ሶስተኛው ዓይን ሙሉ ፊልም Sostegnaw Ayen full Ethiopian film 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Copyright protected.
    Amharic Ethiopian film

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @AmharicTV
    @AmharicTV  4 года назад +316

    ሶስተኛው ዓይን ፊልም በሶደሬ ላይ ላለፉት 8 ወር ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ።

    • @user-li4om8ll5s
      @user-li4om8ll5s 4 года назад +8

      ቦሌ ማነቂያ ተለቋል

    • @rosemekdes824
      @rosemekdes824 4 года назад +6

      ዋው ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን

    • @user-kn4zr7bx4b
      @user-kn4zr7bx4b 4 года назад +4

      ምርጥፊልም
      አሥተማሪ አማንያለበት
      ፊልም እደትደሥእደሚል

    • @amanuelkidane1768
      @amanuelkidane1768 4 года назад +1

      B

    • @yrddijk8936
      @yrddijk8936 4 года назад +2

      ፍትሕ ሁልግዜ ከፖሊስ ብቻ ሳይሁን : የህብረተሰብ ትብብር ያስፈልገዋል ፣በጣም ምርጥ ነው *** የወረቀቱን ሚስጥር አረጋቹት እንጂ ?? ። የባሕጃጁ ሹፌር ለፖሊሶቹ ያደረገው ጥቁማ አድንቂዋለሁ ሁሉም እንደዚቢሁን ወንጀል አይኑርም።

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 года назад +1239

    አማኑኤል ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል እስኪ እንደኔ እድናቂዎቹ የት ናችሁ?

    • @hiwothiwot3088
      @hiwothiwot3088 4 года назад +2

      Btam

    • @user-ys4cx4pm1j
      @user-ys4cx4pm1j 4 года назад +1

      Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen

    • @user-ld6ey1ht7u
      @user-ld6ey1ht7u 4 года назад +4

      በጣም አድናቂው ነኝ 😍😍😍

    • @bezabeza4413
      @bezabeza4413 4 года назад +2

      በጣም እጅግ በጣም ነው እንጂ የሚመቸው

    • @_tube6978
      @_tube6978 4 года назад

      ሰብስክራይብ አርጉኝ ደምሩኝ ❤❤😍❤❤

  • @medi7464
    @medi7464 4 года назад +377

    ይሄ ልጅ የሚሰራቸው ፊልሞች በጣም ይመቹኛል
    ይሄ ፊልም ከተመቻቹ👍👍👍👍

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 года назад +814

    የአማኑኤል አድናቂዎች ላይክ👍

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 4 года назад +1

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u 4 года назад +2

      አማንኤል ያለበት ሁሉ በጣም ይመቸኛል ጎበዝ ተዋናኝ ነው

    • @merameberahim399
      @merameberahim399 3 года назад

      👌👌👌👌🌹

    • @user-tf3xz2ic8b
      @user-tf3xz2ic8b 3 месяца назад

      በጣም እኔም

  • @user-sp7ul2dm6x
    @user-sp7ul2dm6x 2 месяца назад +6

    እስካሁን ይሄን ፊልም አለማየቴ ማርያምን በጣም ነው የቆጨኝ 👏👏👏👏 እንዴት እንደማደንቃችሁ አላውቅም ❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏👏 ሁላችሁም ከደራሲ እስከ ተዋናይ በቃ ሁላችሁም ክብር, አድናቆት, ድጋፍ ይገባችሁዋል

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 4 года назад +304

    በጣም ደስ የሚል አንጀት አርስ ፊልም ነው እስቲ ከዚህ ፊልም ተማሩና አሳምራችሁ ስሩ
    እንደ ዛሬ የኢትዮ ፊልም አስደስቶኝ አያውቅም
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇨🇬💚💛❤👈

    • @HayatHayat-fp6oz
      @HayatHayat-fp6oz 4 года назад +7

      ውይ ምችት ይበልሽ ነፍሴ አንቺን አየሁ ስለ ፊልሙ የሚኮምት

    • @muluderbie3260
      @muluderbie3260 4 года назад +2

      የተኮረጀ ባይሆን ጥሩ ነበር ከህንድ የተወሰደ ነው

    • @mehreteababraha8314
      @mehreteababraha8314 4 года назад +2

      Good and unique movie

    • @Ali-fe8yo
      @Ali-fe8yo 4 года назад

      @@HayatHayat-fp6oz ተ

    • @Ali-fe8yo
      @Ali-fe8yo 4 года назад +1

      @@HayatHayat-fp6oz ተ

  • @meskeremfikr8316
    @meskeremfikr8316 4 года назад +74

    ምርጥ ፊልም የሚለው ቃል አይገልፀውም ምርጥ ድርሰት ምርጥ ዳይሬክቲንግ ምርጥ ኤዲቲንግ ምርጥ ትወና ምርጥ ተዋንያን እናመሰግናለን በርቱልን

