ስምንተኛ ወር እርግዝና//8 months pregnancy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 265

  • @fremulugta4939
    @fremulugta4939 Год назад +40

    ነፂ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እኔም 8 ጨርሼ 9 ገባሁ ማርያም ትቅረበን❤❤❤❤

  • @hayatmaryy7606
    @hayatmaryy7606 Год назад +36

    እኔም 7😊 ወሬ አላህ በሰላም ይገላግለን እህት❤🎉

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @meskeremgebregiorgis6597
    @meskeremgebregiorgis6597 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤ እናመስግናለን

  • @zainabsara8416
    @zainabsara8416 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ❤

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq Год назад +17

    አና መሰግናለን ነፂየ አኔም 8 ገባወ የዛሬ ወር የ መንታ ልጆች አናት ሆናለው🎉 tnx god❤

    • @MdMd-nn2gf
      @MdMd-nn2gf Год назад

      ማሻ አላህ❤❤❤❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      ሰላም ተገላገይ እናቴ🥰

  • @טזטה
    @טזטה 10 месяцев назад +3

    እኔም 8 ወረኛየን እየያዝኩ ነው አመብራሀን በሰላም ታገላግለን❤❤❤

  • @mamadxb2908
    @mamadxb2908 10 месяцев назад +1

    እንኳን አብሮደሥ አለን

  • @edomye28
    @edomye28 11 месяцев назад +1

    Selam netsi ene 8weren yizalew 6 sidistegna wer jemro megetatemayen yamegnal betelay tekemche menesat alchilm wegebenm bezi lay gunfan yazegn ategebe endih adirg endih biy tech yemelegn yelem gobes kena malet betam akitognal mebtew mendine legunfanu min liwsed

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 месяцев назад

      Ayzosh wude bizu atkemechi tenekesakesh sewnet bemasasab yemiseru sportochin sri enate le gunfan e demo zinjibil aflitesh techi birtukanim aflitesh techi tinsh mar adrgeshibet ytewshal wude atcheneki 🥰

  • @fafiarebu1952
    @fafiarebu1952 Год назад +12

    ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔም 8ጨረስኩኝ ነፂዋ በሰላም ሁለት እንሁን እማ❤❤❤😊

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን አሜን እናቴ🥰🥰🥰

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 Год назад +29

    እኔም ስምንት ጀመርኩ ፈጣሪ በሰላም ይገላግለን

  • @abissinia6140
    @abissinia6140 Год назад +7

    ነፂዬ እምር ብሎብሻል በሰላም ተገላገይ

  • @SamrawitBirhane-p5j
    @SamrawitBirhane-p5j Месяц назад

    Ere egren betam yamegnal betam yitezetizegnal

  • @selamdessie2803
    @selamdessie2803 9 месяцев назад

    yene ehet endet nesh sementegn eregezena lay yecoso miliket setay min yideregal please aschekay new netseye

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 месяцев назад

      ዉዴ ስለቆየሁ ይቅርታ ሀኪም ማማከሩ የተሻለ ነዉ🥰🥰🥰

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 Год назад +4

    ነፂየ እኔ 8ኛ ወሬ ነው ሀኪቤት በአምስት ወሬ ሄጅ ፅንሱ ሀሪፍ ላይ ነው አሉኝ ግን እኔ ደም ማነስ በጣም አንብብ አሉኝ ከፈጥሮየ ምግብ ብዙም አይወሰደኝም ሁለት ኪሎ ብቻ ነው የጨመርኩት ችግር ያመጣብኝ ይሆን በምጥ ጊዜ በፈጠረሽ እዳታልፊኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +3

      ኪሎ የግድ የተወሰነ መጨመር አለብን በእርግዝና ወቅት ምክንያቱም የፅንሱ እድገት መኖር ከኛ ኪሎ መጨመር ጋር ግንኙነት ስላለዉ ብዙ መጨመር ባይመከርም እሰከ 11 ኪሎ ድረስ በእርግዝና ወቅት ብንጨምር ኖርማል የኪሎ መጠን እንደሆነ የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ ስለዚህ አንቺ ኪሎ መጨመር ብቻ ሳይሆን የደምሽን ሁኔታ ማስተካከል አለብሽ ተጨማሪ አይረን መዉሰድ ጀምሪ ሃኪም አማክሪና በእርግዝና ወቅት የደም ማነስ ካለ ጥሩ አይሆንም እንዳትጎጂ እሱን አስተካክይ ደም የሚያስተካክሉ ምግቦችን ተመገቢ

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 3 месяца назад

    ሰላም ነፂየ ጥያቄ ነበረኝ እርግዝና አቆጣጠር በአርትራሳውድ ብንቆጥር ችግር አለውደ

  • @toybamohammed1321
    @toybamohammed1321 9 месяцев назад +1

    እኔም አምስት ወሬ❤❤❤❤

  • @fatumaabdu6118
    @fatumaabdu6118 Год назад +6

    አሏህ በሰላም ይገላግልሽ ነፂየ 😍😍እኔም እርጉዝ ነኝ እና የመጨረሻ ፐሬድ ያየሁበት ቀን ህዳር 12 ነዉ አሁን ስንት ወሬ ነዉ የምወልድበት 9 አልቆ ነዉ ወይስ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን እናቴ የሚወለደዉ ዘጠኝ ወር ሲያልቅ ነዉ አንቺ ደግሞ አሁን 28 ሳምንት ከ5 ቀን ወይም ሰባት ወር ዉስጥ ነሽ ሰባትሽን 30 ሳምንት ላይ ትጨርሻለሽ🥰🥰🥰

