ትውልድን ማስተማር መልካም ተግባር ነው : ግን ትምህርቱ በእኛ ባህልና ማንነት ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት:: በምእራባዊያን ባህል ላይ የተመሰረተ ትምህርት መጨረሻው ውድቄት ስለሆነ ነው ኢትዮጵያውያን የሚተቹት:: አሜርካ ማህበረሰብን የሞራል ዝቅጠት ውስጥ እንድገቡ ያደረገውን ትምህርት ኢትዮጵያን ማስተማር ተገቢ አይደለም:: The end result will no different than what’s happening in the west. We love our ways of life❤️
ዘመንህ ይባረክ ዮን በጣም ነው የምህወድህ ከዝ የበለጠ በአገልግሎት እደግ❤❤❤❤❤❤
ስወድህ እኮ! ክፉ ከፉውን እያጠፋ መልካም መልካሙን ይጨምርልህ 🙏
በጣም በሣይአገልጋይ ነህ። በአሜሪካ ቆይታህ በቸርቻችን ባሥተማርከው ትምርቶች በሣልነት ተባርኬለሁ ተደንቄለሁ። ጌታ ይባርክህ በዚሁ ቀጥል አገልግሎትህ ድራማ የለውም ይሣካልሀል ይሆንልሀል ሣይሆን እውነተኛ የመፀአፍ ቅዱሥ አሥተምሮ ነው ተባረክ።
ከሚገርመኝ የዮኒ ትምህርት እሱ ሲያሰተምር እኔ አልጋላይ ታምሜ ተሰፋ ቆርጬ ባለሁበ ቀና በዬ እንድሄድ ያደር ቆሜ እግዚያብሔርን እዳመስግ በአዲስ ምሰጋና በልዮ በርከት እድቆም እግዚአብሔር ዮኒን ሰጠን ዮኒ ለውጣት ለናቶች ለቤተስብ ለኢትዮጵያ አስፍላጊ ነው ዮኒ ከመቀጠል ውጬ አማራጭ የለም መቀጠል ብቻ
በጌታ በእየሱስ የዛሬው ቆይታ በጣም የተለየ ነበረ አብዬ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ
ትውልድን ለክረስቶስየሚያዘጋጀውን የምንወደውን ሰው በማየቴና ከአደበቱ በሚወጡ በእያዳንዱ ንግግሮች ያለውን ትምህረት ሳይ ጌታን ባረከሁት
ዮንይ የጌታ ፀጋ እስከፍፃሜው አይለይህ
ሁሌም በዘሎቴ አንተንና አንተን የሚመስሉትን ጌታ አቅም እዲሆናችሁ እፀልይላችሁአለሁኝ
በጣም ነው የተባረክንብህና የተማርንብህ እንወድሀለን
ዮኒ ለኢትዮጵያ ዎጣቶች ብቻይኛ መፈት❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤️❤️❤️❤
ዮኒዬ በአማራ ክልል እና በትግራይ ክልልስ እና በኦሮሚያ ክልሎች አገልግሎትህን ጌታ እንዲያደርግ ጌታን ጠይቀው ያሳዝናሉ
ዮኒ የዘንድሮው መልካም ወጣት እጅግ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ለተለየ አላማ ሁላ እንደሚመጡ እርግጥ ነው ! እና ደሞ የህይወት ምስክርነት የሚሰጡ ወገኖችም የሌላውን ቤተ እምነት በማይነካ እና በፍቅር አድርጉት በተረፈ የጌታ ጊዜ ነው 👉ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ❤
Wegegoch🙈🤭
ሲጀመር ወንጌልኮ እዉቀት ያስፈልጋል ዝም ብሎ በጮህ አይደለም እንደሱ ከሆነማ ዉሻም ይጮሃል የስንት ሰው ንብረት እንደዘረፍክ እግዚአብሔር እያጋለጠህ ነው ለመሆኑ ስንት ስለ ወንጌል እውቀት ያላቸው ሰዎች ጋር ለምን አትቀርብም እውነት አለኝ ካልክ ሌባ ቀማኝ
@@tube-et9rl ያው ሰው ከተሞላው ነው የሚፈሰው !
