Very proud of you. a lot of channels you show us I am coming every each day in Dubai so I’m thinking all the time to buy apartment in Dubai so very nice. You give me an advice and show thank you very much.
مشا الله تبارك الله ربنا يبارك لك. Thank you,Mr, Samir the best explanation and information about Dubai specifically the Real Estate business, thanks and appreciate, keep it up. Thanks again.
Thank you for sharing this information. I never thought that I be thinking of buying property in UEA but thank you @maraki tube you definitely changed my mind. I know it’s not a short term plan but I will definitely purchase one in future.
ዋው ሰው መልካም ነገር ሰርቶ ውጤታማ ሲሆን ደስ ይላል ያሀገር ኩራት ነው❤
እኔ ዱባይ 8አመቴ ከማዳም ቤት አልወጣሁም ኧረ አላህዬ እኔንም ሹፈኝ😥ማሻ አላህ ደስ ይላል በርቱ
አይዞሽ እኛ እኮ ቤተሰብ እንረዳለን ለዛ ነው የማይጠራቀመው 😔😔😔😔
ሙስሊሞች ጥያቄ ስጠያቁ አልሃምዱሊላህ አርፍ ነው አልሃምዱሊላህ ጡሩ ነው ብለው ስመልሱ እንዴት ደስ እንደምል
ማሻአላህ ሲሉም ደስ ይላሉ❤
አዲስ ነገር ነው እንዴ😂
@@sofieytubetube
ተበርቼ ሰላም ምን የስቀል ስንቱ ነው ተማስገን ምንም አይልም እየለ ሚማልሰው አማኝ ጀግኖች ግን አልሃምዱሊላህ ይላል
@@sofieytubetube ደምሪኚ ልደምርሺ
Egam egzabher yemesgen enlalen whole 😊
ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርላችሁ ሰው ጥሮ በልፋቱ ጥሩ ሰክሰስ ላይ ሲደር እንዴት ደስ እንደሚል ለብዙ ሰዎች ምሳሌ መሆን የምትችሎ ናችሁና በርቱ
የሚቀጥለው ቫኬሽኔን የማደርገው ዱባይ ነው የሚሆነው አሜሪካ ቤት ከመግዛት ለኢትዮጵያ ቅርብም ስለሆነ ዱባይ ላይ ይሻላል እስኪ እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ዱባይ እንመጣለን! ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮቻችን ዱባይ ላይ ጥሩ እየሰራችሁ ነው በጣም ደስ ይላል በርቱልን! ግዛቸውም በዱባይ ያሉ ኢንቨስተሮቻችንን የማስተዋወቁን ነገር በርታበት ሁሌ ድክመታችንን ብቻ በየሚዲያው ከማየት እንደዚህ ጥሩ የሚሰሩትን ማየት ጥሩ ነው በርታ !!!❤❤❤
እኔ አሜሪካ ነው ምኖረው ብዙ ስቴት ያሉ አፓርታማዎች እና ቤቶች አይቻለሁ ይሄን ሳይ እዚ ያሉት ቤቶች ኩሽና ነው የሆኑብኝ
የዱባይ ቤቶች ፆድት ያሉ ናቸው
Yeah 😃
በናትህ ውሰደኝ
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያኖች በሰው ሃገር ጥሩ ስራ ሰርተው ማየት ግዝሽ በርታ
በርቱ ደሰ ይላል በሰዉ ሐገር እንዲህ መባረክ
በራስ ሀገረ ነበር ደስ የሚለዉ የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ አላህ ሀገራችነን ሰላም አምጣልን ዱባይየ እወዲሻለሁ ነፃነት አለ ግን ማን እንደሀገር 😢🥰🥰
እንዲዘረፍ ነዉ
ኮልፌ 18 የምወደው ሰፈ ትምህርት የተማርኩብት ህይወትን የተረዳሁበት ሰፈር ውድይድ ማራኪ ሹክረን❤❤❤❤
ሰው መልካም ነገር ሰርቶ ውጤታማ ሲሆን ደስ ይላል ያሀገር ኩራት ነው
