ቤት ለሁሉም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • #ፋና #ጳጉሜን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA #ኦቪድግሩፕ

Комментарии • 26

  • @duferabekema7532
    @duferabekema7532 23 дня назад +2

    ኣላማ እንዳላቸዉ በደንብ ያስታውቃል። ቤት ቦታን ማብቃቃት እና መኔጅ ማድረግ ተከራይ ከሆንኩ በዋላ ሳስብበት የነበረ ነዉ። አከራዮች የሚያከራዩትን ቤት ለኑሮ አመቺ አድርገዉ ቢያከራዩ ችግሩ የሚቀል ይሆናል

  • @fikiranteneh
    @fikiranteneh 27 дней назад +2

    The future is bright

  • @zekariasmahtemesilassie8924
    @zekariasmahtemesilassie8924 27 дней назад +1

    ቅን ልብ ያለዉ በብዙ ስግብግብ ሃብታም መካከል ። ከክፉ ይጠብቃችሁ ።

  • @nefahal935
    @nefahal935 10 дней назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ የመንግስት ሚዲያ አስደሳች ዜና ዘገበ.

  • @rossross6520
    @rossross6520 27 дней назад +2

    አሪፉ እድል ነበር ግን የኛ ሀገር ችግር ብድር አመቻችታችሁ ቤት አታቀርቡም!!

  • @TedaMakzte
    @TedaMakzte 26 дней назад +1

    ቢኖረኝ ለእናቴ ብገዛ ደስ ይለኝ ነበር እኔም 4 በ 4 የኪራይ ቤት እኖርኩኝ ነው ደሞዜ 6000 ኪራይ 4000
    ስንት ቀረኝ ሒሳቡን ለናንተ ተውኩት

  • @ABDUEMAM-uc6qm
    @ABDUEMAM-uc6qm 24 дня назад

    mashallah betam des yilal.
    Endi people sitagelegilu, ezibumi des bilot yigezale
    Mutual benefit malete yi new

  • @natanan90-f5r
    @natanan90-f5r 23 дня назад

    ❤good space saving furniture!!!

  • @haimont9075
    @haimont9075 12 дней назад

    ለማንኛውም ጥሩ ነበር ለድሀ የሚሆን አደለም ,

  • @KalEldu-d1t
    @KalEldu-d1t 29 дней назад +2

    Amazing

  • @sisco5590
    @sisco5590 29 дней назад +1

    በአንድ አመት ከስድስት ወር የትኛው ተቀጣሪ ነው 2 እና 3 ሚሊየን መክፈል የሚችለው???

  • @mekdestemesgen4799
    @mekdestemesgen4799 20 дней назад

    How about for diaspora ?

  • @muhamedmusema1273
    @muhamedmusema1273 24 дня назад

    ፈርኒቸሩን ተዉት የቤቱን ዋጋ ብቻ አርጉልን

  • @Seada.habshawit
    @Seada.habshawit 25 дней назад

    እና ስልክ ቁጥር ለምን አልተቀመጠም

  • @sefinaabdela5345
    @sefinaabdela5345 21 день назад

    የደሃ ቅምጥል አሉ ዝዝበ ደሃው አላህ ይርዳክ?

    • @MuazMuaz-vr4wi
      @MuazMuaz-vr4wi 14 дней назад

      መግዛት ሣትችል አጠይቅ አትናቅ 😂

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 26 дней назад

    አፕሪል ዘ ፉል

  • @Angel1246es
    @Angel1246es 29 дней назад +4

    20/80
    40/60
    እንዲሁም በቅርቡ ተደራጁ ያላቸውን እና ለዘመናት የቆጠቡትን ይሔ የማይረባ እብድ መንግስት ረሳቸው አይደል short memory

    • @Hkim185
      @Hkim185 28 дней назад

      ወያኔ ሌባ ብለህ አባረህ የእጅህን ነዉ ያገኘኸዉ

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 26 дней назад

    Enante enidemitaworut bitihonu tiru neber gn simu Lela metawokiyawo lela

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 20 дней назад

    Yebank amarach endet new

  • @teodorecity
    @teodorecity 28 дней назад

    Typology ፊት ነሽ

  • @IsraelBelachewgessese
    @IsraelBelachewgessese 24 дня назад

    18 kar min aynet bite new gin

    • @dawitking9978
      @dawitking9978 6 дней назад

      የሀብታም የውሻ ማደርያ ክፍል መሆኑ ነዋ ።

  • @amurshemsu
    @amurshemsu 26 дней назад +3

    የሚቆጥቡት 20/80 40/60 ተረሳ ማለት ነው ይሄ መንግስት ከመጣ 1 ብሎክ ኮንዶማኒየም አልሰራም ወሬ ብቻ