@@Ethiopia-cs2ub እውነት ነው ሰው የተሞላውን ነው የሚናገረው
Azosh Ahun Endebefit Gir Gir Aynorim Diramaw tebanuwal Ayideem ortodox pentewochim nektenal Yonatan Ye ene Abiy & shimelis kitregna new
ዮኒዬ ለኛ በረከት ለዩቲበሮች እንጀራ ያረገህ እግዚአብሔር ይባረክ
የኔዬ ጌታ አየሱሰ ካለፈው ጊዜ በበለጠ አገልግሎትህን ይባርክ ፀጋህ እለት እለት ይጨምር ትምህርት እነኳን ለወጣት ለኛ ለእነቶች ትልቅ ትምህርት ነው እንወድሀለን ዘወተርም እንፀልይልሀለን ቅዱሳን አጥብቀን ለዮኒ እንፀልይ ጌታ ሁሌም አቅም ብርታት አንዲሆነው አንፀልይለት በመልካም ወጣት የሚድኑትን የሚያመልጡትን አይቶ ዳቢሎሰ በቁጣው ተነሰቷል ከውሰጥም ከውጪም ሴጣን የትም መርጦ መደፉት ይችላል ዮኒ ይቀጥላል ይቀጣጠላል እራእዩን አይቶ የተቃጠለ ጠላት ጧ ጠሸ ይበል ።
How much he gave you
Amen man enkexaxelalene geni yefelegebete hedo medefate yechelale.
በትክክል.
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.
ስማ ጌታ በዚ አይከብርም ድሆችን ያፈናቀልክ ነክ ሁሌም ከድሀና ከእውነት ጋር መቆምን የመሰለ ነገር የለም ካንተ በላይ ከሚስትህም በላይ ድሀ የድሀልጅ አልነበረም ዛሬ በትህቢት ተወጠርክ ያውም በላብክ ሳይሆን ብህዝብ ገንዘብ ልጆችህም አንተም ዋጋትከፍላላችው የድሀ እንባ አለብክ ለመሬት ብለክከመንግስት ጋር ተለጥፈህ ከኖሩበት እንዲፈናቀሉ አርገሀልይልቅ ንስሀ ግባ መሬታቸውን መልስ!!!!
እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ 📖📖🙇♀️🙇♀️
ዮኒዬ በርታ ያኔ ያገዘና የረዳህ እግዚአብሔር አሁንም ለወደፍትም አብሮነት አይለይህ መልካምና ቅን የእግዚአብሔር ሰው ጠላት አይኑ እያዬ ከመቀጠል ለላ አማራጭ የለህም ጀግና የወንገል አርበኛ በርታ በርታ ዝም ብለህ ሕድ ወደ ፍት ቀጥል ዮኒዬ 🙏ኢየሱስ ያድናል 🙏ወንገል ይቀጥል ዮኒዬም በኢየሱስ ስም አብሮ ይቀጥላል 🙏yes yes ♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍👍👍
ዮኒዬ ለኛ በረከታችን ነህ ለሚጠፍት ግን ሞኝነት ነህ
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.
አራ ታባርኩ ዳስ ስል ዳሞ እንደዝ አይንት ትዉልድ ይብዛ በ እውነት እምይናልዉ 🙏🙏rrr🌹🌹🌹🌹🌹👍👍ውውዋ 🌹🌹🌹amazing👍👍👍👍
የፈቃዱ መንገድ ሲኬድ አልጋ በአልጋ ብቻ ሳይሆን ቀጋ በቀጋም መሆኑ መታወቅ አለበት።
ዮኒ እንወድሀለን ተባረክ አሁንም ሻይን እያደረክ ቀጥል ለኔ ትልቅ ትምርት ነው የቀረልኝ ድንቅ መልሶች ነው የሰመሰሁት በተለይ ደግ ሰርተህ ክፉ የሚመልሱልህ ለካ የሂወቴን እስክሪብት ነው እየተጫወቱ ያሉት እኔ ነብስም አልቀረልኝ ተባረክ ዮኒዬ በደሙ ጌታ ይሸፍንህ
ሁሌም ባገልግሎትህ እባረካለሁ ዘመንህ ይባረክ
ዪኒ እባክህ ምላሸ እንዳትሰጥ። ለዋዚኞች የአንተጥሪ እየሱስን መግለጥ ነው ትውልድን ለአእየሱስ ማሰረከብ ነው ወንድሙን ከሚከስ ወንበር ምላሸ በመሰጠት ጊዚህ አትሰት እየሱስ መልካም ነው
የሚገረመኝ ደግሞ ጌታ የሚጠቀምባቸውን የሚያሳልፍበት መንገድ ይገረመኛል
እሄ እተረቢ አገልጋዮች ቢከታተሉት መፀሀፉም አብዬ እዳልከውም መፀሀፉም እደሁ ቢሆን መልካም ነው ለወጣት አገልጋዮች በተለይ የዮኒ እተረቪ አስፈላጊ ነው መፀሀፉን እደምናገኘው ተስፋ አደረጋለሁኝ
ዮኒዬ እግዚአብሔር ለትውልድ ያስነሳህ ነህ፣የብዙ እናቶችን፣አባቶችን፣እህቶችን፣ወንድሞችን ፣ወጣቶችን ዕንባ ጌታ በአንተ አልፎ አብሷልና ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን፣እንዳልመክርህ ጌታ እራሱ የመከረህን አልፈህ እየመከረከን ስለሆነ በርታ!ተባረክ!አሁንም ፀጋው ይጨመርልህ!ወንድማችን አብይም ሁሌ መልካም ምስክርነትና እስተማሪነት ያላቸውን ወገኖች ስለሚታቀርብልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !
በትክክል❤
ሃሃ😢😅
በትክክል
የፈቃዱ መንገድ ማስቲካ በማኘክ ሳይሆን እንደ ማስቲካ በመታኘክ የሚታለፍ ነው።
ዮናታን አክልሉ ድንቅ
ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ነው
መልካም ወጣት
መልካም አባት
መልካም እናት
አገልጋይ ዩናታን አንተ እንደምትለው " እኔ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ" ከሆንክ የተጻፈውን እውነት በእግዚአብሔር ኃይል ለትውልድ ከመግለጥ ባለፈ ስለ ራስህ ብዙ " እኔ እኔ እኔ" ብለህ ባታስብና ባትናገር መልካም ነው። የወንጌል አገልጋይነት ራስን ከመካድ እንደሚጀምር የሚጠፋህ አይመስለኝም። የሌላው አስተያየት ላይ ትኩረት ከማድረግ ይልቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት የእግዚአብሔር ቃል ላይ በተመሠረተ የእውነት እውቀት ራስን በመመልከትና ክርስቶስን ለመምሰል ትጋ።
የተጠቀምኩበትን እውነት ነው የማካፍልህ።
❤ በመልካም ወጣት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ መልካም ወጣትም ነኝ። አንድ ጥያቄ ለዮኒ ይኖረኛል ውስጥ ለውስጥ ሆነው አገልግሎቱ እንዲቆም ምክኒያት የሆኑትን አገልጋዮች ተመፅዋች አድርጎ ለራሱ የሚንፈላሰስበት አካሄድ ጎርብጦኛል ሽኩቻዎች ለተደጋጋሚ ከተለያዩ አገልጋዮች ሰምተናል። እንከኖችን ለመቀነስ ሞክር ዮኒ ወድሃለሁ።
አገልግሎት እንዲቆም የሚያደርግ ሰው የለም ለማንኛውም ሰው የአገልግሎት መሳካት ምክንያት የጌታ ፀጋ ብቻ ነው።
ዮኒዬ ጠለትህ ድብን እሪር እያሌገናአለምን ሁሉ በወንጌል ትደርሰሌህ
ጠላት አለው እንዴ ከጠላቱ ጋር እማ አብሮ ተባብሮ እየሰራ ነው አላወቃችሁምን እንዴ ከእንቅልፋችው ብትባንኑ ይሻላችኋል።
ታዲያ እናንተ ናችሁ ወንጌል ስለ ወንጌል የምታወሩት ክርስቶስ አሽሙረኛና ቲቢተኛ አይደለም😢😢
ዮኒ በጣም እወድሃለው አንተ ምሳሌዬ ነህ ቀጣይ ከሚነሱ ትውልድ መካከል አንዱ ነኝ ትምህርትህን በትኩረት እማራለው አንድ ቀን ጌታ የፈቀደ ጊዜ በአንድ መድረክ የተሰቀለውን ክርስቶስ እንደምንሰብክ እርግጠኛ ነኝ ጌታ ለይ ባለኝ እምነት ወሬኛውም ያውራ ሰራተኛም ይስራል እወድሃለው በጣም ❤❤
ዮኒዬ ተባረክልኝ አባቴ ሰው ሚለው አያጣም የሚሰራ ሰው ብዙ ትችት አለበት አንተ ወደፊት ብቻ
ዬኒ ስለ አባትና ልጅ የገለጽከው አገላለጽ በጣም ይባርካል: አንተና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባረክ:: ወይ ትቀጥላለህ ወይ ደሞ ትቀጥላለህ ..... በነገር ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን🙏👏
"ሰዎች እራሳቸውን እንደሚረዱ ይረዱኝ"👏👏👏👏
ዬኒዬ የተቀመጠ ብዙ ያወራል ስራ ሲፈቱ ስለአንተ መለፍለፍ ያበዛሉ አንተ ወደፊት ነዉ እንቀጥላለን ጠላት ምቀኛ ወረኛ ጧጠሽ ይበል love youu sooo sooo much
God’s grace and blessings always up on a weak who is ready to work hard for the kingdom of God!!
