Aba Yohannes Tesfamariam Part 1357 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 219

  • @Sarasara-p7v4n
    @Sarasara-p7v4n 3 месяца назад +10

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም በባዕድ አገር ላለነው ይድረሰን 😢🙏🙏❤❤

    • @georgehaddad1810
      @georgehaddad1810 3 месяца назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @Sarasara-p7v4n
      @Sarasara-p7v4n 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @Samsunga345g-k9f
      @Samsunga345g-k9f 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 3 месяца назад +1

      😢አሜን

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 3 месяца назад +4

    የተዋሕዶ ኮከብ የስምንተኛው ሽ ሐዋርያ እንኳን በሰላም መጡልን ሰላሜ ረፍቴ የስደተኞች መጽናኛ የእንባችን አባሽ ኑሩልን ሽ አመት አባታችን እንዎደዎታለን
    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን አሁንም ጨርሶ ይማራችሁ አሜን
    የተዋሕዶ ልጆች ወለተ ኪዳን ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ🙏

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 3 месяца назад +3

    የማርቆስ ወንጌል 5:34 - እርሱም ልጄ ሆይ እምነትሽ አድኖሻል በሰላም ሂጂ ከሥቃይሽም ተፈወሺ አላት።
    ከመዳናችሁ ይልቅ እምነታችሁ ከራሳችሁም አልፎ ቃል በመናገር ብቻ ለሌላው መዳን የሆናችሁ ወገኖቻችን እንኮን ደስ አላችሁ 👏👏👏👏👏 ከልጅነት እስከ እውቀት የሚፈስ እንባ ጩኸት ውጣ ውረድ ለኛ የመዳናችን ምክንያት ይሆን ዘንድ ነውና የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ የአባቶቻችን ልጅ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም 💐💐 የኛ አረያ ባለ ታሬክ ከመጠራትም መመረጥ ያሻል ቅዱስ ገብርኤል አብሳሬው መለአክ ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋን እድሜን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ገዳማችን እስከ እለተ ምጸአት ይጠብቅልን አሜን

  • @MesuShita
    @MesuShita 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰው የወንቅሸቱ ገብርኤል ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን የአባዬ እንባና ፀሎት ይድረስልን ለአባታችን እረጅምና እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerkyeGetahun
    @WerkyeGetahun 3 месяца назад +1

    እናንተን የሠጠን አግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን ልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሠ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮኋንስ ለእኛ በያለነበት ይደረስልን። ፈጣሪ ገዳማች። አባታችን ይጥብቅልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 3 месяца назад +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚኣቢሄር ይመስገን እኔም ሓጥያተኛ በድፍረት ቅዱስ ገብርኤል በቱ ስረግጥ ልጄ ሰጥቶኝ እሱ በርኮ ያሳድግልን ኣሁንም ጌታ እለምነዋሎ እኔና ቤተሰቤ ከያዘኝ እንዲንፈወስ በፀሎት ኣስበቡኝ የኣባታችን እንባና ፀሎት እንደርስልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኅተማርያምዘወንቅሸት
    @እኅተማርያምዘወንቅሸት 3 месяца назад +1

    እጹብ ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ነው አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን ❤❤ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን😢😢የመዳናችን የዚህ ኩሉ ምክንያት አባታችን ናቸውና እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ማቱሳላን ይስልልን በእውነት ❤❤❤

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 3 месяца назад +1

    የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ኩሉ በአበታችን ነው እርስዎ በአነጹት ገዳም አለም ተፈወሰ ዳነ የበርሃው መናኝ የስምንተኛው ሃዋሪያ መዝሙርህ ስብከትህ ፈዋሽ ሽ አመት ነርልኝ ጠላት ዳቢሎስ ከእግርህ በታች ይውደቅ

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጡልን አባዬ የኛ የስደተኞች አባት ወለተ ጻድቅ እህተ ማርያም ወልደ ሀና እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን አባዬ ለምስክርነት እንዲያበቃኝ

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902
    @welettkelhaymanotewenkehst7902 3 месяца назад +1