    • @hiwotzeleke1414
      @hiwotzeleke1414 Год назад +1

      እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ነፂ እኔ አሁን 28 ሳምንቴ ነው እና አንትአይዲ ልወጋ ነው እናም 28ሳምንት ላይ ነው መወጋት ያለብኝ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን እናቴ እኔም ተወግቻለሁ በ28 ተኛ ሳምንቴ ላይ እሰከ 30 ሳምንት የግድ መዉሰድ አለብሽ 🥰🥰🥰

    • @hiwotzeleke1414
      @hiwotzeleke1414 Год назад

      @@NetsaMereja እሺ አመሰግናለው ግን የመጨረሻ ፔሬድ ያየውት ህዳር 19 ነው እናም ዶክተሩ ነገ ማለትም 05/10/15 28ተኛ ሳምንትሽ ነው እናም በትክክል ነገ 28ት ሳምንት ይሆነኛል እኔ የሳምንት አቆጣጠር አይገባኝም እስኪ በዛውም ቼክ አርጊልኝ የኔ ማር

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ትክክል ነዉ ዛሬ 28 ሳምነት ጨርሰሻል 🥰🥰🥰

  • @wubayigletu
    @wubayigletu 2 месяца назад

    selam lanchi yihun ene yemecheresha fereden yayehut megabit 8 lay new 2016 ahuni sint wore new demo mechi liwold echilalew yene wudi

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Год назад

    እናመሰግናለን ነፂዬ እሄው ያንችን ፊዶወ እየተከታተልኩ 8 ወሬን ጀመርኩ አልሃምዱሊላህ ግራ ዳሌን እያመመኝ ነው በምን ይሆን የሚተወኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ልጁ ክብደቱ ስለሚጨምር ነዉ ያመመሽ እንቅስቃሴ አድርጊ🥰

  • @MdMd-d8m3w
    @MdMd-d8m3w Год назад +1

    አላህበሰላምይገልግልሽእህት

  • @YaredaSiyoum
    @YaredaSiyoum 2 месяца назад

    pless pless ene 7 wer negn gin aqemamexu lik adelem tebalku

  • @MereBete-u7y
    @MereBete-u7y 10 дней назад

    እኔ አኩላሊት ኢፌክሽን እና ኩላሊቴ ላይ ውሀ እደቋጠረ ነግሮ እየታከምኩ ነው ምክር ካለሽ

  • @tamiratdechasa9568
    @tamiratdechasa9568 2 месяца назад

    Marami siiti yaa dhihaatu anilee ji.a7keesa jiraa

  • @HaregMihret
    @HaregMihret Месяц назад

    ene yalchalkut yewst egire endet endemiyakatlegn

  • @kidistassefa9094
    @kidistassefa9094 9 месяцев назад

    ነፂ ጥያቄ ነበረኝ ውጪ ነው ያለሁት እና እርጉዝ ነኝ አንዴ ለጉንፋን ብለው ክትባት ሰጡኝ አሁን ደሞ ለትክትክ የምትፈልጊ ከሆነ እንስጥሽ አሉኝ ወስደሽ ነበር ወይስ መውሰድ አይጠበቅብኝም

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 месяцев назад

      ዉሰጂ እናቴ እኔ አንዱን ብቻ ነበር ዉሰጂ ያሉኝ ወሰድኩኝ የሳሉን 🥰

    • @kidistassefa9094
      @kidistassefa9094 9 месяцев назад

      @@NetsaMereja እሺ አመሠግናለሁ ነፂዬ

  • @workneshbasa7497
    @workneshbasa7497 Месяц назад

    Gena 8 wori new gin fesashi yaschegergni new mefte mind new ?

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 10 дней назад

    የኔውድ ይመስለኛል የቆየ ነው እና እኔ 8ወሬን ልጨርስ ነው እና ሀኪም ሂጀ 8ወሬን ልይዝ 15ቀን ነው የቀርውኝ ዶክተሮቸ ሁሉም ሀሪፍ ነው አሉ የልጀ ቅጭላም ወደታች ዞሮል እና. በዚህ ሰአት ይዞራል ወይ መዞሩስ አሪፍ ነውዴ መልሽልኝሲ ሰውስጠይቅ ግማሹ ዘጠኝ ወርላይ ነው ቅጭላት ወደታች የሚዞረው ይላሉ ግማሾቹ ከ7ባት ጀምሮ ይዞራል ይላሉ❤❤ ዶክተሮች ግን ሀሪፍ ሁሌታላይነሽ ብለውኛል

  • @tsenseworkayalew4232
    @tsenseworkayalew4232 Год назад +2

    ሰላም ነፂ ;እኔ 8 ወሬን ጀምሬያለሁ ግን ውሃ ጠጣለው ግን ሰሞኑን ሽንቴ ቀይ ሆነብኝ አልፎ አልፎ ነው ምን ሊሆን ይችላል?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      እናቴ በጣም የሚያሰጋ ከሆነ ህክምና ቼክ አድርጊ እኔም የሆነ ሰዓት ላይ ሽንቴ ከለሩ ይቀየርብኝ ነበር ግን ምን ችግር አልገጠመኝም ዉሃ በብዛት ስጠጣ ይስተካከላል 🥰

