ባለቤቴ ሠራተኛዬ ናት ያለኝ ሴት ህጋዊ ሚስቱ ሆና ተገኘች ሁለታችንም በተመሳሳይ ጊዜ ከእሱ ወልደናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 130

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 года назад +11

    እንኳን ወለድሽ ሌላውን ተይው።
    አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው። የቤተሰብ ፊት መንሳት ያማል
    Ufffff አረብ ሀገር ያለን ሰዎች እንማርበት
    እባካችሁ እርዷት እባካችሁ

  • @lubabalubaba1369
    @lubabalubaba1369 2 года назад +18

    ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ባሁኑ ግዜ አይደለም ወንድ ልጅ ቤተሠብ የከፋበት ግዜ ነው

  • @abesha6307
    @abesha6307 2 года назад +2

    እንኳን ፈጣሪ ልጅ ሰጠሽ ለሌላው አትጨነቂ በብር የማይገዛ ሰው ነውአንቺኮ ሀብታም ነሽ ያልፋል በፈጣሪ ደስ ይበልሽ

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 года назад +16

    እህቶች ከስደት ስትገቡ ቶሎ ልውለድ ብላችሁ አልሆነ ወንድ ላይ አትውደቁ ዛሬ ዘመድ ብር ብቻ ሆኗል እናትም ብር ከሌላለን ታበረናለች ራስን እደመቻል የሆነ ነገር የለም

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 2 года назад +20

    አምላኬ ሆይ ይቺን ሴት አስባት ፍቅር ከሰዎች አመጽ የተነሳ ቀዝቅዝዋል 😭😭😭😭

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +12

    አቃታለሁ አረብ አገር እባክህ እንዳልክ ቁጥሩዋን ቤታቸው ሁላ ኤጃለሁ ግን አሁን ጠፍቶብኛል ለቤተሰቦችዋ ሁላ የኖረች ነች የኔ እናት 😭💔

  • @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 2 года назад +10

    እህቴ አታልቅሺ እግዚአብሔር አመስግኝ ይችን ውብ ልጂ ስለስጠሺ ስው ሲኖርሺ ብቻውን ሁሉም የሚውድሺ ስታጪ ይጠሉሻል የማይጠላሺ ፊቱን የማያዞርብሽ እግዚአብሔር አለሺ ሁሉም ያልፋል

  • @etengetachew7113
    @etengetachew7113 2 года назад +4

    ምን እንደምል አላውቅም እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ለቤተሰብ ኖረን መጨረሻችን ይሄ ነው አምላክ ልጅሽን ያሳድግልሽ እባካችሁ ሌሎች አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቻችን ከሳ ተማሩ ብራችሁን ያዙ ወንድ እና ቤተሰብን አትመኑ የሰው ልጅ የሚወዳችሁ ሲኖራችሁ ብቻ ነው።

  • @እያነብእስክስታእያነብእስ

    የኔ እናት አይዞሽ ይሄም ያልፍል ጠንከር ብለሽ ለልጅሽ ኑሪላት

  • @salamsalam9459
    @salamsalam9459 2 года назад +2

    በጣም እምወድህ ጋዜጠኛ ነክ እኮ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

    • @Jocy939
      @Jocy939 2 года назад +2

      Yes he is , also he is Erk mead founder.

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጠንክሪ ጎበዝ ሆኚ ህይወት ይቀጥላል

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 года назад

    ውይኔ ቻናል አለህ እደ.ደስሲል. በጣም ነው እማደንቅህ እማውቅህ እርቅ ማአድላይ ነበር ይችን ልጂ አውቃታለሁ አይገርምም አሁን ታሪኮን ሰምቸ እዚህ አጋጣሚ ያገኝሁት ቻናሉን

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 2 года назад +1

    እባክህ ቁጥሩዋን አስቀምጥልን የምንችለውን ብናደርግላት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይሄ ያልፋል አንቺ ሃብታም ነሽ ይችን የምትመስል ቆንጆ ልጅ አለሽ አይዞሽ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 2 года назад +2