    • @btbt9923
      @btbt9923 3 года назад +1

      👍

    • @user-wy8lf8lu8d
      @user-wy8lf8lu8d Год назад +1

      እንደዚህ አይነት የድርሰት ጥበብ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @user-yc8ut7bo8u
    @user-yc8ut7bo8u 4 года назад +247

    ወገኖቸ ይሄ ጊዜ አልፎ ከዘመዶቻችን ጋር አሏህ በሰላም ያገናኘን አሚን

  • @user-od3qw1dc1b
    @user-od3qw1dc1b 4 года назад +473

    እስቲ ማነዉ ፊልም ላይ ቤተ ክርስቲያን ሲያይ ልብ በሀሴት የሚሞላዉ 🙏🙏❤❤

    • @user-mk5nc4qh9d
      @user-mk5nc4qh9d 4 года назад +3

      የሆንሽ ቀዳዳ ስው በስውነቱ ብቻ መከበር አለበት 👎👎👎😒😒😒😒

    • @user-ff2jk3st2i
      @user-ff2jk3st2i 4 года назад +1

      @@user-mk5nc4qh9d 😂

    • @user-od3qw1dc1b
      @user-od3qw1dc1b 4 года назад +13

      @@user-mk5nc4qh9d የማያቁን ሰዉ ቀዳዳ ማለት ቀዳዳነት ነዉ ምን ያሳድብሻል ምን ስል አየሽ እህቴ አነጋገርሽን አርሚ እኔ ሰዉ አላከብርም አላልኩም

    • @user-np5dj5kt3d
      @user-np5dj5kt3d 4 года назад +3

      @@user-od3qw1dc1b የኔ ማር

    • @kiyateka9170
      @kiyateka9170 4 года назад +6

      @@user-mk5nc4qh9d እስቲ አንቺ ፊልም ላይ መስጊድ ስታዪ ደስ አይልሽም? ደስ የሚልሽ ከሆነ ሰውን በሰውነቱ ብቻ አታከብሪም ማለት ነው? ያሳዝናል የጥንት አባቶቻችን ቢያዩን "የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ" ይሉን ነበር የሰዎችን ችግር ይቅርና የሰውን ስሜት እንኳን ለምንድነው እንደራሳችን ቆጥረን መረዳዳት እና መደጋገፍ ያልቻልነው @ ረህማ ዘርፍ ለእነዚህ 3 ጥያቄዎች መልስ እፈልጋለሁ። ከአንቺ መልስ ካላገኘው ትክክል እንዳልሆንሽ ማመንሽን እንደነገርሽኝ ቁጠሪው የ@ ረህማ ዘርፍን ኮመንት የምትደግፉም መልስ ስጡኝ አስተሳሰባችን ያሳዝናል😥

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p 4 года назад +128

    አማኑኤል አንተ ያለህበት ፊልም ይመቸኛል በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ

    • @myname-vm2vr
      @myname-vm2vr 4 года назад +1

      ትክክል ምርጥ ጎበዝ ተዋናይ ነው ከሁሉም ይለያል አተዋወኑ

    • @Saint.Holy.Sinner
      @Saint.Holy.Sinner 7 месяцев назад

      enes?yenen film ayteshal?

  • @yeshewalemhaliu565
    @yeshewalemhaliu565 4 года назад +118

    ይሄ ነው በቃ ፊልም ማለት በጣም ነው ደስ የሚለው ለመጀመሪያ ግዜ ጭፈራ ቤት እና ሺሻ ቤት የሌለው ፊልም ይልመድባችሁ ኢትዮጵያዊነት ስርአት ያለው ነው

  • @tenatube9961
    @tenatube9961 4 года назад +106

    በዚህ አጋጣሚ ማሪያምዬን ስላየሁኝ ደስ አለኝ
    ፈጣሪ ለአገሬ ያብቃኝ ደጀዋላይ እድቆም ያብቃኝ
    ዋው 👌👌

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 года назад

      እኔም

    • @hanahadgo2766
      @hanahadgo2766 4 года назад

      Amen Amen metoo 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zinasheerabo5888
      @zinasheerabo5888 4 года назад

      እኔ ገነ እውን አየው ማርያምን ስለየው ደስ ብሎኘል.
      እነ እነማሰግነሌን ባጠም አርፍ ፍልም ነው

    • @birtukanbirtukan4151
      @birtukanbirtukan4151 Месяц назад

      እናቴ ማርያምዬ የስደት ስንቄ🙏❤🙏

    • @birtukanbirtukan4151
      @birtukanbirtukan4151 Месяц назад

      እናቴ ማርያምዬ የስደት ስንቄ🙏❤🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +130

    ዛሬ 23 ቅዱሰ ጊወርጊሰ ነው እንኳን አደረሳችሁ አማኖኤል ሰወድህ ሆነህ ነው የምሰራው የኔ ጀግና ሰወድህ 😘😘😘😘 በርቱ ፍትህ ያለው በፍልም ነው በውነትም ለማረግ 🙄 ሞክሩ

