በሞግዚት ችግር ለተሰቃያችሁ ከአሁን በኋላ እንዳታስቡ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • #ethiobestrealestate የሙሴ እናት ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/wkZG5d
    ይትባረክን ለማሳደግ ብቻ በአንድ አመት 3 ሞግዚት ነው የፈጀብኝ በመጨረሻም ለምን ዘላቂ መፍትሄ አንፈልግም በማለት ከፍጹም ፍሰሃ ጋር በመማከር ላለፉት 5 ወራት የተለያዩ አማራጮችን በማየት ለብዙ ሰዎች መፍትሄ ይዘን መተናል ይለናል ሙሉ ቪድዮውን አብረን እንከታተል!
    It took me 3 babysitters in one year just to raise Yitbarak. Finally, he said, "Why don't we want a permanent solution?" After consulting with Fisum Fiseha, we have looked at different options for the past 5 months, and we have come up with a solution for many people.

    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Комментарии • 1 тыс.

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  3 месяца назад +112

    የሙሴ እናት ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/wkZG5d

    • @Tube-ug4ot
      @Tube-ug4ot 3 месяца назад +7

      እሸ እኔ ለመመዝገብ ሳይሆን ፕሮጀክቱ ላይ አብሬ መስራት እፈልጋለሁ፣ እኔ በግሌ ይህን ሃሳብ ለመስራት ማሰብ ከጀመርሁ ሰነባብቻለሁ ግን አንተ በዚህ መልኩ ቀርጽከው ሳይ ደስ አለኝ፣ እባክህ በስልክ ወይም በአካል የማገኝበትን መንገድ አሳዉቀኝ ????

    • @samsongetnet-sj2eq
      @samsongetnet-sj2eq 3 месяца назад

      Samson getnet

    • @ሀገሬሀገሬእማማ
      @ሀገሬሀገሬእማማ 3 месяца назад +2

      @@comedianeshetu ሀይ

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 3 месяца назад +4

      እሸ እኔ የአረባአር ልምድ አለኝ ደናደመወዝ ከከፈልከኝ እኔ ላሳድግልሕ የሠንበት
      ተማርሪ ነኝ የአባ ገብረ ከዳንንትምርት እያሰማውነው እማሳድግልሕ
      ቤተክርሰቲያን ካልከለከልከኘ

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 3 месяца назад +4

      እረ እኔ አለው ስብከትና መዝሙር እንጅ ወሬ አልፈልግም

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 3 месяца назад +75

    ከትምህርቱ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እናመስግናለን በውጭም ሆነ ባገር ላሉ ሞግዚቶች ክብር ይገባቸዋል❤

    • @yeshiworkgashu3192
      @yeshiworkgashu3192 3 месяца назад +1

      It is give and take❤ it is not one way you have to be both matured for any purpose

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@yeshiworkgashu3192ደምረኛ

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 3 месяца назад +197

    ነገ እ 28ቅዱ አማኑኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ወተ ከመቅረት ሁላችንም ይሰወረን❤ አሜን

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 2 месяца назад +11

    እኔ አልከታተልህም እዳጋጣም ዩቱብ ስገባ ሞግዚቶች ስትል ሸቃላ ስለሆኩ ቶለ ገባሁ ስከፍተው ከጠበኩት በላይ ትምህርት አገኘሁበት በጣም ስለተመቸኝ ወደሌላ ሰው ሸር አድርጌ እዳዳምጡ ጋበዝኳቸው ትምህርቱ በጣም በልዩ አገላለፅ ተገልፆ ተምረናል ለሰውልጆች ምርጥ ምግብ

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 3 месяца назад +196

    የቤትህን እረዳት ስራ ከመጀመርዋ በፊት ቤተክርስቲያን ተሳልማ ትምጣ ለቤት እራሱ በረከት ነው የምቶነው ከልምዴ ነው❤

    • @kallove1671
      @kallove1671 3 месяца назад +1

      በትክክል

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад +1

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@kallove1671ደምረኛ

    • @najahtn809
      @najahtn809 3 месяца назад +1

      እውነት ነው❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @AyniKidane
      @AyniKidane 3 месяца назад +3

      ጥሩ ሀሳብ ነው አሰሪዎች ቢፈቅዱ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 3 месяца назад +29

    እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት 13 አመቴነው 3ልጅ አሳድጊያለሁ ብቻ ከባድነው በጣም አሏህን የሚፈራ ታጋሺ መሆንን ይጠይቃል 😢

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 месяца назад +116

    ውድ እናቶች ቤት ሆናችሁ ልጆች አሳድጉ፡፡ ተረጋጉ,የልጅ ስጦታው ለእናንተ እንጂ ለሞግዚት አይደለም፡፡ ባሎች ጠንክራችሁ ስሩና ቤት አስተዳድሩ,ሴትዋ ከቤት አትውጣ, ለቤት ስራ ተመላላሽ ቅጠሩ,እናቶችም ስለ ልጅ አስተዳደግ ራሳችሁን አስተምሩ,❤❤❤❤ሙሴን ያሳደገችው እናቱ ናት፡፡❤❤❤❤

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 месяца назад +4

      Wow thank you ❤❤❤

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 месяца назад +3

      ❤❤❤

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 месяца назад +3

      💯💯💯💯💯👍👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@almaz7677ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@almaz7677ደምረኛ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 месяца назад +18

    አይምሮህ ከዚህ በላይ ብሩህ ያርግልህ ማንኛውም ሰው ሞግዚት ሲቀጥር በመጀመርያ የተቀጥርችው እንደ እራሳቸው ማየት በመቀጠል ሞግዚቷ በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ እንድትሆን ማድርግ ከዛ በኃላ በመንፈስም በስጋም ጠንካራ አርጋ ታሳድጋለች

  • @raya-s5t
    @raya-s5t 3 месяца назад +42

    የመዳም ቅመሞችዬ እግዚአብሔር በሰላም ለሃገራችን ያብቃን🇪🇹ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🕊🤲 የእረፍት እንጀራ ይስጠን🤲♥️🕊

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 2 месяца назад

      እምሚንውደ

    • @hlemaNgest
      @hlemaNgest 2 месяца назад

      አሚን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @MeseretMebrat-eg1th
    @MeseretMebrat-eg1th 3 месяца назад +12

