ታቦት መክተፊያ ነው ቀሲስ ዘበነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 99

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад

    ከጌታዬ እና ከአምላኬ ከኢየሱስ ክርሰቶሰ ክቡር ቃል የበለጠ ምን ፍትፍት አለ ቃሉ በናተ በልጆቹ ሲነገር የሚጣፍጥ ሰሙ ይባረክ ዘመዶቼ ኑ ቅመሱት ይሄን ማር የሆነ ቃል ፍቅር የሆነ አምላክ 🙏🙏🙏

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 10 месяцев назад

    ትምህርትህ ነፍሴን እለመለማት ጌታ ይባርክህ ። ኤርሚ በእጅጉ እወድሀለሁ ።

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛልክህ ወንጌላዊ ኤርምያስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክህ

  • @zewdy8803
    @zewdy8803 Год назад

    አንተን የወለደች እናት ትባረክ ዘርህ ሁሉ ይባረክ የጌታን ቃል እያጣመሙ ይህ የዋህ ሕዝብ ላይ የሚጫወቱትን ስለምትገፅፃቸው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Yk-xg8xq
    @Yk-xg8xq 2 года назад

    መላእክት የኢየሱስ አገልጋዮች ናቸዉ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነዉ ላክልን መላእክቶች። እንዲጠብቁን መሐሪዉ ጌታ ምስጋና ለአንተ ይሑን

  • @febid1679
    @febid1679 2 года назад +2

    ተባረክልን የእግዚአብሄር አገልጋይ ኤርሚዬ በአንተ ከዛ ከቀሚስ ለባሾች ስፍራ አምልጫለሁ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ በርታልን ዋጋህ በሰማይ አክሊል ይጠብቅሀል 🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbrahamAsfha
    @AbrahamAsfha 2 года назад +2

    ጌታ ይባረክ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 2 года назад +5

    Psalms 65 (አማ) - መዝሙር
    1: አቤቱ፥ በጽዮን ለአንተ ምስጋና ይገባል፥
    ለአንተም ጸሎት ይቀርባል።
    2: ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል።

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan4192 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ኤርሚ ስለተሰጠህ ፀጋ ጌታ ይመስገን በርታ ❤

  • @himetg7628
    @himetg7628 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 Год назад

    የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነጻናል። 1ኛ ዮሐ 1:7።ወ/ዊ ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @blessethiopia4951
    @blessethiopia4951 2 года назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኤርሚ ዘበነና መሰሎቹ ሕዝቡን የስህተት ትምሀርት እያስተማሩ ወደ ዘለዓለም ሞት እየነዷቸው ነው

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 года назад +1

    “የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።”
    - ኤፌሶን 6፥17

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr 2 года назад

    ኤርሚ እኔ አላውቅም ነበር ተባረክ

  • @EvBestegawuYirgaYirgaHab-iq2ke

    ጌታ ይባርክህ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 года назад

    “የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤”
    - ዕብራውያን 4፥12

  • @kalebteferi4977
    @kalebteferi4977 2 года назад

    Amen

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 года назад +4

    ውሃ ተከተፈ ሲል ቃለህይወት ያሰማልን የሚለው የኦርቶዶክስ ምዕንመንስ አያሳዝንም ❗️😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 2 года назад +1

      መክተፊያ ብሎ ስለጀመረ ቤት እንዲመታለት ሲል ውሀ ተከተፈ አለን እግዞ ሰው በዚን ያክል ሞኝ ይሆናል🥺

    • @abggirma8320
      @abggirma8320 2 года назад

      የፍርድ ቀን ማን ሞኝ እንደሆነ ይታያል። እውር መች ታይና

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 2 года назад

      @@abggirma8320 ስድብ ከዘበነ በነፃ🥺

    • @abggirma8320
      @abggirma8320 2 года назад

      @@Ethiopia-cs2ub የኛ ቤተክርስቲያን አልዳንሽም ትላለች። አስተውይ ዳኝ ዛሬ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 2 года назад

      @@abggirma8320 ኮሚክ

  • @Yk-xg8xq
    @Yk-xg8xq 2 года назад

    ወንድሜ እግዚአብሔርን ስለ አከበርክ
    እንዴት ቢሆን ነዉ መላእክቶች የሚከፋቸዉ
    በሱም በእናም ስም አመስግኑልን አሜን

  • @melakubogale8247
    @melakubogale8247 2 года назад

    Ermiye egizbaher yibarkih wendme

  • @bezamamo1618
    @bezamamo1618 2 года назад

    ተባረክ ♥️♥️♥️

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 2 года назад

    ተባረክ ኤርሚዬ❤❤❤

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 2 года назад +3

    እንደነ ዳዊት ዘመን ቢሆን እንደዛ ሰው ታቦቱን ደገፍ ለማድረግ እንኳ በሞከረ ሰአት ደርቆ እንደ ቀረ እንዲሁ ይደርቁ ነበር ግን ታቦቱ እራሱ አይደለም ሃይል የለውም። ሃይል በቤተመቅደሶች ውስጥ ቢኖር የእግዚአብሔር ክብር ቢገኝ በየመቅዱሱ ሁሉም እንደኤሊ ቤት ተጠርገው ይቅር ነበር ማንምም እንዲህ የድፍረትን ሃጢያት አይለማመድም ነበር። እውነት ለመናገር በብዙ መቅደስዌች በሶስቱም ክርስትና አውታር ውስጥ የእግዚአብሔር መገኘት ድርቀት ሆኖባቸው ሃጢያትና አድሎአዊነት ክፋት ሰልጥኖባቸዋል። እየሱስ ግን በፀጋውና እንደቃሉ "በመጨረሻው ዘመን መንፈሱን በስጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ" እንዳለው ይሆንልናል። ብንወድም ባንወድም እየሱስ ይነግሳል!!

  • @lulawi24
    @lulawi24 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰😍

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr 2 года назад

    ኤርሚዬ ጌታ ይባክህ

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 2 года назад

    ውይ ምን ልበልህ ጌታ ይባርክህ

  • @Thetwinschannel2014
    @Thetwinschannel2014 2 года назад +2

    Bless your heart my brother ❤️

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 2 года назад

    Ameeeeeen

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 2 года назад +1

    የሰው ፡ ልጅ ፡ አንደት ፡ የእየሱስ ፡ ወንጌል ፡ ይቃወም ፡ ፡ አንተን ፡ የሰጠን ፡ እየሱስ ፡ ስሙ ፡ ለዘላለም ፡ ይባርክ ፡ ፡ አንተ ፡ ደግሞ ፡ ዘር ፡ ይባርክ ፡ ወንዴሜ ፡ ኤርምያስ ፡

  • @LovelyDahliaFlower-rf7vf
    @LovelyDahliaFlower-rf7vf 11 месяцев назад

    ☦️📕🇪🇹❤️

  • @milkiofficialyoutube7642
    @milkiofficialyoutube7642 2 года назад

    God Bless You

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 2 года назад +1

    ጥሩ ስአት ነው

  • @genytad2275
    @genytad2275 2 года назад

    tebarek wendema

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 года назад +1

    Eysus heywet newe yadenal

  • @genetgemeda7816
    @genetgemeda7816 2 года назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትክክለኛ. መጠራት

  • @AlmazAlmaz-c1z
    @AlmazAlmaz-c1z 11 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😂😂😂😂😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkooooooooDDbDBkkkkkkkkk😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 2 года назад

    ይሄ ሰዉዬ የአጋንንት ትምህርት ነዉ የሚያስተምረዉ የእግዚአብሔርን ቃል እያጣመመ የሚናገር አጣማሚ መንፈስ ያለዉ ሰዉ ነዉ።

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 2 года назад +1

    2ተኛ ቆሮንቶስ 3-14-15-16-17 ዘቤ ኣንብበው ኤርሚ ይሄ ሰው ጨልሞበታል ጌታ ያብራለት

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +1

    1ኛ ሳሙኤል 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ፍልስጥኤማውያንም የእግዚአብሔርን ታቦት ወሰዱ፤ ከአቤንኤዘርም ወደ አዛጦን ይዘውት መጡ።
    ² ፍልስጥኤማውያንም የእግዚአብሔርን ታቦት ወስደው ወደ ዳጎን ቤት አገቡት፥ በዳጎንም አጠገብ አኖሩት።
    ³ በነጋውም የአዛጦን ሰዎች ማለዱ፥ እነሆም፥ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በምድር ላይ በግምባሩ ወድቆ ነበር፤ ዳጎንንም አንሥተው ወደ ስፍራው መለሱት።
    ⁴ በነጋውም ማለዱ፥ እነሆም፥ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በምድር ላይ በግምባሩ ወድቆ ነበር፤ የዳጎንም ራስ እጆቹም ተቈርጠው በመድረኩ ላይ ወድቀው ነበር፤ የዳጎንም ደረት ብቻውን ቀርቶ ነበር።