    • @onelove-sv4vt
      @onelove-sv4vt 4 года назад +1

      ምርጥ ፊልም።

    • @user-ys4cx4pm1j
      @user-ys4cx4pm1j 4 года назад

      Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen ekwane abero aderesene

    • @hggu5791
      @hggu5791 4 года назад

      ጤና ይስጥልኝ እና ግን አ

    • @betelhemshi1429
      @betelhemshi1429 3 года назад

      Amen Amen Amen

    • @jarejarry4552
      @jarejarry4552 Год назад

      amne

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 4 года назад +98

    እንዲህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም
    ብላችሁ ታምኑኛላችሁ የማያስቅ የማስለቅስ ኮስተር ያለ ፊልም wow አቦ ይመቻችሁ
    አማኑኤል አንደኛዬ እኮ ነህ በምን ቃል ልግለፅህ

    • @user-yt1xw3kd9d
      @user-yt1xw3kd9d 4 года назад +1

      ልክ ነሽ እንግዲህ ለሌላው ያልታየ ለሰው ይታያል እንዱሙባለው ነው ሁሉም ፊልሞች ተፋቀሩ ተጣሉ መልሰው ተታረቁ እንድ አይነት ነው ታሪካቸው ደሀው ሀፍታም በፍቅር ሀብታሞሙ ደሀን አፍቅሮ ነው

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 4 года назад

      የተለየ ነው

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza5413 4 года назад +27

    መጀመሪያውን አይተህ መጨረሻውን የማትገምተው ምርጥ የተዋጣለት ፊልም

  • @user-gd1lq1qo9b
    @user-gd1lq1qo9b 4 года назад +88

    አሁን ገና በትክክል ተሰርቶ ያለቀ የሀገርን ፊልም አየሁ እውነትም 3ተኛው አይን እስቲ እንደኔ የተመቸው ላይክ ያድርግ

    • @atsedeassefe4104
      @atsedeassefe4104 4 года назад +2

      ምኑም አልገባኝም ህልም ነው የሆነብኝ የሰጠው ምንድነው እንዴዴዴዴ

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 4 года назад

      Yestewma Enay edgbaing kehone schelmate newa mknyatum edzhi ayent sewsch yegebchewal ( yabzalin) edmaltenew kkkkk weynay felsefena🤩🤩

    • @atsedeassefe4104
      @atsedeassefe4104 4 года назад +1

      @ክብሬ ነሽ ሀገሬ አወ ማለት ልጅቷ እንዴት መጣች ከሜተች እና እሱ የህግ አማካሪ እንጅ ፃድቅ አይደለም ደግሞ ብቻ ግን ድጋሚ ማየት ግድ ነው ለማወቅ።

    • @user-gd1lq1qo9b
      @user-gd1lq1qo9b 4 года назад +2

      እንግዴ ያልገባቹ ድጋግማቹ እዩት ለእሱ የታየችበት ምክንያት ንፁህ ጠበቃ እና ለእውነት የቆመ ስለሆነ ነው ለዚህ ነው በመንፈስ የታየችው

    • @aynyhabshawt6042
      @aynyhabshawt6042 4 года назад

      @@atsedeassefe4104 badanb eyew degagmesh merti film new ehawelah liju tamag ena wentga tebka selahon esu betsbn yerdalgal selalechi becha new yetayechew lijtewa bedanb setayew beyadedanedwa dakeka yametayew yamenagerut gelts new

  • @devoramellesse2326
    @devoramellesse2326 4 года назад +12

    ዜና ኤርምያስ እጅግ በጣም የማደንቀው ተሰጥዖ ያለህ ዳይሬክተር ነህ። ብዙ ንፁሀን ሰዎች ገዳያቸው ሳይታወቅ ተደብቆ የእግር እሳት ሆነዎል። የግል ታሪኬን አስታወሰኝ የአባቴ እውነተኛ ገዳይ አልታወቀም። እነ ምንጭ የአባቴ ነፍስም በተገለጠችና እውነትን ባወቅን ስል አስብኩ። ፊልምህን ከእስር ጊዜ አይቸዋለሁ
    በርታ።

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l 4 года назад +145

    ልክ እደማርታ በየ ቦታው እደ በግ እየታረዱ ፍትህ ያጡ ሰወች በመቶ ሺ ይቆጠራሉ ሀቀኛ ጠበቃ ጠፍቶ ሁሉም ለሆድ አደር ሆኖ

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 3 года назад +7

    ተባረክ ኤርሚያስ ገና አሁን የድሬዳዋን ሰዉ ትክክለኛ ባህሪ አሳያችሁን 🙏🏽 ሁሌ የሚጮህ፣ ቁምነገር የሌለዉ እያረጉ አቃጥለዉን ነበር

