"ፖለቲከኛ ለመሆን . . ." I ዮናታን አክሊሉ ከአብይ ታደለ ጋር በኪያ ሾው I

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 июл 2023
  • "ፖለቲከኛ ለመሆን ማንም አይከለክለኝም" I አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ከአብይ ታደለ ጋር በኪያ ሾው I Kiya Talk Show I ክፍል 2 I #2023
    የተወደዳችሁ #የኪያ_ሾው ቤተሰቦች ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አይርሱ።
    Hosted By #ABIY_TADDELE
    Subscribe for latest Videos Here; / kiyatalkshow
    FACEBOOK:- / kiyatalkshow
    INSTAGRAM:- / abiy_kiya
    TWITTER:- / kiyatalkshow
    TIKTOK:- www.tiktok.com/abiy_kiya
    #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬ ‪@yonatanakliluofficial‬
    This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 249

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Год назад +28

    ግሩም ሀሳብ! የፕሮግራም አቅራቢው ጥያቄዎችና ዝግጅቱ..የዮናታን ምላሽ በጣም ድንቅ ነው! ብዙ ተምረንበታል! ተባረኩ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Год назад +13

    ''የእግዚአብሄር እውነት በአደባባይ ሊነገር ይገባዋል at any cost'' ምርጥ ንግግር
    God bless you.

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Год назад +1

      ድንቅ ንግግር ነው
      በአደባባይ የተነበበው መጽሐፍ
      ለሚሊዮኖች ኦርቶዶክስ አማኞች
      መጽሐፉን እያነበቡ እየዳኑ ነው
      መጽሐፍ እንደገና እንዲታረም
      ተወስኗል ።

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Год назад +11

    ዶይ አንቺ ጥበበኛ ሴት ቤትሽንና ዘመንሽን አብ አባት የእውነት ባርኮታል😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +14

    ❤❤የእኔ አስተማሪ ዪኒዬ ተባረክልኝ ክፉ አይነካክ በእየሱስ ደም ተሽፈን

  • @americanephrem07
    @americanephrem07 Год назад +12

    Yoni you know that shaking the darkness. Be blessed.

  • @tensaegebre7084
    @tensaegebre7084 Год назад +14

    ❤❤❤❤ “እንደታጀበ የሚኖረው ኢየሱስ ብቻ ነው season የሚሰጠዉ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡" እዉነት መንገድ ህይወት ኢየሱስ ብቻ ነዉ🎉🎉🎉🎉The truth will be preached at any cost ❤ it’s not for fame..… ከአግዚአብሔር ዘንድ አክሊል መቀበል እፈልጋለሁ” well said Yoniyee !!!ዋጋዉን ተምኖ ……Hallelujah !!! me and my family praying for you !!! We love you ❤❤❤

    • @PaterPa-cg3cy
      @PaterPa-cg3cy Год назад

      Cccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccçcccccccccccccccccccccccccccccççccçcçcccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccvccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccvccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccvcccvcccccvcccccvvccccccccccccvccvvcvcvccvvvvvvvvvvvvvvcvvcvvvvvccvvcvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvcvvcccvccvccccccvvcccccccccccccccccvcvccccccccccccccccccccccccccccccccccjjkkkookooomommk😅komomknimmmnoomjk😅on😅pok

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Год назад +8

    አገልጋይ ዬኒ አንተ እንደ ዘማሪ ታምራት ሀይሌ በዝማሬ እንዳስቀመጠው ነጭ ነጭዋን ነው ተባረክ !!
    አብይ በጣም ገራሚ ጠያቂ ነህ እናመሰግናለን :በጣም አስተማሪ ነው!!

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Год назад +11

    ❤❤ዮኒዬ ተባረክ እንወድሀለን በርታ ራዕይህን ጌታ እየሱስ ያሳካልህ❤❤

  • @taminech4450
    @taminech4450 Год назад +8

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ይባርክህ 🙏🥰ዮኒዬ 🥰🥰🥰

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +4

    ዮናታን አላርም ነው
    መልካም ወጣት ድንቅ መልዕክት ነው
    ለትውልድ አባት ሆኖ የተነሳ ድንቅ አገልጋይ ነው።❤❤❤❤

  • @helendsm
    @helendsm Год назад +11

    Powerful message!
    God bless you both.

