ዛፍ ላይ ከማደር እሰከ የሚሊዮን ሽቅል ቤት በእስራኤል መግዛት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 348

  • @MisterAsmerow
    @MisterAsmerow 3 месяца назад +561

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን በምኖርበት የስደት ሀገር የመኖሪያ ፈቃድ አገኘሁ ዛሬ በማርያም ቀን 🙏🙏

    • @MesretKassawMekonen
      @MesretKassawMekonen 3 месяца назад +18

      እንኳነ ደስ አለሽ እንኳን ደስ አለሽ አህት እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MisterAsmerow
      @MisterAsmerow 3 месяца назад +6

      @@MesretKassawMekonen አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @shewayeatalaye486
      @shewayeatalaye486 3 месяца назад +1

      ❤❤❤

    • @takyos8190
      @takyos8190 3 месяца назад

      👌👍👍👍🥂🥂🥂

    • @shewayeatalaye486
      @shewayeatalaye486 3 месяца назад +7

      እውነት ትክክለኛ ሰው ቤተ እስራኤላውያን ተብሎ አንድ የማውቀው ሰው ከባህርዳር የሔደ አለ በሰልክ አገኜሁት ሰለአልተማረ በጣም ከባድ ውስጥ ነው ያለው ብትረዳው ወንድሜ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 3 месяца назад +50

    ኡፍ ኡፍ እደዚህ ያለ ለዛ ያለው ስው እሼ ብቻ ሳይሆን እኛንም አዝናናህን የተባረክ ዘርህ ይባረክ 🙏

  • @habtamuWerike
    @habtamuWerike 3 месяца назад +68

    የነገን ማን ያውቃል የሚባለው እውነት ነው ፈጣሪየ ሆይ የነገን አንተ ታውቃለህ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Mekdi154
      @Mekdi154 2 месяца назад

      እዉነት ነዉ ማን ያዉቃል

  • @Tige-ih1mt
    @Tige-ih1mt 3 месяца назад +23

    "ይህን ላደረገ ሃሌሉያ በሉ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ምንግዜም ለቃሉ" ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад +14

    ክብር ምስጋና ይግባው የእስራኤል አምላክ ❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የሚያስታውስ እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን

  • @m3527f
    @m3527f 3 месяца назад +31

    አንድ ቀን የኔም ታሪክ በትልቅ ሚዲያ ለህዝብ ይቀርባል! በዚህ ደሞ ምንም አልጠራጠርም!! ኢንሻ አላህ!!!

    • @fedilaabrar118
      @fedilaabrar118 3 месяца назад

      ኢንሻአላህ

    • @fedilaabrar118
      @fedilaabrar118 3 месяца назад +2

      ብታይ በተለይ አሁን ያለሁበት ሁኔታ በጣሞ ከራሴ ጋር አልስማማ ብያለው አላቅም በስህተት የማይሆን ውሳኔ ወስኜ ግን ኢንሻአላህ ተስፋ ግን አልቆርጥም የሆነ ቀን ታሪክ ይቀየራል

    • @m3527f
      @m3527f 3 месяца назад

      @@fedilaabrar118 አብሽሪ! በሰራሽው ነገር ከመበሳጨት፣ በሱ ምክንያት ሊመጣ የሚችል መጥፎ ነገር ካለ፣ እሱን እንደት ማስወገድ እንዳለብሽ አስቢ! ሶብር አድርጊ! ግራ ከገባሽ ደሞ፣ ታማኝ የቅርብ ሰዎች ካሉሽ፣ ያማክሩሽ። አላህ ነገራቶችን ያቅልልሽ፤ አሚን።

    • @rahamarahama9670
      @rahamarahama9670 3 месяца назад

      ኢንሻ አላህ ለበጎ ነው ያልፋል ​@@fedilaabrar118

    • @uaex2464
      @uaex2464 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 3 месяца назад +20