    አመሰግናለሁ የልጅ እናት አይደለውም ግን ጥሩ ትምህርት አግንቻለው አግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 месяца назад +2

      Ameen 🤲 ehite ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@almaz7677ደምረኛ

  • @mfyoutube1484
    @mfyoutube1484 3 месяца назад +48

    ይህ ትምህርት በጣም ኣስፈላጊ ኣሳብ ነው፡ ምክንያቱ አሁን የምያስፈልገው ልጆች ላይ መስራት ነው። እግዝአብሔር አሳባቹን ያስፈጽማቹ፡፡

  • @asdesachzenawi800
    @asdesachzenawi800 3 месяца назад +8

    እኔ ምን ብዬ እንደምናገር አላውቅም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁእግዚያብሄር በአንድም በሌላም ያስተምራል እኔ እራሴን እንዳይ አድርጎኞል አስተማሪ ነኝ ከልጆች ጋ ነው የምውለው ለዚያውም ከህፃናቱ ነጋ ስለዚህ ብዙ ነገር ተምረበታለሁ እሼ እግዚያብሄር ዘመን ያሰነሳህ ሀዋርያ ነህ እሱ በ ቤቱ ያፅናህ❤

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 3 месяца назад +1

      AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤🥰🥰🥰🥰💐

  • @kal29tube
    @kal29tube 3 месяца назад +1

    ምስጋናየ ከልብ ነው ቃል የለኝም
    ይህ መልእክት ከዚህ በተጨማሪ በመጽሐፍም ለትውልድ መተላለፍ አለበት

  • @azebshiferaw9272
    @azebshiferaw9272 3 месяца назад +3

    "ለምንድነው የማላካብደው........" አፌ ቁርጥ ይበልልህ፡፡ ፍፁም እያልኩ ነው ያዳመጥኳችሁ፡፡ በእውነት ለራሳችንም ለሀገራችንም እናስባለን ካልን ልንከተላቸውና ልንተገብራቸው የሚገቡ መርሆዎችን ነው ያስተማርከው፡፡
    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ፡፡ ሀሳባችሁን ያስፈጽምላችሁ፡፡

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 месяца назад +61

    ከዚ ቪዲዮ ኮመንት የተረዳሁት ነገር ቢኖር እንደ ሀገር ፀሎት ያስፈልጋል፡፡ ብዙ እህቶች ሀበሻን የሀገሩን ሰው ጠልቶ የአረብ ማዳም ወዶዋል,❤❤ይቅር በለን ,ፍቅር ስጠን ,ሰላም ስጠን ,ልቦናችን ያፅዳልን፡፡አሰሪዎችም ልብ ይስጣችሁ፡፡

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 месяца назад +1

      💯💯💯💯😭💯💯💯👍👍😭😭

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 месяца назад +1

      Batam ehite ❤

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 месяца назад +2

      Ameen 🤲 Ameen Ameen 🤲

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@almaz7677ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@almaz7677ደምረኛ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 3 месяца назад +12

    እሚገርም የተቀደሰ ሀሳብ ትውልድን መታደግና አገር ተረካቢ የሚያፈራ እቅድ እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ይባርክ ደስ የሚል የምስራች ነው ይዛችሁ የመጣችሁት ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛውዴ

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 3 месяца назад

      ❤💯💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    አላህ በሰላም ለሀገሬ በሰላም ያበቃኝ ትዳሬን አላህ ጥሩ ታደረገልኝ ጤነኞ ፣ሷሊህ ፣ለሀገሩ ፣ለድኑ ፣እሚጠቅም ልጅ ይስጠኝ እንጅ እራሴ አሳድገዋለሁ

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 3 месяца назад +113

    ልጅ መያዝ የሚችለው ትግስተኛ ና አላህን እምትፈራ መሆን አለባት ምክንያቱም ልጆች በጣም ጥፋት ስለሚያበዙ ትግስት ከሌላት ይከብዳል 😢

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ

    • @SoleAelemu
      @SoleAelemu 3 месяца назад

      በትክክል

    • @Shishay1.
      @Shishay1. 3 месяца назад +2

      ህጂ ቦ ኣላህ የሚባለውን ጣኦት ኣምላኪ ታሳድገው እንዴ ኣንቺ መጀመርያ እውነቱን መንገድ ኣውቀሽ ወደ ጌታሽ እግዚኣብሔር ተመለሺ

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 3 месяца назад +14

      አይ አለማወቅ ብዙ ያስለፈልፋል አላህ ቀልብ ይስጥሽ ወደ እውነተኛው ይምራሽ ❤❤❤​@@Shishay1.

    • @RozeMuhammad
      @RozeMuhammad 3 месяца назад +14

      @@Shishay1. ጣኦት ምን ማለት እንደሁ መጀመሪያ እወቂ እኛ እንጨት ተሸክመን አንዞር 🤣🤣🤣🤣

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 3 месяца назад +4

    እውነት ለመናገር በጣም አስፈላጊ ፖይንት ነው እኔ ከአረቦች የምጠላው ነገር ቢኖር ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት ሰራተኞች ምናቸው የሚለውን አያስቡም አንዳንዶቹማ ብቻ ከነሱ ዘወር ይበሉና ይብሉ ይጠጡ እንጂ ለአስተዳደጋቸው ለወደፊት ህይወታቸው ምንም አያስቡም ያውምኮ የፈለጉትን ማረግ እየቻሉ ነው ለማንኛውም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሞግዚት ከፅዳት ከልብስ አጣቢ ሰራተኞች እጥፍ ሊከፈላት ይገባል እሶዋም ስራዋን በደንብ መስራት አለባት።።።።

  • @geremew4232
    @geremew4232 3 месяца назад +12

    ኮሜዲያን እሸቱ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ ልጅህ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ የሳድግልህ ዶኪ ቲዮብ በጣም ነው የምከታተለው እሸቱ ወድሜ አንድ ነገር እርዳኝ እኔ ሰው ቤት ተቀጥሬ ነው የምሰራው እናቴ በጣም ተቸግራብኛለች ማርያምን ነው ምልህ ይሄ ስፅፈው የምነግረውም የማወራውም ሰው ስሌለኝ ነው ከፈጣሪ በቀር እና ለእናቴ ብትረዳልኝ ብዬ ነው እናት የለው ሰው ያውቀዋል የእናትን ነገር ትረዳኛለህ ብዪ ነው የፃፍኩት በማርያም♥

  • @baysuhbirhanu7983
    @baysuhbirhanu7983 2 месяца назад

    እሼ ትልቅ ምክርና ትልቅ ስራ ነው የጀመርከው ከልጅ ጋር መዋል በጣም ነው ደስ የሚለው የእግዚአብሔር ንጹ ስጦታ ስለሆኑ ይህ ንጹ ስጦታ እኛ ወደዚ ምድር አምጥተን እንዳናበላሽ ታላቅ ምክር!