  • @mickydire8260
    @mickydire8260 4 года назад +53

    በኢትዮጵያ ፊልም ዛሬ ተስፋ አደረብኝ በርቱ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 4 года назад +430

    ይህበሽታ ጠፍቶ
    አገር ገብቶ እናቱጋር ለመገናኛት ችኩል ያለ ማነው እደኔ ሁሉም አለፎ ለማውራት ያብቃን

    • @user-fx7hk5fc6n
      @user-fx7hk5fc6n 4 года назад

      እኔም

    • @user-fx7hk5fc6n
      @user-fx7hk5fc6n 4 года назад

      ቤተሠቦቼ ባለቤቴ ብቻ ምኑ ዘርዝሬ ልተው አየሩ ሣይቀር ናፈቀኝ ልገባ ስዘጋጅ ዱባይ ተዘጋና ቀረሁኝ

    • @astermelse137
      @astermelse137 4 года назад

      Amen amen amen

    • @hargahmed2177
      @hargahmed2177 4 года назад

      Amen

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 года назад

      እኔአለሁይኸንበሺታእግዚአቤርያጥፋልን

  • @yaz627
    @yaz627 4 года назад +40

    በጣም ምወደው አርቲስት ነው አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @famisha8283
    @famisha8283 4 года назад +52

    በኢትዮጵያ ፊልም በጣም የበሰለ ደራሲ ተዋናዮች የተጣመረበት ሚገርም ፊልም ይሄ 1ኛ ለኔ የጭንቅላት ብቃታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ለሌሎችም ምሳሌ ነው በሳል ፊልም ጎበዞች በርቱ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад +20

    ድንቅ ፊልም! ብዙ ነፍሶች ፍትሕ ይፈልጋሉ😥💚💛❤

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 4 года назад +67

    👏👏👏ፊልም ካንጀቱ ደራሲና ዳይሬክተሩ ኤርሚ ረቀቅ ያለ ነገር ስላሳየኸን እናመሰግናለን! ተዋንያኑ ሁላ 👏👏👏አማን የምን ጊዜም ድንቅ ከያኒ!

  • @kidist1955
    @kidist1955 4 месяца назад +5

    በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣንድ ኣምላክ ኣሜን🙏😮 ድንቅ የሆነ ፊልም ነው ኣስተማሪ😢🙏👌👏

  • @user-bc7zf6pr6y
    @user-bc7zf6pr6y 4 года назад +27

    ወይኔ እንዴት ደስ ሚልና ገራሚ የሆነ ፊልም ነዉ ኡፍፍፍ ያላያችሁት እዩት አምላካችን ሆይ ከአላማችን ላይ ከገባዉ አስፈሪ በሽታ ጠብቀን

  • @__-ze4tk
    @__-ze4tk 4 года назад +11

    ደራሴውን አለማድንቅ ይከብዳል ኤርሚዬ ምወድህ በምክንያት ነው:: አሞኖኤል ስተውን አንደኛ በረቡኒ አስደምመህኝ በሶስት አይን ደገምከው ይመችህ ምርጥ ተዋናይ ነህ ያልተነገረልህ

  • @frehiwotmamo6534
    @frehiwotmamo6534 4 года назад +18

    ኮመንት ማንበብ እንጂ መስጠት አልወድም ግን ይህን የመሰለ ፊልም አለማድነቅ አይቻልም 👌

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 2 месяца назад +1

    እንዴት ደሥ የሚል ፊልም ነው ከእውነት በዋላ ቤተ ክርስቲያን ማየት ❤❤❤ በርቱልን አማኑኤል ምርጥ ሰው

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u 4 года назад +164

    ሶደሬወች ሲጨንቃቸው በዚህ ይለቃሉ
    ለፊልም ብየ ልክፈል
    በዚህ የምታገኞት ምን አነሳችሁ ይህም የኛ የሸቃሎች ውጤት ነው

  • @umuwelid2086
    @umuwelid2086 4 года назад +14

    ዋው ገራሚ ፊልም !!! መጠጥ የለ ዝሙት የለ አማን & ኤርሚይስ ጀግና.

  • @ergoyebaze88
    @ergoyebaze88 4 года назад +46

    የኤርሚያስ ታደሰን ስራዎች እና የአማኑኤል አድናቂ የሆናችው የዛሬ አመት የልጅ እናት ያድርግሽ በሉኝ በእመቤቴ

    • @firehiwetseyfu7262
      @firehiwetseyfu7262 3 года назад +1

      የልጅ እናት ያርግሽ እህቴ

    • @ergoyebaze88
      @ergoyebaze88 3 года назад

      አሜንንንንን፫ አመሠግናለሁ 🥰❤️

    • @weletefanuel5132
      @weletefanuel5132 3 года назад

      የዛሬ አመት የልጅ እናት ያድርግሽ (ይስጥሽ)!!!!!