  • @almilove7710
    @almilove7710 Год назад

    ነፂየ ውዴ እንደት ነሽ ትምህርትሽን ሁሌም እከታተላለው ምርጥ ምክር ነው ያለሽ ድንግል ትቅርብሽ እኔ የመጨርሻ ፔርድ ያየሁት ህዳር 16 ነው መቸ እወልዳለው ከቻልሽ መልሽልኝ ያለሁት ሌላ ቦታ ስለሆነ ዶክተር የማግኘት እድሉ የለኝም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤነኛ ነኝ ከድንግል ጋ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      አሁን 34 ሳምንት ከ4 ቀንሽ ነዉ ወይም 8 ወር ጨርሰሻል መዉለጃሽ ደግሞ ነሐሴ 26 አከባቢ መዉለጃሽ ነዉ🥰

  • @HanaAsefe-c5m
    @HanaAsefe-c5m Год назад +6

    ለሁላችንም እመቤቴ ትድረስልን

  • @lubabayasin2911
    @lubabayasin2911 10 месяцев назад +2

    ሠላሙአለይኩም 6 ቀረኝ 8 ለዚህማለትነዉ ግን እግሬ እያበጠነዉ ንገሬኝ ጀዛከሏኸይር 🤲🤲🤲🌷🎈

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 месяцев назад

      አዎ እግራችን ያብጣል እንቅስቃሴ አድርጊ

    • @lubabayasin2911
      @lubabayasin2911 10 месяцев назад

      @@NetsaMereja 🌷🌷🌷🏆🏆💐😘😘ሺኩራን ሀቢቲ ሥራየሠራሁነበር ሳላሥበዉ ትላትወዳ አዋጡኝ ሠራተኛጠልበናልብለዉ አላሁአለም ሌላሥራእዳለሁያልኩነዉ እረዢምነኝ ብዙም ሆደ አያሥታዉቅም ትንሺኳምአሰራለሁብያለሁ ባአሏህፍቃድ ከዛ እቀሣቀሣለሁማለትነዉ ጉድል እብጥነዉየሚለዉ ሁቢ 🎈☕️

  • @destamitiku7733
    @destamitiku7733 Год назад +1

    ነፂ አ መብርሃን በሰላም ትፍታን ሁላችንንም ነፂ 33 weak negn ማታማታ እንቅልፍ የለኝም የ እግር ቁርጥማት አስቸገረኝ diclo gel cream መቀባት ጀምሬ ነበር ግን ለውጥ የለዉም diclo gelu ችግር ይኖረዋል ምን ላ ድርግ እንቅልፍ ተቸገረኩ pleas pleas ነፂ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      መድሃኒቱ ጉዳት የለዉም ከሬም ስለሆነ ነገር ግን ከመድሃኒቱ በበለጠ ቀለል ያሉ እስፖርቶችን ብተሰሪ ወክ ብታደርጊ ለስ ባለ ዉሃ እግርሽን ዘፍዝፈሽ ብትታጠቢ ማሳጅ ብታረጊ እንዲሁም ማግኒዥየም ያላቸዉን ምግቦች አዘዉትረሽ ብተመገቢ ህመሙን መቀነስ ትችያለሽ እንደ ህምና ባለሞያዎች ምክረ ሃሳብ🥰🥰🥰

  • @asetube206
    @asetube206 Год назад +9

    የምወድሽ እናቴ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ውዴ ላይክ ሼር ❤❤❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን አስዬ 🥰🥰🥰

  • @AbuJoro-ez8zl
    @AbuJoro-ez8zl 3 месяца назад

    የምራል

  • @emebetasefash6031
    @emebetasefash6031 Год назад +3

    ነፂዬ እኔም ዘጠኝጨገባው ግን አንዳንድ ጊዜ 1 ቦታ ላይ ብቻ ክምር ትልብኛለች አልፎ አልፎም ያለምንም እንቅስቃሴ ትውላለች በዛ ምክንያት በሀሳብ ማለቄ ነው
    በተጨማሪም በቀኝ በኩል ከተኛው እጄን ይደነዝዘኛል እግሬንም ያመኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ሁሉም የምትይዉ እኔ ጋር አለ አትጨነቂ ኖርማል ነዉ ብቻ እንቅስቃሴዋ ለረጅም ሰዓታት ዝም አይበልብሽ 🥰🥰🥰

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 Год назад +2

    እናመሰግናለን የኔ እህት ግን ከስንት ሳምንት ጀምሮ ነው ምጥ ሊመጣ የሚችለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ከ37 ሳምንት ጀምሮ ሊመጣ ይችላል 🥰🥰🥰

    • @HikmaJemal-en9dd
      @HikmaJemal-en9dd Месяц назад

      ❤❤

  • @milligoitom1780
    @milligoitom1780 3 месяца назад

    Fetari yemesgen 8 gebchalewunig egziabher kenia ga yehun

  • @yohhc7106
    @yohhc7106 Год назад +2

    አላህ በሰላም ይገላግለን ወላሂ ☝☝

  • @FetiSuleyman
    @FetiSuleyman Год назад +3

    እኔም ስምንት ገባሁ

  • @yemisirachdilnesawu4727
    @yemisirachdilnesawu4727 Год назад +5

    ሰላም ነፂ የጭንቅ አማላጇ በሰላም ትገላግልሽ እኔም 32 ሳምንቴ ነው ስንተኛ ወር ማለት ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      አሜን አሜን 🙏 አሁን 8 ወር ዉስጥ ነሽ 35 ሳምንት ላይ ስምንት ወርሽ ያልቃል🥰🥰🥰

