ባሌ የገዛ ልጄን አገባት /ጉድ ስሙ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/

Комментарии • 143

  • @fevenketema
    @fevenketema  2 года назад

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801
    @feven04

  • @sofyaedris5424
    @sofyaedris5424 2 года назад +14

    ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ እማማንም በጣም ነው የምወደዎት እረጀም እደሜ ከጤነ ጋረ እማማ

  • @eyerusegeni9452
    @eyerusegeni9452 2 года назад +11

    ጥፋቱ ማግባቷ ሳይሆን ልጇን ከቤት ማስወጣት አልነበረባትም እሱን አባራ ልጇን መመለስ ነበረባት ለልጇ መምከር እና መመለስ ነበረባት ግን የሆነው ሆኑዋል አሁን ሁሉንም እረስታ የልጅ ልጇን ተቀብላ በጥሩ ስነምግባር ታሳድጋት ነው እኔ ምለው

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 года назад +1

    እናት ሁለቱንም ይቅር ማለት አለባት ፈጣሪዋን አግዘኝ ብላ የልጅ ልጅዋን አምጥታ ማሳደግ አለባት ምክኒያቱም ልጅቱዋ ፈቅዳ አይደለም የተወለደችው የነሱጋችግር ከልጅቱዋ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ሁሉም እኮ በምክኒያት ነው የሆነው ልጁዋ ብትምትም ፈጣሪ ደሞ ምትኩዋን ሰጣት ይሄን እንዴት አላየችም አሜን ብላ ተቀብላ ተደስታ መኖር አለባት ጥላቻ ይቅር እራስን አሳልፎ መስጠት መስዋት ማድረግ ክብር ነው ፈጣሪም ያጠነክራል

  • @tigistassefa8428
    @tigistassefa8428 2 года назад +3

    ማግባትሽ ጥፋት አይደለም።።።እሱ ይፀፀት እንጁ።።።ባለጌ የሚስቱን ልጅ ያገባ ልጅቷ እኮ ልጅ ናት ምን ታውቃለች? በእንጀራ አባት ሁላችን አድገናል።።የልጅ ልጅዋን ታሳድግ።ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው።

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад +6

    ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት መዓት ይሰውረን ምን ጊዜ ላይ ደረስን የክፋታችንና የመጥፎነታችን ውጤት ከጣራም አልፎ ሰማይ ነካ

  • @user-vu6qu1qc8i
    @user-vu6qu1qc8i 2 года назад +7

    እኔ ግን ሰውዬው እናቷን አግብቱ እደት እሷን አሰበ ለምን አሰበ ስብእና የሌለው ነው ሌላው ምናልባት አስገድዶ ደፍሯት ብታወሪ እናትሽን እገላታለሀ እድህ አደርግሻለሁ ብሏት ሊሆንም ይችላል አዳድ ግዜ ቤተሰብ ባላወቀው ልጆች ዋጋ ሊከፍሉ የሚችሉበት አጋጣሚ ይፈጠራል የእናቷን ባል ሆኖ አብራው እድትኖር በእናቷ በኩል በህይወት የሚያሰጋት ከሆነ ከእሷ ሞራል ይልቅ የእናቷ መኖር አለመኖር አስፈርቷት ፈፅማውም ሊሆን ይችላል እንጁ በሙሉ ልብ ሆና የናቷን ባል በፍቅር በደስታ ትኖራለች ብዬ በፍጹም አላስብም
    አሁንም ለልጇ ልጅ ሊትደርስላት ይገባል ከዛ ሰው ልታድናት ይገባል አባትነቱን በርቀቱ እየጠየቀ ልጂቱ ከአያቷጋ ትደግ ብዬ አስባለሁ

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 2 года назад +8

    ሁሉም ከባድ ነው ማሳደጉም ይከብዳል ሁሉም ትተሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ።

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 года назад +7

    እናት በውስጧ አትዘንብን🙏😭
    የእናት አንጀት ስለሆነባት እንጂ ምንም መፀፀት የለባትም በቃ አምላክ ልክ ያልሆነውን ነገር አንስቶ ትክክል ያለውን ሰቷታል በልጇ ልጅ ተፅናንታ እያሳደገች መኖር አለባት ባይ ነኝ።

  • @user-pv3rj6vb7r
    @user-pv3rj6vb7r 2 года назад +5

    ልጇ የሞተችው የናቷን ባል ይዛ የወጣች ለት ነው ስለዚህ ልጅ በፊት አልተቀበረችም እንጂ ሞታለች እና እናት ከጸጸት መውጣት አለባት ስለ ልጅልጅ ማስቡ ከባድ ነው እሷ ምን ያህል ዝግጁ ናት

  • @user-wg8ym6tk2w
    @user-wg8ym6tk2w 2 года назад +11

    ፌቪ የአላህ ስወድሽ የኔ ልዩ ❤️❤️❤️ የሆንሽ ማርርርርር ነገር 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад +7

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ማሚዬ እረጅም እድሜ

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 2 года назад +4

    Bless you! You are the only person bring this kind of show to teach and advice people,I really admire you

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 2 года назад

    የተወለደችው ልጅ የእነሱ በደል ውጤት ናት። እነሱ ባጠፉት ልጅትዋ መጎዳት የለባትም። ፀጋነሽ ልጇን ይቅር ብላት ቢሆን እና ባታባርራት መልካም ነበር። ግን ሆኗል አልፏል። ልጇንም በሞት ተነጥቃለች። አሁን ያላት አማራጭ የልጅ ልጇን ማምጣትና ማሳደግ ከቻለች መልካም ነው። አባትየውን ይቅር ብትለው የምትጠቀመው ሰላምን የምታገኘው እሷ ናት። ይቅር ብላው ልጁን ለማየት ትፍቀድለት። በህግ እሱን ከልጁ ማራቅ ልክ አደለም። ለልጁ እኮ አባት ነው። ትፈልገዋለች። ፀጋነሽ ፀልይ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ልብን እንዲፈጥርልሽ ፀልይ። ሰውየው ይቅርታ የሚገባው ባይሆንም ላንች ና ለየልጅ ልጅሽ ስትይ ይቅር ብለሽ ቀሪ ዘመንሽን በሰላም ኑሪ።

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 2 года назад

    ይች እናት ብዙም ኢንተርቢዉ ሲረጎ አላየሁም ተሳስቼ ከሆነም ያቅርታ ስላመጣሽልን ደስ ብሎኛል እድሚ ከጤና ጋር ለእናቶች

  • @asterdebebe6200
    @asterdebebe6200 2 года назад +6

    እናትየዋ ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ ታዳምጥ

  • @berhanuwale3468
    @berhanuwale3468 Год назад

    አድነን እግዚአብሄር ምህረት ያድርግ በህዝባቺን ያለ ግደ መከራ ምህረት!!

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 2 года назад +5

    መጥተናል
    ከLeyu Tune ሰምታን!!!
    እንኳን ደህና ቆያሽ በጣም ነው የሚውድሽ ፌቪ
    You are my favorite

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 года назад +2

    ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
    ከባድ ነው ልጁን ያሳድግ አንች የእራስሽን ኑሪ

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 2 года назад

    እንደኔ ሀሳብ ልጂቱን አለማምጣት ነዉ ስለዝህ የራሶን ሄዉት መምራት አለባት አግብታ ሌላ ልጂ ብትወልድ ሀዘኖን የምትርሳበት ይሆናል ልጂቱን ብታሳድግ ከማስትዋስ አትመለስም ምክናየቱም ልጀ ከባሌ የወለደቻት እያለች አይምሮዋ ይርበሻል

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 года назад +2

    በርግጥ ሙት አይወቀስም ግን ልጅቷም ገና ልጅ ስለሆነች ነው የተሳሳተ ነገር የፈፀመችው ሰውየው ነው በልጅቷም ላይ በእናቷም ላይ ትልቅ ክህደት ስህተትም የፈጠረው የሚያሳዝነው ለሁለቱም ሳይሆን ሰብራቸው ነው የሄደው ግን እናትየዋ ቢከብዳት ቢያሳምማትም የልጇ ቁጭት እንዲወጣላት ሳይፈልግ ወዱዚች ምድር የመጣውን ልጅ ፉቅር ትስጠው ልጇንም ይቅር ትበላት ለእራሷ ሰላም ስትል

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Год назад

    የኔ እናት ስወዳቸው😘 አመሰግናለሁ ፌቨን😍

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 года назад

    በፊልመ አለም ትልቅ ተሰፆ ያላት ውብ እና ልበ አጠልጣይ በእንባ የምንታጠብ ማራኪ አርቲስት ነች በጣም እምወዳት እማከብራት አርቲስት ነች 🥰 እትየ አልማዝ ❤

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 года назад +1

    ታሪኩ እጅግ እጅግ ይዘገንናል🤦 ነገር ግን አንድ ጊዜ የሆነው ሁኗል እሷም ከማይቀረው ሂዳለች አትመለስም ከቻልሽ የልጅ ልጅሽን አሳድጊያት መፅናኛ ትሆንሻለች ሁሉንም ነገር እርሽው አይዞሽ ላይሰጥ አይቀማም ይባላል

  • @kalkdanalmayw2710
    @kalkdanalmayw2710 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወት ማማየ ፀጋነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልቦና ይስጥሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sweety8246
    @sweety8246 2 года назад +6

    ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ግን መጨረሻዉንም ብታሳዉቂን ደስ ይለኛል ባለታሪኮቹ ምን ላይ እንደደረሱ ብናቅ እንዴት ሆኑ እያልን ከምንጨነቅ!!!

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 года назад +1

    ትክክለኛ እናት አልምዬ ትባረኪ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 года назад +11

    ሰውዬው በህግ መጠየቅ አለበት ሊቀጣ ይገባል ህፃኖን እራሶ ታሳድጋት

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад

      On what legal basis? ( The age of consent in Ethiopia is 16yrs) the girl was 17+ , the grandmother has no legal right to take the baby while the father is alive and fit. Habeshas stop using emotions to think it's usually end in tears.

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 Год назад

      ሰው ሞቷል በሕይወት የለም

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 2 года назад +8

    ልጅታን አምጥታ ታሳድግ ሰውዬዉ ጥሩ ስለነምግባር የለውም እየመጣ ልጄን እያለ እንዳይበጠብጥ በህግ አሳውቂ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад

      How do you know that the man is unfit?? The girl was over 17yrs when she started sleeping with him ( the age of consent in Ethiopia is 16)

  • @user-ct4zm5ks2p
    @user-ct4zm5ks2p 2 года назад +1

    እኔ እምላት በፍፁም መፀፀት የለባትም ወደፈጣሪዋ ዱአ ማድረግ መፀለይ ይሄን ነገር እንዳለፈ ታሪክ ትታ ወደራሷ መመለስ በትላንት ነገር ዛሬ እየተጨነቀች መኖር የለባትም ያለጥፋቷ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 года назад +1

    ሰአሊለነ ቅድስት 😥😥 አንተ ሰውረኝ ነው ምን ጉድ ነው ወላዲት አምላክ ትርዳችሁ

  • @user-nx2kv6im2v
    @user-nx2kv6im2v 2 года назад

    አቤት ጉድ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ እመቤቴ ጥንካሬውን ይስጣት እንጅ በጣም ከባድ ነው ፌቨን የምወድሽ አርቲስት ነሽ በርቺ አይዞሽ

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад +1

    በጣም ከባድ ነዉ ምንም ጥፋት አይታየኝም እናትየዋ ላይ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    ኡፍፍፍ የዛሬው የጉድ ነው ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ባልየው ለይ አድሮ የዝሙት መንፈስ ህይወታን ነጠቃት። በማግባትሽ አትፀፀቺ። ባልሽለይ አድሮ መንፈስ ልጅሽንም አዘመታት እኔ የምለው ንሰሃ ግቢ ፈጣሪን ተማፀኝ። ሁሉ ነገር ይቀልሻል የልጅሽን ልጅ በጥሩ መንፈስ ለማሳደግ ይረዳሻል ግን ለህፃና አስቡ ያለፈው አለፈ ህፃናም ይሄን ማወቅ የለባትም አሳድጊያት እንደናት ደፍራትም ይሆናል ብቻ ያለፈውን እረስተሽ ለመቆም በንሰሃ ወደራስሽ ተመለሺ