    • @ergoyebaze88
      @ergoyebaze88 3 года назад

      @@weletefanuel5132 አሜን የኔ እህት 🙏🙏

    • @user-bv9sl3qj9o
      @user-bv9sl3qj9o 3 года назад

      እግዚ አብሄር ይስጥሽ የኔ እህት

  • @user-mb6pl3di8n
    @user-mb6pl3di8n 4 года назад +15

    ውይ ማነው እንደኔ ስደት ምርርርርርር ያለው እንደው እመቤቴ ከልጁዋ ታማልደን ለንስሃ ሞት ያብቃን እሜን በሉ እስቲ

  • @abealemnesh9378
    @abealemnesh9378 4 года назад +58

    1ኛ ብየዋለሁ ይሄንን ፊልም እናንተ ኮመንተሮች ግን ማዳምን መቦጨቅ ትታችሁ ስለ ፊልሙ አስታየት አሰጡም

    • @user-si3sb1vd2z
      @user-si3sb1vd2z 4 года назад +1

      I’m just watching this movie while I’m checking your comments but most of you guys don’t comment about the movie. But only u

    • @naeemaneanea138
      @naeemaneanea138 4 года назад +1

      ክክክክክክክ ልክነሽክክክ

  • @makidasedesta1457
    @makidasedesta1457 4 года назад +33

    ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገራችን ፊልሞች ልብ እያንጠለጠለ የሚያጓጓ አስደሳች ፊልም አየው ለነገሩ አማኑኤል የሚሠራቸው ፊልሞች በሙሉ ለዛ አላቸው ❤️❤️❤️ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኮረናንም ያጥፋልን 💚💛❤️🌹🌹🌹😍😍😍

  • @atube5268
    @atube5268 4 года назад +60

    ዋው አዲስ ፊልም ኑ እንይ 💝ፈጣሪ ከኮርና እኛንም ቤተስቦቻችንም ይጠብቀን 🙌🙌እደተስደድን እዳንቀር ቤተስቦቻችን ለማግኝት ያብቃን💝💝💝💝

  • @Gezahagngenale1987
    @Gezahagngenale1987 4 года назад +8

    በጣም ደስ የምል ነበር ጥሩ ሰዎች ያለበት ምንጊዜም ጥሩ ነገር ይፈልቃል ፣ እንደ እኔ ፊልሙ ጥሩ እየሄደ አጨራረሱ ምን እንደሆነ እና እንዴት ሆኖ እንደያለቅበትን አይሳይም እንደ ኢትዮጵያ ፊልም ሆኖዋል ፣ ብዙ ግዜ የኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻቸው አይሳመሩም።

  • @user-qf1qp6ep1t
    @user-qf1qp6ep1t 4 года назад +17

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ ከአስከፊው ከኮረና በሽታ ይጠብቀን ለታመሙትን ምህረትን ይስጣቸው ለሞቱትም ነፍሳቸውን ድንግል ትቀበልልን አሜን@!

  • @jiji5798
    @jiji5798 4 года назад +11

    ውድ ኤርምያስ ታደሰ በጣም ጥሩ ፊልም ነው።ሌሎች ደራሲዎች ከዚህ ተምራቹ ድረሱ በእናታቹ ። ስንት ፍትህ ያጡ ሰዎች አሉ መሰለህ እህህህህ

  • @kalkidanalie6758
    @kalkidanalie6758 4 года назад +16

    ደራስው ኤሪሚ እናመስግንአለን አማንዬ የኔ አንደኛአ ትችላለህ

  • @HatersataTube
    @HatersataTube 4 года назад +82

    የስስስስ እስኪ ይሄን ፊልም በጉጉት ስጠብቁ የነበራቹ በሙሉ ላይክ እያረጋቹ♥♥😜

    • @bettytube2
      @bettytube2 4 года назад

      ስራ የለም እንዴ በጉጉት የምጠቢቂው

    • @user-kn4zr7bx4b
      @user-kn4zr7bx4b 4 года назад

      ዋው ምርጥ። ነው
      አሥተማሪፊልምነው

    • @titiyeadalij8066
      @titiyeadalij8066 4 года назад

      እራሱ ነው ፊልሙ እስኪ ንገሩኝ?

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 года назад

      እኔኔ ከከከከከ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 4 года назад

      Eni

  • @tigsteabrihme5969
    @tigsteabrihme5969 4 года назад +16

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጣብቃት
    ይህ ክፉ በሽታ በእየሱስ ስም ከሀጋራችን ይነቃል
    አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @user-eo4mn5zn6f
    @user-eo4mn5zn6f 4 года назад +40

    አንደኛ ነኝ
    አላየውትም የመዳም ልጆች እህት ወንድሞቼ እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @Tg-pr7cz
    @Tg-pr7cz 4 года назад +41

    አማኑኤልን አለመውደድም አለማድነቅም አይቻልም!

