አዲስ መኪና አዲስ አበባ ያመጣብኝ መዘዝ ‼️✋ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 140

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 месяца назад +9

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    🇮🇹 +39 3808966138
    🇪🇹 +251913287952
    🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 2 месяца назад

      ኤልሲ የኢትዮጵያው ስልክ መልስ አይመልሱም

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 2 месяца назад

      Ke Italy telkiyalesh ke London tull betam.wed honeben almost kisara hone

  • @kidane6165
    @kidane6165 Месяц назад +4

    ብዙ ሰወች የሚያጉረመሩበትን የመኪና ክላክስና ትረባ positively ስለወሰድሽዉ አንቺ ደስ ብሎሽ ተዝናንተሽ ቤተሰብሽን አገርሽንም አይተሽ ተመለስሽ: እግዚ ይባርክሽ አንቺ ቅን ልጅ ነሽ : ዘመንሽ ይባረክ

  • @rahelmitike8922
    @rahelmitike8922 2 месяца назад +7

    ኤልስዬ በጣም ነው የምወድሽለሰው ያለሽ ክብር የአኗኗር እስታይልሽ የምታሳይን ነገር ሁሉ ትምርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ።

  • @tesfaayele859
    @tesfaayele859 Месяц назад

    ኤልሲ በጣም ነው የሚያምርብሽ የምትናፈቂ ሰው ነሽ እናመሰግናለን

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 2 месяца назад +45

    እውነትሽን ነው አዲስ አበባ መኪና መንዳት ከባድ ነው። አንዷ ስትናገር መኪና ሳዞር ዘገየሁበት መሰለኝ ''አንቺ ስም ነው እንዴ የምታዞሪው'' ብሎ አለኝ አለች

    • @gafat
      @gafat 2 месяца назад +7

      ትዕግስት ሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም 😂😂😂

    • @lyonnaise6395
      @lyonnaise6395 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @ruki1650
      @ruki1650 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @nuale23
      @nuale23 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zmack1830
    @zmack1830 2 месяца назад +14

    Right Elsi...Home is sweet but it is sweeter with freedom .....Never ever forget that we all 120 million are slaves to that Beshasha kid !!

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 месяца назад +5

    አሰቀናሸኝ አዲሰ አበባ ሰሄድ ሁሌ እነዳለሁ ሲለምዱት fun ነው i miss home ሸገርዬ❤❤

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 2 месяца назад +3

    በጣም ደስ ይላል እንጆይ የኔ ቅን እህት

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 месяца назад

    ኤልስዬ ቀኑ ብይንስም ቤተስብ አይትሽ እነማቲም ዘና ብለው ስልትመለሳችሁ ደስ ይላል ብዙ አስተማሪ አዝናኝም ቢዲዮስ ስለምትስሪ በጣም እናመሰግናልን ዘመንሽ ይባረክ❤️❤️

  • @lololala4993
    @lololala4993 2 месяца назад +3

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እህት መልከ መልካም ፀባየ ሰናይ ውድድድድድ❤

  • @tengertbefkadu-fx7xf
    @tengertbefkadu-fx7xf 2 месяца назад +4

    እንኳን በሰላም ገባሺ ማን እንደ አገር

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 месяца назад +1

    ዘና በይ ሁሉ በሀገር ያምራል🙏👍

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 месяца назад +1

    Betam dess yenety ehit 💜 chemro yibarkish Elsiye

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 месяца назад +3

    እንደኤልሲዬ ያለ ደግ እንግዳ አምጣልኝ ማለት ነው አቦ ተባረኪ🙏❤ ጓደኛሽ ታድላ እንዴት ያስቀናል😊

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 месяца назад

    Every year when we go home, we paint Kibe. This is how we are. We miss you so much. We all do it as a family.❤❤❤

  • @HermelaTemesgen-p7z
    @HermelaTemesgen-p7z 13 дней назад

    ኤልሲዬ❤

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 месяца назад +2

    ኤልሲ በጣም ዘና እያልሽ ነዉ ባገርሽ መኪና መንዳትሽን አደነቅኩልሽ አዲስ አበባ መንዳት ያስፈራል

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      አዲሱን የከተማዋን ውበት የሚመጥን መልካም የመኪና አነዳድ ባህልም ያስፈልጋል።

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 2 месяца назад

    Thank you. Very positive prespective.❤

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 2 месяца назад +2

    Betam destillalchu, I love it

  • @tselatt
    @tselatt 2 месяца назад

    Waaaw...a nice regenerating area.Thanks for sharing.❤❤❤❤

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 2 месяца назад +3

    Welcome home Elsiye

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Месяц назад +5

    Sister Eyesus Kristos Eyemeta Naw Tawkiwalesh ? Mekinawun 🚗 Spawun Titesh Esun Focus Adirgi

  • @liya7521
    @liya7521 29 дней назад

    መኪናውን ከአዲስ አበባ ውጪ ይዝ መውጣት ይቻላል እና ስንት ተከራየሽው???

