Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መውድዴ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሳቅ ጠሮብኝ ነበር እናመሰግናለን ከታዋቂ ሰዎች ወጣ በማለት ጨዋታ የሚችሉ ልጆችን ከልደታ ከቄራ ከመርካቶ ከሰንጋ ተራ ከቂርቆስ እየጋበስክ ብታቀርብ በጣም ጥሩ ነበር❤❤❤❤😊
እንደዚህ ሰው ሰው የሚሸት ጨዋታ ከሰማሁ ቆየሁ ብሬ ታድለህ ተፈጥሮህ ደስ ሲል። መውደድ ውድድ❤
ሰሞኑን ወደ ኋላ ሙሉ ስራቸውን ነው ማደምጠው!!!የብሬን ጨዋነት ከአነጋገር ድምፁ እና ሁለመናው መረዳት ይቻላል respect mr.humble!!!እኔማ እኔማ ሀገሬን ከወንዜ ልጅ...ቃልኪዳን አለብኝ ኖሬ እንድወዳጅ የሚለውን ዘፈን ደጋግሜ ስሰማው ስለማዲ ወዳጆቹ እና ያለውን ባህሪ እያሰብኩ ይተናነቀኛል መውደድ በቀጣይ ታዴ mr.styleን አቅርበህ ቸብ ቸብ,እንውጣ በጨረቃ,ከእኔም ከሱ ጋር አብረሽ,ከፍጥረት የግልሽ እያለ ፎያ ያርገን ባክህግን ለምንድነው በድሮ ጣዕማቸው አዲስ ስራ የማሰሩልን???
Wow, being part of the 90th generation is truly remarkable-what a rich legacy! Thank you for bringing back those wonderful memories.
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ::በወጣትነት ዘመኔ መዉደድን በጣም የማስታውስው በዳንሱ ነው ::ብርሀኑ ተዘራ ክብዙ ዘመን በህዋላ በዚህ እንተርቪው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ::የትም ተወለድ ካሳንችስ እደግ በሚለው ::የካሳንችስ ትዝታ ወደ ብዙደስ የሚሉ ትዝታዎች ውስጥ ከተተኝ ደጉ ጊዜ እንደቀልድ ትዝታዎቻችንን በልባችን ትቶ ሄደ :: አሪፍ ፕሮግራም ነበር አመስግናለሁ ::
መውደድ በጣም ጎበዝ ነህ! አስተያየት:- የምታይ ከሆነ: እንግዶችህን ጠይቀህ: እነሱ: እንዲያወሩ: እድል: አትሰጥም: የምር ። ሃሳባቸውን: አስጨርሳቸው: በ90 ዎቹ : ልለምነህ !
ጠያቂውም ሆነ ተጠያቂው ከ እውነት በ እውነት ስለሆነ ይሔን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው 👌🙏💚💛❤
ጥሩቆይታ ነበር 90❤ልብሱ የእውነት ያምራል መውደድ
ስንሰማው ራሱ እንዴት ደስ እንደሚል አቦ ውይ ጥሩ ግዜ💜✨
ሁለት ምርጦች እካን አብሮ አደረሰን🙏❤ መልካም በአል ለሁላችን🌲
አቀራረብህ ድንቅ ነው Keep it up 👍 from 🇺🇸
የምር መውደድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ብርየ የጨዋታው ዋንጫ እኮ ነው ታማኝ ሾው ላይ ያደረገውን ቃለ ምልልስ ብዙ ግዜ ደጋግሜ ሰምቸዋለው ጨዋታው ቀልዱ አይጠገብም
ጠጅ በሰናፍጭ ይገርማል❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ጨዋታ ግን መውደድ አንቺ እኔን ውደጂ የሚለው ጋሽ ማህሙድ ዘፈን አለማወቅህ ገረመኝ ይህ ዘፈን በ1968 ዓ/ም ከሀራምቤ ባንድ ጋር የዘፈነው እጅግ በጣም ከምወደቸው የጋሽ ማህሙድ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖች አንዱ ነው ጋብዤሀለሁ በናት አዳምጠው❤
Thank you
ብሬ ሁሉም ያልፋል ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይደርሱብህ ፈጣሪህን አስብ ከዚህ ህይወት አምልጥ እግዚአብሔር የሰጠህን እድል አትግፋ እንዳርፅፅት❤
ብሪ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ይገርማል መውደድ እኛ ያኔ የዘመን አሉ የተባልን የካዛንችስ; ባን ቢስ 3 doors አካባቢ ባለ ገንዘብ ነብርን ። ብሪ ትዝ የሚለኝ ላፎንቴ አጠገብ የፖሊስ ኦኬስትራ ተወዛዋዥ የ ነበረች አዝማሪ ቤት የነበራት ሴት ጋ ይዘፍን ነበር ሁሌም እኛ ስንገባ ልዝፈንላችሁ ይለን እና እልማለ ባቡሩ እልማለ ባቡሩ የሚለውን ይዘፍንልን ነበር።
Mewded. .it's nice memorable show
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው: መውደድ ጥሩ ነህ ስትጠይቅ ተዘጋጅተህ እንደመጣህ ያስታውቃል በርታ ግን ትጠይቅና እስከሚጨርሱ አትጠብቃቸውም ወሬ አታስጨርስምም እረጋ ብለህም አታዳምጥም እና ትንሽ እርጋታ ቢኖርህና ባትቸኩል ጥሩ ነው አመሰግናለው
😅😅😅😅😅
አመስግናለሁ
ስልክ አስቀምጡ pls
thank you, he is so annoying!
