THE MOST REVEREND YONATAN AKLILU @ FBI CHURCH AMAZING PREACHING PART ONE 11, SEP 2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Ethiopian Prophetic Channel (EPC) is dedicated to promoting Ethiopian’s Prophetic, Apostolic, Faith and Evangelical Ministry.
    By using this channel we will bring you all Ethiopian Men and Women of God’s blessings with respect to integrity and accountability using proven and innovative network.
    JESUS LOVE YOU!!
    / ethi.... .
    PLEASE VISIT OUR NEW WEBPAGE
    www.ethiopianp...
    we have the copyright licence to upload video contents from
    Bethel Tv, -CJ TV, -Apostel Yedidia, -Prophet Israel dansa (JW TV), -Prophet Yonatan Aklilu, -Prophet Birhanu Dana, Prophet Henok Girma, Prophet Eskinder, Prophet Messay, Apostle JAPI, Prophet Natnael Molalegn, Prophet Belay, Prophet Yesiak Chuko and others songwriter and singers.
    If you have any copyright issue pls contact me with nigyon@gmail.com.

Комментарии • 473

  • @user-kn7om3vy8w
    @user-kn7om3vy8w 7 лет назад +91

    ምን አይነት ፍቅር የሚያሲዝ ነው። ትምህርቱ ማይጠገብ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ዮኒ ያለ ያብዛልን

  • @tigisttadele7002
    @tigisttadele7002 7 лет назад +17

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ብርቱ ተዋጊ መልካም መሪ ነው በምድር በዳ የመራኝ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 7 лет назад +15

    አሜን ፓስተር ዴቭ ተባረክ ነብይ የወናታን መልክቱን ችላ አትበለው ጌታ ባንድም በሌላም ይናገራል አዲሳባ ቸርች ክፈት እየተባልክ ነው!!! አሜን ነው? ስለዚህ እኛም እንፀልያለን አንተም ፀልይ ይህ የእግዚአብሔር ሀሳብ ነው

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 7 лет назад +1

      Marina. jesus love ትክክል እኛም አሜንን ይተከል በፀሎት እንበርታለን። ተባርኩልኝ የአባቴ ብሩካን

  • @ritayegetaleji9984
    @ritayegetaleji9984 7 лет назад +29

    ሳልጠግበው አለቀ ።
    ዮኒዬ ውይኔ ትምህርትህ እንዴት ልቤን እንደሚያርሰው uuuuffff ስወድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ አንተን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ስሙ ይንገስ ።ደሞ ሀገሬ እንዲናፍቀኝ አደረጉኝ ትምህርትህ መጥቼ ፀጋህን መካፈል እፈልጋለው ጌታ ቢፈቅድ አብሬ አገለግላለው ብዬ እመኛለሁ ስለሁሉ ጌታ ይክበር ።

  • @icode4797
    @icode4797 6 лет назад +9

    Prophet yonatan's is a great teacher even his prophecy is a teaching. May GOD almighty give him a long life on earth and a great anointing which increases every single minute.

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 5 лет назад +6

    ስለሮጥኩ አልደርስም ስለታገልኩ አይወድቅም ስለፈለኩ አላገኝም ቁልፉ መለኮታዊ ምሪት ነው አሜን አባት ሆይ ምድራዊውን ማሸንፍበትን ሰማያዊውን ምሪት ስጠን

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 7 лет назад +1

    አሜንንንንንን በእግዛብሄር ምሪት እመራለሁ ኡኡኡ ምሪት ካለ በቀላሉ አልበላም wowww ቃሉን እየቆፍርኩ እበላለሁ አርርርር ኡኡ 2010 ዝም ብዬ አልመላለስም በምሪት ነብይ ዮኒዬ ተባርክ አንተን ስላስነሳልን ጌታን እንባርካለን ፀጋ ይብዛልክ አደራክን በዚህ ዘመን የምናየውን ነገር ባንተ ላይ አይሁን የክርስቶስን ምሳሌ ሆነክ ቀጥል ፓስተር ዴቪ ስላየሁክ በታም ደስ ብሎኛል እወድካለሁ እንዳንተ አይነት አገልጋይ ይብዙልን ተባርኩልኝ የአባቴ ብሩካን