    እንካን ወለድሽ እንካን ፍሬ አገኘሽ የኢትዩጵያ ቤተሰብ ጀብ ነው አላምጦ ነው የሚተፍው ይህ ቀን ያልፋል አይዞሽ እኛ ግን ምን ይሻለናል እራስዋን ብታጠፍ አንደኛ ለቀስተኛና አዛኝ እነሱ ናቸው ለልጅሽ ኑሪላት የአረብ ሀገር እህቶች ቤተሰቦቻችሁንም እናታችሁንም ወንድም አትመኑ ለራሳችሁ ጠንክራችሁ ሰርታችሁ እራሳቸሁን አድኑ

  • @driftdub9230
    @driftdub9230 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን እህቴ አይዞሽ ማጣት ክፉ ነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +1

    አላክስዬ እኔም እፈልግህ አለው በተለይ በአርብ አገር ያለነው ስው በመማንችን እንዴዚህ ነው ይሆንው

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 2 года назад +2

    ደምህን ያፍስሰው ፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭እደዜህ ሄወቷን አመሣቀልከው ፈጣሪ ይፍረድብህ 😭😭😭😭አይዞሽ ውዴ ለበጎ ነው

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 2 года назад +1

    አይዞሽ እማ አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድነው ልጅሽ እያየሽ ተፅናኚ እማ ይችም ቀን እደአድ ቀን ታልፋላች ኦፍ ማጣት ክፋ😭😭😭😭😭

  • @meseretteshome8731
    @meseretteshome8731 2 года назад +1

    አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ በ45 አመትሽ መውለድሽ እራሱ ፈጣሪ ድካምሽን አይቶ ነው የሰጠሽ ደፋር በያቸው ቤተሰብ ግን ምንነካቹ ገንዘብ ብቻ አትውደዱ በጣም ያሳዝናል

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ሁሉም ነገር አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 года назад +3

    አይ እንኳን ወለድሸ አይዞሸ አታልቅሺ አረብ አገር ተለፍቶ አይ ፍቅር አሳጣን እንደዚህ

  • @keyaa5394
    @keyaa5394 2 года назад +2

    ሤትን ለገዘብ ብላችሁ የምታሥለቅሡ ወዶች ፈጣሪ ዋጋችሁን ይከፍላችሁሆል እመኑኝ እማይተውሽ እማይከዳሽ ኤልሻዳይ የሆነ አምላክ አለሽ አይዞሽ ልጅሽን ያሣድግልሽ

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 2 года назад +2

    የኔ እናት እንኳን ወላድሽ የቃራ ሁሉ ይቅ ልጅን እግዚአብሔር ያሰድግልሽ💔😭

  • @serkalmmelese2853
    @serkalmmelese2853 2 года назад +1

    አይዞሽ ገንዝብሽ ግጠው 45 ዓመት እስኪሞላሽ ቁጭ አርገው እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @semret859
    @semret859 2 года назад +2

    ውይይ እህቴን እንዴት እንርዳት ?ስልክ ካላት

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 2 года назад +1

    የኔ ከርታታ አይዞሽ አታልቅሽ ሁሎም ለበጎ ነው እህታለም

  • @asterasefa4474
    @asterasefa4474 2 года назад +2

    እግዝአብሕር ይርዳሽ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 года назад +3

    አይዞሽ ያልፋል

  • @Jocy939
    @Jocy939 2 года назад +3

    Endalk I’m proud of you. God bless you and your family happy New Year

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад

    አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ።የዘንድሮ ነገር ይገርማል

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 2 года назад

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚ አብሔር ይርዳሽ ወንድ ልጅ ውሻአ ናቸው የስራቸውን ይስጣቸው

  • @haninhaninhaninhanin4866
    @haninhaninhaninhanin4866 2 года назад +1

    ቤተሠብም ፍቅረኛም ባልም ገዘብ ከሌለህ አያሥጠጉህም ለኛ ለሥደተኞች ትምህርት ነው ውዴ አይዞሽ ያልፋል

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 года назад +15

    DNA ውጤቱ ከምን ደረሰ ኧረ ተው ንገረን ልጆቹን የካደው ሰውየ

    • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
      @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 года назад +1