    የኛ ልዩ አባት ዉድ ስጦታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ናፍቆት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ሁላችንም ንም ይህንን ድንቅ ታምር ሼርር ፣ Like ፥Comment እናድርግ ለወገኖቻችን የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን

  • @misimisi5497
    @misimisi5497 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልእልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የአክስቴን ልጅ ከታሰረበት እስራት አንተ ፍታልኝ ለምስክርነት አብቀኝ እባክህን ቤተሰቦቼንም ለደጅህ አብቃልኝ እኔንም ከስዴት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @SameeraSameera-jt3tm
    @SameeraSameera-jt3tm 3 месяца назад +1

    እልልልልል ለናንተ የደረሠ አምላከ ዮሀንሥ አምላከ ቅድሥ ገብረኤል ለኛም ይድረሥልን እፅብ ድንቅ ነው ለባታችን አባዮሀንሥ ተሥፋማሪያም እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለሃጺያተኛ ድረስልኝ አባታችን ህብረው መነኝ እምባ ፀሎት ይድረስልኝ ሂሩተላሴ

  • @ወንቅእሸትገብርኤል
    @ወንቅእሸትገብርኤል 3 месяца назад +2

    እናንተን የሰማ አምላከ ዮሀንስ እኛንም ይስማን የወንቅ እሸቱ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ከ10 ቀን በሗላ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል እሄዳለው እሱ ፈቃዱ ይሁንልኝ የበርሀው መናኝ እንባና ፀሎት ይርዳኝ አሜን ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስበኝ በሰላም ለደጁ ያብቃኝ አሜን

    • @jsb6824
      @jsb6824 2 месяца назад

      እኔም አብሪሽ ልሒድ እባክሽ የት ነሽ እህቴ

  • @ssss4655
    @ssss4655 3 месяца назад +1

    የወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ያልደረሰለት ማን አለ በግፈኛው አባት ፀሎት ያልደረሰለት የለም አባታችነን ሽ አመት ያኑርልን

  • @emeldatebogo1467
    @emeldatebogo1467 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልየናንተየደረስአምላክዪሀኒስአምላክገብርኤልየኛምይድረስአሜንአሜንአሜንአሜንአባታችንእግዚአብሔርይጠብቅልንአባታችንእናትአባቴንበፆለትአስቡልኝወለተማሪያምገብረዪሀኒስእኔምለምስክረያብቃኝአሜንአሜንአሜን

  • @AbebechAdera
    @AbebechAdera 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችንን ባሉበት ቅደስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን እልልልልልልልልል

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 3 месяца назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @KiNg-mz4uq
    @KiNg-mz4uq 3 месяца назад +1

    በእግዚአብሔር ቸረነት በቅዱስ ገብርየል ተረዳኝነት ባባታችን ባባ ይኋንስ ምልጃና ፆሎት አስቡኝ እሰይ ልልልልልልልልልልልል በረከታቹ ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልል
    ለእናተ የደረሰዉ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @טענננהה
    @טענננהה 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤እግዚአቤሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እረጁም እደሜና ጠና ይሰጥልን❤❤❤ለናተ የደረሰው የወቅሸቱ ቅድስ ገቡሬል ለኝም ይድረስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AprdAamad
    @AprdAamad 3 месяца назад

    እግዚያቤር ይመስገን አባታችን እካንደህናመጡልን እፁብድቅነዉስለማይነገርስጦታዉ እግዚያቤርይመስገን ተፈዉሳችሁለመሰከወገኖቻችንእጨርሶይማርልንቃለህይወትያሰማልን የመዳናችንምክኒያትየሆኑትን አባታችንንእድሜቸዉንያስረዝምልን ፀጋቸዉንያበዛልን አሜንአሜን

  • @3124aa
    @3124aa 3 месяца назад +1

    እልልልልል አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን ውድ ምእመናን ሼር ላይክ ኮሜንት እያደርግን የወንቅእሸትን ታአምር ለአለም መስክሩ አባታችን የመዳናችን ምክንያት ዘላለም ኑሩልን ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ
    አባታችን ወለተ ማርያም እና ገብር ስላሴ ብለው በፃለትወ ያስቡን እኛም በተቀደሰው ተራራ ቁመን ለምስክርነት እድንበቃ አይርሱን