90ዋቹ የእራዶቹ ዘመን የፍቅር የመዋደድ የመተዛዘን ዘመን በጣም ደስ ይላል በትዝታ መለሳችሁኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
ብሬ ጨዋታ ይችልበታል ምርጥ ሰው
Birhanu has great personality 👌
የለበስከው አምሮብካል ❤
The Bireee Man great speech wonderful yarda Lege Ma Men thank you for share
ብሬ የዋሁ ደጉ የጨረሰ ያራዳ ልጅ ሁሌ እንድታቀርበው የምፈልገው ምርጥ ሰው መወደዴ እናመሰግናለን ጨዋታው አፍ ያስከፍታል አያልቅበትም በጣም ደስ ብሎኛል
ብሬ ቅን ልብ ያለው ፣ብር ቀድሞ ደራሽ፣ብሬ የታመመ ጠያቂ ፣ብር ሁሉም ነገር፣እድሜ ይስጥህ
መውደድ ስላየሁክ እጅግ ደስ ብሎኛል ደስ የሚል ፕሮግራም ብሬ ምርጥ ❤❤❤❤
Birhanu-Gonder....can talk and present himself very well. woow!!
መውደድ የምር ትችላለህ የፕሮግራሙ አቀራረብ በጣም ደስ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ሆኖ ነው ያገኘሁት በርታልን።
የዳሞ ክብሩ ልጅ ሁሉም ነገር ያምርብሃል::
Very,beautiful,story,merry,christmas,long,live,yearada,liji,
ብርሃኑ እጅግ የሰከነ ሃሳቡን መተንተን ይችላል:: አቤት እርጋታ አቤት ሜሞሪ!!
በህይወት የተለዩት ከጠቀስቃችቸው ውስጥ ብዛዛታቸው
መነፅር አለመኖሩ እናመስግናለን ።
የ90ዎቹ የሙዚቃ ፈርጦች ላፎንቴን🙏❤️ አይረሴዎቹ የኤግዚብሽን ኮንሰርቶች እንዳሁኑ ሰው በመንገድ ላይ ሰው ሳይበዛ በተለይ ቅዳሜ እና እሁድ ቦሌ ኦሎምፒያ ፐርፕል ካፌ የናንተ የነጉሳዬ የሌሎችም ድድ ማስጫ 🤣 በትዝታ ወደ ሃላ ሰለመለሳችሁነ 🙏🙏ታደለን በሌላ ቀን ጋብዝልን። 🙏❤️👌
wow i love it
መውደድ ክብሩ❤❤❤❤❤❤ ቆንጆቆንጆ እኳ ነህ ጨዋታ አዋቂ ሰነ ስርአት ያለህ አቦቦቦቦቦቦቦቦ ይመችህ አህመድ ድንቢን ምስክር አወል ሄለን በርሄ ጌቱ ኦማሂሬ መስፍን በቀለ ሀይማኖት ግርማ ትግስት ግርማ ትዕግስት አፈወርቅ ማሚላ እና ኪቺኒ ጋሞዎቹ እረረረረረረ ስንቱ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ ይሆናል
Mk you look good❤
Enkuwanm yezan zemne neberku❤🙏
Biryee❤ yewha
ምርጥ ነበር
Bire Bire Bire ,talaq saw nurilign
የተወዳጅን ሳቅ የምትወዱ እስቲ ❤
woow😢❤
Bere bacheru leglestek MULU NEK lene kezek bewala manem kolkole RUclipsr memeta kuter interview endatset . Thank you so much Really appreciate
ዘጥናዉቹ ነኝ መርካቶ
እኔ ደሞ ጥልቅ ማለቱ ደስ ብሎኛል የጏደኛ ጨዋታ ነው ምን መካበድ አለበት እንዴ ዝም ብላችሁ መተቸት ትወዳላችሁ
Bere and meweded they are nice 👌
መልካም በዓለ ገና እና ጥምቀት🎉🎉
Birhanu menem demtse yelelew weyem le zefen yemayhon demtse yalew sihon be guadejnochu tekelelo yenore sewe newe.🎉
BERA GEGNACHEN❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Meweded Kibru Zare Betam amrobihal.