  • @bitanaads3571
    @bitanaads3571 6 лет назад +3

    ዮኒ ዘመንህ ሙሉ ይባረክ ልጆችህን ትልቅ ቦታ ያድርስልህ ስወድህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @reality165
    @reality165 7 лет назад +5

    በጣም ነዉ የምታምሩት። በጌታ ያገኛችሁት ህብረት እና አንድነት ከዚህ በበለጠ አብሮነት ስለሚገለጥ ክብር ለጌታ ይሁን ።

  • @tesfayedemise509
    @tesfayedemise509 7 лет назад +26

    You are angel
    I can't believe that it's the word of man. It's from heaven
    I love you very much
    Thanks to God

  • @zmneybarkma4592
    @zmneybarkma4592 7 лет назад +23

    ዘመንህ 100× ይባረክ ነብይ ዮናታን

  • @hermonrevivalist4908
    @hermonrevivalist4908 7 лет назад +4

    Ufff as usual interesting and love your teaching unfortunately i can't stop listening this like a song i have been touched glory to God to have you in our generation

  • @user-oj9wk5pk8r
    @user-oj9wk5pk8r 7 лет назад +3

    Wow yony eysus babezu yebareki wow gati keberun yewesad tsagi yebezabi zemanei yelemalem amen

  • @emanshbru172
    @emanshbru172 5 лет назад +1

    የወኒ ምን እንደምልክ አላውቅም ብቻ ጌታ የሰለሞንን ጥበብ ይስጥህ ዘመንክ ይባረክ

  • @zjz3208
    @zjz3208 6 лет назад +5

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፀጋህ በጥፍ ይብዛ ውይ ስወድህ

  • @nardosbrhane3021
    @nardosbrhane3021 4 года назад

    ዬኒ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ እውነት እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ የ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጸጋው ያብዛልህ።

  • @feacebook6115
    @feacebook6115 7 лет назад +8

    ትህትይና ፍቅር የትምህርት አስጣጡ በሙሉ ድስ ስልይ እግዚአብሔር ይክብር ።ፅጋ ይጨምሩህ የእግዚአብሔር ስው ዬን ♥♥♥♥።

  • @elifneshketema5614
    @elifneshketema5614 7 лет назад

    አሜን አሜን ኦይ የእግ/ር ሠው ዘመንህ ይባረክ ወይኔ ስወድህ አንተን የሠጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ የሚያርካ ትምህሪት

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 5 лет назад

    ነገረኝ ወዴት ታሰማራለ ህ ንገረኝ ንገረኝ ንገረኝ ንገረኝ
    ነገር በፍለጋ አይገኝም
    ተክክለ ኛ ምሪት ያሰፈል ጋ ል.
    ዘመንህ ይባረክ ዮንዬ 😍sewdeh eco tsegaw yibzalh sebketocheh endale tenbitawi melketoche nachew tebarekilgn lemelmelgn

  • @melatabate3688
    @melatabate3688 5 лет назад +33

    አሜን አሜን እኔምጌታንልቀበልነው ላይክ አርጉኝ

    • @tsegazemed4678
      @tsegazemed4678 5 лет назад +1

      ትክክለኛ ምርጫ ነው እኔም የዛሬ አመት ነው ወደጌታ እቅፍ የገባሁት

  • @meronmero7966
    @meronmero7966 7 лет назад +1

    Thanks a lot for this amazing teaching. Yony u r blessed. Glory to our Gd God to have u in this Generation. In Jesus name Bizuuuu hun

  • @hannagetachew9024
    @hannagetachew9024 3 года назад

    Yoniye hulem setenager atetegebim.geta abzeto YEBARKEH,TEBARKEH ker yoniye🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @sarahsweet7813
    @sarahsweet7813 7 лет назад +36

    እውነትነው የውኒ ያብዛህ

    • @user-zh1kw9es9n
      @user-zh1kw9es9n 7 лет назад

      Sarah Sweet imimbb👆💒👬💒👬💏👆🏤💒🌲⚘💟⚘🌲💟🌱🐟🖕💏🌷🏢🖕🏫🌲⚘🌻💟👆⚘💟💒

    • @Overcomer925
      @Overcomer925 6 лет назад

      Please don't advertise like"most reverend or Man of God"
      We glorify Jesus Christ
      Our Christianity is to glorify name of Jesus.