  • @hananma6884
    @hananma6884 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገርስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼን የፈወስህአምላክ አምላከ ቅዱስገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያሠዲቷ እመብረሀን ህፃኑቄርቆስየአባዮሐንስ እንባ ፀሎት ለኔም ለቤተሰቦቼ ይድረስልን እፁብድቅነው እልልልልልልልልልልልልልአባቴ የበረሀው መናኝ በሰላም ይመልስልን የኛተስፋ👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏💐💐💐👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @HemontKnid
    @HemontKnid 3 месяца назад

    እግዚያቢሄር ይመስገን ለናተ የደርሰ አምላከ የኻኒስ ለኛም ይድርስልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WorkuhaYemiru
    @WorkuhaYemiru Месяц назад

    የራማው መላክ የኔንም የቤተስቦቼን መንፈስ አስወግዶ ሰላምና ፍቅር በቤተሰብላይ ሆኖልኝ እኔም በስደት ያለሁትን ጪቀቴንአስወግዶ ለምስክር ያብቃኝ❤❤❤

  • @SonySony-sx1tl
    @SonySony-sx1tl 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልለናተየደረሠአምላክዮሐንስለኔምይድረስልኝ🤲😭ቅዱስገብርከጨከትአተዉገላግለኝእህ

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn 3 месяца назад

    እግዚአብሔር የመሰገን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ ከምላከ ዮሐንስ ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችችም የድረስልን የፈዉሰን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ሃገራችን ኢትይጵያን ሰላም ያድርግልን ይፈዉሳት አሜን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 3 месяца назад

    አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባታችን በፅሎት አስቦኝ እሰከቤተሰቦቼ

  • @brktihagos1925
    @brktihagos1925 3 месяца назад

    የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ ጠርቸህ ኣሳፍረሁኝ ኣታቅም ሁሉም ሞልተሀልኛል እና ለደጅህ ኣብቃኝ ከልጄ ገብረ ኣረጋዊ ጋር ሰንሰለቱ በጥስህ እንድታገናኘኝ እማጸናለሁ😢😢

  • @Samsunga345g-k9f
    @Samsunga345g-k9f 3 месяца назад

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለናንተ የደረስ አምላክ ዮውሃንስ ለኛንም ደርሶ ለምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን አባታችን እምባና ፀሎተውት ይድረስልን ይድረስን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🍃ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን በየቦታዉ 🍃ለታመሙ 🍃ለተጨነቁ ይድረስላቸዉ 🍃ይድረስልን 🍃አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @gery7671
    @gery7671 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለተፍወሳችሁእንኳን ደስአላችሁለእናተ የደረስ የወቅሽቱቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ጨርሶ ይማር ልብ አባታችን በተስቦችን ባልተቤቴንም በጸሎትያስቡኝ አባዬ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ደረስህልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን 😢

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚእፕብሔር ይመስገን. እፁብድንቅ እፁብድንቅነውበእውነ. ለመዳናችን. አባታችን. አባ ዮሐንስ የበረሀው መናኝ ❤❤❤❤❤
    ድናችሁ ለመሰከራችሁልን ወገኖቻችን እንኳንደስ አላችሁ ለናተየደረሰ አምላከዮሀንስ አምላከገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜበጤና ሺሺ አመትያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @emebetshewarega9400
    @emebetshewarega9400 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ድናችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን አምላከ የሐንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew 3 месяца назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተፈውሳችሁ ተደረጎላችሁሽለመሰከራችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የበረሃው መናኝ እንባና ጸሎት ለእኛም ይድረስልን

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 3 месяца назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት እጹብ ድንው ነው ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 3 месяца назад

    ስለማይነገረዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተዴርጎላችሁ ለመሰከራችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ዴስያላችሁ ለናተ የዴረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስ አሜን አባታችን ሽአመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ6ኸ