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ለብዙ ውጤቶች እንደምታነቃቃ አልጠራጠርምእኔ በጣም ተምሬብሃለው ጥሩ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እሼ እንወድሀለን ❤

  • @hablenegash1461
    @hablenegash1461 3 месяца назад +6

    የኢትዮጵያውያን ህይወት አብዛኛው ለተማረበት ትልቅ ት/ቤት ነው

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 месяца назад +106

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 3 месяца назад +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @እቢ
      @እቢ 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን እናቱ ያንቺንም ይባርክልሽ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @Mekdi-s5z
      @Mekdi-s5z 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 3 месяца назад +12

    ይገርማል መድርሻችንን የሚያውቅ አግዚአብሔር ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏

    • @tuuilgig
      @tuuilgig 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 3 месяца назад +5

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 3 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኛም የመዳም ቅመሞች ዛሬ ተቀጣሪ ነገ ቀጣሪ እንሆናለን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ

  • @habtamuWerike
    @habtamuWerike 3 месяца назад +43

    ተመስገን አምላኬ ሰላምያዋልክን ሰላም አሳድረን ቸር እዳሳደርከን ቸር አውለን አሜን ❤❤❤ 😍የምትሉ ላይክ አርጉ🙏🙏🙏

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 3 месяца назад +132

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 месяца назад +11

    በእውነት አንደበቱ ብቻ ይበቃል ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ እንግዲህ ሆሊ ላንድ ክርስቶስ ተወልዶ ያረገበት የተቀደሰ ምድራችንን ይጠብቅልን የእስራኤል ታሪካዊ ቦታችንን እንድታሳየን ወንድማችን :: 🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ታሪክ ነው። በል(ጅ)ነት ዕድሜው ወንድም(ች)ን ቢፈተንም ደጉ አምላክ እግዚአብሔር በኋላ ያለውን ህይወቱን አሳምሮለታል።

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 месяца назад +11

    ጠንካራ ነህ ወድምህም ያመረ የሰመረ የትዳረ ዘመን የይሁንለት❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 месяца назад +2

    ጠንካራ ነህ ወንድማችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigi432
    @tigi432 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባረከው እሼ በጣም ትልቅ ሰወ ነወ ያቀረብከው👍

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 2 месяца назад

    Wow what a remarkable man this guy is! God Continue blessing you!

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir 3 месяца назад +6

    ይህ ፕሮግራም ለኛም ጉልበትን ጥንካሬን ይሰጣል❤❤❤❤❤❤

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 3 месяца назад +5

    በጣም ተመስጬ ያዳመጥኩት ታሪክ አሏህ እኮ ሃያል ጌታ ነው የሰው ልጅ የቱንም ያክል ፈተና ቢበዛበት በትእግስት በተሰጠው ነገር አመስጋኝ ሆኖ ከኖረ ነገራቶችን ሁሉ ያስተካክላል ለሁላችንም ካለንበት የህይዎት ውጣ ውረድ ነገራቶችን አስተካክሎ በሃገራችን ያኑረን ያረብ እስኪ የሸቱ ቤተሰቦች አይከፈልበትም ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @MayeIove
    @MayeIove 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 3 месяца назад +2

    በጣም ጠካራሰውነህ እግዚአብሔር ከታገሱት ቸር ነው የሁላችንንም ሂወት ይቀይርልን በመልካምነገር እሽይመችህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 3 месяца назад +2

    አረ ወንድማለም ውሠደይ የሠፈሬ ልጅ ውይ እስኪ ከዚይ ኑሮ አውጣን ❤❤❤❤ ለማንኛውም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይበርክልህ አየ አደመሥ አበ ባ እኔም እዳተ ማንም አልነበረኝ በመጽሀፉ ቢጻፉ ለእኔ የደረሠው ለማንም አይድረሥ በቻ ተመሥገን ፈጣሪ እሸ ምርጡ ተባረክ እረጅም እድሜ ይሥጥህ እስከቤተሠቦችህ ክፉህን አልሥማ❤❤❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 месяца назад +1

