Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ኤፉን ባልያዟት ብታመልጥ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ብዙ ስራ ትሰራለች 😢
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አይ ሰው ሲሰቅልም ሲንድም በቃ ይችልበታል ስለሰው ማሰብ አያስፈልግም የምር
እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ለአንቺ ይሁን አሪፍ ነው እውነት
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምዬ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣሽ ደስስ የሚል ድራማ ነው ❤❤❤❤
ሰላሚናዬ የዚችን ምስኪን ልጅ እንቧዋ ታብሶ ማየት ናፈቀኝ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
ሰላምዬ ድራማዉን በተመለከተ ስላጋራሽን እናመሰግናለን የቲክታከሮቹን ተያቸዉ በድራማዉ ላይ ትንተናሽን ቀጥይበት
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውው እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽልንበርችልን
ሠላምዬ ሣራ በጣም ትገርማለች ልቦና ይሥጣት
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
እፍፍፍፍፍ ወይኔ ግን አንዳንድ እኮ በድራማ መልኩ ያለው ህይውት ስለኛ ነው ብቻ ግን ምን አይነት ስዎች ናቸው ወይኔ መጨረሻው ምን ይሁን ግን😢
እሚገርም ነው እዴት ሳራ ላይ እንዲህ ይዘምታሉ 😢 የድሃ እንባ አባሽ ናት።
ሰላሚናዬ ይሄን ፊልም ሙሉውን ካልተከታተልኩት አይገባኝም😂 ግን አደራ እዳይዙሽ ሌላው ይቺ ምስኪን ልጅ በጣም ታሳዝናለች ሀቋን ገንዘቧን ፈጣሪ ይመልስላት እውነት በጣም ከባድ ነው😢
ስላምየ ስወድሽ
❤❤❤❤
🎉🎉🎉❤
እውነት ኤፉን ባልያዟት ብታመልጥ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ብዙ ስራ ትሰራለች 😢
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አይ ሰው ሲሰቅልም ሲንድም በቃ ይችልበታል ስለሰው ማሰብ አያስፈልግም የምር
እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ለአንቺ ይሁን አሪፍ ነው እውነት
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምዬ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና
መጣሽ ደስስ የሚል ድራማ ነው ❤❤❤❤
ሰላሚናዬ የዚችን ምስኪን ልጅ እንቧዋ ታብሶ ማየት ናፈቀኝ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
ሰላምዬ ድራማዉን በተመለከተ ስላጋራሽን እናመሰግናለን የቲክታከሮቹን ተያቸዉ በድራማዉ ላይ ትንተናሽን ቀጥይበት
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውው እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽልንበርችልን
ሠላምዬ ሣራ በጣም ትገርማለች ልቦና ይሥጣት
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
እፍፍፍፍፍ ወይኔ ግን አንዳንድ እኮ በድራማ መልኩ ያለው ህይውት ስለኛ ነው ብቻ ግን ምን አይነት ስዎች ናቸው ወይኔ መጨረሻው ምን ይሁን ግን😢
እሚገርም ነው እዴት ሳራ ላይ እንዲህ
ይዘምታሉ 😢 የድሃ እንባ አባሽ ናት።