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 месяца назад +2

    My family like you me too❤❤🎉🎉

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 2 месяца назад +2

    ኤልሲ ደናነሽ ዮርዳኖሰ አለምብርሀን አብረን ተምረናል ❤❤❤

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 2 месяца назад +1

    ሲያምር 👌

  • @saragold880
    @saragold880 2 месяца назад +1

    If you dont mind how much money you spent?I have plan to see my family I want to try it.

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 2 месяца назад +2

    elsy konjo enjoy ❤❤❤

  • @afrowomanherostube6699
    @afrowomanherostube6699 2 месяца назад +1

    Hi Beautiful.I start watching your channel since the beginning.I notice your hair It looks Fuller. And? healthier if I'm not mistaken.

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 2 месяца назад

      I thought the same thing, but I believe that’s is the other girl’s hair.

  • @misganawoldu5121
    @misganawoldu5121 2 месяца назад +2

    Wow..! Er lemn ezi Kenya, Nairobi atmechim dear... hulu yabede neji uuu.. new yemetiy😂 nice video..

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 месяца назад

      🤩🤩🤩እነሱም እደኛ ናቸው 🙆🏽‍♀️ ክብር ይስጥልኝ ወድሜ 🙏❤️🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሚስጋናዎልዱ፶፩፻፳፩

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 2 месяца назад

    3rd Comment thanks 4 sharing us ❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 месяца назад +3

    ኤልስዬ በነካው እጅሽ ዋጋውንም ንግሪን ?

  • @fiyoribelay8160
    @fiyoribelay8160 Месяц назад +2

    It’s lovely thing you do mostly but it’s only for wealthy women’s in Ethiopia
    If I can comment include people with less fortune, from what I seen in Ethiopia most people like to live beyond their means and if you advice how to look after their lifestyle, health and wealth appropriate that might help some with open minded
    Just saying
    I was really sad how most people mainly women’s are very confused on how to be wealthy and doing it themselves without getting it easy.

  • @RahelBullo-o2t
    @RahelBullo-o2t 2 месяца назад +3

    Elsiye Konjo❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾✍🏾
      @ራሄል ቡልሎ

  • @richo3295
    @richo3295 2 месяца назад +1

    የኔ ውድ የምር በጣጣጣጣጣጣም እኮ ነው ምወድሽ እማ ውይ ሁሌ እንደጣፈጥሽ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 2 месяца назад +2

    ኤልሲ እንኳን ወደ አገርሽ ደርሰሽ ተመለሽ እግረመንገድሽን ሻ በተሩን እና ካስተር ኦይሉን አገር ውስጥ ላለነው የፕሮግራምሽ ተከታታዮችሽ የምንገዛበትን ሁኔታ ብታመቻችልን ጥሩ ነበር።

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 2 месяца назад +4

    የሰው አገር ላይ ለፍቶ በአገር ላይ መዝናናት እንዲህ ነው እንጂ።

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 2 месяца назад +1

    ኤልሢዬ ዘና በይ ባገርሽ ላይ

  • @eyosyastariku9858
    @eyosyastariku9858 2 месяца назад +1

    ኤልሣዬ የኔ ደሰታ እንኳን ፎፎፎፎፎ ብለሸ ሄድሸልኝ የኔ ቆንጇ የኔን ማዴት ግን እርግፍ አርገሸ ተውሸው እህት አለሜ አረ ፅደቂብኝ🎉🎉🎉🎉

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 месяца назад +1

      ምን ላድርግ ውዴ 🙏ክበሪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @kenubishbedl7517
    @kenubishbedl7517 2 месяца назад +1

    የልስየ. በጣምነው. ምንወድሽ. እህታችን
    ዋጋ. ሥትነው. አሥቀምጭልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi 2 месяца назад

    I saw you. at friendship...super market...❤❤..

