሸታሞችንና አስመሳዮችን ድል ትነሳለች !!! ስለ ተጋለጡ ደስ ብሎናል ኦ/ተ/ለዘላለም ትኑር አሜን!!!!!

  • @Wubeyu
    @Wubeyu 4 месяца назад +1

    ክርስቶስ እውነት ና ብርሃን ነው ለእውነተኞች እንኳን ደስ አላችሁ !!!

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 4 месяца назад

    ብዙዎች ተከተሉ አባቶች ብለዋል እያሉና ልብ ይስጠን ከቤተሰብ የተማርሁት ጠቀመኝ ለመጽናት እንጂ የአሁን አባቶች ገንዘብ አምላኪ ናቸውና ከአፋቸው ሚወጣውን እናስተውል እባካችሁ

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 4 месяца назад

    አሁንም እኔ የአዳራሽ አገልግሎት አልደግፍም ነገ እናቁርባቹ ይላል ፀጋዬ የሚባለው ሰውዪ ተጠንቀቁ ቤተክርስትያን መች አዉደምህረት ጠባት

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 4 месяца назад +2

    ሲጀመርእሱ መቼ እመቤታችን አመና ና ነው
    እመቤታችን የምትጠብቀው

  • @user-vy8bc2tl7x
    @user-vy8bc2tl7x 4 месяца назад

    ፈጣሪ አምላክ የዝች የኢትዬጵያ ኦርቶዶክሰ ሐይማኖትን እውነተኛ ታሪክና ሥራ የናንተንም ጥረት ገና ፈጣሪ እንዲሕ እያጋለጠ ፍርጥርጡን ያወጣዋል እናመሠግናለን ቃለሕይወት የሰማልን አሜን ...... :- ❤❤❤

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል!!!
    ይሄንንም ያጋለጠ እግዚአብሔር እኮ ነው !!! እንጸልይ ማንንም አናምንም !!!
    እንጠቀቅ !!!

  • @Getaneh-ff7sn
    @Getaneh-ff7sn 4 месяца назад

    ዶር ዲን ያረጋል በእዉነት ኑርልን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 месяца назад

    አዎን ደስታችየእውኔት ያድርግልን እግዝአቤሔር ዓይነ ልቦናቼው ያብራልን አሜን

  • @tigisttito5189
    @tigisttito5189 4 месяца назад +1

    ፍኖተ ፅድቅ አሁንም አያስፈልግም ፣ አሁንም ሌላ አላማ ይኖርሀል,

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 4 месяца назад

    ምንም እኮ አያውቅም ፊት ለፊት ያለውን ብቻ ነው የሚያዩት ጥቅም እና ንዋይ የሚያታልላቸው ::ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!

  • @wondesenalemu4881
    @wondesenalemu4881 4 месяца назад

    ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ተዋሕዶ ይሕንንም ታልፈዋለች ዲያቆን በርታልን ወዳሴ ማርያምን ንባብ ስትል ነጠላ ብትለብስ በጣም ያምርብሀል ወንድሜ ይቅርታ።

    • @user-mj8wk1qw6i
      @user-mj8wk1qw6i 4 месяца назад

      ድንገት ስለተጠራ ነው እንጅ ከኛ በላይ ያውቃል ሳያስበው ስለተጠራ ነው ያለበሰው

  • @AlemuBekele-td4lq
    @AlemuBekele-td4lq 4 месяца назад

    ወንድሜ በጣም አመሠግንሐለሁ አሁን እግዚአብሔር እየለየ ነዉ ተኩላዎቹ ታዉቀዋል የጸጋየ ጉዳይ ለኔ አሁንም አልተዋጠልኝም ለሁሉሞ እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሣምርልን ።

  • @MuchMuch-cb9cl
    @MuchMuch-cb9cl 4 месяца назад

    ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን

  • @BemnetAsefa
    @BemnetAsefa 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cb1ib6mm7s
    @user-cb1ib6mm7s 4 месяца назад

    አቤቱ እደቸርነትህ ማርን ወድማችን እናመሠግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እውነት ነፃ ያወጣል

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 месяца назад +2

    የዩቱብ ባለቤት ሰይጣን ነው:: ስለዚህ የሱን ገንዘብ የበላ ሁሉ ይረክሳል ለዛኮነው በረከትም ሰላምም አጥተን የሰው ልጅ የሚሰቃይባት ሃገር የሆንነው:: የሚያሳዝነው ቤተክርስቲያን ይህንን ሳታስተምር መቅረቷ ነው::

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!
    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!!!

  • @user-gi7um2ci5r
    @user-gi7um2ci5r 4 месяца назад +2

    ለአሁኑ አምላክ ይመስገን ነገር ግን እናስተውል እባካችሁ ኦርቶዶክሲያውያን

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 4 месяца назад

    የተዋህዶ እንቁዎች ተባረኩልን❤❤❤
    ግን አሁን ቢሆን ምንፍቃና መርዝ ነው ተጠንቄቁ በትኩረት ተመልከቱ???

  • @alemitujabi5671
    @alemitujabi5671 4 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል አውነት ብትሳሳ አንጅ አትበጠስም እግዚአብሔር ይመስገን !!!!! የእኔ አቋም ምንጊዜም የተሰቀለውን ብቻ ነው የምከተለው ይህን ስል አዋቂ ሆኜ አይደለም ግን የትኛውም ደረጃ የደረሰን ሰው ተከትየ አላውቅም ምክኒያቱም ሁሉም ፍጡር ስለሆነ!!!!!

  • @user-yc4gw9vb5f
    @user-yc4gw9vb5f 4 месяца назад +3

    ሲኖዶሱ በራሱ መቀየር፣መለወጥ፣በወንፊት ተንጓሎመጣራት አለበትእንጂየተናገሩትንመልሶመላልሶማውራቱ ተገቢአይመስለኝምናይጣሩ

  • @Abel-ep3oz
    @Abel-ep3oz 4 месяца назад

    በጣም ነው የሚገርም! አቶ ፀጋዬ ማለት የሮዳስ ቀለም እንዱስትሪ ባለቤት ነው. እኔ እሰራለው. ፍኖተ ትጽድቅ እዜው አብሮ ነው ያለው. ድርጅቱ ወደ 4000 ሰራተኛ አሉት ማለትም ኦርቶዶክስ, ሙስሊም ፕሮቴስታንት ግን ቀኑን ሙሉ መዝሙሩን ስበከቱን ሳይወድ በግድ ይሰማል. ምክንያቱም በያንዳንዱ የሰራተኛ ክፍል እስፕከር አለ አለመስማት አይቺልም.አሁን ባብይ ፆም እራሱ የንስሐ ሳይሆን የሺብሻቦ መዝሙር ነው የሚተላለፈው. እና ምንም አይነት የኦርቶዶክስ ቃና የለዉም. ክዱሳት ስእላት ሳይቀሩ በድርጅቱ በር, ግድግዳ ሳይቀር በትላልቅ ታፔላ ተለጥፈው...... ብቻ ለዚች ቤተክርስቲያን ደግ ቀን ያምጣለት....

  • @hyaweagelglotethiopia633
    @hyaweagelglotethiopia633 4 месяца назад

    “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን?”
    - ማርቆስ 12፥24

  • @lydiemarsaud209
    @lydiemarsaud209 3 месяца назад

    AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 месяца назад

    እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን 👏👏🙏

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 4 месяца назад

    THANKS so much BROTHER for sharing 🙏