    • @yemisirachdilnesawu4727
      @yemisirachdilnesawu4727 Год назад

      ❤🙏

  • @battyy248
    @battyy248 Год назад +1

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤አንድ ጥያቄ አለኝ አርብ 30 ሳምት ይሆነኛል እና አልፎ አልፎ ሆዴን ይቆርጠኛል ማህጸኔን ህመም ይሰማኛል ለሊት እንቅልፍ አላይም ምን ይሆን ችግሩ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      በዚህ ወቅት እነዚህ ስሜቶች የተለመዱ ናቸዉ እኔም እንዳንቺዉ ነኝ እስካሁን ድረስ ስለዚህ መዉለጃችንን እየተቃረበ ሲመጣ የሚኖሩ ምልክቶች ናቸዉ 🥰

    • @battyy248
      @battyy248 Год назад

      @@NetsaMereja amesegnalehu enat

  • @edentilahun8078
    @edentilahun8078 5 месяцев назад

    enam 8 weran yezaleh hode kurtate alagh

  • @fitsumsimachew7456
    @fitsumsimachew7456 8 месяцев назад

    የንሽርት ዉሃ መብዛት ምክንያት ምንድነው

  • @MeseretAlehegne
    @MeseretAlehegne 5 месяцев назад

    እኔ 8ወሬነው ግንበጣም ያስቸገረኝ የእጅ መደንዘዝ ነው ችግር የለውም ወይ?

  • @selulove8703
    @selulove8703 5 месяцев назад +1

    ሰላም ነፂ አኔ ዜሮ 8ወሬን ነኝ ገና አንቀሰቀ በዛ አደል ማህፀን እያመመኝ ነው አነ ችግር የኖረው ዋይ ሰ ጭገራዮ ተሰቃይቶ አነ በማርያም መለሰልኝ 😢ስደት ያለች እህትች እመብርሃን ከሁለች ግራ ትሁን 😢

    • @Tigist-j2r
      @Tigist-j2r 2 месяца назад

      ፁሁፍሽ እኮ አይነበብም ሰው እንዴት አማርኛ መፃፍ ያቅተዋል አይ አለመማር

    • @l-p9u
      @l-p9u Месяц назад

      ​@@Tigist-j2r😂😂😂

  • @ZelalemYetayeh
    @ZelalemYetayeh 4 месяца назад

    እኔም 7ወሬን ልጨርስ ነው እመቤቴ ትቅረበን ነፂ

    • @YvYg-s3c
      @YvYg-s3c 4 месяца назад

      enem meskerem 2 8 egebalehu beselam endnwold be duachuh atrsung ❤❤❤

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي 6 месяцев назад

    ሠላም እህቴ እንዴትነሽ እኔ 8 ወር ገበዉ እስካሁን ስራላይነኝ 9 ስገባነዉ ስራ እማቆመዉ እስካሁን ሰወች አያዉቁም በሠላም እንድገላገል በፆለታችሁ አስቡኝ ሰደትነኝ እስካሁን ምርመራ አላርኩም እንቅስቃሴዉ አሪፍነዉ

  • @MunaUrge-n9i
    @MunaUrge-n9i 27 дней назад

    እህቴ የጡት ፈሳሽ የሚወጣው ከስንት ወር ይጀምራል በጌታ😢

  • @whejejsjss906
    @whejejsjss906 Год назад +2

    እማዬ እኔም ስምቶሬ ገብቶል ማህፀኔን ያመኝል ግን ተመሬምራለሁ በስድስቶሬ ደህናነው ነውያሉኝ ግን ምግብሥበላ ያመኝል ወደላይ እናእሚቀሣቀሠውትንሽትንሽነው እዳታልፌኝውዴ መልሽልኝ😥🤲🤲

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ማቅለሽለሽ ማስመለስ በዚህ ጊዜ እንደ አዲስ ሊጀምር ይችላል እንደጤና ባለሞያዎች መረጃ ማህፀን አከባቢ የተለየ የህመም ስሜት ሊገጥመን ይችላል ስለሚያስመልሰሽ እንዳትጎጂ ምግብ ተመገቢ ፈሳሽ ዉሰጂ 🥰🥰🥰🙏🙏

    • @whejejsjss906
      @whejejsjss906 Год назад

      @@NetsaMereja እሺ የኔውድአመሠግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @etusintefamily633
    @etusintefamily633 Год назад

    Tekimt 25 nw yewer abeba yayhut mech liwelid chilalew ke mech eskemch kid me welid lemula

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      34 samint ke 1 ken lay nesh 35 samint stchershi 8 wer yalikal wude nehase 5 akebabi demo mewlejash new 🥰🥰🥰

  • @rahmettahir8301
    @rahmettahir8301 10 месяцев назад

    yene wed be allah melshilegn ye wor abeba yayehut hamle 25 nw ahun ene 8 war ke 15 ken negn elalew sent war negn???

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 месяцев назад

      33 ሳምንት ከ6 ቀን ላይ ነሽ አሁን ወይም ሰምንት ወር ልትጨርሺ አንድ ሳምንት ይቀርልሻል ዉዴ ስለቆየሁ ይቅርታ

  • @melkamzeleke5471
    @melkamzeleke5471 Год назад +1

    በየ ወሩ አልትራሳውንድ መታየት ችግር አለው ወይስ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      የግድ ክትትሉ አስፈልጎ ከሆነ በየወሩ የሚታዘዝልሽ ምንም አይደል አትጨናነቂ ኖርማል ግን የሚታዘዘዉ በእርግዝና ወቅት ሶስት ጊዜ ነዉ የመጀመሪያ ሶስት ወር ላይ ከዛ አምስት ወር ከዛ ደግሞ መጨረሻ አከባቢ እኔ ግን በየወር ክትትል በሄድኩ ቁጥር ዶክተሬ ታየኛለች መታየት ስላለብኝ🥰🥰

    • @melkamzeleke5471
      @melkamzeleke5471 Год назад

      @@NetsaMereja amsegnalhu wude በየወሩ ስሄድ አልትራ ሳውድ ሲያየኝ ምን ሆኖ ነው ብየ መፍራት ጀመርኩ

    • @_tube6978
      @_tube6978 2 дня назад

      ​@NetsaMerejaይህን ኮመንት የምታነቡ መልሱልኝ 8ኛ ወሬን ይዣለሁ ግን ህጻኑ 2•50 ኪሎ ግራም ነው አሉኝ ዶክተሮች እና ትክክል ነው ወይስ ችግር አለው ይሆን 😢

  • @ኣቢቲ
    @ኣቢቲ 2 месяца назад

    እህቴ እኔም የመጀመሪያ እርጉዝ ነኝ እና አቆጣጠር ምንም አላዉቁም እና 14 የካቲት ከ ባሌ ጋ ግንኙነት ያደረኩት ከዛ በላይ ነዉ ያረገዝኩት ማሌቴ መጋቢት15 መርመራ አድርጌ እርጉዝ መሆኔ አወቅኩት እና መቼ ነዉ እምወልደዉ ባክሽ መልስልኝ አረብ ሃገር ነዉ ያለሁት በስራ ላይ

    • @BetelhemmamushBerry
      @BetelhemmamushBerry 2 месяца назад

      ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ ያየሽው መቼ ነው በሱ ይቀላል

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 8 месяцев назад

    ነፂ ፀጉሪን በዚህ ወሮ ካስክ መግባት እችላለሁ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 месяцев назад +1

      ትችያለሽ ዉዴ በቂ ፈሳሽ እየጠጣሽ ከደከመሽ እረፍት እያረግሽ ጊቢ

    • @tihitenaadugna3700
      @tihitenaadugna3700 8 месяцев назад

      @@NetsaMereja አመሠግናለሁ

  • @bezawit6188
    @bezawit6188 9 месяцев назад

    ሰላም niti የመጨረሻ ፔሬድ ያየሁት ሐምሌ 10 ነው አሁን ስንት ወር ነው መቼ mit ሊመጣ ይቻላል

  • @heluyebirhanu7490
    @heluyebirhanu7490 11 месяцев назад

    እኔም ስምንት ወሬን ጀመርኩ እመብርሀን ትቅረበን ለሁናችን ነብሰ ጡር እናቶች ነፂ እናመሰግናለን ስለምትሰጭን ከተሞክሮሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ አትለፊኝ የማህፀን ኢንፌክሽን 3+ያሳያል ሽንት ላይ ብሎኝ ዶክተሬ 500gram አሞክስሊን በቀን 3ግዜ ለሳምንት አዞልኝ ነበር ችግር አያመጣም አሞክሲሊኑ ስለፈራሁ ነው የመጀመርያዬ ስለሆነ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 месяцев назад

      እኔ ስወስድ ነበር ዉዴ ለኢንፌክሽኑ እኔ ጋር ምንም አልተፈጠረም ነበር በሰላም ወልጃለሁ ያንቺን ደግሞ ሀኪምሽን በሚገባ አማክረሸሰ ዉሰጂ🥰

    • @heluyebirhanu7490
      @heluyebirhanu7490 11 месяцев назад

      @@NetsaMereja እሺ አመሰግናለው ዶክተሬማ ምንም ሳይድ ኢፌክት የለውም ኢንፌክሽኑ ከፍተኛ ስለሆነ መውሰድ አለብሽ ያለኝ ጀምሬዋለው እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርገኝ

    • @SamirahMohamed-g8v
      @SamirahMohamed-g8v Месяц назад

      እኔም እዳች ነኝ የሽን እፌክሽን ነበረኝ ኪኒና በቀን ሶስት ለሳምንት ተሰጥቸ ከዛ ትንሽ እደዋጥኩ ተውኩት ከዛ ደግሜ ሄዱኩ አሁን አለሽ አሉኝ ሌላ ኪኒና 400 ግራም ሰጡኝ በቀን አድ ለስድስት ቀን ዋጥኩኝ ከበፊቱ ትንሽ ለውጥ አግቸበታለሁ ደግሞ ተመልሶ ባያመኝ 7ወሬን ጨርሽ 8ገብቻለሁ

  • @ayelegirma4082
    @ayelegirma4082 7 месяцев назад

    MELKAM berchi eshii

  • @SemiraHussen-yv4xv
    @SemiraHussen-yv4xv 7 месяцев назад

    lnem zare 8 gemerku alah meselam baynachn yasayen

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 9 месяцев назад

    እኔ ዉደ8ጀመርኩ ግን በጣም ሽት ሽት ይለኛ እቅስቃሲዉደሞ እስከ መሀፀኒ ድረስ ይሰማኛል ከዛል የሚመኝ ነገርአለከብርቴ በታች የመጀመሪያም ስለሁነ አሰብኩ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 месяцев назад

      እየቀረብን ስንመጣ ይህ ስሜት መኖሩ ኖርማል ነዉ እናቴ🥰🥰

  • @dugi6839
    @dugi6839 Год назад +2

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እኔም እየገባሁ ነው ሚካኤል ሲመጣ 8ወሬን እጨርሳለሁ ጰጉሜን ካልመለስቺብኝ ነፂየ እስኪ ንገሪኝ ነው አትቆጥረውም

