Doctor Mamusha, thank you so much and God bless you!! I am alone in the USA, your Mathew teaching is for me from God. I am always waiting this day eagerly. For your surprise I am listening it again and again.
My God bless you more and more 🙏. Ke Geta honelin be felegnew gize seat mobilachin keften mesimat sile honelin. Kibr hulu le geta yhun. Dr. Mamush Briiiikkkkk belilin.
May God bless you dear Dr Mamusha and equip media for opening the door to equip and edify us to grow into maturity in knowing our Lord. This has never been something that ever take so lightly. I praise the Lord for His inexpressible gift, and I am also grateful for your obedience to be used of Him as such vessels. What can I say, this weekend’s message in Matthew has been such a blessing that I even shared your emotional presentation (in tears), and I am getting ready to listen to it agin. The Lord spoke to me (once before at a crucial time in my life) thru that blessed brother saint Joseph’s righteous life in his decision to listen to and obey His Lord and none else. Yet it has never failed to speak to me every time his story is presented. I prayed tearfully to have such a life of hearing and obeying the Lord. Most importantly, the parallelism you drew between the life of Mosses, the Israelites and our Lord Jesus was great. With your conclusion being so crucial for us to REST in our God who’s got things, events, timelines set up and purposed from the get go. What more do we need than Him being in control of all the ups,downs and the destiny of our lives? Not only does He know the end from the beginning, but He also knows the process that gets us there too. We are utterly dependent on Him, and He never disappoints! Amen. “The Lord is in his holy temple; let all the earth be silent before him.” Habakkuk 2:20 NIV bible.com/bible/111/hab.2.20.NIV
What a wonderful teaching 👏👏You’re blessed DR it’s big privilege to learn from you😇may God give you more grace up on you keep shining my beloved teacher I love you so much from Seattle wa
Yehiwot Berhan Chuch Addis Christian Life Assembly Church. Here is the map. maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 and we have programs on Friday evening & Sunday morning