    • @user-jc3sl9yg4m
      @user-jc3sl9yg4m 5 лет назад

      አሜንንን

    • @natanlovelove5201
      @natanlovelove5201 5 лет назад

      Amen Amen

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 6 лет назад +2

    WoW wow wow, I don’t want to end . I love the way he preach it just feed me all my sole.

  • @mimiadebo9357
    @mimiadebo9357 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ ተባረኪ ውውውድድድድ ፓስተር ዳዊት ተባረኪ ውውውድድድድ ተባረኩ ቅዱሳን ሁላቹም

  • @natna6701
    @natna6701 5 лет назад

    ወንድማማቾች እንደዚ በህብረት ስታመልኩ በጣም ደስ ትላላቹ እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛላቹ፡ ሁሉም በእየሱስ ክርስቶስ ስም ኣንድ ቤተሰብ ነው ። ወንድማቹ ከ ኤርትራ ነኝ

  • @hanaweba2500
    @hanaweba2500 6 лет назад

    ፓስተር ዳዊት በዚህ ዘመን ለተነሱ አገልጋዬች ከጎናቸዉ ሆነህ አገልግሎታቸውን ስለምታበረታታ ደግሞም ቀና ልቦና ያለህ ሰዉ ስለሆንክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህለ። ነብይ ዬናታን I don't have words good enough to thank you for you & for God አንተን ለዚች ምድር በረከት አርጎ ስሌስነሳህ። በዚህ ዘመን በመፈጠሬ ጌታን ከሜመሰግንበት አንዱ ምክንያቴ እንደ አንተ ቃል ፈትፍቶ የሚያስተምሩ ደግሞም ብዙ ነብሳት እንዲድኑ ምክንያት የሆኑ ነብያትና ሀዋርያቶችን ለምድራችን ስላስነሳ ጌታን እባርካለሁ። በተለይ ገና ለሚድኑ ነብሳት የናንተ መነሳት እጅግ ትልቅ ለዉጥ ባገራችን አምጥቷል። ለዘመናት መስክረን አሻፈረኝ ያለ አዲስ ሰዉ ወይም ቸርች ለመምጣት ፈቃደኛ ያልሆነዉን ሰዉ አሁን ያለ ምንም ትግል በየቤቱ ወንጌልን እንዲሰማ እድሉን ከፍታችኋል። እኔ በቤተሰቦቼ ያየሁት አስገራሚ ለዉጥ ትልቅ ምስክሬ ነዉ። አሁንም እግዚአብሄር በእናንተ የጀመረው ወንጌል ገና አለምን ያዳርሳል። በርቱልን

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 7 лет назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen elllllllgeta yebark Ethiopia lzlalm tenure

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 6 лет назад +8

    Bless him and his family.

  • @selamyerga92
    @selamyerga92 4 года назад +2

    We love you yoni Bless you more ❤️❤️❤️❤️

  • @mesaygetachew4848
    @mesaygetachew4848 7 лет назад +1

    GOD bless you yoni i love a GOD working with you and also your self. GOD bless our country and the world amen

  • @caiusmauricette8374
    @caiusmauricette8374 5 лет назад

    egziabher edme yistachhu tdarkn yibarkew

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 5 лет назад +2

    God bless you Yoni konjo from Canada 🇨🇦 too. Love ❤️ you

  • @genettegabu5993
    @genettegabu5993 6 лет назад

    ዋዋዋዋዋዋዋውውውውውው አሜንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዮወናታን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @serkalemabebe8412
    @serkalemabebe8412 3 года назад

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ዮኒ

  • @mariamgetachew7882
    @mariamgetachew7882 5 лет назад

    Amen amen Wow you are very luck guys I wish I will be there to learn God word be share God of grace With you Yoni . I love you so much all of you still belssed.