      እኔም ለመስማት ሰፍ ብያለሁ እንዲያ ስታለቅስ አሳዝናኛለች 😢

    • @Tube-mh4ey
      @Tube-mh4ey 2 года назад

      የሁለችንም ጥያቄ ነው ግን መልስ ልሰጠን አልቸለም

    • @ዉቢትYouTube
      @ዉቢትYouTube 2 года назад

      ብር አዋተሻል ወይ😁😂😂እኔም እየጠበኩ ነዉ የቀይና ጥቁርን አ

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 2 года назад +1

      3ወር አልፎታል
      እንደዛ አልቅሳ መጨረሻውን ሳይነግሩን እጭ ተመልካች የማያከብሩ ዩቱቦች ያናድዱኛል

    • @ዉቢትYouTube
      @ዉቢትYouTube 2 года назад

      @@hayatmohamed8193 አቤ የዉሬ የወሬ ተቅማት😃

  • @sikosilo7666
    @sikosilo7666 2 года назад

    እንዳልክ በጣም መልካም ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 года назад

    Endak atko Egzabhe berherhiy yefterk melkm swo nike GBU all family ❤❤❤

  • @ayelechabebe6783
    @ayelechabebe6783 2 года назад

    Ayizoshi enim lk yachi neber yegetemegni yalfal ayizoshi tenkara hugni egzabher ljishin yibarklshi

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm 2 года назад

    አይዞሽ ማሬ ፈጣሪ አለ

  • @yhuhjj1272
    @yhuhjj1272 2 года назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ እኳንም ወለድሽ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      እጂሺ ካጣ የሚወድሺ የለም

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 года назад

    Pls kareb ager sitmelesu genzebachihun bank nibretachihun besmachihu kegabcha befit lalemewuled yeteleyayu mekelakeyawechin metekem

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 2 года назад

    ምስኪን በዉነት በጣም ነዉ ምታሳዝነዉ ስልኳን ብታስቀምጡ ያቅማችንን እንረዳት ነበር

  • @misrakmendaye6635
    @misrakmendaye6635 2 года назад

    I didn't know you have a RUclips

  • @hennahenna3568
    @hennahenna3568 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 2 года назад +2

    አይዙሽ እግዝብህር ይረዳሽ

  • @chaltuyoutube
    @chaltuyoutube 2 года назад

    ስልክ ቁጥሯን አስቀምጥልን እንዳው የራሰችንን ጥቅም ብቻ ሆና

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 года назад +1

    ይሔ ወንድ አሰዳቢ መቼም ስንት ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላቸው ምርጥ ወንዶች አሉ ይሔ ጨካኝ ገንዘብ ፈልጎ ነበር እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 2 года назад +2

    እዳልክ ድምፁን ስወደው

  • @hutadawed2
    @hutadawed2 2 года назад

    Endalk program tektatey neg gen anten zare aywek like 👍 wedddd 😂brotherly

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 2 года назад

    ያረብ አላህ ይድረሥልሽ

  • @tabotefayera4588
    @tabotefayera4588 2 года назад

    Hekbdal yene ehit ayizosh uuuffu

  • @kidistzewdie3412
    @kidistzewdie3412 2 года назад

    yene nat ayzosh

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +2

    ኦፍፍፍፍፍ አይ ወንዶች ምን ይችላልው ይሆን ይህ እንባ. ፀዋዉ የሙላ ቀን

  • @Etsegenet-w4w
    @Etsegenet-w4w 2 года назад

    አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሺ በርቺ አይዞሽ

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад

    እህቴ አብሽሪ ወንዶች ሁሉም ባይሆኑም መሀላ ልብሳቸው ነው የኔም ባል በአረብ ሀገር እየተንከራተትኩ የሚፅፋው ደብዳቤ ላይ እንኳን ብከዳ አላህና ቁርአን ይክዳኝ ይል ነበር በኔ ብር ባለሁለት ቤት በላመኖሪያ ፈቃድ ባለመኪና ሲሆን ግን ፈታሁሽ ብሎ ሎላአግብቶ ይኖራል ጧትማታ እየተጣሉ ሶስት ወለዱ በኔ ብር የተሰራቤት እንዳትካፈለው ሳይወድ ንግድ እየኖረ ነው