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +24

    የአማን አድናቂ ነኝ ፊልሙ ቆንጆ አዲስ ፊልም ነው። በጉጉት የሚጠበቅ ፊልም ነበር

  • @eliana4193
    @eliana4193 4 года назад +24

    አማንዬ አንተ ካለክ የትም ይመቸኛል😍እስኪ ምትወዱት👍

    • @amenyeablij4042
      @amenyeablij4042 4 года назад

      ምነዉ መላክ ፈራሸ ምርጥን

    • @taantaani525
      @taantaani525 3 года назад

      @@amenyeablij4042 አማንየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

    • @taantaani525
      @taantaani525 3 года назад

      👍

  • @ILoveyou-mo8cr
    @ILoveyou-mo8cr 4 года назад +22

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ምህረትህን ላክልን ሁሉ ያተ ፍቃድ ነው ምህረትህን እደቸርነትህ እናመሰግናለን እስከዚህ ሰዓት ላደረስከን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @birmetachala1546
    @birmetachala1546 4 года назад +24

    ከስንት ጊዜ ቦሀላ ምርጥ ፊልም አየው👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍

  • @tegegntefera2602
    @tegegntefera2602 4 года назад +27

    ዳራስዉን እናክብር በናታቹ
    አማኑኤል ስወድህ

  • @lidiyamuluneh9518
    @lidiyamuluneh9518 4 года назад +14

    The best movie in Ethiopian film industry. Amazing story with an amazing acting just wow

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 года назад +15

    ዋዉ!!ገራሚ ፊልም ነው:አማን ሳላደንቅህ አላልፍም✌🏾👍🏾😍

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +32

    ይች ሶደሬ የምትለው 🙄👊👊👊👊 አሰቀሩት እሰኪ እፍፍፍፍ

    • @rosemekdes824
      @rosemekdes824 4 года назад +2

      😀😀😀እውነት ነው አሥቀሩልን

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 4 года назад

      @@rosemekdes824 ከሠሙ😏

  • @ayshamm9783
    @ayshamm9783 4 года назад +19

    አደኛ ነኝ ላይክ አማረኝ አሉ ኮሜቶች

  • @ifyreginah
    @ifyreginah Год назад +6

    Wow. I have fallen in love with the Ethiopian movie industry because of this movie. Seen this movie on ROK and am intrigued. The storyline is amazing, one can follow and it's also not obvious in that one can't predict the next scene. The acting is amazing. Much love from Kenya..

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 4 года назад +75

    ስደት ላይ ያላችሁት እህት ወድሞቼ ምን ምንም ባይሳካ ተስፍ አትቁረጡ ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y 4 года назад +29

    አይይይ ደራሲ ኢርሚ ጀግና ነህ የምር ፊልም ብሎ ዝም ነው ፊልም ሰሪዎች ደራሲዎች ከዚህ ተማሩ መጀመሪያውን አይተን መጨረሻውን እያወቅነው አንድ አይነት ፊልም አፈቀርኩ ሂድኩ ሞትኩ አትበሉ

  • @saadasaaada4556
    @saadasaaada4556 4 года назад +12

    ይሄ ልጂ የሚሰራው ፊልሞች ተወዳጂ ነው ተባረክ

  • @WediTesfay448
    @WediTesfay448 4 года назад +11

    Nice film 🎞 keep it up I love Ethiopian people
    People,from Eritrea 🇪🇷!

  • @user-bb7nb6yk9r
    @user-bb7nb6yk9r 4 года назад +5

    ያላያቹ እዩት አትቆጩበትም ኤርሚዬ በርታ አማንዬ የሰፈሬ የሩፋኤል ልጅ ትችላለክ 😍❤👏

  • @Hope-vx1uw
    @Hope-vx1uw 4 года назад +55

    ምን ያደርጋል እውነተኛ ፍትህ ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው።
    ሃገራችን ላይ ትክክለኛና እውነተኛ ፍትህ ከፊልም ባለፈ ተግባር ላይ ወይም መሬት ላይ የለም።
    የስንቶች እንባ በፍትህ እጦት አሁንም እንደጎርፍ እየወረደ ነው።
    በ እግዜአብሔር ፊት ግን ሁሉም የስራውን ያገኛል።

  • @kemalyass5995
    @kemalyass5995 4 года назад +11

    Ohhhh I never seen just like this thank you actress and producer....

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 года назад +6

    በጣም እጅግ የበሰለ ፊልም በቃ ሰሩ ካልቀረ
    እንዲህ ነው 😍😍😍 የምር ጀምሬ እስክጨረስ
    ሌላ አለም ገበሁኝ በተመስጦ ። አማኑኤል ትችላለህ ።። ብቻ ባጠቃላይ እዚህ ፊልም የተሳተፋችሁ እጅግ በጣም ትችላላችሁ።
    በተለይ አማኑኤል። 😍😍👈

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 4 года назад +12

    እንኳን ተለቀቀ ደብሮኝ ነበር። እግዚአብሔር ከሀሰተኛ ነብይና ከከኮሮና ይጠብቀን።

    • @adf8774
      @adf8774 4 года назад

      አሜን

  • @suzantekle7866
    @suzantekle7866 4 года назад +3

    Sentegeze sefelegat yeneberkut film zare agegnehuwat❤️❤️❤️❤️❤️des telaleche ye ermi adnakit ny🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-sy1vg1ge6i
    @user-sy1vg1ge6i 4 года назад +7

    ገና ሳየው መሰጠኝ የት ናችሁ ምርጦቼ 😘😘

  • @dagmawiadam1512
    @dagmawiadam1512 4 года назад +8

    ምርጥ ፊልም ኣሳያችሁን፡ ዋና ነገር ግን ከዚህ ፊልም ምን ተማር የሚለው ነው ፡ልጅቷ ከመደፈሯ መገደሏ ከዛ በላይ ግን ኣንጀት የሚበላው የቤተሰቦቿ ,የእናቷ ፡የእህቷ ምን ኣይነት ሂወት እደሚኖራቸው ኣስቡት ፡ዳይሬክተር ኣባቷ ላይ ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ፡ልጅን ያክል ነገር ተደፍራ ተገላ እዴት እደዛ የተረጋጋ ምንም የሞተበት ሁሉ ኣይመስልም የኔ እይታነው ፡በተረፈ እናመሰግናለን ።

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 4 года назад +16

    🌹ኮሜት ማበብጂ መፃፍ አልወድም👈ይሄን ፊልም ግን አለማድነቅ አይቻልም 👈በጣም ምርጥ ፊልም wowwwwwwwwwwww👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌እዮት ያላያቹ እዳያመልጣቹ👈🌹🌹🌹🌹

  • @genigeni8409
    @genigeni8409 4 года назад +3

    ዋው የሚደንቅ እና የሚገርም ፊልም ነው ደራሲውንም ተዋናዮችንም ላመሰግን እወዳለሁ ። ከልቡ ፊልም

  • @mekdilove4141
    @mekdilove4141 4 года назад +8

    ,አማንዬ ስትኮሳተር እንዴት እንደሚያምርብህ አንተ ያለህበት ፊልሞች ሁሉ ዋው ነው አቦ👌 ኑርልን

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 3 года назад +8

    I'm 100% sure, we will see part 2 soon, and Ermias will be in it.
    It's an amazing movie.Thank you for showing me my native city(Dire Dawa). Great job, keep up.👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +6

    የሚገርም ፊልም ነው የእውነት እዩት እኔ አይቼዋለሁ በቃ ቃላት ያጣሁለት ነው ዋው ያስብላል ወይኔ በቃ ፊልም ተሰራ እጅህ ይባረክ ኤርሚ የሆነ የሆሊውድ ፊልም የምታዩ ነው የሚመስለው ዋው👍👍👍👍👍👍

  • @user-fx9ii2iu5b
    @user-fx9ii2iu5b 4 года назад +9

    ደስ የሚል ፊልም ግን ፓርት 2 ያለው ይመስለኛል

  • @habtom6782
    @habtom6782 4 года назад +6

    በስንት ጊዜ አማርኛ ፊልም በጉጉት አየው አማንኤል ትችላለህ አይገልፀውም !!!!

  • @user-yx7dp9xv6p
    @user-yx7dp9xv6p 4 года назад +2

    Comment ስልሰጥ አላልፍም ብዬ ነው
    በጣም ምርጥ ፊልም ነው።አጨራረሱ ያምራል

  • @harontube4205
    @harontube4205 4 года назад +5

    አማኑኤል አንተ ምትሰራዉን ፊልም በጉጉት ነዉ መጠብቀዉ የኔ አንደኛ

  • @khalid7147
    @khalid7147 4 года назад +10

    One of the best amharic movies so far.

  • @fozitube9069
    @fozitube9069 4 года назад +39

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ኮረናንም ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፍልን🙏🙏🙏 እያልኩ ኑ አብረን እንሹፈው ፈንድሻውን እንዳትረሱ🍿

  • @ameleworkhizkeal7911
    @ameleworkhizkeal7911 4 года назад +3

    በአማርኛ ፊልም እንዲህ የተመሰጥኩበት ጊዜ ትዝ አይለኝም!! ጥሩ ታሪክ፤ ምርጥ ትወና..ማጀቢያ ራሱ ምን ያህል እንደታሰበበት ይመሰክራል፡፡ ዳይሬክተሩ ምናቡ ይባረክ!!