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 2 года назад

    YEBZALHE TEBAREKEHAL

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 2 года назад

    Ermiya tebarek

  • @efremtemesgen3665
    @efremtemesgen3665 2 года назад

    እባክህን አሁን የቀረኝ የሄኖክ መጽሐፍ ጉዳይ ነው

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 2 года назад

    YEBAHRHEE LEWET NEW CAMUNG SUN

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 2 года назад +1

    ኤርሚ አደኛ

  • @getahunfiseha6611
    @getahunfiseha6611 2 года назад +1

    ኤርምየ ሜሴንጀር ላይ እንድትገባ ከቻልክ

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 2 года назад

    ABES GEBRKU ALU ARE SHAM NEW ZEBEEEE

  • @yabesyabsra9376
    @yabesyabsra9376 2 года назад

    በራሱ ሂወት ላይ የምድርን ሰጣገባ ደስታ ለማፈስ የቀለደ ሰው ቢኖር ይህ አላዋቂ ሰው ነው በእግዚአብሔር ቃል ቀልድ የለም ማሞ ና መታወቂያ ወረቀት አንድ ነው እንደማለት ነው ወረቀት ሰው አይሆንም ሰው በወረቀት ላይ በእውነትም በውሸትም ይሰፍራል እንጅ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +1

    ዘጸአት 25
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ ከግራር እንጨትም ታቦትን ይሥሩ፤ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።
    ¹¹ በውስጥና በውጭም በጥሩ ወርቅ ለብጠው፤ በእርሱም ላይ በዙሪያው የወርቅ አክሊል አድርግለት።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 года назад

    ወንጌላዊ ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ ያንተ ሆነውን ሁሉ ይባርክ👐👐👐

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад

    እኔ ግን በእውነት ከሚዋሹት ቄሶች ይልቅ የሚሳደቡት እውነትን ለማወቅ የማይፈልጉት እርግማን ከአፋችው የሚወጣው ሰዎች ያናድዱኛል 😡 ቄሶቹ እውነት ያውቃሉ ሕዝቡን ግን በጨለማ ያኖሩታል 😭

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Год назад

    Bemejemerya dereja zebene yetebale yeseyitan fires libu yawikewal orthodox hodam endemtadereg. Pentewoch enkiwan desss alen wede kirstos new yemetanew.

  • @FirahiwotMesfine
    @FirahiwotMesfine 10 месяцев назад

    Gata.zemenhen.yebark

  • @liuworkhabtemichael9199
    @liuworkhabtemichael9199 2 года назад

    Leula Amalk Ye hastyan Af yemizgabet ken eruk aydelem. Yeantn timret sew semto sew yednal weys wed hatiyat yehedal. Ant yeyazekw emnet end mestwat manenthn yasayal. and neger lengerh Tehtnan Ke dingel lej Ke Eyesus Kirstos Temar. Andbet hula betlacha yetmola new. Le mawk sayhon Le kirkir ena Le sedb yetzgajh new yemimslew. Aw tabotn amnalw tadiya ye ant Chger mndnew. Yemtamnbetn astmra ye sew haymanot, dogma, mesadb ewket meslo kehon. Ant ersh mestaf kidusn atawkewm betakew behiwot norh tasayen neber. Lebona Ye Dingel Lej Yesth.

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamsim577
    @selamsim577 2 года назад

    Zebene ena meselochu eko libachehun yesetut le orethodox hymanot enji, le egziabher qale aydelem. silezi qalun siteregumu eyesusen sayhon, hymanotun hono kuch yelale.

  • @regasadame7601
    @regasadame7601 2 года назад +1

    ኦርቶዶክስ ነዋ ኤርምሻ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад

    “የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።”
    - ኤፌሶን 6፥11

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 7 месяцев назад

    አንተ ሰዉ ልቦና ይስጥህ:: አንተ ሳትሆን በውስጥህ ያለው የወደቀው ሰይጣን ነው የሚጋልብህ እርሱ መድሃኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ያራግፍልህ።ተቀተህ ያልተማርክ ነህና ወየው ስለ አንተ።