  • @user-ev3ev3zo4e
    @user-ev3ev3zo4e 7 лет назад

    ዘመነችሁ ይበረክ ቅዱሰን በእግዚአብሔር የተቀበችሁ ነብየቶች እንዴት እንዳምተምሩ ፀጋ ይብዘለችሁ ስለ ቃሉ የጌታ ስም ብሩክ ይሁን አንተስ ዮንዬ ይብዘልክ ብዙ እድሜ ጤነ ይስጥህ እሰይ

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x 7 лет назад

    አሜን 2010 እ/ር የተናገረኝን የምቀበልበት ነው በመጀመሪያው ወር። ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቃሉን ያበራልህ መንፈስቅዱስ ይባረክ።

  • @rachelrachel701
    @rachelrachel701 7 лет назад +2

    andem ken tegba alwekem menem yesemahu saymeselgn kuret yelbegnal .tebark endante bezuchin yasenesalen

  • @hilenaalewey8495
    @hilenaalewey8495 5 лет назад

    Wondime yonatan egziabhir abzoto ybarkihi ykebahi agelgilitih meremetewaw esike fitamew be egziabhir yamare yhun💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q 7 лет назад +3

    enam wodalen geta yebarekachu amennnnnn😍😍😍😍😍

  • @destagueta672
    @destagueta672 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዮኒ አመሰግናለሁ

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 5 лет назад +3

    እወድሃለሁ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @demekecheth4154
      @demekecheth4154 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ ይባርክ ይሁን

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 4 года назад +1

    The teaching of Holly sprit....I saw it repteadly ,and feels my sprit awake.......🥰 Yoniye u are a blessing for our generation....

  • @demekechnaba1644
    @demekechnaba1644 4 года назад

    Amen amen amen amen wodalhxafacnytebareki💖💖💖❤️❤️❤️🔥🔥🔥👏👏👏👏💓💓💓

  • @tigisttadele7002
    @tigisttadele7002 7 лет назад +4

    አሜን አሜን አሜን ከበረዶ እሳት ያወርደመል እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው

  • @sanyiseniyegetakonjo4959
    @sanyiseniyegetakonjo4959 7 лет назад +2

    Wawuuuu yoniyeee zemnki yibarki siwodihiko enkwan adersachu tebarkulgn

  • @henokdebere6909
    @henokdebere6909 4 года назад +1

    Yoni bless you god 😍😍😍😍

  • @kukukuku1483
    @kukukuku1483 7 лет назад +1

    AMEN! i received in Jesus name GOD bless U dear

  • @focusonjesus4938
    @focusonjesus4938 5 лет назад

    For some reason i love pastor Dave melkam sew new Yoni bebzu tebarek

  • @tigistsimie6378
    @tigistsimie6378 7 лет назад +1

    Amen amen GOD bless you prophet. We love you.

  • @yewbneshyirdaw377
    @yewbneshyirdaw377 7 лет назад +2

    እውነት ነው ወንድሜ እንደቃልህ ፈልጌ ያጣሁት ፈልጎኝ ሰፈሬ ይምጣ!!! አሜን ጠላቴ ዕንደገለባ በእሳት ይቃጠል!!!