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      ይቆጠራል ያዉ ቀናት ናቸዉ🥰 እኔ ሰላም ተገላግያለሁ🥰

    • @dugi6839
      @dugi6839 Год назад +1

      ​@@NetsaMerejaእሰይ እንኳንም በሰላም ተገላገልሽ 🙏❤️❤️

  • @melkamzeleke5471
    @melkamzeleke5471 Год назад +2

    31 ሳምንት ስንት ወር ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      8 ወር ዉስጥ ነዉ 35 ሳምንት ላይ ስምንት ወር ያልቃል🥰

  • @misaram4867
    @misaram4867 6 месяцев назад

    እኔ ስምት ወር ነው ግን የሰውነት ውፍርት የለኝም ችግር አለው

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ Год назад

    የኔ ውድ ። የመጨርሻ።ያየሁት።የወር አበባ።
    ጥር 14ነው ሰትወር ይሆነኛን?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      31 ሳምንት ከ3 ቀን ወይም 7 ወር ከአንድ ሳምንት ላይ ነሽ🥰🥰

    • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
      @እሙኢክራም-ጰ6ዘ Год назад

      @@NetsaMereja እሺውድመቸነው 9ወሬ የሚገባው?

  • @AnanyaDereje
    @AnanyaDereje Год назад +1

    7 chersha 8 were gebaw negergen wedtach yegfagal betam kalu maker men laderg

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Kezih wer behuala endeza nachew atcheneki kebasebish gin hakimshin amakri 🥰🥰

  • @ommuhamedtaji5739
    @ommuhamedtaji5739 Год назад

    እኔ26ሳምንቴ ነው 7ወር ገብቸአለሁደ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      30 samint lay 7 wersh yalikal 🥰🥰🥰

  • @Zxcy78Open9
    @Zxcy78Open9 5 месяцев назад

    እባክሽን በማርያም የመጨረሻ ፔሬድ ያየሁት ታህሳስ 20 ነው እና ስንት ሳምንት ሆነኝ ማለት ነው እንዳታልፊኝ በማርያም ሰው ቤት ነው ምሰራውና መታዬት አልቻልኩም ከቻልሽ ምወልድበትን ግዜም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል እማ ❤

    • @GiggPvjjj
      @GiggPvjjj 5 месяцев назад +1

      መስከረም 13 ነው መውለጅሽ❤

    • @Zxcy78Open9
      @Zxcy78Open9 5 месяцев назад

      @@GiggPvjjj እግዚአብሔር ያክብርልኝ እማ በጣም አመሰግናለሁ ♥♥♥♥

    • @SamirahMohamed-g8v
      @SamirahMohamed-g8v 22 дня назад

      ከቻልሽ የኔንም መልሽልኝ​ የመጨረሻ ፔርድ ያየሁት ግቦት አስራሁለት መሠሎኛል እና በኔ አቆጣጠር 31ሳምንት ከ2 ቀኔ ነው ወይስ ተሳስቻለሁ@@GiggPvjjj

  • @BayisaYadeta-qu3hy
    @BayisaYadeta-qu3hy Год назад

    Ine ahu 32 saminte nw ina 8 wer cheresku weyis yazkugni nw mibalewu

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      ስምንት ወር ዉስጥ ነሽ እናቴ 35 ሳምንት ላይ ስምንት ወር ያልቃል

  • @ኑሀሚንነኝአትዮጵያዊት
    @ኑሀሚንነኝአትዮጵያዊት 8 месяцев назад

    እርጉዞችዬ 8 ወር ላይ ተልባ ብንጠጣሳ ችግር አለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 месяцев назад

      ዘጠኝ ስትጨርሺ ቢሆን ጥሩ ነዉ እንደኔ ሃሳብ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 8 месяцев назад

    ዘጠኝ ወር ይጨረሳልእደ እህቴ ካየሽው መልሽልኝ ሌላው እናመሰግናለን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 месяцев назад

      አዎ ይጨረሳል የተወሰኑ ቀናቶች ይጨምራል አልቆ

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 8 месяцев назад

      @@NetsaMereja እሽ እህት አመሰግናለሁ

  • @ZAa-cm1ii
    @ZAa-cm1ii 13 дней назад

    ዱአ አድርጉልኝ 8ተኛ ወረነኝ

  • @hayatkasim4427
    @hayatkasim4427 7 месяцев назад

    Inem 8 wer ke 3 ken betaam yikebdal mejemeraye new isum be sidet alha yi hunen bicha

  • @djdfjg575
    @djdfjg575 Год назад

    ስላም ነፂ ይቅርታና እኔ 8 ጨርሽ 9ገብቻለሁ ግን የዛሬ ሳንምት አካባቢ የዛሬ ሁለት ሳንምት ትወልጃለሽ አሉኝ ይወለዳን እንዴ ስንተኛ ሳምት ላይ ነኝ አሁን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ስንት ሳምንት ላይ ነሽ አሁን ? ከ37 ሳምንት ጀምሮ ሊወለድ እንደሚችል የጤና ባለሞያዎች ይጠቁማሉ ነገር ግን ገና ዘጠኝ ወር ዉስጥ ከሆነሽ አብዛኛዉ የመዉለጃ ጊዜ ዘጠኝ ወር ከተጠናቀቀ በኃላ ነዉ🥰