#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ልጄን_ከግብጽ_ጠራሁት
📖 ማቴ 2 : 13-15 (እስከ ቁ 23 የልጅነቱ ማጠቃለያ)
✔️ በዚህ ክፍል ስለ ኢየሱስ የሕፃንነቱ ወራት 3 የተመረጡ ማጠቃለያዎች አሉ።
1) ከቁ. 13-15 - ወደ ግብፅ የተደረገው ሽሽት
2) ከቁ.16-18 - የሕፃናቱ ጭፍጨፋ
3) ከቁ 19-23 - ወደ ናዝሬት መመለሱ
✔️ ልናልፋቸው የማንችላቸው ሶስት ምልከታዎች
1) የጻድቁ ዮሴፍ እምነትና መታዘዝ
- ዮሴፍ እግዚአብሔር ይገለጥለታል፤ ይታዘዛል። ያለምንም ነገር እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚናገረው ነገር ሁሉ ምላሽ ይሰጣል።
- መታዙና እምነቱ ወንጌልን አመላካች ነው። ያምናል፤ ይታዘዛል።
- አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔር እንዲናገራቸው ይፈልጋሉ፤ እቅዳቸውን ግን መቀየር አይፈልጉም።
- እግዚአብሔር ሲናገር የሚሆነውን ስለሚያውቅ ነው።
- የእኛ ዋስትና የህይወት መክበድ ወይም መቅለል አይደለም፤ እግዚአብሔር ባለን ቦታ መሆን እንጂ።
- ዋስትናና ጥበቃ የሚገኘው በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ መሆን ነው።
- በህይወት መክበድና መቅለል አትመሩ፤ በእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ።
2) የእግዚአብሔር ሀያልነት መንግስቱን በማስቀጠል
- የእግዚአብሔር መንግሥት ምስኪን መሳይ ናት፤ ብትገፋም አትጠፋም።
- የእግዚአብሔር መንግስት መገለጫ ኢየሱስ መጣ፤ ኢየሱስ ሲወለድ አለም ጸጥ አላለም፤ ነውጥ ነበረ።
- የእግዚአብሔር መንግስት ልትገፋ ትችላለች እንጂ ማንም ሊያስቆማት አይችልም፤ አትጠፋም፤ ታድጋለች።
- የማይናወጥ፣ አስተማማኝ ነገር በዚህ ምድር የለም። የማይናጠው የእግዚአብሔር መንግስት ብቻ ነው።
3) የእግዚአብሔር ሉአላዊነት /ገዢነት/
- በህይወት ደስ የሚያሰኝ ነገር ይሆናል፤ ደስ የማያሰኝም ነገር ይሆናል (በወደቀ አለም ውስጥ እስከኖርን ድረስ)።
- የወደድናቸው ነገሮች ይኖራሉ፤ ያልወደድናቸውም ነገሮች ይኖራሉ። ደግ ደጉ ላይ እግዚአብሔር አለ፤ ክፉው ክፉው ላይ እግዚአብሔር የለም ግን አይባልም።
- እግዚአብሔር ደግ የምንለው ነገር ብቻ ተቆጣጣሪ አይደለም። የአለማት ተቆጣጣሪ ጌታ እንዴት ክፉ የምንለውን ነገር መቆጣጠር ያቅተዋል? እግዚአብሔር ከክፉው ያድናል፤ ያተርፋል።
- ደስ የሚያሰኙን፣ የሚያስከፉን፣ ማብራሪያ የማናገኝላቸው ነገሮች በግራና በቀኝ ሲሆኑ እግዚአብሔር ተቆጣጣሪ ነው።
- እግዚአብሔር በህይወታችን ያለውን ይፈጽማል።
- እግዚአብሔር እኛ ሳስቀመጥንለት ሳጥን ውስጥ ብቻ ገብቶ የሚሰራ አምላክ አይደለም።
- ከእግዚአብሔር ቁጥጥር ውጪ የሚሆን ነገር የለም፤ ሉአላዊ ነው እሱ።
- በህይወታችን ላልተብራራልንም ነገር ተቆጣጣሪው አምላክ አይሳሳትም።
- ክፉ በሚመስሉንም፤ ደግ በሚመስሉንም ነገሮች አልፎ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል፣ ፈቃዱን ይፈጽማል።
- እግዚአብሔር ፍትህ የሚያጓድሉትን፣ ሀይል አለን የሚሉትን ይቀጣቸዋል፣ ዳኝነት ይሰጣል።
- ጌታን ለሚወዱ በህይወታቸው ደግ ደግ ብቻ ነው የሚሆነው ያለው ማነው? የማይመች ነገር አለ። ነገር ግን እግዚአብሔር ደስ የሚለውንም የማይለውንም ነገር ወስዶ ሀሳቡን ይፈጽማል።
📖 ሮሜ 8: 28
- ሁሉን ወስዶ ለመልካም ያደርገዋል።
- እኛ የምንተማመነው በመንገዱ ላይ ሳይሆን የህይወታችን መሪና ሹፌር እርሱ ሁሉን ተቆጣጣሪ አምላክ ሁሉን አሳልፎ በጎ ነገር ላይ ስለሚያደርሰን ነው።
- በህይወታችን ውስጥ የሚያልፉት ነገሮች ሁሉ ከቁጥጥሩ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም።
📖 ሆሴ 11:1-2 (ከላይ የሆነው ሁሉ በዚህ ክፍል እንደተጻፈው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው)
- ወኪላችን ነው ኢየሱስ፤ አሸንፎ የወጣ፣ ሁሉን ስለሕዝቡ ለመፈጸም የመጣ አዳኝ፣ ሁለተኛው አዳም፣ በነገር ሁሉ እኛን ሆኖ ያሸነፈልን፣ ሊቀ ካህናችን ነው ኢየሱስ።
- ወኪል እንደሌለን፤ አዳኝ እንደሌለን ዝም ብለን በኃጢአት እየተቀጠቀጥን መኖር የለብንም፤ ሊያድነን መጥቷል እርሱን እንመንና እንያዝ።
8
thank you D.R ❤
Yetebarekachu nachu
የዘመኑ ቅሬታ ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
ምናለ ሁሉም ሰው ጥርግ ብሎ ይሄንን ቢሰማ ምነው ጴንጤ እዳለ ቢስማ ምነው ይሄ እድል ቢድርስው እኔ እድለኛ ነኝ ከዚህ ገበታ መብላቴ ዶር ጌታ ይባርክህ
ይሄው እኔም ሰማው እድለኛ ነኝ
አግዚአብሔር ይባረክ አግዚአብሔር አድሜ ይጨምርል እንዳንተን አይነቱ ይብዛልን 🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ፀጋ በኔ ዘመን በምድር ላይ በእናንተ ላይ ስለተገለጠ አምላኬን አመስግናለሁ።
ወይኔ ስሰማው ነፍስም አይቀርልኝ ምን እላለሁ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዶ/ር ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛልህ። የዚህ ዘመን የቃሉ ተቋዳሽ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ጌታ ይባረክ።
አሜንንንንን መቶ ግዜ ቢደገም የማይጠገቡ ምግብ የቃሉ ባለቤት ጌታ ይከበር🙏
ፀጋና ህይወት ይብዛልህ ማሙሻ 😍🙏
አሜን እውነት ነው ብዙ ማብራራት የማንችላቸው ነገሮች ቢኖሩም ሁሉ ባይገባንም...የነገሮች መክበድም መቅለለም ሳይሆን ትልቁ ዋስትናችን በእግዚአብሔር ፈቃድና ሃሳብ ውስጥ መሆናችን ነው ፈቃዱ ደግ ደጉ ውስጥ ብቻ አይደለም ባይመስለንም ቢያመንም መልካም በማይመስለንም ነገር ውስጥ የእግዚአብሔር ፈቃድ አለበት....(እንደ ጻድቁ ዮሴፍ የእግዚአብሔርን ፈቃድ አምነን ሰምተን መታዘዝ ይሁንልን 🙏 ... የሄሮድስ ጭካኔ ኢየሱስን አላገኘውም ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ያለ እገዚአብሔር ጊዜ አንዳች አልሆነም እንደተጻፈው ሆነ እንጂ ...!!
በወደቀ ዓለም ስንኖር ደስ የሚሉም ደስ የማይሉም ነገሮች ቢኖሩ የማይናወጥ መንግስት ስለምንቀበል ሊቀካህናችን የቀደመልን ያሸነፈልን ስላለ በእርሱ እርፍ ብለናል !! ያሳረፈን በሚናወጥ ዓለም እንዳንናወጥ ሁሉን የተቆጣጠረ ሉዐላዊ አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤️ !! በጣም ልባችን አየተነካ ነው መልክቱን የምንሰማው ለመኖርም ለመታዘዝም እንዲያስጨክነን በመማጸን ...ጌታ ኢየሱስ አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ በጣም እንወድሃለን ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ !! አብረውህ የሚያገለግሉትን ሁሉ ጌታ ይባርክ !!የተወደዳችሁ🙏❤️
እግዚአብሔር እናንተን ለዚህ ትውልድ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ!
ዶ/ር የረዳህን መንፈስ ቅዱስን እባርከዋለሁ ብዙ ያልገባኝን ተረዳሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
Doctor Mamusha, thank you so much and God bless you!! I am alone in the USA, your Mathew teaching is for me from God. I am always waiting this day eagerly. For your surprise I am listening it again and again.
