This is false accusation his people like him of course you and other muslim haters they always talking shit he is a winner if you like it or not don't be jelous
This is false propaganda! You are reflecting what the western media is propagating. Go to history books and read a lot and then come back with the right conclusion! Don't cover you mind by the hate of other cultures!
አሏህን እለምነዋለ ከዚህም ውድ መሪ ኤርዶጋን የበለጠ መልካም መሪን ለኢትዮጵያ
አሚን ያረብ
ጀግና መሪ አግዚአብሔር ይጠብቀዉ እንደሱ አይነት መሪ ሺ ዓመት ይኑር ለ አትሆ እንደዚ አይነት መሪ ይስጠን 🙏🥺🥺🥺😍😍😍😍
ምን አይነት ደስ የሚል ድምፅ እና አቀራ ረብ ነው
የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ምርጥ አቀራረብ ነው ።
መሸአለህ እንኳንም አሸንፎ እንኳንም ደስ አሉት መልካም የስራ ዘመን
የኤርዶጋን ቱርክ ጀግና ይባላል ::
ለአንዳን ገለጀጆች ንገርልኝማ ኤርዶጋን በማሸነፉ እረፍት ላጡ ኢትዮጵያውያን!!
ኢርዶጋንያሀቢቢ እድሜናጤናይሥጣው
ምርጥ ጋዜጠኛ አ/መድ መሀመድ
አብዱል ሰመድ እባክህ ሰለ ሮሚዬና ጁሌት ስራልን
ማሻላህ
Thank you brother
thanks for sharing salon ❤️❤️❤️❤️
So nice brother ❤
Thanks again Abdusemed 👋
Thanks for presenting the truth! Great job!
Selam selam salonoche
ጀግና ነው ኢርዶጋን
Just Alhamdulilah!!!!
እኳን ደና መጣክ
አብዱ ስመድ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሀሰን እባክህን የስለላ ታሪኮችን ስሩልን እስኪ
ሀሰን ማነው !? ሰላይ ነው !?
@@SalonTube ማለት የፈለኩት የስለላ ታሪኮችን ስሩልን ለማለት ፈልጌ ነዉ
Salon tube እባካችሁን የቋንቋ ግድፈት ይስተካከል
Ye mecherashawu tarek le Ethiopian mariwoch astamari nw biye hasibalowu
ስለ በሕረ ነጋሲ
"የኢትዮጵያ ነገስታ በርካታ ዘመቻ አካይደዋል"
ሚዛን አይደፋም
La Abdusemed ina Abiy sead amsaginalowu
niko jenkins ማነው ስለሱ ንገሩን
Weshete belke aderge tarke abebe
Sila emamu Ahmed
ለዛ ነው አሁን ድረስ ኢትዬጲያን ሀበሺስታን ብለው የሚጠሯት
Baba erdogan ❤❤❤
እንደ ማን መስሎት ነዉ ኢርዶጋን እኮነው?
የፑቲን ጋደኛ የአሜሪካ የእግር እሳት
Erdogan mirt mari nachew❤❤
አላህከሤሮኞችአላህይጠብቃቸው
ኤርዱጋን በቅርቡ የእጀ ያገኛል
Ethiopia ende Erdogan aynet meriy yasfelegatal bay negn
ይሄን ሁሉ ማን ሊነብነው የለቀለቀከው 😂😂
Erdogan jagen naw😊
ኤርዶጋን እንደዚ ገረጀፉ?
ሀሀሀሀ የናዚ መዳኒት መሆኑን አታቅምዴ
ምን አገባሽ ጣጣቴያም 😂
የመጅመሪያ ኮማች
ኢትዯጵያ በ ሃጼ ምኒልክ ትናንሽ ነገኣታት ከዚም ከዛም ሰባስበው የሰሩዋት መስሎኝ ነበር። ይህ ደሞ ከመቶ ሃያ ኣመታት የማያልፍ እድሜ ያለው ነው። ስለዛ ናቸው ንጉሰ ነገስት የሚባሉ። በሰሜን በኩል ግን መስፋፋት ኣልቻሉም። ምክንያቱ ጣልያን በዛ በኩል ስለነበረ። ኣንዳንዴ በጦርነት፡ ኣንዳንድ ግዜ ደሞ በስምምነት ድንበሩ መረብ ወንዝ እንዲሆን ተስማሙ። ስለዚ ኣሁኑ ያለች ኢትዮጵያ ከ መቶ ሃያ የሚያልፍ እድሜ የላትም።
Wtf are u talking about?
ፐ ጭንቅላት አቤት እውቀትህ ሞልቶ ፈሰሰ አረ ሰብስበው አባትህ አበበ እድሜ ልኩን በሶ በልቶ ላንተም ኢሄኑ በሶ አብልቶ አሳድጎህ ኢሄ በሶ ጭንቅላትህ በስብሶ ቀረ በቃ አይይይይ 🤔🤔🤔
አምባገነን መንግስት የአፍሪካ መሪ አይነቶች በአውሮፓ ነው ሚመስለኝ
እኔ ዘር አጥፊ ዘር አልወድም ለምን ግፈኞች ይማርኳቹሃል? ቱርክ ማለት ከሞንጎልያ መጥተው ህዝብ አጥፍተው በደም ላይ የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው ከአሜሪካ አውስትራሊያ ካናዳ ጋር ልዩነት የላቸውም። የእኛም አገር ኦሮሙማ ፖለቲካም ፍላጎቱ እንደዛው ነው።
ግፈኞች ናቸው።
1. መሄጃ ያልነበራቸውን ክርስትያኖች ካልሰለማችሁ አትኖሩም ብለው አስገድደው አስልመዋል።
2. አርሜናውያንን ከአገዛ ምድራቸው ሲያባርሩ በእግራቸው እያስኬዱ የቱርክ ወታደሮች ፈረስ ላይ ሆነው መሄድ ያቃታቸውን አርሜናውያን ተረከዛቸው ላይ የፈረስ ጫማ ይመቱባቸው ነበር ።
3. ካሌዶናውያንንም የአብረሃምን የደም ዘሮች ናቸው ርቀው ከሚኖሩበት ተራራ ኩርዶች ሲገድሏቸው ልክ እንደ ዓብይ አህመድ ይለቁ ብለው ተዋቸው እነሱም ከቱርክ ሙልጭ ብለው ወጥተው አሁን በቁጥር በጣም ጥቂት ቀርተዋል በኢራቅ በሶርያ ነበሩ አይሲስ አስወጣቸው የተወሰኑትን አረዱ በፈረንሳይና በቤልጂየም አሉ።
4.በ2015 ገደማ ተገዳችሁ የሰለማችሁ መመለስ ትችላላችሁ ወደ ክርስትና ብሎ አወጀ ኤርዶጋን የሚመለሱት ቤተክርስትያኗን ሲያጥለቀልቋት ቄሱን አስፈራሯቸውና የቀደሙት ሲመለሱ የቀሩት ግን ተከለከሉ።
እናንተ ምኑ እንደሚማርካችሁ ባይገባኝም ወርሮ ዘር አጥፍቶ ታሪክ የሚዘርፍ ህዝብ አልወድም። ግሪኮች ላይ ያናፋል ያለው ግን ኮንስታንቲኖፕል ምድር ላይ ነው። ይቅርታ እንኳን ጠይቀው አያውቁም።
This is false accusation his people like him of course you and other muslim haters they always talking shit he is a winner if you like it or not don't be jelous
This is false propaganda! You are reflecting what the western media is propagating.
Go to history books and read a lot and then come back with the right conclusion! Don't cover you mind by the hate of other cultures!
መሸነፍ ነበረበት የሄ አሮጊት 👎🏿👎🏿👎🏿
❤❤❤
Sila emamu Ahmed