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e 2 года назад +5

    ልጅቶን አታምጣ አርፋ የራሶን ሂወት ትኑር

  • @halimemahemad2791
    @halimemahemad2791 2 года назад +1

    አላሀክበረ ከባድነው የኔሀሣብ የልጂልጃን አምጥታማሣደግአለባት አላህይገዝሽ

  • @abby8182
    @abby8182 2 года назад

    አልሚየ የኔ. እናት. ስወድሽ ጠፋሽ ከፊልሙ ሙያ እድሜይስጥሽ

  • @titieti1880
    @titieti1880 2 года назад +1

    ሲጀመር እኗቷ ጥፋት የለባትም ግን የመጠጥ ቤት ወንድ ጥሩ አይዴለም ለምን ሲጀመር ፍቅር አያውቁም በቃ የተመቸችው ሴት ሲያገኝ መሄድ ይወዳል ለምን ብዙ ሴት ስለሚያውቅ ለማንኛውም ህፃኗ ጥፋት የለባትም እሷ ጋ ትደግ ለምን መጥፎ ስነምግባር ከሚኖራት እሯሷን ይቅር ትበል መጀመርያ ያው ይቅር ለፈጣሪ ጥሩ ነውና

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 года назад

    ከመጅመሪያው ልጅቶ 18 አመት በላይ ስላልሆናት ሰውየው ግንኙነት ማድረግ አይችልም በህግ ያስቀጣው ነበር . አሁን ግን የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ይላል ያገሬ ሰው . አሁን ለልጅሽ ይቅርታ ልታደርጊላት ይገባል ለምን እሶ ልጅ ነች . ልጆች ደሞ ብዙ ጥፋት ሊያጠፎ ይችላሉ አስተሳሰባቸው ከትልቅ ሰው በጣም ያልበሰለ ነው . በትንሽ ነገር ሊታለሉ ይችላሉ . ጥፋተኛው የድሮ ባልሽ እሱ ነው የአዋቂ አጥፊ . ለማንኛውም አሁን የልጅሽን ልጅ ወስደሽ አሳድጊ . እሱን ግን አሁንም መቀጣት ካለበት ባልሙያ አማክሪ . እግዚአብሔር ይርዳሽ .

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 2 года назад

    ከቶ አይድረስ ነው እጅ ከባድነው የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሹ ግን ይቅር በያትና ህሌናሽን አሳሪፊ የልጅ ልጅሽን አጥተሽ በጡሪ ሰነምግባር አሳድጊ

  • @masreshatesfaye3477
    @masreshatesfaye3477 2 года назад +2

    😢 mejemeriya programish betam harif new berch, yene hasab hulun tita lijituan masadeg alebat mikiniyatum yih sew lelijitum ayimelesem. hiywet yiqetilal beemnetwa metenker alebat. kechalech esu keminorbet sefer lijituan maraq alebat yihin tarik baweqech gizi endaticheger.

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 2 года назад

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ በጣም ነው እሚከብደው

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 года назад +1

    ሰላም እንደኔ አመለካከት ያለፈው አለፈ አሁን ግን ልጂቱ ልጅ ወልዳ ሞታለች የልጅ ልጇን አምጥታ ለማሰደግ ይከብዳል ምክኒያቱም ያሰው ልጅን ልይ ብሎ ሊመጣ ሰለሚችል ሰውየውን ሰታይ የባሰ ብሰጭት ንዴት ሰለሚመጣብሸ በቃ አንች የራሰሸን ሰራ እየሰራሸ ኑሪ ልጅቱን አባቷ ያሰድጋት

  • @bayushamaer3647
    @bayushamaer3647 2 года назад

    እቅታ እኔ ልጅቷነው ጥፈታኛ ብይ ያመስቦው ምክኛቱም ለእናቷ ማነገር ነበሬበት በትፈልግኑሮ ስለዝ ወደነው
    ማጀመራ አስፈረርቷት ብሆን እንኳን ከተወቄ ቦአለ
    ችግሯን ማነገር ትችል ነበሬ