  • @ekuEku-f9u
    @ekuEku-f9u 3 месяца назад

    35 samente sente were nw benatachu metaku negerugn

  • @taibah1116
    @taibah1116 6 месяцев назад

    እኔምላችሁ ፅንስ በስንት ወር ይዞራል ሀኪም ቤት ሂጀ 7ወር ከሳምንት ሁኖሻል አሉኝ እና የፅሱ አቀማመጥ ግን ራሱ ከላይነው አለችኝ ዶክተሯ እና ታልዞረ ባመልያነው የምወልጂው አለችኝ😢ጨቆኛል

    • @taibah1116
      @taibah1116 4 месяца назад

      @Yoadan1919 ገናነኝ😥

  • @yordanosagedaw8323
    @yordanosagedaw8323 Год назад +1

    8ኛ ወር የሚሆነው ስንት ስምንት ነው?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      35 samint 8 wer yalikal yemijemirew gin 31 samint lay new

    • @yordanosagedaw8323
      @yordanosagedaw8323 Год назад

      @@NetsaMereja amsgenalahu ehta

  • @YohannesYohannes-v5w
    @YohannesYohannes-v5w 8 месяцев назад

    ነፃህ ሰለም እኔ35 ሰምንቴን ጨርሸለሁ ዘሬ ግን ቃር አስቻጋረኝ ምን ይሁን ይቅርታ እንደታልፍ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 месяцев назад

      እድገቱ እየጨነረ ስለሆነ ነዉ ዉዴ በቻልሽዉ አቅም ቅባት የበዛበትን የሚያቃጥሉና አሲዳማነት ያላቸዉን ምግቦች አትመገቢ

    • @YohannesYohannes-v5w
      @YohannesYohannes-v5w 8 месяцев назад

      @@NetsaMereja eshi netsay amsaginalw 😘🥰

  • @hiwefere1123
    @hiwefere1123 11 месяцев назад

    ሀምሌ 1 ነዉ የወር አበባ የጨርስኩ መቼ እወልዳለሁ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 месяцев назад

      የመጨረሻ የመጣበትን ቀን ፃፊልኝ እናቴ

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 Год назад

    Lemetegnat mecheger eff gen des yilal enem 8th were gebahu temesgen new ❤

  • @melaku568
    @melaku568 6 месяцев назад

    እባክሸ ባለቤቴ 8 ወር ገብታለች ግን ደም ነገር አላት ምን ትይኛለሸ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  6 месяцев назад +1

      ወደ ህክምና ዉሰዳት ተረጋግታቹ ለመቀመጥ 🥰

    • @melaku568
      @melaku568 6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ግን በምን ምክንያት ነው ደም እሜመጣት ስኞ አለትራ ሳውድ ነበራት ምንም ነገር አያሳይም ያማለት ደና ናት አሉ አሁን ደግሞ ተመልሶ መጣ ግራ ገባኝ ለዛ ነው ወዳሴ ወጤት እየጠበኩኝ ነው እፅፍልሻለሁ

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 3 месяца назад

    40ወሬ

  • @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ

    ሰላም እንዴት ነሽ እኔ ሀኪም ባለኝ 9ኛ ልጨርሽ ሳምንት ነው የቀረኝ እና እቤት ከወለድን ወድያው ሞዴስ መጠቀም እችላለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      በትክክል መጠቀም ትችያለሽ በተለይ ለወለዱ እናቶች የሚሆነዉን🥰

  • @MamaFikir
    @MamaFikir 11 месяцев назад

    Lebetsh adis negn doctere 33 samint honoshal simintegna wer ltgebi 10 ken kertoshal alegn endet kotrot new?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 месяцев назад

      ትጨርሻለሽ ለማት መሰለኝ ልክ አይደለም ተሳስቷል 🥰

  • @beliyualemayehu5476
    @beliyualemayehu5476 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 8 месяцев назад

    7ወር, ከሳምንት ማለት ስንት ሳምንት ነው

  • @selamawittesfaye2439
    @selamawittesfaye2439 Год назад

    Ftre beselam yiglglglen yemtykishen selmitmlshlge des blogal ftre yakbrshe ene 30 weak ke 5 ken nge gen somonun be gera gone siramed betam yamgal mermed eskiyaktege drese lemne yuhon

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Liju wedetach behayl silemichanish new mahitsenachin wst gebito wtif sil endih aynet simet yfetral enem endeza negn eskahun dres 🥰🥰🥰

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      @@NetsaMereja እኔ ፔሬዴ መጥቶ የቀረው ሀምሌ 4 ነው አሁን የስንት ሳምንት ነው ማለት ነው እህቴ ? Pleas

  • @tiruedelmulualm3999
    @tiruedelmulualm3999 9 месяцев назад

    Emberhan ke hulchen ga thun

  • @maremssss8884
    @maremssss8884 Год назад +4

    ማማዬ በመጀመሪያ በሰላም ይገላግልሽ🙏🥰 ስቀጥል እኔ ሰባተኛ ወር ልጨርሽ ብያንስ ኣንድ 10 ቀን ነዉ የቀረኝ እና ልጄም ይንቀሳቀሳል እኔም ቡዙም ህማም የምባል ኣያመኝም እግዝአብሔር ይመስገን ያለሁበትም በስደት ላይ ሁኖ ስራ ላይ ነኝ እና እስካሁን ዶከተር ጋ ህጄ ቸክ አላደረኪም ስምንተኛ ወር ልጨርሽ ከስራ ጥቅዬ ልወጣ በዛው ቼክ ላደርግ ብየ እና እስካሁን ዶክተር አልሄድኩም ና ችግር ይኖረዋል ማማዬ በማርያም እንዳታልፍኝ መልሽልኝ 😥🥺