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለናቴ የደረሰው አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አባታችንን ባሉበት ይጠብቅልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
    ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጠላታቸውን ተግራቸው ስርይጣልልን አሜን አባዬዬዬ የኔንም አባቴን ቤተሠቦቼን በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ .እንባና ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ ለቤተሠቦቼ😢😢😢😢😢😢

  • @WerkyeGetahun
    @WerkyeGetahun 2 месяца назад

    ልልልልልልልል እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ፀጋዋትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛልን ገደማችኝ ይጠብቅልን ።

  • @amanileyemanhelen3491
    @amanileyemanhelen3491 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለተፈዎሳችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን አምላከ ዮሗንስ ለኛም ይድረስልን የአባታችን ፀሎታችዎ ይርዳኝ ለምስክክርነት ያብቃኝ

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስስ አላችሁ ወገኖቼ እኳንም ድናችሁ ለምስክር አበቃችሁ 😢😢 የኔንም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይጥራልኝ

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ኡምላከ ዩሐንስ እኛን ከብሽታችን ከታሰርንበት ደጁን ላረግጥን በርቀት ለምንመለከት የራማው ቅዱስ ገብርኤል የበርሐው ምመናኝ ፈውሱን ይላክልን አሜን አሜን እንቆቅልሽ የሆነውንህይወታችነን ይፍቱልን አባታችን

  • @SaddaSafda11-ox1pn
    @SaddaSafda11-ox1pn 3 месяца назад

    በእውነት ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይሜመስገን ለዚህ ሁሉ ምክንያት የሆኑትን የክፍ የመከራ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለላለም አለም ያኑርል አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 3 месяца назад

    እእእእእልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እውነት እጽብ ድንቅ ነው እኮ
    ለናንተ የደረሰ የራማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ፈጥኖ ይድረስልን ❤❤❤አሜን ❤❤❤

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 3 месяца назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን ለተፈውሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን አሜን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን በእውነት አባታችን ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @AlemMolla-mk5jt
    @AlemMolla-mk5jt 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እፁብ ድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን ለናተየደረሠ አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን የስደት ስንቄ አባቴ መፅናኛዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @JcjhYfhs
    @JcjhYfhs 3 месяца назад

    ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመገን. በእውነት እፅብ ድንቅ ነው. ለወገኖቻችን የድረሰ እምላክ ዩዉሃንስ ዩወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እሜን. እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያሰቡቱን ተከናዉኖላቸ ው በሰላም ለበእታቸው ይመስልን እሜን
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም. ወልደ መድህን ዉለተ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን

  • @MastewalJenberu
    @MastewalJenberu 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል እጽብ ድንቅነው ለተፈውሳቹህ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዐ6ጐ

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ያባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏❤️

  • @mulu109
    @mulu109 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት
    @ብሌንደሰየወለተሂወት 3 месяца назад

    አበወይየዋ እኳን ደህናመጡልን ለተፈወሱ ወገኖቻችን እኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶይማርልን የመዳናችን ምክኒያት የሆኑትን ግፈኛው አባታችን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ባሉበት እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አበወይየ ፀሎተዎት አይለየን

  • @kidistchere2082
    @kidistchere2082 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁንአሜን ለተፈወሳች ሁሉ እካን ደስ አላችሁ አሜን የወርቅሸቱ ገብርኤል ለእናተ የደረው ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችንን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🤲🙏✝️አሜን🌾አሜን

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ቸርነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የግፈኛ የመከረኛው የአባታችን የበረሀው መናኝ እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ZanpZanp-px9kv
    @ZanpZanp-px9kv 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቸ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኑትን አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንቅእሽት ይታሪክ ቦታ የስታችን ቋጠሮ ተፍታ አባታችንን እስከ ምጽአት ያቆይልን ያሰቡትን ፍጽም ወደ ባታቸው በክብር ይመልስልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @salamdasash2160
    @salamdasash2160 3 месяца назад

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን ለተፈወሳችሁ ለደረሰላችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሀንስ የአባታችን የአባ ዮሀንስ አባ ፀሎታቸው ለሁላችንም የደረሰልን
    አባታችን የአዳም ልጅች ልዮ ስጦታችን ምትክ የለሽ አባት ዘለላም ይኑሩልን