    • @soussous5392
      @soussous5392 5 лет назад

      🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👈❤️🤲🏿👈💞💞💞💞💞💞💞💕💕

  • @meronyoutub9662
    @meronyoutub9662 2 года назад

    አቤት ዮንዬ ዘማንህ ይበራክ ቤት ህዎት ትደርህ በጌታ ስም ይበራክ ታበራክ ዬኔ ማልካም ሰው

  • @merryayele4782
    @merryayele4782 6 лет назад +4

    ER በጌታ በእየሱስ ስም በእጥፍ በእጥፍ ተባሬክልን ዮን

  • @belayneshkitila6770
    @belayneshkitila6770 7 лет назад

    Gbu pasterye
    antem tebarek neby yonatan
    god bless you all I love you all

  • @tigistsor9548
    @tigistsor9548 6 лет назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eyesus geta New Halellujah

  • @gabby9272
    @gabby9272 5 лет назад

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌አሜን አሜን አሜን ሀለ ሉያ ዮን መዘን በቡዙ ይባረክ

  • @snitayewgezaw3756
    @snitayewgezaw3756 7 лет назад

    amen amen amenn kelekema yasarefegnal yesussss hlelujaaaa

    • @shjdjdshhjss8269
      @shjdjdshhjss8269 5 лет назад

      yoni sewedeke eko westan new yekakw zemenek yebarek

  • @nathankebedeabi
    @nathankebedeabi 3 года назад

    Edilegnoch nachihu..tebareku

  • @awatifalnaqbi264
    @awatifalnaqbi264 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ያደርግልኝ

  • @getalenemelkamnawugeta9505
    @getalenemelkamnawugeta9505 7 лет назад

    Ameeen Ameeen oh halelelelelele eyesusi getanawu nobiy yonataye bewunet tebareki bebuzu segawun yabizalki tebareki enimi bexami enwodhaleni Tebareki

  • @myyeshua6804
    @myyeshua6804 5 лет назад +2

    Powerful teaching

  • @maronalolo793
    @maronalolo793 7 лет назад +1

    Woyine Tilke Ye egzbher kal wuuuuuw Ameèeeeeèeeeeeeen new bicha geta bemetebekina isu meriywun bemeketel wuuuuuw Ameeen agenalewu eyesus Ameeeeen

  • @HanaHana-cy4yv
    @HanaHana-cy4yv 7 лет назад

    ናፍቀኸን ነበር ዮኒ ተባረክ እንወድሀለን

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 5 лет назад

    Amen 🙏
    Egeziabeher ke beredo esat yaweredal

  • @eyasubishamo1224
    @eyasubishamo1224 4 года назад

    i love you yoni

  • @elsabettufa7757
    @elsabettufa7757 7 лет назад +1

    Uuuuue yadenale yetadegemal amen

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 5 лет назад

    Des stelu yabate legoch tebareku

  • @berekettesfaye4766
    @berekettesfaye4766 7 лет назад

    ewnente new betemhertehe betam tebarkyalhu keber legeta yehun

  • @genenedube4714
    @genenedube4714 5 лет назад +1

    God bless you yon,love you!!!!!!!

  • @botin6076
    @botin6076 Год назад

    Yoni fatar yibarki ❤❤❤❤❤

  • @alemk10
    @alemk10 5 лет назад

    የፊቅረ ንጉስ ነዉ ሺህ አመት ኑሪልን የኝ ጀግና 😘😘🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌🙌🙌🙌

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 5 лет назад

    I'm watching this on Aug 13 2019 but I feel that he's speaking to me .... feel that God send him to speak to me ..... Amen 🙏

  • @romanalmayhu1086
    @romanalmayhu1086 7 лет назад

    God bless you more and more l like you and your teching

  • @miriamembaye9288
    @miriamembaye9288 6 лет назад

    Btam ewedachwlhu geta ybarkacu
    Yoni geta ybrkhe xga yabzlh
    Yante program btam tbrikalhu

  • @albazavello4932
    @albazavello4932 6 лет назад

    Amen Amen Amen Amen God bless you and your family

  • @meseretmarkos4620
    @meseretmarkos4620 7 лет назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeee Amen amen amen amen amen amen amen amen amen ketilew part plsss kelachew Lekulgn wyem Likekulen tabarkilen#Niby yona