ዮኒዬ ምቀኞች ቀናተኞች እያዩ ትለመልማለህ ወድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው 😊❤
Blitigna
ማነው በሠይጣን የሚቀና ?
ዮኒያችን እንኳን ለወዳጆችህ ለጠላቶችህ እንኳን እየተሰደብክ እንጀራ እየበሉብህ ነው::
አንተ ለወዳጅ ሆነ ጠላቶችህ በረከት ነህ!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤👏👏👏👏
ዮንዬ ዘመንህ ጌታ ኢየሡሥ ይባረክ በመልካም ወጣት የሚማሩ ወጣቶች ተረተረት ከሚሠበክበት ቦታ ከመጡ ምንም የሚፈራበት ነር የለም ምክንያቱም ወንጌልነው የሚናገሩት እነሡ ወጥተው ሢሣደቡ የአገልጋዮቻችን ሥም ሢያጠፍ ማንምን ይላቸዋለል ሥለዚ ሠይጣን እርር ድብን ይበል ወንጌል ይሠበካል
ዬኒ የብዙዎች አባት ዘመንህ ይለምልም ከመቀጠል ውጪ ሌላ አማረጭ የለም!!
ስለ ወቱ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰውን ሳይሆን እግዚአብርን ብቻ ስለምታይ ተባረክ የማይቀየረው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን😢
ጠላትህ ጧ ጠሽ ይበል ዮኒዬ ሚሊየኖች እንወድሀለን ወይ ትቀጥላለህ ወይ ደግሞ ትቀጥላለህ ❤❤❤❤❤❤
hhhhhhhhh
Wow
Jl
😂😂😂😂😂😂ቅኔው ያማል
ዮናታን በጣም ድንቅ
ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ነው
ምንድነው ተፅኖ መፍጠር እሚባለው አባባል ገብቶሃል ምናል በመጥረጊያ አብራችሁ ስትጠረጉ ለምን እማትሉት አይ እማማ ኢትዮ ህዝቦችሽ እልክን እንጅ እውነት እውቀትን መከተል ትቶ ገደል እያገባልሽ ነው
አባቴ ለምልምልኝ. ሰማይና ምድርን የዘረጋ የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ከአንተጋር ነው፡፡
ዮኒዬዬ የኔ አባት ታባረክ❤❤❤❤
በእውነት የእግዚአብሔርን የእውነት ፍርድ ለማየት አጎጎለሁ 🙏
ዮንዬ አንተእኮ ጌታ ኢየሡሥ የሠጠን የዘመን ኤልያሥና ኤሣውነህ ተባረክልን ሠይጣን እርር ድብን ይበል አንተ ጥቀጥላለህ ከኢየሡሥ ጋር ወደፊት አቢይን የምታቀርብልን አገልጋዮችን ከእነሡ በዙ እየተማርነው ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ ይባርክ
ኤሣውነህ ማለት?
@@senaitgebrehiwot6290 ዮንዬ ጌታ ኢየሡሥ እየረዳውነው አለምን ጉድ የያሥባለ እናቶች እያለቀሡ አባቱች እያለቀሡ የሞተ ልጃቸው ከሞት ወደ ህይወት ሢቀየር በሀሺሽ በጫት በሲጋራ በተለያዮ ሡሥ ውሥጥ ሆነው ኧራሣቸው መምራት አቅታቸው ወደ አባቴ ወደ ኢየሡሥ መተው ከሞት ወደ ህይት ተቀይረው በአሁን ግዜ ከቤተሠባቸው አልፈው አገር እየጠቀሙነው አንተንም ወይንም አንቺ ወደ እውየቱ ህይወት እውነትመንገድ የሆነውን ወደ እየሡሥ ተመለሡ ዮንዬማ እንደ ፓውሎሥ ጥላውን ሙታን ያሥነሣል እውራን ያበራሁ ከተለያየ ደዌ ያሉት ፈውሣቸው ያገኛሉ ኢየሡሥ ያድናል ይታደግማል
Yoniii kante yetemare semayi program yisetewal stegan sher yihonletal, eyetebarek mebarek ,be gize ena yale gize eregninet tibekaw yibezaletal.
tiwld mesria adrgotal bezi tesimamu kibr tiwersalachw
ዮኒአችን ተባረክ ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለንም ❤❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.