ምሁራን የሚባሉት ያቺ ድሃ ሀገርና ህዝብ ለመንገስ የድሃን ልጅ ከሚያስጨርሱ እውነት ህዝባቸውን የሚወዱ ከሆነ እንደዚህ አይነት ስራ እየሰሩ ለድሃ ልጅ የስራ እድል ለምን አይፈጥሩም መማር ለመቼ ነው የሰው ሀገር ምን ደረጃ ላይ እንዳለ እንደዚህ ሳይ እውነት በሀገሬ ምሁራን ዶ/ር ፕ/ር ተብዬዎች በጣም ነው የማፍረው ለትውልድና ለሀገር አንድ የሚያስብ የላቸውም ተረት እየደረደሩ ህዝቡን ያባላሉ
ሰሚሮ አንበሳው ያሰብከውን አላማ ከማሳካት ወደኋላ እንደማትል አቃለሁ በርታ አላህ ጨምሮ ይስጥህ
እደጉ እድግ በልሉን እኔ ግን ፈራሁ የሀገሩ ዜጎች በቅርብ ማቃቸው ትዳር ኢዘው እንኮን 1 ክላስ 1 መኝታ አፓርታማ ተከራይተው ነው ሚኖሩት ከአይናቸው ይጠብቃቹ የሀገሬ ልጆች ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ🎉
መጣሁልሽ UAE በጣም ደስ ይላል ዱባይ ላይ ሁሉም ሃበሻ ዝቅተኛ ስራ የሚሰራ ነበር የሚመስለኝ ግን እንዲህም አለ ለካ wwwww እንደርሳለና አንድዬ ያውቃል ለናንተ ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ያስፋቹ ያብዛላቹ ሙሉ ከተማ የምትሸጡ ያድርጋቹ ስኬት ለሁሉም ይገባል
መሻ አላህ ግዝሽ አይተን አቀርም አላህ እኛንም እየን ለናተም ይባረክላቹ
ቤቱ በጣም በጣም ያምራል ግን spot light አልወደድኩትም እንደአስተያየት
በጣም አሪፍ ነው ማራኪ ወግ እናመሰግናለን🙏
ጌታችን አላህ ሁሌም በምስጋና ነው የምንጀምር አልሀምዱሊላህ ማራኪም ራምዚም ማሻ አላህ ብለናል
ማሻአላህ ግን በሰዉ ሀግር ከምደምቅ ባገሬ ልድመቅ እፈለገ ነገር ይሁን እናተ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
እንግዲህ አገራችን ለመኖር የዘረኚነቱ, የቤት ውድነት ከስለጠኑ አገሮች የትየለሌ ውድነት እና አንድ ቤሄርተኛ!መሪት,አገር, የኒነው እያለ ቤት እያፈረስ,ስው!እየገደለ,እየተፈናቀለ...,የሥራ አስፈፃሚወች bureaucracy መብዛቱ ,ወገኚነት አስፈፃሚዋች ጉበኞች, safety አለመኖሩ, hussle መብዛቱ, ብዙ..መባል ይቻላል በኢትዮጵያ ያለው ችግር የመንግስት ቺለትኚነት ወደሆላ አገሪቱን ብርጪቆ ወለላይ ወድቆ እንደተስበረ ጥሎታል ...ኢትዮጵያ ውስጥ ከመኖር በአሁኑ ስአት እንደነዚህ አይነት ነፃነት ያለበት አገር መኖር ይሻላል!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💓
ሰሚር አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ
አረ የኮልፌ ልጅ ይመችህ ያውም ኪቢአድ በጣም ደስ ይላል እኔ ደግሞ የጶውሎስ ልጅ ነኝ ስራህ እግዚአብሔር ይባርክልህ
ኢንሻዕላህ እኔም በቅርቡ ሪል እስቴት እገዛለሁ ዱባይ ላይ አላህ ምን ይሳነዋል ኢንሻዕላህ
አላህ ምኞትህ ያሳካልህ ወድሜ
ኢሻአላ
Very proud of you. a lot of channels you show us I am coming every each day in Dubai so I’m thinking all the time to buy apartment in Dubai so very nice. You give me an advice and show thank you very much.
ደስ ሲል ሰውዬው ትህትናው❤ ይባርክልህ
Tihut new
በጣም ደሰ ይላል በሰው ሀገር እንደዚ በሰራ አድገው ማየት ደሰ ይላል
በእውነት ቆንጆ ነው የኢትዮጵይ ደላላ ኮንዶሚኒየም 9 ሚሊዮን እይሸጠ ዱባይ መጥቶ መገዛት ነው እንጂ እርርር ጉብዝ እስከዛሬ ተሸወደናል !
Enenim yasdngtgn esu part new tekotatari yelachew
መቶ ሀያ ሚሊየን እኮ ነው ያለው አፓርትማውን በኢትዮጲያ ብር
@@danielbirhanu1136 የኢትዮጵያ ህዝብ ኣንድ ኣንድ ብር ብያዋጣ ይገዛል
@@danielbirhanu1136 ደጋሜ በደንብ ሰማዉ
@@danielbirhanu1136 እደዛ፣ነው፣የሚመጣው???