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад

    መጨረሻው ዘመን ደርሰናል እኔ ብዙ በድል የፈታኝ ጓደኞቹ እናግባሽ ሲሉኝ ታዝቤቸው ነበር ይች ግን ወራዳ ባለጌ ናት እኔ እንደት እንድህ ትላላችሁ አብራችሁ በልታችሁ እያልኩ ነው የሰደብኳቸው

  • @coisjs3178
    @coisjs3178 2 года назад

    zendero betam were abzachu gin be selam.new koyi ahun min yihun new mediya layi endezih ayinet neger maweray endezim yechalal bertu new temehrt eyesetachu new lehizbu minm endezih ayinet were setaweru minm des atelugnem lelaelkam seraseru

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 года назад

    ሴትየዋ ምንም መፀፀት የለባተም ምንም ጥፋት የለባትም ምንም ወንዶች እራኣቸውን መቆጣጠር አለባቸው ዋናው ግ ን ቤተሰብህብረተሰብ በተለይ ቤተከርስትያን በዚ ዙርያ አጥያት እና አስነዋሪ መሆኑን ማስተማር ግድ ነው ልጁታን አባታ ያሳደግ ድጋሚ የን ይፈፅማል ማለት አይቻልም ይች እኮ ልጁ ናት የሞተችው ግ ን ባዳ ናት ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ምን ቦጣት እንደውም እያየች መቃጠል ስለሆነ ልጀታን አባተየው ያሳድግ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +1

    ማሚዬ አልሚዬ እወድሻለሁ

  • @nesantetshum1733
    @nesantetshum1733 2 года назад

    ፌቢ በጣም አድናቂሽ ነኝ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ስልክ ቁጥርሽን ብትለጥፊ

  • @user-sr1ro7ut1t
    @user-sr1ro7ut1t 2 года назад +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
    በጣም ይከብዳል
    የሕታችንን ነብስ ይማር

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 года назад

    If I was you .I will move on and leave my life as I wish .you still young why you stop leaving when still can enjoy. And meet someone else in the future..not all the man are bad .it's takes time to forgive and forget .but eventually time will heal you . The dad should take the responsibility of the child.coz he is a cheater doesn't mean he will be bad father . why you make it easier for him .when she grow up then you can meet her

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር በለን😭😭😭😭

  • @rbeq
    @rbeq 2 года назад

    ፌብዪ እህታችን በርች ሀሳቡን ወድቼዋለሁ

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 2 года назад

    እንደዚህ አይነት ታሪክ አውቃለሁ የእናቷን ባል ያገባች ልጅ ያሳፍራል

  • @tb463
    @tb463 2 года назад

    ሥወዳችሁ ሔቪ ማሚየ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ዉድድድ

  • @selameytesfu5847
    @selameytesfu5847 2 года назад

    Xebuk hasab eyu you are right

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +2

    ያስደነግጣል የዛሬው ደሞ ማሚየ አሪፍ መልስ ነው ግን ልጁቱን አታንጣ ምክንያቱም ቡሀላ ልጇ የበደለቻትን ደግማ ልትበድላት ትችላለች ሠለዚህ ሰውየው ሊቀየር ሠለሚችል እዛው እሱ ያሣድግ እሷ ደሞ ይህንን መቸም አትረሳው ደሞ ጭራሽ ልጁቱን እያየች ይከብዳል ሁሉንም ለፈጣሪ ትታ ከልጅቱም ከሰውየውም ሪቃ ሌላ ህይወት ትመሥርት ደሥተኛ ትሆናለች እኔ ብሆን የማረገው ይህንን ነው