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Год назад +6

    አዎ "በመካከላቸውም አልፎ ሄደ " ተብሎ እንደተፃፈ እየሆነልህ ነው::❤❤❤🙏

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +8

    1.''ጠዋት ወርቅ ያለህ
    ከሰዓት ጨርቅ
    ጠዋት አንበሳ ያለህ
    ከሰዓት ረሳ ይልሃል'' አትደነቅ ሰው ይለዋወጣል
    2.''ከአንድ ዛፍ ሁለት ፍሬ አይገኝም''
    3.''አላርም መንቃት የፈለገውን ያነቃል
    ያልፈለገውን ያናድዳል ''
    4.''ሰው በመወለድ ወደዚህ ዓለም
    በመሞት ወደዚያኛው ዓለም ይቀላቀላል''
    5.''የእግዚአብሔር እውነት በአደባባይ ልነገር ይገባዋል''
    6.''ተቀማጮች እንደ ተመቻቸው ይቀመጡ''
    7.''ከስራ የወጣ ቀኝ እጅ የቅናት እጅ ይባላል''
    የዮናታን አክልሉ ድንቅ ንግግሮች

  • @EbenezerSolomon-jl3dl
    @EbenezerSolomon-jl3dl Год назад +4

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በዚህ አጋጣሚ ዘማሪ ዳዊት ጌታቸውን አቅርብልን thanks

  • @BiniMan-op7pb
    @BiniMan-op7pb Год назад +19

    ዮኒዬን የምትወዱ እስኪ ላይክ❤️🙏

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 Год назад +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Год назад +10

    "መስቀልህን የምትጨርሰው ሥራ ስትጨርስ ነው::"🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Год назад +2

    ተባረኩልኝ!!!!!!!!
    ዮኒ ወደ አንተ የተወረወሩ እሳቶች እንደ ወርቅ እያነጠረህ
    ለመራገም የመጡትም እ/ር ንግግራቸውን በመለወጥ ወደ በረከት ቀይሮልህ ከመቀጠል ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም እንዳልክ የአንደበትህን ቃል ያሣመረልህ ና ያፀናልህ ጌታ ይባረክ!!!!!

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Год назад +5

    GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN. THANKS KIYA SHOW.

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Год назад +5

    በጣም የቆመን የማይወድ ህዝብ ሆነናል ጠልፎ ለመጣል ያለው እሩጫ አይዞህ በርታ ፅና

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Год назад +5

    Wow ዮኒ አንተ አለማድነቅ ንፉግነት ነው የሚገርም የሚደንቅ አገላለጽ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታ የጠራህ የታመነ ነው 🙏

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 Год назад +5

    ዬንየ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ። የስንቱን ግራ የገባው ወጣት እና የወላጆች እንባ አብሰሃል። በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን❤

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h Год назад +6

    ሁል ግዜ ከየአንዳዱ መልካም ሰዎች ዙሪያ ያሉት መልካም ሚስቶች ናቸው ዶዬ ጌታ እየባረከ ይባርክሽ ያበርታሽ ይደግፍሽ ለዮኒ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ትውልድ እንዲበቃ የሰራሽው ልጅነቱን የቀረፅሽው ማሚዋ አንቺም እግዛብሔር ይባርክሽ ዮኒ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል ናቸው ተባረክ ውዱ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mejuna8589
      @mejuna8589 Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    በትክክል።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +3

    ብዙዎች በጓዳ ያወሩትን ነው
    በአደባባይ ያወራሁት❤❤❤❤❤
    ድንቅ ንግግር ነው

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Год назад +3

    ተባርከናል !ተባረኩ!🙌🙌

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +4

    አቢ እና ዩናታን ዘመናቹ በጌታ በኢየሡሥ ሥም ተባረኩልን ወንጌልን ብዙ እየሠራቹነው ከዙህ በላይ ጌታ ኢየሡሥ ይጨምርላቹ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +5

    ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Год назад +5

    ፀጋውን ያብዛልህ በደሙ ይሸፍነህ❤❤❤

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Год назад +9

    🎤"ለሀሰተኛ~እውነት ስድብ ነው::"🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Год назад +12

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ እንወድሀለን

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Год назад +4

    ዪኒየ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በእውነት በጣም ያሳቀኝ ልሚቀመጡት መልካም መቀመጥ እንመኛለን ያልከው ዋው ትክክል ነው ባልሆነ ነገር ውስጥ ጊዜን ማጥፋት ለአንተ አይነቱ ጀግና የትውልድ አባት አይመጥንም በርታ

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Год назад +5

    እውነት የእግዚአብሔርን ሰው ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 5 месяцев назад

    የሚገረም ቆይታ ነው አብዬ ዘመናችሁ ይባረክ
    ዶዬ እኛም እናመሰግናታለን እድህ የተሰራ አገልጋይ በቁ እዲሆን ከጌታ በታች የስዋ ከጎን መግባት ነው ለኛ ለወጣቶች ምሳሌ ናት ዮንዬ በጣም ነው የምንወድህ አብዬ አንተ የተባረክ ሰው ዘመንህ ይለምልም