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 2 месяца назад +1

    Betam gobez neshe

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መስከረም…

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 2 месяца назад

    Wow tadleshe Alece kenaw tebrki ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏿✍🏾✍🏽
      @ነትሳነትቢስራት

  • @alem7474
    @alem7474 2 месяца назад +7

    የኢትዮጵያ ላይፌን አስታወሽኝ፣ ከውጭ ኑሮ ጋር ስታነፃፅሪው ስኖር የነበረው ኑሮ እንደ ንግስት ይሆንብኛል፣ እዚህ ደሞ ስራ ፈግቼ ገብቺ ሾፒንግ ራሴ ተሸክሜ(በመኪና ብታመጭውም፣ እስከ መኪናው፣ ከመኪናው ደግሞ ወደ ቤት በየ ሳምንቱ አነጻጽሪው😂)፣ ቤት እራሴ አፅድቼ፣ ልብስ ማጣጠብ መተኩዋኮስ፣ ልጆችሽን መንከባከብ ሁሉም የኛ ነው፣ በእጅ የያዙት ወርቅ ...😂

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 месяца назад +2

      🙌 እኔም

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 2 месяца назад

      Meskin

    • @alem7474
      @alem7474 2 месяца назад +2

      @@ethiopia6030 ምስኪን ያልሽኝ ልጅ፣ አሁን ኑሮሽ ኢትዮጵያ ላይ ፈታ ብትን እያልሽ ነው መቼም፣ ይመችሽ😂 ከኢትዮጵያ የወጣማ ሁሉም ምስኪን ነው😂 ይሄ ሰው በላ መንግስት ይቀየር እንጅ መመለሳችንማ አይቀርም፣ የዛ ሰው ይበለን

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 2 месяца назад

      @@alem7474that is true

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 месяца назад

      ​@@alem7474what has to do Ethiopian government with your stress life ??? you play a victim :

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Месяц назад

    ኢትዬጲያ ውስጥ የትራፊክ ስርሃት የላቸውም እንደ ከብት ነው የሚነዱት😂😂😂 ያለውበት አገር ከና ከሩቅ ሲያዩ ለሰው ያቆማሉ❤ Eropye አሁንም ጌታ ይባርካችሁ🇳🇴🙏🙏🙏

  • @Zamzamtuke
    @Zamzamtuke 2 месяца назад

    2nd coment 😍😍👍

  • @FikirteMoges-rs1mr
    @FikirteMoges-rs1mr 2 месяца назад +1

    የኔ ቆንጄ እንዲት ደስ እንደምትይኝ ፈታ ይልሽ

  • @MeronMeri-on5ub
    @MeronMeri-on5ub 2 месяца назад

    1st comment
    Elsiyeee❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 месяца назад +1

      Meronye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏

    • @mekdesg.michael7790
      @mekdesg.michael7790 2 месяца назад

      + Hi Elsee, Meskeln litakebri nw Addis Ababa yemetashiw 😂 ? +
      Kehone melkam meskel yihunlish.
      Have a the best one and your family too ✌🙏.

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # መክደስገ.ሚክሃእል፸፯፻፺
      ​@@mekdesg.michael7790

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 месяца назад +1

    ነኔ ውድ ደርባባ ይመችሽ❤❤❤❤

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 2 месяца назад

    ቆንጆ ❤❤❤

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 2 месяца назад

    Hi Elsy, where is the address in Ethiopia the sky Lin ?

  • @FETIAHUSSIEN
    @FETIAHUSSIEN 2 месяца назад

    ሽያበተሩና እሬቱን አንቺነሽወይየሰራሽው አሰራሩን እባክሽ ውዴ❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    አዲሳባ በጣም ከባድ ሆንዋል ሰዉ በጣም በዝትዋል

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 2 месяца назад

    Wow i❤it

  • @sabishikor7678
    @sabishikor7678 2 месяца назад

    ኤልሲ እኔ ከ 3 ወር በፊት ገዝቸ እስካሁን ኣልመጣም ብደውል ኣያነሱም ገንዘበ ኣልተመለሰም ምን ነው

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Месяц назад

    መሬቱን በሊዝ ገዝተሽዋል አላሉሽም?

  • @satenawsatenawhailu3716
    @satenawsatenawhailu3716 2 месяца назад +6

    አዲስ የነዳ የትም ይነዳል

  • @parisdavid7526
    @parisdavid7526 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 2 месяца назад

    💞💞💞💞💞💞☀️

  • @tsigesitotaw810
    @tsigesitotaw810 2 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @megosaredae4999
    @megosaredae4999 2 месяца назад

    Price ??