ማሻላህ ወላሂ ደስ ይላል ኢንሻአላህ እኔም ከካናዳ ዱባይ ስምጣ ኢንሻአላህ ለማየት እሞክራለሁ
ማሻአላህ ሰሚር ብሮ
ሰሚር ድሮም ፈጣን ነክ ጀግና በጣም ደስ ብሎኛል... ደሞ 1 ቤት እገዛለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 penta 06 ሰብስቤ ጋር
ድባይ.የሰላም.የነፃነት.ሀገር.ሀብታም.ድሀ.ዘናብሎ.ይኖርባታል.በነፃነት.❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ማሬ❤❤
مشا الله تبارك الله ربنا يبارك لك.
Thank you,Mr, Samir the best explanation and information about Dubai specifically the Real Estate business, thanks and appreciate, keep it up.
Thanks again.
ነገሮችን መመርመር ለቻለ ዱባይ ቤት ሚገዛ ሰው ከእናት ሀገር ዘርፈው ነው፡፡ሀገራችሁ ውስጥ ቤት ብታሰሩ ለስንቱ የስራ እድል እንደከፈታችሁ አስቡ
ወይኔ ልክ ሰከሮ ከቅልፍ እደሚነቃሰዉ የትነኝ😅😅😅😅😅😅😅😅
ይህን ሁሉ የምታሳየነን ሁሉንም ነገር ጥለሂውን ነው የምትሄድ የሰማይ ቤታችሁን ብትይዙ ይሻላል
ደስ ይላል ውይ ማፅዳቱን ሳስበዉ አንገሽገሽኝ እፍፍፍ😢😢
Me too
😅😅😅ሰንቶ ሰራተኛ አለ
የሰውየው ትህትና👍👍👍👍
በሚቀጥለው ጆርዳና እዳትቀር ምርጥሀገር❤❤❤❤❤
ጆርዳንካ ምርጥ እይደለም
😂😂😂😂😂😂
ምርጥሀገርአላለችምቱ😂😅
ማየት አለባቸው እኛየምንኖረውን ናበሉትይምጣ
ከአለ ምን አለ ዋው እንዴ ሰርተው ሲለወጡ ደስ ይላል ❤❤❤
ኢሻአላህ ዱባይን. ከሳኡድ መልስ ለጉብኝት እደመሄድ ተስፍ አለኝ ዱባይንማ ማየት አለብኝ
ምርጥ የነፃነት ሃገር ነችኮ ኢማራት
@@ጠቢየፍቅርሃገርዘዋሪ 😂
ዱባይ ቤት ብትገዙም ከተወሰነ ጌዜ የነሱ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ሀገራችን
ለምን ብዙ የተለያዩ ዜጎች ራሡ ይገዛሉ
ለምን የነሱ ይሆናል?😳
በግ የኢትዮጵያ መንግስት መሠለሽ እንዴ የራሱ የሚያደርገው😅
@@alam5953 እረ እውነት ነው አሎ እስከመጨረሻው አይሆንም አሎ የተወሰነ ሰአት ላይክ 60 አመት ወደራሳቸው ነው የሚሆነው አሎልኝ እስኪ እናተ አጣሩ
ከ90ኣመት በሗላ መንግስት ይቀበልሻል Emarat ላይ ማንኛው ሰዉ አረቦችን ጨምረዉ ማንኛዉም ሰዉ ከ90ኣመት በሗላ ቤቱ ወደ መንግስት ነዉ የሚዞረዉ መሬት ይተኩልሻል እዛ መሬት ላይ ከዘመኑ ጋር በሚሄድ ዲዛይን አድስ ቤት ትሰርያለሽ
❤❤ጎበዝ እግዚአብሔር ይጨምርላቹ ❤❤
ወይ ዱባይ ለማያቃት ሰውማ በቃ ዱባይ የሄደ ሁሉ እንዲህ በምቾት የሚኖር ይመሥለዋል ያለው ስቃይና መከራ ባያቹ 😢😢😢😢
❤❤❤❤የኮልፌው ጀግና ጨምሮ ጨማምሮ ሀብታችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
Semir we are so proud of you, good job.