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 2 года назад

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @cinderellalulu6215
    @cinderellalulu6215 2 года назад

    Yene aynet hiwot new yalesh😭 geta yabertash

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 2 года назад

    Setasazen bemaryam yehe cheger bezu bet yale new betsebm kelelen aywedunm endew betchale akem benawekbet setochye

  • @geneteskias8963
    @geneteskias8963 2 года назад +2

    እባክህ ሙሉ ስሞን ብትፅፍ እግዚአብሔር አለ አያዞቨ እህቴ

  • @renaghebreselasie
    @renaghebreselasie 2 года назад

    Ere enante ye ethiopia wendoche men yeshalachwal 💔💔 ayezoshe ehetey hulachehunem ayedalme

  • @linaflou6085
    @linaflou6085 2 года назад +1

    እባክህ ሰልክ ቁጥርህን ፈልገህ ነዉ

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 2 года назад

    አይዞሽ ሁሉ ም ያልፍል ሀቢብቲ

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122 2 года назад

    misikin enan yene enat ye arb hager setochi allah mechershachinin asamireln

  • @wendemenheamenshew214
    @wendemenheamenshew214 2 года назад

    ፈጣሬ ይርዳሽ አይዞሽ

  • @solomegera5998
    @solomegera5998 2 года назад

    Ayzosh ehite...ahhh

  • @serkalmmelese2853
    @serkalmmelese2853 2 года назад

    ጎደኞቹ ተባባሪ ናቸው

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 2 года назад +2

    እንዳልክ ላንተ እማ ቢቻል ሚሊዮን ጊዜ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ በርታ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 2 года назад

    አንድ ሴትወንድ ስትተዋወቅ ሰራተኛ ካለው ቤት ካለው እንደ ሴት ጓደኛ መጠን እቤቱ ሄዶ ማደር መዋል ማብሰል እንደ ሚስት አክት ማረግ አለባቹህ እንጂ ማንነቱንየማታቁት ልክ መንገድ ላይ የሚሸጥ ማስቲካ ገዝታቹህ እግራቹህን ታነሱና በሚወለዱት ህፃናት ላይ መአት ታመጡባቸዋላቹህ አንቺ ደግሞ ልጅ ትፈሊጊ ነበር እንዃን ወለድሽ በአሁኑ ሰአት አርቲስቶች ካልሆኑ በስተቀር ሁሉም ዝምብሎ ነው የሚወልዱት ቤተሰቦችሽም እውነታቸውን ነው ኑሮ ውድ ነው ይልቁኑስ የተጎዳችው ሚስቱ ነች ሻድ ቡና እያፈላሽ ልጅሽን አሳድጊ ጥፋቱ ያንቺ ነው ተመስጌን በይ ሴቶች ብልጥ ሁኑ ንቁ ሁኑ አታለቃቅሱ

  • @selam9690
    @selam9690 2 года назад

    Ayezoshe ehita egezahabare ala

  • @samuelsteve007
    @samuelsteve007 2 года назад

    Ene milew setu minekaw sew endet ere girana kegnun eyayachiu teguazu endeeeer

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 2 года назад

    አዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mastyasfaw9176
    @mastyasfaw9176 2 года назад +1

    Era set ayinet betesebe new yalew menew medere layi metezazen tefa

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад +2

    ቤተሠብ የመረጠላቹን የወደደላቹን አግቡ ቢጠሉም አይጠሏቹም

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 2 года назад

    አይዙሽ። እህቴ። ጥክሪ። ዉድቀተሽን። አታሳይ። ጥክሪ።

  • @ethiomeelat416
    @ethiomeelat416 2 года назад +2

    DNA ምን ደረሰ

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 года назад

    ሀረብ ሀገር ያለቹ እህቶቼ እራሳቹን እወቁ ለቤተሰብ ተልኮ ተልኮ መጨረሻው እዬ ነው ትርፉ ከሌለሺ የለሽም

  • @ZBEBAVlog
    @ZBEBAVlog Год назад

    ❤❤😢😢😢😢😢

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 года назад

    ግን የሰውን ህይወት አበላሽቶ ምን ሊጠቀም እኛ በአረብ አገራት የምንኖር ሴቶች ልባችን ባዶ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 2 года назад

