Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዛ ግዜ 3ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አምስት ኪሎ መካነየሱስ ሁሉም ነገር አነየ ስእል ይተየኛል የቤተ መንግሥቱ ልዪ ጠባቂዎች ሰፈራችን እየዞሩ ለብስ እናገንዘብ ይለምኑ ነበር ኡዚ መሣሪያ ይዘው ወደ ቤተሠቦቻችን እንሂድ ይሉ ነበር ፡፡ እሥከ አሁን ድረስ የሚገርኝ ስነሥርአታቸው ነበር መሣሪያ ይዘው ልመና፡፡ የዛ ሰራዊት ያልከፈልነው እዳ አለብን፡፡ ሻለቃ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ፡፡
Betam disciplined army neber asbew lezawm Africa wst
It's incredible to think that nearly 500,000 heavy armed DERG troops just totally disappeared in just few years by light armed rebels. It's sad to think too many precious lives perished for decades.
Miller Joseph Hall Mary Harris Anthony
ወይ ደርግ ከ አሥመራም እንደዛ ነዉ የሮጡት 😂😂😂
እኔ እንኳን ሳዉቅ በልጅነት በጃንሜዳ አካባቢ የነበሩ ወታደሮችን አሁን ሳስባቸዉ ይገርመኛል። አንድ ቀን እንኳ ጥይት ተኩሰው የማያውቁ ሁልጊዜ ማታ ማታ እንደሰከሩ ግን እድሜያቸውን ሙሉ ወታደሮች ሆነው ያረጁ የነበሩ ሲሆን የሚገርመው ሁሉም በሚባል ደረጃ ያኔ ዘር ባንቆጥርም "ኦሮሞዎች" ናቸው
Why this chael not much viwe Ethiopian dont want know their history.
ሻለቃንጋቱ።የመጨረሻውን፣ትእዛዝተቀብለው፣የሔዱና፣የሞቱቢሆንይሔሁሉየኢትዮጵያ፣ጀግኖች፣ታሪክ፣ይሞትነበርየጀግና፣ታሪክነውየሩት፣፣ከርሦ፣ገናብዙይጠበቃል፣ምጡቅአይምሮእንዳሎት፣አውቃለሁ።19።414
በዛ ግዜ 3ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አምስት ኪሎ መካነየሱስ ሁሉም ነገር አነየ ስእል ይተየኛል የቤተ መንግሥቱ ልዪ ጠባቂዎች ሰፈራችን እየዞሩ ለብስ እናገንዘብ ይለምኑ ነበር ኡዚ መሣሪያ ይዘው ወደ ቤተሠቦቻችን እንሂድ ይሉ ነበር ፡፡ እሥከ አሁን ድረስ የሚገርኝ ስነሥርአታቸው ነበር መሣሪያ ይዘው ልመና፡፡ የዛ ሰራዊት ያልከፈልነው እዳ አለብን፡፡ ሻለቃ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ፡፡
Betam disciplined army neber asbew lezawm Africa wst
It's incredible to think that nearly 500,000 heavy armed DERG troops just totally disappeared in just few years by light armed rebels.
It's sad to think too many precious lives perished for decades.
Miller Joseph Hall Mary Harris Anthony
ወይ ደርግ ከ አሥመራም እንደዛ ነዉ የሮጡት 😂😂😂
እኔ እንኳን ሳዉቅ በልጅነት በጃንሜዳ አካባቢ የነበሩ ወታደሮችን አሁን ሳስባቸዉ ይገርመኛል።
አንድ ቀን እንኳ ጥይት ተኩሰው የማያውቁ ሁልጊዜ ማታ ማታ እንደሰከሩ ግን እድሜያቸውን ሙሉ ወታደሮች ሆነው ያረጁ የነበሩ ሲሆን የሚገርመው ሁሉም በሚባል ደረጃ ያኔ ዘር ባንቆጥርም "ኦሮሞዎች" ናቸው
Why this chael not much viwe Ethiopian dont want know their history.
ሻለቃንጋቱ።የመጨረሻውን፣ትእዛዝተቀብለው፣የሔዱና፣የሞቱቢሆንይሔሁሉየኢትዮጵያ፣ጀግኖች፣ታሪክ፣ይሞትነበርየጀግና፣ታሪክነውየሩት፣፣ከርሦ፣ገናብዙይጠበቃል፣ምጡቅአይምሮእንዳሎት፣አውቃለሁ።19።414