  • @dubaiuaq8300
    @dubaiuaq8300 3 месяца назад

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲

  • @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
    @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 3 месяца назад

    ኣባታችን እንኳን ደህና መጣቹሁልን የኛ ስስት ለተፈወሳቹ ጨርሶ ይማራቹሁ ለናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን❤❤❤❤

  • @addismana5153
    @addismana5153 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ያኑሩልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @siniduyeshi2685
    @siniduyeshi2685 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን የዚህ ሁሉ ምክንያት የሆኑትን አባታችንን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን👏🌿🕊

  • @saryfsse4785
    @saryfsse4785 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ ይድረስ ለኛም ይድረስልን አሜን ወለተ ሰንበት ስደተኛ ለጅህ እስከነቤተስቡቼ አስብኝ ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 3 месяца назад

    የፍቅር የሠላም አባት የበረኸው መናኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን የግፍ የመከራ አባታችን አባ ዮሐንስ በእንባ በፀሎታችሁ ሁላችንን ያዳም ልጆችን አስቡን አደራ አባቴ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን የበረሀው መናኝ አባዬዬዬ ለዘለአለም ያኑርልን አሜን አባቴ በፀሎት ያስቡኝ እኔንም ቤተሰቦቸንም ወለተ ኪዳን ገብረ ፃድቅ

  • @ልባምሴትአድርገኝ
    @ልባምሴትአድርገኝ 3 месяца назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አባታችነን ሽ አመት ያቆይልን

  • @Sarasara-p7v4n
    @Sarasara-p7v4n 3 месяца назад

    እግዚእሔር አምላክ ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ወለተ ተክለ ሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ 😢😢🙏🙏

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 3 месяца назад

    በእውነትለናንተ የደረሰ ለኛንም ይድረስልን ኣንተ የግፍ ቦታ የወንቅእሸት ቅዱስ ገብሪኤል እናቴ ፈውስልኝ አባቴ እምባቸውን ጸሎታቸው ይድረሰን መቸ ነው እንቁቁልሸይ የምፈታው አምላኬ😢

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 3 месяца назад

    የእኛ ልዬ ተናፍቂ አባት ክቡር አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን የኛ የመዳን ምክንያታችን ኑሩልን ዘለዓለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ወገኖቻችን የሰማ የአባታችንን እንባ ጸሎት እኛንም ይሰማን በእዉነት ተነግሮ ሰለማያልቅ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችም ይድረስልን አሜን

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 3 месяца назад

    የሰላም አባት የበረሐዉ ለምለም እንኳን ደና መጡልን🎉❤እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስስ አላችዉ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አባታችን እስከ ዓለም መጻት ይቆዩልን💒💚💛❤

  • @Jamil-jq1nn
    @Jamil-jq1nn 3 месяца назад

    እነኳን በሰላም መጡልን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤሌ አሜን አሜን አሜን

  • @Aragsh
    @Aragsh 3 месяца назад

    እልልልልል ለናንተ የዴርስ የወቅሽቱ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን ለምስክርነት ያብቃን አባዬ ወለተ ስማአት ብለው በፆሎት ያስብኝ😢😢❤❤❤

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ታሬክ ቀያሬው የበረሀው መናኝ አባቴ የዱሆች አባት ሺ አመት ይኑሩልን የመዳናችን ምክንያት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥሮ ደራሹ ምትክ የለህ

  • @Hdgyghjx
    @Hdgyghjx 3 месяца назад

    እልልልልልልልል እግዚአቤሔር ይመስግን አባታችንን እዴሜ ጤና ይስጥልን ጨረሶ ይማርልን ለናተ ይደረስ ለኔም ይደርስልኝ ለምስክርነት አብቃኝ አቤዬ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 месяца назад

    እልልልልልል እናተን የሰማ አምላከ ዩሃንስ የድል ማርያምልጅ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ለኔምበፆሎት አስብኝ በሰው አገር ተሰቃየሁ