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 Год назад +5

    እውነት ለሐሰተኛ ስድብ ነው 👏👏

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад +2

    ብይ ምርጥ ነው ፕሮግራምህ ሁሉ ተባረክ ስፋ

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Год назад +1

    ሰይጣ ን ፀጉሩን ነጭቶ ጨርሶ መላጣ መሆን ይችል አንተ ከጌታ ጋር ወደፊት አባቴ ❤❤

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Год назад +15

    "ከሥራ የወጣ ቀኝ እጅ~የቅንዓት እጅ ይባላል::"😅😅😅😅😅😅😅

  • @abenezersolomon1704
    @abenezersolomon1704 Год назад +8

    Yoney tebarkelgn

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +3

    " መጀመር የምትፈልገውን ጀምርና ውጤትህንም ወዲያው ታየዋለህ "

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +3

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና የሚባርክ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ዮዬ &አብይ ተባረኩ ለምልሙ

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Год назад +3

    Thanks ኤቢ

  • @admasugebere
    @admasugebere Год назад +3

    ተባረኩ

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 Год назад +2

    እንኳን ይሔን ጥያቄ ጠየከው አስፈላጊ ነበር ተባረክ

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 Год назад +4

    ተባረክ አብይ እንወድሃለን ዮኒ❤❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Год назад +1

    ዮኒዬ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህዘመንህ፡ይባረክ፡ፀጋውን፡ያብዛልህተባረኩ

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Год назад +2

    keep preaching keep going I’ll pray for you. Jesus is Lord going the truth set free our people in Jesus name

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 Год назад +3

    ፎሬ ያንጠለጠለ ዛፍ ድንጋይ ቢወረወርበት ማን ይደንቀዋል? መልካም ወጣት ይቀጥላል &ይቀጣጠላል!!

  • @user-iw5tm2sy4i
    @user-iw5tm2sy4i Год назад +4

    yoniya tebarek gena kefkef telalek tebarek betam eko new mewedek

  • @selamawti531
    @selamawti531 Год назад +5

    ❤❤. Yoneye ❤😘

  • @biniyam.d1284
    @biniyam.d1284 Год назад +1

    Amazing interview! እግዛብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ!❤️

  • @abrahamb5087
    @abrahamb5087 Год назад +1

    ተባረኩልኝ

  • @wondwosensolomon8106
    @wondwosensolomon8106 Год назад +7

    ዮኒ እንወድሃለን

  • @abenetdadi7672
    @abenetdadi7672 Год назад +9

    ዘማሪ አስፋው መለሰን አቅርብልን እባክህ . አመሰግናለው

  • @ewenetjininu5491
    @ewenetjininu5491 Год назад +3

    Well done Be blessed my beloved pastor.

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Год назад +2

    Yoni i couldn't believe your strength may God bless you

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 Год назад +2

    Not a big fun of Christian hosts, but this dude is exceptional. Bless You Both

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +1

    የፍቃዱ መንገድ እጀግ ድንቅ መጽሐፍ ነው
    አንብቤዋለሁ
    ሕይወት ለዋጭ መልዕክት ነው።

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Год назад +4

    "ሕይወት የሚጠይቁ የድፍረት የወንጌል መልእክቶችን በአደባባይ የምነገረው በፈቃዱ መንገዶች ስለ ምከተል ነው::"🥰🥰🥰🥰👏👏👏🙏

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Год назад +5

    Yoniye❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    POWERFUL.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    እግርጌው ላይ ያለውን ስድብ ማስቀረት የሚችል ከሌለ እራስጌ ላይ ያለውን ክብር የሚያስቀር የለም ዋው !!

  • @ermiastadeseofficial5553
    @ermiastadeseofficial5553 Год назад +2

    Blessed

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Год назад

    God bless you amazing explanation

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 Год назад +1

    በጣም የሚገርመው ንግግርህ ሁሉ ትእቢት የተሞላበት ነው የእግዚያብሄር ሰው ትሁት መሆን አለበት

  • @romantekle4699
    @romantekle4699 Год назад +4

    ዮኒዬ በርታ የሚመራህ ጌታ እየሱስ ታማኝ ነው
    2ኛ ጢሞቴዎስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
    ³ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
    ⁴ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
    ⁵ አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።

  • @user-yq5mb8kd6q
    @user-yq5mb8kd6q Год назад

    ለኪያ፡ሾው፡አዘጋጅ፡ጠቅድሚያ፡ጌታ፡ይባርከህ፡ሐሳቤ፡ይህ፡ነው፡፡ዬኒን፡ስታናግር፡የቤተክርሰቲየን፡መሪ፡ነን፡የተባሉት ፡ሰወች፡ምነው፡ኀጢያትን፡ቢቃወሙ፡፡ዬኒ፡ትክክለኛ፡ትምህርት፡ነው፡ያሰተማረው፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 Год назад +3

    ዬኒ አንተ አንደኛ ነክ መቀጠል እና መቀጠል ነው።

  • @lensejota
    @lensejota Год назад +1

    God Bless you all

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,,dess yemel program new,,,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @salti4live438
    @salti4live438 10 месяцев назад +1