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 2 года назад

    ጣዋት ማየት

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 года назад

    አሁንም አለ በደንብ የምግብ አይነት የመጠጥ አይነት እዛ አይደለ እንድ የምላው በማርያም፣በገብርኤል፣ በአብነአረጋዊ፣ሚካኤል እየተባለ ለዛውም እፍታውን ነው የሚበሉት ማንም ሣይነካው ከድስቱ በትኩስ የሚሔደው እነሡ ጋርነው

  • @C-Addis
    @C-Addis 2 года назад

    ሙሉው ቪዲዮ ይሄ ነው!
    ruclips.net/video/DTDTajRms1k/видео.html

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад

    መዝሙር 65
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አቤቱ፥ በጽዮን ለአንተ ምስጋና ይገባል፥ ለአንተም ጸሎት ይቀርባል።
    ² ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል።

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 2 года назад

    ወደ ፡ ወንጌል ፡ የመጠናወ ፡ እውነትም ፡ ተከፍሎን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ በነፃ ፡ አይደለምን ፡ ፡ እሱም ፡ ፡አለምለከ ፡ የገዛ ፡ አንድያ ፡ ልጁን ፡ በመስቀል ፡ ለይ ፡ ደሙን ፡ አፍሶልኝ ፡ አንጂ ፡ ሰለዚህ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ በእንጀራ ፡ ብቻ ፡ አይኖረውም ፡ ፡

  • @selasseasfaw423
    @selasseasfaw423 2 года назад

    የአዲስ ኪዳን በግ YeAddis Kidan Beg መሰረት ጽጌ እና እንዳልካቸው ወልደኪዳን Meseret Tsige and Endalkach

  • @addisnet21
    @addisnet21 2 года назад

    🛑አይ ቀለሜ - እንደውም እኛን የባሰ አጠነከርከን እንኳን ኦርቶዶክስን ልንጠላ አይደለም ልነሟትላት ዝግጁ አረከን:: ቀለመ ወርቅ Gos school first የ3ኛ ክፍል ተማሪ ነው ያንተ መረዳት እና ንባብ::✅

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 2 года назад +2

    ሰው ውሸታም የውሸት አባት ነው ቀላል ይዋሻል እንዴ በፈጣሪ ስም በአደባባይ የሚዋሻቸው ውሸቶች እንዴት ይሰቀጥጣል መጽሀፍ ቅዱስ ለማያነብ ደግሞ ቃለህይወት ያሰማልን ይላል እኔ ዘበነ ከጥልቁ ከዲያብሎስ ጋር ቃል አለው ነው የምለው አውቆ ነው ምክንያቱም ውሸታም በጣም ውሸታም ነው

    • @psalms91b
      @psalms91b 2 года назад +1

      Yea እኔ ስቲል የድንጋይ ቆቡ ላይ ነኝ:: አሁን ደግሞ ውሀ ይከተፋል ይለናል አማርኛውንም ወንጌሉንም ከሀገር ለማስወጣት ይመስላል:: የሚገርመኝ ድፍርቱ ነው ስግጥጥ ያለ ነገር::

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 2 года назад +1

    Weyene wehe tektefe aye zebe

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 года назад

    "ታቦት መክተፊያ ነው" ከመምህር ዘበነ። ያልክ ቢሆን ሰበባቸው ይቀንስ ይሆናል።

  • @jos3562
    @jos3562 2 года назад

    gilawi atadrgut huletachum wokil aydelachuhm ,mektefia yemilut tera ytekereste enchet lemalet new zebene mels kaleh kemuse tsilat behuala lalut yetekertsu tabotat melse siten.

  • @Yk-xg8xq
    @Yk-xg8xq 2 года назад

    አንድ አዛዉንትበመክተፊያቸዉ ላይ ተጉልጾ
    የአምላክ ምስል ስለ ታዩ ሉቤተ ክርስትያን
    አስረከቡ በበአል ቀን ሰዉ የታየ ነዉ። ይቅርታ

  • @nigatuabera4762
    @nigatuabera4762 2 года назад

    ruclips.net/video/BqJ7ol3sTPo/видео.html
    Mezmur tegabez

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад

    ማቴዎስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።
    ¹⁹ እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።
    ²⁰ እርሱ ግን ይህን ሲያስብ፥ እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ታየው፥ እንዲህም አለ፦ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፥ ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ።
    ²¹ ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад

    መዝሙር 65
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ የዓመፃ ነገር በረታብን፤ ኃጢአታችንንስ አንተ ይቅር ትላለህ።
    ⁴ አንተ የመረጥኸው በአደባባዮችህም ለማደር የተቀበልኸው ምስጉን ነው፤ ከቤትህ በረከት እንጠግባለን።
    ⁵ ቤተ መቅደስህ ቅዱስ ነው በጽድቅም ድንቅ ነው። በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ፥ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ ስማን።
    ⁶ በጉልበትህ ተራሮችን አጸናሃቸው፥ በኃይልም ታጥቀሃል።
    ⁷ የባሕሩን ጥልቀት የሞገድንም ጩኸት ታናውጣለህ።
    ⁸ ከተአምራትህ የተነሣ አሕዛብ ይደነግጣሉ፥ በምድር ዳርቻም የሚኖሩ ይፈራሉ፤ የጥዋትንና የማታን መውጫ ደስ ታሰኛቸዋለህ።
    ⁹ ምድርን ጐበኘሃት አጠጣሃትም፥ ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ፤ የእግዚአብሔርን ወንዝ ውኃን የተመላ ነው፤ ምግባቸውን አዘጋጀህ፥ እንዲሁ ታሰናዳለህና።
    ¹⁰ ትልምዋን ታረካለህ፥ ቦይዋንም ታስተካክላለህ፤ በነጠብጣብ ታለሰልሳታለህ፥ ቡቃያዋንም ትባርካለህ።
    ¹¹ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
    ¹² የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።
    ¹³ ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 2 года назад

    bizuwoch wengelawyan endet protestant honu bibal be missionariowch betederege digoma nw. Manew boarding school temiro wede wuch yewetaw? yeteleyayu tikmatikmochun bemamitat yeekeyerut eneman nachu. Kita ras

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር

    ፔንጤ ቁንጤ ወሮበላ በእዉቀት ያልተደገፈ አደገኛ የሸይጣን ስብስብ ነዉ።

  • @danielawetash8144
    @danielawetash8144 2 года назад

    አንተ የወንጌል ሰው ከሆንክ የሰዎችን አምነት በማዳላት ለምን ታንኳስሳለህ? በነካ አፍህ ለምን የሌሎቹን አትነግረንም? ዋጋህን ታገኛለሃ! ቀሽም መደዴ!

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 2 года назад

    Ante dingay eras. Esu yalew haimanot yemikeyirut lehodachew nw yalew enji leteskar weyim lesenbete silemibelaw ayidelem. Leteskar yemizegajew himanotu orthodox yalhonewn lemamtat ayidelem. Ante kit fit😂

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 2 года назад

    ይሄ ሰው ውሸታም የውሸት አባት ነው ቀላል ይዋሻል እንዴ በፈጣሪ ስም በአደባባይ የሚዋሻቸው ውሸቶች እንዴት ይሰቀጥጣል መጽሀፍ ቅዱስ ለማያነብ ደግሞ ቃለህይወት ያሰማልን ይላል እኔ ዘበነ ከጥልቁ ከዲያብሎስ ጋር ቃል አለው ነው የምለው አውቆ ነው ምክንያቱም ውሸታም በጣም ውሸታም ነው

  • @HaregwoinAbrha
    @HaregwoinAbrha 11 месяцев назад

    አንተን የሚከተሉ ሰዎች ያሳዝናሉ፣ እዉነት ተቆርቋሪ ከሆንክ እሬቻን አስተምር ኦርቶዶክስን ለምን? ለነገሩ ገንዘበ ማግኛ ነዉ ። ለምትዘባርቀው ሀሳብ ንስሀ ያስፈለግሀል ፣ ያልጠራችሀ ስብስቦች የጌታን ዕውነት እየሸፈናችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡት ከመሰሎችህ ጋር ጌታን ለማምለክ ያስቸግራል ፣በተለይ አንተ ራስህነ ፈትሽ!!!

  • @penielbeyene749
    @penielbeyene749 2 года назад

    ruclips.net/video/N-Ra1aB8gYA/видео.html ermias please ehen eyew ena melis set....sera fet astemari

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад

    “የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።”
    - ኤፌሶን 6፥17

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад

    “የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤”
    - ዕብራውያን 4፥12

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰😍

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 7 месяцев назад

    አንተ ሰዉ ልቦና ይስጥህ:: አንተ ሳትሆን በውስጥህ ያለው የወደቀው ሰይጣን ነው የሚጋልብህ እርሱ መድሃኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ያራግፍልህ።ተቀተህ ያልተማርክ ነህና ወየው ስለ አንተ።