  • @asdesachzenawi800
    @asdesachzenawi800 3 месяца назад +4

    ፍፄ እግዚያብሄር በ ቤቱ ያፅናህ አመሰግናለሁ ብዙ አስተምረሀኝል❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ደግ ነው ! አተረፈህ አሁን ገባኝ እናት ለምን ትሙት ? ሴቶችዬ ትእግስቱን ያብዛላችሁ አቤት ባህርይን ለውጥ እግዚአብሔር ሆይ ፍፄ ብቻህን አይደለህም የሚረዳህን ሰው ስለሰጠህ ተመስገን ነው
    እሼ ልጇን ማሳደግ ያለባት እናቱ ነች ካልሆነልህ መዋለ ህፃናት ውሰደው እናቱ ወይም አያቱ ካለች እቤት ማንም ከሌለ ከእኩዮቹ ጋር ምዋለ ህፃናት ቢያድግ ይመከራል አለቀ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 месяца назад +50

    ለዚህ እኮ ነው ሴቶች ስታርግዙ በተቻለ መጠን ደስተኛ ሁኑ ጥሩ ምግብ ተመገቡ የህክምና ክትትል አድርጉ የሚባለው:: መቼም ሰው ወዶ አደለም የሚቸገረው በሰላም የማይኖረው ግን ባሎች ሚስቶቻቸውን በእርግዝና ግዜ ጥሩ እንክብካቤ ፍቅር መስጠትለሚውለደው ልጅ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው::

  • @woine123
    @woine123 3 месяца назад +48

    ሞግዚት ለመሆን በተለይ የትምህርት ደረጃ ብቻ ሳይሆን በዋናነት በብዙ መልኩ ጤነኛ መሆናቸው መረጋገጥ አለበት::
    -የሰውነት ምርመራ መደረግ በተለይም አእምሮ ህክምና!
    - ከወንጀል ነፃ ማስረጃ
    -ከሱስ ነፃ ማስረጃ ማየት ማጣራት በጣም ያስፈልጋል::

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 месяца назад

      ትክክል አረብ ሀገር ስንመጣ ተመርምረን አሻራ ሰጥተን ነዉ

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 месяца назад

      ትክክል❤ልጄንማ ለማንም አልሰጥ😢ደህና ህግኳ የለ አገራችን😢አድነገር ብታረግብኝስ

    • @EnbossaTube
      @EnbossaTube 2 месяца назад

      ዲኬር ክፈቱ ከአሜሪካን የቻይልድ ኬር አለኝ ልምጣ

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 3 месяца назад +5

    ዋዋዋዋዋ የዛሬው ለኔ ነው በነፍሴ የደረሳችሁልኝ ክብረት ይስጥልኝ❤ለልጆቼ አረፈደም ደረሳችሁልኝ ።በጣም ልጆቼን እቆጣ ነበር ልጄ በጣም እልከኛ ሆኖብኝ ነበር አሁን ግን ለራሴ ቃል እገባለው እራሴን ላርም

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 3 месяца назад +1

    ፍፄ በጣም እግዚያብሔር ይወድሀል ማለት ነው።ብዙ ሰው በዚህ ባልከው ምክኒያት ቤተሰቡንም በዙሪያው ያሉ ሰዎችን ሁሉ ህይወት ሲኦል እንዳደረጉ ህይወታቸው ታልፋለች።

  • @fyfyfg8016
    @fyfyfg8016 3 месяца назад +33

    እሼ እኔን ቅጠረኝ ያልከኝን አደርጋለሁ ብቻ ቤተ ክርስቲያን አንዳንድ ቀን እንኳን ፍቀድልኝ ይዤውም ብሄድ ቅር አይልህም ሌላ ምንም አልፈልግም
    አሁን ስደት ሰለቸኝ ሰው ናፈቀኝ ቤተ ክርስቲያን መሳለም አማረኝ ሀገሬ የምገባበት ቀን ራቀኝ አንድ ነገር በለኝኝ😢😢😢😢
    ትምህርቱ ግሩም ነው ስለ ሀይማኖት እና ስለሀገር ታሪክ ልጆች ላይ ማተኮር እንዳለብን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በደንብ ይዘውታል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

    • @MeargMool
      @MeargMool 3 месяца назад +6

      እፍእይዞሽ እሕቴ የተሻለ ተመኝ የሀበሻቤት ካረብየባሰነው😢😢

    • @samritube645
      @samritube645 3 месяца назад +3

      *የኔ ውድ ከሰው ቤት ወደሰው ቤት እማ አትመኝ ቲንሽ ካለችሽ ቆሎም ሸጠሽ ቢሆን በራስሽ ለመቆም ነው መጣር ያለብሽ የኔ ውድ አይዞሽ ፈጣሪ የልቦናሽን መሻት ከሀጥያት በስተቀር ይፈጽምልሽ*

    • @yab3697
      @yab3697 3 месяца назад +5

      እማዳም ቤት ስልክ እደፈለግሽ ሁነሽ እንዴት እዛ ትችያለሽ እርግጠኛ ነኝ ከ5ሺ በላይ አይከፍሉም

    • @samritube645
      @samritube645 3 месяца назад +4

      @@yab3697 እኮ የኢትዮጵያ አሰሪ እኮ የሚፎክረው በሁለትሺ በአንድሺ ብር ክፍያ ነው😂እኔ ለምሳሌ ስልክ ከክላሴ ማውጣት አይፈቀድልኝም ባለችኝ በረፎቴ ሰአት ብቻ ነው የምጠቀመው ግን ደግም አብዛኞቹ ስልካቸው ትንፋሻቸው ሆኖ የሚሰሩ አሉ