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 года назад +10

    አማንየ ምንአርጎ እንደፈጠረህኮ፡፡ ዉይ እርጋታህ ፈገግታህ ዉሥጤኮነህ

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 4 года назад +29

    What a charming movie. I already bored watching an Ethiopian move, always the same ideas. This one is different, and I enjoyed it since I started until the final. You can't pretend the end, like other Amharic movies. Thank you, the actors and Ermi who is the producer and director.🤩🌺💞

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 года назад +7

    አዲስ ፊልም መቷል ኑ እንሹፈው አሪፍ ይመሥላል👌👌👍👍👍😘😘😍😍

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t 4 года назад +3

    እዴት እደሚያምር ለየት ያለ ፊልም ነው ደራሲው ኤርሚዬ👏👏👏👏

  • @almilove7680
    @almilove7680 4 года назад +6

    ደረሳችሁልኝ በድብርት ላይ ነበርኩ ውድ ያገሬ ልጆች ክፉ አይካችሁ በያለንበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አገራችነን ከዚህ ክፉ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @seblet638
    @seblet638 4 года назад +5

    ፊልሙ ቆንጆ ነው ግን ምናለ ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን ቆንጆ ነበር ሰበው አገር አልከራተትም ነበር ይሁን እስኪ ፍርዱን ከላይ እጠብቃለሁ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад +11

    I wish for all innocent people justice serves this ways. It holds a lot off open and unclothed crimes. God help who ever lost life's with this kind off cowered hands. Thanks. Maria from 🇺🇸.

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 3 года назад +2

    ዋው እሚባል ድራማነው አማኑ ያለበት ድራማ አይጠገብም ይመችህ አማኑ

  • @absedire4911
    @absedire4911 4 года назад +6

    Wow what a nice movie. I really appreciate the director , amanuel and the whole team.All Ethiopians we have to support our film industry and our artists by applying copyright .

  • @saraterefa9399
    @saraterefa9399 4 года назад +3

    አማኑኤል ብዚፊልምክን በጣም ነው የምወድልክ በተለይ ረቡኒ ሰርተከዋል በርታ አዲስ ፊልም ነፍቆኛ ነበር

  • @tube-kl2wr
    @tube-kl2wr 4 года назад +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ምርጥ አክተር ነው ልጁም በብቃት ተወቶታል💚💛❤

  • @fevendawit3677
    @fevendawit3677 4 года назад +8

    The best movie in the ethiopian film industry so far, credit to ERMIAS TADESSE he deserves it!

  • @rabiyekaluwa443
    @rabiyekaluwa443 4 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ዋዉ የረቀቀ ፊልም ለኔ አንደኛየ ነዉ በርቱልን

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 года назад +2

    አማኑ ኖሮበት ባያምር ይገርመኝ ነበር👍👍👍👍👍

  • @binientertainment5530
    @binientertainment5530 4 года назад +9

    ብጣዕሚ ጽብቕቲ ፊልም

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 2 года назад +2

    ልዩ ተመስጦ ውስጥ የሚከት ፊልም ነው የምር።
    Aman I love you 😘

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 4 года назад +7

    አቤት አማኑኤል ምን አይነት የጥበብ ሰው ነህ? ጥፍት ትልና ስትገለጥ በቃ ታስደምመናለህ በስመአም በቃ እጅግ የተዋጣ ስራ ግን ግን የሌሎቹም ተዋንያን ብቃት እጅግ ድንቅ ናቸው ኦ ደራሲው ላንተ ያለኝ ክብር አድናቆት ከፍ ያለ ን

  • @user-pf1js1ry4d
    @user-pf1js1ry4d 4 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ምንም የሚያጸይፍ የሌለበት። እናመሰግናለን

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 4 года назад +3

    ኤርሚ አሪፍ ድርሰት አሪፍ ዳይሬክቲንግ በርታ ለየት ያለ ፊልም ነው ተዋናዮችም ገራሚ ትወና ነው በርቱ

  • @user-vr7qv1jx9m
    @user-vr7qv1jx9m 4 года назад

    አማን የሚተውንበት ፊልም ሁሉ በቃ አንጀት አርስ ነው።ረቡኒ,ወጣት በዘጠና ሰባት እና ሌሎችም እስሱ ያለበት ፊልም ሁሉ ገራሚ ነው ።ብቃት እና ችሀሎታው ድንቅነው። ብዙ ተዋናዮች አፈቀሩ ተለያዩ ታረቁ ነው የሚሰሩት የሱ ግን ለየት ይላል ።ምን አለ እንዲህ አስተማሪ ቢሠሩልን።ፊልም ብሎ ዝም ነው ኤርሚ ትችላለህ 1️⃣1️⃣1️⃣👌👌

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 года назад +6

    ውይይ አማን እና ኤርሚን ሳይኮ ልቤ አጣታለው ያገሬ ልጆች የንቁዋ ሸለቆ አዳማ ፈርጦች ኑሩልኝ