በሚስጥራዊ ማህበራት የሚመራው የቀ ለም አብዮት Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በሚስጥራዊ ማህበራት የሚመራው የቀ ለም አብዮት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    ክፍል አንድ
    • የሲ አይ ኤ ሴራና የቀ ለም አብዮት...
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub

Комментарии • 25

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 Год назад +7

    እናመሰግናለን ....!!!
    በርቱልን ..👍

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Год назад +3

    ዋው፣ቡዙ አምልጦኛል፣እኔ ውትድርና ከጨረስኩኝ 8አመት ሆኖኛል ነገረረ ግን እስራአል ሀገር ህጉ፣ማንኛውም ወታደር፣በአመት ሁለት ጊዜ ቲሬሊግ መድረግ አለበት ሰለዚህ ለወራት ፣ውትድርና ሄጂ፣ሠለነበርኩ ፣ጊዜ አልነበረኝም ፣ለማሥማት ፣በርታ ልን፣ማለት እፈልጋለሁኝ ወድሜ ፣

  • @abdulbasex8048
    @abdulbasex8048 Год назад +4

    በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ቀጥይበት

  • @amanayele3733
    @amanayele3733 Год назад

    ውይ አብዱልሰመድ ምን ልበል ለንቴ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏

  • @ሰይድሙሀመድአለሙ
    @ሰይድሙሀመድአለሙ Год назад +2

    ያተን ዜና ለማዳመጥ በጉጉት ነው የምጠብቀው በሩታ ሰለምህ ይብዛ

  • @dotiguyo2023
    @dotiguyo2023 Год назад +1

    best journalist !!ABDULSEMED MOHAMAD

  • @ahmanmohomed3767
    @ahmanmohomed3767 Год назад

    Tanks always my boss

  • @dawitalemu1578
    @dawitalemu1578 Год назад +1

    ነገርን ከስሩ ማለት ይሄ ነዉ 👌✍
    የ EBC ሰዎች ግን ምን ሰርተዉ ነዉ እሚከፈላቸዉ👎👎👎

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Год назад +5

    አንተ ኮ ምርጥ ነህ። እውነትን ልንሽሽገው ከቶ አይቻለንም። ድል ለአባት አገር ሩሲያ !! ውድቀት ለአሜሪካ፣ ለተከታዮቿ ለምዕራባዊያንና ለኔቶ አባለ አገራት ሁሉ።

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 Год назад

    Abiy said and abdusamad mohammed love u

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 Год назад +6

    እውቀት ስለምትጨምሩልን እናመስግናለን

  • @mikyaslegessa856
    @mikyaslegessa856 Год назад +3

    ድል ለእናት ሀገራችን ሩሱያ ዉደቅት ለምህራብዊን

  • @tamiratmasato9640
    @tamiratmasato9640 Год назад

    የኢትዮጵያን ጉዳይ በዚህ መልክ እስቲ ከትቡ ለሕዝበ አዳም። ደም መፋሰሱ ይቆም ይሆናል ።

  • @abdelrehen7223
    @abdelrehen7223 Год назад +1

    እኳን በሰላም መጣህ

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 Год назад +1

    ሰላም ውዱ ሳሎናችን

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 Год назад

    wow wow yemigerem terk nw

  • @amayostudio6002
    @amayostudio6002 Год назад +2

    Fun fact; Videow ye George Floyd tekawmo new 😂

  • @ukagemechu8902
    @ukagemechu8902 Год назад +2

    ሁራ

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 Год назад +1

    እስከ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @tilahundebele9197
    @tilahundebele9197 Год назад

    ትንተናው ወገንተኝነት ይታይበታል