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ 3 месяца назад

      መዳ​ብ ቤት በ50 ሺ እና ከዛ በላይ እየሰራሽ ለ5 እና ለ6 ምን ነው መጨቆን@@yab3697

  • @selamabebe7004
    @selamabebe7004 3 месяца назад +1

    ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ የልጅ አስተዳደግ ለእናትና አባት እና ለአሳዳጊ ሞግዚቶችም መሆን ለሚፈልጉ ትምህርት ኮርስ ብትሰጥ ብዙ ልጆችን በንፁህ አዕምሮ የማደግ ምክኒያት ትሆናለህ አዕምሮህ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ይባረክ

  • @EnatfantErgoya523
    @EnatfantErgoya523 3 месяца назад +12

    ይሄንን ሀሳብ የሚቀበሉት የወለዱ ሴቶች ልጅ ያላቸው ብቻ ናቸው 👍👍👍

  • @አደይዩቱብYouTube
    @አደይዩቱብYouTube 3 месяца назад +2

    እውነትነው በጣም ደስ ይላል በህወቴ የደሰኩበት ሁለት ልጆች በሞግዚነትአድስአበባ አሳድጌ አለኩ 9አመት ዋና ልጅለማሳደግ የሚያስፈልገው የልጅፈቅር ሊኖረይገባል ልጆችበጣምነውየምወዳቸው እነሱም ከወላጆቻቸው በበላይነው የሚወዱኝ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ሁሌፀለቴነው💞 🥰

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 3 месяца назад +4

    ይህን ሀሳብ የሰጥህ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜውንም ያሳምርልህ:: እኔ በበኩሌ አንተ ጎበዝ አንተ ጀግና አንተ ኢንተርፕሩነር እንድል እንድመም ደስ እንዲለኝም ሆኛለህ:: ከዚህ በላይ ብዛ ከዚህም በላይ እደግ::

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 3 месяца назад

    This is the greatest PROJECT of all you did ever!!!
    Eshi & Fitsum you are saving ሃገር not only the toddlers. ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን!!

  • @hggff9535
    @hggff9535 3 месяца назад +5

    በእውኑ ትልቅ ትምህርት ነው ኮሜቶች ቅር አይ በለን 😢እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለራሱ መጉዚት ነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 3 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው እሸቱ ይሄ ትምህርት ኢትዮጵያ ላሉት ብቻ ሳይሆን በሙሉ አለም ላሉት የአበሻ እናቶች ያስፈልጓቸዋል እኔ የምኖሮው አውሮፓ ነው ለጆቻቸውን አንድ አመት ሳይሞላው ነው ሞባይል እየሰጡ በዛ የሚያባብልዋቸው በጣም ነው የሚገርመው ትምህርትስ የሚያስፈልጋቸው ውጭ ያሉ እናቶች ናቸው አመሰግናለሁ❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 месяца назад +4

    እኔ ልጂ አልወለድኩም ነገ ግን የመዉለድ ሀሳብ አለኝ የምትናገሩት ነገር በጣም ጠቅሞኛል እሼ ግን ሞግዚት ስታመጣ ልጁ እስኪተኛ ስልክ አትጠቀም ሲተኛ ግን ስልክም ሆነ ቲቪ ማዬት ይገባታል ሰዉ እኮ ናት እሷም ከስልክ እከ ብዙ እዉቀት ይገኛል።መጀመሪያ ግን የምትቀጥራት ሴት መንፈሳዊ መሆን አለባት ለምሳሌ የምፀል፣ የምሰግድ፣ የምፆም፣ መፃፍቅዱስ የምታነብ፣ ቅዳሴ የምታስቀድስ፣ በሳምንት አንዴ ፀበል የምትጠቀም ከሆነች ልጂህ ሞግዚት ሳይሆን እናቱን አገኜ በለዉ።

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 2 месяца назад

    ፍፁም እና እሸቱ ያመጣችሁት ሀሳብ በጣም ድንቅ ሀሳብ ነው በተለይ ለሴቶች ልጆቻችን በየአረብ ሀገሩ በስደት ሂደው ከሚሰቃዩ ይህንን ፕሮግራም ተሳታፊቢሆኑ ተጠቃሚ ስለሚሆኑ የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 3 месяца назад +4

    ኡውነት ነው እኛ 6 ልጆች ነን ለእናታችን ቴሌቪዥን ማየት ኣታስፈቅደልንም ከአር ዘፈን እንወድ ነበር እናታችን ትከለክለን ነበር ኣሁን 6 ታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለእናታችን ቡቁ ነን❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 месяца назад

    ፍፄ ከተናገርከው ደስብሎኝ የነበረው ልጆች የሰውን ልብ ያውቃሉ ያልከው ትክክል ነው እኔ ልጅ የለኝም በጣም ልጆች ወዳለው ይገርምካል አድም ልጅ መገድም ይሁን የትም ቦታ ካገኛኝ አያለሰፉኝም በሆነ ቋቋ ያወሩኛል ወዲያው ስመልስላቸው እኔጋር ይመጣሉ ሲለዩኝ እኳን ያለቅሳሉ እናይገርመኛል በርግጥ ያሳደኳቸው ልጆች አሉ እና ምክርክን ስሰማ በጣም ገረመኝ ፍፄ በጣም ደስየሚል ውይይት ነበር ሁለታችውንም ጌታ ይባርክ

  • @serkadisbahiru5207
    @serkadisbahiru5207 3 месяца назад +6

    ሃሳቡ በጣም ቆንጆ ነው። ለክረምት ብቻ ሳይሆን አንድ ተቋም መስርታችሁ እናቶችንም ሞግዚቶችንም እያሰለጠናችሁ ሞግዚት ለሚፈልግ ከናንተ ይወስዳሉ።

  • @Toybi274
    @Toybi274 3 месяца назад +1

    አረቦች ይኑሩልን ብዙ ጉዳችንን ችለው ነው እምንሰራው ሥራ አስለምደው አረበኛ ንግግር አስለምደው ስንት ነገር ❤❤

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 3 месяца назад +11

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሴቶች እናቶች ከተቻለም ወንዶች በሙሉ ስልጠናዉን ይዉሰዱ የሚል ሃሳብ አለኝ እነ ፍፄ ደሞ ለ 125.7 ሚሊዮን ሕዝብ ፕሮግራም ስሩ ባይ በኝ 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼 much respect

    • @azizbelovedandodd9207
      @azizbelovedandodd9207 3 месяца назад

      Bet le bet follow up bezi guday lay eseralew. Enkuan seltna betachew deres heden coach snaderg snawara milebeln 3% aymolam

  • @tigistbalcha6496
    @tigistbalcha6496 3 месяца назад +2

    እሽዬ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳደግላችሁ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ዘርህ ይብዛ

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 3 месяца назад +7

    የኔ መዳም የ 11ወር ወንድልጅ እያለ ሌላ ወለደች በወለደች በ 3ወሩ ሥራ ጀመረች ይሄው እኔው ነኝ እማሳድጋቸው

  • @EmebetDZM
    @EmebetDZM 2 месяца назад +1

    እኔን አስገቡኝ ልጆችን በደንብ እከባከባለሁ ልጅ በጣም ስለምወድ ማለትነው ። አንድ ልጅ ብቻ ነው ያለኝ ፈጣሪ አልፈቀደም መሰለኝ ሊላ አልሰጠኝም ተመስገን ነው ልጆች ብከባከብ የልጅ አምሮቴ ይወጣልኛል ማለት ነው።

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 месяца назад +12

    አሏህዬ የሀበሻ ሰራተኛ እንዳታደርገኝ
    ወላሂ አረቦች ቤታቸውን የት እንደ ወደቀ የማያውቁ ስንቶች ናቸው አስቤዛኮ ማለቁን የማያውቁ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 месяца назад

      የራስን ጠልቶ የሰው መውደድ ይከብዳል ብቻ ላች ያድርግልሽ ሌላ ምንም አልልሽም

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 3 месяца назад

      @@SamreaMama መጥላትና እንዳያደርገኝ ምኞት ሌላ ነው መጥፎ እንዳለ ሁሉ ጥሩወችም አሉ በራስሽ ዜጋ መበደል ደሞ ከባድ ነው እኔኮ ሰርቸ አላውቅም ከምሰው እንጂ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 3 месяца назад +1

      እውነትሽንነው እኔም አንድአመት አዲሥ አበባሠርቻለሁ ግንየምድር ጅህነብ ነበረ ሂወቴ ተመሥገን ሁሉም አልፎ አረብሀገርነኝ😢እንደሀበሻክፋ የለም😢😢😢😢

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 3 месяца назад +2

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሳባችሁ ሁሉ ተፈፃም ይሁን

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ 3 месяца назад +3

    እውነት ለመናገር እኔም የቤት ሰራተኛ አገናኝ ነኝ አ.አ ላይ 10አመት ሁነኛል ነገር ግን የሞግዚት ስራ ከባድ ስራ 1ዱ ነው ግን እንደ ሰራተኞች እህቶቻችን ይለያያል ❤❤❤

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec 3 месяца назад +2

    በጣም፡በጣም፡በጣም፡መልካም፡ሀሳብ፡ነው፡ልጆቻችሁ፡የሲራክና፡የሰለሞን፡መጽሐፍ፡አስተምርዋቸው፡ይላል፡እና፡እጅግ፡ትልቅ፡ሀሳብ፡ነው፡እሼና፡ፍፄ፡እግዚአብሔር፡ይጨመርበት፡፡❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 месяца назад +5

    እሺ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልህ🙏♥️♥️
    ግን የሀበሻ ማዳሞች በጣም ጨካኝ ናቸዉ በእዉነት እኔ ከ6 አመት በፊት ተከራይቼ እማር ነበር እና አከራዬ ለኔ በጣም ጥሩ ናት ግን ለሰራተኛዋ በጣም ክፉ ናት አንድ እቃ ከሰበረች ደመወዝ ትቆርጣለች እንዲያም ሲል ትመታታለች😢😢
    አሁን እኔ ስደት ላይ ነኝ እናም ማዳሜ ሲከፋኝ እንኳን ታዝንልኛለች በጣም ጥሩ ሰዉ ናት እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤗♥️♥️

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 3 месяца назад +1

      በጣም ሽሩ እጀራአ ይቆልፉሉ አድ ጎረቤት ነበች እደት እደሚሪባት ነበሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад +1

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@NTTSUHWALEደምረኛውዴ

  • @sebl62
    @sebl62 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የዚህ እድል ተካፋይ ብሆን ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር ልጆች ደስ የሚሉ ንፁህ ናቸው ግን እመዳም ቤት ነኝ 😢

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 3 месяца назад +6

    በእናንተ ውስጥ እግዚአብሔር እጁን እንዳስገባ በደንብ ያሰታውቃል።
    የምታመጡት ሃሳብ : ሂደቱ: በሥራ ላይ አዋዋሉ: ለሰው ልጅ የሚሰጠው ጥቅም: ወዘተ-
    ከመደነቅ በላይ ነው። መንፈሰ ቅዱስ እድሜ ልካችሁን አይለያችሁ።

  • @yalemayele7797
    @yalemayele7797 3 месяца назад +2

    በሚገርም ሁኔታ የሚደንቅ ሀሳብ ነው :: እግዛብሔር ይርዳችሁ::

  • @fourplus6135
    @fourplus6135 3 месяца назад +3

    የነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም ታርክ ስለነገርከን እናመሰግናለን ይገርማል !!!!

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn 3 месяца назад +1

    ወይኔ እኔ አዘንኩ ለራሴና ለእህት ወንድሞቼ ያደግንበት አስተዳደግ ከባድ ነው እደግዛብሄር ፍቃድ ከወንድሞቼ እና ከህቶቼ ጋር ከስደት መልስ እናንተ ጋር መሰልጠን እፈልጋለሁ❤❤

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 месяца назад +3

    ኸረ ተባረኩ,ፍፄ ,እሼ ለትውልዱ እጅግ ጠቃሚ ነው,የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር ተባረኩ,ልጅ ማሳደግ እጅግ ክቡር ነው:እኔ እራሴ መሰልጠን እፈልጋለሁ፡፡ተመስገን፡፡

  • @MeazaT-dj6hm
    @MeazaT-dj6hm 3 месяца назад +1

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ አለምን የሚቀይር project ነው ። እሺ ምንም አልልም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed1169 3 месяца назад +6

    አርጌጠኛ ነኝ ይሄን ኮሜንታነቡታላቹ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ ወለሂ ኢትዮጵያ ውስጥ የኛ ሰው ፀባዖ አስቸጋሪ ነው ይነቃሉ በጣም ነው የሚያስጠሉት ወላሂ ወለላሂ አረጋገር ለስራ ይሻላል እኩል ነው ሰውን የሚያዩት አስራ ሶስት ዓመት ተቀመጥ አክብሮኝ አካባቢ ነው ያለሁት

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 3 месяца назад +2

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው እሼ ግፋበት ውጤታማ ነው የምትሆኑት ችግርን መፍቻ ድንቅ ሀሳብ

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 месяца назад +12

    የልጅ አያያዝ (ሞግዚት) አያያዝ ብቻ ሳይሆን
    የሰራተኛ አያያዛችን ሊታሰብበት ይገባል
    ገንዘብ ከብትን ቁሳቁስን እንጂ ሰውን አይገዛም

    • @messimessi8929
      @messimessi8929 3 месяца назад +3

      በትክክል
      እነሱ የማይችሉትን ነው ሞግዚት የሚችለው
      ደግሞ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ሰራተኛን በጣም ነው የሚንቁት

    • @BertkanTesfaye
      @BertkanTesfaye 2 месяца назад +1

      👍👌👌👍👍

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 2 месяца назад

      👍❤️

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 2 месяца назад

      Online memar ychalale ?

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ እሼ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው አጋጣሚውን ወይም አድሉን አጊንቼ ስልጠናውን ብሰለጥን ደስ ይለኛል አሁን ላለሁበት የሰንበት ት/ቤት ህጻናትን የማስተማር አገልግሎት ላይ ስለሆንኩ ብዙ ጥቅም በትምህርት የተደገፈ ስልጠና ማግኘት ዕድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይፍቀድና ስልጠናው ሲጀመር አሳውቁን እናመሰግናለን ድንቅና የተመረጡ ሀሳቦችን ይዘህ ስለምትመጣ ከነ መላው የሀሳብህና የስራህ አባላት ደጋፊዎች ክብረት ይስጥልኝ ።

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ 3 месяца назад +3

    እኛ ይሄው ፍየልና በግ እየጠበቅን አደግን ግን አልሀምዱሉላ ጥሩ ስብእና ይዘን ነው ያደግነው ይሄንን ሁላ ኮተት ማን ተቀብሎ የሰው ልጂ ያሳድጋል

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 месяца назад +2

    ሀገር ተረካቢ ሀይማኖቱን አክባሪ ቤተሰቦቹን አክባሪ ለማሳደግ ወላጆች ላይ ነው መስራት አሪፍ ሃሳብ ነው ወላጆች ላይ ስሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @مشكوراسيد
    @مشكوراسيد 3 месяца назад +4

    ግን ሰራተኛ(ሞግዚት)ቤተሰብ የላትምደ??? ስልክ የማትጠቀም ምጉድነው

  • @hiruthailu5651
    @hiruthailu5651 3 месяца назад +1

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው እሼ የእግዚአብሔር ልጅ

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 3 месяца назад +45

    እግዛብሔር ያሳድግልክ በማርያም እኔንም አግዙኝ 10k ሲሆን ከዛበላይ አሳድጉኝ የመዳም ምርኮኛ ነኝ

  • @cheES5647
    @cheES5647 3 месяца назад +2

    Thanks Fitsum !
    የእግዚአብሔር ፍቅር ገብቶሀል ፡

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 3 месяца назад +11

    ከትዳር በፊትም ለጥንዶች ጠበቅ ያለ የምክር አገልግሎት ያስፈልጋል ፣

  • @nanashoadefris9650
    @nanashoadefris9650 3 месяца назад

    ተባሩ ሃሳባቹን ከፍፃሜ ያድርስላቹ አንተ እሺ ብሩክ የሆንክ ሰው ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክልህ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 месяца назад +4

    አይ እሄ አረብ ሀገር አርብ ሰዎች ስልክ በነፃ በቤቱ ዉስጥ እንደ ፈላክ ነፃነት ሰቶ ደሞዝ ሃምሳ ሺ በላይ እየከፈሉን እንኖራልን ሙሉ ቤተሰቡ ነፃነት ሰቶ ያኖራል እና በተለይ ስልክ መከልከል ምን ይሉታል የሰራተኛ መብት አትግፈፉ እና ወደራሳቹ ተመለሱ

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሄ ነገር ለሀገራችን ያስፈልጋል ምክንያቱም ስንት ህጻናት በሞግዚት ስም ህይወታቸው አለፍ ለሽአቢ ብቻ ሳይሆን ለምስኪን ሰራተኛውም አስቡአቸው ግን ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @wudealemu-bk6kd
    @wudealemu-bk6kd 3 месяца назад +42

    በጣም ከፍቶኛል እራሴን ማፅናናት አቃተኝ ደከመኝ እንዴት እራሴን መፅናናትን 😢😢😢😢

    • @phonetastic4013
      @phonetastic4013 3 месяца назад +6

      አይዞሽ ዉዴ😢

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 3 месяца назад +5

      አይዞሽ እማ

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 3 месяца назад +5

      አይዞሽ እማኮ ምነዉ?

    • @GdGj-rs5yn
      @GdGj-rs5yn 3 месяца назад

      ሁሉምለበጎነውዋናውትግስትነውእማያልፉየለም

    • @Begenamezmur-u1i
      @Begenamezmur-u1i 3 месяца назад +3

      ፀልይ

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 2 месяца назад +1

    Creativity እሼ ከኢትዮጵያ እንዳንተ አላየሁም ፍፄ ደሞ ትክክለኛ እና ጠቃሚ ነገር የተናገርከው🙏🙏🙏

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 3 месяца назад +3

    የአላህ በላም በሙሳና በኢሳ ላይ ይሁን

    • @abbyyene4048
      @abbyyene4048 2 месяца назад +1

      ሠላም በይ በላም ነው ያላችሁት

  • @finotadmassu6569
    @finotadmassu6569 2 месяца назад

    May God be with you in making this project a reality. Thank you on behalf of every mom who is feeling helpless on this regard.

  • @Grma-n5j
    @Grma-n5j 3 месяца назад +1

    ሁሉም ሰው የተቸገረበት ጉዳይ ነዉ እግዚአብሔር ፊጻሜዉን ያሳምረው

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 3 месяца назад +13

    በቅጡ ስለማትይዙ ነውኮ የሃበሻ መዳሞችኮ አጥንት የሚሰብር ንግግር ነው የሚናገሩት 😢😢

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 3 месяца назад +2

      እህህህ እኔ ለ4 ወር ሰርቸ 8 ቤተሰብ ናቸው ቁርሳቸው ምሳቸው እራታቸው በሰአት ነው የሚቀርብላቸው ቡናው በሰአት ነው ግን ንቀታቸው መቼም አይረሳኝ ቡና ሳፈላ ከፊታቸው እንዳልቀመጥ ሁሉን አዘጋጂቼ ጓዳ እቀመጣሉ እግዚአብሔር እረድቶኝ አሁን አረብ ሀገር ነኝ ተመስገን በሰላም እየኖርኩ ነው

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 3 месяца назад +3

      ሚገርመው ነገር ስራየን ሁሉን ነገሬን ይዱታል ግን ያው ሀበሻ አይደለን በጣም ይንቃሉ ቱቱቱቱ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@Abi-kc6kkደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@Abi-kc6kkደምረኛ

    • @SitrilaMohammed
      @SitrilaMohammed 2 месяца назад

      ሳሎን እየቀዳሽ ነው 😂​@@Abi-kc6kk

  • @YasheKassaye
    @YasheKassaye 3 месяца назад +1

    እሚገርማችሁ ልጂ በጣም እወዳለሁ እኔ በመጣሁ በሁለትወሬ ተወልዶ ይሄው ስድስት አመት ሆነው እና እደልጀ ነው የምወደው እሱም እደዛው ከእቅልፉ ተነስቶ እኔን ይፈልጋል❤

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 месяца назад +14

    አረቦች እኮ ብናናዳቸው እንኳን እፍታችን አይሰድቡነም እኛ እንሂድ ሳንላቸው ሂዱ ብለው አያባሩንም ምግብ ስበላ እደፈለግን አድርገን እንበላለን ማን እዳረብ አበሻ ከጎረቤት ጋር ስለሰራተኛ ያወራል እቤት ድለሰራተኛ ያወራል በጡሩ ነገር ሳይሆን በክፋት ከዛ ሰራተኞች በክፋት ይሞላሉ የአፋችሁን ፍሬ ያበሏችኽል 😢😢

  • @sofiaseid7412
    @sofiaseid7412 3 месяца назад +1

    ፊፀየ እውነት ነው እምታወራው ሁሉ ለሴቶችና ልጆች ለሚዬዙ ሰራተኞች ማስተማር አለብህ ኢትዬጰያ ላሉ ሰወች በጣሞ ትምህርት ያስፈልገዋል እንደኔ ያሉ ውጭ ሀገሬ ያሉ በምንሰራው ስረ ልምድ እናገኛለን

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 3 месяца назад +4

    ሁለት ጀግና በርቱ ❤😅😅😅 እዳው ልውለድ ብቻ በደብ የእግዜአብሔርን ቃል አስተምራለሁ
    እስከምወልድ ቸኮልኩ 😂😂😂

    • @HenokGebi-we8vg
      @HenokGebi-we8vg 3 месяца назад

      ልውለድልሽ 😂 ባል ከሌለ ለማለት ያክል ነው።

    • @Sara2127
      @Sara2127 3 месяца назад

      ❤❤❤

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 месяца назад +1

    🎄🎄🎄 እሼ ያቀረብከዉ እንግዳ ሳይነሳዊ እዉቀቱን በብዙ ሚሌን ለሚቆጠሩ ወላጆች ትልቅ እዉቀትን እንዲጨብጡ ለነገይቱ ኢትዮጵያ የተሻለ ዜጎችን ማፍራት የሚያሥችል ጥሩ ምክረ ሀሳብ ነዉ በርቱልን 🎄🎄🎄🎄

  • @437hanita
    @437hanita 3 месяца назад +11

    እኔ እኮ ግርም እሚለኝ አይታችሁ ሳጨርሱ አስተያየት እምሰጡ ሰዎች ናችሁ

    • @sofiyatube5553
      @sofiyatube5553 3 месяца назад +1

      ምንም ሳይሳሙት ዑኮ ነው

    • @437hanita
      @437hanita 3 месяца назад

      አዎ ውዴ​@@sofiyatube5553

    • @Bzu632
      @Bzu632 3 месяца назад +1

      እኮ😁😁

    • @TeamirAbriha-lp5ec
      @TeamirAbriha-lp5ec 3 месяца назад

      አስተዋይ፡ነህ፡

    • @TeamirAbriha-lp5ec
      @TeamirAbriha-lp5ec 3 месяца назад +1

      አስተዋይ፡ነሽ፡፡

  • @MetasebiaSisay
    @MetasebiaSisay 3 месяца назад +1

    በጣም የጠቀመኘ እና የሚሰማኝ ነገር እንደ ደዉል ነው ያነቃኝን ያቀረብከው እናመሰግናለን እሼ

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 3 месяца назад +4

    መዳሜ ትግደለኚ

  • @yenaneshnuri3762
    @yenaneshnuri3762 2 месяца назад +1

    I work babysitter for eight years with love and peace. I love so much that kids and anyone could be with the kids if they have good hurt.

  • @MitaHailye
    @MitaHailye 3 месяца назад +7

    በመጀመረያ አሰሪ ነው መሰልጠን ያለበት ብዬ አስባለሁ እሽ

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 3 месяца назад +1

    I raised my children by myself and than God now, they’re my children, I have built their character as I wanted, nothing else’s satisfying than that

  • @TarikAduna
    @TarikAduna 3 месяца назад +7

    አሼ ልንገርህ እፈልጋለሁ እኔ 14 አመት ኑራለሁ እና እነሱን ባንት ሜድይ ላምስግን እፈልጋለሁ በማርያም እሼ

  • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
    @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 3 месяца назад +3

    አትፈላሰፉ እኔ ምርጥ ቤተሰብ ነው ያሳደገኝ ግን ምርጥ እናት አልሆንኩም

    • @tersite858
      @tersite858 3 месяца назад +3

      ለምን ብለሽ ራስሽን ጠይቀሻል?
      ጥሩ እናት መኾን ለምን አቃተሽ? ራስ ወዳድ ነሽ? ምቾትሽን ለአንቺ አንደኛ ደረጃ ነው? ዙሪያሽ ያሉት ሰዎች ምን አመለካከት አላቸው?
      ገንዘብ አምላኪ ነሽ?

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 3 месяца назад

    ምርጥ ሐሳብ እግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊሰ እርስቱ በምድም ይባርካችሁ በረቱ

  • @Wudemake
    @Wudemake 3 месяца назад +6

    እሸቱ በጣም አከብርህ ነበር ግን እዴት የሰዉ ልጅን ያክል ወደገበያ እናቀርባለን ትላለህ የስራ እድል እፈጥራለን ብትል ምን ችግር አለዉ በተናገርከዉ ቃላት አዝኛለዉ ሁሉም ፍጣሬ የተ ባረከልጅ ሴሰጥህ ነዉ የዛሬዉ ብሮግራምህ ያስከፋኝ ባርቴ ይበዛል

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 3 месяца назад

      መወራት ያለበት ሀሳብ ነው ለምን አያወራም ምን አረገ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@mafivlogs5144ደምረኛ

  • @jonyagaro4356
    @jonyagaro4356 3 месяца назад +2

    Dear Eshe I’m a mother of 4 & leave abroad. To tell you the reality mother is the ONE & ONLY for her child to be safe. No job or money worth it to give a child to a baby sitter. If your wife is not working for 4 years, she doesn’t die or suffer from poverty. Think about it we can leave with very minimal income. She must be a stay home mom if you really want that baby to be yours. I have my own regrets that’s why I can’t ignore this topic. Good luck

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 3 месяца назад +9

    አይ እሸቱ ትቀልዳለህ ልጅ መያዝ እኮ ይከብዳ በዛላይ 12ሰአት ስራ ስትዉሉ ከማያወራልጅጋር ዋይ ብላችሁ በዛላይ የሚያነጋግራትን ስልክ 12ሰአትሙሉ ከልክላችሁ እደት ይሆነል ከ ብር በላይ ነፃነት ይበልጣል ልጅ መያዝ መታሰርነዉ ከቱም ኢትዩጲያ ስለአሰሪና ስለሰራተኛ አረቦች ያስተሞሯችሁ ለኢቶ -----አሰሪወች

    • @Fjskdj111
      @Fjskdj111 3 месяца назад

      እረ ገራሚ. ሲጀመር ታሰረችኮ 12 ሙሉ አደ ተዘግቶ እረ ሳኡደዎች እድሚያቼው ይርዘም. አንድት ሰራተኛ ከተመቻት ቤት መቀየር አትወድም

    • @genetwolde9411
      @genetwolde9411 2 месяца назад

      በጣም ትክክል

    • @GoldenHearts-fl6pc
      @GoldenHearts-fl6pc 2 месяца назад

      ይገርማል አረብ ሀገር እንደዚ ሚመች ከሆ ለምንድነው ብዙ መጥፎ ነገሮች ምንሰማው

  • @firhiwotmamo5245
    @firhiwotmamo5245 3 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም ሀሳብ አነሣቹ መጀመሪያ ከራሳችን መጀመሩ የተሻለ ውጤት ያመጣል

  • @ኡሙሂክማነኝወሎየዋ
    @ኡሙሂክማነኝወሎየዋ 3 месяца назад +3

    እረ አረብ እድሜቸው የረዘም እኔ አድስ አበባ የአረራአድ ወር ደመወዚየን ቀምተው ነው ያባረሩኝ ደሞ ሀበሻ አይ

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 3 месяца назад +1

    እሼ ና ፍፄ የሙሴ እናት ዴኬሩን ወድጄዋለሁ ሌላው ግን ህግና ስርዓት ስብአዊነት ባለው ሁኔታይሁን እባካችሁ ስልጠናው ለአስሪዎችም ብሆን ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ብዙ ሞግዚቶች እና የቤት ስራተኞች እየተማረሩባቸው እና ከማዳሞቻቸው ጋር እያወዳደሩ ስደትን እያበርታቱ ስለሆኑ ይታስብበት እግዛብሔር ይርዳችሁ በጣም እናመስግናለን ተባረኩልን የቁርጥ ልጅ እሽቱ

  • @መዲሓፍቲሃይሉሽH
    @መዲሓፍቲሃይሉሽH 3 месяца назад +8

    የማዳም ቅመሞች ማዳማችን እንካባከብ ኢትዮ መግባት ቀረ ስልክ ከለከልናት ኣይልም

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 2 месяца назад

      ስልክ ከልክሎ ማንሊሰሪለትነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ayeshaethio
      @ayeshaethio 2 месяца назад

      እረመዳሜእድሜናጤናአላህይስጥሽ

    • @መዲሓፍቲሃይሉሽH
      @መዲሓፍቲሃይሉሽH 2 месяца назад

      @@mrsworkiya7407 እኔኮ ከማዳሜንእካን ምግብ እየበላን ስልክኣወራለው ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ

  • @alemayehuwendimu1034
    @alemayehuwendimu1034 3 месяца назад +1

    it is an amazing discussion. it helps me to see back about my previous life!!!

  • @yirgalemMekonnen
    @yirgalemMekonnen 3 месяца назад +3

    ያሳድግልህ