ዮኒ ተባርክ እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ትዳር ሳይኑርኝ መልካም ቤተሰብን ተካፍየ ነበር አሁን ግን የሁለት ልጆች እናትነኝ እግዚአብሔር ይምስገን መልካም ቤተሰብ አለኝ ተባርክ
ኪያ ሾው❤❤❤
ከጎንህ ነኝ❤❤
ግን ከዝህ በኋላ 40 ዓመት ሙሉ ጌታ ሰይመጣ ይቆያል ማለት ነው
ኧረ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 👐
እስኪመጣ በተሰጠን ጊዜ እና እድል እናገለግላለን፡፡
@@VoiceOfVictory12 ሊክ ነህ ወንድሜ ተባረክ ግን ስናቅድ ጌታ ብፈቅድና ብንኖር ወይም እስከዘ ጌታ ከልመጣ ብላን መቀድ አለብን እንደ ቃሉ
@user-oj5tb1jg4e ምን ያስቅሸል እህቴ የሚያስቅ ነገር ጠፍቶ ነው በኢየሱስ መምጠት ምያስቅሽ ንቃሽ ነው
God bless you
ነቢይ ነኝ አላለ ሐዋርያ ነኝ አላለ ፓስተር ነኝ አላለ ቢሾፕ ነኝ አላለ...ዝም ብሎ የጌታን ሥራ መስራት ብቻ!!!❤❤❤❤❤❤❤
እየሰደቡህ እንጀራ የሚበሉ አንተ ባትኖር ምን ይበሉ ነበር???????
😂😂😂 ❤❤❤❤❤
😅😅😅
ዩኒየ ጠላቶችህ ጠሽ ጣ ይበሎ አንተ ግን ትቀጥላለህ ወይ ደሞ ትቀጥላለህ ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ❤
God bless you all and family 🙏🙏 🙏♥️♥️♥️❤️♥️♥️❤️ yon
በርታ ዮኒ አምላክህ ካንተ ጋር ነውና ማንም አያስቆምህም! ሰይጣን ወዳጆቹን ያንጫጫ
ሰይጣን ከዮናታን የቀረበ ጓደኛ አለው እንዴ
Awo betekekele yeweshoche xhuhete anbesane ayasekomeweme.
God bless you both, humble communication and productive conversation😊❤
ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን!!!!
ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን አብይ አንተም ተባረክ
GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN. THANKS KIYA SHOW.
Yen jegina wondmi yonyewaa ❤❤yene birtu ewodehalehu tebarekilgn bebizu egezehaberher tsegawn yechemerlik kezh Belay hidi alefek eyesus eyesus kante gar
ዮኒዬ እኮ 1 ኛ ነህ
አቢቹ እና ዮናታን ይገርሙኛል ተመሳሳይ ባህሪ ነው ያላቸው
ሁለቱም እኛ ብቻ ነን አዋቂ እያሉ ሌሎችን ማሳነስ
እግዚረብሔር ይባርክክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ 💓💙💙💙💚💚💛💛
ትውልድን ማስተማር መልካም ተግባር ነው : ግን ትምህርቱ በእኛ ባህልና ማንነት ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት::
በምእራባዊያን ባህል ላይ የተመሰረተ ትምህርት መጨረሻው ውድቄት ስለሆነ ነው ኢትዮጵያውያን የሚተቹት::
አሜርካ ማህበረሰብን የሞራል ዝቅጠት ውስጥ እንድገቡ ያደረገውን ትምህርት ኢትዮጵያን ማስተማር ተገቢ አይደለም::
The end result will no different than what’s happening in the west.