እናመሰግናለው ለድሬ ስለዘፈናችው
ያንቡሌ የሚለው ክሊፕ ሲሰራ ያረከው ካፖርት የማን ነው? ጠይቁኝ እመልስላችኃለው
How old are u, Mr. Bire?
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Breshe demtsu hula zafan nawe yamemaselawe betam yawaa sew nawe
ብርዬ የዋሁ በህይወቴ ዘመን ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች መሀል አንዱ ነህ
Where is kesintu ??
Abebe tekan degef adergut
Hi መውደድ ጭቃ ቤቱ በኖራ መቀባት አለበት !
Program beliku teseftolet endante lekek yalebet aqrabi mehon metadel new berta Mewded
ብሬ የሰፈሬ ልጅ ይመችህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿መውደድ እኛ ቤት መግባት ነው የቀረህ ሰፈረችንን በደንብ ነው የምታውቀው አብሶ ወሊመሐመድ መሪሳ 23 ጠጅ ቤቱ አልቀረህም ሰፈራችንን በደንብ ታውቀዋለህ ገረመኝ ከሌላ ሰፈር መጥትህ እንደዚ ማወቅህ አድናቂህ ነኝ 👌🏿👌🏿አሁንማ ፈርሶ ሃዘን ላይ ነን 😊😊😊😂😂😂😂
ይገርማል ይህን ፕሮግራም እከታተላለሁ የማያቀው ነገር የለም እኔም ድንግጥ ነው ያልኩት ግቢገብኤል ሲል
ትንሣኤ ጎበና አብሯቸው ተሰርተዋል ?
Yara daleji
ዱቤ መጠየቅ ወዳጅን ማራቅ ዛሬ እጅ በእጅ ፍቅር እንዲደረጅ ይባል ነበር ውዲት : መርካቶ
አይ ላላ ጨዋታህ አይጠገቡም ላላ ነፍ አመት ኖርልን !!
ቁንጢሶ😎
oooo እሄልጅ የሠፈሬ ልጅ ነው እንዴ በአታ ሰፈርነኝ እኔ ከቀበሌው በታች ልጅ ስለነበርኩ በ90ዎቹ ማለትነው ያላወኩት የሠፈሬልጅ መሆኑን
1:18:10
ሁሌ ሱቁስጥ በብዛት አየዋለውም ግን ምን እየጠበቀ ነው ብሬ😂😂
Tedy afro gitim serarin lalikew Awikeh new enji samy loret endesetachu yitawekal eko Birhanu
meweded bereta
ኧረ መውደድ . .መገናኛ 24 ቀበሌ ሄደህ ስራልን የሚገርም የጀግንነት ታሪክ ያለበት ሠፈር ነው
ጥያቄ ካቀረብህ በኃላ ለምን አብረሀቻው ትዘፍናለህ?በዚህ ላይ ከጠየካቸው በኃላ ለምን ታቋርጣለህ?እንደ ጋዜጠኛ ጠይቅ፣ከዛም ማብራሪያ እንዲሰጡህ እድል ስጥ።
ጫዋታ እንዲሆን ፈልጌ ነው ፈተና እኮ አይደለም አብሮ መዝፈን ነው እንጂ ደሞ እኔ እንደ ጋዜጠኛ አክት ማድረግ አልፈልግም እንደወዳጅ መጫወት አይሻልም?? በጣም ግን አመሰግናለሁ 🙏
@@mewdedkibru5799🎉🎉🎉
Exactly 👌
ኤጭ rude የሆን አስተያየት
Sorry but this is not real Italian food 😢
ብርሃኑ ቄስ
መውድዴ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሳቅ ጠሮብኝ ነበር እናመሰግናለን ከታዋቂ ሰዎች ወጣ በማለት ጨዋታ የሚችሉ ልጆችን ከልደታ ከቄራ ከመርካቶ ከሰንጋ ተራ ከቂርቆስ እየጋበስክ ብታቀርብ በጣም ጥሩ ነበር❤❤❤❤😊
እንደዚህ ሰው ሰው የሚሸት ጨዋታ ከሰማሁ ቆየሁ ብሬ ታድለህ ተፈጥሮህ ደስ ሲል። መውደድ ውድድ❤
ሰሞኑን ወደ ኋላ ሙሉ ስራቸውን ነው ማደምጠው!!!
የብሬን ጨዋነት ከአነጋገር ድምፁ እና ሁለመናው መረዳት ይቻላል respect mr.humble!!!
እኔማ እኔማ ሀገሬን ከወንዜ ልጅ...ቃልኪዳን አለብኝ ኖሬ እንድወዳጅ የሚለውን ዘፈን ደጋግሜ ስሰማው ስለማዲ ወዳጆቹ እና ያለውን ባህሪ እያሰብኩ ይተናነቀኛል
መውደድ በቀጣይ ታዴ mr.styleን አቅርበህ ቸብ ቸብ,እንውጣ በጨረቃ,ከእኔም ከሱ ጋር አብረሽ,ከፍጥረት የግልሽ እያለ ፎያ ያርገን ባክህ
ግን ለምንድነው በድሮ ጣዕማቸው አዲስ ስራ የማሰሩልን???
Wow, being part of the 90th generation is truly remarkable-what a rich legacy! Thank you for bringing back those wonderful memories.
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ::በወጣትነት ዘመኔ መዉደድን በጣም የማስታውስው በዳንሱ ነው ::
ብርሀኑ ተዘራ ክብዙ ዘመን በህዋላ በዚህ እንተርቪው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ::የትም ተወለድ ካሳንችስ እደግ በሚለው ::የካሳንችስ ትዝታ ወደ ብዙደስ የሚሉ ትዝታዎች ውስጥ ከተተኝ ደጉ ጊዜ እንደቀልድ ትዝታዎቻችንን በልባችን ትቶ ሄደ :: አሪፍ ፕሮግራም ነበር አመስግናለሁ ::
መውደድ በጣም ጎበዝ ነህ! አስተያየት:- የምታይ ከሆነ: እንግዶችህን ጠይቀህ: እነሱ: እንዲያወሩ: እድል: አትሰጥም: የምር ። ሃሳባቸውን: አስጨርሳቸው: በ90 ዎቹ : ልለምነህ !
ጠያቂውም ሆነ ተጠያቂው ከ እውነት በ እውነት ስለሆነ ይሔን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው 👌🙏
💚💛❤
ጥሩቆይታ ነበር 90❤ልብሱ የእውነት ያምራል መውደድ
ስንሰማው ራሱ እንዴት ደስ እንደሚል አቦ ውይ ጥሩ ግዜ💜✨
ሁለት ምርጦች እካን አብሮ አደረሰን🙏❤ መልካም በአል ለሁላችን🌲
አቀራረብህ ድንቅ ነው Keep it up 👍 from 🇺🇸
የምር መውደድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ብርየ የጨዋታው ዋንጫ እኮ ነው ታማኝ ሾው ላይ ያደረገውን ቃለ ምልልስ ብዙ ግዜ ደጋግሜ ሰምቸዋለው ጨዋታው ቀልዱ አይጠገብም
ጠጅ በሰናፍጭ ይገርማል❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ጨዋታ ግን መውደድ አንቺ እኔን ውደጂ የሚለው ጋሽ ማህሙድ ዘፈን አለማወቅህ ገረመኝ ይህ ዘፈን በ1968 ዓ/ም ከሀራምቤ ባንድ ጋር የዘፈነው እጅግ በጣም ከምወደቸው የጋሽ ማህሙድ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖች አንዱ ነው ጋብዤሀለሁ በናት አዳምጠው❤
Thank you
ብሬ ሁሉም ያልፋል ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይደርሱብህ ፈጣሪህን አስብ ከዚህ ህይወት አምልጥ እግዚአብሔር የሰጠህን እድል አትግፋ እንዳርፅፅት❤
ብሪ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ይገርማል መውደድ እኛ ያኔ የዘመን አሉ የተባልን የካዛንችስ; ባን ቢስ 3 doors አካባቢ ባለ ገንዘብ ነብርን ። ብሪ ትዝ የሚለኝ ላፎንቴ አጠገብ የፖሊስ ኦኬስትራ ተወዛዋዥ የ ነበረች አዝማሪ ቤት የነበራት ሴት ጋ ይዘፍን ነበር ሁሌም እኛ ስንገባ ልዝፈንላችሁ ይለን እና እልማለ ባቡሩ እልማለ ባቡሩ የሚለውን ይዘፍንልን ነበር።
Mewded. .it's nice memorable show
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው: መውደድ ጥሩ ነህ ስትጠይቅ ተዘጋጅተህ እንደመጣህ ያስታውቃል በርታ ግን ትጠይቅና እስከሚጨርሱ አትጠብቃቸውም ወሬ አታስጨርስምም እረጋ ብለህም አታዳምጥም እና ትንሽ እርጋታ ቢኖርህና ባትቸኩል ጥሩ ነው አመሰግናለው
😅😅😅😅😅
አመስግናለሁ
ስልክ አስቀምጡ pls
thank you, he is so annoying!
