Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ ድንቹን በጨው ቀቅለሽ መጥበስሽ ስትጠብሽው ቶሎ ይደርሳል እዘይት ውስጥም አይቆይም በተለይ ደግሞ በወይራ ዘይት በትንሹ አድርገሽ ፍርን ብታበስይው የበለጠ ጤናማ ያደርግልሻል ድንቹ እንዳይፈራርስ ስትቀቅይ ነጭ አችቶ አድርጊበት ።ሽንኩእትሽን ነጭ ሽንኩርት ተማቱም እና ተማቲም ሰልሳ እርድ ለብ ለብ ጠባበሽው ቀጣይ ሶስት አይነት ቅመም ቃሪዬ እና የድንብላል ቅጠል አሰራርሽ ምርጥ ነው ቅመሞችሽ ያክበዙ ናቸው እንቁላልሽን በቂጣ መልክ ጋገርሽው ጥሩ ነው ጁብና እና ማዮኔስ ካቻብ የሰለጣ ቅጠል ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሰንደወች በቀለል በንፅህና የተዘጋጀ በቤት ውስጥ የሚገኙ ግብአቶችን በመጠቀም ሀሪፍ ነው የምን ከውጭ መግዛት ሆቴል ለምኔ ያስብላል ባለሙያ ሴት ሁሉን ከቤቷ ነው ከውጭ የሚገዙ ምግቦች የባሰ ቀን ከሆነ እጂ ማን እደቤት የተዘጋጀ በርችልኝ ❤❤❤
❤11:49 🎉
❤❤❤
Selame lancei yehune Hanye enkuwan selame metashe betame konjo tenama yehone yertbe aserare new share selargshen enamesgnalen
ሰላም ሀንዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆና ጣፋጪ ለልጂ ለአዋቂ የሚሆን ድንችሽን ትንሽ ጨው ጨምረሽ ገንፈል አርገሽ ጠብሰሽ በብዙዎች ተወዳጂ የሆነ እርርጥብ አሰራር ሲአዩት ያስጎመጃል እጂሽ ይባረክ👌👌👍👍
ሀንየ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሼ እናመሰግናለን የኔ ዉድ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ እንዴት ነሽ በጣም አሪፍ አቀራረብ እና አስራር ረስራሩም ድንች በስሱ ን በመክተፍ ትንሽ ገፋል በማድረግ ትንሽጨው በመጨመር ከዛም ድንቹን በመጥበስ አወ ድንች ተሎ ይበስላል ከዛም በድንቹ ዛይት ሽንኩርት በመጥበስ አንድ ቲማቲም በመጨመር የቅመም ምጥንሽ አሪፍ ነው ከዛም የተጠበሰውን ድንች መጨመር ከዛም ሁለት እንቁላል አራት ቦታ መቆራረጥ ዋውው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባርክ ❤
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ሙሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚጣፍጥ ስፔሻል በጣም ቆንጆ ላምሮት የሚበላ የ የርጥብ አሰራር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ዋው አንደኛ ነው❤❤
ሰላም ሀንቾዬ ሰላምሽ ይብዛ የዛሬው የሳንደወች አሰራር ምርጥ አድርገሽ ነው ነው ያዘጋጀሽው ድንግል መስቀል እና መጥበስሽ ጥሩ ነው የሰራሽው ቁሊቱ እና እዳቦው ውስጥ ለማ ደርግ ጁቡና ከቻብ ማዮኔስ የሰለጣ ቅጠሉም የተመጣጠነ የሚያስጎመጅ ጤናማ ምግብ ሰርተሻል ❤❤❤
ስላምሽ ይብዛ ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው አስራር ነው የስራሽው ሲያዩት ያስታውቃል የኔ ሙሉ ሴት እጅሽ ይባረክ
ሃንዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ በጣም ቆንጆ የሚያምር እርጥብ ነዉ ሰርትሽ ያጋራሽ ሲያምር ከሩቅ ይጣራል የዉነት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ 👌❤👌❤
ሰላም ሀንዬ እንኳን ደና ሠጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ቀለልያለ ለምሳ ለራት የሚሆን የእርጥብ አሰራር እጂሽን ቁርጥማት አይንካው👌👌👍👍
ስላም ስላምሽ ይብዛ ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ጤናማ ለቁር ለእራት የሚሆን ለየትያለ አስራር ነው የስራሽው ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን በቀላል ምንገድ ነው ስርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሴት እናመስግናለን ❤❤
ሰላም ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ልዩ በቀላሉ ይህንን ለእራት ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን አሰራር ነው ድንቹን በፈላ ውሀ ጨው ጨምረሽ ለተወሰነ ብዙም ሳይበስል አውጥተሽ ጠብሰሽ ለብቻ ሽንኩርት እርድ ቅመማ ቅመም ጨምረሽ የድንብላል ቅጠል አድርገሽ የተጠበሰውን ድንች አርገሽ አቀላቅለሽ እቁላል ለብቻው ጠብሰሽ ዳቦው ላይ አድርገሽ ዋው እስፔሻል የሆነ እርጥብ ነው የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏
ገና ሲያዩት እኮ ያስጎመጃል ልክ ነሸ እንደ ሆዳችን ለክተን እንሰራለን😊 እናመሠገናለን በጣም ቀለል ያል አሰራር በርች ሼር 👍👈
Welcome my siaterGood job keep🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ ዋዉዉ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ 👍 ምንም አልሰማሁሸ ሰራ ነበርኩ
ሰላም ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የእርጥብ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በቅድሚያ ድንቹን የፈላ ውሃ ውስጥ አቆይተሽ ሳይበስል አውጥተሽ በዘይት ጠብሰሽ በጠበሽበት ዘይት ሽንኩርቱን እና ቲማቲም አቁላልተሽ ቅመም ጨምረሽ አጣፍጠሽ በተለይ ለልጆች ቆንጆ አሰራር ነው በጣም የምራል የተባረከ ይሁን የኔ መልካም
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ ከነ መሉ እሰራሩ ድኝችሽን በምትፈልጊው መጠን እዘጋጅሽ ቀለል ያለ ለትንሽም ለትልቅም የሚሆን ለቁርስም ለእራትም የሚሆን ልክ ነሽ ቶሎ የመብሰል ባህሪ አለው ይሁን እንጂ ለየት ባለ ሰርተሽዋል በብዛት ግን በዘይት ብቻውን መጠበሱን ብቻ ነበር የማውቀው ሁልግዜም ለልጆች ስለምታዘጋጂ የሚያቃጥል ባይሆንም ጣዕሙ እሪፍ ነው ያው እኛ ሀበሾች የሚያቃጥል ነገር ስለምን ውድ ነውጂ ሌላው የቅመም ግብአቶች ጥሩ ናቸው ልክ ነሽ የድንብባል ቅጠል ለሽታም ለጥአምም እሪፍ ነው ሀገራችን ራሱ ከአብሽ ጋር እድርገን ለዳቦ እንዲሁም ለእንጀራ ዱቄት ስናዘጋጅ ይጨምርበት የለ በተለይ ክፍተት ያላቸው የእንጨት እያቦካውም ስታማስይ ዋው እሪፍ ቀለል ያለች ከነ ሙሉ እሰራሩ ግብአት ለቁርስም ለእራትም የሚሆን ስላጋራሽን ከልብ እናመስግናለን ሀንዬ በርችልኝ❤❤
ሰላም ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛ
ድንቹን በጨው ቀቅለሽ መጥበስሽ ስትጠብሽው ቶሎ ይደርሳል እዘይት ውስጥም አይቆይም በተለይ ደግሞ በወይራ ዘይት በትንሹ አድርገሽ ፍርን ብታበስይው የበለጠ ጤናማ ያደርግልሻል ድንቹ እንዳይፈራርስ ስትቀቅይ ነጭ አችቶ አድርጊበት ።
ሽንኩእትሽን ነጭ ሽንኩርት ተማቱም እና ተማቲም ሰልሳ እርድ ለብ ለብ ጠባበሽው ቀጣይ ሶስት አይነት ቅመም ቃሪዬ እና የድንብላል ቅጠል አሰራርሽ ምርጥ ነው ቅመሞችሽ ያክበዙ ናቸው እንቁላልሽን በቂጣ መልክ ጋገርሽው ጥሩ ነው ጁብና እና ማዮኔስ ካቻብ የሰለጣ ቅጠል ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሰንደወች በቀለል በንፅህና የተዘጋጀ በቤት ውስጥ የሚገኙ ግብአቶችን በመጠቀም ሀሪፍ ነው የምን ከውጭ መግዛት ሆቴል ለምኔ ያስብላል ባለሙያ ሴት ሁሉን ከቤቷ ነው ከውጭ የሚገዙ ምግቦች የባሰ ቀን ከሆነ እጂ ማን እደቤት የተዘጋጀ በርችልኝ ❤❤❤
❤11:49 🎉
❤❤❤
Selame lancei yehune Hanye enkuwan selame metashe betame konjo tenama yehone yertbe aserare new share selargshen enamesgnalen
ሰላም ሀንዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆና ጣፋጪ ለልጂ ለአዋቂ የሚሆን ድንችሽን ትንሽ ጨው ጨምረሽ ገንፈል አርገሽ ጠብሰሽ በብዙዎች ተወዳጂ የሆነ እርርጥብ አሰራር ሲአዩት ያስጎመጃል እጂሽ ይባረክ👌👌👍👍
ሀንየ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሼ እናመሰግናለን የኔ ዉድ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ እንዴት ነሽ በጣም አሪፍ አቀራረብ እና አስራር ረስራሩም ድንች በስሱ ን በመክተፍ ትንሽ ገፋል በማድረግ ትንሽጨው በመጨመር ከዛም ድንቹን በመጥበስ አወ ድንች ተሎ ይበስላል ከዛም በድንቹ ዛይት ሽንኩርት በመጥበስ አንድ ቲማቲም በመጨመር የቅመም ምጥንሽ አሪፍ ነው ከዛም የተጠበሰውን ድንች መጨመር ከዛም ሁለት እንቁላል አራት ቦታ መቆራረጥ ዋውው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባርክ ❤
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ሙሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚጣፍጥ ስፔሻል በጣም ቆንጆ ላምሮት የሚበላ የ የርጥብ አሰራር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ዋው አንደኛ ነው❤❤
ሰላም ሀንቾዬ ሰላምሽ ይብዛ
የዛሬው የሳንደወች አሰራር ምርጥ አድርገሽ ነው ነው ያዘጋጀሽው
ድንግል መስቀል እና መጥበስሽ ጥሩ ነው
የሰራሽው ቁሊቱ እና እዳቦው ውስጥ ለማ ደርግ ጁቡና ከቻብ ማዮኔስ የሰለጣ ቅጠሉም የተመጣጠነ የሚያስጎመጅ ጤናማ ምግብ ሰርተሻል ❤❤❤