We love our ways of life❤️
ተባረኩ
Abiy yegetha wendmi
Good to see you
More blessings
Go head ynoi brather
Keep shining in the Name of Jesus❤❤❤
Spelling አስተካክለህ ጻፍ
Ye sherimuta lij eko new
*ahead *brother *Yoni
ጌታ ይባረክ ታባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
Yo ante malet yebzu sew abat neh❤❤❤ love you
ጌታ እኮ ግን ያዉቅሀል ሰዉዬ እሱ አይዘበትበትም
ዮኒዬ ፍሬ ያለው ዛፍ ላይ ነው ድንጋይ የሚወረወረው አይዞህ በርታ ትቀ ጥላለህ
መልካም ወጣት ለምን በ አመት አንዴ ብቻ ይሆናል? ቀጣይነት ባለው መንገድ በ አመት ወስጥ ብዙ ጊዜ ለምን አይሆንም? በሌሎች አለም ተመሳሳይ በሆኑ ድርጅቶች እንደሚሆነው? ተባረኩልን::
Tebarek
በጣም በጨዋነት ደስ የሚል ጌታይባርካችሁ
ዮንዬ አንተ የትውልድ አባት ነህ በቅናት ትነስታው የሚከሱት አትስማችሁ ወደ ፊት ነው ከኢየሱስ ጋራ በርታ ከመቀጠል ውጭ አማራጭ የለም አብዬ አንተ ተባረክ የምንወደ ስው ስለቀርብክ ክፍል 2 እንጠብቀለን
DEFINITELY.
ዮኒ ያስጀመረህ አምላክ የጠላትን መንደር ሳያስወርስህ አያስቆምህም ጠላት ግራ ጋብቶት የሚያወራዉ እና የሚያስወራዉ ትቀጥላለልህ ታስቀጥላለህ በርታ::
ዮንይ ዘመንህ የተባርኪ ይሁን ከነመላው ቤተስባችህ ለዘመኑ ዉጣት አያዛህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
ወንድሜ ተስፋ አደርጋለሁ ይህን መልክቴን ሰምተህ ዝም እንደማትለኛ።ዬኒ እና ዶ/ር ወዳጀነህ አብርው እንድሰሩ ሁሌ አመኛለሁ።ሁለቱ ለኢትዮጵያ መልካም ወንድሞች ናቸው።ዬኒየ ተባርክልኛ።
አረ ወዳጄነህ እብድ ነው ከሱ ጋር አይሆንም
የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያሰናክል ምንም ነገር የለም።
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ጠላትህ ጧጠሽ ይበል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዮኒ አምላክ የረዳህ እድለኛ ሠው ነህ ቀጥል በርታ ልዑሉ ካንተ ጋር ነው ተባረክልኝ!!!!
በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ዮንዬ አንተ ብቻ በጌታ ፀጋ በርታ
ይህ ሰይጣን ሥራዎች ጥያቄ ለወንድሜ ዮኒን መቅረብ አልነበረበትም ። የፈለገው መፅሐፉን ማንበብ ነው ። የወንድሜ አገልግሎት የተረዱ በጣም ጥቅት ናቸው ። ሌላው ለራሱ ጥቅም ነው እርሱን ይቀርባሉ ። የወንድሜ አገልግሎቱ ክርስቶስን መሪ ያደረገ ሰው መፈጠር ነው ።
Yoni God is with you go a head! Keep it up!!!!!!!
ዮኒዬ በኢየሱስ ስም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አንተ የብዙ ወጣቶች አባት ነህ ❤❤❤
Bless you. Keep on doing what is right.
It’s a very good interview and very well said.
yassss dear
Journey 'ጀርኒ'
ተባረክ ዮኒ ። አንተ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ ። ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ገና ትሰፋለህ ትስፋፋለህ ወረኞች ያውሩ ፣ ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው ። መልካም ወጣት ይቀጥላል !!!!
ዬንዬ አንተ ለወጣቶች ብቻ አይደለህም ለኛም ለእናቶች ጭምር አስተማሪ ነህ ከአንተ እድሜ በላይ ነው በጌታ ቤት የቆየሁት የጌታ ቃል ስታስተምር ብዙ ትምህርት ለሕይወቴ አግኝቻለሁ በጌታ ልጄ አስተማርዬ ነህ ተባረክልኝ
ዮንያችን በርታልን እንወድሃለን💖
ዮኒ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ
ዮንሻ ሰታን ልጆቹን በአንተ ላይ ባያስንሳ ይገርመኝ ነበር በርታ ተባረክ ወንድማችን አብይም ተባረክ
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ I love you
በርታ ዮንዬ መቀጠል ብቻ ነው ያለህ አማራጭ። በፀሎት አብረህን ነን እናቶች ከአለም ዙሪያ።