    የተረጋጋህ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ቤትህን ይባርክልህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ያ ቀን አልፎ ለዚህ ያበቃክ የእስራኤል ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 3 месяца назад

    ደሥ እሚል ታሪክ ዋዉ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን😢😢😢

  • @ሂሊና
    @ሂሊና 7 дней назад +1

    Arabi hagieri nagni baolayini misara sira kalie Aganagnegni palizi❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 месяца назад +7

    እሼ መልካም ሰው ስላቀረብከው በጣም ደስ ብሎኛል ስብስክራይብ ካረኩት በጣም ቆይቻለው ተከታዩ ነኝ ከባለቤቱ ጋር ሲሰራ ጀምሮ በጣም እከታተላቸዋለው በጣም ምሳሌ የሚሆኑ ባለትዳሮች ናቸው ትህትናቸው እርጋታቸው መከባበራቸው በጣም ደስ ይላሉ በቅርቡ ወንድሙን ድሮ ንግግር ሲያደርግ ያለቀሰው ለቅሶ በጣም ያሳዝን ነበር ለወንድሙ የመረጣት ልጅ ሰላም በጣም ደስ የምትል ባህሪዋ ጥሩ የሆነች ሰላምዬንም አስቻለውንም የማቃቸው በዩቱዩብ ነው በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው ናቸው እሼ አንተን ከነባለቤትህ ያለኝ ቦታ አውርቼ አልጨርሰውም ባለቤትህን እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግላት ከአሜሪካ ነው የምከታተላችሁ ለሁላችሁም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቹ ከፊታችሁ ይቅደም ጥበቃው አይለያቹ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤

  • @ברטוקןקאסה
    @ברטוקןקאסה 3 месяца назад +1

    አስተማሪ የሆነ ቆንጆ ቃለ መ ጠይቅ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 3 месяца назад

    የታልቅስ ጌታ እኮ ነው
    የባረከህ ጀግናው ወንድም

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 2 месяца назад

    ወንድ አያልቅስ 😥😥😥የኔጌታ አይዞህ ጀግናዬዬ ደስ የሚለ ነገር ያ ሁሉ መከራ አልፎ ግን ዛሬ ላይ ነግሰሀል

  • @Senayit28
    @Senayit28 3 месяца назад +1

    ዋው እጅግ በጣም ድንቅ ተሞክሮ ከዚህ ተሞክሮ የተማርኩት ሁሉም ነገር በጽናት ማለት እንደሚቻል አይበታለሁ
    ወንድማችን እንኳን ፈጣሪ በሰላም ለአገሬ አበቃ እጅግ በጣም ደስ ብሎና የፍቅር ታሪክ እጅግ በጣም የሚገርም ነው ፈታ ነው ያደረገን እንወድሃለን ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን አንተ ጀግና❤❤😂😂😂😂