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ለራስሽም ለፅንሱም ደህንነት ስትይ ክትትል መጀመር ነበረብሽ አሁንም ቢሆን ብጀምሪ ቆንጆ ነዉ ገና ሰምንተኛ ወር ከምትጠብቂ ዉዴ 🥰🥰🥰

    • @maremssss8884
      @maremssss8884 Год назад +1

      ​@@NetsaMereja እሽ ማማዬ አመሰግናለሁ 🥰

    • @هديهمحمد-ط9ث
      @هديهمحمد-ط9ث 11 месяцев назад +1

      እኔም እዳችነኝ 😢

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 10 месяцев назад

      አኔም 😢​@@هديهمحمد-ط9ث

  • @SebleT-h9u
    @SebleT-h9u Месяц назад

    ሚያዝያ 16ፔሬድ ያየውት ስንት ወር ነኝ

    • @hehhggd
      @hehhggd Месяц назад

      እኔም ሚያዝያ 16 ነው ፕረዴ ያየሁት አሁን 8 ወር ነን የኔ ዉድ

  • @hewotasenak
    @hewotasenak 9 месяцев назад

    መሰከረም2ነው

  • @እኖንወድንሓልዉኒቤዛ
    @እኖንወድንሓልዉኒቤዛ 7 месяцев назад

    7ወሬ ነው በጸሎታቹ ኣስቡኝ ስደት ነው ያላሁት።

  • @HanaAsefe-c5m
    @HanaAsefe-c5m Год назад

    እኔም 8 ተኛ ወር ላይ ነኝ እግሬን ይቆረጥመኛል ወገቤን ያመኛል

  • @karemetube7462
    @karemetube7462 Год назад +1

    እኔ አሁን 8ወር ልገባ 4ቀን ቀርኝ በዱአ አትርሱኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ፈጣሪ ይቅረብሽ እናቴ🥰🥰

    • @karemetube7462
      @karemetube7462 Год назад

      ​@@NetsaMerejaአሚን

    • @AstbhaHagos-oc8qr
      @AstbhaHagos-oc8qr Год назад

      እህቴ እኔ ማያዝያ 30 ነው ፔሬድ ያየሁት እሁን ስንት ወር ማለት ነው አቀጣጠሩ አለወቅኩበትም

  • @mimi-no1se
    @mimi-no1se Год назад

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @WoynyeShewa
    @WoynyeShewa Год назад +4

    እኔም 8 ወር ነኝ ዲንግል በሰላም ትገላግለን

    • @smartgiral8954
      @smartgiral8954 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ❤

  • @suadahmed8662
    @suadahmed8662 8 месяцев назад

    ❤❤🎉🎉

  • @MunaMuna-vn7kd
    @MunaMuna-vn7kd Год назад +1

    ሰላም ማማዬ እባክሽ አይተሽ መልሽልኝ በስደት ሁኜ ነውና ልጅ በቀኝ ጎኔ ብቻ ነው ምንቀሳቀሶው ስምንት ወር ነው ያደረኩት

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      ምንም ችግር የለዉም አትጨነቂ ዋናዉ እንቅስቃሴ መኖሩ ነዉ በተረፈ አልትራሳዉንስ ስትታይ በደንብ ጠይቂ እንቅስቃሴዉ እንዴት እንደሆነ🥰🥰🥰

    • @MunaMuna-vn7kd
      @MunaMuna-vn7kd Год назад

      @@NetsaMereja በጣም አመሰግንሻለሁ ሂጄ ነበር በቀኝ ጎኔ መተኛት አልቻልኩም ሲላቸው እግሩ በሱጋ ስላለ ነው አሉኝ በራሱ ይቀየራል አሉኝና ግን ምንም ለውጥ አላየሁትም

  • @tsaytsera9591
    @tsaytsera9591 Год назад

    የመጨረሻ የወር አበባ ያየውት ህዳር 26ነው መች ነው የወሊድ ጊዜ?!!

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      34 ሳምንት ከ3 ቀን ላይ ነሽ መዉለጃሽ ደግሞ ዻጉሜ 6 በኃላ ይሆናል🥰🥰🥰

  • @betelihemamare4345
    @betelihemamare4345 Год назад +1

    ነፅዬ ሚያዚያ 21 ነው ፔሬድ ያየሁት አሁን 8ወሬን ገብቻለሁ ግን መቼ ነው ምወልደው እህቴ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      31 samint ke 6 ken lay nesh weyim simint wer wst mewlejash demo tir 25 akebabi yihonal 🥰🥰🥰

    • @betelihemamare4345
      @betelihemamare4345 Год назад

      አመሰግናለው ነጽዬ

  • @merimar7048
    @merimar7048 Год назад

    የመጨረሻ የወር አበባ ያየውት ህዳር 11 ነው መች እወልዳለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሁን 35 ሳምንት ከ1 ቀን ነሽ ወይም 8 ወር ጨርሰሻል መዉለጃሽ ደግሞ ነሐሴ 21 አከባቢ ይሆናል ከጨመረ አንድ ሳምንት ሊገፋ ይችላል🥰🥰🥰

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 Год назад +2

    እኔም ስምንተኛ ወሬ ነው ጨንቆኛል በስደት ላይ እፍፍፍ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አይዞን አትጨነቂ እናቴ 🥰🥰

    • @ሳራ-ረ6የ
      @ሳራ-ረ6የ Год назад

      አይዞሽ እመብርሃን እናታችን አለችልን