  • @deboratube9945
    @deboratube9945 7 лет назад

    Ameeeen God bless you abudently we love you more prophet Yoni

  • @derebaishetu9746
    @derebaishetu9746 6 лет назад

    Amen man of god Amazing thank you Jesus 🙌

  • @user-si1sn6pt1g
    @user-si1sn6pt1g 7 лет назад

    God bless you brother Yonathan Aklilu. We love you

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 5 лет назад

    Ending mekebabel abrro kegeta beet Maserati abrroo magelegel geta desse yelewal eganyam enbarekalen

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 3 года назад

    Waaqayyoo saa eebbisuu

  • @HanaHana-cy4yv
    @HanaHana-cy4yv 7 лет назад +2

    እባካችሁ አገልጋዮች ወደ ሰሜን ክልል ሒዱ ወንጌል እዛ አልተሰራም ያልዳነ ህዝብ ብዙ አለ ።

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 7 лет назад +1

      birkye birkye እውነት ብለሻል ወንጌል እንደ ሰደድ እሳት ይደርሳል ሰሜን እኔና አንችንም ያስነሳል ወየውው ሰሜንን ክልል ወየውለት ጋንጩር መጣንለት ጉዱ ፍላበት ብዙ ነፍሳት የምንወርስበት ብዝብዝ የምናደርግበት ሲኦል ባዶ እስኪሆን በጣም በጣም ሰሜንን ክልል ትልቅ ጩከቴ ነው ይታሰባል ሰሜኑ ክልል ተባርኩ

  • @wabiidagagaa2584
    @wabiidagagaa2584 5 лет назад

    Amen Amen Df ,yn widddd igzaber yibarkachu 💕💕💕💔💔🙏🙏🎻🎻🎸🎸🎹🎹🎙🎙🎤🎤

  • @mesi.amenamenjh6598
    @mesi.amenamenjh6598 7 лет назад

    AmenAmen tebarek yione sewedek።paseter Dave tebarek bebezu

  • @maronalolo793
    @maronalolo793 7 лет назад

    Uuuuuufffffffe bewnet Alchalkum Ameeeeen eyesus haleluya in the name of Jesus

  • @kassayegebreegziabher8518
    @kassayegebreegziabher8518 5 лет назад

    Ye Egziabheer kale Kumar yelek yetafetal,geta yesus grum astemari nuber zarai endih Yale astemari selesetun yebaruk,tebaruk Yoni yebzaleh.

  • @onelsleon358
    @onelsleon358 5 лет назад

    አሜንንንን ዘመንህ ይባርክ የወኒ

  • @madinahaman6889
    @madinahaman6889 4 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 5 лет назад

    Amen 🙏
    Hallelujah Egeziabeher yaderegal

  • @2samuel9v7
    @2samuel9v7 5 лет назад +4

    ለእኔ ነው ተቀበልኩ

  • @getugebre2284
    @getugebre2284 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ቃል ነው ጌታ ይባርክህ

  • @seenaadoyo9436
    @seenaadoyo9436 4 года назад

    amenig teachings god is blessing

  • @dawittafessebekele9187
    @dawittafessebekele9187 3 года назад

    GLORY to the Almighty God Jesus Christ!

  • @hiwotabebe652
    @hiwotabebe652 7 лет назад

    ደስ የሚል ትምህርት ጌታ ይባርክህ ይጨምርልክ

  • @hananati4979
    @hananati4979 6 лет назад

    sbketacu hulu buznes lay hone slemengste semayat yenante nat belun egnam amen enbel

  • @user-zm3tf4zy7q
    @user-zm3tf4zy7q 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ifinikooyasusedhaamenamenu7560
    @ifinikooyasusedhaamenamenu7560 6 лет назад

    Amen Amen Amen Halaluya Yasus goftadha

  • @siyoumarega3038
    @siyoumarega3038 7 лет назад

    amen amen 2010 ymknawen zmena new kebru legzbhar yhun 💒💒💒❤❤

  • @kidisttekilu
    @kidisttekilu 5 лет назад

    አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    ተባራኩ.ውድድድድድድ.ነው.ምነራጋቹሁ