    ዘንድሮ ጉድ ነው

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 года назад

    በሰውላይ እሩጣችሁ በሰው ላይ አትፍረዱ ባሁኑ ሳአት ሁሉም ወንዶች ለስሜት እንጅ ትዳር ብሎ አይገባም የህነን ሁላችንም እናቃል አይዴል ልመራችሁ መቶ ግዜ ብታፈቅሩ ገዘባችሁን አጥብቃችሁ ያዙ ባዶጃችንን ከህድን ቤተሰብኳ አይፈልጉንም ግን በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ሁሉም ያልፋል😭😭😭😭😭💔💔💔አይ ስደተኞች ማሳዘናችን ዎይ ከጉልበታችን አልሆን ዎይንም ከገዘባችን አልሆን ህይወታችን እንደሻማ ቀልጦ ቀረ ስድት አይንህ ይጥፋ

  • @zekiyoutub2537
    @zekiyoutub2537 2 года назад

    Ayizoshi ehiti ayyyyyy😪😭

  • @ሙሉከማልሰይድ
    @ሙሉከማልሰይድ 2 года назад

    ያሳዝናል ቤተሰብ ልጅን እኩል እዩ ብር አላቂ ነው አትርሱ በተረፈ አሪፍ ነው ሶፍት አቅርቡ

  • @maremre5413
    @maremre5413 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 2 года назад

    መፍረድ አይደለም ግን ፈጣሪ ይወድሻል ምናልባትም ፈጣሪ ልጅ ሰጠሽ ባይኖርሽ ደሞ አስቢው ድጋሚ ፈጣሪን ልታማርሪ ነው እኮ

  • @mbrakasmerom2268
    @mbrakasmerom2268 2 года назад

    Ajki amlku heyaw amlku u nee teray xeleyi emenu amlku u

  • @ሜና
    @ሜና 2 года назад

    ከባድ ነው

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ገንዘብ ሲያል ሰው ስጋ ዘመዱን ሚጠላው ለምንድ ነው😢

  • @serkalmmelese2853
    @serkalmmelese2853 2 года назад

    ቤቱ ሄደሽ አዋርጂው

  • @zekiyoutub2537
    @zekiyoutub2537 2 года назад

    Yeni mar hoden belashigni😪

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 года назад

    የመዳም ቅመሞች ከህታችን እንማር ሲቀጥል ደግሞ እኔ አችን ቢያደርገኝ የችክ ማጫወቻውን ቆርጨ ለውሻ የምሰጠው ብርሽን በልቶ አውጥቶ መጣል አይኑው ይጥፋ 🤔🤔😪😪😪😪

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    የሠዉን እንባ የምታብሱ ወንዶች
    እናንተን የሚግልጥ ቃል አጠዉ
    ሠዉ አንላቹ ከእንስስ የባሠ አስተሳሰብ ነዉ
    ያላቹ እንስሳዉች እንዳንል የሠዉ መልክና ቁመና ነዉ ያላቹ
    ምን እንበላቹ

  • @susubest2960
    @susubest2960 Год назад

    Stop the music please.

  • @serkalmmelese2853
    @serkalmmelese2853 2 года назад

    ጀብዱ መሰለኝ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 года назад

    ወይ ፈጣሪ ገንዘብ ከሰው በለጠ?? ወይ ግፍ😭😭😭

  • @sarareena537
    @sarareena537 2 года назад

    😭😭😭♥️

  • @Tube-pg6vx
    @Tube-pg6vx 2 года назад

    Ehetoch tmarubt wutitu yhe new

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 2 года назад

    Sorry

  • @voice744
    @voice744 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 2 года назад

    ገንዘብሽ የለፍሽበት እንጂ የሚያሳዝነው እሱ የስራዎን ይስጠው

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 2 года назад +1

    አናት ትላለች ከእጅሸ ሰታጭትክክል

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      አይዛሺ ማማየ ፈጣሪ ይሪዳሺ

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 2 года назад

    ዋ ለራሴ

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 2 года назад +4

    የማዳም ቅመም ሁልሽም ትምርት ዉሰጂ ብልህ ሰዉ በሰዉ ይማራል