90ዋቹ የእራዶቹ ዘመን የፍቅር የመዋደድ የመተዛዘን ዘመን በጣም ደስ ይላል በትዝታ መለሳችሁኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
ብሬ ጨዋታ ይችልበታል ምርጥ ሰው
Birhanu has great personality 👌
የለበስከው አምሮብካል ❤
The Bireee Man great speech wonderful yarda Lege Ma Men thank you for share
ብሬ የዋሁ ደጉ የጨረሰ ያራዳ ልጅ ሁሌ እንድታቀርበው የምፈልገው ምርጥ ሰው መወደዴ እናመሰግናለን ጨዋታው አፍ ያስከፍታል አያልቅበትም በጣም ደስ ብሎኛል
ብሬ ቅን ልብ ያለው ፣ብር ቀድሞ ደራሽ፣ብሬ የታመመ ጠያቂ ፣ብር ሁሉም ነገር፣እድሜ ይስጥህ
መውደድ ስላየሁክ እጅግ ደስ ብሎኛል ደስ የሚል ፕሮግራም ብሬ ምርጥ ❤❤❤❤
Birhanu-Gonder....can talk and present himself very well. woow!!
መውደድ የምር ትችላለህ የፕሮግራሙ አቀራረብ በጣም ደስ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ሆኖ ነው ያገኘሁት በርታልን።
የዳሞ ክብሩ ልጅ ሁሉም ነገር ያምርብሃል::
Very,beautiful,story,merry,christmas,long,live,yearada,liji,
ብርሃኑ እጅግ የሰከነ ሃሳቡን መተንተን ይችላል:: አቤት እርጋታ አቤት ሜሞሪ!!
በህይወት የተለዩት ከጠቀስቃችቸው ውስጥ ብዛዛታቸው
መነፅር አለመኖሩ እናመስግናለን ።
የ90ዎቹ የሙዚቃ ፈርጦች ላፎንቴን🙏❤️ አይረሴዎቹ የኤግዚብሽን ኮንሰርቶች እንዳሁኑ ሰው በመንገድ ላይ ሰው ሳይበዛ በተለይ ቅዳሜ እና እሁድ ቦሌ ኦሎምፒያ ፐርፕል ካፌ የናንተ የነጉሳዬ የሌሎችም ድድ ማስጫ 🤣 በትዝታ ወደ ሃላ ሰለመለሳችሁነ 🙏🙏ታደለን በሌላ ቀን ጋብዝልን። 🙏❤️👌
wow i love it
መውደድ ክብሩ❤❤❤❤❤❤ ቆንጆቆንጆ እኳ ነህ ጨዋታ አዋቂ ሰነ ስርአት ያለህ አቦቦቦቦቦቦቦቦ ይመችህ አህመድ ድንቢን ምስክር አወል ሄለን በርሄ ጌቱ ኦማሂሬ መስፍን በቀለ ሀይማኖት ግርማ ትግስት ግርማ ትዕግስት አፈወርቅ ማሚላ እና ኪቺኒ ጋሞዎቹ እረረረረረረ ስንቱ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ ይሆናል
Mk you look good❤
Enkuwanm yezan zemne neberku❤🙏
Biryee❤ yewha
ምርጥ ነበር
Bire Bire Bire ,talaq saw nurilign
የተወዳጅን ሳቅ የምትወዱ እስቲ ❤
woow😢❤
Bere bacheru leglestek MULU NEK lene kezek bewala manem kolkole RUclipsr memeta kuter interview endatset .
Thank you so much
Really appreciate