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 2 месяца назад +2

    በስመአብ ለ 10 ቀን አዲስ አበባ ደርሶ መልስ???
    ብቻ ከመቅረት ይሻላል።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 месяца назад

      ውይ በጣም ትንሽ ግዜ ነው ማሬ 🙏❤️🙏

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 2 месяца назад +4

      @@ethioelsylifestyle9486 በጣም እንጂ። በዚህ አስፈሪ ጊዜ ዋናው በሰላም ደርሰሽ ቤተሰብሽን አይተሽ መመለስሽ ነው።

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 месяца назад

      ​@@SelamEthiopia-jx1qhpls don't even come to Ethiopian: we don't need negative influence.

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 2 месяца назад +1

      @@yenazarethlije558 ምን ለማለት ነው? ሰው ሀገሩ በፈለገው እና በተመቸው ወቅት ከቻለ ለአንድ ቀንም ቢሆን ለመምጣት የማንን ፈቃድ መጠየቅ ነበረ? የተሰማውን ያየውን የታዘበውን ጥሩም ሆነ መጥፎ ጉዳይ በነፃነት መግለፅ መብቱ አይደለም? ጭራሽ ሀገራችሁ አትምጡ ? ወይስ ለማለት የፈለግሽ ወይም የፈለከው አልገባኝም?

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 2 месяца назад

    ኤልሲ ጓደኛሽ ታድላ እሷን ባረገኝ!

  • @messya7125
    @messya7125 2 месяца назад +7

    ጣሊያንስ ክላክስና በቀኝ በግራ ጥልቅ ጥልቅ ነዉ የሚሉብሽ ከኢትዮጵያ የባሰ አገር ነዉ ጣሊያን እኔ ጣሊያን ስገባ ነዉ የክላክስ ድምጵ የምሰማዉ እንደጣሊያን አስቀያሚ አነዳድ የለም ግጭት ብትዬ የሌለ አይነት ተጨፈላልቁ ነዉ የምናየዉ ስለኖርኩበት በደንብ አዉቀዋለሁ መልካም ቆይታ ይሁንልሽ።

    • @bellasabella3844
      @bellasabella3844 2 месяца назад

      😂 yetewa talyan nat?😮 its not true at all.

    • @embetwerku725
      @embetwerku725 2 месяца назад

      ናፕሊ ሂደሽ ይሆናል

    • @Bec-y3q
      @Bec-y3q 2 месяца назад

      ጣሊያንም ቢሆን መንዳት በጣም ነዉ የሚያሰፈራዉ

    • @messya7125
      @messya7125 2 месяца назад

      ጣሊያን ሁሉም ቦታ ባይሆን ኢትዮጵያና ጣሊያን አንድ አይነት ቢትይኝ እስማማለሁ ​@@bellasabella3844

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 Месяц назад

      Bangladish aydel iko Elsa yemtnore Italy new

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 2 месяца назад

    Elsi tekelgalesh ayedel😂😂😂😂 29 million birr car eyenedash

  • @CuanRisa
    @CuanRisa 2 месяца назад

    Ahun eheninim eyayu abiyin yisedbaluko😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ኩአን…

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 2 месяца назад +1

    Kelgiben. 😂😂😂😂😂 eghina addis bus atenalll😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад +1

      ✍🏿✍🏾✍🏽ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዮኒሁይ

  • @mekdesgeberdin1417
    @mekdesgeberdin1417 2 месяца назад

    ስታስቀኑ

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Месяц назад

    አሁን ባልሽ ሚስት አለችኝ ይላል?

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 месяца назад

    Hi

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 месяца назад +1

      Selam 🙏❤️🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏿✍🏾✍🏽
      ​@@ethioelsylifestyle9486

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Месяц назад +2

    ሞልቃቃ ግም

  • @lucaszemuy868
    @lucaszemuy868 Месяц назад

    ዮርዲ ክላስ ሜቴ ነበረች ጥቁር አንበሳ 9 እና 10ኛ ክፍል please agenagnin 🙏🏾 send me her contact please 🙏🏾 tell her it’s Lucas. Thanks in advance

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 2 месяца назад

    ቆንጆ ❤❤❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @melisechevron
    @melisechevron Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewotdabab5751
    @hewotdabab5751 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @firehiwotalemayehu2729
    @firehiwotalemayehu2729 2 месяца назад

    ❤❤❤