  • @by6794
    @by6794 2 года назад

    Fev betam new mwedsh edmena tena ystsh ... tru program new berchi

  • @mekidesgetachew3693
    @mekidesgetachew3693 2 года назад

    ለምንድነው ሁሌ ሳይሽ ግንባርሽ ላይ ጠባሳ ይመስለኛል ።።ግን በጣም ደስ ትይኛለሽ

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 2 года назад

    ፌበም በጣም እወድሺለሁ

  • @lila531
    @lila531 2 года назад

    Betam arif program new fev berchi ketyibet😍

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +1

    ፌቨንዬ ስወድሽ

  • @yemarma
    @yemarma 2 года назад +3

    ለ RUclips እየተባለ wird የሆነ ነገር እያወራችሁ የትዉልዱን አይምሮ አትበክሉ እባካችሁ

    • @blenfilmproduction7346
      @blenfilmproduction7346 2 года назад +2

      እንዴ ይሄ ምኑ ነው ትውልድን የሚበክለው? ጥሩ ምክር ነው ማሚ ያቀረበችው

    • @abaytube3365
      @abaytube3365 2 года назад +1

      ምንም wird የሆነ ነገር አላየሁበትም። የተደረገው ድርጊት ነው wird ያንን ጥሩ እንዳልሆነ ማረም መምከር ነው ያየሁት እንጅ እንደዚህ አይነት ጥሩ ፕሮግራም መበረታታት ነው ያለበት ።።ሀሳብህን ግን አከብራለሁ

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu 2 года назад

      በትክክል የመንደር ወሪ የሰው ልጅ ወለጋ ውስጥ አየታረደ እንደሆነ ለመሸፈን ነው

  • @tigestyousef3498
    @tigestyousef3498 2 года назад +1

    የኔ እህት ለፀጋነሽ አስታየት የምሰጠው ልጇን አታለች የልጅ ልጇን ግን ለአባቷ ትተው በፍፁም ለማሰሳደግ አትድከም

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h 2 года назад

      ትክክል አምጦ መውለድ የአንድ ቀን ህመም ነው ማሳደግ ነው ሚከብደው እሱ አሳድጎ መልፋት አለበት በጣም ሚያሳዝን ነው ምን አለበት እሱ ሞቶ እሷ በቀረችና እናቷን ይቅርታ ጠይቃ በሰላም በኖረች 😭

  • @user-qk6lj9is1j
    @user-qk6lj9is1j 2 года назад

    እኔ እፈልግሽ ነበር እባክሽ አናግሪኝ

  • @tizitamekonnen145
    @tizitamekonnen145 2 года назад

    She don’t have to bring her Grandkid because her father (the bad guy) will come to see her so it’s hard to see him again by any chance ! the only Option is for her she have to go to church (gedam)
    To pry and to start a new life

  • @naardoosgeeletaaabdi4455
    @naardoosgeeletaaabdi4455 2 года назад

    Ereee begetaa amlakee minhynet gud ale min hunet asxellii zemenew errrrrree weyyoooo feviyee berchi betam desyimil program new am new sabicrab

  • @eskedreskedr8112
    @eskedreskedr8112 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @m-a-s2997
    @m-a-s2997 2 года назад +1

    እረጅም እድሜና ጤና ተመኘውለውት እማማ😍

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Год назад

    ሁሉኑም ተናግራዋለች ጥሩ ነው እሄን እራሱ ትጠቀምበት

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +1

    እጠብቃለን❤️❤️❤️

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад

    እማማ ስወድሽ

  • @muhamedm3832
    @muhamedm3832 2 года назад

    አሪፍ አሮንም ነዉ በርችልን

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 2 года назад

    ፌቪዬ ስወድሽ

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 2 года назад +1

    ይሔ የአጋንንት ስራ ነዉ።

  • @mihiretdemeke2354
    @mihiretdemeke2354 2 года назад

    Endi yehma sew ydalm eko yechi lij stdgi mistu hula largat yechlal abat mehon sew ydalm eko

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 года назад

    ልጅቷን እራሷ ታሳድጋት በራሷ በሃሪ ቀርጻ ታስድግ ነግ ከነገወዲያ ያባቴን መጥፎነት ስታውቅ ልጅቷ እራሷ አትፈልገውም እሄ በዚህ አይነት ለልጁስ ምኑ ይታመናል የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ማለት ነው በጣም ያሳዝናል እንደኔ እንደኔ ናጅቷን አምጣ ታሳድጋት ሰውየው ግን በአካባቢዋ እንዳይደርስ በክግ ማሳገድ ይቻላን ባይሆን የኢትዮጵያ ህግ ተስፋ የለውም እንጂ አስራስምንት አመት ያልሞላትን ልጅ አታሎ እንዲህ።ሲያደርግ በውጩ አለም ቢሆን ምንም ጥያቄ የለም በስርቤት ያረጃት ነበር በተለይ በአሁኑ ሰዓት ያገራችን ህግ እቃቃ ጨዋታ ነው ሚመስለው መንግስትን የተቃወመ ብቻ ነው በስር ቤት ሚኖረውየገደለ የደፈረ የሰረቀ ተከብሮ ሚኖርባት ሃገር ሁናለች ብቻ እግዛብሄር ፍርድ ጎደለ ደሃ ተበደለ የሚለውን ህግ ያምጣልን

  • @eskedreskedr8112
    @eskedreskedr8112 2 года назад

    በረቺማር

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 года назад +1

    ለቤትሽ አዲሥነኝ ፌቨን አድናቂሽነኝ በርቺ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад

    Kebade new 😭😭😭😭😭😭yekebedale

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e 2 года назад

    እምወዳት አርቲስት አልሚ

  • @pink9212
    @pink9212 2 года назад

    I recommend you to invite professionals

  • @teshemelka5513
    @teshemelka5513 2 года назад +1

    FEVE thank u for what u do this marvelous work !!!!!!!!!!! in this time a lot of people lose their, money, time,..this kid of case is important for our society , this is teacheable !! , , I AM PSCHOLOGIST , i belive that she is know disturbed by past trauma disorder ! i reccomend u , pls invite counseler like paster, chare ,dr, mihiret debebe .&.unversity expertis

  • @user-xu1re7in3u
    @user-xu1re7in3u 2 года назад +1

    አይ ዘመናችን

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 года назад +1

    ሰላም የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ረጅም እድሜን ተመኘሁላችሁ
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 2 года назад

    Bad fiction. ሰዎች እዚህ የሚቀርቡት ከእውነት የራቁ ልበወለዶች ናቸው። መካሪዋ እናት ግን ኣመሰገንኳቸው።

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 года назад

    ደስይላል በተለይ ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ መሆኑ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад

      What proof do you have for such claim?

  • @eskedreskedr8112
    @eskedreskedr8112 2 года назад

    እወድሻለሁ

  • @tigistalebel6964
    @tigistalebel6964 2 года назад

    እኔም በማሚ ሀሳብ እስማማለሁ

  • @salemSalem-pr1so
    @salemSalem-pr1so 2 года назад

    የዛሬውስ በጣም ይከብዳን እራሴን አመመኝ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ

  • @eskedreskedr8112
    @eskedreskedr8112 2 года назад

    ቀጢይበትእህት

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 2 года назад

    ሁለት ምረጡች

  • @abby8182
    @abby8182 2 года назад

    አይ. ወንዶች ግራቀኝ አይሉም ቱቱቱቱቱ ውሻም ቀሚስ ለብሳ ካዩ ይከተላሉ እናትየው ሊፀፅታት አይገባም ወደራሷ ትመለስ ልጅቷም አባቷጋር. ትደግ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 года назад

    ኦ በጣም የምወዳችሁ ፌቨን በጣም ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ 💚💛❤ ከቻልሽ በናትሽ የምር በጣም ስወዳት ማርታ ጎይቶምን አምጭልን??

  • @genet9902
    @genet9902 2 года назад

    እግዞ እንደ እኛ ጥፋት ብሆን እች
    ምድር ቲውጣን ነበር
    ከሁሉ ሪቃ ትኑሪ ልጅን ከሰውዬ ተቀበለ ታሰድግ
    አሰድጐም ይዳፊራል ሰውዬው ።

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 года назад

    አቢቹ አሰፈ

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e 2 года назад

    አርምንም ድምፅየለ

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 2 года назад

    Egeziyo maharene keresetose egeziyo maharene keresetose egeziyo maharene keresetose egeziyo maharene keresetose egeziyo maharene keresetose egeziyo maharene keresetose egeziyo maharene keresetose egeziyo kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson kiralayeson