እናመሰግናለን ማራኪ ወግ የሚያስጎበኝክም ሰው ደስ ይላልበርቱ እኔ ሎተሪ ከወጣልኝ እመጣለሁ በልልኝ እኔ 👉ብሸጥ እንኳን አላወጣም እንኳን ልገዛ ወዮዮዮ 👉ያላቹ ግዙ ፈታ ዘና በሉ ሺ አመት አይኖር ነገር ግን ያው እኔም ያለውት ዱባይ ነው ባልኖርበትም አንድ ላይ እየኖርን ነው👉የማዳም ቅመም ነኝ ካለሁበት💚💛❤️🙏ለሀገሬም እንዲህ እድገቶን ተመኛው🙏
የኔ ቆንጆ ለምን አንቺ ትሸጫለሽ ከዚ የተሻለ ትገዣለሽ ጀግና ነሽ ከማንም አታንሽም እኔ ምንም የለኝም አንድ ቀን ያማረ ህይወት እደምኖር አውቃለው በርትተሽ ከሰራሽ ከተመኘሽ ትችያለሽ❤❤❤
ll
Llike
@@tsoinfikadu6562 እሺ ማማዬ አመሰግናለሁ ልክ ነሽ ኑሪልኝ የተመኛሽውን ሁሉ ነገር ፈጣሪ ያሳካልሽ ክበሪልኝ❤️🙏❤️
@@seblewengel2843 አሜን የኔ ቆንጆ ለአንቺም መልካሙ ሁሉ ይደረግልሽ
ዋውው 😄😄የኔ ቤት ይምስላል
In sha allah yewedefit beteshu yihonal
8:33 በ8 ሚሊዮን ብር አፓርታማ ?? ዱባይ ላይ በዚህ ዋጋ የለም አታጋኑ 😂 እንደዚህማ ቢሆን ብዙዎቻችን ተማሙተን የቤት ባለቤት ነበር የምንሆነው😊
አይይይይ ወንድሜ ኢትዮዺያዊ እንኳን ምቀኛ ነው ይቅርብህ ሌላው ዜጋ ይሻልሃል።
ግዞ እናመሰግናለን እኛም እኮ አይናችን ፈዘዝ
ለሀገሬ መቼ ይሆን ለህዝብዋ ለትውልድ የሚያስብ መንግስት የሚኖራት ህግ አስከብሮ የሚያከር. ባለሀብቶች ሀገሬን ያበልፅጉዋት ነበር. ሌላውም ባለሀብት በነፃነት ይኖር ነበር
The video quality is not right this time. Maybe the color grading or something.
መሻላህ ደሰ ይላል ለኝም ይሰጠን ❤
ደምሪኝ ውዴ ❤❤❤
እኔ ዱባይ 11አመት ወፍ ጌታ ሆይ እርዳኝ
ሰላም እንዴት ናችሁ ጥያቄዬ መጀመሪያ ያየነው ቤት ላይ out door view ላይ ያላችሁት photo ነው ወይስ real view ነው ?
አልሀምዱሊላ ደሞኮ ሙስሊሞች ናቸው አልሀምዱሊላ አላ ኒእመቲል ኢስላም🤲
ይሄ የዘረኝነት ጥግ አይለቀንም አይደል 😢😢😢
Men amtaw haymanot eziga
እውነት ለመናገር ሙስሊሞች ሲያድጉ ደስ ይለኛን
Thank you for sharing this information. I never thought that I be thinking of buying property in UEA but thank you @maraki tube you definitely changed my mind. I know it’s not a short term plan but I will definitely purchase one in future.
ማሻ አላህ ወንድሜ በርታልን ❤
ግዞ የኔ ምስኪን ፍሪጁና የቃ ማጠቢያው ሲከፈት እንዲት እንዳሳዘነኝ የኛ ድህነት እኮ ፋራ ነው የሚያደርገው😂
❤❤❤ዱባይ እደወደድካት ተስፋ አለኝ
ምንም ብታምሪ አዱኒያ ጠፊ ነሺ ግን ማሻ አላህ ደስ ይላል ❤🎉ግን ይቅርታ እና ሰውየው ፍልፍሉን መስሎኝ ነበር😅😅😂
ጌታ ሆይ ሽቃላዎቺንም አስበን እኛስ ልጆህ አድለን ማሻላህ ሰው ኖሮን ይኖረዋል
አሚንን እኔ ሠልችቶኛል
ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ማሻአላህ አላሁማ እረዝቅና
አሚን
አሚን ያረብ
አሚንን❤❤
አሚንንን
አሚንንን
ኢማራት የፈቅር አገር ሀብታሙም ድሀውም እደአቅሙ የሚኖርባት ❤
ትክክል ❤ ደምሪኝ ውዴ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ አላህ ያስባችሁትን ያሳካላችሁ አለሀምዱሊላህ
እኔ ቦታ ኳን ለመግዛት ስትአመትሙሉ አልተሳካልኝም የታደለ በደዚህቤት ይኖራል መገን አላህ የፍጥየልጅ ትገልባትአለ
mash Allha አላህ ይጨምርላችሁ
Do you guys sale in ETB?
ወንድሜ ጥሩ ነገር ነው ያሳየህኝ ማን ኢትዮጵያ ለይ በዚ ሰአት ስራ ይሰራል ❤
ዱባይ 8 አመቴ ግን ከመዳም ኩሽና ወጥቸ አላቅም ያረቢቢቢ
Absheri ehete
ወይ ጓደኛ አለኝ እዳው ምን ይሻላል እብጅ እበጅ ነው ያለኝ ሰው ማየት ናፍቆኛል
በቃ የረምዚን አድራሻ ቁጥር አስቀምጥልኝ ወደዚያ ስመጣ እንሻላህ እንዳገኛቸው።
እስክሪኑ ላይ አለ በድጋሜ እይው ፕሮግራሙን
OK it was fast I can't catch it
መርኪ ዉጊ❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይባሪክ ሊክ
ዱባይ መጣሁልሽ😮❤
ነይልን እንቀበልሻለን
@@seblewengel2843 amesgnalew yena konjo ❤ ስመጣ እነግርሻለሁ 🙏🌺
አይ ይቺአለም ትገርመኛለች
Enem, tegremegaleh, zebrkrek yaleh nat
በጣም በጣም ደስ ይላል ጎበዞች በርቱ💚💛♥️🇪🇹🙏
ማሻአላህ ያምራል አይግልፀውም
ሰራው ጥሩነው። ግን እዛሲኖሩ ዜግነት የሰጣቸዋልማለትው ውይስ በመኖሪያፍቃድ ብቻነው የሚኖሩት እስኪ የገባው ????
ዱባይዜግነት፣አይሠጥም፣ያዉበመኖሪያፍቃድብቻነዉ
እንደ አገር የለም ያደገችን ፡ አገር ፡ ከማሳድግ ፡ ያላደገች ፡ አገሬ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ሁሉም ፡ አገር ፡ ያደጉት በራሳቸው ፡ ሕዝብ ነው ፡ መጀመሪያው የሚያሳግደው አገራችንም ፡ ላይ ፡ አድርጉ የኔ ፡ ምርጫዮ ፡ አገሬን ፡ ላይ ፡ ነው ሁሌም የማረገው ፡ ከትንሽ ፡ እስከ ፡ ትልቅ ፡ የማረገው ፡ ወደፊትም ፡ አገር ፡ ላይ ፡ ጥቅም ፡ አለው ለሕዝብ ሆነ ፡ ለአገር የሚጠቅመው ፡ ይህ ፡ ነው እኔ ፡ መቼም ፡ ከአገሬ ፡ ውጭ ፡ አላረግም
ዱባይ እኔ ሰባት አመቴ ሰፌሬንም አላቀውም በደንብ
Wow amazing masheallah ❤
ማራኪ ትዩብ በጣምጥሩ
የኪቢያድ ❤❤ ልጅ ነሕ ❤
Masha Allah, it is very beautiful
አሄንን ምትታስተዋወቀው የባለሰልጣን እራስ ወዳዶች ይዝረፉን
ዱባይ ሁለተኛ አገሬ ስወድሽ
Amazing place thanks to God
እንደዚህ ነው አባቴ
መሻአላህ ተባረክ አላህ
እንደት እንዳሳቃችሁኝ ገዝሽ የት ነው ያለሁት እዚሁ ነህ ዱባይ አላለውም😅😅ዋውው
የዱባይ መንግስት እደ እኛ ሀገር በዝባዥ ሌባ አይደለም ለሀገሩ ልጆች አይደለም
ለሚመጡት መብታቸውን ያስከበረ ሐይማኖታቸውን ያከበረ ቤተክርስትያን እዲሰሩ በሰላም በፍቅር የሚፈቅድ
ሀገሪቷን አላህ ሰላም ያረጋት በመልካም ስብህናቸው ነው
የእኛ መንግስት የድኃ ቤት ያፈርሳል
ዱባይ ለመጤ ህዝብ ቤተክርስትያን ስታሰራ
የእኛ መንግስት ደሞ በገዛ ሀገራችን መስጊድ ያፈርሳል
ዋዉ በርታ
Gobezoch bertu.....gobez. wey yalew mamaru👍
ስንት ይዤ ልምጣ ለመጀመሪያ ጊዜ?? ለንግድ ሥራ??
ቆይ የት ሀገር ነው ግን
ዕቃ በእጅ አይታጠብም አላለም😂😂😂 ነውር ነው
😂😂😂😂😂😂
Allah mn ysanewal dua argu wudoch enshallah egnanm ywefken