  • @kabetube
    @kabetube 3 месяца назад +2

    እማያልፋ ክፋነገርየለም ሰው በህይወትካለ😢😢

  • @zeamatube3868
    @zeamatube3868 2 месяца назад

    በእመብርሃን እስቲ ጸልዬልኝ በጠም የተጎደውኝ ሰው ነኝ ጨነቀኝ በጠም ለውጥ ያስፈልጋኛል በፈጠር በጸሎት አስቡኝ ወ/ሚካኤል❤❤

  • @HHh-k8t
    @HHh-k8t 3 месяца назад +7

    እሼ. ወድማችን. እንወድሀለን. እናደቅሀለን. ደሞ. ያድሰዉ. ታሪክ. በጣም. አስተማሪ. ነዉ. እዳታቋርጠዉ. በጣም. ትምህርት. አለዉ. ያመክበትን. ስለምታካፍለን. እናመሠግናለን. የኢቶጲያ. እቁ. ወጣት. ነህ. ወድማችን. እሼ. ሙሉ. ዶኪቱብን. እናደቃችሇለን. እንወዳችሇለን. ከምር. እዳተ. ያሉትን. ያብዛልን. እሼ. ❤❤❤❤❤❤. በስደቴ. ሆኜ. እናተን. ሳይ. ኦፅናናለሁ. ተባረኩ. እመቤቴ. ማርያም. አገራችንን. ትባርክ. ❤❤❤ስደተኞች. በሠላም. ወዳገራችን. ያስገባን. ❤❤❤እዉነት. ዛሬ. የሆዴን. ነዉ. ያወራሁት. ❤❤❤❤

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እሺም ምን እንደምንሳቅ አልወድም ነበር ግን ትልቅ ትምህርት አለው ድንቅ ልጆች ን አምልጦኛል ሳቅን እንሽ ለምን እንደሆነ ባልውቀውም ❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰዉልጅ ጤናእና ሁኖ ከኖር ሁሉም ያልፋን ተመስገን ከዛሁላ ፈተና አልፈህ አሁንላይ በደስታ መኖረህ ደስ ይላን ❤❤❤❤❤❤

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 3 месяца назад

    የኛጀግና የሰራኤል የአውቶቡስ ሹፊረ ኮሰታራ ጀግና ሰላም ይሁንልህ❤❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 3 месяца назад

    እግዚአብሔር የኛንም የመዳም ቅመሞችዬ ታሪክ ይቀይረው አሜን❤❤

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን አታልቅስ አምላክ ታሪክን ቀይሮልሀል ሁሉም ለበጎ ነው

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni 3 месяца назад +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 3 месяца назад

    እሺ ጎበዙ እመብርሃን ታበርታህ

  • @SintayehuDemise12F-os5nx
    @SintayehuDemise12F-os5nx 3 месяца назад

    ማን እንደ ሀገር በሰላም ይለቀቅልን ይለቀቅልን 🙏🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 месяца назад +5

    ነገር ግን መጨረሻው አስደሳች ነበር እና እግዚአሔር ይመስገን🙏🏾ከነቤተሰብህ ተባረክ:: እሼም ብዙ ሰዎች ህይወትን ቀይረሀል ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ያብቃህ🙏🏾ሚኪ ዩቱብን ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌያለሁ👍

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 3 месяца назад +1

    የሰውልጅ ታሪክ በጣም ከባድነው ሲያሳዝን 😭😭😭😭🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 3 месяца назад

    የኔ ጀግና አሁንም ሰላም ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 месяца назад +5

    እፍፍፍፍፍ አይዞህአባቴ ወንድልጅአይጣ አይሰቃይ አያልቅስ አልወድም እህህህእኔላንባልህ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 3 месяца назад

    ዋው የኔጊታ እኮን ለስራኤል ምድር አበቃህ ❤❤

  • @thankstube_24
    @thankstube_24 3 месяца назад

    እህ ወጌሻ የመሪዎች ስልጠና የተማርነውን ኑ በተግባር 🎉🎉🎉እንማር🎉🎉🎉

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv 3 месяца назад +2

    ተመስገን አምላክሆይ እሱ ምን ይሳነዋል

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 3 месяца назад

    መልካምነትክን ያየውት የወንድምክ ሰርግ ላይ ነበር አይቸክም አላውቅ የዛን ቀን ተቀላቀልኩህ በሰላም ነው ያወኩህ

  • @ExcitedCookies-qr3rp
    @ExcitedCookies-qr3rp 3 месяца назад

    እግዘአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @AlemeMom-k7b
    @AlemeMom-k7b 3 месяца назад

    አንዳዴ ሂወት ክፉ አጋጣሚ አላት 😢😢😢
    ሁላችንም የየራሳችን ህመም አለን
    አንዳንዱ ተምሮ ያልፋል አንዳንዱ ተማሮ እስከወዲያኛው ያልፋ😢

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni 3 месяца назад +1

    እንድ ልጅ አያልቅስም ጎበዝ አዎ ይከብዳል ያሳለፍከው ነገሮች ግን የማያልፍ የለም ያሁሉ አልፎ ዛሬን አይህ

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 3 месяца назад

    ደስ የሚል ካሬክ ነው

  • @meseretbalaker
    @meseretbalaker 3 месяца назад

    እርጋታህ ታሪክህ ደስ ይላል

  • @Tubenew2024
    @Tubenew2024 3 месяца назад

    እፉ የኢትዮዽያን መከራ ! ጌታ ይባረክ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 месяца назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abichgigna9385
    @abichgigna9385 3 месяца назад

    አሰቸው በጣም ከባድ ፈተና አሰልፈሀል
    ሂዎት እደዝህ ነው 🎉

  • @Mehurma.8
    @Mehurma.8 3 месяца назад

    እንኳን ደስ ያለህ🎉❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 3 месяца назад +6

    እሰራኤል ለዘላለም ትኑረ🇮🇱🕍🕍

    • @ዘናፈታብቻ
      @ዘናፈታብቻ 3 месяца назад

      እሥራኤል ከነድምፃ ትጥፍ እሥራኤል የምትባል ሀገር የለም

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome 3 месяца назад +23

    ቤተ እስራኤላውያን ብዙ ያልተወራ ታሪክ አላቸው

    • @grge7732
      @grge7732 3 месяца назад +1

      Aygermhm ,eini እስራኤል ነው ያለሁት yehe einde milew aydelem ,ቤተ እስራኤል ኣይሁድ ናቸው ፡ማሊት ጊታ ሊወለድ ብሎ የሚጠብቁ ፡bitam kebad eina lila tarik new

    • @KalekdanHabtome
      @KalekdanHabtome 3 месяца назад

      @@grge7732 ኦርቶዶክሶችም አሉ

    • @berukberuk7603
      @berukberuk7603 3 месяца назад

      @@grge7732 😂😂 ቤተ እስራኤል ዘር ነው እንጂ ሃይማኖት መሰለህ እንዴ?
      ቤተ እስራኤል ሆነው ኦርቶዶክስም፣ ፕሮቴስታንትም፣ አይሁድም የሆኑ አሉ እና አትሳሳት ዘር ነው እንጂ ሃይማኖት አይደለም።

    • @MmmBB-h5w
      @MmmBB-h5w 3 месяца назад

      @@berukberuk7603hhhh endeza belatma

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 месяца назад

      ሆ ዘር ነው እኮ ቤተ እስራኤል ሃይማኖት አይደለም​@@grge7732

  • @Kelem-di2ff
    @Kelem-di2ff 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 3 месяца назад

    እርጋታው ደስ ሲል

  • @HiwotKebede-yb3wc
    @HiwotKebede-yb3wc 3 месяца назад

    እርጋታው ሰው አክብሮቱ በጣም ደስ ይላል

  • @ShimeEfo
    @ShimeEfo 3 месяца назад

    የሰዉ መጨረሻ ፈጣር ብቻነው የመሀቀው❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 месяца назад

    Egizabeher Yemsgen enkun dese alachu wundmachen egizabeher yetebkachu wundmouche❤🙏❤️

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 3 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @Sabbath19
    @Sabbath19 3 месяца назад +31

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Science_Geez
    @Science_Geez 3 месяца назад +8

    እፎ መፃእከ እሼ🎉እንኳን መጣህ

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 3 месяца назад

    Thank you God that is so beautiful❤💞💞💞💞💞

  • @istme4224
    @istme4224 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉ማሻአላ ጎበዝ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @GetachewJack
    @GetachewJack 3 месяца назад +8

    ዛሬ የቆምነው ባንተ ነው ጌታ ሆይ ስንቱን ከሞት አዳንከው ስንቱን ከውድቀት ታደከው እናመሰግናለን የአለም መድኃኒት ክበር ባለኝ ነገር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 месяца назад

    እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 3 месяца назад

    እስራኤል ማናት ቢሏቹ ሐገሮሙ ለቅዱስ ዳዊት ❤🥰😘❤️
    የአባቶቻችን እርስት ሐገር እየሩሳሌም

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 3 месяца назад

    በደህናው ግዜ ግማሽ ሚሊዩን ዛሬ ዳቦ አይገዛም ተመስገንእስራኤል ሀገር

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 2 месяца назад

    ሀበሻ ደግ ነዉ ይላሉ የተረፈ ምግብ እንኳ አይሰጡም😢

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 месяца назад

    amazing story🙏🏾❤️🇪🇹👌

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 3 месяца назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 месяца назад +3

    ይሄንን ታሪክ ማዳመጥ ስጀምር? አዝኜ ነበር:: የሰው ልጅ ፈተና ውጣ ውረድ?

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 3 месяца назад

    አለፋ የናቴየ ሀገር ያገሪየ ልጅ❤

  • @abrahamassefa3157
    @abrahamassefa3157 3 месяца назад +1

    የየካው ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ

  • @mahletube
    @mahletube 3 месяца назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
    ለምታበረታቱኝ ሁሉ ዋጋችሁን በምድር በበረከት ፣በሰላም ፣በሰማይም መንግስተ ሰማይን ያውርሳችሁ ፣ ተስፋውን ያድላችሁ ፣ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 3 месяца назад

    የገረማል ቤተ እስራኤላውያን ክሩስታን ያለ አይ ምስለኝም ነበር ❤❤❤❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏🙏

    • @Tigsit282
      @Tigsit282 3 месяца назад +2

      85% አለ

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 месяца назад

      እንዴ ሞልቷል

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ እስከመጨረሻው ትርዳህ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ በበለጠ ህዝብሼን የመትርጄ ያድርግሽ እንደዜህ ያለ ዶክተርም አለ እንዴ ኢትዮጵያውያ ውስጥ እድል አድርገሽኛል

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 3 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 месяца назад

    እዉነትም አስቻለዉ

  • @mawaysh
    @mawaysh 3 месяца назад

    አስቸ የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ወደኢትዮጵያ በርታ ብዙ እጠብቃለን እኔንም አስርሽ አስገቡኝ በቃ እኔም ልቀየር😍

  • @Bsquarmchot
    @Bsquarmchot 3 месяца назад +1

    እሸቱ ውስጤ ነው የምትሉ like

  • @yordanosbrhane1408
    @yordanosbrhane1408 2 месяца назад +1

    Eshe benath class jemrln balefew zur yameleten please

  • @Si78990
    @Si78990 3 месяца назад

    አረኔንም እንድታዳምጠኝ እፈልጋለሁ የመዳን ቅመም ነኝ።እሻቱ❤❤❤❤

  • @nebilahmed3727
    @nebilahmed3727 3 месяца назад

    Ehie ye and sew hwiet betam new yemiestemrew
    Thank u eshie

  • @LidiyaMulatu-e4q
    @LidiyaMulatu-e4q 3 месяца назад +1

    Israel❤❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 месяца назад

    ክክክክ የጅንጀናው ነገር ያስቃል መጨረሻው ይመር አልጨረስኩትም

  • @seifuhaile
    @seifuhaile 3 месяца назад

    Interesting

  • @Eyorhabeshadesign
    @Eyorhabeshadesign 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን "በለስዋን የታገሰ ፍሬዋን ይበላል" ማለት ይሄ ነው። ለካስ ሁሉም ያልፋል ማለት ይሄ ነው። ተመስገን !

    • @LamroLamro-lb1xk
      @LamroLamro-lb1xk 3 месяца назад

      Ewnetshin new ❤️🥰🙏fetari yimesgen ❤️🥰🙏

  • @dhddhd9225
    @dhddhd9225 3 месяца назад

    Wow baxaminow miwodachawu❤❤❤