    Tebarekuu ❤ kibire Hulu l Egizabehere yihunelati ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ik7qi4kb2j
    @user-ik7qi4kb2j Год назад +1

    እ/ር ካንተጋር ነው ተባረክ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 7 месяцев назад

    አይዞህ ዬኔዬ የጌታ እየሰሰ ወታደር ሆሳእና አሉ እየሰሰን ትንሽ ቆይተዉ ሰቀለዉ ተብሎል በርታ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +3

    አላርም ስጮህ
    1.መንቃት የፈለገ ይነቃል
    2.መንቃት ያልፈለገ ይናደዳል ።

  • @mekdimkebede
    @mekdimkebede Год назад +2

    Tsega ybzalh yoniye🙌 hulem yetsegaw dependent ena yetsegaw amesgagn betsega endemiyagelegl yemaytresa hun🙌 lemlm🙌

  • @BetiTeshome-nj3yx
    @BetiTeshome-nj3yx 10 месяцев назад +1

    what a great and meaningful interview thank you so much

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Год назад

    ተባረኩ!! አገልጋይ ዮኒ ፀጋ በዝቶልሀል በርታ! ለተጠራህለት እውነት አሁንም ኑርለት! ብሩክ ናችሁ:: ዶይ የተወደድሽ የጌታ ልጅ ተባረኪ!

  • @delltaopt5960
    @delltaopt5960 Год назад

    ተባረኩ
    በርቱ ተግታችሁ መንገዳችሁን ጠብጥቡ

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Год назад +2

    Joni may God bless you and your beloved family in abundance your congregation too❤❤❤❤❤❤you are number one ❤❤❤❤❤

    • @alemisegedbirihenu6877
      @alemisegedbirihenu6877 Год назад +1

      በአማሪኛ ተናገር እንግሊዘኛዉን ትንሽ አሰቃዬኸዉ

    • @elsagebrezghi1724
      @elsagebrezghi1724 Год назад

      Thank u are u jealous of my English? any ways God bless u tupich Abesha

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 Год назад +1

      እኔ ምለው እንዴት ነው የስው አስተሳስብ እንኳን በእንግሊዝኛ ከፈለገ ለምን በጃፓንኛ አይፅፍም ምንድን ነው ችግሩ ? አሳቡን ይግለጥ እንጂ leave him alone

    • @elsagebrezghi1724
      @elsagebrezghi1724 Год назад

      @@daphillo8302
      Thanks a lot God bless u dear

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Год назад +4

    "ቤቱን በአግባቡ ያልመራ ሁላ~የዮኒ ቀኝ እጅ እንደነበር ለማስመሰል ይቃጣል::"

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WOW.

  • @yoseph4816
    @yoseph4816 Год назад

    ዬንዬ ተባረክ ሁሌም በእውነት የምታገለግለው አምላክ ይባርክህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 11 месяцев назад

    Yoniye ye agerachin mirx sew. You are unique. God bless you. God be with you. You are #1.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 4 месяца назад +1

    I like yoni. You teach the truth keep it brother

  • @alemtsehayzinabu8798
    @alemtsehayzinabu8798 Год назад

    Egziabeher yebarek Yoni zemen yebarek bereta wondem ❤❤❤❤❤

  • @abebegaredew1969
    @abebegaredew1969 Год назад +1

    Yoni!! Fully equipped minister!! God bless you!!

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 7 месяцев назад +1

    Yoni ye enatochen enba yedabeske wuletahen Eg/r yekfelhe❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Год назад +1

    Tabraku dink malse new❤❤

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 Год назад +3

    thanks😂❤

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Год назад +1

    ❤❤❤ ኦ ኦ እ ዮኦንዬ ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ❤❤❤

  • @JosephJossy-iy6cx
    @JosephJossy-iy6cx Год назад

    So Genius yoni👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏blessed !
    with in ur all family🙏

  • @ebsakebede6664
    @ebsakebede6664 Год назад +1

    Dear #Abiy Kiyatalks show host
    Please invite
    Doctor Reverend Gemechu Desta
    And
    Reverend TEZERA YARED
    please!
    Thank you much❤❤❤❤❤

  • @user-is6gf2hs2o
    @user-is6gf2hs2o 9 месяцев назад

    Amen tebareku maleyet aleben andebalalek hunate hunet Nate tebarek yoni

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Год назад

    ተባረኩ እዉነት እዉነት ነዉ

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 Год назад +3

    Jonathan, thank you for your obedience to be used by God to accomplish His purpose through you in Ethiopia and around the world.
    The Bible says, if you know the truth, it will set you free.
    The way to the truth is narrow and it is bitter. At the end it never batter you, but instead will make you better.