  • @ዘዉዲቱጌጡወለተተክለሃይማ

    የሰላምና የፍቅር አባት የበረከት የድህነት አባቴ እንኳንም በሰላም መጡልን የኛ ናፍቆት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን አሜን

  • @Dolar1219
    @Dolar1219 3 месяца назад

    እልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን ። አባታችንን ገዳማችንን ለዘለዓለም ያኑርልን አሜን

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 3 месяца назад +1

    እንኳን በሰላም መጡ ክቡር አባታቸን።
    ወገኖቼ ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ የአይትሰድ ደብረዘይት ማርያም የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያአባታችን እንባና ጸሎት ለኛም ይድረስልን።

    • @SarahSarah-ii2pn
      @SarahSarah-ii2pn 3 месяца назад +1

      ብርሐን እንዴት ነሽ እማ

    • @21media-nj7kz
      @21media-nj7kz 3 месяца назад

      @@SarahSarah-ii2pn እግዚአብሔር ይመሰገን እህት

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 3 месяца назад

    አባዬዋ እንካን ደና መጡልን ዬኛ ናፍቆት አባዬ በፆሎት አይሩኝ ከነቤተሰቦቸ❤
    ለተፈወሳቹ በሙ እንካን ደስ አላቹ ለናተ ዬደረሰ ዬወንቅቱ አምላክ ለኛም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን ለምስክርነት ያቁመን አሜን🤲
    ☦️አባታችንን ባሉበት ሰላማቸውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🤲🌾🌾

  • @WerkyeGetahun
    @WerkyeGetahun 3 месяца назад

    ገዳማችን አባታችን ፈጣሪ ጠብቅልን የአባታችን ፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 месяца назад

    እይእልልልልልል:ለናተየደረሰ:መላኩቅዱስ:ገብርኤል:ለኛምለስደተኞችህ:ድረሰልን

  • @SghsgsZggzg
    @SghsgsZggzg 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን
    እንኳን ደሰ አላችሁ የናተ የደረሰው
    የራማው ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን
    እንባ ጸሎት የኛም ይድረስልን
    አባየ በጸሎት ያሰቡኝ ሁለተ
    ሰንበት እያሉ ያሰቡኝ በጣም ጨቆኛን

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hshsgsgw3999
    @hshsgsgw3999 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🤲🤲
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን አባታችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Dgg-j2i
    @Dgg-j2i 3 месяца назад

    እግዚ አብሔር ይመሥገን አሜን
    ለተፈወሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለቤተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድርሰለን

  • @habtamlove7266
    @habtamlove7266 3 месяца назад

    እልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን አሜን ❤❤❤

  • @አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም

    የኛ ውድ አባት እኳን በሰላም መጡልን 🤲በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 3 месяца назад

    በጸሎታቹ ያስብን አባታችንወለተመድህን ወለተ ህይወት ከነበተሰቦቼ

  • @EMengsite
    @EMengsite 3 месяца назад

    እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማረን የራማው መልዓክ ውድ አባታችን ይጠብቅልን በእውነት

  • @maraki29tube
    @maraki29tube 3 месяца назад

    ወንቅሸት ገብርኤል እኔንም በሰላም ገብቸ ደጂህን ተሳልሚ የምመሰክርበት ቀን ይድረስልኝ አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ዐመተ ሥላሴ ብለዉ

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናንተ የደረሰ ይድረስልን

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልለ ተመስገን ለናተ የደርስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድርስልን አባታችንን ሽ አመት ያኑርልን

  • @ወንቅእሸትገብርኤል
    @ወንቅእሸትገብርኤል 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን የበርሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ዘላለም ኑሩልን እንወደውታለን አባታችን የእግዚአብሔር ስጦታችን ፀጋውን ያብዛለዎት እግዚአብሔር አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @زينبامحمد-ج4ف
    @زينبامحمد-ج4ف 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክየአባታችንየሰጠንየተመሰገነይሁን.የሁሉንታራክየቀየርክአምላክየኛንምይቀይረው✅✅⤵እናተንየሰማይስማንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል