በካሬ 113 ሺህ ብር 50% ብድር የተመቻቸለት ቅንጡ መኖሪያ ቤት | Apartment price in Addis Ababa | Gebeya
HTML-код
- Опубликовано: 1 фев 2024
- በካሬ 113 ሺህ ብር 50% ብድር የተመቻቸለት ቅንጡ መኖሪያ ቤት | Apartment price in Addis Ababa | GebeyaWelcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ - Развлечения
"" የምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ ""
Bertu👍
በመጀመሪያ ሙሉ ዋጋ እንደየ ስፋቱ ከዛም አከፋፈል ስለ አከፋፈሉ ደሞ እንደየ ሂደቱ አብራሩልን ከቻላቹ
ውሽት ስለሚናገሩ ነው ትክክለኛውን ዋጋ የማይናገሩት
የኔ አመቤት plz የshop ዋጋ እንደምንም ብለሽ
19 million is a lot
የተሟላ መረጃ ስጡ።*1) 50% በባንክ ብድር የሚከፈል ሲባል የወለድ መጠን ስንት ነው። 2) አንድ ሰው ቤቱን ከገዛ በኋላ ተጨማሪ በወር ወይም በአመት የሚከፈል የማነጅመንት መዋጮ አለ ወይ?
Too expensive not the right time to buy.
ወርቅከመግዛትና ወርቅከመግዛቱ የቱ ትርፋማ ያረጋል
ጠቅላላ ዋጋውን ለመናገር ምነው ከበዳቹ
አብይ እስካለ ማንም አይገዛም
ጦርነት እያለ ልማት አያታሰብም
50%ነፃ ብትሉም ግማሱ እራሱ ዉድ ነዉ ማንም አይገዛም
ለምን ውስጡን አላሳየሽም
ይሄ ፎቶ መሸጥ አሁንም አልቀረም .. ለምን ስራ አትቀይሪም manager ተብዬዋ ስራ ቀይራ .. ቡና ቦርድ ሰው እየቀጠር ነው ቡና ለቀማ