አሜን የምልህ ነገር የለኘም ጌታ እየሱስ ከሰማይ ይባርክ።
ድንቅ ነው በርቱ እንበርታ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ። ሁላችሁም ተባረኩ።
በትክክል ካዘንኩ አዛንኩ ነው እግዚአብሔር ፊት እውነተኛ እንሁን። ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
Amennnnnn geta,yibarek silezih agelglot egziyabherin ameseginewalehu aba keff bel🙏🙏🙏 dr mamusha,tebarek
ውድ ወንድሜ ዘመንህን ሁሉ እንደተቀጣጠልክ እንደነደድክ በፍቅሩ ትኖር ዘንድ የጌታ ምሕረት እና ቸርነት ይደግፍህ። ሁሌም 'አሁን' ይሁንልህ።' ነበር' እና 'ግን' ሳያገኝህ ዘመንህ በእርሱ ይጠቅለል። በጣም እወድሃለሁ አንተ የጌታ ባሪያ
Dr ማሙሽ ፀጋ ይጫማርልህ ምናኛ ግሩም ትምህርት ነው እናደተ የወንጌል እውነት የሚያስተምሩትን እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏❤️🔥❤️🔥
ዋው!! እንዴት የሰባ ጮማ ነው እባካቹ፡ ኢየሱስን የወለደልኝ እህት ወንድሞቼ እየተመገብን ያለነው፡ እዛ ከእናንተ ተገኝቼ ብማር ደስ ባለኝ ነበር ነገር ግን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ።በሩቅም ቢሆን መንፈሱ እየነካኝ ነው፡ ታድለናል ከቃሉ ስር ቁጭ ብለን ለመማር። በብዙ ተባረኩ የequip media ቤተሰብ ። በእናንተ ጸጋ እየተገለገልኩ ነው። ወንድም ማሙሻ፡ ከዚህ በላይ ገደብ በሌለው ፀጋው ይሙላህ፡ አትርፍያለሁ፡ ተባረኩ አሜን አሜን !!
ጌታ ይመስገን በብዙ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርካቹ
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ማሙሻ፡ የትውልድ በረከት ነህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ ተባረክልን።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ🙏🙏🙏
እናንተ በብዙ ስማችን በጠፋበት በዚህ ወቅት ምሳሌ ስለዎናቹ ያለምንም መሰልቸት ደግሞ እውነተኛውን ወንጌል እያስተማራቹን ስለሆነም እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ይባርካቹ። በምሳሌም ያቆያቹ።
#Equip-media dr mamusha dr abrham በተለያየ መንገድ የምታገለግሉ 🙏❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔር ስለ አንተ ይመስገን ጸጋ ይብዛልህ❤🤲 በጣም ነዉ ዉስጥን የሚነካዉ!!🥺
My God bless you more and more 🙏. Ke Geta honelin be felegnew gize seat mobilachin keften mesimat sile honelin. Kibr hulu le geta yhun. Dr. Mamush Briiiikkkkk belilin.
ዼንጤ እንዳ እንዲህ የሚል ክፉ ነገር ሲነገር በመልካም ከሚታወሱኝ አብያተክርስቲያናት የመጀመሪያዋ ይች ቤተክርስቲያን ናት ።
መታዘዝ ይሁንልኝ
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር. ይሁን
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ሁላችሁ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ።
ዘርህ ይባረክ ወንድሜ
አሜን አምላኬ በብዙ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ እንወድሀለን
ኢየሱስ ሞዴላችን 😍😍😍😍😍😍😍
Geta Eyesus yebarkh dr mamusha
ትምህርቱ ግሩም ነው የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።
"ያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ፥
ድምፅ በራማ ተሰማ፥ ልቅሶና ብዙ ዋይታ፤
ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፥
መጽናናትም አልወደደችም፥ የሉምና
የተባለው ተፈጸመ።
ያልገባኝ ጥያቄ ? /1 ጻድቅና ሩሕሩህ ሃያል አምላክ ሄሮድስ እነዚያን ምስኪን ህፃናት ሲፈጅ እንዴት ዝም አለ ? ወይንም ፈቀደ? ምን አልባት ቀጥሎ ባለዉ ቃል መሠረት ያ ትዉልድ ሊከፍለው የነበረ ደም ስለነበረ ይሆን?
"ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የፈሰሰው የነቢያት ሁሉ ደም፥ ከአቤል ደም ጀምሮ በመሠዊያውና በቤተ መቅደስ መካከል እስከ ጠፋው እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ፥ ከዚህ ትውልድ እንዲፈለግ አዎን እላችኋለሁ፥ ከዚህ ትውልድ ይፈለጋል። (ሉቃ 11: 50-51)
ጥያቄ ? /2 " በነቢያት፦ ናዝራዊ ይባላል የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ ናዝሬት ወደምትባል ከተማ መጥቶ ኖረ" (ማቴ 2:23)
ይህንን ትንቢት ማቴዎስ ከየትኛዉ የቅዱስ መጽሐፍ ምንጭ አገኘዉ ወይንም ወሰደው ?
ዶክተር ጸጋ ይብዛልህ
እዛ ቁጭ ብለው የሚማሩት እንደት እድለኞች እንደሆኑ ምን ያክል እግዚአብሔር እንደባረካቸው ያስተውሉት ይሆን ?
ኡኡኡኡ ጌታ ዘመንህን ትዉልድህን ይባርክ
ጌታ ይባርካችሁ
በውነትም Equip!
እግዘብሔርን ስለ አገልግሎታችሁ ሁሌም አመሠግነዋለሁ።
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ተባረክ 🙏🙏
ዶ/ር ተባረክ
God 🙏 bless you all members of this Church!!
Amen tebarek
Amenn le twuld neh ena haylh huluye end Nsr .......
Esayas 40. 30..31
May God bless you dear Dr Mamusha and equip media for opening the door to equip and edify us to grow into maturity in knowing our Lord. This has never been something that ever take so lightly. I praise the Lord for His inexpressible gift, and I am also grateful for your obedience to be used of Him as such vessels.
What can I say, this weekend’s message in Matthew has been such a blessing that I even shared your emotional presentation (in tears), and I am getting ready to listen to it agin. The Lord spoke to me (once before at a crucial time in my life) thru that blessed brother saint Joseph’s righteous life in his decision to listen to and obey His Lord and none else. Yet it has never failed to speak to me every time his story is presented. I prayed tearfully to have such a life of hearing and obeying the Lord.
Most importantly, the parallelism you drew between the life of Mosses, the Israelites and our Lord Jesus was great. With your conclusion being so crucial for us to REST in our God who’s got things, events, timelines set up and purposed from the get go. What more do we need than Him being in control of all the ups,downs and the destiny of our lives? Not only does He know the end from the beginning, but He also knows the process that gets us there too. We are utterly dependent on Him, and He never disappoints! Amen.
“The Lord is in his holy temple; let all the earth be silent before him.”
Habakkuk 2:20 NIV
bible.com/bible/111/hab.2.20.NIV
Bro, we appreciate you .
God bless you
ቅዱሳን ይህንን ሚድያ ብዙ ሰዎች ይድኑበታል እኛም እንታነጽበታለ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ በጌታ ፍቅር ኮሜንት ጻፉ ብሩካን ናችሁ
God bless you Mamusha,
What a wonderful teaching 👏👏You’re blessed DR it’s big privilege to learn from you😇may God give you more grace up on you keep shining my beloved teacher I love you so much from Seattle wa
Egziabhear Yibarkachu
ተባረኩ በርቱልን
God bless you all
stay blessed
Amen
ameen
ameeen
የተባለው ይፈጸም ዘንድ ኢየሱስ ሆነልን
Amen🙏🏾
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከማለት በቀር ምንም ማለት አንችልም
Geta eyesus tsegaw yechmrleh
ዶክተር አንጀቴን አራስከው።ይበልጡን ደግሞ ለካ መነጫነጭ ይቻላል ? ካዘንኩበት ነገር በላይ መነጫነጭ እየፈለግኩ ለመነጫነጭ መፍራቴ ነገሩን ያከብድብኝ ነበር። ለካስ ልጁ ነኝ።አመሠግንሃለሁ አከብርሃለሁ ተባረክ!!!!!!!!!
የድሃ አደጎች አባት የመበለቶች ዳኛ አለ በዙፋኑ
What’s the church’s name? Where can we find it? When do you have programs?
Yehiwot Berhan Chuch Addis Christian Life Assembly Church. Here is the map.
maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 and we have programs on Friday evening & Sunday morning
@@equipmedia2577 thank you🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen